Video není dostupné.
Omlouváme se.

ሀይሚ ቤተሰቡን በ ግጥም አስለቀሰቻቸው. ጋሽዬ ደስተኛ ሆነ🙈😭😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 08. 2024

Komentáře • 2,7K

  • @hmhm6778
    @hmhm6778 Před 10 měsíci +421

    ወላሂ ግጥሙነ ስትጀምሪ ያባት እና የናቶን ስታነብ የለቀሰ በላይክ 👍👍👍👍

    • @user-lk6we2vv1d
      @user-lk6we2vv1d Před 4 měsíci

      😭😭😭እኔንም አበረታቱኝ ባለፈው ለናቴ ጋበዝኳት እቤቴ ግቡና እዮልኝ😢😢😢 እናትና አባት ሆና ያሳደገችኝ እናቴ 😢😢 አባቴንኳን በልጅነቴ ነው ያጣሁት አላህ ይዘንለት አላህ ይረሀመው😢😢

    • @RahmaRahma-zi3do
      @RahmaRahma-zi3do Před 3 měsíci

      ​@@user-lk6we2vv1d ዩቱብር ነሽ ውዳ

    • @user-vm5fq7tt9w
      @user-vm5fq7tt9w Před 2 měsíci

      ❤😢😢❤❤😢😢😢😢

    • @MersalHbash-lx9ys
      @MersalHbash-lx9ys Před 2 měsíci

      ሀይሚዬ ወላሂ ይመችሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ml4hf6oi4v
    @user-ml4hf6oi4v Před 10 měsíci +1428

    ጎበዝ ግጥማ የተመቸው በላይክ😢😢😢

    • @user-ru7bm7zz2f
      @user-ru7bm7zz2f Před 10 měsíci +3

      ❤❤❤❤❤

    • @user-yu5om3mj1g
      @user-yu5om3mj1g Před 10 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce Před 10 měsíci +1

      😊

    • @user-jq5eg8xi9enjoyed
      @user-jq5eg8xi9enjoyed Před 10 měsíci +1

      ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡአ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😭💔💔💔💔😭😭😭💔💔

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 Před 10 měsíci

      ​@@user-jq5eg8xi9enjoyed❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌🌹🌹👌👌🌹🌹

  • @BateyNeguse
    @BateyNeguse Před měsícem +22

    የኔናት በጣምደስሚልግጥም እስኪ ሀይሚን የሚወድ እደኒ

  • @user-bp5zf7ke8s
    @user-bp5zf7ke8s Před 3 měsíci +27

    እረ እናቴ. አባቴን. የማስደሳበቀን. ናፈቀኝ. እስኪ. ዱአ. አርጉልኝ ክርስቲያኞች. ፃለት😢😢😢😢

  • @stgjjhsdcbbnjjj
    @stgjjhsdcbbnjjj Před 10 měsíci +531

    አስለቀሳቹኝ ወላሂ 😭😭ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ አይለያቹ 😍😍😍

    • @kedijajemal6878
      @kedijajemal6878 Před 10 měsíci +1

      🫶🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @zinetseid9156
      @zinetseid9156 Před 10 měsíci +1

      Enam aselkesechigin 😥

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 Před 10 měsíci +2

      አስለቀሰችኝ በጣም ትችያለሸ

    • @user-dl6gr1pb2d
      @user-dl6gr1pb2d Před 10 měsíci +2

      በጣምነዉወላሒየምወዳቸዉ❤❤❤

    • @user-zv6un1ih7u
      @user-zv6un1ih7u Před 10 měsíci +3

      😢😢😢😢😢እኔሰብትን

  • @user-rw6bg5mf7u
    @user-rw6bg5mf7u Před 10 měsíci +196

    ጎበዝ ሀሚዬ ይህ ቀን መቸም አይረሱት እኛም ለሀገራችን ያብቃን ከቤተሰብ ጋር እዲህ የምስቅበት ሰአቱን ቅርብ ያድርግልን እረጅም እዲሜ ለእናቶ ለአባቶች

    • @user-kl1js3gv8w
      @user-kl1js3gv8w Před 8 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

