Video není dostupné.
Omlouváme se.

ሶፊ አዋረደችኝ 😱 በሌብነት ተጠርጠእራ ተያዘች አለቀሰች💕😢😢

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 07. 2024

Komentáře • 1,8K

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před měsícem +439

    የቶፊቅ እና የሶፊ ደስታ የሚያስደስታችሁ እስኪ

  • @Hawiti_31
    @Hawiti_31 Před měsícem +344

    ሶፊን የምትወዱ በለይክ አሰይዩኝ❤ቅር ከለላቹ ደምሩኝ😂

  • @user-un3jv8pg8v
    @user-un3jv8pg8v Před měsícem +53

    እደው ይሄን ፕራክ እሚባል ነገር ካገር ምድሩ እልም ያርገው የምትሉ

  • @Myloveyoufamily_sb8ts
    @Myloveyoufamily_sb8ts Před měsícem +8

    ወላሒ ቶፊቅ ተጨማለክ ሶፊን አታስለቅሳት አበዛኸው በጣም ወረድክ ለሚስትህ ክብር ይኑርህ እሷን እያስለቀስክ አትነግድ አብሬያት አለቀስኩ ከናተ ቀርቤ አይደለም ግን አይደረግም😢😢😢

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 Před měsícem +97

    ሶፉየ የኔ የዋህ እወድሻለሁ ቀጣይ ደግሞ ምርጥ ስጦታ ስጣት😢❤

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i Před měsícem +528

    ቶፊቅ ና ሶፊን የሚወድ👍😊

    • @FentaNeshe
      @FentaNeshe Před měsícem +5

      ❤❤❤❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem

      ደምሪኚውደ🎉 1:54

    • @ስድትኛዋ
      @ስድትኛዋ Před měsícem +2

      እኔ በጣም ነዉ ደስ ይሚሉኝ ወላሂ 🎉እደሜ ጤና ሠላም ፍቅር ለኢትዮጵያ 🎉🎉ሀስን ቪዲዮ ልቀቁልን🎉

    • @AsddSfffg
      @AsddSfffg Před měsícem +1

      እኔም❤❤❤

    • @AdAd-ms9tx
      @AdAd-ms9tx Před měsícem +2

      በሰው ስም ዩቱብ የምት ከፍተቱ ምን አስበቹ ነው

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Před měsícem +25

    ወላሂ ይቺልጂ ታሳዝነኛለቺ አላህ ይጠብቅሸ ዉድ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 Před měsícem +18

    ዋላህ ፕራክ እደሆነ እያወኩ እኮን ሶፊ እኔን ጨነቀኘ ስታለቅስ እባየ ወረደ ሳላስበው

  • @adan1376
    @adan1376 Před měsícem +111

    አረ ሶፊን አታስለቅስብን😢😢😢ቶፊቅ ስረአትህን ያዝ ዋአ 💃💃💃💃👊👊👊👊

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem

      😂ደምሪኚውደ 9:47

    • @user-ec8iw9wt5p
      @user-ec8iw9wt5p Před měsícem

      ​@eእንደማመርkramemohamad7392

    • @RABIRABI-dx3br
      @RABIRABI-dx3br Před měsícem

      እርቶፍቅተውአታስለቅሳትሶፊንእኔስለሷጨነቀኛ

  • @user-en4es4rr3x
    @user-en4es4rr3x Před měsícem +54

    ቶፊቅ አሰላማሊኩም ብሎይጄምር የምትሉላይክአረጉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před měsícem +1

      አይስሞም ሙስሊሞችተጃጃሉ አሏህሂዳይስጣችዉ በስ

  • @user-tl9og7xp9r
    @user-tl9og7xp9r Před měsícem +8

    ሶፊ እንደት እንዳሳዘነችኝ ቶፊቅ በአላህ መቸም
    ቢሆን እንዳታስከፋት እኔጃ የሆነ ሰአት ላይ ልቧ እንዳይሰበር እፈራለሁ የኔ የዋህህህህ❤

  • @Hayat-on9vr
    @Hayat-on9vr Před 29 dny +3

    ወሏሂ ወሏሂ ሀራም አሌኩን የኔ ልዩ እህት አስለቀሠችኝ ቶፊቅ አይመችህም ወላሂ

  • @Mekiyasaudiarabia123Aliy-oi6mn
    @Mekiyasaudiarabia123Aliy-oi6mn Před měsícem +84

