Video není dostupné.
Omlouváme se.

ፕሮግራሙ ተበጠበጠ እዮብ እናት እና አባቱ ሲመጡ ረዱን አባረራት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 07. 2024
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Komentáře • 2,3K

  • @zaarazara2253
    @zaarazara2253 Před měsícem +1289

    ረዱ ስታለቅስ መያት አንፈልግም ምትሉ👍😢😢😢😢😢😢

  • @TirsitHabtgabral
    @TirsitHabtgabral Před měsícem +481

    እዮብ እንደዚህ አይነት ፍራንክ አይገባትም ረዱ በጣም ስርዓት ያላት ቆንጆ ሴት ከወንድሞችህ ተማር በደንብ አድርገህ ካሳት።

    • @yenantw21
      @yenantw21 Před měsícem +5

      እነሱ ስራቸውን እየሰሩ ነው ሰው እንደዚህ ካልሆነ ሳይሰበር አዳሜ አይመጣም።😂😂😂😂

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem

      ​@@yenantw21😂😂😂ሰብስክራይብአድርጊኚውደ

    • @EskedarlegesseEske
      @EskedarlegesseEske Před měsícem +3

      Betikikl besew fit endi atasdengtati yene miskn😢❤

    • @keyriyakeyriya6817
      @keyriyakeyriya6817 Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤​@@EskedarlegesseEske

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 Před měsícem +3

      ኧረ ኡኡ ፍራክ ሳሆን ኘራንክ ነው ሚባለው የኔ ግብዳ መሀይም

  • @mekdesamare7722
    @mekdesamare7722 Před měsícem +136

    አድስ የምር ለሴት ልጅ ክብር የለዉን አለማድነቅ አይቻልም አንደኛ አድስ ማርያምን ደረገመዉ😍

  • @user-ci4pn8gi2d
    @user-ci4pn8gi2d Před měsícem +102

    እዮብ ስርዓት ይኑርህ ክብር የሚባል ነገር አለ ፍራክ ቢሆን እራሱ እንደዚ ደስ አይልም

  • @HirutMaru
    @HirutMaru Před měsícem +441

    ፕራንክ መሆን አለበት እችን አበባ የመሰለች ልጅ ማስለቀስ የሐዲስ ጥፊ 👌👌👌👌

    • @dasuyetube
      @dasuyetube Před měsícem +18

      አዎ እሱማ ፕራንክ ነው ይሁን እንጂ በደስታ መሃል ፕራንክ በጣም ይደብሪል እኔ በጣም ነው አዛንኩት 😢

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem +1

      ​@@dasuyetubeደምሪኚ 12:17

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem +1

      ደምሪኚማ 12:40

    • @mekomenza9913
      @mekomenza9913 Před měsícem +1

      ቀጣይ😅

    • @Lijtofuk
      @Lijtofuk Před měsícem +11

      እኔማ የአድስ ጥፊ አጀትን ነው ያራሠልኝ 😅

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Před měsícem +193

    ቁጂናማ አደኛ ናት ከሜካብ ነፃ ሁለት ቆጆ❤❤❤❤❤

  • @user-mw5ee6eg5l
    @user-mw5ee6eg5l Před měsícem +25

    ፕራንክ ነው ግን የረዱ እርጋታ ስነስርዓት ግን ይለያል ሆኖም ክብርሽን ግን መስመር አብጅለት የምልሽ ይገባሻል ስስ መሆንሽን እያወቀ እንደዚህ ብስለት የጎደለው ክብረ ነክ የሆነ ባታደርጉ ምክር ስጭው የሚገባውን አዲስ ስለመለሰልኝ ትንሽ ተረጋግቻለሁ አስተዳደግ እንዳንች ውበት እርጋታ አስተውሎት ባንቺ ይለካ ያውም ፍቅር ውስጥ ሆነሽ ግን አብሮ ከማደጋችሁ የተነሳ ትንሽ እህቱ ትመስዩአለሽ መሰለኝ ግን ነገን አስበሽ ዛሬን አስተካክይ አንቺ ልዬ ነሽ ያንቺ ክብር የቤተሰቦችሽ ና የመሰሎችሽ ነው ይህ ታሪክሽ ነው እንደቀልድ በየፕራንኩ ማልቀስ በቃ ክብርሽን ጠብቂ የሱ ቤተሰቦች መጡ ይቆጣሉ ያንቺ ወላጆች በምሽት ሲለቁሽ ምን ማለት ነው??? ለፍቅርሽም ለክብርሽም ለትህትናሽም ❤❤❤❤ ቁንጅና ውበት ልኩ አንች ነሽ።።።🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 Před měsícem +45

