Video není dostupné.
Omlouváme se.

🛎️ለ እናንተ ያንስባቹሀል 🙌💕🥰🥰

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2024
  • ‪@BirukTube-‬ ‪@Haymitube01‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@EBSKids‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@seifuonebs‬

Komentáře • 1,9K

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu Před měsícem +750

    የሀይሚ ወዶጆች ግን ስረአት ያዙ እሷ በሄደችበት ቤት ስጧታ ስጧት አትበሉ መስጠት የፈለገ ሰው አውቆ ይስጥ እናተ ስጡ ስጡ አትበሉ እጭ ልጅቷን ለማኝ አታርጉ 👊👊

  • @Kidangaltewahdo
    @Kidangaltewahdo Před měsícem +380

    ሀይሚ ና ብሩኬን የሚወድ በለይክ 👍👍

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 Před měsícem +71

    መስቀሉን ሳየው ልቤ ስንጥቅ ነው ያለው የምር የቡራ ወንድም በጣም ምርጥ ሰው ቡራና ሀይሚዬ በፍቅር ኑሩልን ሁላችሁም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤

    • @user-kd3lo6by4v
      @user-kd3lo6by4v Před měsícem

      በጣምትልቅሽጣታ። መዲዪን

    • @rrr-bg9nv
      @rrr-bg9nv Před měsícem

      👍👍👍👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺)🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼👌👌👌

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd Před měsícem +46

    ሀይሚ ና ብሩኬ የሚወድ በለይክ👍 የኔ ውድሜ ጃግና በርቱ 100k እና ሰገባው የምትሉ ላይክ👍♥️♥️♥️♥️

  • @dinkuyetube360
    @dinkuyetube360 Před měsícem +359

    በዙህ ቭዶ 50K እናስገበው❤❤❤የማይጠገቡ ሰዎች ናቻው❤

    • @SGTtubeab
      @SGTtubeab Před měsícem +2

      Enanemi demerugn

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @dinkuyetube360
      @dinkuyetube360 Před měsícem

      @@SGTtubeab anchim damiring ema

    • @dinkuyetube360
      @dinkuyetube360 Před měsícem

      @@user-hi7kp8cv5u እዚህ ውስጥ ከተበበራን ሁላችንም ሰብስክረብ ማሰደግ እንችለለን

  • @user-vr9ue4kg5j
    @user-vr9ue4kg5j Před měsícem +132

    የቡራ ወንድም ሀይሚን ምራትህ አድርጋት አሳልፈህ እዳትሰጥ አደራ በጣም ነው እምንወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Před měsícem

      ayiqerimi wude ❤❤❤

  • @user-bl6dp6mp8n
    @user-bl6dp6mp8n Před měsícem +26

    በስማም የሀይሚ ስጦታ ይለያን ተባረክ🙏❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ብዙየ ደምሪኝ

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji Před měsícem +32

    በእመቤቴ ከስጦታዎች ሁሉ ትልቁ ስጦታ ሀብትሽ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ አዛኝቷን ኡፍፍ ሀይምዬ ይገባሻል የኔ ቅን 🥺💕💕💕💕

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji Před měsícem +138

    ሀይሚ ና ብሩኬን የሚወድ👍❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      መንቢየ ደምሪኝ❤

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Před měsícem +167

    ታይቶ የማይጠገቡ የኔ ተወዳጆች ደስ ስትሉ ኮ ምርጥ ቤተሰብ💚ሀይሚሻ ስስት ብዬ የምወድሽ የወንድሞቻ ንግስት አቤት ስብእና አቤት አስተሳሰብ ሁሌም ከራስዋ ይልቅ ለሰዎች የምታስቀድመው ነገርስ ትለያለሽ ኮ የኔ ቀመም💚ሃፍቱሻ በርታ ወንድማችን❤🙏

    • @user-dr2hk4kq6s
      @user-dr2hk4kq6s Před měsícem +4

      በጣም ወላሂ ሡሦች 🎉🎉🎉 👌👌👌👌👌👌👌👌

    • @user-wu4vy5xk1j
      @user-wu4vy5xk1j Před měsícem +3

      የኔዋ🤗

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 Před měsícem +25

    ምርጥ ስጦታ ሃይምዬ መስቀል ሃይል ነዉ መስቀል ፅኑ ነዉ መስቀል ፍቅር ነዉ ፍቅሩን ያድላችሁ❤❤❤❤❤❤❤ ::

