ከነ ድንግልናዋ ነው ያገባሁዋት ~ ካለ እሱ ሂወት የለኝም ~ ሁለት አመት አንድ ቤት ውስጥ ስንኖር ከከንፈር የዘለለ ግንኙነት የለንም @ተምሳሌት-temsalet

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 03. 2022
  • አማን እና ቲጂ በዘመኑ ዝሙት ሳይወድቁ ትዳራቸውን በቋሚ መሰረት ላይ የገነቡ ባልና ሚስት ናቸው ታሪካቸውን እንዲህ አጫውተውናል እስከመጨረሻው ትከታተሉ ዘንድ ጋብዘናል
    ተምሳሌት -- 0933389097
    @ተምሳሌት-temsalet

Komentáře • 1,4K

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n Před měsícem +31

    ጨዋ ወንድ ነህ ግን አንድ ወንድ ምንም የህል ጥንካረ ብኖረዉ ሴትን አቅፎ እየተኛ ለዛዉም ሁለት ዓመቶ ሙሉ ክብሯን ጠብቆ መቆየቱ ድንቅ ነዉና ወንድሜ የሰማይ ቤት ክብርን ፈጣሪ አይንሳህ

  • @user-qb1bl7vd9j
    @user-qb1bl7vd9j Před 2 lety +650

    በዚህ አርቲ ፊሻል በሆነ ዘመን እንደወርቅ ነጥረህ ወጥተሀል እደለኛ ነህ እግዚአብሔርን እንዳተ ደግደጉን የብዛልን እግዚአብሔር በሂወት ዘመናችሁ ሁሉ ከናተ ጋር ይሁን ውለዱ ክበዱ

  • @uzumakimamula
    @uzumakimamula Před 2 lety +477

    ወላሂ ወላሂ መልክ ከቁንጅና ከመልካም ስነምግባር አማልቶ ነው የሰጠህ አንተን የወለደች እናት ትኩራ ወላሂ በጣም ነው ያደነቅኩህ አላህ ይጨምርልህ ይገርማል ሌላው የሴትን ልጅ ህይወት ለማበላሸት ሲታትር አንተግን መልካምነትህን አደንቃለሁ ክብር ይገባሀል ይመቻችሁ።

  • @sheshe4202
    @sheshe4202 Před 2 lety +274

    እናቴ ድንግል ማርያም ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ኡፍ ደስ ስትሉ በማርያም በቃ በደስታ ኑሩ አይለያችሁ መድሀኒአለም 💞💞💞

  • @amenatnoor1240
    @amenatnoor1240 Před 2 lety +326

    በዚህ በዉሸት ዘመን ምን አይነት በፈጣሪ የተወደድክ ልጅ ነህ አረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +2

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 Před 2 lety +2

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 Před 2 lety

      @@ewnettube2001ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 2 lety

      @@abdulkerimtube5951 እሽ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 2 lety

      @@abdulkerimtube5951 እሽ👏

  • @kalethio9033
    @kalethio9033 Před 2 lety +293

    ሁሉም እናቶች ወንድ ልጆቻቸውን እንዳንተ ቢያሳድጉ 🥰😍 እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ❤❤🙏

  • @minageorgo5855
    @minageorgo5855 Před 2 lety +58

    የአክሱማዊት ንግስ ብየሻለሁ ተባረኪ የልጅ አዋቂ
    ስላንቺ አምላኬን አመሰገንኩት ተባረኩ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ ። ❤🎂🍾 🌻🌹👏🙏

  • @ameleabebaw4798
    @ameleabebaw4798 Před 2 lety +161

    ሀብትና ባለጠግነት ከአባቶች ይወረሳሉ አስተዋይ ባልና ሚስት ግን ከእግዚአብሄር ዘድ ነው ሂወታችሁን ይባርክላችሁ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 Před 2 lety

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před měsícem

      አሜን በእውነት

  • @medimekonnen5311
    @medimekonnen5311 Před 2 lety +76

    እንዳንተ አይነት ባል ይቅርብኝና ወንድም በኖረኝ ነው ያልኩት!! የተባረክ ነህ በእውነት ፈጣሪዬ ምን አይነት ደግነት ነው! 🙏🙏🙏🙏😍😍😍እመብርሀን ብዝት አድርጋ ትባርካቹህ!!

  • @addisalemchekene2108
    @addisalemchekene2108 Před 2 lety +135

    አማን እና ቲጂ በጣም ጥሩ የድርጅቴ ልጆች ናቸዉ አማንዬ እንዲህ ሆናችሁ ስላየሃችዉ በጣም ደስ ብሎኛል ።

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 Před 2 lety

      በናትሸ ቁጥራቸው ተባባሪኝ የምታቃቸው ከሆነ

  • @user-vs6ef4vd4k
    @user-vs6ef4vd4k Před 2 lety +148

    አባት ልጁን በሚደፍርበት ዘመን እንዲህ ያለ ፍቅረኛ ማግኘት እድለኛ ነሽ እርጅም እድሜ ከጤና የአብርሃም እና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ በልጆች ይባርካችሁ 👌🙏🙏🙏

