በልጄ ምክኒያት ከሷ ልርቅ ተገድጃለሁ 🥹 እኔ ለሷ አልገባትም / ከዚህ በላይ ምንም መርጫ የለኝም 😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024

Komentáře • 2,5K

  • @user-wr8hm4xe6j
    @user-wr8hm4xe6j Před 27 dny +419

    ይህን የምታነቡ ሁሉ ፈጠር የዕረፍት እንጄረ ይስጠችሁ❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @aster7876
    @aster7876 Před 27 dny +304

    ልጅ ችግር የለውም ነበር ግን መደበቁ በጣም ጥፋት ነው ሴት ልጂ ውሸት አትወድም

    • @Made262
      @Made262 Před 27 dny +6

      እረ ዉሸቱንነው ህፃኒቱ የአሹሀበሻነት

    • @050Aff
      @050Aff Před 27 dny

      😂😂😂​@@Made262

    • @AaDd-ur8sc
      @AaDd-ur8sc Před 27 dny

      ውሸቱ መቸ አግብቶ አረየቀንውሸት

    • @hawaahmad5953
      @hawaahmad5953 Před 27 dny

      ሳህ

    • @AaDd-ur8sc
      @AaDd-ur8sc Před 27 dny

      አይይይ አዱኒያ

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 Před 22 dny +34

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሙሀመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ❤

  • @دلوني-ن6ع
    @دلوني-ن6ع Před 27 dny +45

    እንደ ሶፊና እንደ ቶፊቅ የሚደብር ሰው የለም አንድ ቀን ተሳስታችሁም ቢሆን እንኳን ቁም ነገር እና አስተማሪ ነገር ሳትሰሩበት ይቶቡን እንደተጃጃላችሁ እዚህ ደረሳችሁ ቲሽ

    • @user-ho4iv7sx5j
      @user-ho4iv7sx5j Před 27 dny

      አኡዙቢላ

    • @MHdgdk
      @MHdgdk Před 25 dny

      በጣም❤❤

    • @ሲኖሪታ
      @ሲኖሪታ Před 21 dnem +2

      ትክክል የይቱም ጡረተኞች ናቸው ለተመልካች ክብር የላቸውም

    • @SeaedTelahun
      @SeaedTelahun Před 19 dny

      እውነት ወላህ

    • @tamerARAGAW
      @tamerARAGAW Před 15 dny

      😂😂😂😂😂😂

  • @saa-dx4tg
    @saa-dx4tg Před 27 dny +12

    ሶፌና ቶፌቅ አልተለያዩም የምትሉ ላይክ አድርጉኝ ውሽት ልማዳቸውነው🎉

  • @madinahassen
    @madinahassen Před 27 dny +256

    ለማዳም ቅመሞች በሙሉ ፈጣሪ ያልታሠበ እንጀራ ይስጣቹህ የረፍት እንጀራ ይስጣቹህ አሚን በሉ ደምሩኝ ልደምራቹህ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před 27 dny +516

    ልጅ ቢኖረው ምን ችግር አለ እናንተ ውስጥ ፍቅር ካለ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው

    • @user-ef6ng3gr8c
      @user-ef6ng3gr8c Před 27 dny +2

      Ename,edaswoe,nawoe,yalkwoet,lege,yegazebhere,setoweta,nawoe,@yawoe,kadwmwoe,almengerwoe,nawoege

    • @user-gy7rf7qq1u
      @user-gy7rf7qq1u Před 27 dny +25

      እንዴት ችግር የለውም ሰው ልጅ ካለው መጀመራ ፍቅር ሳድጀምር ነው መናገር ያለበት ከዛ ያኛው ሰው ተስማምቶ ከቀጠለ ቀጠለ ካልሆነም ይቀራል

    • @jemila51
      @jemila51 Před 27 dny +1

      ዝብለዉ አደል😢😅😅

    • @user-vw883
      @user-vw883 Před 27 dny +2

      Yesss

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np Před 27 dny +7

      እረ ይችን ህፃን እኮ ባለፈው ፕራክ አድርጎበታል ልጅ የለውም

  • @አይንአፋሯ
    @አይንአፋሯ Před 27 dny +131

    😂😅ልጂ እና ሚሥት እያላቸዉ የለንም ከሚሉ ወንዶች ይሠዉራችሁ ወነጂና ቢራህመቲክ😢

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 Před 27 dny +16

    ቶፌቅ ምንም ስርአት የለህም ለሀይማኖትሆ እራሱ ክብር የለህም ሶፌ የተሻለውን ህይወት ይስጥሽ

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Před 27 dny +94

    ምርጥ ተከታታይ ድራማ ቀጥሉበት መቸም አይልቅባችሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @GggHh-ft6sc
      @GggHh-ft6sc Před 27 dny +1

      እኮ😂

    • @user-ho4eu2jl1j
      @user-ho4eu2jl1j Před 27 dny +1

      በጣም😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-mb3ql6lv1u
      @user-mb3ql6lv1u Před 27 dny +3

      በጣም ሸቀሉበን ምናለዉነቱን አወረተዉ ሰብሰክራይብ አረጉን ቢሉ😂

    • @Ahlamይቱብ
      @Ahlamይቱብ Před 27 dny

      @@hadiyahadiya1659 እኮ😂😂😂

    • @user-zx8fo2fj4h
      @user-zx8fo2fj4h Před 27 dny +3

      ጆ እየማ ነዉ ዉሸት ነዉ መቼም የሜድያ ሰዉ ጨልሎወል

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx Před 27 dny +94

    ልጂ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታነው.
    በዚህ ከሆነ ይሄየሚያለያይ አይደለም
    አብራችሁ ማሳደግትችላላችሁ።