    • @H-gu7ww
      @H-gu7ww Před 6 měsíci

      አሜን አሜን

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx Před 10 měsíci +19

    ዋው ሃይም በጣም ደስ ያምል ግጥም ነው እናቴ እና አባቴን እነ ወንድሞቼን ❤❤❤❤ መሳሉኝ እድለኝ ነሽ አንድ ለይ ከቤታሰብ መሆን ምን አይነት እድል ነው እኔም እግዚአብሔር ረቶኝ በሰላም ለአገሬ ባቅቼ እንዳ መስለፍ ታስፍ አደርገለሁ ሃይም የኔ ውድ ታባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @1ayuway1ayuway
    @1ayuway1ayuway Před 25 dny +3

    ሀይምዬ የኔ ጣፋጭ የምወድሺ ግጥሙ በጣም አሪፍ እና የሚአስደስት በስው ሀገር ያለነውን የሚአስለቅስ ነው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጣቺሁ በሰው ሀገር ያለውን ለሀገራችን ያብቃን አሜን

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 Před 10 měsíci +196

    ወላሂ እደዛሬ አልቅሸ አላቅም ቤተሰቦቸ ሁሉ ናፋቁኚ አይይ አላህየ በሰደት ያለነዉም በሰላም ገብተን ለናታችን እቅፋ ያብቃን አሚን በሉ 😢😢❤❤❤

  • @RahatulQelb
    @RahatulQelb Před 10 měsíci +260

    ለጋሽዬ ስልክ ይገዛለት የምትሉ 👍👈😂😂

    • @gfkki4040
      @gfkki4040 Před 10 měsíci +5

      ይገዛለት ስወደው አኛየመዳም ቅመሞች ማስታወስ ስንችል😂😂

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 Před 10 měsíci +1

      ​@@gfkki4040በጣም

    • @nomo6793
      @nomo6793 Před 10 měsíci +1

      ይገዛለት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ZukriyaZukriya-kd3js
      @ZukriyaZukriya-kd3js Před 10 měsíci

      ይገዛ እጠብቃለን😊

    • @futunfutun4289
      @futunfutun4289 Před 10 měsíci

      ❤❤❤

  • @user-bw7te3oe6v
    @user-bw7te3oe6v Před 10 měsíci +22

    ፍቅር የሆናቹ ቤተሰቦች ፈጣር ይጠብቃቹ🙏💚 ደስ የሚል ግጥም ነው ማርየ❤❤

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 Před 10 měsíci +13

    ብስሚላህ ስለ አባት ስለ እናት ስወራም ሆነ ግጥም ስሰማ ከእንባ ጀምሬ ከእንባ እጨርሳለው እናቴ ከኔ እድሜ ቀንሶ ላንቺ እባቴ አላህ ጄነተል ፍርዶስ ይወፍቅህ ሁሌም እወድሀለው ሁሌም ከልቤ ከደም ውስጥ ነህ አላህ ይራህምህ

  • @user-cw1fd3mj8i
    @user-cw1fd3mj8i Před 10 měsíci +97

    ዉይይ የዚችልጅ ያላትን ፍቅር ለወድሙ ለቤተሰቦቾ ያስደሰቸዉ ማነዉ❤❤

  • @user-nx1gf3uh6c
    @user-nx1gf3uh6c Před 10 měsíci +124

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል😭😭❤❤ፈጣሪ ለሁላቹም እድሜና ጤና ይስጣቹ😢

  • @jinatmohammed2762
    @jinatmohammed2762 Před 9 měsíci +17

    ማነው እደኔ እያለቀሰ የሠማ 😭😭😭😭አላህ ሆይ ቤተሠቦቻችንን ከክፍ ጠብቅልን

  • @user-zi3cf3ti4n
    @user-zi3cf3ti4n Před 7 měsíci +9

    ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ነዉ ያለቀሥኩት ደሥ የሚል ግጥም 👏👏👏👏

  • @mlokm1938
    @mlokm1938 Před 10 měsíci +84

    አብርሸየ ለፋዘር ስልክ ግዛና ሰረፕራይዝ አድረገው የምትሉ በላይክ አሳዩኚ 👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @RahmiYube
      @RahmiYube Před 10 měsíci +3