    እዮብ . ሴት መንከባከብ በፍፁም አትችልም ክብር የለህም ሁሌም አነጋገርህ ስርአት የለውም ሴትን ማክበር ያ እዉነት ከአዲስ ተማር ፕራንክም ቢሆን በጣም ነው ክብሩን የሚነካ ነገር ነው የምታረገው ስርአት ከሄኖክና ከአዲስ ተማር

  • @user-gc4sj2qx3t
    @user-gc4sj2qx3t Před měsícem +158

    አድስ ግን ከልብ ምርጥ ሰው ነው እድህ ነው ትልቅ ወድም አቃጠለው በጥፊ ማነው እደኔ ደግግሞ ያየው ጥፊውን 😂😂😂😂

    • @user-xh9br8qh3m
      @user-xh9br8qh3m Před měsícem +2

      እኔእዚጋአለሁ

    • @ZahrerAhmad
      @ZahrerAhmad Před měsícem +3

      ለኔም ጥፊወ በጠም ነዉ የተመቼችኝ

    • @arsemagmikael9606
      @arsemagmikael9606 Před měsícem +1

      አረ በደገመው ዱላ ነበር ባቀበል 😂😂

    • @Eila-yv3oc
      @Eila-yv3oc Před měsícem +1

      እኔ😅😅

    • @user-ly2fy5dt9x
      @user-ly2fy5dt9x Před měsícem +1

      @@user-gc4sj2qx3t እኔማ ደነገጥኩ ደግሞ ልክ ነው መምታቱ በጣም ነው የደነገጠች😮

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 Před měsícem +85

    ሌላ ቦታ ያላየሁት እናንተ ቤተሰብ ላይ ብቻ የታዘብኩት በጣም ደስ የሚል ፍቅራችሁ የእውነት እምነታቸው የእውነት እንደ እናንተ አይነቱን ይብዛልን የአብርሃሙሰላሴ በቤታቹ ይግቡ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @OseboGirma
    @OseboGirma Před měsícem +14

    ረዱ በጣም ቆንጂዬ የሴት ስብዒና የለባሰች ስርዓት የላት ሴት ናት ግን ፕረንክም ብሆን ይደብራል ሁሉንም ሰው ይቅርታ ይጣይቃን አዲስ አንደኛ ነው ለሴት ልጂ ክብር ያላው ሰው ነው እናመሰግናሌን የምል በlike ያሳየን

  • @sosinaabiyot1226
    @sosinaabiyot1226 Před měsícem +39

    ይቺ ቆንጆ መልካም ሴት ላንተ አትገባህም። ለሷ ካንተ የተሻለ ሰው ነው ሚገባት። ሐዲስ ግን በጣም ጎበዝ ሰው ነህ የተናገርከው ተገቢ ነው እሷ ህፃን አይደለችም በዚ መልኩ ውጪ ግቢ የምትባል። እውነት ረዱ ላንተ አትገባህም።

    • @b.tyoutube8191
      @b.tyoutube8191 Před měsícem +5

      ገገማ ነገር ነው እኔ ትቻለው ማየት እንደውም ኤጭ

    • @zemzemtube2551
      @zemzemtube2551 Před měsícem +2

      ተረጋጉሰወችየ ይህ የፈረደበት ፕረክ ሊሆንይችላል።

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před měsícem +754

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ❤

  • @Amanda-oc3zfChennl
    @Amanda-oc3zfChennl Před měsícem +76

    ዋው እረዱዋችን እባክህ አታስለቅስብን የምትሉ

  • @SarabeleteSaron-md4kz
    @SarabeleteSaron-md4kz Před měsícem +10

    የእውነት ከሆነ በጣም ነው የሚደብረው ቤተሰቦችህ ደስ የሚሉ ሰዎች ናቸው ለምን አስፈለገ እንዲህ ማድረጉ አዲስ አቦ ተባረክ በደገምከው ጥፊውን አመጣልሻለሁ ሂጂ ይላል እንዴ እንደ ህፃን የምትበላሁ አጣች እንዴ ቢግ ሼም ነው እውነት ከሆነ የእውነት