    • @sariyefikrsew
      @sariyefikrsew Před 27 dny

      Ere neg bene bey bezih huneta 10 yinorutal eko

    • @user-iw2mw4uq7j
      @user-iw2mw4uq7j Před 27 dny

      እውነት ነው ልጅ የእግዝኣብሄር ስጦታ ነው❤❤❤❤❤

    • @rukiyadawood6999
      @rukiyadawood6999 Před 27 dny

      ውሽት እሱ ነው ያባረራት ያክስቷ ልጅ ነገረችኝ😢

    • @user-vr8vw4mz8o
      @user-vr8vw4mz8o Před 27 dny

      ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ግን ምን አልባት በፊት ደብቋት ሳይነግራት አሁን ነግሯት ይሆናል

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 27 dny

      ​@@user-vr8vw4mz8oየምርልጂአለውደ😊እትዳርውስጥ፣መደባበቅ፣እራሱ፣ያለያያል፣ደምሪኚውደ 10:55

  • @JilaluMudin
    @JilaluMudin Před 27 dny +149

    አንድ ጊዜ ነበያችን ሱሉላይ ወሰለም ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ❤❤❤❤❤

  • @Geni790
    @Geni790 Před 27 dny +117

    ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው❤ ቢኖርህም ይሄ የሚፋቀሩ ሰዎችን አያለያይም

  • @user-md2xn4zx8f
    @user-md2xn4zx8f Před 27 dny +11

    ሶፍየ እንኳን ተገላገልሽ ይሄ ለባል ቀርቶ ለጎረቢት እራሱ አይሆንም

    • @TGgf-vr1ly
      @TGgf-vr1ly Před 27 dny +2

      ኮምንታሮች አንፍረድ እንዳይ ፈርደን አነሱ ህወት ራሳቸዉ ያዉቁዋል ዝም ብለን ጥሩ ነገር እናስብ🙏❣️❣️

    • @user-ii4fb4vf6v
      @user-ii4fb4vf6v Před 26 dny

      ለምን ታሰጣላችሁ ታዳ ተጋባን ተፋታን ብላችሁ ታስጣጡና
      ወቀሳ ታመጡብን አላችሁ ምድር ጋጠወጥ. ትዳር በሚድያ ፍች በሚድያ የሆነ ጊዜ. እጭች

  • @MakahAhmed-f8o
    @MakahAhmed-f8o Před 27 dny +7

    ቶፉቅ አላማየለህም በዚላይ አስተሳሰብ ትንሸይጎለሀል ስፉ ትክክለኝ ትዱረ የሚፈልገ ስውአላህ ይስጣት አንተገን ሂወት ቁሞ አይጠብቅህም ሞትእዲለም አትረሳ አስብ ትንሸ እደስው ስትጀጀል ሂወትህን አትጨረስ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 27 dny +199

    ወዶች መተው ሲፈልጉ እኔ ላቺ አልገባሽም ጥሩ ልጂ ነሽ😂 ሰለቸን👍

    • @ZebibaAdem-dn9qo
      @ZebibaAdem-dn9qo Před 27 dny +7

      ይች ትክክለኛ የመለያያ መንገድ ናትኮ 😂😂

    • @AliMahdi-il5bj
      @AliMahdi-il5bj Před 27 dny +2

      😂😂😂

    • @user-cx3ed3sf2t
      @user-cx3ed3sf2t Před 27 dny +1

      ሣሣህህህ😂😂😂

    • @Ahlamይቱብ
      @Ahlamይቱብ Před 27 dny +5

      😂😂😂😂እኔምሰልችቶኛል ጠብቂ ታረቁን ደሞ በልጂ መጡ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-cc4kc2uk4u
      @user-cc4kc2uk4u Před 27 dny +1

      እኮ ማርያምን😂😂😂

  • @አያፋ
    @አያፋ Před 27 dny +41

    ቶፊቅ ቲኒሹ ሄኖክ ድቁ ነው የምትሉ👍👍👍👍😂ሶፊ ተገላገልች

    • @God-rd8kt
      @God-rd8kt Před 27 dny +2

      😂😂😂😂😂

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 Před 27 dny +1

      ቱቱቱቱቱቱቱቱ በጣም ቶገርማላች ተሳድበችሁ ምንጥቅም አላችሁ እነሱ ነገ ይገናኛሉ

    • @vethlove5512
      @vethlove5512 Před 27 dny +2

      🤣🤣🤣🤣🤭🤭🤭 የተመታሽ

    • @user-pu2on4lh4z
      @user-pu2on4lh4z Před 27 dny +1

      😂😂😂😂😂

    • @RahmetRahmet-sw4vh
      @RahmetRahmet-sw4vh Před 27 dny +2

      እኮ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-kf5hl5oi1f
    @user-kf5hl5oi1f Před 27 dny +31

    እኔ የሁለታቹህ አድናቂ ነኝ ግን ብትታረቁ ጥሩ ነው ቶፋዬ እንደ ሶፊ ዓይነት ሴት አታገኝም😢😢❤❤❤

  • @DoN-hr6hd
    @DoN-hr6hd Před 27 dny +3

    ልጅ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ዋናው ፍቅር ነው መቼም የውጪውን አለም ታቁታላቸ አግብቶ ወልደው ተለያይተው ሌላ ያገቡ የለ ልጅ ፀጋነው