      የኔ አባት ወላሂ የኔውድ

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 Před 10 měsíci +36

    ጎበዝ ነሽ ሀይሚ ይህን ቀን መቼም ቢሆን ቤተሰቦችሽ አረሱትም እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ እኛንም ስደተኞት እንደዚህ ከቤተሰቦቻችን ጋር ለመሳቅ ለመጫወት ያብቃን አሜን አሜን አሜን በሉ የመዳም ቅመሞች❤❤❤❤❤❤❤

    • @roya2660
      @roya2660 Před 10 měsíci

      Amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zizuyoutube
    @zizuyoutube Před 6 měsíci +21

    እህህህህ በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት😢😢😢በሰደት ሆኞ የምናፍቃቸውን እናቴን አባቴን በሰላም አገናኘኝ

  • @user-ih2pn5bx8n
    @user-ih2pn5bx8n Před 10 měsíci +9

    በጣምኮ ነዉ የምወዳችሁ ሺ አመት ኑሩ ❤❤❤ አባቴን በሰደት ነዉ ያጣሁት ሰላባት ሲነሳ እባዬ ይቀድማል ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před 10 měsíci +71

    እባየን መቆጣጠር አቃተኝ 😢😢😢ደስ የሚል ግጥም ነው በጣም የሚወደዱ ቤተስቦችም ናቸው❤❤❤❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před 10 měsíci +45

    ይህን ቤተሰብ ስመለከት ከቤተሰቦቸ ጋር ያለሁ ይመስለኛል ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤

  • @user-rr8pp5wx8i
    @user-rr8pp5wx8i Před 7 měsíci +60

    አስለቀሳቹኝ የእውኔት 😭😭እንዴ እኔ የለቃሳቹ በላይክ አሳዩኝ

  • @user-bc1gr4nt1n
    @user-bc1gr4nt1n Před 7 měsíci +6

    ማርያምን አስለቀሳችሁኝ 😢😢እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤

  • @alimaalima1988
    @alimaalima1988 Před 10 měsíci +77

    ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች ስወዳችሁ ግጥሞን በለቅሶ ነዉ የጨርስኩት እፍፍፍፍፍፍ እናት አባቴ እድሜ ጤና እፍፍፍፍ እኔስ አልቻልኩም ከቤተሰብ ጋር መሆን ማነው እንደኒ የናፈቀዉ አይይይ ስደት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rwdetube
    @rwdetube Před 10 měsíci +76

    ገና ሳላየው በባ ጣብኩኝ ያረቢ ከቤተሰቦቻችን በሰላም አገናኘን አይ ስደት ሀይሚ❤❤❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Před 10 měsíci

      አሜን🤲😥 ደምሪኝ እማ

    • @rwdetube
      @rwdetube Před 10 měsíci

      @@mawaysh እሺ ሁቢ

    • @raheemamohamed9800
      @raheemamohamed9800 Před 10 měsíci

      አሚንያረብ

    • @hayatgashaw3449
      @hayatgashaw3449 Před 10 měsíci

      አሚንን ያረብ አናቴ ላይ ወቷል የቤተሰብ ናፍቆት

    • @rwdetube
      @rwdetube Před 10 měsíci

      @@hayatgashaw3449 አይዞሽ

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 Před 10 měsíci +21

    ምርጥ እህት
    ምርጥ ልጅ
    ምርጥ ነሽ በቃ አስታዋይ❤❤❤

  • @sofyamm5437
    @sofyamm5437 Před 6 měsíci +9

    ጎበዝ እህት ስወድሽ ከልቤ ነው ❤ለእናቴ እረሜ ና ጤና ለእነታችን ያኖራቸው 😍😘😘 እስኪ ለሙቤ ይግጠምለት የምትሎ ላይክ ለወንድማችን ሙቤ ግጥም

  • @ggg-275
    @ggg-275 Před 10 měsíci +34

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢 😢😢እማዬ❤❤❤❤ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Před 10 měsíci +46

    ደስ የሚሉ ቤተሠብ እግዚአብሔር ለቤተሠቦቻችን እድሜናጤና ይስጣቸዉ🥰❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @gdhfteucdgb8388
    @gdhfteucdgb8388 Před 8 měsíci +3

