ከፈኪቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ሄድኩኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 1,3K

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Před měsícem +483

    ዛሬ ሶፊ አሰላሙ አለይኩም ስትል ድባብ ደስ ማለቱ ቀጥይበት የሚል ላይክ

    • @user-vl3by5ns1p
      @user-vl3by5ns1p Před měsícem +3

      እኔ ደስ ብሎኝ ተመለሠችልን ብየ ሠብስክራይብ አደረኳት😂❤❤❤❤ማሻአላህ በዚሁ ቀጥይ ሶፊ😢

    • @SoumayaAbdek
      @SoumayaAbdek Před měsícem

      ❤❤❤❤❤​@@user-vl3by5ns1p

    • @SoumayaAbdek
      @SoumayaAbdek Před měsícem +1

      ሶፊ የኔ ማር ስወድሽ አላህ ያጠንክርሽ❤❤❤

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf Před měsícem +1

      እዴት ደሥ እዳለኝ

    • @HaleemahHusin
      @HaleemahHusin Před měsícem +2

      የኔዉድሶፍየ አዬዞሽ አብሽሪ ሁልጊዜም አሰላሙአለይኩም ብለሽ ጀምሪ አላህካቺጋ ዪሁንታምራላቸሁ አወ በጣም ነዉ ያማረብሽ ሶፊአለባበስሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @omarkhadisdos
    @omarkhadisdos Před měsícem +80

    ማሻላ ዘሬ ሶፊ አለበበሷ በጣም ነው የሚየምረው በዚው ቀጢ የምትሉ❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem +1

      ደምሪኝ ውደ

  • @Semuti128
    @Semuti128 Před měsícem +373

    ማሽ አላህ ሶፊየ የኔ ቆንጆ አለባበስሽን በዚሁ ቀጥይበት አላህ ያጠንክርሽ አብሽር የምትሉ😥❤❤ 1:22

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Před měsícem +55

    ሶፊ ጠካራ ሁኝ ዉዴ እሺ አብሽሪ እዳዉም አድ ምክር ልምከርሽ አላህ ከሆነ ነገር ላይ ከሆነ ቦታላይ የሚያርቅሽ የሆነ መልካም በጎ ነገር አስቦልሽ ነዉ ደግሞ ሶፊ አለባበስሺን አስተካክይ ቁረአን ቅሪ ሞት ዛሬ ይምጣ ነገ አይታወቅም ጌታሺን አፍቅሪ የሰዉልጅ ሲቀር ይቀራል ስራ አትስሪ እያልኩሽ አይደለም በተረፈ የህትነት ምክሬ ነዉ ወላሂ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem +1

      ማሬ ደምሪኝ

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Před měsícem +484

    ሶፊ ጨዋ ናት የምትሉ ሶፊን የምትወዱ👍❤❤ሶፊን 50k እናስገባት እኔንም 20k አስገቡኝ

    • @FatumaAbdu2
      @FatumaAbdu2 Před měsícem

      ምን አለ እኔንም ሰብ ብታደርገኝ እኔ ካደረኩህ ቆየሁ ላይክ አደርጋለሁ አይ ግን😢

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff Před měsícem

      😢❤❤❤❤❤😊ውዲዲ፡ነገር፡አብሽር፡ኖ፡ጠክርና፡አሳይን፡ጎብዘሽ፡እንዲትታይ፡ማያት፡እፈልጋለነ😊😊❤

    • @HalimaAragaw-ze2pk
      @HalimaAragaw-ze2pk Před měsícem +1

      ትክክለኛ ሙቤ እኮአደለም በሱስምከፍተውነው​@@FatumaAbdu2

    • @FatumaAbdu2
      @FatumaAbdu2 Před měsícem

      @@HalimaAragaw-ze2pk ወይ ጉድ ነውደ

    • @RamiAli-ic7pk
      @RamiAli-ic7pk Před měsícem +1

      Ayzosh konjiye enkuwanm mesrat jemersh leman dess endilew yemtefiw bayhon ke haymanotsh weta balale melku Sri hijabu wow❤

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن Před měsícem +37

    አላህ ሂዲያ ይስጥሽ ሶፊ ሁሌም እንዳዝህ ልባሽ ዙዙ ዳግሞ አላበበስሽ ይታካካል አላህን ፊር

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ደምሪኝ ውደ

  • @user-rd6fn5zz7c
    @user-rd6fn5zz7c Před měsícem +191

    ለመጀመሪያ ግዜ ሶፊ አሠላሙ አለይኩም ሥትል ሶፊየ በዚሁ ቀጥይበት አላህ ያጠክርሺ😢😢😢😢😢

    • @DdtDeg
      @DdtDeg Před měsícem +1

      ምልክም ጋድኛ ክልሺ ምልክም ታዉኛልሺ ፋክ ሆልም ታልላቺ ❤❤❤❤❤

    • @user-lz3ib7kj7q
      @user-lz3ib7kj7q Před měsícem

      ❤❤❤ኢ

    • @user-rd6fn5zz7c
      @user-rd6fn5zz7c Před měsícem +1

      @@DdtDeg ✅👍

    • @haykelawel8550
      @haykelawel8550 Před měsícem +4

      ባሏ ስለማይረባ ነዉ በድኗ አላጠናከራትም

    • @KhariaAls
      @KhariaAls Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-id9ow5rc8i
    @user-id9ow5rc8i Před měsícem +27