    ሶፊያ ያስለቀሰው መቀጣት አለበት የምትሉ ላይ

    • @jemijemi9368
      @jemijemi9368 Před měsícem +1

      አስለቀሳችሁት የተመተችሁ እጨ ወላሂ ሶፈ የኔ ዉድ

  • @ekramemohamad7392
    @ekramemohamad7392 Před měsícem +84

    ፕራንክማለት😢የሰውን፣ደም፣ማፍላትከዛበሽተኛ፣ማድርግነው😢የምትሉ 20:08

  • @Mohamad-dx1sr
    @Mohamad-dx1sr Před měsícem +11

    አፈረ ብሉ ወላሂ አሳዘነችኝ ወይኔ ሶፊያ😢😢

  • @user-zc4ei3jx7z
    @user-zc4ei3jx7z Před měsícem +8

    ሶፊ የኔሜስኪን አሳዘሺኝ❤❤❤አለባበስሺም ተመቸኝ ሁልግዜም የሙስሊም አለባበስ ልበሺ ውዷ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ve5nq6ry1c
    @user-ve5nq6ry1c Před měsícem +60

    ሶፍዬ የኔ ማር 🍯❤️ ግራ ገባት 😢ኡፍፍፍ 😢ለሰው ክብር የሚባል ነገር ጠፋ 😢😢

    • @user-sb5yg9lf5r
      @user-sb5yg9lf5r Před měsícem +4

      አረቡቹ ጠፍ ሲሎን ድግርግር እንደሚለን😢😢😢😢😢😢😊

  • @user-cz7gx9hc2e
    @user-cz7gx9hc2e Před měsícem +43

    የኔ እናት ሰፊ የኔ የዋህ እባክህ አታስከፋት ታሳዝነኛለች 😢😢

  • @user-xi5ul9yd9z
    @user-xi5ul9yd9z Před měsícem +9

    አለባበስሽ ያምራል ዛሬ❤❤❤ ሶፈ ቆንጆ ናች ቶፈቅየ አሳምርህ ያዛት አለባበሶን የምስሊም እድበት ትያዝ ዛሬ ደስ ይላል አለባበሶ❤❤

    • @user-ww4sr6ln5w
      @user-ww4sr6ln5w Před měsícem

      አሁን ይኸመ ምን ያምራል በግ ረኘ ይመሥል

  • @user-rd9fh6qu7z
    @user-rd9fh6qu7z Před měsícem +6

    የኔ ምሥኪን ሶፈየ ሀራም አሌክ ይቅርታ ጠይቅ አለቀሥኩ አብሬ

  • @zeynebendris
    @zeynebendris Před měsícem +129

    ኡፍፍፍ የኔ የዋህ ሶፊ ስታለቅስ አንጀቴን በላችኝ 😢😢

    • @user-oz4bx1dl2p
      @user-oz4bx1dl2p Před měsícem +1

      እኔ እራሱ አብሪያት አለቀስኩ😢

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Před měsícem +1

      ደምርኝ ውዴ

    • @madinayisak8874
      @madinayisak8874 Před měsícem

      ​@@saudi2023-ec8kjአርጌልሻሎ አንችም አርግልኝ እጅ ታያይዛን እናድክ መዳሚ ቅማሞች ታዉ እበካቹ ታበባሩልኝ😢😢😢

  • @Seada-ti3nf
    @Seada-ti3nf Před měsícem +193

    የመጀመሬ ግዜ ኮሜንት ስሰጥ የህ ፕራንክ የሚባል ነገር ይቅር የምትሉ👍 ሶፊን አታስለቅሷት😒🤣🤣

  • @newmobile227
    @newmobile227 Před měsícem +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሶፊየ ይሄን ስሜት ሰለመውቀው ወላሂ ፕራንክ መሆኑን እያወኩም አብሬሽ አለቀስኩ የውስጥሽን የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነው ለማሣመን ደግሞ ቃላት ሲያጥረን እናነባለን በእንባ ይወጣልናል ጥሩ ትምርት ነው

  • @Zabibah-mc4tb
    @Zabibah-mc4tb Před měsícem +9

    ዛሬ በጣም አምሮብሻል ሶፊ ሁለም እደዝ ልበሺ ዉዴ ዉድድድድ ❤️🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @fafitube1
    @fafitube1 Před měsícem +116

