Video není dostupné.
Omlouváme se.

ፈኪ የምወደውን ነገር ነው ያደረክልኝ አለችኝ// ይቅርታ ጠይቅያለው🙏

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 07. 2024
  • ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ በማድረግ እና በ አስተያየታችሁ ስለምታበረታን እናመሰግናለን
    የናንተ አብሮነት ሁል ጊዜ እንዳይለየን እኖዳቹሃለን
    እስቲ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ሳታደርጉ እንዳታልፉ
    🥰🥰🙏🙏50K🎉🎉🎉let’s go

Komentáře • 2,2K

  • @user-op2gv4tu4d
    @user-op2gv4tu4d Před měsícem +551

    የነብዩ,ወዳጅ,,የሆናቹ,,እስኪ,አሣዩኝ

    • @Zainab-tu1tk
      @Zainab-tu1tk Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZaharaMustafa-vw5wm
      @ZaharaMustafa-vw5wm Před měsícem

      Salalahu alye wasalme ❤❤❤❤❤

    • @hayatah7696
      @hayatah7696 Před měsícem

      S❤️❤️❤️❤️❤️ A❤️❤️❤️❤️ W❤️❤️❤️❤️❤️

    • @user-zl1pd8wi2j
      @user-zl1pd8wi2j Před měsícem

      Saw saw saw saw saw saw ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @AsQe-zx6wt
      @AsQe-zx6wt Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xy5wt5cl3u
    @user-xy5wt5cl3u Před měsícem +852

    ኒካ ብታስሩ ደስ ይላል ደሞ ደስ የምትሉ ናችሁ ሁለተቻሁም እስኪ ኒካ ያርጉ የምትሉ ላይክ

    • @hawaabagaaz7552
      @hawaabagaaz7552 Před měsícem +4

      No is it not about beauty I think she is a little bit too much bro don't rush just do your job

    • @SusuHesen
      @SusuHesen Před měsícem

      ክክክክክ ማንሊያነበነውየፃፍሽው🤣​@@hawaabagaaz7552

    • @PeacefulDaffodils-vd1fs
      @PeacefulDaffodils-vd1fs Před měsícem +16

      ከሀራም ለመጠበቅ ጥሩ ነው ሀላልን እኔም እደግፋለሁ

    • @AaA-rj7wo
      @AaA-rj7wo Před měsícem +3

      በጣም ኔካ እሰሩ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @halimamohamed4297
      @halimamohamed4297 Před měsícem +4

      አወኒካእሰሩከተፈላለጋቺሁካለበለዛአትጃጃሉ ወደሀራምይወስዳቺሀልእና

  • @user-pz2ui2ru1r
    @user-pz2ui2ru1r Před měsícem +136

    ወንድሜ ግን አላህ በሚወደው ወደ ሀላሉ ብገቡ ደስ ይላል ምንም እህት ብትሆንም አብ ነብይ ነች እና አግባት በኒካ ዱ አድርጉልኝ ሰለምቲ ነኝ በተሰቦቸን አላህ ሂዳያ ይስጥልኝ ቁርአን ያግራልን

    • @user-mi8gz7dz8x
      @user-mi8gz7dz8x Před měsícem

      አላህ ያፃናናሽ ውዴ

    • @yemuhabasew3287
      @yemuhabasew3287 Před měsícem

      Allah hidaya ystachew ehtachen

    • @shopship8647
      @shopship8647 Před 29 dny +2

      ማሻአላህ የኔ እህት እኔም ሰለምቴነኝ አሚን ለቤተሰቦቻቺን ያረብብብብብብ❤❤❤❤

    • @user-pz2ui2ru1r
      @user-pz2ui2ru1r Před 29 dny

      @@shopship8647 አሜን የኔውድ

    • @BorenaTube45f
      @BorenaTube45f Před 29 dny +1

      ማሻአላህ የኔ እህት አላህ መላዉ ቤተሰብሽን ድነል ኢስላምን ይወፍቅልሽ አንቺንም አላህ ወደተፈጠርሽበት እዳመጣሽ እስከመጨረሻዉ ያፅናሽ ቁርአንንም አላህ ያግራልሽ❤❤❤

  • @user-zm9xo7ds8z
    @user-zm9xo7ds8z Před měsícem +48

    ፈኩያ አደራሺን ጥሩሂወት እምኝልሻለሁ ወላኪን ድንሺን አደራ ማለቴ ብዙሙስሊሞች ሲያገኙ ድናቸው እሚያዛቸውን ይረሳሉ በተረፈ ሠርተሺ መቀየርሺ ደስይላል እህቴ❤

  • @JjJj-lq5x24g
    @JjJj-lq5x24g Před měsícem +485

    እኔ ለህማኖቱ ክብር የለዉ ሰዉ ዳስ ይለኛል ❤❤❤ስትጃምር አሠለም አለይኩም ስለምትል ደስ ብሎኘል❤❤❤

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před měsícem +1

      😂😂😂ካረሳ ይህ ቃልሽ አትጠፊ

    • @JjJj-lq5x24g
      @JjJj-lq5x24g Před měsícem

      @@user-gp9sf9cn7g የሳዉ ልጂ ይረሳል ኡኮ ምንም ቺጊር ዬለም

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před měsícem +1

      እሕቴደምሪኝ❤

    • @nunu-jv8er
      @nunu-jv8er Před měsícem

      ​@JjJj-lq5x24g እረ ያላህ ሰላምታ አይረሳም እህቴ አፊችንን ልናስለምደዉ ይገባል እኔ ደሞ ክርስታንእህቶን እያልኩነዉ የተቸገርኩት ።

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @assajod5093
    @assajod5093 Před měsícem +461