    ዋሊኩሙ እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ሶፊ ዛሬ ከሰላምታው እስከ አለባበስሽ ማሻአላህ በዚሁ ቀጥይበት 👍👍👍👌👌

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ሉባባየ ደምሪኝ

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 Před měsícem +135

    ሚዲያ መውጣታችሁ ካልቀረ ሂጃባችሁን ጠብቁ ለመከበር ከፈለጋችሁ

  • @ZainebMohammed-o2n
    @ZainebMohammed-o2n Před měsícem +33

    ሶፊ አለባበስሽ በዚሁ ይቀጥል 🙏

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ደምሪኝ ውደ

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq Před měsícem +58

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

  • @user-vw4gx2qt5z
    @user-vw4gx2qt5z Před měsícem +12

    አቺ ባለባበስሽ እና ለሰው የምወደደዲ ልቀቂ እኛ የመዳም ቅመሞቺ እናበ ረታታሻለን ❤ሶፊየ ❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem +1

      ጦይባየ ደምሪኝ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem +1

      እኔንንምአበርታቱኚ፣የመዳምቅመምነኚ😢ደምሪኚ 8:33

  • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ

    ውይይይ አልሀምዱሊላህ የሶፊአለባበስ ሰላምታሽ በጣምደስይላል አለባበስሽን አስተካክይ የበለጥ በተረፈ ጉድለትሽን በሚዳያአታውጭ ተሰተሩ አቺም ፈኪም ቁጥብ ሁኑ ውድትሆናላችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia Před měsícem +23

    ሶፊየ በዚህ አለባበስ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል፣አይዞሽ አይክፋሽ፣እኛም ካገር ውጭ ሁነን በሀሳብ በናፍቆት፣በትዝታ፣እየተንገበገብን ነው፣አይዞሽ አብሽሪ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ማሬ ደምሪኝ

  • @hdd7815
    @hdd7815 Před měsícem +108

    ፈኪና ሶፊ ሁሌም አብራቺሁ ኑ እሚልላይክ ግጩኚ👍

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      እህት ደምሪኝ

    • @hdd7815
      @hdd7815 Před měsícem

      @@Zehara9 እሺ

  • @JilaluMudin
    @JilaluMudin Před měsícem +11

    ማሽአላ እንዲ ነዉ ምያምርብሽ ሳፍያ የእዉነት ከቶፊቅ በመለያየታቹ በጣም አዝኛለዉ ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ደምሪኝ ውደ

  • @Yeshitub
    @Yeshitub Před měsícem +145

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 10k አስገቡኝ😢

  • @lulutube885
    @lulutube885 Před měsícem +6

    ዛሬ አለባበስሽ አምሮብሻል ሶፊዬ ማሻአላህ አብሽሪ በርች ጠንካራ ሴት ነው መሆን ያለብሽ ❤

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Před měsícem +62

    አብሽሪ ሶፊ አለባበስሽን ስላስተካከልሽ ደስብሎኛል ጠካራሁኒ ህይወት ያለፈተና አልጋ በአልጋ አይሆንም ተስፋ አትቁረጭ ሁሉም ያልፋል

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ደምሪኝ ውደ

  • @user-rp9se4nd2j
    @user-rp9se4nd2j Před měsícem +2

    ማሻ አላህ ከቶፊቅ ስትለያይ አለባበስሽም ሰላምታሽም ተስተካከለ በይ በዚሁ ቀጥይበት ።ብሶተኛ ለብሶተኛ እንኳንም ተገናኛትሁ ይልመድብሽ😮እንግድህ እኛን አትምከሪ ራስሽ ተመከሪ ስትጣይ መካሪ 😂ትሆኛለሽ