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ዜድየ ደምሪኝ

  • @user-em3nf3bu6w
    @user-em3nf3bu6w Před měsícem +26

    ማነው እንደኔ የኮመንት ፍቅር ያለበት አቤት ማንበብ ስወድ በተለይ የቡራና የሀይሚን

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ማሬ ደምሪኝ

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi Před měsícem +168

    የቡር ዎንድሙን 500k እናስጋባው ይታስማማ 👌👌👌😘😘

  • @Nuratube826
    @Nuratube826 Před měsícem +87

    እነዚ ልጆች ግን ታላቅ እና ታናሽ ነዉ ሚመስሉኘ ስወዳቸዉ ሀይሚ ቡራ

  • @user-cr1kn5jy9q
    @user-cr1kn5jy9q Před měsícem +13

    የዛሬ ስጦታ የሀይሚ ይለያል በእውነት በሀይማኖት መፅናት ሀይሚ አደሩ❤❤እማ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ደምሪኝ ውደ

  • @user-hc9wl3zc5f
    @user-hc9wl3zc5f Před měsícem +13

    ዋውውውው የሃይሚ ሶጦታ እንደ እኔ ደስ የለው ኣለ 🙏❤️❤️❤️

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ደምሪኝ ማሬ

  • @kidist-bz1xe
    @kidist-bz1xe Před měsícem +66

    ግን እርጋታቸው ከዘርነው ደስ ሲሉ ወንድም ብሩኬን ምከረው ሀይሚ እንዳታመልጠው ይዋደዳሉ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ቅድስትየ ደምሪኝ

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg Před měsícem +57

    ሀብትሽ በእውነት በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ከስጦታዎች ሁሉ ትልቁ ስጦታ ሀይምዬ ትልቁ ስጦታ ውዶችዬ ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ሚሚሻየ ደምሪኝ

  • @user-ig8mx7sw9t
    @user-ig8mx7sw9t Před měsícem +7

    ሀይሚን ናብሩኬን አይቶ እሮጧ የመጣ ማነው እደኔ እሚውዳቸው ❤❤🎉🎉🎉

  • @user-wl2yl4vd8q
    @user-wl2yl4vd8q Před měsícem +11

    ዉፍ ወድማማች ስታስቀኑ ሀይሜ ደግሞ ድምቀታቸው ናት የምትሉ👍

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Před měsícem +107

    የኔ ማር ሀይሚዩ ይገባታል ስጦታ ማሪያምን ሀይሚ የሁለታችሁ ታናሽ እህታችሁ ነው የምትመስለው ከመካከላችሁ ስትታይ እህታችሁ ነው የምትመስለው የኔ ቅመም ግን ብራን ምከረው ለስው አሳልፎ እንዳይስጣት ይችን የመስለች ሁሉንም አሟልቶ የስጣት ሀይሚዪ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fs8ws9kx5h
    @user-fs8ws9kx5h Před měsícem +58

    ወይኔ የብሩክ ወድም በጣም እርግት ያለ ነው ነገር ግን አድስ ሆኖበታ ካሜራው ፕራክ ቢጨመርበት ሀሪፍ ነበር ለምሳሌ ሀይሚን ትንሽ የሚያዝናና ፕራክ ብታረጋት ጥሩ ነበር😂😂 ፈጣሪ ይባርክህ ወድማችን

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ነፂየ ደምሪኝ

  • @fiker1816
    @fiker1816 Před měsícem +15

    ማነዉ የድምፁን ጥራት እደኔ የወደደዉ❤🎉👍👍

  • @mekdimekdi-gs9je
    @mekdimekdi-gs9je Před měsícem +12

    ዋው ደስ የሚል ስጦታ እግዚአብሄረ ይስጥህ ወድሜ ጀግናነህ ለምነትህ ቦታና ፍቅረ ስላለህ ነው መስቀል ሀይላቺንነው ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem +1

      ደምሪኝ እህት

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 Před měsícem +53

    ወንድም አባት ወንድም ጋሻ መከታ😢እውነት እንዲሕ አይነት ወንድም ባላቸው በጣም ነው የምቀናው😢❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ትበልጭየ ደምሪኝ❤

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d Před měsícem +94

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲❤

  • @riyas8588
    @riyas8588 Před měsícem +14

    የተባረክህ ምሁርየስጣቱስጣታየሰጣሀት ተባረክ ወንድሜእግዚአብሔር በዘመንህሁሉ ይባርክህ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ደምሪኝ ሁቢ

  • @user-pp6ho8ql5q
    @user-pp6ho8ql5q Před měsícem +6

    Wawww. ደሥየሚ። እረግት። ያለ ልጂ። ነው። የብሩኬ። ወንዲም። እናቱን። መሳይ። ታሥታውቃላችሁ። ጥሩ። ቤተሠብ። እንደሆናችሁ። ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yx3gg7el5o
    @user-yx3gg7el5o Před měsícem +85