    ተጋቡ ኢሸአላህ እኛ የማዳም ቅመሞች 100 ሽ እናስገበሀለን ምርጥ ልጅ ናት ማለት ወዶች እሚመኟት አይነት ሴት ናት ሃሳቤን እህቶቸ በላይክ አሳየት

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před měsícem

      እሕቴደምሪኝ❤

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa Před měsícem

      ትክክክል

    • @Hawawoll
      @Hawawoll Před měsícem

      ትክክል

    • @Mr-fb226
      @Mr-fb226 Před měsícem +3

      እውነት ቢጋቡ ቆንጆ ጥንዶች ይወጣቸዋል

    • @Zedo_Ke-k3d
      @Zedo_Ke-k3d Před měsícem +1

      😂😂😂 ከልተገቡስ እስክ እኔን 1ዐዐዐk አስገቡኝ ❤❤❤ አይይይይይ

  • @ሂባየወንድሞቸእህት2q

    ተጋቡ እኛ የማዳም ቅመሞች 200kእናስገባችሁዋለን የሰው ደስታ ያስደስተናል ❤

  • @AminaAwal-op2gq
    @AminaAwal-op2gq Před měsícem +99

    ይጋቡ የምትሉ በላይክ ያጀማአ❤ አሳዪኝ

  • @user-xw2zh9ko3n
    @user-xw2zh9ko3n Před měsícem +1204

    ተጋባ እምትሉ እጂ ወደላይ😅😅👍👍

    • @user-mb2fw9wt2q
      @user-mb2fw9wt2q Před měsícem

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አወን

    • @user-ho8fy8dx4k
      @user-ho8fy8dx4k Před měsícem +5

      ደስ ይለኛል ቢግብ ❤❤❤❤❤

    • @maketakader2785
      @maketakader2785 Před měsícem +18

      የኔ ቅማሞች የኘ ስራ ብቻ መግባት ሳይሆን ማጋባት ብቻ ሆነ አይ እድሌ 😂😂😂 ብጋቡ ዳስ ይላኘል ❤

    • @moonrise3291
      @moonrise3291 Před měsícem +1

      ❤❤❤❤❤

    • @GalaxyGalaxy-rc1zl
      @GalaxyGalaxy-rc1zl Před měsícem +4

      መጀመርያ ሀች አግብተሻል እኛ ቁጭ ብለን ለሰዉ እናሞቃለም

  • @Zabibamustfa
    @Zabibamustfa Před měsícem +351

    ሴትን ልጅ የምታከብሩ ሁሉ የአለህ ሠለም እዝነት እነንታ ለይ ይሁን

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před měsícem +2

      እሕቴደምሪኝ😢

    • @AbdisaArabu
      @AbdisaArabu Před měsícem +1

      እኔም ልክ እንደ እንቺ እወድሃለው

    • @Zabibamustfa
      @Zabibamustfa Před měsícem +1

      @@DadaTube225 💝💝💝እሺ ውድ

    • @seidahmed6601
      @seidahmed6601 Před měsícem +1

      አሚን አሚን አሚን

    • @Zabibamustfa
      @Zabibamustfa Před měsícem

      @@seidahmed6601 💝💝💝💝💝💝

  • @user-ff1sv6km2g
    @user-ff1sv6km2g Před měsícem +35

    ማሻአላህ ጎባዝ ነች ያጋባት😍ረሱላችን ሰላላሁ አላይህ ወሳለም እንዲህ ብላወል ምግብ ቀርቦላችሁ ከልጣማ ወይም ችግር ከላው ለምሳሌ ጫው በዝቶ ይሆነል ወይም አሶት ብኋን እንኳን ለሰረው ሰው ክብር ብለችሁ አታጣለሉት ብለውነል ዳስ ከላን ማብለት ወይም እንድንታው አዛውነልን
    ሰሉ ረሱል አላህ ሰለወት አውርዱ ሙስሊሞች

    • @user-oq5ei3ll2z
      @user-oq5ei3ll2z Před měsícem +2

      ሠለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሠለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሠለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሠለላሁ ዐለይሂ ወሰለም

    • @znegnkewollo9887
      @znegnkewollo9887 Před měsícem +1

      S a w ya habibeluah

    • @JeQa-wx9xg
      @JeQa-wx9xg Před 10 dny

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @hadiya9640
      @hadiya9640 Před 3 dny

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Bd-xi7pc
    @Bd-xi7pc Před měsícem +23

    አብሽሪ ፋክዬ ስለዲንሽ ተማሪ ማንም በክብርሽ እዲረማመድብሽ አትፍቀጂ የፈጠረሽ አሏህ አለ አቺ ብቻ ባላህ መገድቀጥ በይ

  • @rabiaseid9775
    @rabiaseid9775 Před měsícem +254

    እስኪ የፈኪሀትን አለባበስ የምትወዱላት✌️

    • @seidahmed6601
      @seidahmed6601 Před měsícem

      ሰብስክራብ አድርጊልን ፣ ሰብስክራብ ተደርገሻልና

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 Před měsícem +231

    አይ እስልምና እኮ መተቃቀፍ የለ አሰላም አለይኩም ትልቁ ሰላም ታችን አልሀምዱሊላህ

    • @user-pk1xg2tt5h
      @user-pk1xg2tt5h Před měsícem +12

      በጣም ወላሂ አልሀምዱሊላህ ከመተሻሸት ነፃ✅👍✅

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 Před měsícem

      ሀሀሀ መተያየትም ኣልተፈቀደ​@@user-pk1xg2tt5h

    • @saadaahmed7875
      @saadaahmed7875 Před měsícem

      አልሀምዱሊላህ

    • @taybahals3951
      @taybahals3951 Před měsícem

      አልሃምዱሊላህ ❤❤

    • @user-zl4ek3yv5q
      @user-zl4ek3yv5q Před měsícem

      አልሀምዱሊላህ❤❤❤

  • @AmenaAmenat
    @AmenaAmenat Před 18 dny +12

    አህሙ የምር መግቢያም በአሏህ ሰላምታ በነብዬ አለይሂ ሰላዋቱ ወሰላም ሲዘጋም እንደዚያው ወንድሜ በርታልኝ በዚሁ ቀጥል የፈኪን ነገር ግን በሀላል ይሁንልን የምትሉ ላይክክክክ ግጩን እስኪ