  • @SidraEthio
    @SidraEthio Před měsícem +160

    ከትዳር በፊት ወንድ ቤት ለምትገቡ ሴቶች ከሶፊ ተማሩ😊😊

    • @Ikram-r7wtub
      @Ikram-r7wtub Před měsícem +1

      እኮ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Před měsícem

      😢ፍቅር ከባድ ነዉ አትፍረጂ😢😢​@@Ikram-r7wtub

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us Před měsícem +8

      በጣም ትክክል ወንድ የፈለገውን በነጻ ካገኘ ለምን ያገባል

    • @mobilemobile7500
      @mobilemobile7500 Před měsícem +7

      ከጋቡቻ በፊት በፍፁም መደረግ የለበትም ትምርት መዉሰዱ ይተቅማል

    • @አለውያ
      @አለውያ Před měsícem +7

      ዝምብላችሁ አትቃደዱ በኒካህ ነው የተገናኙት ያው ሰርግ ነው ያላደረጉት ያደግሞ፡ እቅድ ይዘው ነበር 😢😢

  • @SisNem-wx9jq
    @SisNem-wx9jq Před měsícem +2

    ሶፊን ሀቂቃ እኔ ደስ ሚለኝ ባህሪሽ ለሴቶች ታዝኛለሽ ማሻ አላህ አለባበስሽን እስተካክለሽ ስላዬሁሽ ደስ ብሎኛል ❤

  • @taibaashkan9065
    @taibaashkan9065 Před měsícem +81

    ሶፊ ድክመትሽን ሚድያ ላይ አብዝተሽ አታውሪ የወደቀን ዛፍ አያጣውም ምሳር ይባላል ስለዚህ ጠክሪ ሁሉም ለኸይር ነው

    • @tube6676
      @tube6676 Před měsícem +3

      በትክክል ሰው የሚያጠቃሽ በደካማ ጎን ነው

    • @HabibahMuhammed
      @HabibahMuhammed Před měsícem +1

      ትክክክል

    • @ኢልሀም9135
      @ኢልሀም9135 Před měsícem

      ትክክል ነሺ ወደ❤️❤️❤️😢😢

    • @sameraassen3690
      @sameraassen3690 Před měsícem

      እኮ እሶም አበዛቺው ሁለየ ቺግር ወዲቄ ምናምን ትላለቺ

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq Před měsícem +1

    ሶፊ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሌም ደስተኛ እንድትሆኝ እመኛለው ማርያምን እመኝኝ ከዚ መጥፎ ስሜት ወተሽ ነገ ደስተኛ ሆነሽ ትኖርያለሽ እና በርቺ አይዞሽ ደሞ ከይትዮብ እዳጠፊ በጣም የሚወዱሽ እህት ወንድሞች አሉሽ ቻናልሽን የሚከታተሉ ስለዚ ሁሌም ፈካ ብለሽ ነይ ሁሉም ያልፋል ሶፊዬ ቆንጆ

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw Před měsícem +34

    ጨዋ ሴት የእኔ ጀግና ሶፊ ወደፊት ጥሩ ቦታ ትደርሻለሽ አይዞሽ ያልፋል እሽ የእኔ ቆጆ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ሶሲየ ደምሪኝ

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 Před měsícem +8

    አድ አባባልአለ ቀድመሽ ከሰጠሽዉ ሰርጉን እርሽዉ የሚ ባል አባባል የሙስሊም ሲቶች ገ ካብቻ በ ፊት ከወድ ጋር አብራችሁ አትኑሩ አብራችሁ አትላላሱ ከሶፊ ተማሩ❤❤❤❤

  • @reemahmad3374
    @reemahmad3374 Před měsícem +24

    መልካም ጓደኛ ያስተካክላል እሚባለው እውነት ነው ሶፊ አለባበስሽም እንዲሁም ሰላም ስትይ አሰላም አለይኩም ብለሽ አጀምሪም ነበር ማሻ አሏህ ይልመድብሽ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      እህት ደምሪኝ

    • @fuadmami2158
      @fuadmami2158 Před 28 dny

      ​@@Zehara9😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @user-wl4mn1wc6f
    @user-wl4mn1wc6f Před měsícem +1

    ፈኪ እንግዳ ሲመጣብሽ ጉድ ግድ በይ ቢያንስ የሆነ ነገር አዚዣቸው ቆሎ ፋንድሻ ምናምን ቢቻ ደስ ይላል ክብር ነው እንግዳ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ማሬ ደምሪኝ

  • @user-hg8gv7pv6b
    @user-hg8gv7pv6b Před měsícem +26

    ሶፊየ እደዚህ ሁነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ መልካም ከፈኪ ጋ ወደፊት እዳታለቅሺ እኳንም ከዛ ሸሌ ተገላገልሽ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ አለባበስሽም ያምራል የስከዛሬውን ቁርጥራጭ ጣይ ከፈኪ ድን ተማሪ እወንድ ላይ አትለጠፊ እንወድሻለን በርቺ የኔ ቆጆ በሚድያ እዳታለቅሺ❤❤❤❤❤❤

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us Před měsícem

      እሱ መሸንጎር ሲያምረው ይታረቃታል ከዛ ሲጠግብ ያባርራታል

  • @user-zi4gy8zk5w
    @user-zi4gy8zk5w Před měsícem +1

    ሶፊየ ሰቀሽስላየሁሽ በጠም ከምልሽ በላይ ደስብሎኛን አደደየ ሠናቀው ደስታችን በሠው እጅ ይሆሆናና አላህ ደስታሽን ይመልስልሽ ደሞ አምሮብሻን የበላጠእመሬልኝ ጠካሬ ሴት ሀኝ እወድሻለሁ አላህ ይጠብሽ የረብ❤❤❤❤