    ቡራ በትላንቱ ቪዶ በጣም ደሥ ብሎኛል ገና ሥትገናኙ ሥለቀረፅክልን❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ሱሱየ ደምሪኝ

  • @hddhgdydydh9607
    @hddhgdydydh9607 Před měsícem +35

    የቡራ ወንድም ቁርጥ እናቱን መሳይ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ 🍁🌷🙏🙏🙏

    • @user-cr1kn5jy9q
      @user-cr1kn5jy9q Před měsícem

      በትክክል ትልቅ ወንድም ቡራከ እናት መሳያ

  • @user-bi6sq3ey1v
    @user-bi6sq3ey1v Před měsícem +7

    ❤❤❤❤❤❤ዋው ደስ የሚል ወንድምነት የእውነት ቀናሁ ልቤን የምሰጠው ለወንድሜ ስትል ልቤን ነካህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ፍቅረኛህም እድለኛ ናት ሜዲስን ተማሪ ናት ዋው እግዚአብሔር አምላክ ፈተናውን ያቅለላት ጥሩ እድል የማታ እንጀራ ይስጣት ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤እኔ ወንድሞች አሉኝ ግን የይሁዳ አለቃ የፈሪሳዊ አለቃ ናቸው
    በእነሱ ምክንያት 15 ዓመት በስደት ባዶ ህይወት የአምስት አይነት በሽተኛ ሆኛለሁ በእነሱ ምክንያት አያቴን በሞት አጣሁ በእነሱ ምክንያት አባቴ ታሞ ሶስት ወር ሙሉ አልጋ ላይ ነዉ አሁን ደሞ በጊሊኮስ ላይ ይግኛል
    በ13ዓመቴ ስደት መጥቼ ልጅነቴን ዓለሜን ወጣትነቴን ትምህርቴን ሀገሬን ቤተሰቤን እፍፍፍፍፍ ጥዬ መጨረሻዬ በሽተኛ ሆንኩ ታማሚ ከሆንኩ ወደ 11ዓመት ሆንኩ ብሄድም ሀኪም የሚወስደኝ ፀብል የሚወስደኝ ወንድም አጣሁ
    የቡታጀራዎች ዩቱበር ወንድምነት እህትነት ጓደኝነት እያየሁ እፅናናለሁ እቀናለሁ እደሰታለሁ አዝናለሁ
    ይህ ሁሉ ሲሆን አንድ ነገር አምናለሁ ነገ መልካም ይሆናል እግዚአብሔር ስለሚወደኝ ነዉ የሚፈትነኝ ብዬ አምናለሁ ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አትርሱኝ
    ቤት እንኳ የሚሰራልኝ ዘመድ አጣሁ እንዴት ለግባ አንድ እህቴም በዱባይ ከመግደል ተርፋ ግባች ያውም ተስዬላት በእግዚአብሔር ምህረት ለሚያምን ሁሉ ይደረግለታል
    እህቶቼ የኔ ስብራት ብዙዙዙዙዙዙ ነዉ ነገር ግን እግዚአብሔር አምባ መጠጊያዬ መሸሽጊያዬ እረዳቴም ነዉ ይህ ሁሉ ሆኖ አመሰግናለሁ አምላኬን ❤❤❤❤❤❤

    • @user-us9zg7nz5r
      @user-us9zg7nz5r Před měsícem

      😢😢😢😢 የኔ እናት አይዞሽ ኡፍፍ ለነሱም ልብ ይስጣቸው አንቺንም እመብረሃን ታስብሽ

    • @abebazenabu3941
      @abebazenabu3941 Před měsícem

      እመቤቴ ማርያምታስብሽ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ቤተሰቦችሽንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አይዞን 😢😢😢😢

    • @user-op7wq9gg8s
      @user-op7wq9gg8s Před měsícem

      አይዞሽ የኔ እናት ሁሉም ለበጎ ነው

  • @user-vo4kp2ld3e
    @user-vo4kp2ld3e Před měsícem +4

    ማርያምን በጣም ምረጥ ስጦታ ነዉ አዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሀይሚዬ ብሩኬ👌👌👌👌

  • @user-lq7mf6if9h9
    @user-lq7mf6if9h9 Před měsícem +64

    ሀሚና የሚወድ በለይክ😂😂😂❤❤❤

  • @uadh7751
    @uadh7751 Před měsícem +50

    ❤ዋው ያወድምናት ጥግ ❤🎉❤ሀይሚያ ያኔ ቆጆ ቡራዬ ያኔ ጃግና 🥰😢🥰💖

  • @galhayelom7944
    @galhayelom7944 Před měsícem +5

    ውውውውው በጣም ደስስስ የምል ስጦታ ነው ማርያመን Habየ ምርጥ ስጦታ ነው በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቃቹ የኔwachu❤✝️💕