    የሆነ ቦታ ቪደወ እያየሁ እነሶፊ ሲለቁ አቋርጨው መጣሁ ማነው እነሶፊን የሚወድ❤❤

    • @alialdhouri
      @alialdhouri Před měsícem +2

      ፏፏዬ ትክቶክለይ ጠፍተሸል ወይ በኔብቸ ነዉ 😢💝

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem +1

      ​@@alialdhouriደምሪኚውደ🎉 5:19

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem +1

      ድምርኝ 🌺 ፍፍ

    • @fafitube1
      @fafitube1 Před měsícem +1

      ትክክል ነሽ ውደ❤​@@alialdhouri

    • @ToybaAhmed-lw9pd
      @ToybaAhmed-lw9pd Před měsícem

      ፍፊ ሰብስክራብ አስደርጊኝ ተይ ግን ተይ

  • @lulutube885
    @lulutube885 Před měsícem +96

    አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ ሶፊዬ የኔ ንፁህ 😓

  • @user-kd7tw8pj9l
    @user-kd7tw8pj9l Před měsícem +4

    ያረቢ አሳዘነችኝ አላህ ያሰለቅሳችሁ አቦ እደው ይህን ፕራይክ እሚባል ነገር አላህ ያንሳው ኡፍፍፍፍፍ

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 Před měsícem +6

    ሳትበይ እጄ ልታጠብ ክክክ ሞኝሽን ፈልጊ ተመካክራቹ ነው አልተዋጠልኝም

    • @haytube6877
      @haytube6877 Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂እኮ እኔ አልገባኝ ባሞቃት ፊቷን ነበር የምትታጠበዉ

    • @user-jg6km3by9x
      @user-jg6km3by9x Před měsícem +2

      የኔ ቢጤ ነቄ ነሺ😂😂

    • @SsanaS-me5ed
      @SsanaS-me5ed Před měsícem

      😂😂😂

    • @حياه-ن1غ
      @حياه-ن1غ Před měsícem

      ወላሂ እንደዚህ አይነት ኮሜንት እየፈለኩ ነበር ምክንያቱም እኔም እንዳቺ ነበር ያሰብኩት እየሰከሱብን ነው

    • @user-dc2uy4qv7e
      @user-dc2uy4qv7e Před 22 dny

      በጣም😂😂😂

  • @user-vy7to1dm2s
    @user-vy7to1dm2s Před měsícem +53

    ቶፊቅ ከዛ ጠብ ቡሀላ ፍቅር በፍቅር ሁነሀል ማሻአላህ

    • @user-kn6gc8xp2h
      @user-kn6gc8xp2h Před měsícem +3

      በጣም ውበቱም ጨምሮባቸዋል

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem +1

      ደምሪኚውደ🎉 12:01

    • @jebdb
      @jebdb Před měsícem

      አንቺነሽ ጠብ

    • @jebdb
      @jebdb Před měsícem

      ፍቅር ደስ ይላል

    • @jebdb
      @jebdb Před měsícem

      ደሰይላል

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před měsícem +127

    ይሄን የምታነቡ ንፁህ አፍቃሪ ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @samira7639
    @samira7639 Před měsícem +4

    የሶፊዬ ዉበት ስታምር እኮ ስወድሽ ሁላችንም ዉድድ ግን ልክ አይደላቹም ለምን ስታለቅስ ማየት አንፈልግም😭😭😭😭😭😭

  • @user-cx2ws7kj2x
    @user-cx2ws7kj2x Před měsícem +3

    አቤት አቤት እረ ተው ያውቁብናል በሉ አሁን በናተ ቤት አናቅም ዶማወቺ

  • @HayatQx
    @HayatQx Před měsícem +39

    የኔውድ ሶፊ ስታለቅስ እስኪ ያሳዘነቻችሁ🎉🎉❤❤

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it Před měsícem +84

    ቶፊቅ ሶፊን አታስላቅስቢን😢😢😢የምትሉ ለክ❤❤

  • @aminatomer9165
    @aminatomer9165 Před měsícem +3

    ምክክር የመሆኑምልክት እጆንልትታጠብ ስትነሳ ልጁመጣ ልጁሲሄድ እሶመጣች አይይ እናንተ በሉ በርቱ

  • @HbdcXbxh
    @HbdcXbxh Před 17 dny

    ኧረበአላህ ሶፊን አታስለቅሷት ወላሂ ስታሳዝን ምንአይነት ስራነዉ እኛን ይከፋናል ለተመልካቾች ክብር ይኑራቺሁ

  • @user-zn2bz2qq9t
    @user-zn2bz2qq9t Před měsícem +25

    ቶፊቅ ሶፍያን በፍራክም ሁነ በምንም ነገር አታስለቅሳት ወላሂ ሶፍያ ስታለቅስ አልወድም የኔዉድ 😢😢😢❤

  • @zedusman
    @zedusman Před měsícem +63

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ፈጣሪ ያላሰባቺሁትን ደስታ ይስጣቺሁ ❤❤የኔ ቢጤወች የመዳም ቅመሞች እወዳቺሆለሁ 😘