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 Před 26 dny +3

    አይዞህ ወድማለም መደበቅህ ነውጅ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው❤

  • @AsyaMustefa
    @AsyaMustefa Před 27 dny +25

    ይህን የምታነቡ በሙሉ የረፍት እጀራይስጠን

  • @user-yarebi
    @user-yarebi Před 27 dny +39

    ያረቢ ከመጥፎ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ

  • @Yeshitub
    @Yeshitub Před 27 dny +158

    መልካም ልብ ያላችሁ በሙሉ 10k. አስገቡኝ

  • @DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg
    @DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg Před 27 dny +45

    የፈለጋቹሁትን ካገኛቹሁ ቡሀላ ጡሩ ልጅ ነሽ ላች አልገባትም ትላላቹሁ😂😂😂አፈር ብሉ🙆🙆🙆🙆

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Před 27 dny +2

    ጆየ የእኔ ወንድም እንደምንም ብለህ አስታርቃቸው በማርያም ሳትሰለች ደግመህ ደጋግመህ አናግራቸወና ይታረቁ ማርያምን ሁለታቸውም ምርጥ ናቸው 😢😢😢😢 ፈጣሪ በአንድ ላይ ሆናችሁ ያሳየኝ😢

  • @user-mk1ix5hr2v
    @user-mk1ix5hr2v Před 27 dny +31

    ልጂ ምን ችግር አለዉ አንተግን አልቅሰህ ለምነህ ታርቀህ አሁን ጠገብክ መለስ ብለህ የነበርክበትን እየዉ ጎረኛ አንድ ቶፊቅ ቢሔድ 30 ቶፊቅ ይመጣን 😢😢

  • @WasKan-mn4xg
    @WasKan-mn4xg Před 27 dny +82

    ዝምያለነጃወጣአሉ የኛውድነብይ ሶለላህአሊወሰለም አላህ መጨረሻችንንአሳምርልን ቅመሞች አላህ በሀላልየሆነ የረፍት እርዚቅ ይስጠን

  • @YgfRrt-bb9xm
    @YgfRrt-bb9xm Před 27 dny +104

    ሶፊ የዉድ በጣም አሣዘነችኝ 😢😢😢😢ፈጣሪ ያስታርቃቸዉ የምትሉ ❤❤❤

    • @user-zj5mo9xu3w
      @user-zj5mo9xu3w Před 27 dny

      ማመንሺ ግን ደፍር

    • @samirasamiraa6297
      @samirasamiraa6297 Před 25 dny

      ወዲልጂ መሂደ ከጀመረ አያቋረጥም ሲለዚህ የራሱጉዳይ እሲከመቸ እሱጋ ትቃጠላለቺ ደጋገመውእኮ

  • @ZinetTefera-wp8up
    @ZinetTefera-wp8up Před 26 dny +1

    እናተ ስትመሰገኑ ነው ደስ የሚላችሁ ችግራችሁን ሲነገራችሁ ታማረራላችሁ ሁሊም አመስጋኝ ነው መሆን ያለባችሁ

  • @Gsgg-ub6ie
    @Gsgg-ub6ie Před 23 dny +1

    ሲጀመር ምንም አትጠቅማትም ልክስክስ ሶፊያ ምርጥ ልጅ ናት እኳንም ፈጣሪ ገላገላት

  • @user-su5oi4yo9g
    @user-su5oi4yo9g Před 27 dny +26

    አይ ወንድ ገራም እኮ ነው ሆሆ እሷ ለሱ ያልሆችው የለም ምን አይነት ጉድነህ በአላህ እድሜ ልክህን እደ ሶፊ ያለች ሴት አታገኝም

    • @rukiyadawood6999
      @rukiyadawood6999 Před 27 dny +1

      በጣም ወላሂ ብሯን ሁሉ ነገሯን አሳጥቷል ወላሂ እኔ ከቤተስብ ነው ያርጋገጥኩ😢አይወዳትም አባረራት ራሱ😢😢😢

    • @EtuNigane-o8l
      @EtuNigane-o8l Před 27 dny

      ​@ru😢😢😢😢kiyadawood6999

    • @عبدوالحبشي-م9ظ
      @عبدوالحبشي-م9ظ Před 26 dny

      አል ውሸት ሀራም እንዳውም በጥርጣሬ ሲሆን ነገሩ የከፋ ነው

  • @HDJDJVshsjd
    @HDJDJVshsjd Před 27 dny +46

    ስራ ጠፍ ማለት ነው ኢቶቢያ😂 አይደብራቹህም😢 እንስራበት እኛ😊😊

    • @rahmahmoh3796
      @rahmahmoh3796 Před 27 dny

      ክክክክክክክክክ

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 27 dny +2

      ነይልኝ የኔ ጥቅሽ❤ አሁን በልጅ ከተጣሉ ቀጣይ ደሞ ልጁ አሥታረቆቸዉ ባድሥ ይመጣሉ ይሁን 😂😂

    • @VjhTysh
      @VjhTysh Před 27 dny +1

      በትክል ወላሂ

    • @AhmadAhmad-fz6ki
      @AhmadAhmad-fz6ki Před 27 dny

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-rb6oq2qc4c
      @user-rb6oq2qc4c Před 27 dny

      በቃ መርካቶ አለቀለት ዪቱብ ሆነ ነገሩ ቀላል አሁን እነዚህ መቼ ይሰረሉ

  • @user-gy7rf7qq1u
    @user-gy7rf7qq1u Před 27 dny +78

    ልጅ ፀጋ ነው የምትሉ ሰዎች ደና ናችሁ ሰው አግብቶ በክብር ሲወልድ ነው የትም እየተዝረከረክን ወልደን ልጅ ፀጋ ነው ማለት አይከብድም ልጅ ሲጀመር ሸርሙጣ ነው