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ 💝

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 Před 2 lety +63

    የድንግል ማርያም ልጅ ከማንኛውም መጥፎ ፈተና ይጠብቃችሁ ዘራችሁ እንደ አሸዋ ብዝት ይበል👌

  • @kedyH
    @kedyH Před 2 lety +38

    እንዲህ አይነትም ወጣት አለ የተባረከ ልጅ እደግ ተመንደግ። ፈጣሪ ነዉ የሰጠሽ ስጦታሽ ነዉ እህቴ እደጉ ❤️

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b Před 2 lety +77

    ባለ ሃህተቦች በፍቅር ያኑራችሁ የ ድንግል ማርያም ልጅ 🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 Před 2 lety +42

    እውነተኛ ፍቅር ዘር ሃይማኖት ብሄር የለውም ይህንንም እናንተ ላይ እናያለን ተባትረኩ ለብዙ ሰዎች ትምህርት ትሆናላችሁ

  • @yodtupe9584
    @yodtupe9584 Před 2 lety +41

    የውነት የኔም ባል ከመጋባታችን በፊት አብረን እናድር ነበረ ምንም ሳይነካኝ ለቃላቸው የኖሩ ባሎች አሉ

  • @samrawitmulu5225
    @samrawitmulu5225 Před 2 lety +180

    የኔ ናት አይዞሽ አንቺን ፈጣሪ ይወድሻል በዚ በተልከሰከሰ ዘመን ወርቅ የሆነ ባል ሰቶሻልና በፈጣሪ ተስፋ ይኑርሽ አንድ ቀን ቤተሰቦችሽንም በሰላም ታገኛቸዋለሽ ❤️

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +1

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

    • @yoditgoitom550
      @yoditgoitom550 Před 2 lety +1

      Betame 💯👌

    • @halenyameralabera8965
      @halenyameralabera8965 Před 2 lety +2

      ፈተና መፈተን ሳይሆን ከፈተና ማለፍ ነው ትልቁ ነገር እና እግዛብኬር ይወዳችሃል

    • @adisababa1570
      @adisababa1570 Před 2 lety

      እዉነት እግዛብሄር ትዳረቻዉን ያሣምረዉ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 2 lety +433

    ላገባችሁ መልካምትዳር
    በስደት ላለነዉ ላላገባን ለወግ ለማረግ
    ያብቃን

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701

    አቤት የእውለድቺህ እናት ትባረክ ማህጽኑዋ...... ይትባረክ ይሁን የእውነት ሁሉም እንዳንተ ቢሆን ..... የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ ..... Amizing 🙏🙏🙏

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq Před 2 lety +40

    ታላቅ ባል
    ታላቅ ፍቅር
    ትልቅ እምነት

  • @mulu1621
    @mulu1621 Před 2 lety +159

    እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ለእምነታችሁ ያላችሁ ጥንካሬ በጣም ደስ ይላል ✝️

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 Před 2 lety

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @user-km9rd9vr9e
      @user-km9rd9vr9e Před 2 lety

      እንደማመር ውደ

    • @tube-gj7mm
      @tube-gj7mm Před 2 lety +1

      @@ewnettube2001 ማማየ እንጀማምር

    • @tube-gj7mm
      @tube-gj7mm Před 2 lety

      @@ewnettube2001 እንደማምር

  • @selamtube7050
    @selamtube7050 Před 2 lety +147

    በጣም ትለያለህ በዚህ ዘመን እንኳን ሁለት አመት ይቅርና ሁለት ወር አይጠብቅም ፈጣር አምላክ ትዳራቹሁን ይባርክላቹሁ😘❤

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 Před 2 lety +1

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @user-fp4zz9sr5g
      @user-fp4zz9sr5g Před 2 lety +5

      ኧረ ሁለት ወር ትያለሽ አንቺስ ኧረ ሁለት ቀን ወላሂ

    • @user-km9rd9vr9e
      @user-km9rd9vr9e Před 2 lety +1

      ሠላምየ ደምሪኝ

    • @user-km9rd9vr9e
      @user-km9rd9vr9e Před 2 lety +1

      @@user-fp4zz9sr5g አህመዲ ሰብስክራይብ አረገኝ

    • @user-fp4zz9sr5g
      @user-fp4zz9sr5g Před 2 lety +1

      @@user-km9rd9vr9e እሺ እስኪ ወደ እኔም ኑ መለመን በጣም ነው የሚከብደኝ

  • @SoSo-bm7pg
    @SoSo-bm7pg Před 2 lety +65

    ሁላችን የትግራይ ልጆች ነን እይዞሽ ቢቶሶቦቻችን ድምፃቸው ካጣን እንድ ኣመት ከስድት ወር ሁኖናል😭😭😭😭😭😭 ግን ብእግዛቢሄር ፍቃድ እንድ ቀን እናገኛቸዋለን ኣይዞሽ ጥሩ ባል እግዛቢሄር ሰጥቶሻል ፀሎት ኣርጊ 😭😭😭