  • @lubabayimam7977
    @lubabayimam7977 Před měsícem +17

    አህሙ ማሻ አላህ 20ሺ ገብተሀል ቃልህን አክብር ፈኪ ጋር ኑ መጋረጃውን ይዛችሁ 🎉

  • @JamilaAs-my3kw
    @JamilaAs-my3kw Před měsícem +173

    ብትጣመሩልን እናትም ደስ ይለናል መችም ኮሜታሮች ማጋባት ነው ስራችን😂😂😂😂😂

    • @user-jf7om3sd2j
      @user-jf7om3sd2j Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @eatlmshraf8683
      @eatlmshraf8683 Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂እኮ😂😂😂

    • @fatmaibrahim7027
      @fatmaibrahim7027 Před měsícem +1

      ይጣመሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj Před měsícem +5

      ምንይቀራል ብለሽ እቤቱ መሄድ ከጀመረች ፎንቃበደንብ ይገባላታል ደግሞ ይመጣጠናሉ ሲጀመር ትዳሯን ጠልታውአደለም 3የፈታችው ስላልተመቻትእንጂ

    • @ZAHRAMOhmed-qi2mx
      @ZAHRAMOhmed-qi2mx Před měsícem

      አዎይጠመሩ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @kaokalo910
    @kaokalo910 Před měsícem +116

    አግባና የተሰበረዉን ልቧን ጠግንላት እባዋን እበስላት የምር ምርጥ ልጅናት ምንም አያሳትም

  • @rabiyaksa1401
    @rabiyaksa1401 Před měsícem +10

    ተጋቡ አለባበስሽን እዳቀይሪ ኒቃብም ጨምሪበት ጀግና እና ጠካራ እንስት ነሽ ስብራትሽ ደብቀሽ የምትስቂ ድቅ እና እንቁ ሴት ጀግና ሳላደቅሽ አላልፍም ባንቺ ነው ልጁም የተከታትልኩት የምር

  • @RAWUDA-zk6jm
    @RAWUDA-zk6jm Před 26 dny +10

    በዱአችሁ አትርሡኝ ከሥደት ያዉጣሽ በሉኝ

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Před měsícem +93

    ፈትና አህመድ ይጣመሩ የምትሉ ላይክ🎉

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h Před měsícem +158

    ሞስሊም መሆን መታደል ነው መተቃቀፍ የለ❤❤❤❤❤❤

  • @TuGu-dx7qo
    @TuGu-dx7qo Před měsícem +7

    ማሻ አሏህ ስገባ አሰለሙ አለይኩም ስትል ደስ ነዉ ያለኝ በርታ ወለሂ እና ታዉፊቅ እና መሰሎቹ ሲገቡ ሰለም ብለዉ ሲጀምሩ እንዴት እደ ሚያናዱኝ እንድህ ለሀይመኖቱ ክብር የለዉ ሰዉ ደስ ይለኛል በርታ ወድሜ ደሞ በኒካህ ታጣመሩ የምትዋዳዱ ከሆና

  • @user-co9xi1qk2d
    @user-co9xi1qk2d Před měsícem +7

    የኔ ልዕልት አላህ ይጠብቅሽ እንደ አባት እንደ እናት እንደ ወንድም እንደ ምርጥ ባል የሆነውን ትዳር ይወፍቅሽ ግን እንደ እህት የመክርሽ በይበልጥ ዲኒሽ ጋት ትኩረት አድርጊ ተማሪ ውዴ ግን ለውንድሜ ላንተ ደግሞ የምልክ ቢኖር ሀያዋ እንድታጣ ስበብ አትሁናት አንተኮ ሀጅ ነቢ ነህ አይደል መችም እስልምናችን አይፈቅድም ስለዚህ እህቶቻችንን ደብቁልን ሚዲያ ላይ አታውጡብን።

  • @user-sy8ex6zl3s
    @user-sy8ex6zl3s Před měsícem +122

    የፈኪ ቤት ያለችበት ያስፈራል ከቻለች ብቀይርዉ ብቻዋን ሰለሆነች እኔጃ በጣም ያስጨንቀኛል አላህ ይጠብቃት 😢

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o Před měsícem +1

      ደሚርኝማ ዉድ

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman Před měsícem +2

      አዎ በጣም እሩቅ ነው 16በድረጅ ከባድ ነው

    • @Jilalufetiha67
      @Jilalufetiha67 Před měsícem +1

      @@NefisajoySemanበተለይ ማታ አምሽታ ከገባች ያስፈራል

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Před měsícem +58

    የምር ብትጣመሩ ጡሩ ጥንዶች ትሆናላችሁ🎉ለማያቅሠው ካፕልነው የምትመስሉት

  • @user-qg5ds6xz9m
    @user-qg5ds6xz9m Před měsícem +8

    ካላገበከት እንደ ወንድም ሆና ከጎኑሀ ሁን አህሙ እባክ ማኒም ሰው እየመጠ ከሷ ገር ቪዲዮ አይስራ ምክናቱም እሷን ሰው ስለምወዱዋት ሰው አቡዛኛው ልያያት ይፈሊጋል .❤❤❤❤ አልራሳትም