  • @user-ly2fy5dt9x
    @user-ly2fy5dt9x Před měsícem +24

    እውይ የኔ ቅመም ስታሳዝን ክብር ለቤተሰቦቿ ምርጥ ባህላችንን የጠበቀ አስተዳደግ ስላሳደጓት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MunichMuni
    @MunichMuni Před měsícem +194

    ፕራንክ ካልሆነ ማርያምን ልንጠላህ ነዉ እዮብ ሞራል ነዉ ሚሰብረዉ ስራህ እንኳን ይቺን የመሰለች ጨዋ ንግስት የሆነች ሴትና የማንንም ዘልዛላም አምጥተዉ ያስተዋዉቃሉ ይቺ ረዱ ደሞ ለእናትህም ለአባትህም ክብር ምትመጥን ናት አቦ እንዳንጠላህ ልጅቷን በሞራሉአ ላይ አትረማመድ😊😊

    • @user-td6kx8ch5l
      @user-td6kx8ch5l Před měsícem +2

      ነው እደዚህ አያደርግም እሱን ብላ መታ😢

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 Před měsícem +6

      ፕራክ ቢሆንም በጣም ይደብራል ወላሂ😢😢😢😢

    • @fafi_habeshawit
      @fafi_habeshawit Před měsícem +2

      ወላሂ ትግስቷ እራሱ ❤❤ታድላ

    • @zenabAlmare
      @zenabAlmare Před měsícem

      ​@@fafitube2448በጣም ይደብራል 😢😢😢

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před měsícem

      ​@@fafi_habeshawitደምሪኚ🎉 19:02

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Před měsícem +56

    ያቤላ ቀልዲ ግን የወዲሞቹ ስራት ለሰዉ ያላቸዉ ክብር ይለያሉ ሁላችሁም ቃልየ ነፂ ሄኒ ከነባለቤቱ ብቻ ትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤ አክብሮታችሁ

  • @user-uu3ts9lh2n
    @user-uu3ts9lh2n Před měsícem +13

    በጣም ደስ ትላላችሁ ግን ለሠዉ ልጅ ክብር ይኑርህ ከቤተሠቦችህ ፊት ተከባከባት ሌላ ቀን አለ እኮ ፕራክ ማረግ ከፈለክ ትግስት ሶብር ያስፈልጋል ስለሁሉ ነገር የምር

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 Před měsícem +25

    ቁጅና ሲላካ ያለሜካብ
    በረዱየ ነዉ ለካ ቁጅና 100% 🥰❤️

  • @NigatuAs
    @NigatuAs Před měsícem +294

    እዮብ ሰነሰራአተ የውነት ከሆን ሰበስከረብያችንን እናንሳለን የምትሉ እጅ ወደላይ

    • @user-yu2kg7zf8d
      @user-yu2kg7zf8d Před měsícem +3

      እኔ ም አነሳለሁ ውላሂ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Efrata-zg6bq
      @Efrata-zg6bq Před měsícem +2

      Me too

    • @elsahabtemariam3410
      @elsahabtemariam3410 Před měsícem

      🙋🙋🙋🙋

    • @Atm1ld
      @Atm1ld Před měsícem

      meeto

    • @Atm1ld
      @Atm1ld Před měsícem +1

      eyob ግን ምን አይነት ፕራክ ነዉ ????በሰዉ ሞራል ላይ አትራመድ ረዱ ስራት ያላት ልጅ ናት❤❤❤❤❤እስኪ በትልቅ ሥጦታ ይካሣት የምትሉ በ👍አሣዩ😏😏😏

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 Před měsícem +69

    ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው ይሄ ቤተሰብ በተለይ የወንድሞቹ ሚስቶች❤❤❤ እንዴት ደስ እንዳሉኝ አዲስ አንደኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ረዱ የ❤️ የኔ ቆንጆ የኔ ደርባባ

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 Před měsícem +7

    አዲሰየ ምርጥ ሰው ነህ ማሪያምን የኔ አባት ቤተሰቡ በሙሉ በጣም ነው እምወዳችሁ ምርጥ ናችሁ እዮብ ጥፊው ይገባሀል ረዱን እንዲህ ያረካት ፕራንክ መሆን አለበት ያለዛ ሰብስክራይባችን እናነሳለን