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 Před měsícem +8

    ሰላም የብሩክ ወንድም ወንድም ጋሻ ወንድም መከታ የዉም ታላቅ ወንድም አባት ነዉ አገላለፅህ ለብሩክ የልከዉ በጣም ነወ ልቤን የነካዉ አየህ ብሩክ ወንድም መከታ ነዉ አቤት አሰተዳደግ እምዬ ሽ አመት ኑሪላቸዉ ❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉❤🎉

  • @seni7092
    @seni7092 Před měsícem +89

    ወይ የዛሬዉ ይለያል ቤተሰብ እስቲ ዛሬ እንኳን ቡሩኬ እስቲ ተነገር የምትሉ ላይክ አሳዩኝ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ሰኒየ ደምሪኝ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před měsícem +73

    እንዕ ዳሓን መፃኩም ዋውው ለሀይሚ የተሰጣት ስጦታ መስቀሉ❤
    መስቀል ኃይላችን ነው
    መስቀል መድሀኒታችን ነው
    መስቀል የነብሳችን መዳኛ ነው
    አይሁድ ይክዱታል
    እኛ ግን እናምነዋለን
    ብራ ፀጉርክ አሳጥረው እውነቱ ነው ወንድምክ ክርስትናችን አይፈቅድልንም በተረፈ እመብርሀን ትጠብቃቹ❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před měsícem +20

    ማረያምን ከሰጦታ ልዪ ሰጦታ አሰበህ ሰለሰጠሃት አምላካችን መድሃኒታችን እየሱስ ክረሰቶሰ በመሰቀሉ ከጠላት ይጠብቅህ ወድማችን 50k እናሰገባው የምረ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před měsícem

      ሳኒየ ደምሪኝ

  • @user-ji1sv6tw4p
    @user-ji1sv6tw4p Před měsícem +9

    Gobze neke berta hulme negr yilmdale endtfra😍😍😍👍

  • @hihihihi8372
    @hihihihi8372 Před měsícem +200

    ሀይሚንና ብሩኬን አይቶ ሲሮጥ 😂😂የመጣ ማነው👍👍❤❤

    • @IgKhf
      @IgKhf Před měsícem +1

      እኔም😂

    • @aishShagh
      @aishShagh Před měsícem +1

      እኔ😂😂😂😂

    • @ANa-cr7xu
      @ANa-cr7xu Před měsícem +3

      እኔ እግሬ ተሰብሮ ነበር😂😂😂😂❤

    • @user-freyutb
      @user-freyutb Před měsícem

      እኔ😂😂

    • @sebleabebe400
      @sebleabebe400 Před měsícem

      😅😅እሩጭ ያለኝ ሰው ዘንድሮ

  • @SalamTamne
    @SalamTamne Před měsícem +53

    ቡራ ደስ የሚል ውድም ነው የሉክ ሀይም የኔ ውድ ቡራ ሲውደችሁ ❤❤❤❤

  • @merongm5989
    @merongm5989 Před měsícem +2

    ዋው ታድለህ ቡሩኬ ልቡን ልስጥህ የየዘጋጀ የአባት ምትክ የሆነ ወንድም ነው ያለክ ደሞ እርጋታችሁ ትህትናችሁ አንድ አይነት ክፍ አይካችሁ

  • @user-sp3zl7rb7e
    @user-sp3zl7rb7e Před měsícem +6

    የሀይሚዬ ስጦታ ዋዋዋ እግዚአብሔር ያክብርህ❤❤❤

  • @Lidiy6
    @Lidiy6 Před měsícem +105

    ቀን ወጣልኝ አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ መላጣ ሁላ😅😅🎉❤❤ሀይሚ ብሩኬ የኔ ሱሶች❤❤

    • @user-jg4cx5nt1z
      @user-jg4cx5nt1z Před měsícem +2

      ሳብስክራይብ ኣድረግልኝ ውዴ🎉😮😅😊

    • @TesgaTesga-dl8lx
      @TesgaTesga-dl8lx Před měsícem +2

      የሱሱ ወዳጅ 😢😂😂🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @user-qc3hq9vf1p
      @user-qc3hq9vf1p Před měsícem +1

      እውነት አዎ ጡሩ አይደለም❤

    • @user-ee1fb2mx1i
      @user-ee1fb2mx1i Před měsícem +2

      😅😅😅አረኩሺ አች ሞዛዛ😅😅

    • @Lidiy6
      @Lidiy6 Před měsícem +1

      @@user-jg4cx5nt1z አረኩሽ ውዴ 🌸

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před měsícem +32

    ዋው!ጨዋቤተሰብ ቡራወንድምክ የተረጋጋ ምርጥ ሰው ነው!ስጦታ ስጥ እያላቹ ልጁን የምታዙ ዱዝ ሴቶች ባላቹን እዘዙ ሀብለሚዲያ አዲስ ስለ ሆነአታጨናንቁት በተረፈ B&H&H ilove you 👌😘😘😘😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi Před měsícem +7