    በጣም ደስስስስ የምትሉ ቤተሰብ ቤተለይ ግጥሟ አጠቃቀም ቃላትዋ በጣም ጎቦዝ ልጅ ነሽ እፍሬም ግን ተነካበከብ እህትክ ተከታታሊት ከብ ትግራይ

  • @user-ii4fb4vf6v
    @user-ii4fb4vf6v Před 7 měsíci +3

    ሀይሜየ ስወድሽ በዚህ እድሜሽ እናት አባትሽን ይከበር አስተዳደገ መልካም

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Před 10 měsíci +36

    ወላሂ በእንባ ጨረስኩት 😢😢
    ፍቅራቹ ይብዛ ውድ የሆናቹ ቤተሰብ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km Před 10 měsíci +25

    የኔ ጣፋጭ አስለቀሽን እኛ ስደተኞች ሆደ ባሻ ነን እንኳን ይሄን የመሰለ የቤተሰብ የፍቅር ግጥም ሰምተን ትችያለሽ በእውነት አሳድጊው የኔ ቆንጆ ስነ ፅሁፍ ተምረሽ ጥሩ ደረጃ ደርሰሽ እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽን ለመጦር ያብቃሽ ❤❤❤❤ለአራታችሁም

    • @user-de3jv7tv3i
      @user-de3jv7tv3i Před 10 měsíci

      በጣም ለማልቀስ አንደኛ ነን

  • @KuwaitKuwait-rc8zg
    @KuwaitKuwait-rc8zg Před 9 měsíci +5

    😥😥😥😥😥😥ያአላህ እኛም ለሀገራችን ያብቃና እና ከቤተስቦቻች የምንሰባሰብ ያረገን አላህይጠብቃችሁ

  • @deseamare3665
    @deseamare3665 Před 10 měsíci +3

    እግዛብሔርን በጣም ነው ያስለቀሱኝ ዋው ቆንጆ ግጥም ነው በጣም አሪፍ ችሎታ አለሽ እውነት በጣም ነው የምወዳችሁ ደግሞ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤❤

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 10 měsíci +35

    😢እኔ ለራሴ ሆድ ብሶኛል እንኳን ይህን ገጥማችሁ😢😢
    ፈጣሪ ቤተሰቦቻችንን ሰላም ያድርግልን😢

  • @ramayanamthechikkattil4208
    @ramayanamthechikkattil4208 Před 10 měsíci +67

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @user-br3of5zl2s
    @user-br3of5zl2s Před dnem

    እውነትነው እነሱ ሠላሉነው የምንቀብጠው የኔውዶች የአያቶቾ ቀለጤ ቀበጥ ፍጣሪ እድሜ ይስጥልኝና ልካሳቸው😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @saedahassen9582
    @saedahassen9582 Před 9 měsíci +4

    😭😭😭እዴዛሬአልቅሸአላቅም እናት አባትሽአመትይኑር አላህይጨምረላቺሁ ምርጥበተሰብ

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr Před 10 měsíci +12

    ዋዊዊዊዊዊዊዊ፣ሀይሚዬዬዬዬ፣በጣም ደሰይይላል፣የፍቅር ተምሳሌት የሆናቸው ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @atklitemelkamu4735
    @atklitemelkamu4735 Před 10 měsíci +20

    እር ተይ አንቺ ጫጩት ልኑርበት እንዳውም ናፍቆት ልሞት ነው ኔት ተዘግቶ😢😢😢😢
    አይለያችሁ በፍቅር በጤና በሰላም የዛሬ አመት በሰላም ያድርሳችሁ ውብ ቤተሰቦች ናችህ❤❤❤❤❤❤❤ ጋሽዬ ናፍቆን ነበር ደስ ብሎናል በጣውላ ተሰብስባችሁ ስላዬኋችሁ

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde5318 Před 10 měsíci +3

    ገና ማስታወቄው ሲጀምር በባጀምሬ በባ ጨረስኩት አቤት መታደል😢❤ ስወዳችሁ አላህዋየ እኛንም ወፍቀን ላገር ለቤተሰቦቸ

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 Před 8 měsíci +1

    ሀይሚ በጣም የተመቸኝ ግጥም ለናትሺ ስታነቢ ወላሂ በጣም አስለቀሺኝ ስልክ አልሠራልኝ ብሎ ነበር እና የዛም ይሆን አላዉቅም 😭😭😭 ብቻ ሁሉም ግጥምሺ ያምራል 👍👍👍👍