    • @tube-jv7bk
      @tube-jv7bk Před 27 dny

      😂😂😂

    • @kuobrakuobra4336
      @kuobrakuobra4336 Před 27 dny +4

      😂😂😂😂😂😂እኮ እዳውም እሷ ጥሩ ልጅ ስለሆነች ነው እጅ እኔ ብሆን ጭቅላቱን ነው የምለው

    • @WassimSemaan-wp7hg
      @WassimSemaan-wp7hg Před 27 dny +1

      አይባልም ባለጌ😪😪😪😪

    • @haytSied
      @haytSied Před 27 dny

      ሸርሙጣ😂😂😂😂ኧረ ወይኔ😅

    • @seniy4518
      @seniy4518 Před 27 dny +3

      እደት እዳናደደኝ ጀዝባ ሰራተኛ አድርጓት ኖሰ ከብት

  • @Zenebech-kk4mu
    @Zenebech-kk4mu Před 2 dny

    እዉነት ፍቅር ካለ ማናገር አለበክ መጀመራ ማደበቂ አይስፈልግም ዞሮም ዞሮም ማዎጣት አይቀርም ለዛነው ፈጣሪ አንድ አርጋች ሌላ ምን እላለዉ 🙏

  • @DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg
    @DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg Před 27 dny +39

    አወ አትገባትም😏ለሷፌ የምትሉ የት ናቹሁ

    • @zehara5
      @zehara5 Před 26 dny

      ሳህ 👍

    • @zehara5
      @zehara5 Před 26 dny

      ደምሪኝ እህት ❤❤

    • @CgCg-ci9yg
      @CgCg-ci9yg Před 26 dny

      😂😂😂

    • @-vk6qz
      @-vk6qz Před 22 dny

      አይባልም የወሎ ቆንጆ ነዉ ተዋደዉ ነዉ የኖሩት አታትሳደቡ

  • @user-wi9yv9zy5h
    @user-wi9yv9zy5h Před 27 dny +93

    ዝምያለ ነጃወጣ አሉ የኛነብይ ሱለላሁአለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤

  • @CharaMai
    @CharaMai Před 27 dny +9

    ቶፊቅ በጣም ታሳዝናለህ የምር መጨረሻህን አላህ ያሳምርልህ እደዚህ አይነት አስተሳሰብ የጎደህ ማለት አተ ነህ 😳😳

  • @AhahaHahah-je2kt
    @AhahaHahah-je2kt Před 27 dny +26

    እውነት ነው ሁሉም የራሱ ቁስል አል አትሳደቡ ለሰው መልካም ነግር አስቡ 😢😢

    • @user-hq4up1jn8g
      @user-hq4up1jn8g Před 27 dny +2

      በትክክል ውለህ አይ ስው❤😢😊

    • @user-fj5pm5ez5o
      @user-fj5pm5ez5o Před 27 dny

      ትክክል🙏 እኔኮ የሰው ነገረ ገረመኝ😢

    • @AhahaHahah-je2kt
      @AhahaHahah-je2kt Před 27 dny

      @@user-fj5pm5ez5o በጣም የሰው ነግር ሳናቅ ማአማ ሀፂያት ነው

  • @Mena-4vመና
    @Mena-4vመና Před 26 dny +2

    ከሷ በፊት ከሆነ የወለደዉ ችግር የለዉም አሉባልታ ትወዳላችሁ ታዋቂወች ስትባሉ ሶፊየ ስወድሺ ከምር😢😢

  • @Samira123-vq2iw
    @Samira123-vq2iw Před 27 dny +4

    ቶፍቅ ሚስትህን. ቤትህ ሰብስበህ ያዝ. ምንም ቢፈጠር. የሚዲያ መሳቂያና መጨወቻ አትሁን. እንደ እህት ነው ምመክርህ. አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ.

  • @zahrakamal6584
    @zahrakamal6584 Před 27 dny +23

    አስተርቆቻው ልጅ የአላህ ስጦታ ነው ካሶፊ በፊት ካሆን ምንም መላት አይደላማ አላህ አይላያቻው እንሻ አላህ

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d Před 27 dny +33

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲❤️🌺

  • @hehhhdhr1918
    @hehhhdhr1918 Před 27 dny +50

    ትዳር ለማፍረሥ አትቸኩሉ ችኩል ለሸይጣንም አልበጅ ኡሥታዞችን ጠይቁ አደራ ቤትን ለማፍረሥ አቸኩሉ ዴሞች አደራ❤❤😢

  • @MaseDfg
    @MaseDfg Před 27 dny +1

    እግዚአብሔር ይረዳችሁ እህልዉሗ ካላችሁ አትለያዩም የፈቀደዉ ነዉ የሚሆነዉ ❤❤❤🎉 በርትታችሁ አስታርቋቸዉ ባይ ነኝ

  • @SaraSazz
    @SaraSazz Před 27 dny +2

    ኮሜታተሮች ተጠንቀቁ ልጅ ልጅ የምትሉት ምን አገባችሁ ፈን እያረጋችሁ ዝም በሉ ቶፊቅ ደግሞ ኣይዞህ መስተካከል ካለበት አስተካክል ካልሆነ ደግሞ ለበጎ ነው ኣይዞችሁ❤😢እረ እኔ እራሱ ባለፈው ቪዲዮ ይቅርታ ቀልድም ምርም ይመስላል ላልኩት ቶፊቅ ይቅርታ እኛ ስትለያዩ እየደበረን ነው እንጅ ኣያገባነም የምትኖሩት እናንተ ሰለዚህ የሰው ልጅ የአፉን ፍሬ ይበላል ተጠንቀቁ እሺ ኮሜንቱን ሁሉ ኣይቻለሁ ይደብራል የምር😢😢ሲስቁ መሳቅ ሲያለቅሱ ማልቀስ ግን ላንድ እየደገፋችሁ አንዱን አትበድሉ ፍርድ ነገ በኔ ነው እሺ😢😢