  • @user-us3ru7jr6x
    @user-us3ru7jr6x Před měsícem +25

    ፈኪ ይህ እዳለ ጎን በጎን ቁርአን ቅሪ ከኢባዳሽ አተዘናጊ ይህ ሀሉ ቀሪ አለም ነው ለቀሪው አለም እሰቢ እህቴ

  • @user-lp6dt1yn5h
    @user-lp6dt1yn5h Před měsícem +76

    ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ ስታምሩ ለማንኛው አንተ ወንድሜ ልምከር ልጅቱ በጣም ቆንጆ ነች አንተ ሌላ ያበሰልካት ሴት ከሌለች ማለቴ ያሰብካት ከሌለች አግባት ሴትና ወንድ አብሮ እንደዚ መስራቱ ጥሩ አይደለም ።

  • @user-tl9zi9kj2q
    @user-tl9zi9kj2q Před měsícem +31

    😢አህሙየ እርዚቅህ እዲጨምርልህ አግባት ወላሂ😊

  • @halehale7257
    @halehale7257 Před měsícem +13

    ኪኪኪኪ ወንድና ሴት ስታዩ ግን ተጋቡ የምትሉ ጤናችሁ ያጠራጥረኛል

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Před měsícem +5

    ይች ልጅ እንዳታመልጥህ ጠንካራ አስተዋይ ሚስት የምትሆን ናት brother ህይወት አስተምሯታል

  • @user-ye5wq3cm1g
    @user-ye5wq3cm1g Před měsícem +59

    አህሙ ልጅቱ ቆጆ ናት ያለፈችበትን ሳትንቅ እጮኛ ከሌለህ ትመጥንሀለች

    • @user-zv7xs9zm5j
      @user-zv7xs9zm5j Před měsícem +4

      ያለፈችበት ምኑ ነው የሚያስንቀው ስላልፈለገችው ነውጂ በሀላል ያለፈ የትዳር ሂወቷ ነው

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 Před měsícem +2

      ያለፈችበት ምንም እሚስንቅ ነገር የለውም

    • @user-ur1qh8no2r
      @user-ur1qh8no2r Před měsícem +1

      @@user-ye5wq3cm1g ያለፈችበት እኮ በሀላል ነው

    • @ethiotube-qw7fp
      @ethiotube-qw7fp Před měsícem

      ልጅቱ ግን ምን ሁና ነው ሶስት ግዜ የፈታችው😮

    • @user-vz4xl8uo6f
      @user-vz4xl8uo6f Před měsícem

      እድል ነዋ​@@ethiotube-qw7fp

  • @YayatYayat-dh4nv
    @YayatYayat-dh4nv Před měsícem +44

    እንኳን ደሥ አለሽ እህቴ ሥትሥቅ ማየት እራሱ ደሥ ይላል ፈተና ቢበዛም ትግሥት ካለን ሁሉም ነገር ይቀየራል ዋናው ጤና ብቻ ነው ፣የመዳም ቅመሞች ለኛም የማታ እጀራ ይሥጠን ያርብ

  • @HabibaJemal-or6bk
    @HabibaJemal-or6bk Před měsícem +15

    በናትህ አትበል
    ምክኒያቱም ሽርክ ነው
    አላህን ፍሩ
    በአላህ ነው የሚባለው የሚጠዬቀውም በአላህ ብቻና ብቻ

  • @user-kh5sw2my5n
    @user-kh5sw2my5n Před měsícem +6

    ማሻ አለህ በኡናት ደስ አለቹኝ በአለህ ሰለምታ መጀመራቹ ወለሂ መለተቹ አለበበስሽ 🎉🎉🎉🎉 በሁሉም ቀጥሉበት እና ማሻ አለህ ቤቱም ደስ ይላል🎉🎉

  • @user-ys3eh5oy2t
    @user-ys3eh5oy2t Před měsícem +67

    አሰላሙ አልኩም ስትል እንደት ደስ እዳለኝ አንዳንድ ሙስሊም ዩቱብ በሮች በስልምናቸዉ እንደሚያፍሩ አይሉም

  • @user-go6zx2rk6d
    @user-go6zx2rk6d Před měsícem +342

    አብረው ይስሩ የምትሉ እደኔ

    • @user-ho2eg3nn7l
      @user-ho2eg3nn7l Před měsícem +6

      እየሰሩ ነው እኮ ክክክ

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db Před měsícem +1

      Awo Yemer Abrew Biseru Tiru New❤❤❤

    • @user-er6xl3fh4p
      @user-er6xl3fh4p Před měsícem

      ድምሩኝ. ሥወዳቹህ

    • @user-th7xl7lh9q
      @user-th7xl7lh9q Před měsícem

      ምድንእየሰራችሁነው አሏህፋሩ ወድናሳትአብሮመጫወትአይፈቀድም

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před měsícem

      ውዷደምሪኝ

  • @user-gt5hv6xr6b
    @user-gt5hv6xr6b Před 14 dny +1

    ኢንሻአላህ ለወደፊት ተገብተቹ ብናይ ደስ ይለናል እኔ በበኩሌ በጣም ደስ ይለኛል ብዙ ይቺ ልጅ ተጎድታለች እና እሷን የሚከባከባት አንተ ትመስለኝ ያለህ የኔ እህት የተስፋ ደሞ እንደተቋርጬ እስኪ የገቡ የምትሉ በላይክ ግጪኝ በጣም ነው ደሞ ደስ የሚሉት