  • @MohanmadHabsi
    @MohanmadHabsi Před měsícem +41

    እነ ቶፍቅ እንዳዝ ሴት ልጅን አታስለቅሱ ዳስ አይልም የምትሉ ለይክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-wx7mi2pp3z
      @user-wx7mi2pp3z Před měsícem

      ረሱዉ ማተጠቢየ ቢለየወጠችዉ ተማክክሮናወ

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f Před měsícem +3

    ሶፊየ የኔቆጆ ስታሳዝን😢😢 እኔም እንባነው ሚቀድመኚ ማስረዳት አልቺልም😢

  • @hayatsid71
    @hayatsid71 Před měsícem +134

    የሶፊ አልባበሰ የተመቸው❤ላይክ

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před měsícem +14

    የኔ እናት እኔ ልጨነቅልሺ ቶፊቅናአላዘር እናተ የተመታችሁ እንዲህ ታስደነግጧት ሶፊናቶፊቅ ስወዳት እርግት ያላችሁ ጥንዶች❤🙏

  • @user-ef1rq2tv1h
    @user-ef1rq2tv1h Před měsícem +4

    ሶፊ አሳዘነችኝ የኔምስኪን ስታዛዝን

  • @user-kh5sw2my5n
    @user-kh5sw2my5n Před měsícem +3

    ተመከክራቹሀል አውቀቹ ናው እና አለበበስሽ ያአሮጊት አለበበስ ይመስላል አንዱን ህጃብ ጠምጥመሽ አትለብሽም ሁሌም አንገትሽና ጆሮሽን ለምን ተወጨለሽ ሽፍኝው

  • @user-lr9gy8jw5s
    @user-lr9gy8jw5s Před měsícem +21

    እውነት ጥሩ አይደለም ሶፈ መሰለቅሰ ቶፈ በጣም አሳዘነችኝ

  • @user-uh5ot1jo5w
    @user-uh5ot1jo5w Před měsícem +13

    ሱሱየ የኔ የዋህ የኔ ቆጆ እባክህን ቶፋ አታስከፋት ስታለቅስ እኔ እልቅስ የምለዉ ነገርስ የኔ ዉድ እወዳችሀለሁ መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ አሚንንን በሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ni5il7kp7o
    @user-ni5il7kp7o Před měsícem +2

    ሶፊዬ የኔ ዉድ አሳዘንሽን አንችን ስከፋሽ ማየት አልችልም የኔ ሊህልት❤❤❤❤

  • @hananhussenali1091
    @hananhussenali1091 Před měsícem +2

    ተነግሯት ካልሆነ እኔ ሶፊያን ብሆነ በያዝኩት ስልክ አናቱን ነበር ምበትንለት

  • @naatytube
    @naatytube Před měsícem +20

    አምላኬ ሆይ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ ደምሩኝ🙏😔❤

  • @walotube33
    @walotube33 Před měsícem +20

    የዛሬ አለባበሷ ተመችቶኛል ቀጥይበት ማለት ከላይ የለበሽውን አንገትሽ ላይ ብታደርጊው

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem

      ደምሪኚውደ🎉 16:06

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 Před měsícem

      አለባበሥ ጠፍቶሻ ጉርድ ሺቲ ለብሳ ሻርብ ከትከሻዋ ላይ ሥለጣለት

    • @walotube33
      @walotube33 Před měsícem

      @@lubabatube7975 ከሌላ ግዜው ይሻላል ነው ውዷ

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před měsícem +3

    ሶፊየ የኔ ውድ ስታለቅስ አሳዘነችኝ የኔ የዋህ ❤❤❤

  • @user-qx2fp1se5j
    @user-qx2fp1se5j Před měsícem +2

    ምስክን እንዴት እንደተናገጠች ወላህ ቶፍ ያንተ ፕረንክ ደግሞ አደገኛ ነው

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 Před měsícem +12

    እሰው ቤት ሄዶ እቃ ጠፋ ሲባል እዴት እደማሸማቅቅ ውይ ሶፉ የኔ እናት አይዞሺ እፍፍፍ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před měsícem +9