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz Před 27 dny +8

    ልጅ ቢኖርህስ ቶፊቅዬ ፍቅር እኮ የእግዚያብሔር ስጦታ ነዉ ልጅም የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ ልጅህ ልጁዋ ልጇ ልጅህ ቢሆን ችግር የለዉም ያዉ አንድ ላይ ከመሆናችሁ በፊት ከተወለደ ኧረ ተዉ ይሄ አያጣላም

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 27 dny

      ማሬ ደምሪኝ

  • @Rabia-Hussen
    @Rabia-Hussen Před 27 dny +7

    ችግሩ በፊት አለማሳዉቅህ ነው. ልጂ ያላህ ስጦታ ነው. ሲቀጥል የናተ ፍቅር ብዙ ውጣ ውረዲ አሳልፍችሁ አል. መውዴዲ ማለት የማትፈልጊውን ነገር ወዴሽ መቀበል ነው በጥቅሉ ታሩቁ. አስታርቃቸው

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 27 dny

      ራቢየ ደምሪኝ

  • @user-mx2ju2vb8p
    @user-mx2ju2vb8p Před 27 dny +10

    ልጅ አይጠላም ግን ይህ አያጣላችሁም ፍቅር ከሁለታችሁም ካለ ልጅ ፀጋ ነው

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 27 dny

      ደምሪኝ ውደ

  • @LemlemSebhat
    @LemlemSebhat Před 27 dny +1

    በጣም ኣዝናለሁኝ ይሁን እንጂ አይዞአችሁ በሕይወት ላይ ሁሌ ፈተና እና ወጣ ውረድ ያለ ሆኖ በፈተና ግዜ ችግሩን በእርጋታና በመነጋገር በመፍታት ለማስተካከል ጥረት ማድረግ ነው። መነጋገር የሚገባችሁ ትንሽ ንዴታችሁ ስበርድ ብሆን የተሻለ ነው የሰው ልጅ ይጣላል ይታረቃል ስለዝህ አይዞአችሁ እግዝአብሔር አምላክ አይለያችሁ እኔ በጸሎት አስባችሁ አለሁኝ። ጌታ ሆይ ኣስርቃቸው።

  • @alemneshhailu1213
    @alemneshhailu1213 Před 27 dny +1

    😢😢😢 ይሔ እጣ ፋንታ እኔ ላይ መድረሱ አይቀርሞ ፈጣሪ ሆይ ትእግስቱን ስጠኝ ግን
    መጀመሪያ መደበቅ የለበቶም ነበር

  • @SalamWw-zp8fh
    @SalamWw-zp8fh Před 27 dny +6

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ምን ችግር አለው እረ ታረቁ

  • @user-lg1uk9xd4p
    @user-lg1uk9xd4p Před 27 dny +8

    በትሄዲ ይሻላል እንደባል መች አለባበሶን እንኮ አስተካከለላት አሁን ግን አለባበሶም ሰላምታዋዉ ተሻሺሎል ሶፊየ 💋💋💋💋

  • @AbwotLove
    @AbwotLove Před 27 dny +21

    ልጂ የዝጋብር ስጦታነው ዋነው ፍቅር እንጂ አብራቺሁ ብቀጥሉ የምተሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤

    • @alahamalaham
      @alahamalaham Před 27 dny

      እደ እሥከዛሬ ደብቆቆይቶ ዛሬልጅአለኝ ምን የሚሉትነዉ ከበፊት ብታቅ እርግጠኛ ትታዉ አኬድም ሶፊ

    • @user-vy3ku5gs4f
      @user-vy3ku5gs4f Před 27 dny

      እግዚአብሔር✅
      ፁሑፉ ይሰተካከል

    • @Mekya-kj7km
      @Mekya-kj7km Před 27 dny

      😅😅😅​@@user-vy3ku5gs4f

  • @user-rv3ec6mt4r
    @user-rv3ec6mt4r Před 22 dny +1

    እና ምን ችግር አለው ሶፊ ልጅ ቢኖረው በሉ አስታርቋቸው ልጅ የአሏህ ስጦታ ነውኮ ሶፊ ምን ነካሽ ልጅ ስላለው ብቻ እረ ሸም ነው

  • @NurNurhasanah-pd1zz
    @NurNurhasanah-pd1zz Před 27 dny +2

    ቶፊቅ ደጋግመህ ልቧን ሰበርከው ለምን ሶፊየ እምወድሽ ካንች በፊት ከሆነ ታረቁ ፍቅርን አትግፉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abuka-x3y
    @Abuka-x3y Před 27 dny +10

    ልጅ እኮ የፈጣሪ ሰጦታ ነው እንጂ በሸታ አይደለም ነገር ግን ቀድሞ ቢነግራት አሪፍ ነበር ግን ሌላ ችግር ከሌለ በሰተቀር ልጅ አያጣለም

    • @Nunu11-yr9pw
      @Nunu11-yr9pw Před 27 dny

      የልጅ እናት ጋ መመለስ ከፈለገስ

  • @MakAsser
    @MakAsser Před 27 dny +12

    ወላሂ የኔግን ምን አይነት ባል ነው ግን የኔአባት የኔውድ ባል ወላሂ ቃል የለኝም የኔባል ወላሂ አድቀን አውርተን በሁለተኛው ቀን ለትዳርጠይቆኝ የተጋባነው ወላሂ የኔ ውድባል ቃልየለኝም የኔባል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 Před 27 dny +3

      ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ የኔ ምርጥ ለኛም አላህ መልካሙን ይግጠመን

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m Před 27 dny +5

      ለትዳርሽ ማሻአላሕ ግን ወላሒ አታብዥ አስፈላጊግደታ ለሖነነገር ብቻነዉ የሚማለዉ የኔ አባትም አይባልም ተረጋጊ

    • @user-qm3yi9bo7k
      @user-qm3yi9bo7k Před 27 dny

      ማሻ አላህ አላህ አሥከ ጀነት አያለያያችሁ እህት

    • @seniy4518
      @seniy4518 Před 27 dny

      ማሻአላህ አታዉሪ ሰዉ ቡዳየዉ😂😂

    • @user-ti1wv9kd6n
      @user-ti1wv9kd6n Před 27 dny

      Atakabji

  • @user-mw5cw4ub3q
    @user-mw5cw4ub3q Před 27 dny +5

    አትረባም ምስኪን ሶፊ አመለጠቺህ ምርጥ ሠዉ

  • @ረድኤት
    @ረድኤት Před 4 dny

    ወዶች ስትባሉ ቲጀመር ሁለዪ የሴትን ላይፍ መስበር ነው ስራችሁ ሔወ ካለህ ለምን ገባህ እሷ ሔወት አፈር ደቼ ብሉ ወዶች ስትባሉ

  • @abduFaker
    @abduFaker Před 26 dny +1

    የምር ጆየ በጣምነው የምወድህ ለነሱ ያለህ አመለካከት በጣምነው ያስደሰተኝ

  • @user-yo9jj3no2e
    @user-yo9jj3no2e Před 27 dny +20

    😂😂😂😂ድራማቹ መቼ ነው ሚያልቀው ንገሩኝ 😂😂😂

    • @BetyBety-xh3zd
      @BetyBety-xh3zd Před 27 dny +1

      አሁን ሳያልቅ አይቀርም ቁጥር ሁለት ከሌላ ሴትጋር ይመጣል አያልቅበት😂😂😂😂

  • @simbo8917
    @simbo8917 Před 27 dny +7

    ጆይ አስታርቃቻው አላህ አድ የድርጋቹ የሰው ልጅ ይፋታናል እግድ ባላይክ🎉🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 27 dny

      ደምሪኝ እህት

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry Před 27 dny +29

    የምትሳደቡ ሰወች አላህን ፍሩ የዉስጣቸዉን አላህነዉ እሚያቀዉ አላህ ያስታርቃችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @Zuzu-zg7sf
    @Zuzu-zg7sf Před 17 dny

    እና ልጅ ተገኝቶ ነው መጀመሪያ አይዋሸኝ እንጂ ልጅ ከፈለጋ ከየትም ያምጣ የእኔን ፍቅር አይገድበውም ልጅ ወዳለሁ

  • @سعادهحسن-ث5و

    አልቀረብህም ለማንኛውም ሚስት ትሆናለች አወ ልክ ነህ የተላጠ ብርቱካን ለሁሉም ይሆናል

  • @user-jk2tb7go6rዜድ
    @user-jk2tb7go6rዜድ Před 27 dny +4

    ልጁ የፈጣሪ ስጦታነው ሲጀመር ሲቀጥል ደሞ አንተ ደብቀኋት ነውጂ ልጂ አለህ ብላ ሶፉ አርቅህም ሲጀመር አንተ ለሶፉ አትገባትም 😢😢

  • @SeadaYimam-uq6zh
    @SeadaYimam-uq6zh Před 27 dny +4

    ቲሺ አሁንስ አስጠሉኝ ለምን አትናገሩም እውነቱን

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 Před 27 dny +9

    ❤❤❤ክክ እናተ ግን ትዳር ነዉ እቃቃ ጫዋታ እኝክ ብቻ ፈጣሪ ያስተካክልላችሁ😮😮😢😢 ቶፉቅ ደሞ አይዞህ የሰደብነህኮ አንተም ስለማታርፍ ነዉ😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 27 dny

      ደምሪኝ ውደ

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 Před 26 dny

      ​@@Zehara9ደመርኩሽ❤

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 Před 27 dny +1

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አተ አታከብራትም ሶፊ ጥሩ ሴት ስራት ያላት ልጂ ናት

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 27 dny

      ማሬ ደምሪኝይ

    • @FhhhGfgg
      @FhhhGfgg Před 27 dny

      የለኝም ነዉ እኮ ያለዉ

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede Před 27 dny +1

    ተመልካች ላይ ለመፍረድ አትሞክሩ ምክንያቱም ተመልካች ባየው ነገር ላይ ብቻ ነው ሀሳብ የሚሰጠው መጀመርያ እስቲ የምለቁትን ቪዲዮ እዩት ወደምን እደሚያመራ ኮሜታተሮች ደሞ መጀመርያ አዳምጡ ታቤላው ላይ የጠታፈው እና እሱ እሚያወራው ይለያያል ከመፃፍ እና ከማዳመጥ እስቲ ማነው እሚቀድመው??? ወይ ጉድ ከቀልባችሁ ሁኑ አድምጡ እና እስቲ ፃፉ ልጂ ስጦታነው ምናምን ከምትሉ እክ ያልሰማ ጆሮ ከጎረቤት ያጣልል የሚለው ተረት ለካ ልክ ነው