  • @user-mf6pg9xk1r
    @user-mf6pg9xk1r Před měsícem +25

    ማሻአላህ ታምራላቺሁ ሶፋ አለባበስሺ የዛሬው ይለያል ማሻአላህ ቀጥይበት 🌷🌷🌷

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      እህት ደምሪኝ

  • @user-rb7sw1md7l
    @user-rb7sw1md7l Před 28 dny

    ወላሂ ገና ዛሬ እቤትሽ ገባሁ አለባበስሽ ስለሚያስጠላኝ አድም ቀን አይቻችሁ አላውቅም ነበር ከቶፊቅ ጋርም አሁን ግን ሰብስክራይብ አደረኩሽ በዚህ ቀጥይበት ከካሜራ ፊትም ጀርባም እደ አድ ሙስሊም አለባበስሽ እደዚሁ ይሁን ሶፊየ ጠንክሪ ሙስሊም እህትሽ ነኝ እወዳችኋለሁ ሁላችሁንም ❤❤❤❤❤❤ በዚሁ ቀጥይበት ውደ

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 Před měsícem +81

    ሶፊ ከፈኪ በመምጣቷ የተደሰታቱ እስኪ

    • @zainbkader3438
      @zainbkader3438 Před měsícem

      Sofi. Enidezi malibesi. Yilimedibshi. Ayizoshi

    • @Zahra-so5rl
      @Zahra-so5rl Před měsícem +3

      ፈኪዬ አለባበሷንም በዚው እድትቀጥል አርጊያት ምከሪያት

    • @user-fq8ie1vh9x
      @user-fq8ie1vh9x Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤ታምራላችሁ ሶፊ አለባበስሺን ሰላምታሺንቀጥይበትፈኪምከሪትካችትማር

    • @MariamAdm-go9on
      @MariamAdm-go9on Před 29 dny

      በሰው ስም መነገድ ጥሩ ነውን 😢

  • @መሬምሠኢድ
    @መሬምሠኢድ Před měsícem +1

    አልሀምዱሊላህ የሶፊ አለባበስ ተሥተካክሎ ሳይ ደስ ብሎኛል ዳግም ደረትሺን ገላልጠሺ ባይሺ አንድ ቪዶ ባይልሺ እኔን አያድርገኝ
    ሴት ትጂ ውበቷ መሠተሯ ነው ተሰተሪ እህት

  • @hkmetadem256
    @hkmetadem256 Před měsícem +16

    አይዞሽ ሶፍ ሁሉም ነገር የአላህ ውሳኔ ነው ለበጎ ነው ሶላትሽን እሰገድሽ ዱአ አድርጊ❤

  • @ነነነነነከከከከከከ

    ሶፊ በትክክል ጪራሽ ዲንሽን በማይቃረን መልኩ ብትሰሪ።ትልቅ ተምሳሌት ትሆኝ ያለሽ አብሽሪ አንች የተለየሽ ሰው ነሽ ፀባይሽ የለያል በጣም የሚያምር ፀባይ አለሽ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      እህት ደምሪኝ

  • @medinaebrahim
    @medinaebrahim Před měsícem +12

    አብሽሪ ሷፊየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እነሡጋር ሁኝ ትረጋጊያለሽ ብቻሽን አትሁኝ አለባበስሽም ማሻላህ ቀጥይበት

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      መድናየ ደምሪኝ

  • @BMKitchen-101
    @BMKitchen-101 Před měsícem +1

    ሶፊየ ሁሉም ያልፋል በፍፁም አትጨነቂ እግዚአብሄር ላንችም የተሻለውን እንደሚያደርግልሺ አትጠራጠሪ ሁሉም ለበጎ ነው አንዱ ቢሄድ ሌላው ይመጣል ።

  • @mebrat_media
    @mebrat_media Před měsícem +26

    ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሶፊዬ ማሻአላህ ሁሌ ሰላም ስጀምሪ እደዚሁ ቀጥይበት ጠካራ የዋህ ሴት ነሽ የኔውድ ፈኪ ባለሞያ ❤❤❤❤❤❤❤50k

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      መብራት ሚድዬ ነይ እንዛመድ በቅንነት

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem

      ደምሪኚ❤ 5:14

  • @emutube2623
    @emutube2623 Před měsícem +1

    ሶፊ አይዞን ጠንካራ ሴት ሁኝ በአላህ ላይ ተመኪ የሰዉ ልጂ ሰዉ ነዉ ይከዳል ደግሞ አለባበሳችሁን አሳምሩ ሶፊየ እንደዚህ አይነት አለባበስ ይመቸኛል ሳይሆን የእስሊምና ሸሪአችን የሴት ልጂ አለባበስን ደንግጎልናልና አለባበሳችሁ ኢስላምን የሚመጥን ይሁን ዙዙም አስተካክይ ፈኪ በአለባበስ አንደኛ ነሽ 👌❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      እሙ አኗርየ ደምሪኝ

  • @HyeHwj-q1b
    @HyeHwj-q1b Před měsícem +19

    የኔ ንግስት የኔ ዉዴ እህት ጎንደሬዋ ጣፋጯ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አይዞሸ አይዞሸ የኔ እናቴ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @mariyamsaeed3623
    @mariyamsaeed3623 Před měsícem +2