    ሀይሚ እንኳንደስ ደስአለሺ መቸም እማይረሳ ስጦታነዉ

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f Před měsícem +7

    ኦኦኦኦ ሀብትሽ ዛሬ እንዴት ደስ ይላል ተባረክ በህይወትህ ሁሉ መልካም ነገር ይገጠምህ ለሀይሚ የሰጠሀት ስጦታ ከስጦታዎች ሁሉ የበላይ ነው መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል ቤዛችን ኘው መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው ..... ደግሞም ለወንድምህ ፍቅርህን የገለጽክበት መንገድ የሌለ ነው የሚደነቅ ነው ደስ ይላል በጣም በተጨማራም የፕራንክ ቅመምን ሰለወደድክልን እናመሰግናለን ያው በዚህ ቪዲዮ እንደነገርከን ቡራ ሲያፈነግጥ ወደ አንተ እናመለክታለን ከዚህ በኃላ ጉዞ ወደፊት

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Před měsícem +25

    ብሩክ ያስታውቃል በጣም ጨዋ ቤትስ አክባሪ ልጅ ነው

  • @mftube5344
    @mftube5344 Před měsícem +33

    ደስ የሚል ቤተሰብ ሰላማችሁን ያብዛልን ይብዛ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሀይሚዬ የኔ ቅመም የሁልም ድምቀት ቡራዬ በርቱ ወንድሜተ🎉🎉🎉🎉🎉ሎቶሎ ቪድው ይልቀቁልን የምትሉ

  • @stc6291
    @stc6291 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ይጠበቃችሁ በጣም ምርጥቤተሰብናችሁ በእዉነት የሀይሚ ሰጦታ የተለየነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @HanaMelaku-xx4du
    @HanaMelaku-xx4du Před měsícem +2

    ከስጦታም በላይ ስጦታ የሐይሚ ስጦታ ይበልጣል መስቀል ኃይልነ መስቀል ጽንዕነ መስቀል ቤዛነ መስቀል መድኃኒተ ነፍስነ አይሁድ ክሕዱ ንኅነሰ አመነ።💚💛❤እግዚአብሔር ያክብርሕ ወንድማችን ስጦታ መምረጥ ትችላለሕ።

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 Před měsícem +27

    እውነቱን ነው ፀጉርህን አስተካክል ውይይይ የብሩክ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውይይ እኔም ወንድሜን ሞቸ ነው የምወደው 😢አፉፉፉ ናፎቆት እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ❤❤

  • @aminat984
    @aminat984 Před měsícem +32

    የዚህ ቤተሰብ አድናቂዎች ❤👍

  • @firiyefiriye2403
    @firiyefiriye2403 Před měsícem +1

    ትልቅ ስጦታ ምናለ ከዚህ የበለጠ ተመስጌን ጌታዬ መስቀል ሀይላችነው ሀብትሽ ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Etanshiwato
    @Etanshiwato Před 28 dny

    ሰ የምትሉ ወንድማማች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ውለዱ ክበዱ ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @BereketDargaso
    @BereketDargaso Před měsícem +211

    ቡሩኬና ሀይሚ መቸም አይለያዩ እምትሉ ግጩልኝ ❤❤

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku3377 Před měsícem +47

    አቤት እርጋታ ግርማ ሞገስ ማሻአላህ በርታልን

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n Před měsícem +3

    ወንድሞቻችን ሀይሚዬ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ አሜን፫ መስቀል ሀይላችነዉ ልዑል እግዚአብሔር ፍቅሩን በልባቹሁ ጽላት አትሞ በሰላም በፍቅር ያኑራቹሁ አሜን፫ በርቱልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Před měsícem +2

    የቡሩከየ ወንድም በጣምምምም ትወደዳለክ በጣምም ድግ የዋህ ነክ አድናዊያቺ ከኤርትራ ነኝ ቡታጅራ ፍቅርርር ናቹ ታስቀናለቹ እግዚሄር ይጠብቃቹ🎉❤🎉❤

