የእንጀራ ልጇን የምታሰቃየው እናት መጨረሻ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 10. 2023
  • የእንጀራ ልጇን የምታሰቃየው እናት መጨረሻ

Komentáře • 901

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895 Před 8 měsíci +168

    እናት አብራን ስትኖር እኮ አይታወቀንም የእናት ውለታ ረዥም እድሜ ለእናት 😭😭😭😭

    • @Alpha-jk4df
      @Alpha-jk4df Před 8 měsíci +3

      እውነት ነው 👵👵👵

    • @Asa-dv3gv
      @Asa-dv3gv Před 8 měsíci +2

      አሜን ❤🙏

    • @gigi-py7xt
      @gigi-py7xt Před 8 měsíci

      ​@@Alpha-jk4dfעכהכעיקג

    • @user-km7yi6wc2q
      @user-km7yi6wc2q Před 7 měsíci

      ሳህአላህበሰላምያገናኝንእረጂምእድሜለእናቶቻችን

    • @Daniel-zewude8yn
      @Daniel-zewude8yn Před 7 měsíci

      ❤❤❤😂😅

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Před 8 měsíci +176

    ስንት ከወለደች እናት የሚበልጡ የእንጀራ እናቶች አሉ አደራህን አላህዋ መጥፎ ከመሆንም ከመጥፎ ሰዎች ከአስመሳዮች ጠብቀን 😢😢😢😢

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 8 měsíci

      አወይባሊአጉትሜሰት
      ክናትአትትናንሰ

    • @burtanfetawek7162
      @burtanfetawek7162 Před 8 měsíci

      አወመወለድቋንቋነውይባላል

    • @kibitadese696
      @kibitadese696 Před 8 měsíci

      Ye እንጀራ እናት yenjera አባት ጡሩ የላም ባክሽ

    • @Hayuti26
      @Hayuti26 Před 8 měsíci +1

      ​@@kibitadese696በጣም😢

    • @kidistfentaw8200
      @kidistfentaw8200 Před 8 měsíci +5

      የኔ ውድ እናት የጀራናት የሚለው ስም የማይገልጣት ምርጥ እናት ናት ያሳደገችኝ እረጅም እድሜ የኔ ውድ እናት ❤❤❤❤

  • @UmuEmane
    @UmuEmane Před 8 měsíci +35

    አላህየ ልጆቸን በሠውናት እዳቀጣብኝ 😢😢😢😢

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o Před 8 měsíci +72

    አይይይ እናትስ ትኑር ብዙ ልጆች ያለፉበት ነዉ ይህ ስቃይ እማየ አባየ ዘላለም ኑሩልኝኝኝኝ❤❤❤❤❤

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 8 měsíci +4

      ያርብ :አላህ :እድሜያቸዉን: ያሥረዝምልን :ያለነሡ :ባዶነኝ :ወላሂ

    • @user-de8jl7bc6o
      @user-de8jl7bc6o Před 8 měsíci +2

      @@FatumaFatuma-gs8qr አሜንንን በጣም ባዶነነ

    • @user-zv4gd6pt8e
      @user-zv4gd6pt8e Před 8 měsíci +1

      አሜንንን

    • @user-ge2yq2gl3s
      @user-ge2yq2gl3s Před 6 měsíci

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MOUTAHA-tp7jr
      @MOUTAHA-tp7jr Před 3 měsíci

      🦮🐕🐍🦎🐢🐊🐶🦮🦮

  • @user-zk1kv4gy4f
    @user-zk1kv4gy4f Před 8 měsíci +9

    እኔም እንድህ ነበረ እያሰቃየችኝ ያሳደገችኝ የእንጄራ እናት ክፋት 😢 አሁን ባሌ ሁለት ልጆች አሉት ከመጀመሪያዋ ሟቹዋ ሚስቱ የምር እንደ ልጆቼ ነዉ የምየያያቸዉ እነሱን ሳይ የድሮ ልጆነቴ ትዝ ይለኛል የምር ሴቱዋ ልጅ ታሳዝነኛለች እግዚአብሔር ያሳድግልኝ😢❤❤❤ እስቲ የእንጄራ እናቶች ጥሩ ሁኑ ሁሉም ያልፋል 😢

