ሶፊ እውነታውን ተናገረች|| ፈጣሪ ከምቶዱት ሰው አይለያችሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024

Komentáře • 2,7K

  • @ZuzuMohamed-kt2ir
    @ZuzuMohamed-kt2ir Před 27 dny +338

    ከሰላምታ እስከ አለባበስ ይልመድብሽ የምትሉ ♥️♥️♥️♥️

  • @user-us1ic7zs7p
    @user-us1ic7zs7p Před 27 dny +177

    ይሂን አለባበስ ና የህንም ሰላምታ ይልመድብሽ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 27 dny

      ደምሪኝ ውደ

    • @abdulhakimusman3036
      @abdulhakimusman3036 Před 24 dny

      እቺ ልጅ ስታመማርርና ስትደሰት ጊዜ አይፈጅባትም lash

  • @Fatumamohammed-lp4ev
    @Fatumamohammed-lp4ev Před 27 dny +895

    ማነው የሶፊ አለባበስ የተመቸው❤❤❤❤❤❤

    • @user-hf7bn6lr2g
      @user-hf7bn6lr2g Před 27 dny +1

      ❤❤

    • @FatmaH-g7m
      @FatmaH-g7m Před 27 dny +7

      በሂወቴ ዛሬ ገና አየሆት ምርጥ አለባቡስ

    • @MdMd-is4rs
      @MdMd-is4rs Před 27 dny +1

      እኔ

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba Před 27 dny +1

      አሪፍ ነው ግን ልጅቱ አሪፍ ነው ሲሏት አትወድም አሁንም ለብርዱ ነው ክረምት ስለሆነ ብላነው ሁልጊዜ ቢሆን ደስ ይል ነበር አላህ ሁላችንንም ልባችንን ያጥራልን አላህ አይቸግረውም ማማሯ ወላሂ ማሻአላህ ሶፊዬ በዚሁ ቀጥይበት

    • @user-vw4gx2qt5z
      @user-vw4gx2qt5z Před 27 dny +1

      አይዞሽ ሂወት ይቀጥላል እነም እመወደ ዉንሠዉ ላጣነዉ ይህ ማለት ሂወት አይቀጥልም ማለት አይደለም እኛ እዳሰብንው ነው እና አይዞን

  • @user-sr2rf6nn6n
    @user-sr2rf6nn6n Před 27 dny +102

    ሶፊየ ሙስሊም ሁነሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል የኔ ፀባየ ሰናይ ጉዞ ወደ ፊት ሂወት ይቀጥላል ማማዬ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 27 dny

      ማሬ ደምሪኝ

    • @Halimaalewi
      @Halimaalewi Před 13 dny

      ፀባይ👌👌👌👌ትንሽ አለባበሧ ነበር አሁን ማሻላህ

    • @user-sr2rf6nn6n
      @user-sr2rf6nn6n Před 13 dny

      @@Zehara9 ደመርኩሽ ሁቢ

  • @user-em3nf3bu6w
    @user-em3nf3bu6w Před 26 dny +56

    ዛሬ ኮመንቶቹን ሁሉ ሳነበ አለባበሷ ሰላምታው እሚል ነው የበዛው ማሻ አላህ ይህ ሁላ ሰው በሶፊ አለባበስና ሰላምታ እጅግ በጣም ደስተኞች ናቸው

  • @Dronye-dr6to
    @Dronye-dr6to Před 27 dny +1094

    እስኪ የሶፊ አለባበስ የተመቸ እደዚህ ተልበስ የምትሉ👍👍

    • @zeharn-uw9td
      @zeharn-uw9td Před 27 dny +11

      ሁሌ እንደዚህ ነው የሚያምሪባት

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 Před 27 dny +6

      ትቀጥልበት

    • @gedam626
      @gedam626 Před 27 dny +7

      እኔ ክረስትያን ነኝ ግን እንደዚህ ትቀጥል❤❤❤

    • @BintNuri
      @BintNuri Před 27 dny +2

      ቤተሠብ እንሁን

    • @BintNuri
      @BintNuri Před 27 dny +1

      ቤተሠብ እንሁን

  • @user-ym8dm3zz4o
    @user-ym8dm3zz4o Před 27 dny +431

    ሶፊ ሁሌም እደዝህ ልበሽ የምትሉ በለይክ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉🎉

    • @user-xi6lc4cb9o
      @user-xi6lc4cb9o Před 27 dny

      ሲከፍት ነው የምለብሰው ሙናፊቆች ስጠላቸው ምንምለዛ የለለቻው ናቸው

    • @BintNuri
      @BintNuri Před 27 dny

      ቤተሠብ እንሁን

    • @heyuti
      @heyuti Před 27 dny

      ግን ነገአንገቷን ጆሮዋንገልጣ ብትመጣ ላይኬንአነሳለሁ ሰምተሻልገለቴ ክክክክክክክክ

    • @ሉቤታደ
      @ሉቤታደ Před 27 dny

      ❤❤❤

  • @user-sl6ys3hp3v
    @user-sl6ys3hp3v Před 27 dny +304

    አለሐምዲልላህ ሶፈ አሰለመአሌይኩም ሲትል ደሲ የለዉ መኖ
    ሶፍዬ ቃጥይበት አላህ የጠነክርሺ🌹🌹

    • @user-ve7in7go6m
      @user-ve7in7go6m Před 27 dny +1

      Bayyee nama gamachisa uffaanna ishee dabbalee maash allaah 😍❤️👌

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o Před 27 dny +2

      ደሚርኝማ ዉድ🎉🎉

    • @user-dj9md4jb3y
      @user-dj9md4jb3y Před 27 dny +1

      በጣም ደስ ይላል❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před 27 dny +1

      ደምሪኝ ፕሊዝ❤

    • @zadsem7305
      @zadsem7305 Před 27 dny

      ​@@user-ym8dm3zz4oእሺ ደመርኩሽ ለኔም ደሚሪኝ. አይዛሽ በርቼ ጠክሪ

  • @Hadeyyah24
    @Hadeyyah24 Před 27 dny +60

    ሶፊዬ ማርያምን ስደት ተመልሰሽ እዳመጭ እዛው ስሪ እናበረታታሽ አለን ፈጣሪየተሻለውን ይስጥሽ❤ በርች ያልፋል

  • @user-jw5cx4sc3s
    @user-jw5cx4sc3s Před 27 dny +17

    አብሽሪ ለበጎ ነው ሰው ሞቶ ይለያያል ህይወት እንደዚህ ናት አትዘኝ የሙስሊም ሃገሩ ጀነት ነው ይህን ያህል አትዘኝ ከጀሃነም አይበልጥም ያለሽበት ፈተና ደሞ ለበጎ ነው ወደ ራስሽ ተመለሺ ስነምግባርሽ እንደማረ ሁሉ አለባበስሽንም አስተካክሌ ከአሁን በኋላ አላህን ተጠንቀቂው እሱም እንዳታዝነ ይጠነቀቅልሻልና አሁን ያለሽበት ይወት አንቺ ብቻ አይደለም ልብሽ የተሰበረው በጣም ብዙ ሰው ልቡ የተሰበረ አለ መጠጊያሽን አላህ ካደረግሽ ምንም አትሁኚም ቶፊቅ ገና ልጅ ስለሆነ ነው እንደዚህ የሚያደርገው ዛሬ አይገባውም ወጣትነት ከባድ ነው ባላህ ጥበቃ ስር የሆነ ብቻ ሲቀር አላህ ይጠብቀን ወጣቶችን አላህ ይጠብቃቸው ይጠብቀን ???

