ሴቶቹ ተፋጁ
Vložit
- čas přidán 9. 03. 2023
- 1 ሰዉ Subscribe እንዳያደርግ😜
I N T A G R A M: pCktMUHfID...
T I K T O K: vm.tiktok.com/ZMFmuQUyH/
ሁሉም የነባ 4ኪሎ tiktok videos
በ2022 የዩቲዩብ ቻናል መክፈት አለብኝን?? ምን እጠቀማለሁ ?? ዩትዩብ ለመክፈት #2022 • Video
ፎቶ አልወጣ ብለው ተቸግረው ከሆነ ከዚህ video በኋላመቸገርወ ይቀራል #lightroom • Video
#neba4kilo
#ነባ4ኪሎ
#neba 4 kilo
#neba 4 kilo tiktok
#neba 4 kilo vs hule feta
#new ethiopian tiktok
#new ethiopian tiktok video
#funny habesha tiktok
#Neba 4 kilo tik tok
#seifu on ebs
#Neba4kilo
#Neba 4 kilo youtube channel
#Neba 4 kilo entertainment
#Neba 4 kilo reaction
#Neba 4 kilo seifu on ebs
ethiopian music
ethiopian comedy
Habesha tiktok,Ethiopian tiktok,Tiktok compilation,Ethiopian funny video,seifu show this week,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun show on ebs,ሰይፉ ፋንታሁን ሾው,comedian eshetu,donkey tube,ethiopian tiktok 2021,ketik tube,babi,ethiopian tiktok compilation,ethiopian tik tok,Habesha tiktok compilation,Comedian eshetu,nati abraham,habesha tiktok funny,Arts tv,Reaction,bereket,dink lijoch,Veronica Adane,Hanan Tarq,Saron,Eregnaye,ሃናን,ሳሮን አየልኝ
ebs tv,seifu on ebs,eregnaye,arts tv እረኛዬ,habesha blind dates,habesha tiktok,yebeteseb chewata,miko mikee,Ethiopia,feta daily,9negnaw shi,zena tube,ethiopian news,abiy ahmed,ethiopian music,ሰይፉ ፋንታሁን ሾው,tik tok video,ethiopian tiktok this week,ethiopian tiktok,funny habesha tiktok,nebil nur,funny habesha tiktok videos,neba 4 kilo entertainment,neba 4 kilo tik tok,neba 4 kilo,neba 4,neba 4killo,ebs tv ethiopia,ebs sunday show,ebstv worldwide
new ethiopian tiktok video,new ethiopian tiktok videos,new ethiopian tiktok,funny ethiopian tiktok,new habesha tiktok,new habesha tiktok video,new habesha tiktok videos,ethiopian tiktok,tiktok,tik tok,tik tok video,habesha tiktok,tiktok videos,ethiopia,habesha,tiktok ethiopia,xo havesha,neba 4 kilo,neba 4kilo,neba,neba 4 kilo tiktok,neba 4kilo tiktok,hule feta,hule feta tiktok,estif,Neba 4 Kilo Vs Hule Feta,neba 4 kilo vs hule fetanew ethiopian tiktok video,new ethiopian tiktok videos,new ethiopian tiktok,funny ethiopian tiktok,new habesha tiktok,new habesha tiktok video,new habesha tiktok videos,ethiopian tiktok,tiktok,tik tok,tik tok video,habesha tiktok,tiktok videos,ethiopia,habesha,tiktok ethiopia,xo havesha,neba 4 kilo,neba 4kilo,neba,neba 4 kilo tiktok,neba 4kilo tiktok,hule feta,hule feta tiktok,estif,Neba 4 Kilo Vs Hule Feta,neba 4 kilo vs hule fetaethiopia,seifu on ebs,saron ayelign,tiktok ethiopia,funny ethiopian