  • @MaryamMaryam-oj8cb
    @MaryamMaryam-oj8cb Před 8 měsíci +18

    አልሃምዱሊላህ እንኳንምበጀራእናት አላደኩአላህዋየ እናትእናአባቴእድሜናጤና ጨምረህ ሰጥልኝ

  • @Selam630
    @Selam630 Před 8 měsíci +34

    ልጅ ወልዶ መለያየት ግን ከባድ ነው ፈጣሪ ሆይ ልልጃቺን ስትል አስታርቀን❤😢😢😢

  • @user-ez4mf2fg5h
    @user-ez4mf2fg5h Před 8 měsíci +16

    አሌሀምዱሊላህ እረጅም እድሜ ለናቴ ስጥልኝ ያረብ ምንም መጥፎ ሳያየኝ አድጊያለሑ❤❤😢

  • @bellethuebellethue3267
    @bellethuebellethue3267 Před 8 měsíci +163

    እኔም በትንሹም ቢሆን ይሄን ህይወት ቀምሸዋለሁ ግን አሁን ፈጣሪ ይመስገን እዚህ ደርሻለሁ❤😢😢😢

    • @user-iq1si3ds7b
      @user-iq1si3ds7b Před 8 měsíci +2

      እኔም ግን አባቴን ላይ ስሄድ እንጣላለን ግን ትፈራኛለች እህቴ በጣም ብዙ ግፍ ነው ያሳለፈችው አሁን ያሁሉ አልፎ እናት ሁናለች እሷም እኔ ግን አሁንም ብይን ቀራኛ ነው የማያት እናትያ እንደቀላል😢😢😢😢😢😢😢

    • @AmsaleGirma-on7je
      @AmsaleGirma-on7je Před 8 měsíci

      😭😭😭😭😭

    • @sarasaraselamnhagereethopi5754
      @sarasaraselamnhagereethopi5754 Před 8 měsíci +2

      አሁን የት ደረሽ

    • @bellethuebellethue3267
      @bellethuebellethue3267 Před 8 měsíci

      @@sarasaraselamnhagereethopi5754 አሁማ እግዛብሔር ይመስገን እናት የሆነ ባል ሰቶኛል

    • @SaraTedesa
      @SaraTedesa Před 8 měsíci

      😢😢Ayizosha ehte yanena kanta ena gezatochan erashachew

  • @ATayetub
    @ATayetub Před 8 měsíci +23

    ፈጣሪዬ ሆይ ለልጄ ስትል አደራ ከስደት በሰላም መልሰከኝ ከአባቷጋር እድኖር እድሉን ስጠኝ😢😢😢😢😢

  • @zinashayde5293
    @zinashayde5293 Před 8 měsíci +40

    እማዬ ለዘላለም ኑሪልኝ 😢🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mobizone4136
    @mobizone4136 Před 8 měsíci +23

    እመዬ አበዬ ሽህ አመት ኑሩልኝ❤

  • @user-rv5uf6uh6v
    @user-rv5uf6uh6v Před 8 měsíci +38

    እንደው ቅዱስ ሚካኤል የወለደ ሁሉ ልጁን ሳያሳድግ አይሙት❤❤❤

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 Před 8 měsíci +22

    እውነት መቸም አሸናፊነው 🙏❤️❤️❤️

  • @gerkaleyekaemoyemesgineka4666
    @gerkaleyekaemoyemesgineka4666 Před 8 měsíci +5

    ብዙ ያስተምራል ያለፍንበት ንው እግዚአብሔር ግን ያያል መገፋትሕን ለበጎ ያደርገዋል ይሂንን ስቃይ ስላሳለፈልኝ እግዚ አብሔር ይመስገን በርቱ ይሄ ሒወት በብዙ የእንጀራ እናት የሚያድጉ ልጆች ታርክ ነው እንደዚህ መጋለጥ አለበት በርቱ እናመስግናለን