    • @Fatuma-h2h
      @Fatuma-h2h Před 2 dny

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-or1es4oj1o
    @user-or1es4oj1o Před 27 dny +80

    የሶፊ አለባበስ የተመቸዉ ማንነዉ እንደኔ ❤❤❤

  • @selamsol1280
    @selamsol1280 Před 27 dny +169

    የኔ ቆንጆ በርች ሂጃብሺ ሥላሥተካከልሺ ደሥ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ

  • @user-fb8xr4eu7b
    @user-fb8xr4eu7b Před 27 dny +135

    ሶፊዬ አብሽር ያልፈል ሂወት ይቀጥለል ያምትሉ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Před 27 dny +1

      በተሠብ,አርጊኝ🎉🎉

    • @user-rp2rf2yw1e
      @user-rp2rf2yw1e Před 27 dny +1

      ወላሂ ህይወት ይቀጥላልከሡየበለጠ አፍቃሪነውየምታገኚ እድታዩ

    • @user-rp2rf2yw1e
      @user-rp2rf2yw1e Před 27 dny

      አቤሽሪ ሁሉምነገር በምክናየትነው ሦፉ

    • @user-rp2rf2yw1e
      @user-rp2rf2yw1e Před 27 dny

      አቤሽሪ ሁሉምነገር በምክናየትነው ሦፉ

    • @zadsem7305
      @zadsem7305 Před 27 dny

      ​@@user-rp2rf2yw1e ደምሩኝ የሶፊ ተከታዬች እር ለኔም ደምሩኝ

  • @hayaatedrs402
    @hayaatedrs402 Před 26 dny +10

    ሶፊ አብሽሪ ይገባኛል ያለሽበት ወቅት በጣም ከባድ ነዉ ሰዉ የሚወደዉን ሲያጣ ህመሙ ከባድ ነዉ እኔም እዳቺ ታምሜ ነበር ግን በዱአ በሰላት በፆም ነዉ ካአላህ ጋራ ያለፍኩት አይዞሽ ገና ልጅነሽ ብዙ ነገር ይጠብቅሻል ከልብሽ ካአላህ ጋራ ተነጋገሪ ችግርሽን ሁሉ ለአላህ ንገሪዉ አላህ ደሞ ከሱጋራ ከይርሽ ካለ አላህ አስተካክሎት አድላይ ያርጋችዉ ከይርሽ ካልሆነ የተሻለዉን ይስጥሽ ኢስተክፍር አብዢ ሰለዋት አብዢ አላህ ከይሩን ሁሉ ይምረጥልሽ አብሽሪ

  • @user-le5uo3hc9r
    @user-le5uo3hc9r Před 26 dny +8

    ለወንድ ልጂ መቸም ቢሆን ቦታ እዳይኖርሽ ራስሽን ጠብቂ ራስሽን ከፍ አድርጊ ውድ ሁኚ አንዱ ቢሂድ አንዱ ይመጣል ወሏሂ እዳታለቅሺ ሶፌየ ለምንኛው ብለሽ ቀና በይ ሀቢበቲ እደዚህ ሆነሽ እዳያይሽ

  • @user-dl1mi4xp3z
    @user-dl1mi4xp3z Před 27 dny +126

    ወርቅ የቁሽሻል ግራሙ አይቅነስም የስው ልጂ የፍተናል የውድቃል የነሳል አይዞሽ ጥካራ ሁነሽ ተግኛ እዳይክፋሽ እህቴዋ😢😢

  • @user-hg8gv7pv6b
    @user-hg8gv7pv6b Před 27 dny +105

    ሶፊና ፈኪ እኳን ደስአላችሁ 50k🎉🎉🎉 ወደፊት ሶፊ ደካማ ጎንሽን ሚድያላይ አታሳይ ❤❤❤❤

  • @user-rv9tb9qs1s
    @user-rv9tb9qs1s Před 27 dny +191

    ማነው እዴ ዛሬ የሶፊ አለባበስ ደስ ያለው በላይክ አሳይኝ👍👍

    • @BintNuri
      @BintNuri Před 27 dny

      ቤተሠብ እንሁን

    • @Aminat-r9z
      @Aminat-r9z Před 27 dny +1

      ​@@BintNuriKe feki ayita new bakish 😂😂😂

    • @user-mh6ut5vk6q
      @user-mh6ut5vk6q Před 27 dny

      አላህኮ የምናቀዉ ሲፈትነ ነዉ ሌላ ኪዜ ሰላም ዋሌኩ አትልም ነበር ዛሬ ግን ሂጃቡም ማሻአላ ነዉ

    • @Aminat-r9z
      @Aminat-r9z Před 27 dny

      @@user-mh6ut5vk6q melkam guadegna gar yewale melkam new ke feki ga wula alebabesuam selamtawam tekayere gulu masha allaah❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @ሉቤታደ
      @ሉቤታደ Před 27 dny

      ❤❤❤❤❤

  • @tamrisaid2564
    @tamrisaid2564 Před 27 dny +10

    ፈኪ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ወላሂ ከድሜሽ በላይ ነዉ የምታሥቢዉ የኔ ጠካራ💪💪💪

  • @Habi-v3z
    @Habi-v3z Před 26 dny +6

    ፈኪዬ ምርጥ ጕደኛ ምርጥ እህት ሶፊዬ ግን አብሽር ይህም ቀን ያልፍና የተሻለ ቀን እንደሚመጥ ተስፋ አትቁረጪ እና ፈኪዬን ሽኩረን ማለት❤እፈልጋለው በላይክ

  • @zulikemtube
    @zulikemtube Před 27 dny +50

    ሶፊ ሁሌም ከፈኪጋ ሁኝ❤❤❤ አላህ የተሻለውን ያውቃል አታልቅሽ😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 27 dny