tiktok,ebs tv,habesha tiktok,new ethiopian music video 2021,new ethiopian amharic movie 2021,seifu on ebs this week,seifu on ebs today,ethiopian movie,ethiopian music,veronica,ሰይፉ ፋንታሁን ሾው,selam tesfaye,babi,aser tad new,dallol entertainment,brekete,feta be endalk,yd tom,ethiopian artist,ethiopian,ethiopian girl,ethiopian news,ethiopia zena,ethiopia wedding,henok dinku, new music,funny video,ethiopian music,tiktok funny,comedy,Ethiopian Comedy,News,ebs tv,abel birehanu,arts tv,hope entertetment,minew shewa,nahom records,sodere tv,abugida media,ale tube,netsebrak media,avatar tv,esat,mereja tv,rakeb alemayewu,mikee mikoo,tinsae birehanu,seifu fantehun,seifu on ebs,neba 4 kilo,eyehedachuseifu on ebs,new ethiopian music video 2021,new ethiopian amharic movie 2021,new ethiopian protestant mezmur 2021,abiy ahmed,ethiopian movie,babi entertainment,babi new video,ባቢ youtube,ethiopian funny vine compilation,seifu on ebs this week,aser tad,ሰላም,new tiktok reaction,reaction video,miko mike,abel biranu,Ethiopian tiktok video,habesha tiktok,ethiopian tiktok reaction,vlogs,nebilnur,abdujar,life of abel,vlog videos,new oromo music,tiktok songsseifu on ebs,new ethiopian music video 2021,new ethiopian amharic movie 2021,new ethiopian protestant mezmur 2021,abiy ahmed,ethiopian movie,babi entertainment,babi new video,ባቢ youtube,ethiopian funny vine compilation,seifu on ebs this week,aser tad,ሰላም,new tiktok reaction,reaction video,miko mike,abel biranu,Ethiopian tiktok video,habesha tiktok,ethiopian tiktok reaction,vlogs,nebilnur,abdujar,life of abel,vlog videos,new oromo music,tiktok songsneba 4 kilo tiktok,neba 4kilo tiktok,neba 4 kilo,neba 4kilo,neba 4 kilo vs hule feta,ethiopian
ለትግስትዋ የሆነ ነገር ገዝተው ሳርፕራይዝ ያርጋት የምትሉ በላይክ❤❤❤❤❤
yes
yamer awo
Betkkl
ያርጎት❤❤❤❤❤❤
yes
የምር እንባዬን ነው ያመጣችው😢😢😢 የኔ እናት ጨምሮ ይስጥሽ ❤❤❤❤❤
የምር እንደሷ ንጹህ አይቼ አላውቅም 🥰🥰🥰 እኔ ብሆን ስለቀሚሱ ሲያወራ ልኩን ነግሬው ነዉ ምወጣው የነበረው😡 ደሞ ከዛ ብሁሃላ ራሱ በደስታ ነበር ምታወራው. ደስ ስትል የኔ ፍቅር 🥰🥰 ዘመንሽ ይባረክ አቦ የኔ ንጹህ❤️❤️🙏
እኔም እንዳችው ኧረኔ ትግስትየለኝም ወላሂ
በዝህ ዘመን እደዝህ አይነት ትግስት አለ ቃላቶችሺ ስጣፍጡ ❤❤
ወይኔ ትግስቷ የኔ ማር እደመልኳ ፀባየ ሰናይ ስታምሪ አሟልቶ የሰጣት ትግስት እናተ ነፍሳቹሁ አይማርም
Betam 3gza naw yayehut
እውነት ነው❤❤❤
በጣም
እመቤቴን አለቀስኩ የምር አለቀስኩ😭😭😥😥😥የኔ ጣፋጭ ኡፍፍፍፍ እመቤቴን ታድላ በዚህ ዘመን ንፁህ ልብ
የምር እኔም ሳላስበው አለቀስኩ በጣም ገራሚ ልብ ነው ያላት እኔ በጣም ትዕግስተኛ ነኝ እላለው ሆሆ የሷ ይለያል የዚን ያህል ትእግስት የትም ያልተነዳ ዜሮ ዜሮ ነው😊😊😊😊😊
በዚህ ጊዜ በዚህ እድሜዋ በጌታ አለማድንቅ አይቻልም ተባረኪ
ውደት ነው ግን ነገሩ የሠው ልብ እየሠበራችሁ ፕራክ ነው ደደቦች😢😢
የልባንተናግራብራንክአይሠራም
በጣም
በጣም
አረ በማሪያም ምንምደስ አይልም ተሳቀቀችእኮ የኔ ቆንጆ 😔