    ፕራንክ እያላችሁ ሴት ልጆችን አታስለቅሱ ሶፊየ የኔ ውድ አሳዘነችኝ ስታለቅሥ😢

  • @user-qx8cm6tc2q
    @user-qx8cm6tc2q Před měsícem +13

    የኔ ማልቀስ ምን ይባላል በአላህ ወይኔ አሳዘነችኝ

  • @zahrazahra9195
    @zahrazahra9195 Před měsícem +2

    አፈር ብሉ አፈር ያስበላችሁ ውሻ ሁላ በዚህ ደረጃ ፕራክ አለደ አብሬያት አለቀስኩኝ ስታሳዝን

  • @user-kx8cx9lk1h
    @user-kx8cx9lk1h Před měsícem +30

    ትልቅ ትምህረታለው ሰቶች ናቸው በውነተኛ ሂወት በተኮለኛ ሰወችና ባዳድ አረመኔወች ባልሰሩት ሰራ ሰማቸው ጠፈቶ ሂወታቸው ትረጉም አልባ ሆኖ የቀረ❤❤❤❤❤

  • @user-mz9ov4lg6x
    @user-mz9ov4lg6x Před měsícem +46

    በማርያም ምን ኣረገችህ አረ ሶፊየ ኣታስለቅሳት😢❤

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Před měsícem +1

    ሶፊ የኔ አስተዋይ ደርባባ እረጋ ያለች ስወዳትኮ ጎበዝ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kamilasherif-eg8nz
    @kamilasherif-eg8nz Před měsícem +2

    አዳይ ብሉ ወላሂ እኔንም አስለቀሳችሁኝ ሶፊየ የኔ እህት ዝበያቸው😢

  • @ማርከአብ
    @ማርከአብ Před měsícem +8

    ሳፊዬ እና ሩታ ያሳዝኑኛል ሆደባሻ ናቸው ሶፊዬ እወድሻለው ቶፊቅ ሁሌም ከሶፊ ጋር ስራ

  • @user-wn4ms2tt5u
    @user-wn4ms2tt5u Před měsícem +15

    ሶፊ የደም እባ አስለቅሺው ብድርሺንመልሺ የምትሉ

  • @TigistGemechu
    @TigistGemechu Před 26 dny

    የእውነት በጣም ነው የሚያስጠላው።የእውነት እንደዚህ አይነት ፕራንክ ያስጠላል ።ሰው ማስለቀስ።ጥሩ ግን አይደለም ።ሴትን ማስለቀስ ከባድ ነው ።

  • @user-hz3ey7yw6t
    @user-hz3ey7yw6t Před 8 dny

    የኔ እናት እረ ወላሂ ሀራምአለይክ አሣዘነችኝ

  • @user-ot2mc3lk3o
    @user-ot2mc3lk3o Před měsícem +10

    የኔ እናት ሶፊ ሁድን በላሽዉ ማርዋየ ❤❤❤

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd Před měsícem +9

    ቶፊቅ ና ሶፊን የሚትወድ የኔ ጃግኖች ቶሎ ቶሎ ይለቅቁ 🫰🫰🫰🫰🫰🫰

  • @user-bw4rc3dr6i
    @user-bw4rc3dr6i Před měsícem +1

    ተጠቀቁ አረብ አገር የቆዬ ሰው አይችልም ፀጥ እዳትል

  • @user-em8kv2tw1l
    @user-em8kv2tw1l Před měsícem +11

    ወላሂ እኔም አብራት አለቀስኩ የኔ ዉድ

  • @user-qb7gb1qe2l
    @user-qb7gb1qe2l Před měsícem +18

    ፍቅራችሁን እንደ ከዋከብት ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlewuyaMuhammed
    @AlewuyaMuhammed Před měsícem +2