  • @user-qo2ph9df7q
    @user-qo2ph9df7q Před měsícem +8

    ወላሂ ሁሌ ልቀቁልን በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤ ሁሌ ልቀቁልን❤❤❤❤😊😊

  • @user-ur1qh8no2r
    @user-ur1qh8no2r Před měsícem +171

    ጭርሽ እቤቱ ሂድሽ ነገሩ ወደየት እየሆደ ነው🤔🤔🤔🤔አህሙ አደራ ከጎኖ ሁንላት እንደ
    ወንድም መከታ ሁናት አጠናክራት ዩቲብ ክፈትላት ወንድሜ

    • @alemdemise1242
      @alemdemise1242 Před měsícem +2

      የምረ ደፋረ ነች

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 Před měsícem

      ምንችግርአለዉ❤❤❤​@@alemdemise1242

    • @aminaakmad544
      @aminaakmad544 Před měsícem

      ዱክረት አይደለም ስራ ነው ይቱብ እየሰሩ አይደል​@@alemdemise1242

    • @SusuHesen
      @SusuHesen Před měsícem

      ምንም ደፉርነት የለውም ሰውን አታሸማቁ አፍችሁዝምይበል​@@alemdemise1242

    • @user-jq4wb2sm6g
      @user-jq4wb2sm6g Před měsícem

      ንገሪልኝማ

  • @አልሃምዱ
    @አልሃምዱ Před měsícem +298

    ፍቅር ይዞታል የምትሉ በላይክ

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 Před měsícem +3

    ማሻአላህ ስታምር 😂😂😂😂😂የቡናይቱ አጠጣጥ እኔም ነበርኩባት😂😂😂

  • @user-up8rx6mn8w
    @user-up8rx6mn8w Před měsícem +3

    ጥሎብኝ ጥንዶች መከተል ነው ስራየ ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ ግን ኒካህ ብታደርጉ በጣም የበለጠ ደስ ትላላችሁ በርቱ

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 Před měsícem +130

    አህሙን የምትወዱ እስቲ 100 ሺ እናስገባው❤❤❤

    • @ahmu9424
      @ahmu9424 Před měsícem +1

    • @user-gu6nh8hd2h
      @user-gu6nh8hd2h Před měsícem +3

      አደረኩት ደስ ይበልሽ ሙዚቃ እዳልሰማ ባይሆን ሀራም ነዉ

    • @user-tg4ei9bx1n
      @user-tg4ei9bx1n Před měsícem

      ፈኪ ካገባ እናደርሰዋለን ኢንሸኣሏህ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před měsícem +1

      ውዷደምሪኝ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před měsícem

      ​@@user-gu6nh8hd2hውዷደምሪኝ

  • @user-ul9cg2fk9i
    @user-ul9cg2fk9i Před měsícem +19

    በመጀመሪያ አሠላም አለይኩም ብላችሁ በመጀመራችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ሲቀጥል ወንድሜ ከፈኪ ጎን በመሆንክ እናመሠግናለን ሁለታችሁም በድናችሁ መጠንከር አለባችሁ አሁን ባላችሁበት ሁኔታ ማሻ አሏህ ብያለሁ ጉዞ ወደፊት

  • @yunus-g5y
    @yunus-g5y Před měsícem +3

    እኔም ልምከራቹህ ወንዲሜ አህሙና እህቴ ፈኪሀ አጅነብይ መሆናቹህን አትርሱት አዴራ ሌላው ብልጂነት ማግባቷዋን እንዴጥፋት አትዩት ለምን እራስን መጠበቅ ክብር ነው እንዳውም አሁን ካለቺበት ሂወት በጥፍ ይበልጣል ለምን ያ አሏህ የሚወዴው ተግባር ሰለሆነ እናም አዴራቹህን ሸይጧን ወዳልሆነ ነገር አይጎትታቹህ እህቴ ፈኪሀ አዴራሽን ሞት አለ እህቴ ዙሪያሽን የከበበሽ ሁሉ ዋጋ የለውም አሏህ ከተቆጣብሽ ቆም ብለሽ አስቢ እህቴ

  • @saadas9954
    @saadas9954 Před měsícem +2

    ኢንሻ አላህ ተጋቡ ወላሂ ሁለታችሁም እኩል ናችሁ ምንም እምትበላለጡበት የለም ቆንጆ ናችሁ ማሻ አላህ ተጋቡቡቡቡ

  • @Susufkir
    @Susufkir Před měsícem +36

    በቃ ሁሌም ስሩልን ፈኪም በሌላ ሰው CZcams ማየት አንፈልግም

  • @user-sy8ex6zl3s
    @user-sy8ex6zl3s Před měsícem +29

    ፈኪየ የኔዉድ በርች ማማየ አህሜ አደራ እኔ በሴትነቴ ብዙ ደርሶብኛል ለዛምነ የሷ ህመም ይገባኛል ከጎኖ ሁን ፈኪየ የኔ ቆጆ አላህ ይጠብቅሽ እራስሽን ጠብቂ❤ እወድሻለሁ ❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před dnem

    ማሸአላህ ደስ የምትሉ ልጆችናችሁ እዳታመልጥህ ወድሜ ይችን የመሰለች ልእልት

  • @user-ly7jl3ev6i
    @user-ly7jl3ev6i Před měsícem +1

    ጀግና,የኔ,ዎንድም,ይቅረታ,ትልቅነትነዉ,ማሸ,አለ,በጠም,ነዉ,የመተምረት,🎉ፍኪያ,ቆንጆ,በጠም,ጠከረ,ልጂ,ነሺ,በረቺ,❤ዎንድም,ሁሌም,በጎነዉ,ሁንለት,እደትከፍ,ልከ,እንደ,እህት,ተከበከት❤❤❤❤❤❤እንዎደቾወለዉ,