  • @yesharegkefalew3066
    @yesharegkefalew3066 Před měsícem +15

    እዮብ እንደዚህ ቢዲዮ አዝኜ አላውቅም ክብር የሚባል ነገር ልመድ በብዛት አነጋገርህ ከቁምነገር ወጣ ያለ ነው ረዱዬ የኔ ቆንጆ ክብር ያለሽ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 Před měsícem +142

    እዮባ በጣም ይደብራል ፕራንክ ቢሆን እራሡ በዚ ፕሮግራም ላይ በቤተሠብ ፊት በጣም ይደብራል ረዱየ የኔ ቆንጆ😢የምር ከሆነ ሠባችንን እናነሳለን እዮባ ስራት ይኑርህ በረዱ ነዉ 200ሺየገባከዉ👊👊👊

    • @SelamGebre-mh7pp
      @SelamGebre-mh7pp Před měsícem

      እኮ በጣም ነው የሚደብር የምር

    • @zenabAlmare
      @zenabAlmare Před měsícem

      ​@Selወላሒ እነ በሧ ቦታ ብሆን ብዬ አሠብኩ ሢጀመር እሥከ ዛሬ ቤተሠቦቹ ማወቃቸው አይቀርም ግን የሧን ቤቸሠቦች ምን ይሏት ይሆን 😢😢😢amGebre-mh7pp

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce Před měsícem

      ፋፊዬ እንደት ነሸልኝ

    • @Lijtofuk
      @Lijtofuk Před měsícem

      ስታለቅስ ደስ ይለዋል መሠለኝ😢

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 Před měsícem

      @@tube-ve7ce ወይየ አሚየ የኔ ዉድ አለሁልሽ እዴት ነሽ

  • @TegstGetahiw
    @TegstGetahiw Před měsícem +98

    በመጀመሪያ Congra እረዱን ግን ሲከፋት አልወድም አታስከፋት ኘራንክ መሆን አለበት

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před měsícem +9

    Congura🎊🎉እዮባ ይሄ የሆነው በረዱ ነው በጣም መልካም ቆንጆ እና የተረጋጋች ሴት ናት አታስከፋት በደስታ ቀን ፕራንክ ደስ አይልም በቀጣይ ይቅርታ ብለህ ካሳት እውነት😍

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 Před měsícem +14

    ማርያምን እኔን አመመኝ ጥፊውውውው እሰይ ደግ አድስዪ እድሚህ ይርዘም

  • @GenetTadese-ig3fy
    @GenetTadese-ig3fy Před měsícem +36

    እዮባ አሁን ገና ልጠላህ ነው እውነት በረዱ አትምጣብኝ የኔ ጨዋ እሶ የምታኩራ እንጂ እንደዚህ የምትደረግ አይደለችም ረዱዬ አይዞሽ እሺ የሶን እንባ ማየት የሚያስደስትህ መጥፎ ወንድ አትሁን እሺ

  • @ayedaayeda-kr9nk
    @ayedaayeda-kr9nk Před měsícem +70

    ወይኔ በዝህ መሀል የውድሞችህ ለረዱ ያላችው ክብር ና ፍቅር ዋውውው አደኛ ደሞ አድስየ ጥፊውን ድግመክው ቢሆን 😂😂😂😂😂😂

    • @user-yl8uj4ml9v
      @user-yl8uj4ml9v Před měsícem

      አው 2😂😂😂😂

    • @Fatima-ov7ut
      @Fatima-ov7ut Před měsícem +1

      ጨካኝ 😂😂 ደግመኸዉ በሆን አልሺ😂

  • @ethiopiaone3617
    @ethiopiaone3617 Před měsícem +7

    የሆንክ ባለጌ ነገር ነህ እችን የመሰለች ልጅ ልታስለቅስ ልታሸማቅቅ አይገባም የሆንክ ሰገጤ ነገር ነህ ረዱ በጣም በጣም ቆንጆ የልጅ ደርባባ ነች የሆንክ ባለጌ

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 Před měsícem

      በጣም ዛሬ የምር ሠገጤ ሆኗል😂😂😂😂😂😂

  • @HaniGuade
    @HaniGuade Před měsícem +7

    እዮብ በጣም የሚያስጠላ ፕራንክ ነው የሰራከው, አብሶ ኬክ አመጣልሻለው ያልካት ፓርት ፕራክ እራሱ ቢሆን እንደዚህ አይነት ፕራክ እንዳትሰራ ,ልጅትዎ እራሱ ኬክ ነገር ናት ስርአትዎ ውበትዎ ደስ ስትል !!