  • @sameeramohamed2580
    @sameeramohamed2580 Před 8 měsíci +14

    ልጅቱሚስኪን ካስመሳይሰውፈጣሪይጠብቀን😢😢

  • @user-oy1eq7si2o
    @user-oy1eq7si2o Před 8 měsíci +13

    ዊይ እናቴ እድሜሽን ያርዝመው አደለም ለልጆቿ ለሌላም ትተርፋለች

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 Před 8 měsíci +30

    እንጀራ እናት እንጀራ አባት ስሙ ራሱ ይዘግንነኛል 😢

  • @user-br5lo9fq2e
    @user-br5lo9fq2e Před 8 měsíci +8

    ለስእል አድኖ ክብር ቢኖራችሁ ጡሩ ነዉ 😢

  • @amenueldemeke7618
    @amenueldemeke7618 Před 8 měsíci +29

    እዉነት ቢቆይም አሻናፍ ነው 😭😭🙏🙏

  • @seblaberket6735
    @seblaberket6735 Před 8 měsíci +16

    ጌታ ሆይ በሰለም ወዴ ልጆቼ መልስልኝ😢❤

    • @user-ly6kr5gy6b
      @user-ly6kr5gy6b Před 8 měsíci +1

      እኔም ወላሂ ያለናት ነዉ ያደኩት ደሞ አሁን ላይ ልጀን እዳልለይ እፈራለሁ

  • @user-tt1pp3ei6q
    @user-tt1pp3ei6q Před 8 měsíci +8

    ያረቢ ከልጆቼ በሠላም አገናኘን አደራ

  • @shammayousefl657
    @shammayousefl657 Před 8 měsíci +6

    እናቴዋ እመይየ እምዋ ለዘለአለም ኑሪልኝ አባየ ኑሩልኝ❤❤❤

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Před 7 měsíci +10

    ጌታ ከንደዝች አይነት ሰው እግዚአብሔር ይጠበቀን😢😢😢

  • @user-xs8wi9ul2r
    @user-xs8wi9ul2r Před 8 měsíci +11

    Wii እናትስ አትሙት ስቃዩ የልጅ ነው 😢😢

  • @Tube-lr1tg
    @Tube-lr1tg Před 8 měsíci +3

    በነገራችን ላይ ሁሉም የጀራ እናቶች ክፉ አይደሉም እንዲህ እካብዳችሁ ባሰሩት ምንስ ጥቅም አለው ስለ እጀራናት መልእካምነት ብሰሩ ክፉ የሆነች ብትኖር ከጥሩዋ ትማራለች ይህ ግን ምንም ጥቅም የለውም እኔ በእጀራ እናት ነው ያደኩት ወላጅ እናቴ ገና 2 አመቴ ነው የሞተች ነብሶን ይማረው ያሳዳግሽችኝ የጀራ እናቴ ናት ከናት በላይ ነው ያሳደግሽችኝ እሶ እናቴ አልመሆኖን ያወኩት ትልቅ ልጅ ሁኘ ነው በጣም መልካም እናት ናት ሲመኝ ተጨቃ አረ ቃል ያጥረኛል አሁንም አረተይ ነይ እያለች ምታለቅስ ካባቴ በላይ እሶ ናት ምርጥ የጀራ እናት አለችኝ የጀራናቶችን ክፉነት ሲወራ ስሰማ ይከፈኛል ምክኒቱም እሶ መልካም ስለሆነች

  • @gdamdan
    @gdamdan Před 8 měsíci +128

    አምላኪ ሆይ ልጅን አተ ጠብቅልኝ እኔንም ከልጅ በሰላም አገናኛኝ❤😢😢😢❤

  • @EkramAlluding-nl5cy
    @EkramAlluding-nl5cy Před 8 měsíci +21

    ደስ የሚል አባት

    • @user-rw6bg5mf7u
      @user-rw6bg5mf7u Před 8 měsíci

      አልቀረብኚም አባት ለራሱ ብቻ ይመቸው

  • @mamilove-fz3fd
    @mamilove-fz3fd Před 8 měsíci +8

    ጌታየ ሆይ ልጆቸን የሰው እናት እንዳታሳይብኝ

  • @FaeimeAhimed
    @FaeimeAhimed Před 8 měsíci +12

    አላሕ ሖይ ልጀን ከሰው እናት እዳታስነካብኝ ኢላሒ

    • @user-hh5ip8mz6p
      @user-hh5ip8mz6p Před 8 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሚን ያረብ