ይሄን ያክል የሚያናድ ትግስት! የትንሽ ትልቅ ነሽ። I love her
ውይይይይ የኔ እናት እንደ አንቺ አይነት ትዕግስት ያለው ሰው በመጥፋቱ ነው አለም ወዳልተገባ ነገር እየሄደች ያለችው የኔ ትዕግስተኛ በጣም እንወድሻለን በርቺልኝ የኔ ንፁህ
እውነት በጣም ነው እሺ የምታስጠሉት ትደብራላችሁ የሠው ልብ እየሰበራቹ ይድፋቹ እሺ። ዉይ በጣም ጣፋጭ ነሽ ፈጣሪ እንደዚህ አይነት ትግስት የሰጠሽ ታድለሽ የኔ ቆንጆ ደሞ ታምሪለሽ።
በጣም ንጹህ ልጅ ናት ስትገርም ትግተኛ ናት
በእየሱስ ስም እንዴት እንዳሳዘነችኝ የኔ ማር በዚህ አስቸጋሪ በሚባለው እድሜ ውስጥ ሆና ትእግስቱዋን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይባርክሽ 🎉🎉🎉❤
የኔ ምርጥ ልቦ ንፁህ ነው ደግሞ ስታምር ውይ ትግስትሽ😢 በል ሰርፕራይዝ አርግልን😘
ወይኔ ታድላ ትግስትዋ ሁሉንም አሟልቶ የሰጣት ታድላ ❤️🥰💋
ልጅቷ ጣፋጭ ናጋር ናት i love❤️❤️😘😘😢
አግባት እንጂ ምን ትጠብቃለህ man ✌️✌️✌️
ወይኔ በጣም እምትገርም ልጅ ነቺ ፈጣሪ ትግሱቱን አድሏታል ለሁላቺንም ትግስቱን ያድለን❤❤❤❤👏👏👏
የኔ ፍቅር እንደዚ አይነት ሴት የትም አይገኝም በጣም አሳዘነችኝ😢😢
ልጅቱን በጣም ነው ደስ የምትለው እስከነቅብጠቷዋ ታምራለች
Yene wed ayzosh eshi ewodshalw
የኔ እናት ማርያም አሳዝናኛለች እኔኮ በጣም ነው የምወድሽ ስትላት በተለይ ከምር ነጭ ለባሽ ደስ ትያለሽ ከምር ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ እሷ ደግሞ🥰🥰🥰❤❤ልኡል እግዚአብሔር የወጣትነታችሁን እድሜ ይባርክላችሁ🤲🕯
በሂወቴ እንደዚች አይነት ትግስት ያላት ልጅ ዋዉ ከቁንጅና ጋር keep going
አቤት መታደል እዴህ ትግስት ❤❤ ፈጣሪ ይባርክሺ ደሞ ይቅርታ ትጠይቃለይ የኔ እናት😢
ወይኔ ትግስቷ ወላ እኔ ብሆን በጣፊ ብየ ነበር የምወርደው 😁😁😁🙉🙉🙉🙉🙉ይመቻችሁ 🙉🙉🙉🙉🌹🌹🌹🌹
እኔብሆን ደርግማቸው ነበር ሁለቱንም😹😹
@@EkuFano 🤣🤣🤣🤣
@@EkuFano 😅😅
ማርያምን _ለ 4ት ጌዜ ደጋግሜ አየሁት_ ልጅቱ ስላሳዘነችኝ የኔ ቀበጥ_😥😥
እኔም 10 ጊዘ ኣየሁት
I must say, I truly admire her ability to exercise patience. She takes an immense amount of strength and self-control to remain calm and composed when things are not going as planned or when faced with challenging situations.
I believe her patience comes the ability to think rationally and objectively, to approach problems with a level head and come up with thoughtful solutions. It also requires a high degree of empathy and compassion.
Her steadfastness and ability to remain calm in the midst of chaos is an inspiration to us all. So, to all those who have mastered such art of patience, I applaud you and am grateful for your example.
Lovable ❤ girl😊
ዋው የሚገርም ትግስት የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ
የኔ እናት እኔኮ በጣም ነው እምወድሽ ስትላት ጓደኛየ ትዝ አለችኝ ማርያምን😢😢😢❤❤❤
😢😢😢😢ማርያም የኔ ቅስም እዴዚ የተሰበረ እሷ የተሰማትን አሰብኮት እናተ ግንሲታስጠሉ አጀቲን ነው የበላችው የኔ የዋህ
ወይኔ ትግስቷ ከኔ ጋር አልገጠማቹም ዱቄት ነበር ማደርጋቹ ልጅቷ የኔ ምስኪን 😢❤
ውይ የኔ እናት😍 እንዴት እንዳሳዠነችን ደግሞ ትግስቷ 👋👋ውፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ 😘ፈጣሪ ይሄ ልብሽን አይለውጥብሽ🙏 ……….እኔን ብቻ ነው ግን የሆነ ነገሯ አርቲስተዋን አዲስዓለምን የመሰለችኝ 🤔🤔🤔
የኔ ቆንጆ አሳዘንችኝ ከምር ትግስትዋ 😍😍 ንፈሳቹህ ኣይማርም ተጫወታቹህባት😂 ውይ ፀባይሽ
የኔ እናት ስተዛዝን😢
Yemechih bishu❤gobez bertalgn eshi y hagere lij😊
she is perfect good girl !!! I don't believe ? this world always some good girl no give up .