  • @user-gq3sq4ly9q
    @user-gq3sq4ly9q Před měsícem +59

    🌷የኛማ 🌷ሀይሚየ 🌺ጽ ጌ ረ ዳ አ በ ባ
    🌷ይመስላል መልክሽ🌺
    🌷እንደ ገብርዬ ጦር🌺
    🌷ይዋጋል ዓ ይ ን ሽ🌺
    🌷እንደ እ ፀ..በ ለ ስ🌺
    🌷ይገድላል ሳ ቅ ሽ🌺
    🕊️🌹🕊️
    :¨·.·¨: ❀
    `·.
    🌺የኛ ቡራየ🌺
    🌺የተጀራገደው
    ቁመቱ እንዴ ዝናብ 🌺
    🌺እሱን ፈጣሬ እንጂ 🌺
    🌺ሰውም አልፈጠርው🌺
    🕊️የኛማ ቡራየየዉበትህልኬት🕊️
    🕊️እንደፀሀይ ብርሀን ይህ ምድር ሲሞላዉ ፤🕊️
    🕊️የትኛዉ ሊቅ ይሆን? ችሎ የሚያሰላው🕊️
    🕊️🌹🕊️
    :¨·.·¨: ❀
    `·.
    💐ወንድም አማቾቹ አቤት ማማራቸው
    አቤት ውበታቸው መስለው የፅዋት ጮሪ በኢትዩብ ሲዩቸው💐
    💐እንደሰማይ ኮኮብ እደውብ ጨረቃ ወንድም
    አማቾቹ ከእህታቸው ጋራ ይታያሉ ደምቀው እንዴ ውብ ጨረቃ💐
    🕊️🌹🕊️
    :¨·.·¨: ❀
    `·.
    🥰አገራቸው ደቡብ ፍቅራቸው ልዩ ነው ምናለ ፈጣሪ ለነሱ ሲደላ🥰
    🕊️🌹🕊️
    :¨·.·¨: ❀
    `·.
    በጣምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምም ታምራላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ፍቅራችሁሁሁሁሁሁሁሁ ለምልሞ ያፍራ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ፍቅራችሁ ለምልሞ ያፍራ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ፍቅራችሁ ለምልሞ ያፍራ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
    🕊️🌹🕊️
    :¨·.·¨: ❀
    `·.
    🕊️🌹🕊️
    :¨·.·¨: ❀
    `·.

    • @fafiweloyewa5478
      @fafiweloyewa5478 Před měsícem

      @@user-gq3sq4ly9q 😍😍

    • @EhteBelachew
      @EhteBelachew Před měsícem +2

      ❤❤❤ዋዉ❤❤❤❤በማርያም ስም 🎉🎉🎉በጣም ጎበዝ❤❤

    • @Eyaruse-my3le
      @Eyaruse-my3le Před měsícem

      የሚገርምነዉ ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @EtetTeettrte-fw8hx
      @EtetTeettrte-fw8hx Před měsícem

      ዋውውውውው❤❤❤❤❤❤

    • @user-uk5tp3yc4t
      @user-uk5tp3yc4t Před měsícem

      ❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-mo2ii1il8b
    @user-mo2ii1il8b Před měsícem +3

    የብርኬ ወድም እርጋታው ደሥ ሲል ጉዞ ወደ 50k😍😍እፎ እኔም እዳተ የሚወዱኝ የሚሳሱልኝ እደናት የማስቡልኝ ወድሞቸ ክፉ አይካብኝ ናፍቄቴ 😥

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 Před měsícem +1

    በጣም ደሥ የሚል ሥጦታ እውነት መሥቀል ሐይላችን ነው ያለችን መሥቀል ነው ❤ምርጦች❤

  • @user-fc4vr3td5r
    @user-fc4vr3td5r Před měsícem +29

    ማሻአላህ ወንድምአማች እደዚህ ሲከባበር እደት ደስይላል 🎉🎉🎉🎉🎉ሀይሚየ የኔቅመም

  • @user-ws7rc5pd9p
    @user-ws7rc5pd9p Před měsícem +15

    የኔ አባት ስታምር አይዞ አትጥፋ❤ሀይሚዬና ብረክን የምትወዱ👍👍❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před měsícem +2

    አይሚ ቅመማ የብታጀራዎች ቅመም ብሩኬ እንዳታመልጠው ምከረው ዩኑበርስታ ስትገባ አይሚ የኔ ናት ብሎ ብሩኬ ማሳወቅ አለበት ስማኽም እኔ ያላገባ ወንድም ቢኖረኝ ባያግባት ደስ ነበር የሚለኝ አስተዋይ ልበ ቀና ሴት ናት እንዳታመልጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-cg5yv4el5f
    @user-cg5yv4el5f Před měsícem