  • @umuabdurahman-1845
    @umuabdurahman-1845 Před 2 lety +6

    እኒ ሞስሊይም ነኝ እነዚህ ትክክለኛ አማኙች ናቸው እስልምናም ይህንን ነው የሚመክረን ክብርን መጠበቅ

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube Před 2 lety +64

    ወንድ ልጅ ሲወድሽ ቀድሞ አልጋ ላይ አይልም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-wu9ne8wt6j
    @user-wu9ne8wt6j Před 2 lety +52

    ወንድ ልጅ ለለሚስቱ ሲሮር እደት ደስ ይላል አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @user-zt3yc9or9m
    @user-zt3yc9or9m Před 2 lety +50

    _ወይኔ ባባየ ደግነትህ ደስስ ሲል እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ አይዞሽ ማማየ ሀግራችን ሠላም ሁኖ ለቤተሶቦቻችን ለማየት ያብቃን ትዳራችሁ የአብርሃምና ሳራ ጋብቻ ያርግላቹ አሜን_

  • @tigistjember1420
    @tigistjember1420 Před 2 lety +93

    ዘመድ በማይታመንበት ሰአት ስለታመንክላት እመቤቴ ከፈ ከፍ ታድርግህ።

  • @user-pd4ob7tt6h
    @user-pd4ob7tt6h Před 2 lety +298

    እኔም የትግራይ ልጅ ነኝ ግን ምንም ይሁን ምንም በቅዱስ ቁርባን ማግባት ነው ምፈልገው ለሁላችን እውነተኛ ኣፍቃሪ ያድለን✝️

    • @fozyaahmed6588
      @fozyaahmed6588 Před 2 lety +3

      ❤❤❤❤

    • @user-ff8zm1eq1j
      @user-ff8zm1eq1j Před 2 lety +3

      🙏❤

    • @morel.mssyoumami9995
      @morel.mssyoumami9995 Před 2 lety +3

      እዝጋብሄርያሳክልሸ እህቴ❤

    • @MelMel-xz9th
      @MelMel-xz9th Před 2 lety +3

      ኣሜን።ለሁላችችን

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +2

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Před 2 lety +151

    በጣም ጀግና ነህ ወጣትነትህ ሳያሳስትህ ችለህ ሁለት አመት ያንተ እይነት መልካም ሰዎችን ያብዛልን ሳትፈተን ቀርተህ ሳይሆን ለሴት እና ለእናት ያለህን ፍቅር እሳይተሀን ለሷ ክብር መስጠትህ እውነትም የእናትህ ልጅ ነህ❤ የሴት ፍቅር የገባህ ቀሬው ዘመናችሁ ይባረክ❤❤🙋ያላገባ ወንድም የለህም😀

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +4

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 Před 2 lety +2

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @user-km9rd9vr9e
      @user-km9rd9vr9e Před 2 lety +2

      መሲ ደምሪኝ

    • @emebet591
      @emebet591 Před 2 lety +2

      መስረት ቤተስብ እንሁን እህቴ እኔም እመልስለሁ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 2 lety +2

      ደምሩኝ👏💓💓

  • @janatath7473
    @janatath7473 Před 2 lety +36

    ምናለ ሀገራችነን ሠላም ቢያረግልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ንፁህ ህዝብ እደዚህ እሚሆነው በሆዳሞች ባለ ሥልጣነው አሥለቀሠችኝ አይዞሺ እማ ፈጣሪ ባሉበት ጠብቆ ያገናኝሺ አይይይ

  • @Hayat-sc5ep
    @Hayat-sc5ep Před 2 lety +121

    ሓፍተይ ናተይ ኣይዞኪ ኣይትንብዒ ፆሎት ንግበር ሰላም ክወርድ ማርያም ፅዮን ሃደራ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 Před 2 lety +1

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @user-xf6eq6xs2v
      @user-xf6eq6xs2v Před 2 lety +1

      @@abdulkerimtube5951 ደምሪኝ ስወዲሽ ደምሪኝ

    • @emebet591
      @emebet591 Před 2 lety +1

      @@abdulkerimtube5951 እሺ ነይ

    • @user-yd7er8fu7o
      @user-yd7er8fu7o Před 2 lety +6

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ማዓሪተይ ሰላሙ የውርደልና መድሃኒአለም

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 2 lety +1

      ደምሩኝ💓💓💓💓💓

  • @user-wu1wy2ji8j
    @user-wu1wy2ji8j Před 2 lety +95

    ልጁ አሟልቶ ነው የስራው ልክ እደ ግርማ ሞገሱ ፀባዩም ዋው ነው😍የኔ ውድ እህት ስውነትሽ ደቋል ውዴ አትጨነቂ ጤናሽን ጠብቂ አይዞሽ 😘😘

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ውዴየ ደምሪኝ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 Před 2 lety

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @user-km9rd9vr9e
      @user-km9rd9vr9e Před 2 lety