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Před 27 dny +13

    በለው አያልቅብለህ ደግሞ በልጅ መጣህ❤❤❤❤

  • @alainfef176
    @alainfef176 Před 27 dny +5

    😢😢ወላሂ. ልጂ ቢኖረው. ችግር የለውም. ነበር😢ግን. እሱ. ከሶፊጋራ. እሪሌሽን. ሲጀምር😢ቢያሳውቃት. ወይም. ሳያሳውቃት. ከሆነ. እርግጥ. ትንሽ. ይደብራታል. ሆኖም. ግን. እረጋ. ብለው. 2. ቱም. ከራሳቸው ጋር. ይሰቡ❤❤❤❤❤❤❤እና. ምንም መስዋት. ተከፍሎ. ይታረቁ❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 27 dny +1

      ከድጃየ ደምሪኝ

  • @hayatmohammed1169
    @hayatmohammed1169 Před 27 dny +8

    ኪን በአላህ እንዲህ አይነት ድራማ ሰርተው ብሩ በረካ የኖረዋል ወይ ጥያቄ መልሱልኝ ተሰው የማይጠበቅ ነው የሚሠሩት እኮ ወለሂ ያሳዝናልም ያስቃልም

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před 17 dny

    ለምን አትገባትም ልጅኮነው ስንቱ ልጅ አቶ ሀብት ኖሮት የሚያለቅስ አለ ጥንቅር ትበል ማን እንደ ልጅ የዘላለም ሀብት
    ከልብ ብታፈቅርህ አትለይህም ልጅ እንጂ በሽታ አይደል ጥርግ በይ😏😏😏

  • @user-eh1ls7uk5i
    @user-eh1ls7uk5i Před 26 dny +1

    እንኳንምቀረህባትሚስቶችህብዙናቸው😅🎉እኔ ላንአላዝንም እኔብሆን አንድቀንም ካንተጋር አልቆይም ይህን ስልግን ካስቀየመህ አውፍበል ወዳአላህ ተመለስ

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ Před 27 dny +46

    ስትለያዩ ምርጥ ናት ምርጥ ነው ትላላቹ ከዛ ቆይታቹ እውነታው እያላቹ ትመጣላቹ

  • @makitemesgen3386
    @makitemesgen3386 Před 27 dny +6

    ኣረ እግዚኣብሔር ምስክርየ ነዉ እያሉ ዉሸት ኣይደለም እዉነት ነዉ ❤❤❤ላይክ 👍

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 Před 27 dny +18

    ልጅ የፈጠሪ ስጦታ ነዉ ፀገ ነዉ በሀለል አለህ ይወፍቀን የመደም ቅማሞች አለህ የመታ እንጄራ ይስጠቹ

  • @መሬምሠኢድ
    @መሬምሠኢድ Před 27 dny +2

    😂ያኛውን ድራማችሁን አላምን ስንል በልጂ መጣችሁ እንኳን ወለድክ ቶፊቆ ብቻ ገንፎው አልፎኛል ጂ ቀጣይ አያት ሁነህ እዳትመጣጂ ልጂ ቀላል ነው

  • @marthateshager8284
    @marthateshager8284 Před 10 dny

    ልጅ እኮ በሽታ አይደለም ከሶፊያ በፊት ከሆነ ችግር የለውም በሷ ላይ ወይም ከሷ ጋር ሆኖ ከሆነ ትንሽ ይደብራል ግን በእምነታችሁ ስለሚፈቀድ ሶፊዬም ቶፊቅን መረዳት 😅አለብሽ አስታራቂው ጆሲ ደግሞ ይህ ያንተ ስራ ነው ማለቴ ማስታረቁን ነው የምልህ ሌላ ቅሬታ ከሌለ በቀር ልጅ አያጣላቸውም ልጅ የእግዚያብሔር ስጦታ ነው ጆሲዬ ይህነነ ነገር ቶሎ ብለህ ነገሮች እንዲፈቱና እንዲታረቁ አደራ አደራ አደራ

  • @BetiTeka-o2w
    @BetiTeka-o2w Před 27 dny +4

    በፍቅረኛ መአል የሚገባ ሰው ሰለ እራሱ አያቅም ምክንያቱም ፍቅር ፍቅር ነው ከቻላቹ አስታርቋቸው ልጅ ካለው እኮ ችግር የለውም የምር 😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 27 dny

      ቤቲየ ደምሪኝ

  • @user-bm4hy2lh4f
    @user-bm4hy2lh4f Před 27 dny +4

    ቶፊቅ ክብር የለህም እደ ሶፊ ምርጥ ልጅ አታገኝም

  • @fg1489
    @fg1489 Před 27 dny +7

    ሶፊ አላህን ጥሩ ባሌ የሰጠሸ አንተ ግን በሶፊ ህወሃት መጨውት ነው የመር ገለቱ😏😏😏

  • @ZahraAbdu-c3m
    @ZahraAbdu-c3m Před 27 dny +1

    አዎ ውላሂ አትግባትም አንት ባሊጊ ነህ ውንዴ አይታምንም ሶፊ ካአንት የትሻል ነው አላህ የሚሰጣት እሺ

  • @user-wc2ni8ty6i
    @user-wc2ni8ty6i Před 27 dny

    ልጂ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ በልጂ ከሆነ ተሳስታለች ሶፊ ብቻ ቶፍየ ስፊም አይዟችሁ በርቱ ሕይዎት ይቀጥላል