    አይ ወንድ ልጂ የሴትልጂ ልብ ያውራልኮ ሲሄድ ነው ነው አላህ የሚታወሠው በይ በዚሁ ቀጥንበት ለማንኛውም ሴቶችየ ወንድ ስትወዱ ሀይማኖታችሁን አትርሱ ወንድ ልጂኮ የአላህ ደካማ ፍጡርጂ ጌታ አይደለም ስለዚህ እሱን እደጌታ እየቆጠራችሁ ከድናችሁ አትዘናጉ ሁሌም የአላህን ትዛዝ ማስቀደም የበልጣል

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      እህት ደምሪኝ

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 Před měsícem +29

    ሶፊ አሏህ ጥሩ ቦታ ላይ ያድርስሽ❤❤❤

  • @zinab8199
    @zinab8199 Před 28 dny

    ደርባቢት ዛሬደሞ አለባበስ ሰላምታ ማሻአላህ ቀጥይበት ሶፊ ሽኮር❤!! ጀሮ አውጥቶ ሂጃብ ግን ምንም አይመስጠኝ አቴና ይመስል አውጥቶ መዘርጋት

  • @user-dr3so2xp3u
    @user-dr3so2xp3u Před měsícem +7

    አብሽሪ ጠክሪ ከ ፈኪ ጋር አብራችሁ ስሩ
    አይዞሽ ሁለየም። ቪድዮ ስሪ

  • @jemila602
    @jemila602 Před měsícem +2

    አሰላሙ አለይኩም ጀሚአን ሶፊየ በአላህ ስም ልጠይቅሺ ሂጃብ ሁሌም እንደዚህ ልበሺ እህቴ በጣም ነው የሚያምርብሺ ወረቢ

  • @SakinaShms
    @SakinaShms Před měsícem +2

    ሶፊ የኔዉድ ባርቺ አላ ካቺ ጋር ይሁን የኔ ናት አብሺር ሁሉም ያልፋል ማያልፍ የለም❤️❤️❤️

  • @Umu.salaman
    @Umu.salaman Před měsícem

    ሶፊየ በርቺ ሰጀመር ህፃን ህፃን የሚያጫውተው ወድ አረብሀገር ልጂነቶን ለበላትሴትአይሆንም በድኑ ጠከር ያለባል አላህ ይስጥሽ እህቴ
    ኒቃቡ ቢቀር ሂጃብሽን እደዝህልበሽ
    ተቀይረሽእደማይሽ ተስፋ አለኚ🎉

  • @FatumaHusein-pt7qo
    @FatumaHusein-pt7qo Před měsícem +3

    ፈኩ በምክንት ነው እምንወዳት አለባበሷ ተሗላ የግመል ሻኛ የሚመስል እምቆሉሉት ነገር አይከብዳችሁም

  • @sojooij7274
    @sojooij7274 Před měsícem

    ክክክ ፍኪ ቅናት መሆኑ ነው ውሎየነሽ በቃ ውሎ ጎጃም ጎደር ሽዋ ባጠቃላይ እኛ አማራወች ቆጆነን❤❤

  • @user-xz2bg8cq5h
    @user-xz2bg8cq5h Před měsícem +3

    ሶፊ ማሻ አላህ አላህ ካችጋ ይሁን በዚሁ ቀጥይ አለባበስሽ አይክፋሽ አልሀምዱሊላ እያልሽ እለፊ የበለጥ አለና

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem +1

      እህት ደምሪኝ

  • @tube-dt4yb
    @tube-dt4yb Před měsícem

    ማሻ አላህ ስታምሩ በርቱ አብሽሩ ሴት ልጅ ያለወንድ ጠንካራ ሆና መኖር ትችላለች ደግሞ ሶስቱም ቆንጆ ናችሁ አይለያችሁ ሁሌም እንደዚህ ኑልን በርትታችሁ ስሩ ሶፊዬ ጥንካሬን ተማሪ ቆራጥና ጀግና የሴት ተምሳሌት ሁኚ በተረፈ ውድድድ❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaAwel-ih2gb
    @SeadaAwel-ih2gb Před měsícem +11

    ማሻ አላህ ሶፊ አለባበሰሽ

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 Před měsícem

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    እኔ አላምንም ምን አዲስ ነገር ተገኘ ሶፊያ በአላህ ሰላምታ ጀመርሺ መብሩክ በተጨማሪም ሲትር አባያ ለብሰሻልውነት ነው በዚሁ ቀጥይ የአላህ ሰላምታም አባያውም እዳይለይሺ ያረብ ያረብ እኔ የፈኪሃን አለባበስና በአላህ ስም ሰላም ስትል በጀነሰላምታ በጣም ደስይለዋል ውስጤን ግን አድነገርብቻ ከወዶችጋር ስትገናኝ ባትቀራረብ መልካምነው ተራርቀው ቢቀመጡ ባወሩ ሲቆሙም ባይለጣጠፍ መልካምነው ብየ አላለሁ ደስ እሚለው ነገርግን ወድን አጨብጥም አምሮባታል ይልመድበሺ በያት ምግዜም አባያ ትልበስ