  • @user-ez8um9ep8v
    @user-ez8um9ep8v Před 8 měsíci +14

    ኧረ ወይኔ የልጅቷ ትግሥት እኔ ብሆን እዴት እደምፈነክታት በማርያም 😢

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs Před 8 měsíci +10

    አቤት ግፍ 😢😢😢ምኗ ባለጌ ናት 😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Před 8 měsíci +34

    የእንጀራ እናት ሳይሆን የእሳት እናት መባል ያለባቸዉ 😢😢😢😢

    • @jruru3ur82
      @jruru3ur82 Před 8 měsíci

      ትክክል ወላሂ 😢😢😢

    • @MekdesMekdesyegdm
      @MekdesMekdesyegdm Před 6 měsíci

      በትክክል እሳት ናቸው😢😢😢😢

  • @user-pd5yw6vo4v
    @user-pd5yw6vo4v Před 8 měsíci +5

    አናቷንብየ እገላግላታለሁ እንጅ እንድህማ አትጫወትብኝም የኔዉእናት እድሜሽን ያርዝምልኝ❤

  • @user-cl7gm2yv9c
    @user-cl7gm2yv9c Před 8 měsíci +7

    እጀራእናት ሳይሆን መባል ያለባቸው የመከራ እናት ነው ህይወቴን ያመሳቀለችው እድች አይነት ናት

  • @user-hk8hb1kc6p
    @user-hk8hb1kc6p Před 8 měsíci +16

    ኡፍፍፍፍ ለማየት ይከብዳል 😭😭😭😭😭

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 Před 8 měsíci +4

    እግዚአብሔር አምላክ ከልጅ ላይ እናት አትሙት በእንጀራ እናት ልጅ ስቃይ አምላክ አያሰየችሁ እውነት እማ ሺ አመት እድሜ ይስጥልን 😢😢😢😢በእንጀራ እናት የምትሰቃይ ልጅ

  • @user-dg3wx1lj3v
    @user-dg3wx1lj3v Před 8 měsíci +13

    ወየዉ,የልጀነገር,አላህ,ይጠብቅሽ,ዉድልጀ😢😢😢😢

  • @naemadesalew
    @naemadesalew Před 8 měsíci +21

    ሀኒቾ❤

  • @ayeshaethio
    @ayeshaethio Před 8 měsíci +8

    እኔም ቀምሻላሁ ያረብ ለልጆቸ ስትል አንተ እኔንም እነሱን ጠብቀነ

  • @medinaali6453
    @medinaali6453 Před 8 měsíci +9

    እኔም እንድህ ሁኝ ነው ያደኩት እማዩ አላህ ይዘንልሽ😢😢

  • @asseb9842
    @asseb9842 Před 8 měsíci +2

    አሪፍ ትወና ነው!!
    መጀመሪያው ቢያስጨንቅም መጨረሻው ደስ ይላል👌

  • @user-xv6ny7by2t
    @user-xv6ny7by2t Před 8 měsíci +3

    የአሏህ እኔ ያደኩት በናትያ እጅ ነዉ ግን መጥፎ አይደለችም 😢😢 አልሀምዱሊላህ አላህን የምለምነዉ ልጆቸን በናትያ እጅ እዳያድጉብኝ ነዉ የአሏህ አደራዉን ያረብ

  • @user-hh5ip8mz6p
    @user-hh5ip8mz6p Před 8 měsíci +10

    ሀኒቾ የኔውድ በጣም ነው እምታሣዚነኒኝ❤❤❤❤❤

  • @user-om7oy4pw3t
    @user-om7oy4pw3t Před 8 měsíci +5

    በጌታ በኢየሱስ ሰም 😢😢😢ምን አይነት ጨካኝ ነት😢😢😢

  • @user-uz7kb3hb3w
    @user-uz7kb3hb3w Před 8 měsíci +5

    ልዩአባት ነህየምር👌ለአረመኔአባቶች ትምርነው

  • @kenzituali816
    @kenzituali816 Před 8 měsíci +5

    አላህአደራህን እኔሥ አለሃምድሊላህ እናቴምአባቴም አሣድገው,ለሁሉም ደረጃአድርሰውኛል ልጅቾን አደራ

    • @etabmestwate9195
      @etabmestwate9195 Před 8 měsíci

      ደስ ይላል እኔስ እታች ክፍል ተማሪ እያለሁ አባቴ ሞተ እናታችን ብቻዋን አሳድጋን አስተምራን በመጨረሻም ስደተኛ ነኝ የንጅራ አባትም አላሳየችንም ብቻ ይከፋልል😢😢😢😢