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 Před měsícem +28

    እዮብ በጣም የማከብርህን ያህል የምወድህን ያህል ዝቅ አረኩህ በጣም ስርአት የጎደለው ትልቅ ብልግና ነው የረድን ክብር አውርደሀል በጣም ታሳፍራለህ ካንተ አይጠበቅም በዝህ አይነት ሁኔታ ከሆንክ ላንተ አትገባህም አጉል ሃላቀርነት በ21ኛው ክፍለዘመን እናት አባቴ ይመጣሉ ብሎ ማካበድ ያሳፍራል ረድየ እራስሽን አረጋግተሽ በደንብ አስበሽ የወደፊቱን አስተካክይ ይሄ ያየነው ያንችን ክብር አይመጥንም ያውም በሚድያ በጣም አዝነናል ከአንተ የማይጠበቅ መችም ፕራንክ መሆን አለበት ካልሆነ😡😡😡

    • @hgyy2926
      @hgyy2926 Před měsícem

      😢😢😢😢😢

    • @Jem-fw9ke
      @Jem-fw9ke Před měsícem

      ትክክል

    • @Lijtofuk
      @Lijtofuk Před měsícem +4

      አረ ፕራክ ነው ሚሆነው ተረጋጉ ያው ግን ትንሽ ይደብራል

    • @user-or7fs3wl4l
      @user-or7fs3wl4l Před měsícem +2

      በጣም ይደብራል 😢😢

    • @EdenGebrehiwot
      @EdenGebrehiwot Před měsícem +1

      Prank erasu bihon Batam das mayel ngr nw wendemochu mekarut

  • @TememayemerRehana
    @TememayemerRehana Před měsícem +20

    በጣም ቆጆ ናት ምኒ ይወጣላታል ከላይ ብቻ አይደለም ቆጆነቷ የውስጥ ውበት ያላት ሴት ነቺ ወላሂ ሀሳስሺሁሉ ቀኚ ይሁንልሺ እደእናትሺ ጥሩ ባል እደሚሆንልሺ እዮባ አልጠራጠርም

  • @hgyy2926
    @hgyy2926 Před měsícem +6

    የኣዲስ👊👊👊👊በጢፋ ኣቃጠለው እስይ ደግኣረከው ረዱዩ የኔ ቆንጆ ኣይዞሽ 😭😢😢😢

  • @Hebetam
    @Hebetam Před měsícem +7

    ውይበጣምይደብራል በዚቀን የሚያስለቅስ ብራንክ የውነትያስጠላል በጣም እረዱስታለቅስ ማየትአንፈልግም። የኔውድ ስታዛዝን እኔንም አስለቀሰችኝ ኡፍ 😭😭

  • @RoseGerma
    @RoseGerma Před měsícem +43

    ❤ውድ የተዋህዶ ፍሬዎች እንኳን ለአጋዝት አለም ቅድስት ስላሴ በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ ❤ፍቅር የሆነ ቤተሰብ በፈጠራችሁ እዬባ ረድ አልቅሳ ማየት አልፈልግም❤❤🎉🎉🎉🎉ጉዞ300k❤

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki Před měsícem +132

    በረዱ ነው 200k የገባኸው

  • @tcloudanimations6591
    @tcloudanimations6591 Před měsícem +8

    እዮብ በጣም አፀያፊነው ሰውጒደኛውን እንዲህ አያረግም በሰለጠነው ዘመን አላማህ ረዱ የምታሳፍር አይደለችም እንደልጅ እያስለቀስክ አዝኛለሁ

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882 Před měsícem +12

    እኔ እረዱን ብሆን ድጋሚ አላየውም 😢😢😢😢😢

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před měsícem +28

    ❤❤❤❤❤ ረዱ ከመጣች ቡሀላ ነው ሁሉ ነገር ያመረው እሷ ትለያለይይይ ❤❤❤❤❤

  • @FetyaAhmed-sy2ey
    @FetyaAhmed-sy2ey Před měsícem +41

    እሰይ አድስየ በጢፋ አቃጠለው እሰይ ይደብራል ደግአረከው

  • @ellineleges8976
    @ellineleges8976 Před měsícem +5

    በጣም ባለጌ ይህችን የመሰለች ልጅ እደዚህ ማሳቅ በጣም ብልግና I don’t believe this what you did you guys