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Před měsícem +3

    ሶፊየየየየየየየየየየየየየ የኔ ቆንጆ እደዚህ ሁሌም ፏ እያልሸ ነይልን የኔ ዉብ አይከፍሽ አብሸሪ ሁሉ ለኸይሩ ነዉ❤

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc Před 29 dny

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
    ሱሱ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አሏህ በርች በዚሁ ቀጥይበት ሶብር አድርጊ አሏህ የተሻለውን ሊሰጥሺ መሆኑን ማወቅ አለብሺ

  • @Mahbooba-dy2xb
    @Mahbooba-dy2xb Před měsícem +3

    ሶፊየ አብሺሪ አላህ ከታጋሾቺ ጋር ነው እና ደግሞ አለባበስሺ ማሻ አላህ አስተካክለሻል በዚሁ ቀጥይ ወእንወድሻለን

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      እህት ደምሪኝ

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 Před 29 dny

    ቆይ በለፎ ከተራቁ ወድ ተጠልቷል በሉኝ እኛን ከብት እያራገቹ ከሆና ፈጠር እሰት ይለቅበቹ እዉነት ከሆና የትደር አምለክ ፈጠር ነዉ ፈጠር መጨራሸሽን ያሰምርልሽ 😢😢

  • @Asad-ir6gr
    @Asad-ir6gr Před měsícem +2

    ሶፊየ የእኔ ቆንጆ አይዞሽ ጎበዝና ጠንከራ ቆራጥ ሁኘ ሚደያላይ ሁለተኛ እንዳታለቅሺ ከጎንሽ ነን❤

  • @gingotub6160
    @gingotub6160 Před měsícem

    አረብ ሀገር..አረብ ሀገር አትበሉ...ችግሩ መቀየር በምትችሉበት ሠአት እደዋዛ ታሣልፋና ቡሀላ እሪ..ሥንት ጀግና እህቶች ቤተሠባቸውንና ራሣቸውን ቀይረውበታል.

  • @user-HadiTube
    @user-HadiTube Před měsícem +8

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጎበዝ ሶፊ ወደአሏህ ተመልሰሽ ዱአሽን አድርጊ ከሙዚቃ ነገሮች እራቂ

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f Před měsícem

    ሶፊየ የዛሬው አለባበስሺ ማሻአላህ ሁሌም እደዚህ ልበሺ አትገላለጪ ደሞ ጠንካራ ሁኒ አብሺሪ የውነትከሆነ የተለያያቹሁት በቃ ሁሉም የአላህ ውሳኔነው ዱአ አድርጊ ድንሺን ተማሪ

  • @MimiYay-ux8xn
    @MimiYay-ux8xn Před měsícem +6

    Abshiir hadhoo koo Rabbin siif jiraa Amala qabetii koo ❤❤😢wly mucaan tun miskinaa namaa sarenyinaat hin beknee dhaa ❤😢😢😢❤❤❤❤

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 Před měsícem

    የኔ ቆንጆ ሶፊዬ የሚወዱትን ሰው ማጣት በጣም ያማል ግን አብሽሪ አላህ ሁሌም አይጥልሽም ጠንክሪ ለማን ብለሽ ትሰበራለሽ እዳውም ጎልተሽ መታየት አለብሽ የኔ ቆኔጆ ሁሉም ያልፋል😥😥😥

  • @Kalkidan-dn9jp
    @Kalkidan-dn9jp Před měsícem +4

    ዉይ የኔ ዉዲ አብሽሪ ጥንክሪ በይ አላህ አብሮሽ ይሁን አላህ የሆነዉ ይበልጣል ለዘጠኝወሪ ባዳ ብለሽ ራሥሽን እንዳትጥይ፡፡

  • @ነጃትነኝወሎየዋ

    ሶፊ ሂጃብ ጠምጥመሺ ልበሺ ያብርብሻል አገትሺን ጆሮሺን ፀጉርሺን መግለጥ ጀምረሻል ፀጉርሺን ደግሞ አትቆልሊው እላይ አድርገሺ እያሰርሺ ዝቅ አድርገሺ ጠራሀ ስለብሺ አስተካክሊ ልክ እደፈኪ አይነት አለባበስ የፈኪ አለባበስኮ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤

  • @MekaMekakasaw
    @MekaMekakasaw Před měsícem +2

    ወአሊኩምሰላምወራህመቱላ ወበረካቱሁ ሶፊየአይዞሺሁሉነገርለኸይርነዉ ሁሉምያልፋል አላህየተሻለ ይሰጥሻልሀቢቢቲ በዱአበርች

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w Před 29 dny +1

    ሶፊ የዛሬዉ አለባበስሺ ማሻአላህ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤ ቀጥይበት

  • @SeadaMehammed-cv8vn
    @SeadaMehammed-cv8vn Před měsícem +3

    ማሻአላህ ሶፊየ አለባበስሽን በዚሁ ቀጥይ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ሱሱየ ደምሪኝ

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 Před měsícem

    ዎአለይኩምሠላም ወራሕመቱሏህ ፈኪ ስወድሽ የኔማር አለባበስሽ ሲታምሪ ሶፊም ዛሬ ስታምሪ ማሻአሏህ ቀጥይበት አለባበስሽን ዙዙንም እንዴዝሕ አትልበሽ ሒጃብሽን አስተካክይ እሺ እሕት።