  • @user-fh1hg6yl2s
    @user-fh1hg6yl2s Před 8 měsíci +18

    ሀንቾ❤❤❤❤❤

  • @bestbuy9242
    @bestbuy9242 Před 8 měsíci +6

    እህህህህህ ለጠላቴም አይስጥ የጀራናት 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aregashyenehun9361
    @aregashyenehun9361 Před 8 měsíci +5

    ፍጣሪይ ልጆች እኔን ከዚ ስውርን ክኩፉ ነገረ ጠብቀን

  • @user-mg3ni3db2o
    @user-mg3ni3db2o Před 8 měsíci +3

    እስኪ ተውት አይ ሰው አሳልፊያታለሁ ይቺን ህይወት ሁሉም አለፈ እህቶቼም ወጡልኝ ከዛ 😢😢

  • @user-wu3bw1hc5y
    @user-wu3bw1hc5y Před 8 měsíci +7

    የአላህ እናትና ልጂን አታለያያቸው ያረብ

  • @user-lx1rf8zb1o
    @user-lx1rf8zb1o Před 8 měsíci +31

    እፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢 የኔን ስቃየ አስታወሰኝ እፍፍ 😭💔🖤

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 Před 8 měsíci +7

    ወይኔ ፈጣሪ ልጆቸን ጠብቅልኘ 😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @kallovekallove
    @kallovekallove Před 8 měsíci +5

    እኔ መቸም ልረሳው የማልችል ስቃ መገዛ ዘመዴ 💔😭 እያሳተማርኩሽ ከኔጋ ኑር ብላ ወሰዳ እኔ ዶሞ በተሰቤ ትቸ እነሱ ሳይፈልጉ ራሴ ህጅ ያሳለፍኩት ስቃይ እስካሁን ያመኛ😢😢

  • @user-ps2je3uh6h
    @user-ps2je3uh6h Před 8 měsíci +5

    አቤት ትግስት ሂለን ❤❤❤

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 Před 8 měsíci +5

    ማሸአላህ መጨረሻው ዴስይላል

  • @user-rw6bg5mf7u
    @user-rw6bg5mf7u Před 8 měsíci +20

    እኮ ወዶች እዲህ ስትጫወትባችሁ ነው የምትፈቱት እጂ የልጃችሁን ፊት አይታችሁ ለልጃችሁ ብላችሁ አትፈቱም አባት እበት ነው እናት ግን ለልጇ ዋጋ ትከፍላለች

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq Před 8 měsíci

      ክክክክሰትክክክል

    • @biruktawitzewdu122
      @biruktawitzewdu122 Před 8 měsíci +1

      ሁሉም አባት አንድ አይደለም ስንት እናት አለች አይደል የወለደችውን ምትጥል

    • @MOOMM-rc7zq
      @MOOMM-rc7zq Před 8 měsíci

      በጣም እውነት ወንዶች ልጆችን ትኩረት ሰተው አይመለከቱም

  • @tigisttamasagen723
    @tigisttamasagen723 Před 8 měsíci +3

    ግን እናትና ልጂን አላህ አይለይ ያርቢ ሱብሐናላ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ek1xg9jm5y
    @user-ek1xg9jm5y Před 8 měsíci +11