    አይዞህ የቡራ ወንድም እንወድሀለን በርታ እኛ የመዳም ቅመሞች አናስፈራም ያልተዘመረልን ቀለጤወች አራዳነን 🥰🥰 ፈታ በሉ

  • @user-ms4hv4hy8y
    @user-ms4hv4hy8y Před měsícem +24

    ሀይሚና ቡርኬ ፈጣሪ ፍራችሁን ይጠብቅላችሁ በጣም ታምራላችሁ🎉🎉❤❤

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg Před měsícem +28

    ውዶችዬ እንኩዋን ደህና መጣችሁ ሀብትሽ በርታ ገና መቼ አትጥፉ እንጅ በርታ ጉዞ ወደፊት🎉🎉❤

  • @user-bj1mu5vu6q
    @user-bj1mu5vu6q Před měsícem +1

    ዋው ወንድም እንዲ ነው ደስ ስትሉ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 Před měsícem

    ትልቅ ስጦታ ነው የሃይሚ ስጦታየማህተብ ምሳሌ❤🙏✝️ወንድምየአባት መከታ ነው ወንድም ጥግሀብቴ ሀሌምፈጣሪ ደስታቹ ይጨምር ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤🙏

  • @AllahKerim-mo7hd
    @AllahKerim-mo7hd Před měsícem +25

    በርቱ ያምር ውንድሜ ትልቅ ባታ ትደረሰችው

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te Před měsícem +12

    የኔ ውድ እች ልጅ መልካምነቷ ደስ ስትል❤❤❤ሀይሚቾ

  • @abraajabraaj6004
    @abraajabraaj6004 Před měsícem

    እውይ ደስስስስ ሲል ወንድም ብሎ ዝም ነው ፈጣሪ የባረከው አስተዋይ እንከን የሌለው ንፁህ ወንድም አለም ለሁላችሁ ድንግል ትጠብቃችሁ
    ሀሚየ ከምንም በላይ ትልቅ ስጦታ ነው የተሰጠሽ እድለኛነሽ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Před měsícem +1

    ምርጥ ወንድም አለህ ቡራ ታድለህ በጣም ደስ ስትሉ ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před měsícem +44

    🎉ሀይሚ ያለችበት ቦታ ሁሉ ድምቅቅቅ ይላል የምትሉ👍👍👈ቡራው ፣ሀብ ፣ሀይሚ ታይተው የማይጠገቡ የሚዲያ ድምቀቶች ሀብ በወጣ ይተካ ብለናል

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872 Před měsícem +10

    ዋዉ ደስሲል አብሽር ላይክ እናረግሀል ሀይሚእና ብሩኬ አላህ ያጣምራቹሁ አደብ አላቸዉ ሁለታቸዉም

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 Před měsícem +2

    Good job 👏 👍

  • @saadaaragaomohe
    @saadaaragaomohe Před měsícem +1

    ሀይሚ ልዩ ሴት ነሽ ማማዩ

  • @ZemzemZnabu-pn6cb
    @ZemzemZnabu-pn6cb Před měsícem +14

    ሀይሚዬ❤❤ የኔ ንግስት የወንድሞቹዋ እቁ❤❤❤ሀይሚ ካለችበት ጉዞ ወደ 50k እናስገባው የብሩኪ ወንድምን❤ ሁላቹሁንም ስወዳቹአለሁ❤🌎🥰

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Před měsícem +29

    wow ሀብቴ ሀይሚ ብራ 🎉🎉🎉❤❤

  • @mhirat
    @mhirat Před měsícem +2

    ጌታን የሀይም ስጦታ በጠም ወድጂያለው ❤

  • @fndbhndnjr3342
    @fndbhndnjr3342 Před měsícem +2

    Betam nawu des mitlu wadimoch nachuu hayimiyem sawun yemitradaa mirt lij nat❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-om9mg1tc7f
    @user-om9mg1tc7f Před měsícem +12

    የኔ ወዶች የነዚህን ቤተሰብ የሚወድ❤❤

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před měsícem +98

    ኤጭ ኮሜንቶች ስታነዱ ስጧታ ስጡ ፍቅር ጥያቄ አቅርብላት ዝምብላችሁ አታዩም

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Před měsícem

      Achi mina asiceneqi tada xuru minotineu mina chigiri ale😢❤😂

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np Před měsícem +5

      እኮ
      ወይ እኔ የኮመት ማንበብ ሡስ በተወኝ ወይ እነሱ እንድህ አይነት መኮመት ባቁሙ ብይ ተመኘሁ
      እኔ ደሞ እንድህ ሲሉ ለምን እንደምናደድ አላውቅም ግን ያው በሠው ሂወት ምን አገባቸው ብዬ ነው