  • @ZeytunaJamal
    @ZeytunaJamal Před měsícem +2

    ሶፊ ሁሌም ደስተኛ ሆነሽ ማየት ነው ምንፈልገው አብሽሪ ለበጎ ነው

  • @ZedTube-e9r
    @ZedTube-e9r Před měsícem

    ሶፌ አላህ ያጠክርሽ አብሽሪ ላቺ ያለው አለ ስራሽን ስሪ የተሻለውን ይስጥሽ ልጁ አይሆንሽም ዲኑላይ ጠካራ አደለም እንድ አልወለሽም ምን አጨናነቀሽ

  • @nuritahmed8014
    @nuritahmed8014 Před měsícem +4

    ሶፊየ አለባበስሽ ማሻአላህ በዚሁ ቀጥይበት ከፊኪ ተማሪ የኔ ቆንጆ እንወዳችኋለን❤❤❤

  • @Fardous-yy8sp
    @Fardous-yy8sp Před 28 dny

    ጥሮ ጓድኛ ማለት እዲህ ነው ፈኪን ካገኝቺ ቡሃላ ሶፊያ አለባቤሷ አሰላም አለይኩም ማለቷ ሀሪፋ ነው

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Před měsícem +3

    የኔ ማር ሶፊ አይዞሽ በርች ጠንክሪ አንችም እረጋ ያልሽ አስተዋይ ነሽ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zulfa-d7k
    @Zulfa-d7k Před měsícem

    ሶፍ አብቢት አይዞሽ ያልፋል አላህ የፃፍዉ ይሆናል በርች ሁሉም ለበጎ ነዉ ሶፍ ለፋክያ የእጃብ አለባበስ አሳያት ከልፍሳ ጋራ ምን ከምን ጋር እንደምኤድ አሳያት እንድእት

  • @user-ee3rv5ye5d
    @user-ee3rv5ye5d Před měsícem +2

    ወላሂ ሶፊ ገነ ዛሬ ደስ አልሽኝ በአላህ ሰላምታ ስለጀመርሽ ደስ ብሎኛል

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ሱሱየ ደምሪኝ

  • @user-kw4vb2wt5u
    @user-kw4vb2wt5u Před měsícem

    ያላለህ ምነው የኔህት ጆሮሽን ቀድ አስመስለሽ አዘለቅሽው ሶፊ ዛሬ ደህና ለብሳለይ

  • @Lubabamoa
    @Lubabamoa Před měsícem +3

    ሶፊ አማራረኛሽ😂😂 ደግም አሰላሙ አልኩም የመጀመሪያ ቀጥይበት

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Před měsícem +1

    አለባበስ ከፈኪ ተማሩ ሶፊ ጆሮአችሁን አታውጡ በአላህ ፈታችሁን ብቻ ከተገለጣችሁ በቂ ነው

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf Před měsícem +2

    ስታምሩ መሻአላህ ወሎየ ነው እምትመስሉት ❤ ሶፊ አይዞሽ አለባበስሽን ቀጥይበት

  • @አላህከሪም-ወ5ከ
    @አላህከሪም-ወ5ከ Před měsícem

    ማሻአላህ በጣም ታምራላችሁ ፈኪየ አሳቅሽኝ አልተዘፈነምጅ አላለችም😂😂😂😂 በነገራችን ላይ ወሎ እሚነሳው በቁጅና ብቻ ሳይሆን ባህሉ ያምራል እውነት እና ሶፊየ ባሁኑ ሠአት ከነሱ ጎን መሆንሽ ደስ ይላል ።ጀግና ጠካራ የሴቶች ተምሳሌት እድኮኑ በርቱ በተረፈ አላህ ከናተጋ ይሁን ወላ ፈኪ ወሎየ ነውኮ እምመስለው በጣም እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤

  • @user-pl8vb6mf3d
    @user-pl8vb6mf3d Před měsícem +4

    በጣም ነው ያማረብሽ ሶፊ ማሽአላህ በዚሁ ቀጥይ!!!ደሞ ዱአ አሪጊ የምን ድብርት ነው !!!

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ደምሪኝ ውደ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem

      ውበትሲለካበሂጃብነውለካ❤ደምሪኚውደጀማሪነኚ 12:47

  • @NajatNajat-un2cl
    @NajatNajat-un2cl Před 26 dny

    ሶፊየ አለባበስሽን ቀጥይበት ማማዬ ጠንካራ ሁኝ እሽ ህይወት ደካሞችን አትወድም

  • @SeadaMuhammad-c2f
    @SeadaMuhammad-c2f Před měsícem +3

    ማሻአላህ ሂጃብሽን ስላስተካከልሽ ደስ ብሎኛል አብሺር

  • @HnanHnan-xg4tp
    @HnanHnan-xg4tp Před 29 dny

    ማሻአሏህ ሶፊ አምሮብሸል ወላሂ ደስ ነዉ የለኝ🎉🎉 አለበበስ ሂጀብሽ

  • @user-qy3hz1is9z
    @user-qy3hz1is9z Před měsícem +28

    ዙዙን የሚወድ👍👍

  • @user-ql2bw5yc5d
    @user-ql2bw5yc5d Před měsícem +1

    ማሻአላህ ውዶቼ አምሮባችሃል ሶፌ የኔ ቆጆ አምሮብሻል አብሽሪ ሁሌም እዲህ ተዋቢ

  • @saca5512
    @saca5512 Před měsícem +4

    አብሽሪልኝ ሶፊ አች ጠካራ ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @wes12657
    @wes12657 Před měsícem