    አላህ ሀቅ ይፈርዳል ይዘገይ ይሆናልጂ😊

  • @user-kz9sr7rl1g
    @user-kz9sr7rl1g Před 8 měsíci +4

    ቁስሌን ቀሰቀስው ይህ ፊልም እናት ከለለች አባትም ደመኛ ነው

  • @Martamartuta
    @Martamartuta Před 8 měsíci +8

    አረ ባካችሁ ለሲል አድኖ ክብር ይኑራችሁ መኝታ ቦት 😭😭😭😭

    • @tsedi8996
      @tsedi8996 Před 8 měsíci +1

      አዎ በእውነት😢

  • @user-hr9ss3ix2h
    @user-hr9ss3ix2h Před 8 měsíci +5

    ዋው ዋው በጣም ምርጥ አባት

  • @ggggggfg9183
    @ggggggfg9183 Před 8 měsíci +6

    ኦ ኣምላኬ ኣደራ የእንጀራ እናት እንዳታሳየኝ እናቴ ማሬ ንሩሊኝ❤❤

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 Před 6 měsíci

      አድገሽ አሁን እማ

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Před 8 měsíci +8

    አቤት ያንተ ያለህ ከእንዲህ አይነት እንጀራ ናት ልጆችን ጠብቃቸው

  • @user-bl5im5dp7s
    @user-bl5im5dp7s Před 7 měsíci +1

    ለእናቶቻችን እረጂም እድሜ እናቴ እኔም የዚህ አይነት ሂወት ይገጥመኝ ነበር ግን አልሀምዱሊላህ ጀግና እናት ነዉ ያለሽኝ እማ እረጂም እድሜ ለሁሎችም እናቶች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hshshdhdh6913
    @hshshdhdh6913 Před 7 měsíci +2

    አሁን አልሀምድልላ በስደት ነዉ ያለሁት ብዙም ደስባይለኝም አልሀምድልላ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @seenaamuccaatawahido8513
    @seenaamuccaatawahido8513 Před 8 měsíci +5

    Hanicho❤

  • @user-ix9dw6un8z
    @user-ix9dw6un8z Před 8 měsíci +3

    ጥሩ የእንጀራ እናቶችን አሰዳቢ ኢናኢላሂወኢናኢለሂረጂኡን

  • @EwuDawit-km9iq
    @EwuDawit-km9iq Před 6 měsíci +4

    እናቴ ካእኔ እድሜ ቀንሶሽ ለንች ይስጥሽ 😢😢😢😢😢

  • @user-rq7nk3ml3v
    @user-rq7nk3ml3v Před 8 měsíci +5

    አፍቃሪዋ ሀኒቾ ስወዳት ማር

  • @HahaUeuue-ly1uw
    @HahaUeuue-ly1uw Před 8 měsíci +3

    እማየ አባየ ኑሩልኝ ነፍ አመት❤❤😢🥰🥰🙏

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa Před 8 měsíci +5

    አባት ማለት እድህኘው

  • @zebiderwondmu8561
    @zebiderwondmu8561 Před 8 měsíci +2

    ኡፍ ይህ ን እኔም አሳልፌዋለው ዛሬ ተመስገን እራሴን ችያለው።

  • @user-xy5zu3ce2h
    @user-xy5zu3ce2h Před 8 měsíci +2

    አላህአልሀምዱዲላ.ረጂምእድሜይስጥልኝለናቴናላባቴ❤❤❤❤❤❤

  • @natyotesfaye6466
    @natyotesfaye6466 Před 8 měsíci +5

    እውነትም እንጀራእናት ፊቷ ራሱ የእንጀራ እናት ነው

  • @user-vp6br1xt2r
    @user-vp6br1xt2r Před 8 měsíci +7

    ኢፍፍፍፍፍፍ❤❤❤

  • @herdskloiiyad5902
    @herdskloiiyad5902 Před 8 měsíci +2

    የኔምተነህቶች አውቀዋለሁ ወድምማ ከቤት አስወጥታው እደወጣ ሳይመለስ እቤትሞትብኝ😢😢😢😢😢😢

  • @user-gt2yx7kl6y
    @user-gt2yx7kl6y Před 8 měsíci +2

    ዉይ አምላኬ የእኔ ዉድ እህት አይዞሽ❤

  • @SaadahSaeed-zc8rv
    @SaadahSaeed-zc8rv Před 8 měsíci +10

    ሀኒቼ❤❤❤❤

  • @user-tt9xc8gh5u
    @user-tt9xc8gh5u Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር ከዚህ አየነት ይጠብቃችሁ