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi Před měsícem +3

    😍😍😍😁😁የኔ አባት ትንሽ ሲመታ ደስ ይላል እንደት አይነት ስራት ያለው ቤተሰብ ነው በእግዚአብሔር ትንሽ ትልቅን ትልቅ ትንሽን የሚከባበሩበት ቤተሰብ😍😍🙏🙏🙏🙏👍

  • @susuhabeshawit
    @susuhabeshawit Před měsícem +15

    ያድስ ጥፊ ተመቼኝ እዮብ ፕራክ እኳን ቢሆን እደዚህ አይደረግም ምንያክል ልቧ እደሚሰበር አስባሀዋል ረዱዬ የኔ ወርቅ

  • @user-kv8dy4xw3b
    @user-kv8dy4xw3b Před měsícem +31

    እኔንም አስለቀሰችኝ ሳለፈልገው የኒ ፍቅር ረዱዬ አይዞሽ እዮባ ግን ተዋት ጎሽ አትጫወትባት 😢❤❤❤❤

  • @addisbeza9118
    @addisbeza9118 Před měsícem +8

    ኧረ እዮባ ረዱን አታስለቅስብን እኛ አድናቂዎቿ ይከፋናል ረዱ የእኔ ፍልቅልቅ አይክፍሽ ❤❤🍞🍞 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-jh3pn2lf6d
    @user-jh3pn2lf6d Před měsícem +2

    አድስዬ ግን ለሴት ልጅ ያለዉ ክብር እዉነት ይለያያል እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @AylemMrey
    @AylemMrey Před měsícem +166

    ይህንኮሜት የምታነብ ሁሉ ወጥቶተመቅረት የሰውራችሁ የማያልቅ እጀራይስጣችሁ❤❤❤

  • @user-fq9mj6wi1h
    @user-fq9mj6wi1h Před měsícem +22

    እዮባ ጠላሁህ በጣም ነዉ የከፋኝ😢😢😢😢😢😢😢

    • @zenabAlmare
      @zenabAlmare Před měsícem

      ሢያሥጠላ😢😢

    • @zenabAlmare
      @zenabAlmare Před měsícem

      😢😢😢😢😢😢😢😢 አብሪያት አለቀስኩ😢😢😢😢

  • @Ekr331
    @Ekr331 Před měsícem +10

    ከዚህ በላይ ደሞ ከጎዳና ተዳዳሪዎች ጋር ብታሳለፉ በጣም ቆንጆ ነበረ😢❤

  • @tesfaneshdesalegn905
    @tesfaneshdesalegn905 Před měsícem +4

    እዮብ በጣም አበዛከው
    ጥጋብ ወጠረክ እረዱዬ ምርጥ ወንድም አለኝ ለሱ ነው የምድርሽ

  • @MobileCare-qs2kd
    @MobileCare-qs2kd Před měsícem +35

    የኔ ዉብ ረዱ እንዴት እንዴት ነው የምታምረው 👌💋💋

  • @EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf
    @EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf Před měsícem +15

    ርዱዬ ስታለቅስ ማያት አንፈልግም ምክትል👍😢😢

  • @user-dm1mr5yz2g
    @user-dm1mr5yz2g Před měsícem +4

    እዮብ እደት እዳስጠላኝ ምግብ አመጣልሽ አለሁ አላለም. ገገማ. ሰው ለምግብ ነውደ እሚመጣው. ሳስጠላ. የኔሚስኪን አሳዘነችኝ ወላሂ ቅስማን ሰበርው