      ማሬ ደምሪኝ

  • @aykelyoutubeaykelyoutube5943

    ልጁ ለትዳር አይሆንም ያስታውቃል እየተቃጠልሽ ከምትኖሪ ተለያይታችሁ በሰላም ብትኖሪ ይሻልሻል

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 27 dny

      ደምሪኝ እህት

    • @Ahlamkedir2020
      @Ahlamkedir2020 Před 27 dny

      🫡🫡🫡🫡

    • @AliAhmed-cj9wq
      @AliAhmed-cj9wq Před 27 dny

      ውነትሽነው

    • @Hayah-gp1br
      @Hayah-gp1br Před 27 dny

      ልጁ ለትዳር አይሆንም ስታወሪ ደግሞ ስታወሪ አትደግሚ ሶፊ የሰው ሂወት እንዲህ ነው በቃ ሃይር ነገር አላህ ወፍቅርሽ

    • @masaratmasarat5240
      @masaratmasarat5240 Před 26 dny

      አር ተው እትሳዳብ እስተውሉ

  • @MarshetDagne-h8u
    @MarshetDagne-h8u Před 27 dny +64

    ሶፊ የኔ ጀግና ሴት ዉድቀትሽን ለሠዉ አትናገሪ ቢከፋሽም በዉስጥስ ዱሀ አድርጊ ጠንክረሽ ነዉ ሚዳያ ላይ ወጥተሽ አታልቅሽ በርችልኝ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před 27 dny +1

      ደምሪኝ ፕሊዝ❤

    • @zadsem7305
      @zadsem7305 Před 27 dny

      እሺ ነይ እኔ ቤት. እኔም እደምርሻለው​@@DadaTube225

    • @wollokocha
      @wollokocha Před 27 dny +2

      ዱሀ,ኮ የሶላት ወቅት ነው 😅 ዱአ በሉ

    • @zadsem7305
      @zadsem7305 Před 27 dny

      @@wollokocha የተመታሽ ሀሀሀሀሀ

    • @user-qf9ut6pv1l
      @user-qf9ut6pv1l Před 27 dny

      አበረታቶት በአላህ. ይቺ ልጅ ሚስኪን ናት

  • @hawi5845
    @hawi5845 Před 26 dny +3

    አወንጠንካራሁኒ ከጎኔ ማንምየለኝምአትበይ የፈጠረሽ ጌታአለ የማይተኛው የማይሞተው አመስግኝው አመስጋኙንም ይወዳል ይደሰታል ስናመሰግነው አልሃምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ለአለማቱጌታ

  • @sitraa132
    @sitraa132 Před 26 dny +2

    አብሽሪ ውዴ ማንም ከወደደው ጋር አይኖርም አላህ የቀደረልን ጋር ነውጂ ይህ ያልፋል ሶብር አርጊ ሶላትሽን በወቅቱ እየሰገድሽ ሱና ሶላት አብዝ ቀልብሸን አላህ ሰኪናውን ይሰጥሽ ይሄ እዱንያ መሆኑን አሰቢ ሁሉም ጠፊ ሰለሆነ እሱም ያው አላህ ቀልብ ይሰጠው ምን ይባላል ያአላህ

  • @hayatabdu-ui4dz
    @hayatabdu-ui4dz Před 27 dny +28

    ፈኪ መሸአሏህ ተባረከሏህ በጣም ጎበዝ ነሽ ሶፊ እረከአተይኒ ሠግደሽ ዱአ አዲርጊ አላህ የማይፈታው ችግርየለም አብሽሪ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 27 dny +1

      ደምሪኝ ውደ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Před 27 dny +105

    ሶፊ የሴት ልጂ ሂወት አንዴ ከተበላሼ ይቀላል የማይፈታ ችግር የለም ቁጭ ብላችሁ ፍቱ በትዳርሽ ሶስተኛ ወገን አታስገቢ ቶፊቅ ላንቺ ያለው ፍቅር ይታወቃል እንደ ሌሎች አስመሳይ ሰው ስላልሆነ ነው ነገርወች እየተደራረቡበት ያሉ በተለይ ኮመንታተርወች ጭዋ መስላችሁ እነሱን ለማለያየት አንዱን ደግፍችሁ አንድን ነቅፍችሁ አይሁን ተይ ሶፊ አሁን ላይ አይዝወሽ ተይው ደግሞ እሱ የሚሉትን አትስሚ የያሽውን ማስተካከል ይሻላል ለዛውም እየተዋደዳችሁ በንግግር ፍቱ ሶፊ ሶስተኛ ወገን እርግማን ነው❤❤

    • @user-qy3hz1is9z
      @user-qy3hz1is9z Před 27 dny +1

      እውነት ወላ

    • @user-je3xh8bg3r
      @user-je3xh8bg3r Před 27 dny +1

      ትክክል ❤❤

    • @Mubakmemtube
      @Mubakmemtube Před 27 dny

      ትክክል

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 Před 27 dny

      ትክክል

    • @user-ol3jy8pn8y
      @user-ol3jy8pn8y Před 27 dny +1

      ተይ ማነው ያለው የሤት ልጂ ህይወት አንዴየ ከተበላሼ የማይቀጥለው ይቀጥላል እኳን ሳትወልዲ ወልደውም የሌላሠው ህይወት ብርሀን አዲርገው ይኖራሉ ኦኦ እዴዚህማ እራስን ማዳከም የለም

  • @AppKsa-xb1cy
    @AppKsa-xb1cy Před 27 dny +157

    እስኪ ሳፈዬ ጀግናት የምትሉ ላይክ አድራጉ❤❤

    • @seniy4518
      @seniy4518 Před 27 dny +1

      አደለችም ማንም ሴት ወድ ሳያገባት እቤቱ መግባት የለባትም የሚፈልገዉን እያገኘ ነዉ አይናፍቅም አያከብራትመ ኦዉነታዉ ይሄነዉ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před 27 dny

      ውዷደምሪኝ ፕሊዝ❤

    • @አልሀምዱልለህ
      @አልሀምዱልለህ Před 27 dny

      ከሁን ቦሀለ ከሆነች ኢጂ ኢስከሁን የነበረችበት ደከመ ሴት ነት

    • @AliMohammed-t3w
      @AliMohammed-t3w Před 27 dny

      🤗🤗🤗🤗

    • @hawwaadries3582
      @hawwaadries3582 Před 26 dny

      ምኗላይ ነዉ ጀግንነቷ ወይከድኗ ወይከትዳሯ ያልሆነች ሆናነዉ ያየናት 🤔🤔ሥህተቷን ንገሯት ይልቅሥ። በጥራቃዉን ሁላበባዶ ጀግና ጀግኒት ከምትሉ