በፊት ኤለመንተሪ እየተማርኩኝ 2006, 6ኛ ክፍል ነበርኩኝ የሆኑ አዲስ ተማሪዎች ገብተው ልክ እንደዚ ያክቱብኝ ነበር መቼም አረሳውም የውነት በጣም ተግባቢ ስለነበርኩኝ ሁሌ ነበር ሚያስቀይሙኝ በጣም አለቅስም ነበር እሱን አስታወሳቹኝ😌መጨረሻ ላይ ግን ለወንድሜ ነግሬው ጠብቆ አስጠነቀቃቸው ከዛን ከልጆቹጋር በጣም best ሆንን.እራሴን በልጅቷ ውስጥ አየሁት.ataskefuat pless✌️
ትግስቷን ወዴድኩት😍😂😂
ማርያምን የልጅትዋ መልክ ራሱ ትግስት ነው ከፈቀድሽሊኝ ኣስመራ ይዜሽ ሊሂድ ከመልካም ፍቃድሽ ጋ 😢❤
Yene konjo...... Tegestesh ke kal belay nw ❤❤❤❤netsu nesh
She is so beautiful and humble and is true friend l love her personality and she is positive
እዮብን የሚያስቀና ትግስት😍
yemer betam emotional new yewonk yemer endet edasazenechg😢 weyene yene tafach tegsto yemer anchi tru bota tdershalesh yene konjo..😍🤗🤗🤗
ፀባየ ሰናይ የምር በጣም አሳዘነችኝ እንዳንቺ አይነቶቹን ያብዛል 🥰🥰🥰
Its so hard and painful to keep watching this video. She's so sweet and humble.
Yes she’s
She is so positive,.....and humble 🙏😅😀my Dear 👏😴😴
ማርያምን እዴት እዳለቀስኩኝ የኔ ማር ስታምሪ ደሞ❤❤
😍😍😍የኔ ማር ምን አይነት ትዕግስት ነው በእውነት በጣም አድንቄሽ አለሁ ማንም ብሆን ይህን ያህል ትዕግስት ሆሆሆሆ😂
እኔ ብሆን በጥፊ ነበር የማጋጫት የዋህነቷ መልኳ ትእግስቷ ታድለሽ ❤❤❤እንባዬ መጣ 😢
ትግስቷን አለማድነቆ አይቻልም እኔ ብሆን ፀጉሯን ይዠነበር የመመዠርጣት😁😁😁😁😁😹😹😹😹
ዛሬ ነው ያየሁት ምንም አይነት prank ቢሆን የሰው ክብር ጠብቁ
ወይኔ ትእግስ በጣም ነው ያደነኳት🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ትግሱቷ❤❤
የመጀመራ ግዜ ሳያችሁ ነጭ የለበሰችው በጣም አሰለቀሠችኝ የኔ የውሀ 😭ታምራላችሁ አይለያችሁ
የኔ እናት እና ለሷ እንባ አነቀኝ የኔ ውድ ምስኪን ስታሳዝን ትግስቷ በጌታ
Yemer she deserve an award for her patience.. she is an amazing human .. I love her betam and thank her for me ❤️❤️❤️❤️
ዬኔ ፍቅር ሥታሣዝን ኡፎይይ ደግሞ ሥወዳት👑👑በዛላይ ትእግሥቷ
ውይ የኔ እናት ስታሳዝን መልክ ከፀባይ ጋር❤
ወይኔ በእግዚአብሔር ስም እንደዚ አይነት ሰው አይቼ አላቅም በጣም ነው ምወድሽ የኔ ታጋሽ የኔ ቆንጆ እናንተ በጣም ነው ምታስጠሉት እንደዚ ፕራንክ የለም እናታቹ ትበዳ ጭገራም ቡሽቲ መዳኒያለም መቀለጃ አደለም ህፃን
wow! she is too humble and patient👌
😂😂😂😂😂❤❤❤ ለጅቱ ያለማድነቅ አይቻልም ❤❤
በጣም ጨካኝ ናችሁ ጃለኔ prank ቢሆንም ልጅቷ ግን በጣም ትግስተኛ ናት ደስ ትላለች የኔ ቆንጆ❤
የኔ ውድ በፖራንክ አልቅሸ አላቅም ዛሬ ግን አለቀስኩ ❤