      ሂውየ የኒ ውዲ ደምሪኝ

    • @user-qp4pz5gq9c
      @user-qp4pz5gq9c Před 2 lety

      የቤተሰብ ስቀቀን ኽረ ከባድ ነው 😭😭😭💚💛❤

  • @dagemarsema8414
    @dagemarsema8414 Před 2 lety +29

    ይገርማል ስለ ድንግል ማርያም ሲመሰክሩ እኔ አንድ ነገር ደሞ አብስትራክት አየሁ።ልጅቷ የፊት ፀጉሯ መሁል ላይ ከግንባራ ከፍ ብሎ የሹሩባውን አከፋፈል እዩት መስቀል ነው።ክብርና ምስጋና ለእናትና ልጅ

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před 2 lety +60

    በዚ ዘመን እንዳንተ አይነት ወንድ ማግኘት ይከብዳል የዋህነትህ ልዩ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ ደስ ትላላቹ❤❤

    • @user-km9rd9vr9e
      @user-km9rd9vr9e Před 2 lety

      እንደማመር ውደ

    • @tekluayele3431
      @tekluayele3431 Před 5 měsíci

      ኧረ ብዙ ታማኝ ወንዶች አሉ የሉም ብሎ መደምደም ይከብዳል ።

  • @kokiabey7655
    @kokiabey7655 Před 2 lety +41

    ወይኔ እንዳተ አይነት ባል ያብዛልን ታድለሽ

  • @comceil7126
    @comceil7126 Před 2 lety +32

    የኔ እናት አልቅሰሽ አስለቀሽኝ አይዞሽ ተመስገን በይ ከጎን መልካም ባል ሰጥቶሻል

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 Před 2 lety +17

    እያለቀሱ ነው የሠማዉት 😥😥ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ 🥰🥰🥰✝️✝️✝️ትዳራችሁ ይባረክ ቤተሰብሸን ፈጣሪይ ይጠብቅልሽ የእኔ እናት

  • @user-vw5ch3dg1c
    @user-vw5ch3dg1c Před 2 lety +77

    በአንተ ውስጥ የቤትሰቦችህን የልጅ አስተዳደግ መልካምነት ነው ያየሁት

  • @banchayehugebito2241
    @banchayehugebito2241 Před 2 lety +140

    ባለማህተቦች ደስ ትላላቹ እግዚያብሔር ትዳራቹን ይባርክ

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 Před 2 lety +54

    አይዞሽ የኔ እናት በሒወታችን ውስጥ ብዙ ወጣ ውረድ አለ እና በጣም ጠካራ ሴት ነሽ በዚ ዘመን ውሻ የሆኑ ወንዶች በበዛበት ዘመን ያሄ የተባረከ ልጅ ፈጣሪ ሰጠሽ ወለዱ ክበዱ ሒወታቹ ያማረ የሰመረ ያሁን🙏🙏🙏❤❤❤❤ፍቅር እሰከ መቃብር❤❤❤

  • @user-ct9yz5vi7z
    @user-ct9yz5vi7z Před 2 lety +28

    ብዙ ነገር ተምሬባችሇለሁ ጥንካሬንለሰውልጅ እምነትብሎም በዚህ ዘመን ወንድ የለም ብዬ አስብ ነበር ከራሴ ካሳለፍኳቸው መጥፎ ነገሮች አንፃር ማለትነው ለካ እንዲህ አይነትም ሰው አለ አይለያችሁ በፍቅር በጤና ያኑራችሁ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁናችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikeryibeltal
    @fikeryibeltal Před 2 lety +60

    በጣም ደስ የሚል የህይወት ምስክርነት ያላቸው ጥንዶች ናቸው። እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እያደረ እንደሚጥም የወይንጠጅ ያድርግላችሁ ። 😍

  • @liyalegese9415
    @liyalegese9415 Před 2 lety +31

    ፍቅርን አገላለፅህ በተግባር እየኖርከው ነው ባሁን ግዜ ላይ አይደለም ሁለት አመት ለሁለት ሰዓት ስሜቱን የማይታገስ ወንድ በሞላበት ዘመን አንተን የመሰለ አፍቃሪ ማግኘት ከባድ ነው በተለይ ለሴት ልጅ ክብር ያለው ወንድ ፍጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ

  • @berryfamily2846
    @berryfamily2846 Před 2 lety +53

    አጀኩም ይገርማል በዝ ሰው የጠፋ ዘመን አንተ እንደ እንቁ ወርቅ ተገኘነህ ❤❤❤❤❤❤

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 Před 2 lety

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @salamawytc3923
      @salamawytc3923 Před 2 lety

      Tikikl nqwan balemateb honku kirstyn zer yelewmi fitry hagrachen wedeeberchebt temelisa lemayt yabikan ajhokum❤❤❤❤

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Před 2 lety +19

    በዚህ ዘመንህ እድህ አይነት ፍቅር አለ በልጂተባረኩ 12ውለዱ ሽ አመት ኑሩ።

  • @miruethio3059
    @miruethio3059 Před 2 lety +20

    ጎበዝ እንደ እንቁላል ተንከባክበህ አገባሃት ፣ ፍጣሪ ትዳራቹህን ይባርከዉ👫

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 Před 2 lety +19

    መሸለም ያለበት ወንድም ነው በእውነት

  • @janatath7473
    @janatath7473 Před 2 lety +52

    👌👌👌👌👌👉💚💚ምን አይነት መባረክነው ችግሩ ፈላጊና ተፈላጊ ሥለማይገናኝ ነው እጅ መልካም ሤትም መልካም ወድ አለ ተባረኩ የአብርሀምና የሣራ ትዳር ያርግላችሁ 👌👌👏