  • @user-um8wy9sy3h
    @user-um8wy9sy3h Před 27 dny +4

    ማሻ አላህ በነገራችን ላይ ይህ ሁሉ የእህታችን ፈኪሀ ዉጤትነዉ ሰላምታ አጄማመር አለባበስዋዉ ቀጥይበት ሲቀጥል ቶፊቅ ማለት ለሱ ቃል የለኝም እሱ ላንች ክብር የለዉም ለሱም ምስክር የሚሰራዉ ስራነዉ።
    ተይዉ ቀረሽበትጅ አልቀረብሽም።

    • @FekihashowFeki
      @FekihashowFeki Před 26 dny +1

      Sah wellah ❤❤❤❤❤❤

    • @FekihashowFeki
      @FekihashowFeki Před 26 dny

      Sah wellah ❤❤❤❤❤❤

    • @mariyamsaeed3623
      @mariyamsaeed3623 Před 26 dny +1

      አረዳ ወላሂ ወደ አልቻለም ስታለቅሺ አስለቀሺኝ እኔም ባሌጋር ትንሺ ስንጋጭ ስለማቀው ያለውን ስሜት ካንች የባስ ነው ያነባሁት አብሺሪ እህትዬ እኛ ሴቶችኮ በጣም የዋህና እሩህሩህ ልብ ስላለን በጣም ስንወዳቸውም ከልክ አልፈነውና ለዛነው የምንጎዳው ጠብ ሲመጣ ውደዋ አብሺሪ የኛ እንባ ደሞ ለባል ሲሉት ሳንፈልገውም መቶ ያስለቅሰናል ሆድ ስለሚብሠነውና ይኸ ለወንዶቹ የሚፈሰው እንባኮ ወንዶችንም እኛንም ለፈጠረን አላህ እናልቅስ ብንለው ትንሹኳን አይመጣም ግን በወንድ ልጂ በጣም ልባችን ይደማል ሡብሀናላህ ወላሂ እኔ ከባሌ ትንሺ ስጋጭ የማለቅሰው እንባ ቢጠራቀም ብዙ ነገር ይሰራ ነበር 10 ዘመድ የሚቀብረው እንባዬ ለሱ በሰከንዶች ውስጥ ፈሶ ያልቃል በዛላይ የውስጣችን መቁሰል እና ለበጎነው ማሬ አላህ የምቶጂው ከለመድሺው ከተውፊቅ ጋር ያኑርሺ ያረብ እህቴ ከሁለታችሁም ምሀከል ያለውን ሼይጧን አላህ ያንሳላችሁ ወላሂ እየተዋለዱ መለያየት ህመሙ ከባድ ነው ለኔም በዛው ከምወደው ባሌጋር ቀሪ እድሜየን በሙሉ እደዚሁ በፍቅር አብሮ እዳኖረኝ በዱአሺ አስቢኝ እኔጃ እኔ ከሱ መለየትን ሳስብ ውስጤን ስለማቀው ነው የተረዳሁሺና አብሺሪ ጠንካራ ሁኒ ዱአ ብቻ አድርጊ አትጨናነቂ አላህ ዳግም ሊያገናኛችሁ ይሆናል እኔም በምሀል ከባሌጋር ምቀኛ በምሀል ገብቶ አጣልቶን ከዛም ከታረቅን ቡ
      ኋላግን ከበፊቱ የመለጠ ፍቅራችን ጨምሮ እየኖርን ነው ከታረቅንም ብዙ አመታት ሁኖናልና አልሀምዱሊላህ እናም ያጋጥማል እደዚህ የምልሺ እድትረጋጊነው ማሬ ሁሌም ሂወት እዳሠብናትኮ አይደለችም ሳላስበው ስትይ አሳዘንሺኝ እኔም ሳላስበው ነበር ምንም በማላውቀው ነገር ገብተው ያጣሉንና ሀቅን ስለያስኩኝ ግን እንባየን ሰማኝ አላህ ወላሂ እኔም ያኔ ያለቀስኩትን እንባ መቸም አረሳውም እናም አታልቅሺ እህቴ ሀቅን ያዠጂ መቸም ግዜ አላህ ካንችጋር ነው አላህ ተበዳዮቹነው ሁሌም የሚረዳው አብሺሪ

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b Před 26 dny +1

    አብሺሪ ለኽይር ነው አላህ የማችይውን አይሰጥም ጠንካራ ሁኚ ሶፊ አትጊፊ ተገፊ የተሻለውን ይወፍቅሻል እንዳትሰበሪ ከ ፈ. ኪ. ጋር ሁኚ ታጠነክርሺ አለይ ታንድ ብርቱ ሁለት መዳኒቱ ብራንክ ታልሆነ ተውፊቅ ተበደለሺ የጁን ያገኛል ትክክለኛ ፍቅር አፍቅረሺው ይሆናል ግን አላህ ታልፃፈው አይሆንም ሶፊ

  • @user-cz7gx9hc2e
    @user-cz7gx9hc2e Před 27 dny +14

    የኔ እናት ሶፊ አብሽሪ ጠንካራ ሴት ነው መሆን ያለብሽ የማይመለስ ጊዜ እጅ የማያልፍ ግዜ የለም አብሽሪየኔ ውድ😢😢😢ኡፍፍፍፍ

  • @user-ul9cg2fk9i
    @user-ul9cg2fk9i Před 27 dny +39

    ማሻ አላህ ሶፊዬ እንኳንም ያንን ክብረቢስ የሆነ ልጅ አላቀቀሽ ወላሒ ብዙ ለውጥ አለ

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq Před 27 dny +25

    ሶፊ ለምን ታለቅሻለሽ እይወት ይቀጥላል ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚፈትነው አንቺ ልጅ ነሽ በዛ በላይ ቆንጆ ፀባየ ሰናይ ማንኛውም ወንድ ሚስቴ ብትሆን ብሎ የሚመኝሽ ሴት ነሽ አንቺ ስታለቅሺ የምንወድሽ ይደብረናል ስለዚ ጠንካራ ሁኚ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 27 dny