    ማሻ አሏህ ዛሬ እንዴት አሰላም አለይኩም አልሽ ሆሆሆ ወደ ፈኪ ለመሄድ ስላሰብሽ ነዉ ክክክክክክክ

  • @user-pe2mp1fs4s
    @user-pe2mp1fs4s Před měsícem +15

    ሶፈ የኔዉድ አይዞሽ ያልፋል

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ፋፊየ ደምሪኝ

  • @halehale7257
    @halehale7257 Před měsícem +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ አይደብርሽ ሶፊ ጠንካራ ሁኒ አላህ ስለሚወድሽ ነው ከሱ የለየሽ ደስተኛ መሆን ነው ያለብሽ

  • @zeharn-uw9td
    @zeharn-uw9td Před měsícem +4

    ወአለይኩም እሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሁሌ እንዴዚህ ጀምሪ እሽ ዱአ በይ ዱሀ አትበይ

  • @user-um8wy9sy3h
    @user-um8wy9sy3h Před měsícem +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወ ወበረካትሁ😊 ሶፊ ሁሌም ሰላምታሽን እዳትቀይሪሶፊዬ አይዞሽ ተዋዶመለዬትን የዴረሰበት ያውቀዋል።እና ሶፊም ፈኪምሁለታችሁም ተገፍታችሆል ዴስታ ይገባችሆል ጠንክሩ❤ ሁሌም እዳትለያዩ አብራችሁ ሁኑ።❤

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb Před měsícem +4

    ሶፊ አምሮብሻል ቅመሜ

  • @selamsol1280
    @selamsol1280 Před měsícem

    የኔ ውድ ሶፊ ዝም ብየ ሣይሺ የዋህ ትመሥሊኚ አለሺ እና ጠካራ ሁኚ ሂጃብሺን አሣምሪ ከአላህ ጋ ያለሺን ግንኙነት አሣምሪ ምርጥ የሆነ ሠለፍይ ወንድ አላህ ይሠጥሻል ዱኒያ ጠፊ ነች እና በድንሺ በርች የኔ ውድ ሥላለፈ ነገር አታውሪ ደግሞ ለአላህ ብየ እወድሺ አለሁ

  • @ሂባየወንድሞቸእህት2q

    ይችን ዙዙ የምትባል ልጂ የማላይበት የት ልሂድ ከሰብስክራይብ እንዳላነሳቸው የአህሙ እና የፍኪ አድናቂ ነኝ በራስሽ ከፍተሽ ስሪ ከፈኪ እና ከአህሙ መሀል ውጭ ከይቅርታ ጋር

    • @user-ig9oz3yv5w
      @user-ig9oz3yv5w Před měsícem

      ምቀኛ

    • @user-ur1qh8no2r
      @user-ur1qh8no2r Před měsícem

      ውይኔ ዛሬ በፈኪ ቤት የዘነበባት ስድብ😂😂😂😂

    • @ሂባየወንድሞቸእህት2q
      @ሂባየወንድሞቸእህት2q Před měsícem

      @@user-ur1qh8no2rአው 😂😂😂 እኔ ራሱ ድጋሜ ከመጣች በፍኪ እና በአህሙ መሀል እኔ ሰብስክራይቤን አናሳለሁ

    • @ሂባየወንድሞቸእህት2q
      @ሂባየወንድሞቸእህት2q Před měsícem

      @@user-ig9oz3yv5w ወላሂ ምቀኝነት አደለም ሙዳቸውን ታበላሻለች እየተቅለበለበች ምንም አትመስጥም 😓😓

    • @user-ur1qh8no2r
      @user-ur1qh8no2r Před měsícem

      ​@@ሂባየወንድሞቸእህት2qእኔ እርሱ ሰብስክራይቦን አንስቸ እወጣለሁ ወንጀል አልገባም😂😂😂

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 Před měsícem

    ማነው እንደኔ ፈቲን አለባበስ ስረአት የሚወደው የኔ ሚስኪን አለባበስሽ ያምራል ቅረፅ ምናምን አያወጣም የኔ ቆንጆ በዚህ አለባበስሽ ቀጥያበት ❤❤

  • @hayathayat3587
    @hayathayat3587 Před měsícem +7

    የኔውድ እህት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ኢንሻ አላህ በርች አትጥፊ ማንንደስ እንድለው ነው የምጠፊው❤❤❤

  • @user-yg5nu6uw3f
    @user-yg5nu6uw3f Před 26 dny

    ሶፍዬ እግዚአብሔር ይጣናክርልሽ የኔ ጎባዝ ጣካራ ሆኝ አይዞሽ አለንልሽ 🥰🥰♥️♥️