  • @yelemsetketemayegebreallg4927
    @yelemsetketemayegebreallg4927 Před 10 měsíci +24

    ኡፍ እኔ ስለናቴም ሆነ ስለ አባቴ አንድቀን አውጥቼ እደምነግራቸው ተስፋ አለኝ ችግሩ ገና ለመናገር ሳስባቸው እንባዬ ይመጣል ልቤ ስፍስፍ ይላል ለሁሉም እናት አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Před 10 měsíci

      እኔም ኢሻ አላህ

    • @user-xc9xt4vp8s
      @user-xc9xt4vp8s Před 10 měsíci

      እደኔ ሳስበው ገና አለቅሳለሁ አሁን እሶ ስታነበር በለቅሶ ጨርስኩት

    • @mawaysh
      @mawaysh Před 10 měsíci +1

      እኔም በስልክ እራሱ አውርቸ ጨርሸ ቻው ስል አለቅሳለሁ 😢 ደምሩኝ ውዶቸ

    • @yelemsetketemayegebreallg4927
      @yelemsetketemayegebreallg4927 Před 10 měsíci

      @@mawaysh አይዞን እህቶቼ ከስደት መልስ አይናቸውን እያየን እንድንነግራቸው አምላክ ይርዳን እስከዛው እግዚአብሔር ይጠብቅልን 💓

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 Před 10 měsíci +28

    ወኔ ይሄን ቤተሰብ ስወደው ለጋሽየ ስልክ ይገዛላቸው የምትሉ🥰🥰🥰🥰

  • @zainabmohammad9042
    @zainabmohammad9042 Před 4 měsíci +1

    አብርሽ በአላህ ሥልክ ግዛላቸዉ ለጋሽዬ አደራ አለን ከጎንህ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Před 10 měsíci +1

    ጎበዝ ሀይሚ በርቺ በተለይ የናትሽና አባትሽ የጻፍሹ የሁላችንም ወላጆች ይገባል

  • @lubabaw
    @lubabaw Před 10 měsíci +72

    አባቴ ትዝ አለኝ አይስደት አባት እና እናት ሺ አመት ይኑሩ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Nab19
      @Nab19 Před 10 měsíci

      አሜን ይኑርልሺ እሄቴ እኔማ አባት የለኝም በስደት ሁኘ ነው ያጣሁት

    • @lubabaw
      @lubabaw Před 10 měsíci

      @@Nab19 አብሽሪ እህቴ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 10 měsíci

      አሜንእምሳሳላችወ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 10 měsíci

      ​@@Nab19አብሸሬማርዋ

  • @sanirayatube4279
    @sanirayatube4279 Před 10 měsíci +14

    የኔን ማልቀሰ ምን ይሉታል እሷ ፍቅራ በገለፀችዉ😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ለዚ ቤተሰብ ሃይምየ ሰወድሸ እፉፉፉፉ

  • @zeynoseman6568
    @zeynoseman6568 Před 7 měsíci +1

    ሃይምዮ በነገራችን ላይ እድለኛ ነሽ ሁሌም ደስታ ይሞላ ቤታቹ

  • @NihnaNewegena
    @NihnaNewegena Před 10 měsíci +1

    የኔ ምርጥ ሃይሚየ እኔም ካንች ጋራ በለቅሶ ነዉ የጨርስኩት ቨዶዉ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤
    ለሁላችን በጣም ነዉ ምወዳችሁ❤❤

  • @user-vm8zd1ii7j
    @user-vm8zd1ii7j Před 10 měsíci +38

    ወይኔ የኔ ሀይሚ አስለቀሽኝ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እኔም አንድ ቀን ተስፋ አለኝ ከስደት መልስ ለአባቴና ለእናቴን😢❤❤❤❤

  • @ethiopianloveh152
    @ethiopianloveh152 Před 10 měsíci +13

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍአየ ስደት እኮን ነካክተውኝ ድሮም
    አልቃሻ ነኝ ቤተስብ ካየሁ 10 አመት በላይ ሆነኝ ፈጣሪ ሆይ የቤተስቦቸን ነገር አደርህን እና በጣም ነው ደስ እምትሉት❤❤