      እህት ደምሪኝ

  • @ZemzemMohammed-cj5fy
    @ZemzemMohammed-cj5fy Před 19 dny

    አይዞሽ ጠንክሪ ጠንካራ ሴት ሁኝ ወዴ አላህ ተመለሽ ሙሉ በሙሉ የተሻለ ይሰጥሻል

  • @ZeharaMeki
    @ZeharaMeki Před dnem

    ፈኪን አታያትም አንዴ ሴት ልጅ ነሽ ጠንከር በይ ወደ አላህ ተመለሺ ወደ አላህ ስትጠጊ ጠንካራ ትሆኛለሽ አንቺ ከሱ የተሻለ ሰው ምታገቢ ሴት ነሽ እሱ አሁን ታርቆሽ ፈንአታያትምአንዴሴትልጅነሽጠንከርበይወደአላህተመለሺወደአላህስትጠጊጠንካራትሆኛለሽአንቺከሱየተሻለሰውምታገቢሴትነሽእሱአሁንታርቆሽአስረግዞሻ ሚጠፋ ልጅ ነው ነቃ በይ ላንቺ ኸይር ነው

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt Před 27 dny +102

    ሶፍ ቁጥርሺን ማን በስጠኝ ስምኝማ ሁለተኛ ስታለቅሺ እዳላይሺ ለይል ሶላትን አጥብቀሺ ስገጅ ሒጃብሺን ልኪ እደፍኪ ልበሺ ምርጥ ሙታአጅባ ሴት ሁኝ በድንሺ ጠኪር ቁርአን ቅሪ ለወድ ብለሺ አታለቃቅሺ ጀግና ሴት ሁኝ ህይወትን መምራት አለብሺ እመኝኝ fufuምን አለይ በይኝ አላህ አጥብቀሺ ካያሺ ጡሩ ነገት ይገጥምሻል አይሺ ታዳ የዛኔ አሽነፍ ሁነሻል ማለት ነው አለቀ ለዝህ ቆርጥ ሴት ሁኝ አብሺሪ እኛ እህቶችሺ ክጎንሺ ነን ፍኪየ ውዷ እህቴ እድትለወጥ አድርጋት በመጀመሪያ ክአለባበስ የተወጣጠር ቀምስ አትልበስ ምክራት ሂጃቦን በስነስራአት ትልበስ በሙዝቃ አትጨፍሪ በቃ በጥቅሉ በምርጥ ነገር እንጠብቃለን ፍኪየ ክጎኖ ሁኝላት ውዷ በተርፍ አላህ ያግዝሺ ውዷየ ግን ለመጠክር ሞኪሪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ሂባየወንድሞቸእህት2q
      @ሂባየወንድሞቸእህት2q Před 27 dny +4

      ትክክክል ለኽይር ነው አላህ የለያት ከተውፊቅ ከካፊር ጋ እንደፍለገ እየተሻሸ ቆሻሻ ወንድ ሲርቅ በደስታ መሸኜት ነው የምን ማልቀስ ጠንካራ ሁኜ ሶፊ ጥሩ ጉዋደኛ አግኚተሻል ከፍኪ ጋር ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን የኔ ሂወት ራሱ በከፊሉ ከፍኪ ሂወት ታሪክ ጋር ይመሳሰላል ለዛም ይመስለኛል ፍኪ በሄደችበት እየተከተለኩ የማያት የምከታተላት ሂወት ይቀጥላል ዛሬ ጥሩ ደረጃ ላይ ነኝ አልሀምዱሊላህ

    • @FadyF-u6f
      @FadyF-u6f Před 26 dny

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hajera-p8n
      @Hajera-p8n Před 26 dny

      Futu edmeh yirzem kefu ayinkah ayizosh males tilk negernew

  • @user-oh6ut9ne8r
    @user-oh6ut9ne8r Před 27 dny +23

    ሶፊየ ሁሌ እየወጣሽ አታልቅሽ ኢጭ ጠካራ ሴት ሁኝ ለዛውም ፈኪጋ እየዋልሽ የኔ ደርባባ ፈኪየ

  • @user-od5bt7uj8u
    @user-od5bt7uj8u Před 27 dny +23

    ሶፊ ቆፍጠን በይ ነገ ሌላ ቀን ነው ጎበዝ ነሽ አነጋገር ለዛ አለው አስተዋይ ነሽ ስህተትሽ ያለ ኒካህ መቆየትሽ ነው ስህተትሽ የሠው ልጅ ይገናኛል ይለያያል ስለዚህ ጉዞ ወደ ዐፊት

    • @RomanAliy
      @RomanAliy Před 27 dny +4

      ኒካህ አስረዋል እህት

    • @RABIASEID-oi8zk
      @RABIASEID-oi8zk Před 27 dny

      ​@@RomanAliyመቼ ካሰሩ እንደት ተለያዩ

    • @NeimaYimam-qn7ce
      @NeimaYimam-qn7ce Před 26 dny

      እረ አስረዋል😢😢😢

  • @user-hu4tg9ld3y
    @user-hu4tg9ld3y Před 25 dny +1

    ፈጣሪ የሚወደዉን ነዉ የሚፈትነዉ አይዞሺ እህት ያልፋል

  • @user-cu2nf5hr8n
    @user-cu2nf5hr8n Před 22 dny

    አይዛሸ, የኔ, ቆንጆ,,ሁሉም, ለበጎ, ነዉ,በትክክል, የሚወድትን, ሰዉ,ማጣት, ከባድ, ነዉ😢😢😢😢😢

  • @user-vg1ky5vz8s
    @user-vg1ky5vz8s Před 27 dny +10

    ሶፊ መሻአላህ አለባበስሺ ያምራል በዚህ ቀጥይበት ውበት ሲለካ ሂጃብነው ለካ የሴት ልጅ ውበቱዋ ሂጃቦነው አድምነግርሺነገር ቢኖር ልክ እደፈኪ ወዶችን አትጨብጭ ሀይማኖታችን አይፈቅደውም በአችና በቶፊቅ በኩል ሳታስቡት ተለያይታቹሀል ሳታስቡት አላሀወሱብሀነላህውታአላ ያላሰባቹሁትን ጡሩነገር ይስጣቹ በአላህ ተስፉ አይቆረጥም አብሺሩ ጡሩንግግር ሰደቃነው ጡሩ እንናገር❤❤❤❤

  • @MariamMM-jw1np
    @MariamMM-jw1np Před 27 dny +12

    እረዳሻለሁ ሁቢ አብሽሪልኝ ውዴ የደረሰበት ያውቀዋል ስሜቱን አብሽሪ የማያልፍ ቀን የለም ጠንክረሽ አሳልፊው ትንሽ ግዜ ነው ቢወስዲብሽ መርሳት ባትችይ እንኳን መተው ትችያለሽ ጠንከር በር አብሽሪልኝ አላህ ያበርታሽ ያረብ ሶፊየ ዴሞ ለኸይር ነው