    ብድርሽን ባትከፍሊ ይቆጨኛል አሁን አዘንኩ ጥላት ከሩቅ አይመጣም ይሉሀል
    የባል አቃጣይ ማለት አንተነክ

  • @user-hh5wm6op7r
    @user-hh5wm6op7r Před měsícem +2

    አብሪ ማልቀሴ ወላሂ እዉነት እዳልሆነእያወኩ እደዉ የሰራችሁን ይስጣችሁ

  • @mftube5344
    @mftube5344 Před měsícem +12

    ሱሱዬን አታስለቅሱብን😢😢😢😢😢😢የኔ የዋህ❤❤❤❤❤

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube Před měsícem +21

    ቶፈቅና ሶፈ ቤተሰብቸ ዛሪ ክፈቶኘል ክማዳም ተጣለቺ😢ፕሮፈይሊ ተጨናቸሁ አሰርሺ አሰገቡኘ😢

    • @Ikram-ry3gj
      @Ikram-ry3gj Před měsícem

      ዩቲብለመክፈትፈልጌነበር..ማርንገሪኝስቲ❤❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před měsícem

      ዉድ ደሚሪኝ 7:37

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem

      አብሽሪ፣ደምሪኚ፣እደምረሻለሁ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem +1

      ​@@Ikram-ry3gjክፍች፣ደምሪኚውደ❤ 8:55

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem +1

      ​@@Ikram-ry3gjከፍተሻልኮ፣ሰብአደርኩሽ

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Před měsícem +1

    አረ ሴትል በዚህ ደረጃ አታስጨንቁ 🤭🤭 የምር እኔም አልቅሻል እየወቅኩ እደዚህ ያለይቅር ።❤

  • @user-zu4bq1bg1q
    @user-zu4bq1bg1q Před měsícem +1

    ወላሂ በፈጠረህ አታስለቅሳት አብሪ አለቀስኩየኔ ምርጥ እህት ካሳት ቶፋ ወድሜ

  • @elhammohammed1486
    @elhammohammed1486 Před měsícem +25

    አለባበስሽ ግን ያስጠላኛል ምነው እንደ ሙስሊም ልበልሽ እንጂ

  • @fafi8402
    @fafi8402 Před měsícem +76

    እህልን ቶፋ & ሶፊ❤ ምመትውዶችው በላይክ

  • @user-jn5qv5br7x
    @user-jn5qv5br7x Před měsícem +1

    የኔየዋህ ሶፊንአታስለቅሱብኝ ❤❤❤ ሶፊየየኔልእት ቶፊቄየኔወድም በጣምነዉ እምወዳችሁ ፊድወ ቶቶሎልቅቁልን ትናፍቁናላችሁ እነዚህንጥዶች ማነዉእድኔ እሚወዳችዉና በጉጉትእሚጠብቃቸዉእስኪልያችሁ❤❤❤👍👍

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha Před 26 dny

    ሶፊያ እደማስረቅእኛ የመዳምቅመሞች እንመስክራለንምክንያቱምቱፊቅ በወድሙ እንለምንበት ሲሏት በዚህ መልኩ የመጣ ብር ይቅርብኝአለች የኔ ሀቀኛ

  • @TaipaMohamd
    @TaipaMohamd Před měsícem +12

    ቶፍቅ ነፍስህ አይማርም😂😂😂

  • @user-kx1sx2ne1b
    @user-kx1sx2ne1b Před měsícem +17

    የኔየዋህ😢😢ሰታሳዝን ሶፊ

  • @Zeyiba2
    @Zeyiba2 Před měsícem +1

    ሶፊ ግን ትግስትሽ እኔ በያዝኩት ስልክ ነበር አናቱን ምፈነክትለት

  • @medinafikiru
    @medinafikiru Před měsícem

    ወላሂ አንድም ቀን ኮሜንት ጽፌ አላውቅም ዛሬ ግን 😢 በጣም ነው ያስለቅሺኝ ሶፊዬ የኔ ቅመም አብሽር ቶፊቅ ግን በጣም ጨካኝ ነህ አስለቀስከኝ ወላሂ

  • @fafitsfnywa9259
    @fafitsfnywa9259 Před měsícem +12

    ቶፋ ወደሳቅህስለተመለስክ ደስስ ብሎኛል

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 Před měsícem +21

    አንደኛ ነኝ ቤተሰብ እስኪ ዛሬ 5 አስገቡኝ ልደሰት አበረታቱኝ

    • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ
      @እስልምናየውዷሀይማኖቴ Před měsícem