  • @user-ii5ib3ml6x
    @user-ii5ib3ml6x Před měsícem +23

    አህሙ በጣም ድስ እምትለኝ ስትጀምር አሠላሙአለይኩም ስለምትል ነው በርታ ፊኪያን ተከባከባት ወላሂ ቆጆልጅ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-pk1xg2tt5h
      @user-pk1xg2tt5h Před měsícem

      አወን ወላሂ እኔም ደስብሎኛል ሙቤ ቶፊቆ ሀሰን ግንአይሠሙም ሲያናድዱ ያተርፉበታል እጅእኮ አይከስሩበትም

  • @Sbdnbdbndn
    @Sbdnbdbndn Před měsícem +88

    ተጋቡ የምትሉ ላይክ

  • @user-yy9hb2wm7w
    @user-yy9hb2wm7w Před měsícem +3

    ከአጅ ነቢጋ መስራት ለምን አስፈለገ ወጀልን አንዳፈር ☝አላህን እንፍራ

  • @አለይካአልዬ
    @አለይካአልዬ Před měsícem +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኮሜት መስጠት ልምድ የለኝም ግን እናንተ አይቺ ማለፍ አልቻልኩም አላህ ይጠብቅሽ የኛ ውድ እህት ጠካራ ሁኚ. አላህ ያጠክርሽ. የምር ጀግና ሴት ነሽ ግብሽ ለማሳካት ምንም ያክል አድካሚ ቢሆን ጠክሪ በዲንሽ አደራ ሽ በዲንሽ ጠካራ ስትሆኚ ምንም ነገር ሊጥልሽ አይችልም አላህ ኽይሩን ሁሉ ይወፍቅሽ.

  • @Seada832
    @Seada832 Před měsícem +33

    አብርዉ ይሰሩ የምትሉ በላክ አሳዩኝ❤

    • @jemila-tube
      @jemila-tube Před měsícem

      አብረው እየሰሩ ነዉ እኮ

  • @zebiba_hussen_13
    @zebiba_hussen_13 Před měsícem +24

    አገባብህ ደስ ይላል🥰በርታ ሙስሊምነትህ ማሳወቅህ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Před měsícem +1

    ወላሂ ብትጣመሩ ደስ ይለኛል ጀግና ነክ ቅመሞች ፍቅር እንዳይዛችሁ

  • @AminaQatar-w4o
    @AminaQatar-w4o Před měsícem +1

    Maasha Allah faki betam nw yadenekush😊 ላጉርስሽ ሲል ፣ በስህተት እንኳ ቅርብ ሲልሽ ጥንቃቄሽ 😊 እልህ ይጠብቅሽ🎉🎉

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5h Před měsícem +16

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱ ሏሂወበረካቱ ማሻአላህ በአላህ ስም ስለጀመርህ ክብር ለሱ አህምዬ አበረታታት የአገሬ ልጅ ፈክያዬ የኔማር በርች በርታጉዞ 20K ልገባነዉ

  • @AgzegneElahi
    @AgzegneElahi Před měsícem +9

    ማሺ አላህ በጣም ደሰ ይላልአላህ አዛኝ ጌታ ነው አንችን ከዛ አውጥቶ ምርጥ ወንድም የሠጠሺ ጌታ እኔም ከዚች ክፍ መዳም አውጥቶ ለሀገሬ ያብቃኝ ያረብ በዱአችሁ አሰበኝ

  • @SuziTube-wh3cq
    @SuziTube-wh3cq Před měsícem +4

    walikum salim ወንድሜ AHMU
    በሀላል ሸሪአው በሚያዘው ተጋቡ
    ኢማናችሁ ሙሉ ይሆናል ስትጋቡ

  • @user-sr9gw9sr9t
    @user-sr9gw9sr9t Před 6 dny

    ወይኔ.አህሙ.ማሽአላህ
    ጥሩልጂነህ ወላሂ አንተን.ያገባች.የታደለችናት

  • @RahemaXd-vm2pw
    @RahemaXd-vm2pw Před měsícem +10

    አቦተጋቡ እናተልጆች ካጀማመራችሁ ደስአላችሁኚ ግን ሀይማኖታችን ስለማይፈቅድ ወድናሴት ባድላይሲሆን ሾይጧንሊወሰዉስይችላል ፕሊስ ሀላልሁኑ ፈኪፉቃደኛሁኒና😢

  • @user-of1vk5sl2x
    @user-of1vk5sl2x Před měsícem +19

    ውይ እንግድህ ከወደድካት ያ አሂ ኒካሁ እሰርላት ላንተም ለእሱዋም ጥሩ ነው ያልተፈቀደ ግንኙነት እንዳይሆን ይቅርታ ማለት የፈለኩት ሴትና ወንድ ጉዋደኝነት

  • @HanaWoldegebriel
    @HanaWoldegebriel Před měsícem +2

    እንደ ምትወዳት ታስታውቃለህ❤ እሳናት እንደ ወንድም የምታይህ😢

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Před měsícem +1

    ፈኪሃ - ደሰ ብሎሽ ስትስቂ ማየት እጅግ ደስ ይላል ፣በርቱ

  • @user-gm7gn7fj2z
    @user-gm7gn7fj2z Před měsícem +61

    ፈኪ ና አህሙ ይጋቡ ና አስደስቱን ❤❤❤

  • @user-fd7of5jg1q
    @user-fd7of5jg1q Před měsícem +49

    ኒካ እጠብቃለን😂 ወላሂ ፍቅርፍቅርይሸተኝል ቤታችሁ😂❤

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm Před měsícem

      😂😂😂awo

    • @uthg7338
      @uthg7338 Před měsícem

      😂😂😂😂እጠብቃለን😂

    • @Zuleyika
      @Zuleyika Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂

    • @Zuleyika
      @Zuleyika Před měsícem

      manew. edene. bekomenete fetaemilew

  • @user-mw9nu8gt8h
    @user-mw9nu8gt8h Před 12 hodinami

    ጎበዝ አህሙ የፈኪ ምርጥ ወንድም🎉🎉🎉

  • @FgFgh-eg2oq
    @FgFgh-eg2oq Před měsícem +46

    ይቅርታህን የምንቀበልህ ለእህትህ ወላሂ ያልካትን ስትተገብር ነው ፈቲን ታገባታልህ ታገባታልህ አራት ነጥብ 😂😂ላይክ አርጉ ቅመሞችየ ያን ሞደል እሆናለሁ ስትል የንበረውን ሃሳቡዋን ታስቀይራታለህ ሞደል ሁና መጥፎ የሆነ አለባበስ አስልብሰው በሱዋ ውበት ሳይነግዱባት በ ሙስሊም ወንድሙዋ ትሰተራች አላህ ያከበረላትን ሴትነቱዋን በሞደል ስም አደባባይ አታወጣውም ኢንሻ አላህ ያረቢ ንግስት አርጎ የሚያኖር ትዳር አላህ ይስጥሽ

    • @user-hg8gv7pv6b
      @user-hg8gv7pv6b Před měsícem +1

      እኮ😅

    • @fatumamuhammed7167
      @fatumamuhammed7167 Před měsícem +2

      ኢንሻ አላህ ወላሂ አላህ አደራውን ሞደል አኮንም እደዚህ አለባበሷ ሳይቀየረ ያመር የሰመረ ትዳር ይሰጣታል ያረብ

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ Před měsícem

      እኮ😂😂😂

    • @redwanredwan2753
      @redwanredwan2753 Před měsícem

      አረ ዎላሂ አለለም ዎላም ነዉ የለው በደምብ አደምጪ ወይም አደምጥ

    • @FgFgh-eg2oq
      @FgFgh-eg2oq Před měsícem

      @@redwanredwan2753 ወላም የሚባል መሃላ አለደ እኔየ ወላሂ ሲል ነው የሰማውት የሰማውትን ነው የማምነው አተ ግን ቆይ ምን አስበህ ነው ፈቲና አመህመድ ይጋባሉ እኛ ኮሜንታተሮች ከፈለግን እናጋባለን ደስ ካላለንም እናፋታለን ሃሃሃሃ

  • @user-hh5wm6op7r
    @user-hh5wm6op7r Před měsícem +47

    የምር ለናተስል ይቱብ መግባት ጀመርኩ ማሻአላህ በሉ ተጣመሩ

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 Před měsícem +1

    ማሺአላህ ደስ ስትሉ ሰዉም ታከብራላችሁ አህመሜ በርታ ደግሞ አሰላምአለይኩም ብለህ ስለጀመርክ ደስ ብሎኛል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ስታምሩ

  • @user-gx2tg8qy8f
    @user-gx2tg8qy8f Před měsícem

    የኔ ውድ እህት ሁሌም ሳቂልኝ አላህ ከዚህም በላይ ተደስተሺ ለማዬት ያብቃኝ በባለፈው ለመጀመሪያ ጊዜ ያቀረብሺውን ታሪክሺን በለቅሶ ነበር የጨረስኩት ዛሬ ፈገግ ብለሺ ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ ወንድማችን አህሙ ጀዛክላህ ኸይር ከጎኗ ስለሆንክ ሁሌም እዳትለያት ደግሞ ደስ ትላላችሁ የኔ ውዶች አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ገና .100k እጠብቃለን በርቱልኝ 🌹🌷

  • @user-mw6zc4cc9c
    @user-mw6zc4cc9c Před měsícem +9

    አህመድ እራሱ ቅብጥብጥ ቆንጅዬ ነገር ማሻ አላህ ስንቴ ስኮምት ፈኪ ❤❤❤❤

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit Před měsícem +35

    ፍቅር ፍቅር ይሸታል ሰፈሩ እና ማሽአላህ ታምራላችሁ

  • @lubabafaisal6270
    @lubabafaisal6270 Před měsícem +7

    ለፈኪያ ነው ሰብስክራይብ ያረኩህ ማሻ አላህ በርቱ

  • @tamimahossen5926
    @tamimahossen5926 Před měsícem

    ማሻአላሕ ተባረከላሕ አለባበስሽን በጣም ነው የምወደው ይኸንን ኮሜንት ሥፅፍ እጅግ በጣም አየተደመምኩ ነው የኔ እሕት በዚሁ ቀጥይበት እራሥሽንም ዲንሽንም ታሥከብሪያለሽ ❤❤❤❤

  • @user-qx3zm4yp8e
    @user-qx3zm4yp8e Před měsícem +10

    ፈኪ የኔ ቆንጆ ስቀሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ውድ አህሙ ወንድማችን አግባት ሳታመልጥህ