  • @naaammmm225
    @naaammmm225 Před 27 dny +27

    የኔዉድ ጠክሪ ፈኪ ከጎንሽ አለችሽ ተመካከሩ😢❤❤ እህቶቸ

  • @ሮመይሳ
    @ሮመይሳ Před 27 dny +2

    እኔም እንዳቸው ነኝ የኔ ቆንጆ በህወታችን መሀል ገብታ እጨት ይግባባትና እንጀቴ ልጅን ቤትን ኑሮየን አፍረሸ በስደት ነኝ

  • @ZebuAli-e4i
    @ZebuAli-e4i Před 23 dny

    ሶፊ እህቴ ጠካራ ሁኚ በርች ለአላህ ቅርብ ሁኚ የምታጭው ነገር የለሽም በርችልኝ እወድሻለሁ

  • @AminayeHussenDawed
    @AminayeHussenDawed Před 27 dny +103

    አትጃጃሉብን ካሁን በፊትም እንደዛ ስታለቅሺ አብርንሽ አልቅሰን ነበር ግን መጨርሻው ድራማ ሆነ አሁንም ድራማ ነው አላህ የተመኛችሁትን ይስጣችሁ

  • @fafitube7677
    @fafitube7677 Před 27 dny +23

    1000%ይሄ ቀን ያልፍል ሲልፍ ግን እኩን ቀር ብለሽ ታመሰግኒለሽ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 27 dny

      ፋፊየ ደምሪኝ

  • @erozi217derege3
    @erozi217derege3 Před 27 dny +54

    አደኛ ነኝ ዛሬ በሶፊ ቤት ላይክ ሰብ አድርጉኝ❤❤❤

  • @semuktube170
    @semuktube170 Před 26 dny

    ሶፊ በአላህ አናግርኝ በጣም ፈልጌሽ ነዉ

  • @user-sh5mo5jk8n
    @user-sh5mo5jk8n Před 25 dny

    አብሽሪውዴሁሌምለስደተኞችታስቢይለሽ
    ከአወኩሽጀምሮአረብአገርይለሽሴትበጣምታስቢይለሽ
    አሏህይርዳሽአታልቅሽ😢😢

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube Před 27 dny +45

    አየዙሸ የኔ ጠካራ ሴት እሰኪ የሰዉ ደሰታ የሚያሰደሰታቹሁ ፕሮፈይሌን ተጨናቹሁ አሰር ሺህ አሰገቡኛ እኔም ክፈቶኘል😢

  • @erahimetabdu
    @erahimetabdu Před 27 dny +14

    አታለቃቅሺ ዉደ እሱኮ ሲናገር የከፋዉም አይመስል ለወንዲ ብለሺ አትጎጂ የተሻለዉን አላህ ይሰጥሻል🎉

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi Před 27 dny +12

    ወላሂ አለቀሥኩኝ አብሬሽ ግን በፊት አለባበሥሽን እጠላዋለሁ አሁን ማሻ አላህ አሌች ቀጥይበት ልክ ፈኪ እንዳለችሽ ሠላትሽን እየሠገድሽ ወደ አላህ ተመለሸ ተረጋጊያለሽ አብሽሪ አላህ ጠንካራ ያርግሽ

  • @sojoog8h702
    @sojoog8h702 Před 22 dny

    ሶፊ እህቴ መርጋጋት አለብሺ እህታለም በልጠሺ መታየት አለብሺ ወድ ቢህድ ወድ ያመጣል ራሺን ውደጀርካታያንን ስገጀማር❤❤🎉🎉🎉

  • @AzizaDenbel
    @AzizaDenbel Před 23 dny

    ሶፊዬ አላህን ለይል ሰግደሽ ለምኚው የኔ ውድ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ወላሂ

  • @FatimaM-hc8to
    @FatimaM-hc8to Před 27 dny +8

    ማሬ አላሕ ያጠንክርሺ ሕመሙን አቀዋለሁ እኔም አብሬሺ ነው ያለቀሰኩት ማሬ ሰልክሽን ባገኚው ደሰ ይለኚ ነብር😭😭😭😭😭😭

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Před 27 dny +9

    ሶፊየ 50k ስለገባሽ ደስ ብሎኛል ሀቢብቲ እይዞሽ ጠንካራሁኝ

  • @user-mf6pg9xk1r
    @user-mf6pg9xk1r Před 27 dny +12

    አብሺሪ ሶፊዬ ጠካራ ሆነሺ ለብዙሴቶቺ ተምሳሌት መሆን አለብሺ አለህ ደስተኛ ሂወት ይስጥሺ

  • @user-kf6ro8sj3v
    @user-kf6ro8sj3v Před 23 dny

    አይዞሽ ሦፊየ ፍቅርአደየነዉ ከሚያፈቅሩት መተየትይከብዳል እኔአቀዋለሁ ላችምለኔም ብርታቱንይሥጠን ሥልክሽን አግኝቸባወራሽ ደሥባለኝነበር

  • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ

    አንዷን እምታገበግብ ያጋጥመው ሶፊ ማሪኝ ይቅር በይኝ እሚልበት ቀን ይበጣል ጠንካራ ሁኝ ያኔ ሁሉም ሰው ፈላጊሽ ይሆናልን ግን እምትነፋረቂ ከሆነ ሁሉም ሰው ይጠላሻል😢

  • @Haymi-ue3rr
    @Haymi-ue3rr Před 27 dny +10

    አብሽሪ ሶፊዬ ሁሉም ያልፋል ለኸይርነው
    በስቁልቁል አልሽ ሶፊዬ ራስሽን ጠብቂ የኔ ውድ 😢😢

  • @user-kp9yb9rb1u
    @user-kp9yb9rb1u Před 27 dny +11

    አሁን ምርጥ ጓደኛ አግኝታሻል ሶፊ ❤ጠክሪ ተውፊቅ አቃጥሎ ይደፍሻል

  • @kalye-ok1hj
    @kalye-ok1hj Před 27 dny +5

    ሶፊ የኔ ቆንጆ አይዞሽ አታስቢ የቆሻሻ ሲሄድ የተሻለ የሚመጣው ነገር ሌላ ቀን ነው ላንቺ ያለው የትማ ሄደን ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ የተደበቀ ህመም አለው እና አይዞሽ ጠንካራ መሆን አለብሽ ድክመት ባንቺ መሸነፍ ስንቶች የሚደሰቱ አሉ ለዛውም በሚወዱት