  • @rhilerhile107
    @rhilerhile107 Před 2 lety +60

    ውይ የተባረከ ሠው እና ምሥዋትነት የአምላክ ሥጦታ እድሜ ይሥጣችሁ ለሀገራችን ሠላሙን ያምጣልን

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

    • @user-km9rd9vr9e
      @user-km9rd9vr9e Před 2 lety

      እንደማመር እሰኪ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 2 lety +1

      አሜን

  • @redieteristu9380
    @redieteristu9380 Před 2 lety +43

    ፈጣሪ በምድር ላይ የአለም ፍፃሚ ድረስ እንዳንተ ያሉ አዳም እንዳሹዋ ያብዛልን! እመቤቴን ተስፋዬን አለመለምኸው! ከደስታዬ ብዛት እምባዬ ፈነቀለኝ! እግዚአብሔር ሙሉ ዘመናችሁን በብዙ ፍቅር ደጋግሞ ይባርክ 🙏

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

    • @yoditgoitom550
      @yoditgoitom550 Před 2 lety

      Amen

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 Před 2 lety

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

  • @hhhhbhgg4957
    @hhhhbhgg4957 Před 2 lety +11

    አይዞሸ አህቴ በእግዚአብሔር ፍቀዱ በሰላም ከነቤተሰቦቻቸውሽ እመብርሃን ታገናኝሽ እሺ🙏🙏🙏👏👏👏🇪🇹🇪🇹

  • @eyosseshetu97eyossyeshetul97

    የትግሬ ሴቶች እኮ ጨዋ የጨዋ ልጆች ናቸው የተባረከ ትዳር ይሁንላችሀ።

    • @tigisttadesse437
      @tigisttadesse437 Před 2 lety +4

      የሌላው ባለጌ ነው ያለው ማነው አረ ዘረኝነት ተው

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n Před 2 lety +5

      ሁሉም ጨዋ ሁሉም ባለጌ አይደለም ። ብዙ ከሀዲ አመንዝራ አለ በተቃራኒው ደግሞ ጨዋ አለ፡ የትም ቦታ ላይ

    • @mahlettessema7505
      @mahlettessema7505 Před 2 lety

      Esum betam chewa new ayitayihm ende Zeregnaw?

  • @user-dv1lo9zh4b
    @user-dv1lo9zh4b Před 2 lety +13

    አጀኺ ዝሓፍተይ እግዚአብሄር አምላክ ፍቀርኹም ይብዛሕ አትንብዒ ኩላትና አብ ስደት ዘለና ኩላትና ተጋሩ የሕዎትኺ ከሙኡ ኢና እንዳነበዕና ኢና ንዉዕ ጠንክራ ❤👏

  • @user-zn4eq7je5t
    @user-zn4eq7je5t Před 2 lety +8

    የኔ ጌታ እውነተኛ ክርስቲያን ይህነው መጨረሻችሁን ያሳምርልን

  • @user-pc3uk7wg9r
    @user-pc3uk7wg9r Před 2 lety +16

    አስለቀሰን እሷ መጥታ በበነጋው መንገድ ሲዘጋ 😭😭😭ሲል ወይኔ አንተ እውነተኛ ሰው ነህ 😭😭😭😭ከምር

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Před 2 lety +78

    የሸገርልጆችኮ#ፍቅርናቸው ወላሂ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @brekatdebritu3251
    @brekatdebritu3251 Před 2 lety +27

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን
    ጀግኖች ናቸዉ ❤❤❤
    እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ ።

    • @yoktara7375
      @yoktara7375 Před 2 lety

      Betam des tlalach dngl Maryam ken lja kbr ygbat

  • @hiwimecematqeyermderq9454
    @hiwimecematqeyermderq9454 Před 2 lety +23

    ጋል ዓደይ ደመይ ኣጆኪ ኩሉ ክሓልፍ ዩ ኣብ ችግርኪ ፀግዒ ዝኮነኪ ለባም ስብኣይ ኣለኪ ዕድለኛ ኢኪ😘

  • @wongelagazi9624
    @wongelagazi9624 Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!! ውለዱ ክበዱ እንደእናተ
    እግዚአብሔርን የሚፈረ ራሳቸውን የሚገዙ ልጆች አሳድጉ ክፉ አይንካችሁ። ❤️❤️❤️ በሰላም ከቤተሰባቹ ያገናኛችሁ