  • @EmanAman-li3gj
    @EmanAman-li3gj Před 27 dny +5

    ቤተሰቦች ዝምያለነጃወጣአሉ መጨረሻችን አላህ አሳምርልን❤❤❤❤

  • @user-gv2nk8rg6i
    @user-gv2nk8rg6i Před 27 dny +5

    በፈጣሪሥም ምንም ማለትአልፈልግም የምረ ፈጣሪ ያበረታችሁ ሁላችሁንም

  • @user-ym8dm3zz4o
    @user-ym8dm3zz4o Před 27 dny +5

    ልጂ ቢኖርም ችግር ዬለዉም እደዉም መኖሩ ጥሩ ነዉ የሰዉ ደስታ የሚየስደስታቹሁ 10k አስገቡኝ🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 27 dny

      ኡሙ ኢልሀም ደምሪኝ ማሬ

    • @user-sd5uw9zv8i
      @user-sd5uw9zv8i Před 26 dny

      ቤተሰብ እንሁንደምሪኝ❤

  • @የዚክራሼጋእናት

    የነሱ ነገር አሁንስ ሰለቼን ሁሌም እየየ መግባባት መተማመን ሳይኖር እዴት ፍቅር ይኖራል ሰለቻችሁን

  • @FatimaNo
    @FatimaNo Před 17 dny

    የምር ግን ማንን እንመን ተው ወንዶች የምር እውነት እምትዋደዱ ከሆነ ምንም አትደባበቁ ቆይ ፍቅር ግልፅነት አይደል

  • @user-bf3zr3fj8k
    @user-bf3zr3fj8k Před 27 dny +6

    እና ልጅ ምን ችግር ኣለው ፍቅር ካለ ልጅኮ የፈጣሪ ስጦታ ነው..😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 27 dny

      ደምሪኝ እህት

    • @user-sd5uw9zv8i
      @user-sd5uw9zv8i Před 26 dny

      ደምሪኝ ስወድሽ❤

    • @aaisha6429
      @aaisha6429 Před 25 dny

      ችግር የለውም እኮ ልጅ የሚጠላ የለም ግን ሳያገቡ በፊት ያለውን ፍርጥርጥ አርገው አይናገሩም ወዶቹ 😢😢😢😢😢

  • @Medina-e5v
    @Medina-e5v Před 27 dny +8

    እንደኔ,ዬቱበሮች,ያሥጠሏቺሁ👍👍👍👍👍

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q Před 27 dny +7

    እና ምን ችግር አለው ልጅ ኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ደም በናንተ ሃይማኖት 4 ሴቶች መግባት ይፈቀዳል 😢😢😢😢እና አትጣሉ ❤❤❤

    • @GenetNegasi-kd1so
      @GenetNegasi-kd1so Před 27 dny

      ልለው ያስብኩት ካሜንት እዚ አገኛሁት😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-yh8kb3pk1r
      @user-yh8kb3pk1r Před 27 dny

      አባክሽ አውቀዉ ነው ምክኒያት ሲያረጉ ነው

    • @rukiyadawood6999
      @rukiyadawood6999 Před 27 dny +1

      ኧረ ልጅ አይደለም 😢ውጭ ብሎ ነው ያባረራት ወላሂ እኔ ከቤተስብ አርጋግጫለሁ😢ልጅ እኮ ሃሜት ነው

    • @user-kw4vb2wt5u
      @user-kw4vb2wt5u Před 27 dny

      የጠፋሽ እዚህ መቶነዋ​@@GenetNegasi-kd1so

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m Před 27 dny

      4 የሚፈቀደዉ የ1ሚሥቱ ሐቅ ለሚወጣነዉ 2,3,4የሚፈቀደዉጅ ማንኛዉም ሙሥሊም 4አያገባም አቅም ያለዉ የድንእዉቀትያለዉመሖን አለበት ሑሉንም እኩልማየትማሥተዳደርየሚችል መሖን አለበት አለዛ በአሔራቅጣትአለ ቶፊቅ ለአንድምአይሖን እንኳን ሑለት

  • @user-wk9qw9oq2p
    @user-wk9qw9oq2p Před 27 dny

    ልጅ ከሆነ ይታረቁ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ሶፊየ ምንም ችግር የለውም ተጋቡና ውለዱ ካንችም ❤❤❤

  • @ExcitedLemur-ho5cq
    @ExcitedLemur-ho5cq Před 13 dny

    ልጅ ቶፊቅ እኔም ጋ አንድ ቀን ባደረግናት ልጅ ተፈጥሩዋል እና እኔም ጋ አለችህ.
    ሄኖክ ድንቁን ይመስል አለህ በየቦታው

  • @wabiya.abideramne.
    @wabiya.abideramne. Před 27 dny +5

    አብሽር.የልፈል.እውነተውን..ምን.ቺግር.አለው.ተረቁ.አለሀ.ሰለምን.የውርድለቹ.የምትሉ

  • @Ynesr
    @Ynesr Před 27 dny +6

    መጀመሪያውን ፈርቼ ነበር ባገኘው ሴት ሁሉ ስትጠላጣል መጨረሻ ነው😮😢

  • @BdHd-ee9lg
    @BdHd-ee9lg Před 27 dny +15

    ልጂ ቢኖረው ምን ችግር አለው ልጂ የፈጣሪ ስጦታ ነው

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Před 27 dny +1

    በማርያም ልጂ ካለክ ልጂ ትልቅ ፀጋነው እውነትከሆነ ልጁን አታንሱ ከፈለገቺ ትቀመጥ ከልፈለገቺ ትሂድ ከሷ በፈት ከሆነ ለሷእራሷ ልጆናት በቃ ህፅኖ አታንሷት ተው እግዚአብሔር ያስደግልክ

  • @abduFaker
    @abduFaker Před 26 dny +1

    እባካችሁ ኮሜታተሮች ነገሮችን ሳትረዱ መጥፎነገር ለመናገር አትቸኩሉ