  • @asegidameka9164
    @asegidameka9164 Před 8 měsíci +1

    Bitarefidim deriselatal le lijik.betam tirue timihirt new

  • @zizosalah1987
    @zizosalah1987 Před 8 měsíci

    የራብ ልጆቼን አሰድጌ ቦተ ቦተቸው የለሲዘቸው አትግደለኝ የአለሀ የአይኔ መረፍያዎች አድርግልኝ መእረገቸውን አሰየየኝ አሚን ይህ የአጎቴ ልጆች ህዎት ነበር አሁን ግን 3ቱም ትደር እዘዋል አልሀምዱልለህ

  • @YerosenMulu
    @YerosenMulu Před 8 měsíci +3

    ዘሬ ላይ ያለውበት ምክንያት የእንጀራ እናቴ ክፋት ነው ለማንኛውም ተመስገን ደግሞ ልጅቷ ልክ እንደ እኔ ስታሳዝን

  • @sanytuddha-lx9nc
    @sanytuddha-lx9nc Před 8 měsíci +3

    Abat inaa liji ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlAin-dp8og
    @AlAin-dp8og Před 4 dny

    አምላኬ ሆይ ከሚታየውና ከሚሰማው ልጄን ጠብቀን ሀገራችንን ሰላም አርግልኝ ሰላም ለመገናኘት አብቃይኝ አሜን

  • @user-lz4kd1ds1z
    @user-lz4kd1ds1z Před 8 měsíci +3

    Hani❤❤❤

  • @algiyonas5304
    @algiyonas5304 Před 8 měsíci +6

    ጀግና አባት

  • @taibah1116
    @taibah1116 Před 8 měsíci +3

    ያረቢ እናቴን አኑርልኝ😢😢😢😢

  • @user-hp9ym1lw1x
    @user-hp9ym1lw1x Před 8 měsíci +1

    Tewena yekerachal enji arif derset know action yefelgal

  • @user-nd8nr5zd9y
    @user-nd8nr5zd9y Před 8 měsíci +1

    😢😢 Geta Hoyee Ye.Lijen Ader Lante Satchalugn 😢😢😢😢😢

  • @yewoggata-lo2iw
    @yewoggata-lo2iw Před 8 měsíci +3

    እማዬ አባዬ ዘላለም ኑሩልኝ😢

  • @user-oy1eq7si2o
    @user-oy1eq7si2o Před 8 měsíci +3

    እኔ ብሆን አንገቷን ብየ ነው እምገላት ደግሞ የዝች እናት😊

  • @hshshdhdh6913
    @hshshdhdh6913 Před 7 měsíci +2

    ወላሄ እጅራናት አይቸዊለሁ ቀምሸዋለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZinetTubeSulula75
    @ZinetTubeSulula75 Před 8 měsíci +3

    ግንኮ እኔም ቀምሸዋለሁ
    😢አሁንም አረብ ሀገር እንከራተታለሁ

  • @user-bintmamailoveyou
    @user-bintmamailoveyou Před 8 měsíci +3

    እናቶች ግን የእንጀራ እናት ስቶኑ ለምድነው መናጢ የምትሆኑብን እኔ ሚሥኪኗ አባቴ አዲስ ሴት ሲያገባ እናቴ የመጣችልኝ መስሎኝ አይይ ሁሉም አለፈ ደግ አያት አለችኝ ስከፋብኝ ሩጭ አያቴ ላይ ሂድኩ

  • @user-xh4dl7wf3h
    @user-xh4dl7wf3h Před 8 měsíci +2

    እፍፍፍፍ እኔም16 ይሄን ሂወት ቀምሸዋለው ግን ፈጣሪ ይመስገን አልፍዋል 😭

  • @FatimaF-ql3oy
    @FatimaF-ql3oy Před 4 dny

    ፈጣሪዬ ሆይ እናትና አባቴን ሁሌም ጠብቅልኝ ከዚህ ክፉ ሰይጣን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-dp6ow2nk2h
    @user-dp6ow2nk2h Před 8 měsíci +3

    ❤❤😢😢እማየኑሪልኝዘላለም

  • @user-ii6vv2bo5j
    @user-ii6vv2bo5j Před 8 měsíci +13

    አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አንድ ልጅን ጠብቅል 😢😢😢😢