  • @user-pe9wp5lz4k
    @user-pe9wp5lz4k Před 4 měsíci +14

    አባት ያላችሁ እያሉ ተከባከቡ እኔስ አልታደልኩም በስደት ሆኝ አባቴን አጣሁ😭😭😭😭😭😭

  • @Mimi-of8rz
    @Mimi-of8rz Před 7 měsíci +3

    ደስ የምትሉ ቤተሰባች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Keriya-gr3ny
    @Keriya-gr3ny Před 10 měsíci +17

    ምርጥ ፍቅር የሆነቤተሰብ አላህ አይለያቹ ረጁምእድሜ ከጤናጋር ይሰጣቹ በጣም እወዳቹሀለሁ አከብራቹሀለሁ

  • @user-qm8vv2cb4i
    @user-qm8vv2cb4i Před 10 měsíci +22

    የእኔ ማር አላህ እናት እና አባትሽን እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ እኛንም ሰደት በቃ ብሉን እበተሰባችን ጋር ያገናኛን ፊትህ ለአማራ

  • @user-qh4ym1co2gAhed
    @user-qh4ym1co2gAhed Před 6 měsíci +1

    የእውነት ትለያለሽ ሀይሚየ❤❤❤❤እግዛብሂር ይጠብቅሽ

  • @user-mt9fx6yz7n
    @user-mt9fx6yz7n Před 8 měsíci +1

    ኣልቻልኩም ከምር ቤተሰቦቼን ማለትም እናት ኣባቴም እንዲሁም እህት ዎንድሞቼን በጣም ከምታስቡት በላይ ከራሴ ኣብልጬ ነው እምወዳቸው እና እምሳሳላቸው ሃይምዪ እንዳንቺ የቤተሰቦቼን የውስጤን ስሜት መግለፅ እፈልጋለሁ በታም ጎበዝ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤

  • @user-se6zr1bz7y
    @user-se6zr1bz7y Před 10 měsíci +13

    😢😢😢😢😢አስለቀሽኝ ለወላጆቻች እድሜ ከጤና ይስጣቸው እናንተም እደጉ❤❤❤❤

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 Před 10 měsíci +17

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛላችሁ 🥰🥰😊

  • @user-wr9hm4yq1w
    @user-wr9hm4yq1w Před 24 dny

    የምር ሀይማኖት በርች በነገራችላይ እኔም ለቤተሰቦቸ መግጠም እፈልጋለሁኝ እና ከየት ልነሳ ከየትስ ልጀምር. ለጋሽየ. ስልክ ግዙለት❤❤❤❤❤

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 Před 2 měsíci +2

    ❤ሀይሚዬ ጎበዝ ልጅ የኔ ጀግና ለታላቅሽ በግጥም መልክ ምክርነው የሠጠሺው

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk Před 10 měsíci +5

    ወይኔ የኔ አባት ጋሽዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤ እውነት በጣአም ነው ያለቀስኩት ሀይሚዬ በሂወት እያሉ እንደዚ ማድነቅ ጥሩነው በርቺልን ውዷ

  • @user-wu6rj2fb9j
    @user-wu6rj2fb9j Před 10 měsíci +10

    ወላሂ አስለቀሽኝ 😭😭😭 ሃይሚ ጎበዝ በርቺ የኔ ቅመም ❤❤❤

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 Před 5 měsíci +1

    ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለናታችን ለአባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤ ጎበዝ የኔ ውድ ❤❤❤❤

  • @Genet-lt2qd
    @Genet-lt2qd Před 4 měsíci +1

    ወይኔ ሀይሜየ እግዚአብሂር ያክብርሽ በእውነት አስለቀሽኝ

  • @user-zl6tb9fh6z
    @user-zl6tb9fh6z Před 10 měsíci +55

    በጉጉት ነዉ እኮ የምጠብቃችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Před 10 měsíci

      ደምራኝ እማ

  • @user-jf7vr4fy7y
    @user-jf7vr4fy7y Před 10 měsíci +11

    የኔ ጣፍጭ ከዝህም በላይ ይግለጥልሽ ቤተሰቦችሽንም እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ😘😘😘 እኔም ከስደት ተመልሼ ከቤተሰብ ጋር ሆንቸ የማከብርበትና የማመሰግንበት ቀን እራቀኝ 😔