  • @gjfdhgj-my5vv
    @gjfdhgj-my5vv Před 22 dny

    ሶፊየ እኔም ሊያሳብዱኝ ነው ወላሂ ግን አልሀምዱሊላህ በስንት በትግስት በዱአ እየታገስኩ ነው 😢😢አብሽሪልኝ ያልፋል

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 26 dny

    እይዞሽ ሶፍ እግዚብሔር ያጽነነሽ እፍቅሮ መለያይት ክባድነው

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq Před 27 dny +9

    50ሺ ገብተሻል እስቲ ፍድቅድቅ እያልሽ እየሳቅሽ ደስተኛ ሆነሽ ኬክ እየቆረሽ ፊዲዮ ስሪ እኛም እምንወድሽ ደስ ይበለን

  • @SamrawitTube242
    @SamrawitTube242 Před 27 dny +12

    ሶፊዬ የኔ እንቁ እኔንክፍት ይበለኝ ያረብ ካላችሁበትን አብራችሁእምትሁኑበትንቀንያመቻቻችላችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ፊርዶስ7806
    @ፊርዶስ7806 Před 27 dny +38

    የልጅነትን ባሀሪ ማሳየት ትተሽ አንድ ጠካራ ሴት ሁነሽ ሂወት እደሚቀጥል አሳይው እኛም ለቡዙ አመታት አፍቅረን ጎድተውን ሂደው አሁን ጠክረን አሳይተን እዲቆጭ አድርጌዋለሁ አችም ዱአ አድርጊ ላች የሚጠቅም ከሆነ ያቅርብልሽ ካልሆነም አችም ጠክረሽ አላህ የተሻለ ሂወት ይስጥሽ ❤

    • @BintNuri
      @BintNuri Před 27 dny +1

      ቤተሠብ አርጊኝ

  • @user-gt9le8jy2m
    @user-gt9le8jy2m Před 26 dny

    የኔ እናት አይዞሽ የኔ ኮልታፋ እፍፍ እመሙ ከባድ ነው ልብ ነው እሚያቃጥለው 😢😢

  • @RoseGerma
    @RoseGerma Před 27 dny +1

    ❤ሶፊዬ ታረቁ ልጅ ፀጋ ነው ችግር የለውም እናንተ ከተፋቀራችሁ❤

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 Před 27 dny +4

    ሶፊ ፈኪ ጋር ከሆነች አለባበሷማሻአላህ ቀጥይበት ዋዉ ፈኪ የኔ ፍልቅልቅ የምታጠናክራትስ ነገር አይይይ❤❤❤❤

  • @tube6066
    @tube6066 Před 27 dny +8

    የኔ ውድ በርች ጠንካራ ሴት ነሽ አላህ በድንሽ ላይ ያበርታሽ ዱንያ ፈተና ብቻ ናት ከዚህ የዘለለች አይደለችም

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 Před 27 dny +8

    ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
    ሶፊ አልሀምዱሊላህ በይ ሊከፋሽ አይገባም አላህ ከሀራም ነዉ ያወጣሽ ከሀጂነቢ ወንድ ያለኒካህ እኳን አብሮ መኖር መጨባበጥኳን አይቻልም

  • @user-if1dr9yk3n
    @user-if1dr9yk3n Před 27 dny +1

    ሶፊ በፊትናሸ ውሰጥ ከአላህ ጋር የተጠጋሸ ይመሰላል አንዳንዴ ፈተና ጥሩ ነውበከጌታሸ ጋር ያሰጠጋሻል አብሸሪ የኔ እህት

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf Před 25 dny +1

    አብሾር ሶፍዬ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ😍

  • @user-qo6qc3pv3i
    @user-qo6qc3pv3i Před 27 dny +30

    ሶፊ የኔ ቆንጆ የሰው ሀገር ተመልሰሽ እንዳትመጪ እዛው ሀገርሽ ላይ በርትተሽ እንደ ጓደኞችሽ መስራት ትችያለሽ አይምሮሽን አሳምነሽ ጎበዝ ሴት መሆን ብቻ ነው የሚጠበቅብሽ ፈኪንእያት ከእሷ ጋር ጎንለጎን አብራችሁ መስራት ትችላላችሁ❤❤❤

    • @TeayabeAbeba
      @TeayabeAbeba Před 27 dny +1

      ምርጥ ምክር

    • @AgzegneElahi
      @AgzegneElahi Před 27 dny

      በጣም ምርጥ ምክር የኔ ም ሀሳብ ነበር የሠው ሀገርከባድ ነው እንዳታሰቢው ሶፊየ ደሞ አለባበሰሺን ሰላሰተካከልሺ ደሰ ብሎናል መልሰሺ አለባበሰሺን በይረሺ ልባችንን እንዳትሰብሪው በተረፈ ጠንካራ ሁኝ በጣም ነው የምወድሺ

    • @zadsem7305
      @zadsem7305 Před 27 dny

      ​@@AgzegneElahi ደሚሪኝ ዉዴ አዲስ ነኝ

    • @zadsem7305
      @zadsem7305 Před 27 dny

      ​@@TeayabeAbeba ደሚሪኝ❤

  • @Rukiya-uh2kr
    @Rukiya-uh2kr Před 27 dny +14

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ በዚሁ ቀጥይ በአላህ ሠላምታ ስትጀምሪ ደስ ይላል ማነው ሶፊ በአላህ ሠላምታ ስትጀምር ደስ ያለው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zinetendris9240
    @zinetendris9240 Před 27 dny +26

    መሺአላ ❤❤❤ሳህ አላህ አለልን መሺአላ እኔ የታዬኝ ያለባበሰሺ❤❤❤❤❤ኢሺአላህ እመኑኝ ትታርቃላችሁ በአላህ ተሰፋ አልቆርጥም❤❤❤❤❤❤ ምንም ቢመጣም ምንም ትታርቃላችሁ❤❤❤❤❤❤❤ኢሺአላ❤❤❤❤የኔውድ አዴ

  • @saraass1202
    @saraass1202 Před 14 dny

    በጣም አሪፍ አለባበስ ነው እህቴ አላህን መጀመርያ ታዘዥ አለባበስሽንም ልክ እንደዛሬ ልበሽ አላህ የተሻለውን ነገር ይስጥሺ

  • @Mulu-f1v
    @Mulu-f1v Před 24 dny

    አይዞሽ ፈጣሪ ያግዝሽ ፍቅር ከባድ ነው እኔ ይገርመኛል እደቀልድ ተለያየን መባል አይፍቅር አግብቶ ኒካ አስሮ አግብቶ የፈለገውን ካገኛ በዋላ ተለያየን በፈጣሪ ምናይነት ጊዜ መጣ😢😢😢