  • @genetmoges5663
    @genetmoges5663 Před 2 lety +15

    የአስተዳደጉ ሁኔታና የሱ መልካምነት ነው ፈጣሪ እስከመጨረሻው በሰላም በፍቅር በጤና በበረከት ኑሩ ያሳደጉህም ይባረኩ

  • @user-zh4vt7ce8m
    @user-zh4vt7ce8m Před 2 lety +27

    የልጁ ድምጽ የድያቆን ሄኖክ ሀይሌ ድምጽ ቁጭ 😘😘😘😘😘😘😘

  • @Sintayehubelew-pb4rz
    @Sintayehubelew-pb4rz Před měsícem +2

    ወንድሜ ትልቅ እምነት ትልቅ መታመንን የያዝክ የሆንክ ወንድ መልካምሙን ሁሉ መድሀኔለም ያድርግላችሁ ተግታችሁ ዘወትር ፀልዩ አብራችሁ አርጁ እመቤቴ በቤታችሁ ሁሌ ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pc3uk7wg9r
    @user-pc3uk7wg9r Před 2 lety +70

    በጣም በጣም ከምልህ በላይ ቃላት የለኝም ዘርህን ይባርክልህ ❤❤❤❤በጣም ደስ እሚል ስራ ኘው የሰራከው እሷ ደሞ የተረጋጋች የኔ ቀጫጫ ❤😘😘😘😘

  • @abav8467
    @abav8467 Před 2 lety +68

    ይገርማል በእውነት በዚህ ዘመን ተመስገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @barkottigray3471
    @barkottigray3471 Před 2 lety +30

    እግዚአብሔር ይባርክ በዚህ ፈታኝ ግዜ ታማኝ ሁነሃል እድለኛ ነህ. እህቴም ጨዋ ኩሩ የሴት ልክ ነሽ አይዞሽ ሁሉም ነገር አልፎ ከቤተሰቦችሽ በሰላም ያገናኝሽ ትዳራቹ ይባረክ::

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +4

    በዚህ ዘመን እንዳተ አይነት ባልና ታማኝ ቅን ማግኘት ከባድ ነው እጅግ በጣም እድለኛ ነሽ እህቴ ከመልክ እስከ ፀባይ ምርጥ ባል ነው ያለሽ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ።

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 Před 2 lety +3

    አንተ በጣም ትደነቃለህ በዚህ ክፉ ዘመን እንዳንተ ዓይነት ጨዋ ቃሉን ጠብቆ ኃይማኖቱን ጠብቆ እግዚያብሔርን የሚፈራ ባል አለወይ?? ያሰኛል ተባረክ ተባረክ አንቺም የተረጋጋሽ ጨዋ ልጅ ተባረኪ

  • @user-pj7cj6do4o
    @user-pj7cj6do4o Před 2 lety +32

    በጣም ከሚገርመው በጣም ምርጥ ወንዶች አሉ እኮ ሁሉም አንድ አደለም

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +1

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 Před 2 lety

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ

    • @user-km9rd9vr9e
      @user-km9rd9vr9e Před 2 lety

      በጣም እናት የሆኑ አሉ ደምሪኝ ውደ

  • @getneshamare1038
    @getneshamare1038 Před 2 lety +16

    የዘመናችን ምርጥ ወንድ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ውለዱ ክበዱ

  • @slamalama2949
    @slamalama2949 Před 2 lety +16

    አቤት መታደል እመብርሀን ትጠብቃችሁ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን በዚህ አውሬ በበዛበት ዘመን እንደ አንተ አይነት ሰው ማግኝት በጣም እጅግ ገራሚ ነው እባካንሁ ወንድሞቻችን ከዚህ ተማሩ የሴትን ልጅ ክብር ገንዘብ ልብ አትስበሩ ለዚህ ላለቀ ዘመን መደጋገፍ ማፋቀርን እንማር እባካችሁ

    • @amaathh4061
      @amaathh4061 Před 2 lety

      በጣም😭😭😭

    • @sabrinayrus3441
      @sabrinayrus3441 Před 2 lety

      አቤት ሥቱን አማሮታል ወዶች ግን ሤትም አሉ ወዲብቻ አይደለም

  • @belayneshawayehu2516
    @belayneshawayehu2516 Před 2 lety +3

    በእውነት አይለያችሁ🙏🙏🙏 እደዚህም አይነት ወድ አለዴ ነው ያስባልከኝ ለሴት ልጅ እደዚህ ክብር ያለው ወድ ያብዛልን የድሜ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ማነው በዚህ ዘመን ሴት ልጅ አገቷን ስደፋ አለሁሽ አይዞሽ ብሎ አገቷን ቀና የሚያደርግ በእውነት መመረጥ ነው አችንን ቤተሰቦችሽን በሰላም ድምፃቸውን ታከማሽ እመቤቴ ወላድተ አምላክ 🙏🙏🙏

  • @lovelyhouse9548
    @lovelyhouse9548 Před 2 lety +4

    አይዟችሁ ሁለታችሁም ጨዋ ያሳደጋችሁ የኢትዮጵያ አውነተኛ የፍቅር ስው ናችሁ: ቤተስቦቻችሁን እንዲህ ጨዋ ኢትዮጵያዊ አርገው ስላሳደጉ ክብር ለነሱ ይሁን:: እናንተንም የአብርሃምና የሣራ ጋብቻ ያርግላችሁ::: ልጆች ወልዳችሁ ሳሙ::🙏