      ሙስሊም ነሽ ያረግሽውብሮፋይልግን አስተውለሻል አላህ ሂዳውንይስጥሽ

    • @user-ec8iw9wt5p
      @user-ec8iw9wt5p Před měsícem

      ​@@እስልምናየውዷሀይማኖቴእህትደምረኝ

    • @user-ec8iw9wt5p
      @user-ec8iw9wt5p Před měsícem

      ​@@እስልምናየውዷሀይማኖቴእኔምእደምሩሺአለሁ

  • @user-ti8zq8ls4m
    @user-ti8zq8ls4m Před měsícem

    ወይ ጉድ አረ ቶፊቅ ግፋቹ ሶፊዬ የኔ ምስክን አይዞሽ ያጋጥማል😊😊😊😊

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Před měsícem +1

    አላህን ፍሮስው ቢሙትስ

  • @user-jz1yy3lr2y
    @user-jz1yy3lr2y Před měsícem +10

    እኔም ለው ሶፊ ፖርሳሺ እኳ አይከብድሺም ደግጠሺ ነው ሚሆነው ወላሂ 😢😢❤❤❤

  • @SbwdenSurure-yz9lr
    @SbwdenSurure-yz9lr Před měsícem +43

    ቶፍቅ❤❤❤❤❤ጥሩ ጓደኛ የዝ የምር በለፋው ፖሮፋይል ቃይሮ ግፍት ስሳጥ አስመሰይ👉Josey 27👈😏

    • @user-pc8xg5pc3j
      @user-pc8xg5pc3j Před měsícem +5

      Aybalim

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Před měsícem +4

      😢ፐ😢😮ምን😮አይነት፡የተኮልና፡ክፋት፡ዘረኝነት፡ነው፡እምሰሩት😢😭🤭🫢🤔🙄

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Před měsícem

      ​@@user-pc8xg5pc3j😢መጥኔ😢ለፈጠራቹሁ፡አዳዶች

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Před měsícem

      ​@@user-pc8xg5pc3jሌሉቹ😢

    • @SbwdenSurure-yz9lr
      @SbwdenSurure-yz9lr Před měsícem +1

      ጥሩ ጓደኛ የዝ መለት ዘራኝናት ናው🙄​@@emoydseta2899

  • @user-ge3mt1pw1c
    @user-ge3mt1pw1c Před měsícem +1

    እረ ተው አላህን ፍሩ አኬሩን ዘመን አታድርሱ

  • @user-yx5zn9qe6r
    @user-yx5zn9qe6r Před 29 dny

    አስለቀሰች የኔ ሚስኪን አረ ታው ብራክ ይቅር

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d Před měsícem +15

    ሶፊ የኔ ቆንጆ የኔ ወርቆ😢😢

  • @user-fq1nb2mv2f
    @user-fq1nb2mv2f Před měsícem +6

    ሱበሀን አላህ አላህልቦናይስጣችሁ በሰው ልብ ለምትጫወቱ ፕራክ እያላች ቆይግን ልብጨርሳችሁ በሳባ እምትኖሩ ሰወችናችሁ ፕራክ እያለችሁ እደኖርማል ስራ የምሰሩት እጪ

  • @user-ds3gv1go9s
    @user-ds3gv1go9s Před 29 dny

    እር ተማክሮፖራክ ኪኪኪ ባትማከሩ ምግብአልቀርበላት እጇንልትታጠብምንአሄዳት

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 Před měsícem

    አሥተግፊረላህ ሶፊ ግን ምን ነክቶሺ ነው አለባበሥሺ ምንም የማይጥም ሻርብሺን አንዱ በሥርአት ለቅሠሺ ሺቲውን በሥከሪና አትለብሺም ጉርድ ሺቲ ለብሶ ከላይ ሌላ ሻርብ ኤሺ ሀዳ

  • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ

    ሶፊ እኳንየሰውብር ልትወስድ የራሷኑም የሚሰጥ እቁነችሶፊ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-cm5tw7fy2h
    @user-cm5tw7fy2h Před měsícem +12

    አይዞሽ ሶፊዬ እኔም አብሬሽ ነው የለቀስኩት😂😂😂😂

  • @hgfqhjaghs5075
    @hgfqhjaghs5075 Před měsícem +1

    ክክክ አላዛር ግብዳው እኳን ላች ለማዘር ከባድነው ክክክ

  • @samsonga3059
    @samsonga3059 Před měsícem +1

    ያአላህ ስታሳዝን ግንይቅርባችሁ ይህፍራክ

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Před měsícem +8

    አረወይኔ ባይኔ መጣችሁ😢😢😢 በምን አይዲያ ልስጥሽ የኔ ውድ 😳💕💕💕