  • @Sofiaabdu2023
    @Sofiaabdu2023 Před 6 měsíci +2

    ጎበዝ ወላሂ እያለቀስኩ ነው አይቼ የጨረስኩት❤❤❤❤

  • @AyoushaDreamsManageyourGoogleA
    @AyoushaDreamsManageyourGoogleA Před 10 měsíci +2

    ሀይሚ የኔ ቆጆ ወላሂ አስለቀሽኝ አድ ቀን እኳበነገረኩት አባቴን እደምወደው ታልገልጥለት በናፍቆት እደተ ብሰለሰልክ ታላየው ሙተብኝ አይ ዱኔያ😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @user-sj2ir5wv4e
    @user-sj2ir5wv4e Před 10 měsíci +11

    ዋዉ የኔ ቆጆ አጀቴን በላሽዉ አስለቀስሽኝ ስደተኛዋ እህትሽ ነኝ እኔም ይችን ቃል ለቤተሰቦቼ ለማቅረብ የዘወትር ምኞቴ ነዉ ያሳካልሽ በሉኝ❤❤❤

  • @umieyad6526
    @umieyad6526 Před 10 měsíci +8

    😢😢😢😢😢አሁንም እድግ በይ የኔ ቆንጆ እኔም ቤተሰቦቼን በጣም ነው የምወደው አብሶ ምስኪኑን አባቴ ❤❤❤❤

  • @hairusurur
    @hairusurur Před 2 měsíci +2

    ሀይሚ በጣም ነው ማደንቅሽ ወዴ

  • @Muna336
    @Muna336 Před 10 měsíci +2

    ሀይሚየ ተባረኪ በጣም ነው ደስስ ያለን

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 Před 10 měsíci +8

    ጋሽዬ የኔ አባት እውነት እንባዬ አልቆም አለኝ ምናለ አባቴ በኖረልኝ ጋሽዬ እድሜ እና ጤና ይስጥህ የኔ አባት ❤❤❤❤

  • @ameenahali1891
    @ameenahali1891 Před 10 měsíci +21

    እዲሜናጤና ለበተሠቦቻችን የመዳምቅመሞች አላህ ይጠብቀን በሠላምለሀገራችን አብቅቶ ቤተሠቦቻችንም እኛም አብረን የምንደሠት ያርገን የአብርሽቤተሠቦች ሁሌም በደስታኑሩልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Před 10 měsíci

    ገና ስትጀምርነው እባየ የመጣው ማነው እደኔ የቤተሰቡ ናፍቆት ያቃጠለው አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ለቤተሰቦቻችን በተለይ ስለ እናትና አባቴ ሳስብ ማውራትም አልችልም እህህ

  • @amermuzamelamer-fq8jh
    @amermuzamelamer-fq8jh Před 10 měsíci +1

    ወለሂ ኢኔንም አስለቀሰቹኝ😢😢 አለህ ረጂም ኢዴሜ ከጤነ ገር ለቤተ ሰቦቸቺን❤

  • @user-ei7hi8ek1e
    @user-ei7hi8ek1e Před 10 měsíci +6

    በእባ ታጠብኩኝ እናት እና አባቴ ትዝአለኝ😢😢😢 ያረቢ በስደትያለነዉን ሁሉ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር አገናኝን ሰደትበቃበለን ሀገራችንም ሰላም አድርግልን አሚንንንንንንንንየአላህ

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Před 10 měsíci +6

    ሀይሚዬ ጎበዝ በርቺ አስለቀሽኝ ደስ የሚል ግጥም ❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቺ ቀጥይበት

  • @BilenTaleda
    @BilenTaleda Před 7 měsíci +3

    Abate tiz alagn 😭😭😭 min ayinat betasab nachu gin fatar edimena Tena yisitachu fiqirun yabizalachu😘😘🥰🥰