  • @user-rl5hi3xu1b
    @user-rl5hi3xu1b Před 2 lety +7

    ወይኔ ደስስስ ስሉ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ታድለሻል የእዉነት ብዚህ ዘመን እንድዚህ አይነት ባል ማገኘት ይከብዳል ፈጣሪ ብልጅ ይባርካቹ

  • @tesfaneshkura2137
    @tesfaneshkura2137 Před 2 lety +3

    በእውነት እንዲህ አይነት ስብዕና እንዲኖርህ ቀርፀው ያሳደጉህ ቤተሰቦችህ ክብር ይገባቸዋል። በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ንፁህ ፍቅር አለ? ብዬ እስከማስብ ነው የገረመኝ።

  • @martatube5156
    @martatube5156 Před 2 lety +8

    መታደልሽ የሰትልጅ ክብሯ ትዳሯነው ትዳርዋ ዲ ስያምር ምን ያህል ደስ እደሚል አይዞሽ ከቤተሰቦችሽም በሰላም ያገናኛቹ ፍቅራቹን ያብዛው መዳኒያለም ❤❤❤

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 Před 2 lety +13

    በስመአብ እንዲህ ነው መታደል::
    የአምላክን ስም ማስከበር::
    ክበሩልኝ በእውነት ድንግል ወላዲተ አምላክ የልጅ ልጆቻችሁን እስከምታዩ ድረስ በጤና በጥበብ በሃብት በረድኤት ታኑራችሁ::

  • @user-le5hm1np7u
    @user-le5hm1np7u Před 2 lety +14

    ሀብትና ባለጠግነት ከአባቶች ይወረሳሉ ሚስትና ባል የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው::እግዚአብሔር ፍፃሚያቹህን ያሳምርላቹህ::ለብዙ ወንዶች ተምሳሌት ነው እግዚአብሔር ያክብርክ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      ደስ ሲሉ ወይ መገጣጠም ፈጣሩ ንፁህ ትዳር ይስጠን አሜን ውድየ ስብስክራይብ አርጊኝ ፎየን በመጫን🥰🥰

  • @emubekl46
    @emubekl46 Před 2 lety +2

    ወይ ምን አይነት. የተባረክህ ነህ . በዚህ. ዘመን እውነተኛ በጠፋባት ዘመን . እንዳንተ.የተባረክህ . እውነተኛ. በተግባር ያሳየህ የኢትዮጵያ የተዋህዶ ልጅ. እህታችን የታደልሽ. ነሽ ትዳራችሁ ይባረክላችሁ

  • @genetabrham3425
    @genetabrham3425 Před 2 lety +3

    አንተን ያሳደጉ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡ እህቴ ድንግልናሽን ጠብቀሽ ለዚህ ክብር መብቃትሽ ፍራእግዚአብሔር እንዳለሽ ታስታውቄያለሽ የሚሰጥሽን ፍሬ እግዚአብሔር ይባርክልሽ

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Před 2 lety +23

    እዚህ አይነት ባል አላህ ሆይ ሰጠኝ ሙስሊም ሷሊህ ይሆነ

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 Před 2 lety +4

    ውይ ተባረክ ባንተ ውስጥ ወንዱን ልጄን አየውት ብቻዬን ነው ያሳደጉት እና እጮኛውን በጣም ነው የሚያዝናልት እና እናቱን የሚወድ ሚስቱን ይወዳል ወለዱ ከበዱ ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @frey2383
    @frey2383 Před 2 lety +1

    በስምአም በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ወንድ አለ አንደበተ ጥኡም ይሄ እዉነትም የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ ትዳራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ የሴትን ክብር ያሳየህ ምርጥ ሰዉ የዘመኑ ጥላቻ ዘር ያልበገራችሁ ተባረኩ

  • @mekdi-ol8iq
    @mekdi-ol8iq Před 2 lety +13

    በጣም ደስ ትላላችሁ የሰው ልጂ መጀመሪያ ምንም ልሆን ይችላል መጨረሻቹን እግዚአብሔር ያሳምርላቹ

  • @user-qb1bl7vd9j
    @user-qb1bl7vd9j Před 2 lety +26

    እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ የኔማር አታልቅሽ ሁላችነም እንድ ነን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን

  • @abebaallwe6984
    @abebaallwe6984 Před 2 lety +20

    እግዛብሄር ይባርክህ እንዳንተ አይነት ጥሩ ሰው ያብዛልን አንቺም ተባረኪ እድለኛነሽ በአሁኑ ጊዜ እንደዚህ የተባረከ ትዳር እግዛብሄርየሰጠሽ የተመሰገነ ይሁን እሰከመጨረሻው ያዝልቃችው

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Před 2 lety +9

    ውይ አላህ በሰላም ያገናኝሽ ውደ ማሻአላህ የልጁ ሶብር ስር በሜዳ በሚዘረጥጥበት ስአት እዳተ ያለ ልጅ ማሳደግ ከበሬታነው አለም ጀግና ነሽ ስር በሚጨማለቅበት ወቅት

  • @aman_love
    @aman_love Před 2 lety +4

    አቤት ስነ ስርአት ትዕግስት ፀባይ እርጋታ ውበት እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ የሰው ልጅ ፍፃሜው ሲያምር ነው ደስ እሚለው😘😘😘😘