    • @ruthkassu6304
      @ruthkassu6304 Před měsícem +1

      በጣም ያስጠላል አንዳንዴ ስው የሚናገረው አያቅም

    • @user-op4mt4tm8f
      @user-op4mt4tm8f Před měsícem +1

      @@SuSu-ch8np እኔም ስለምነደድ እኮነዉ ሀሀሀ

    • @Janah-pk7dk
      @Janah-pk7dk Před měsícem

      😂😅😅😅

  • @user-bq8im3ob3t
    @user-bq8im3ob3t Před měsícem +1

    እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @temr8492
    @temr8492 Před měsícem +1

    እህህህ ለወንድሙ ፍቅሩን የገለፀበት አገላለፅ❤❤ ወንድም ባለመኖሬ ገናዛሬ ተሠማኝ😢 አልሀምዱሊላህ 4 እህቶች አሉኝ እፅናናለሁ ❤

  • @user-wv5mx7wy1s
    @user-wv5mx7wy1s Před měsícem +10

    ደስስ ስትሉ አብራችሁ ስሩ ገና መቶሺ ከዛም በላይ እንጠብቃለን❤❤❤ትክክል ብሩኬ ፀጉርህን ተቆረጥ ❤

  • @user-vr9ue4kg5j
    @user-vr9ue4kg5j Před měsícem +8

    እዴታባታቸው ነው እሚያምሩት አቦ ሱስ ሆንብኝኮ ቡራ ሀይሚ የብሩክ ወንድም በጣም ነው እምታምሩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cs8wq3wy5r
    @user-cs8wq3wy5r Před měsícem +1

    ሀይሚያችን የራሳችን የግላችን የኛ ድምቀት🎉❤

  • @betelehimababa6487
    @betelehimababa6487 Před měsícem

    ኡፍፍፍ ፍቅርችሁ ስይምር ፈጣረ አይላያችሁ እጅግ በጣም ወዳችኃለሁ ሰላመችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube Před měsícem +12

    ዋውውው በጣም ምርጥ ስጦታ ሀይሚ ይገባሻል ብሩክ ዋውው ምርጥ ወንድም አማቻቾች ደስ ስትሉ ❤❤❤

  • @meditube147
    @meditube147 Před měsícem +24

    ከዊና ቤት ነው ስሮጥ የመጣሁት❤❤❤❤ ሃብ እንካን ደና መጣህ ሃይሚና ብሩኬ የሚድያዉ ድምቀት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Před měsícem

      Inemi getani ❤❤

    • @user-mp1uo9ro8z
      @user-mp1uo9ro8z Před měsícem

      Salchares now tiche yemtawt😂😂

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid Před měsícem

      እኔ ጨርሸ ነው ጨርሸ ነው የመጣሁት😂

  • @እምነት
    @እምነት Před měsícem +1

    ወይኔ እርጋታህ ወዳወድ መሆንክ ደስሲል ታምራላችሁ ❤❤

  • @EyerusZewdu
    @EyerusZewdu Před měsícem

    የቡራ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ደርባባ 😘😘ፈጣሪ ይጠብቃቹ 😘😘

  • @fatemaa7263
    @fatemaa7263 Před měsícem +22

    ማሽ አለህ ማሽ አለህ ተሚረለችሁ 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

    • @user-yv1me1ub1h
      @user-yv1me1ub1h Před měsícem

      ሀይዋና ዝብለሽ እይ መሻአላህ እሚያስብልነገርየለም

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 Před měsícem +1

      @@user-yv1me1ub1hምን ተስሲቸ ነው እንቻ ኪፊ ምንስ አገብሺ ማሽ አለህ ማለት ኪፊት ነው እድ ገገመ እረሲ ቱ አንቸ ስውነሺ እና ለስው ልጅ ኪፊታ አተሲቢ ኤወነት አቻ ነሺ

  • @user-yx3gg7el5o
    @user-yx3gg7el5o Před měsícem +16

    በርታ ሀይሚና ቡራን እንግዳ እያደረክ ቶቶሎ ቪዶ ሥራ በርታ ሀይሚ እግሯ እርጥብ ነዉ❤❤

  • @user-gi1zw7nj4e
    @user-gi1zw7nj4e Před měsícem

    በነገራችላይ እኔባሰጣት ደስይለኝነበር ምክኒያቱም አስመሳይ ነገርናት ሲጀመር ለሀይማኖቷ ክብርየላትም እስከ ወድሞቻ ማርያምን እዩ ስትቀበልኳ በስርአት አልተቀበለይዉም ያለለት አማትቦ ይሳለማል በነገራችላይከሳአይደለምስህተቱ ካተነዉ ጌታን

  • @dsertfswer5540
    @dsertfswer5540 Před měsícem +1

    ሀይሚየ የኔ ቆንጆ የሁሎም ድምቀት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před měsícem +44

    Hab ምስትክንም አምጣልን😢ያምትሉ ለይክ 😢😊🎉