ኡፍፍፍፍፍፍ ቢሹ በናትህ ለኔ ስትል ለትግስታ አቅፈህ ሳምልኝ ሰው ነች ከልቧ እወድሻለሁ
እኔ ተቃጠልኩኝ ለሷ ማርያምን በሰመአብ❤❤❤❤❤
በህይወቴ እንደዚህ ዓይነት ትዕግሥት ያላት ወጣት አላየሁም!!! ተባረኪ አይወሰድብሽ።
የኔ እናት ፈገግ እያለች አፈቻቸዉ ለኔስ ሰትል አሳዘነችኝ😢
Omg she’s so calm wow 👏🏾👏🏾👏🏾🥰🥰🥰
❤❤❤😢😢
የኔ እናት የኔ ቆንጆ ኑኑሻዬዬ ውድድድድድድ የኔ የዋህ 🌹🌹💐💐🥀🥀
ወይኔ የልጅቷ ትዕግስት ሚገርም ነው በዚሁ ቀጥይ የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰
You're so humble my girl❤❤❤❤
በሂወት ዘመኔ የሀበሻ ፕራንክ እንደዚ ደጋግሜ አይቼ አላቅም ድንግልን በዛለይ መልኳ ትግስት ከርጋታ ጋር የወደፊቷ ሄሊቤሪ ........❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ እኔም ቲክቶክ ላይ ሥንተየ ደጋገምኩት
በጣም ነው የተመቸችኝ 😍😍😍😍😍😍😍 ትዕግስቶ
እኔ ብሆን ጥርሳቹን ነበር የማረግፈው😂😂😂😂 የኔ ማር ትግስትሽ❤❤❤
የኔ ቆንጆ ስወዳሺ yene ውድድድድድ ትዕግስትሺ በጣም ነው ደስ የሚለው 🥰🥰🥰🥰
በጣሞ ትእግስተኛ ነሽ እግዚአብሄር ያዝልቅልሽ❤❤❤
የኔ ማር ትግስቶ ደስ ሲል ☺️☺️☺️
ማርያምን ትግስታ አስለቀሰቸኘ የኔ ቆንጃ❤❤❤❤❤❤
ዋው በጣም እሚገርም ፀባይ. እምትወደድ ልጂ ቆንጆ. ልጂ ታድላ የኔ ማር እኔ በጣም ነው የወደድኮት
የኔ ፍቅር የኔ እናት እኔን ሠው ፊት ታቦሳቅለኛለህ አለች ስታሳዝን ኡኡኡ የስራችሁን ይስጣችሁ በእውነት ፕራንክ ጠላሁ!!
ደስ ስትይ 👌
yene enat anjeten new yebelashiw kelbua sew nat yewunet big respect🙏
በጌታ እንዴት እንደሳኩኝ ጠጥተሽ ታውቂያለሽወይ😂😂😂😂😂
አንደኛ ናት ትዐግስቷ ሁሉም ሴት እንደሷ ቢሆን
የኔ እናት ባልሽ ታድልዋል ትግስትሽ
ወላሂ ትግስቷ እኔ ብሆን ሁለትሽንም ነበር የምነጫጭሽ😂😂😂😂😂
እንዲህ አይነት ፍራንክ ገደል ይግባ ማር ሰወድሸ
ወይኔ ትግስቷ የኔ እናት❤️🥰🥰
ወይኔ የኔ እናት እንዴት ነው ደስ ምትለው በፈጣሬ
Redu malet be ande Kal ategeletsem yetehute yemeleka batekalay 100% yesete Leke neche 😍😍😍😍
በጣም ነው ያሳዘነችኝ😢😢😢😢 እኔ እኮ በጣም ነው ምወድሽ ስትል❤❤❤
ማርያምን:እንባዬ:መጣ:የኔ;ቆንጆ;ትእግስትሽ❤❤❤❤❤❤
የኔ ምርጥ እፍፍፍ ወላሂ ቅመም ነሽ የኔ የዋህ እንዳች አይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤❤
ወይኔ ትግስቷ የኔማር🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Redi tegesitesh esk tig Deres nw mareyam yen konjo❤❤❤
እኔ ግን አስለቀሰችኝ በተለይ ጁሱ ጋር 😥😥😥😥😥😥😥😥
ይቺ ፍቅር የሆነች ልጅ ያሳደጉሽ ይባረኩ በእውነት የጨዋነት ጥግ
ሀዬ የት ነሽ😅😅😅😅😅
she is so smart. very smart girl
I appreciate her patience.
የጁሱ ፓርት የምር አስለቀሰችኝ የኒ ሚሲኪን😢😢😢😢😢