  • @user-vc1gg9ht3p
    @user-vc1gg9ht3p Před 2 lety +7

    አቤት መታደልህ ! የእውነት ጠካራ ሰው ነህ

  • @yeenatuwanafaki4802
    @yeenatuwanafaki4802 Před 2 lety +10

    አይ መጀመሪያ ፖለቲካ ብሎ ቃሏን ሃሳቧን ያፈለቀ ሰው እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ ። አይዞሽ የኔ እናት

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před 2 lety +13

    ታድለህ ስብዕናህ😊 አይዞሽ እኅቴ እግዚአብሔር በሰላም እንዲያገናኝሺ መልካም ምኞቴ ነው። እግዚአብሔር ይህን ከፉ ቀን አሳልፎ ትንሣአችን ያቅርብልን።

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před 2 lety +6

    ፍቅርን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ሚባለው እንዲ ነው ተባረኩ በብዙ😍

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h Před 2 lety +14

    አቤት
    ስስቅ ባል
    ስታለቅ እንት
    ስታጠፋ አባት
    ጓደኛም ጥሩ ነዉ

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před 2 lety +7

    ዋውው በጣም ምርጥ ባለትዳሮች የልጁ ነገር ደግሞ ይለያል ሰው በጠፋበት ጊዜ ሰው ሆኖ መገኘት ከባድ ነው ፍቅሩን ያብዛላችው ውለዱ ክበዱ

  • @yeshiworkfirew3852
    @yeshiworkfirew3852 Před 2 lety +17

    በዚህ ዘመን እንደዚህ ዓይነት ወንድም መገኘቱ መመረጥ ነው፡፡ ወንድሜ የዚህ ሁሉ ክብር መገለጫ የአንተ ቤተሰቦች ናቸው፡፡ እግዚአብሕር ትዳራችሁን የተባረከ ያድርግላችሁ፡፡

  • @euist7290
    @euist7290 Před 2 lety +2

    ምን አይነት ስነምግባር ነው ምን አይነት መባረክ ነው በአላህ ወንድሜ ስርሀት ክብርክን አድናቂ ነኝ አላህ ወልዳቹ ከብዳቹ ትልቅ ደረጃ ለመድረስ ያብቃቹ ልጁ ግን ሲበዛ መልካም ልብ ቅን መንፈስ ያለው መልካም ሰው ነው አይለያቹ በፍቅር ያቆያቹ 😍😍♥♥

  • @user-my2xb7hh3c
    @user-my2xb7hh3c Před 2 lety +18

    አይዘኪ ሓፍተይ ማዓረይ አይትንብዒ ምስ ስድራኪ ትራከቢ ኢኪ ፈጣሪ ልመን ኢልዎ አይዘሽ ብቻ ውዴዋ ባልሽ ደሞ በጣም ፍቅር የሆነ ባል አለሽ አይዘሽ ማሬ❤❤

    • @user-hx6me4tk1z
      @user-hx6me4tk1z Před 2 lety +3

      ብጣዕሚ አላህ ከአንተ ጋር ይሁን ያረብብብ የበተሰብ ነገር ሁሉ ነው እሚጨነቀዉ አላህን ሰላሙን ያምጣልን ያረብብብ 🕌🕌☝😘😘😘

    • @user-my2xb7hh3c
      @user-my2xb7hh3c Před 2 lety +1

      @@user-hx6me4tk1z ውዴዋ ቤተስቦቻችን በጣም ናፍቆኛል በጣም አንድ አመት ሆነብኛ ስልክ መደወል የለም በጣም ያሳዝናል💔❣️😪😢😩

    • @user-hx6me4tk1z
      @user-hx6me4tk1z Před 2 lety +1

      @@user-my2xb7hh3c ሓፍተይ መዓረይ አይዞኪ አነዉን ከማኪይ እየ ረመዳን መፂኡ ከመይ ከምዝኮኑ ጨንቁን አብልዕልዕኡ ከማን አቦይ ሙዉት እዪ አደይ እያ በይና ተዕብዮም ነይራ አነ ብዝትከአለኒ ይልእከላ ግን ከዚ ኩሉ ተዓፅዪ ምንም ክንገብር አይከአልናን አላህ ረሕመቱ የዉርደልና ዛሓፍተይ ያረብብብብብብብብ🕌🕌🕌☝😭😭😭😭💔💔

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před 2 lety +4

    የሚገርም ሰው ነው በጣም ደስ የሚል ልጅ እውነትም ሰው አለ በሰላም ያኑራችሁ።

  • @user-nh1cv9xj2y
    @user-nh1cv9xj2y Před 2 lety +8

    በጣም ይገርማል እኛንም አላህ ይወፍቀን እናት አባት ባ የሆነውን አዛኙንንን

  • @buzattube
    @buzattube Před 2 lety +19

    የኔ ውድ ይኧው በዚ ዘመን አባት የሆነ ባል ሰጠሽ በዚ ዘመን እንዲ ያለ ወንድ አለ ብየ አላስብም ነበር ዋው 💝💝💝