  • @user-kv5tw2sz6k
    @user-kv5tw2sz6k Před 27 dny +21

    ❤❤❤ጠካራ ሁኝ የእኔ ውድ ሶፊ ይቅርብሽ እሱ አይሆንሽም አላህ የተሻለ ይስጥሽ

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 Před 27 dny +6

    ያገሬልጂ ፈኪሀ አለባበሰ አሰተምራሻለች ማሻአላህ እኮንአለባበሰሺንአሰተካከለሺ አችናቶፊቅን አናምንም 😂😂😂

  • @user-po3ug4wu4n
    @user-po3ug4wu4n Před 27 dny +4

    አላህ ለበጎነው ኢንሻአላህ የተሻለነገረአኑሮልሽነው አላህለኛ ከኛበላይ ያሥብልናል አብሽሪ ለኸይረነው ጉሊአልሀምዱሊላህ

  • @AbdulwhabKedir
    @AbdulwhabKedir Před 26 dny

    ሶፊ አብሽሪ ላንቺ የተሻለ አላህ አስቀምጦልሻል

  • @Ekram475
    @Ekram475 Před 26 dny +1

    የኔውድ ሶፍዬ አላህ ጥንካሬውን ይስጥሽ ማማዬ አብሽሪ ፈተና ጥሩነው ያጠነክራል 🥰🥰🥰🥰

  • @Tybatube
    @Tybatube Před 27 dny +11

    እስላም አሌይኩም ወድ የአገሬ ልጆች ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የእናት ፍቅር ያለቦች በች ደምሩኝ አንደሽ በች አሰገቡኝ የስደት እህቶች ነኒ❤❤❤😂😂

  • @Honor-ix7nd
    @Honor-ix7nd Před 27 dny +5

    ሶፊ በጣም ይከብዳል ግን እጂ እዳሰጪ ጠካራ መሆን አለብሺ

  • @samiraali-x8n
    @samiraali-x8n Před 27 dny +31

    ሶፊየ በርች ቶፊቅ ላንች አይገባሽም ልክስክስነው

    • @SamrawitTube242
      @SamrawitTube242 Před 27 dny

      የትአውቀሽው ቶፊቅ ጨዋነው

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv Před 27 dny

      አረስነስረአት እጭ

    • @samiraali-x8n
      @samiraali-x8n Před 27 dny +2

      @@SamrawitTube242 ጨዋ ሰለሆነነዋ ከሴታጋ ሲጋተት የኖረው ከ

    • @samiraali-x8n
      @samiraali-x8n Před 27 dny

      @@HananHano-yb3pv እጭ እራስሽ

    • @zadsem7305
      @zadsem7305 Před 27 dny

      ​@@samiraali-x8n አትጣሉ ተው. ባማናቀው ገብተን ሀጢያት እየሰበሰብን ነው የሁሉም አላህ ያቃል. ደምሩኝ. ውዶቼ ስውዳቹ

  • @KaderyaNaser
    @KaderyaNaser Před 26 dny +1

    አለሀምድልለህ በይ የሰዉ ልጂ እየተፈተነ ነዉ ምኖረሁ አዎ አለሀ ይሲጥሺ መቸሉን

  • @FhCh-vu6tf
    @FhCh-vu6tf Před 17 dny

    አብሺርይ ዉደየ እሻአላህ ሁሉም ያልፍል እማ❤❤❤❤ አንቺይ በጣም ጠካራ እና ጀግናነሺ❤❤❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Před 27 dny +4

    ትዳር ከፈጣሪ ነው እና እግዚአብሔር መልኳሙን ያጋጥምሽ❤❤❤አይዞሽ የተሻለ አዘጋጅቶልሽ ነው እንደጨለመ አይቀርም ቀን አለው እህቴ

  • @sihamyewellowakebet6925
    @sihamyewellowakebet6925 Před 27 dny +11

    አብሽሪ የኔውዲ አላህ ሳቅሽን ይመልስልሽ ያረብ❤🥺🥺

    • @SurprisedBabyPenguin-qy9yv
      @SurprisedBabyPenguin-qy9yv Před 26 dny

      ሶፍ እኔም የልጀን አባት እወደው ነበር ተለያየን አሁን ያገባት ባል ደግም እጥፍ እጥፍ ምስኪን ነው ከመጀመሪየው ጋር የኖርኩት ይቆጨኛል

    • @SurprisedBabyPenguin-qy9yv
      @SurprisedBabyPenguin-qy9yv Před 26 dny

      ሂወት ይቀጥላል

  • @user-dr2hk4kq6s
    @user-dr2hk4kq6s Před 27 dny +4

    ይከብዳል መለያየቱ ከሚወዱትጋር ግን የማያልፍየለም እህቴ ያልፋል በሥልክ አግቸሸ ባወራሽ ደሥይለኝነበር "እኔም ሥላለፍኩትት ታልፊአለሽ አይዞሽ ውደ

  • @SamsungSamsing-un6rz
    @SamsungSamsing-un6rz Před 21 dnem

    አብሽሪ የኔውድ መሻአላህ አለባበስሽ ከአላህ ሰላምታጋር ደሞአታልቅሽ ማር😢😢😢

  • @ffsadf9690
    @ffsadf9690 Před 21 dnem

    ሶፊ የኔ የዋህ ልበ ቀና የኔ ኮልታፋ አታልቅሽ የአሏህ ችሮታ ሰፊ ነው ካላሰብሽው በኩል የተሻለ እደሚሰጥሽ ተስፋ አድርጊ ደግሞም ይይጥሻል በርች ውደ የምን ለቅሶ ቀና በይ

  • @nesra3536-cm6ik
    @nesra3536-cm6ik Před 27 dny +4

    ደሞ የምትወጂው ከሆነ ፍቅርን ምንም ነገር አይገድበው ጥፋትም ቢኖርበት ጥፋቱን አርመሽ መኖርን ነው እየተዋደዱ መለያየት ጥሩ አይደለም

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Před 27 dny +6

    ጎበዝ በትክክል እህቴ አብሸሪ ጀግና አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤❤❤

  • @user-dr2hk4kq6s
    @user-dr2hk4kq6s Před 27 dny +5

    ሂወት ሁሌም ፈተና ይበዛል በተለይ ሤቶች ላይ አይዞሽ የውሥጤን በኔ የደረሠውነው ምንም ይሁን አልፊዋሐሁ አልሀምዱሊላህ አይዞሽ ❤❤❤

  • @user-em3nf3bu6w
    @user-em3nf3bu6w Před 26 dny

    የኔ እናት ፈኪዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የሁሉ ተምሳሌት መምህር

  • @FafiyTube
    @FafiyTube Před 26 dny

    አላህከይርነገርይተካልሽ ባይጠቅምሽነውያላቀቀሽአለባበስሽእራሱተስተካከለ