  • @degefadadi8847
    @degefadadi8847 Před 7 měsíci +1

    እደጊ እግዝአብሄር ያሳድግሽ፣ደስ የሚትሉ ቤተሰብ፡፡

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 10 měsíci +11

    😢😢😢❤❤❤አስለቀሳችሁኝ ቤተሰብ ዘላለም ይኑር ተባረኪ❤❤

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi Před 10 měsíci +23

    ይማዳም ቅማሞችህ እዎዳቹሃለው ጋሺዬን ይምዎድ ላክ ጌታን ስዎዳቸ 😢😢😢😢

  • @Mes355
    @Mes355 Před 10 měsíci +1

    😍😍😍እኔ የሚገርመኝ ነገር ቢኖር የመዳሞች ታክሲዎች በየኮመንት ስር ሰር ማለቅ ምን የሚሉት ነው አረጋጋጉ 😂😂😂 የአብርሸዬ እህት ቅመም ነሸ በርች ጎበዝ ነሸ ጋሽዬና ማዘር ረጅም ና ሙሉ ጤና ይስጣቸው 😍😍😍😍🤲🤲❤🌹

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před 10 měsíci +3

    ጎበዝ ሀይምዬ❤🎉

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Před 10 měsíci +4

    እፍፍፍፍ ፍቅር ያዘኝ ከዚህ ቤተሰብ❤❤❤❤ ሰላማቹሁ ይብዛልኝ አቦ❤❤❤

  • @user-dq1xr6gn7k
    @user-dq1xr6gn7k Před 10 měsíci +13

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤🥰

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo Před 10 měsíci +4

    የኔ ውዶዎች ሰላም ፍቅር ለእናንተ ይሁን 🥰🥰🥰

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 Před 7 měsíci +1

    አስለቀሽኝ ለወላጆቻችን ረጂም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤

  • @user-uo2zj3ui3p
    @user-uo2zj3ui3p Před 10 měsíci +17

    ደስ የምትሉ ቤታሰብ አቤት ስወደቸው❤❤❤❤

  • @bizzoashi4153
    @bizzoashi4153 Před 10 měsíci +7

    የጋሽዬ ስል ይቀየር በቃ አናዷቸዋል❤❤❤❤❤ የኔ አባት❤

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Před 5 měsíci

    ቤተሠቦቸ ናፍቀውኛል በተለይ እናቴና አባቴ አላህ ይጠብቅንኚ ባሉበት በሠላም ያገናኘኚ እናተንም እህቶቸ ያሠባችሁት ተሣክቶላችሁ አላህ ላገራችሁና ለቤተሠቦቻችሁ ያብቃችሁ

  • @rawdha4195
    @rawdha4195 Před 10 měsíci +2

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ልዩ ነዉ ጎበዝ የኔ ዉድ

  • @birucke
    @birucke Před 10 měsíci +10

    ለጋሼ ተች ስልክ ይገዛላቸው የሚል በላይክ አሳዮኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube3326
    @tube3326 Před 10 měsíci +4

    ምርጥ አባት ነበረኝ ሞቶብኛል ከናቴ ከራቁኩ 15አመቴ ማንንም ሰረዳ ዛሬ ላይ ችግር ላይ ብሆን ሁሉም ራቁኝ ብቻ አልሀምዱሊላ ነገ ሌላ ቀነው😭😭😭😭😭😭

    • @BhelHee
      @BhelHee Před 10 měsíci

      አይዞቪ የረዳቫቸው እጥፍ አላህ ይሰጥቫል አላህ አመስግኝ ሁላችን ቤት አለያንቻ ችግር አዲስ አይደለም የባሰም አለ

  • @user-fy8sf2nf5p
    @user-fy8sf2nf5p Před 8 měsíci

    ማነዉ እደኔ በእምባ እያነባ የጨረሰዉ ኡፍፍፍፍማሻአላሕ ደሥ ሢሉ እናቴን አንደ ባገኘሗት ብየተመኘሑ አይሞት ማነዉእደኔ እናቱን በልጅነት ያጣ አላሕ ጀነትን ይወፍቅልኝ የኔዉድ እናት እናት ያላችሑ ረጅም ከጤናጋ ያቆይላችሑ

  • @user-bj7gi1ek5s
    @user-bj7gi1ek5s Před 7 měsíci +1

    የኔውድሀይሚአላህእረጅምእድሜናጤናይስጣቸውቤተሰቦችሽን,ወንድሞችሽን,እህቶችሽንሁሉንየሰላም,የፍቅርኑሮያድርግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