  • @naaammmm225
    @naaammmm225 Před měsícem +24

    ጀግና የኔወድም በአላህ ሰላምታ ሰላም ስትል 😢😢አላህ ከፍያርግህ

  • @user-bj3nz4bl3n
    @user-bj3nz4bl3n Před měsícem

    ወላሂ ጉበዝ ነህ እስይ የኔ ምርጥ ወንድም አላህ ትልቅ ድርጃ ያደርሳችሁ አደስ ነኝ ለቤታችሁ

  • @user-kg4ro9et9f
    @user-kg4ro9et9f Před měsícem +1

    ያኔ ቅማም ደስስትል ፈኪዬ አለህ ይከስሽ😢❤

  • @ekramtueb3720
    @ekramtueb3720 Před měsícem +17

    ስታምሪ የኔቆጆ ወላሒ። ወንዲ እዳጨብጪ ሀላሊሽን ብቻ እሽ በዲንሽ ጎበዝ ሁኝ ፊቅሪ የሆሽ አግባት አህሜ

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 Před měsícem +9

    በጣም ታምራላች የእዉነት ተጋቡ 😊
    ሁለታችሁም የቆጆወች በላይ ናችሁ የምር እኳን ወንድ ሴት ታማልላለች ልጅቱማ 😅

  • @TefeshiDingle-np6wt
    @TefeshiDingle-np6wt Před měsícem

    እንኳን ስቀሽ ተደስተሽ አየሁሽ እህትዬ አንተም ተከባከባት አደራ የስብራቷ መንስኤ እንዳትሆን የሴት ልጅ ልብ ስስ ነዉ ❤🙏

  • @user-gi2mg9bf4u
    @user-gi2mg9bf4u Před měsícem +6

    ወዬኔ እኔትነው ምታምሩት ለዲናቹ ያላቹ ክብር አሰላሙ አለይኩም ስቱሉ ጎበዝ ቀጥሉበት❤❤❤

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md Před měsícem +10

    ብትጣመሩም ደስ ትላላችሁ ያሳለፈችውን ነገር በተለያዬ ምክኒያት ሳታስታውሳት የሚያስደስታትን ነገር አርግላት ዘና አርጋት አረጓዴ ቦታም ብትወስዳት መከፋትን የተከፋ ብቻ ነው የሚያቀው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z Před měsícem +1

      በጣም 😢የኔቆጆስታምርደሞ

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh Před měsícem +14

    ሰው ለማጋባት ቁሟል ኮማቾች ሽምግልና ማነው የላካችሁ😂😂

    • @user-oy6uk8is9b
      @user-oy6uk8is9b Před měsícem +1

      ራሳችን ነን የላከን የለም መቸም እኛ ያልንው አይቀረ ኢንሻአላህ 😂😂😂😅😅😅😅😅❤❤❤

    • @GhYy-zr5dh
      @GhYy-zr5dh Před měsícem

      @@user-oy6uk8is9b ያሳካላችሁ ጥያቄችሁ ተቀባይ ይሁን ክክክክክክ

  • @user-rx1vh4pq2k
    @user-rx1vh4pq2k Před měsícem +20

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ በል ሁለተኛ እንዳይለመዲህ ለዛሬ ይቅር ብለናል😂😂😂😂

  • @user-tr3ft9xm1r
    @user-tr3ft9xm1r Před 6 dny

    አንተ ልብ ውስጥ ያለው በሷ ካለ ኢንሻ አላህ በቅርቡ ሰርጋችሁን

  • @ffmn2772
    @ffmn2772 Před měsícem

    አህሙ ፈኪሀ አትለፍህ ስላገባች ስላላገባች ምንም ለውጥ የለውም ዋናው ፍቅር ነው ደግሞልጂናት በጣም ነው የምታምረው❤❤❤

  • @zeharamergiaw1026
    @zeharamergiaw1026 Před měsícem +6

    እእእእእ ህምምምምምም አህሙ ይች ጠጋ ጠጋ ልቧን 4ኛ እንዳትሰብራት አደራ

  • @user-lp6dt1yn5h
    @user-lp6dt1yn5h Před měsícem +16

    አንች ደሞ እህት ልምከርሽ ክብርሽን ጠብቂ ከተከበርሽ ሁሉም ሰው ይወድሻን ካልሆነ አግቢ የኔ ማር ስወድሽ ❤️❤️ከማንያዘዋል እሸቱ ጀምሬ ነው እምከታተልሽ ሰተር በይ እሽ ሴት ልጅ መሰተር አለባት ነው እሚለው ሀይማኖታችን ። ደግሞ ላንች ያለው ማንም አያግደውም ብዙም ሚድያ ላይ አትውጭ ቆንጆ ❤❤❤❤❤

  • @Mame07-uw8jp
    @Mame07-uw8jp Před měsícem +1

    የተሰበረውን ልቧን ጠግንላት
    አግባት❤❤❤

  • @lubabayimam7977
    @lubabayimam7977 Před měsícem

    ወላሂ ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ አትጥፉ ቶሎ ቶሎ ኑ
    አህሙ ማሻ አላህ ሙያ👍👍
    ፈኪ ውዷ እህቴ የኔ ቅመም ስወድሽ❤❤

  • @user-ze8qn9py6o
    @user-ze8qn9py6o Před měsícem +14

    እናተ እናተ እንዴት ነዉ የምታምሩት እ❤❤

  • @cczzcczz4374
    @cczzcczz4374 Před měsícem +9

    ወላሂ ግን እደት ደስ እዳለኝ አሰላሙ አለይኩም ስትል ዋው እደህ ነው ሙስልም ማለት

  • @user-je6fl5sj9i
    @user-je6fl5sj9i Před měsícem +1

    ማሻአላህ 16 k ግባህ ህሞ በቅርብ 100kትግ ባለህ
    አብራችሁ ሰሩ😢😢😢❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @user-oy4jh8xo9b
    @user-oy4jh8xo9b Před 11 dny

    አላህን ፍሩ ሁለት ወድናሴት አይቀመጡም ባንድ ሦሥተኛዉ ሸይጧን ቢሆንጂ ሥለዚህ ተጋቡ እምትጋቡ ከሆናቹህ አለዛ አትጃጃሉ ወላሂ ነገ አ ላህፍት መቅረብአለ