  • @user-xb4rk1nv5k
    @user-xb4rk1nv5k Před měsícem +4

    አዲስ ግን ምን አይነት ጥሪ ሰው ነው ገረመኝ በጣም ነው ያደነኩት ፈጣሪ ይባርክህ ወድሜ

  • @fahedali632
    @fahedali632 Před měsícem +15

    ይህንንቤተሰብ የምወደውእኮበምክኒያትነው ለሰውያላቸው ክብር እሰይይአዲስ አቃጥልልኝ

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Před měsícem +20

    እንኳን ደስ አላችሁ የኔ እግዚአብሔር ፈር ልበም ሴት ረዱዬ አንቺ ለኢዮብ ይሰጠ እግዚአብሔር ይማስገን በዚ ዘማን እደዝ እረገ የለ ሰው በጠፈ ዘማን ነው ረዱ አየሁ በጣም አምሮብሽል ዱረም ሁሌም እደማረት ነው ኢዮብ ዛሬ ግን ተመከክረችሁ ነው ወይ ከረዱ ጋር አወቀክ ፕረንክ እየረከን ነው ልጅቱን በሰው ፍት አሻማቃከት እኮ እንደ ምመጡ ከወክ ለምን ቀደመክ አነገከትም ኬክ ከሆና እኔ እዤ መጠለው ትለታለ ወይ በሰላም ነው በጣም ነው የስደበከን የኔ አይዞሽ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @CharaMai
    @CharaMai Před měsícem +2

    ይሄን ቤተሰብ የምትወዱ እደኔ የምር ይለያሉ ምርጥ ቤተሰብ ናቸው❤❤❤❤እዩ እኳን ደስ አላችሁ ከዚህም በላይ እጠብቃለን ዋው❤❤👍👍👍👌

  • @HH-uo7el
    @HH-uo7el Před měsícem +5

    እዮብ ባለጌ ነው ምግም ፍለጋ የመጣች ይመስል ኬክ አመጣልሽ አለሁ ይደብራል ለሷ ክብር የለውም

  • @meskiab9917
    @meskiab9917 Před měsícem +8

    በመጀመሪያ እንኳን ደስስ አላቹ ። ሳላደንቃቹ ባልፍ ንፍጉነት መስሎ ነው ሚሰማኝ በጣም ደስስስስ ምትሉ ቤተሰቦች ናቹ ከክፍ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የናተን አይነት ቤተሰብ በምድራችን ያብዛ እናተን እንደዚህ አይነት ስነምግባር ያላቹ ልጆች አድርገው ያሳደጓቹ እናትና አባታቹ ዘመናቸው ይባረክ ዛሬ እራሱ እረድ ላይ በተደረገው ወከባ አዲስ የሰነዘረው ጥፊ ምን ያህል እንደምትከባበሩ እና ምን ያህል ለሰው ልጅ ያላቹን ክብር ነው ያሳያቹን ፕራክ መሆኑን ልቤ ቢያውቅም በዛሬው ቪዶዎቹ ብዙ ነገር ተምረናል ደስም ብሎኛል

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před měsícem +162

    የአቤል ሚስት 2ኛ እርጉዝ ናት የምትሉ ላይክ እመቤቴ ትቅረብሽ❤❤❤❤

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Před měsícem +5

      😂😂😂ወዮ ከመ ቼ ው አያቹ ግን አላው ቃት ም ሁሉም ሚስቶች ይመሳሰላሉ እዚህ ቤ ት

    • @merhawitmuaz1619
      @merhawitmuaz1619 Před měsícem

      ​@@mhsenailmhsenail2098#ሳብስክራይብ #አድርግልኝ ማር

    • @NetsiNg
      @NetsiNg Před měsícem +1

      Hhh ename eyalekugn nber abete ayene 😂😂😂❤

    • @alfiyamehmed8726
      @alfiyamehmed8726 Před měsícem +1

      iwe

    • @emano5974
      @emano5974 Před 29 dny

      😂😂😂😂😂​@@mhsenailmhsenail2098

  • @liliabera
    @liliabera Před měsícem +4

    if I am her family she should not be with you!! you are too much
    ዮብ . ሴት መንከባከብ በፍፁም አትችልም She is super nice and beautiful
    you better be nice to her

  • @mekonnenhaile2333
    @mekonnenhaile2333 Před 26 dny

    እግዚአብሔር የሚወደው ቤተስብ ሊቀ መልእክቶች ይጠብቃችሁ ጥሩ ምሳሌዋች ናችሁ አከብሪያችሁ :: በዚህ አጋጣሚ እንደኛ ጥፊ እኔም በታላቄ ስለማቃት ደስ ትላለች :: Abel you are so funny

  • @user-my8pz3dp6d
    @user-my8pz3dp6d Před měsícem +197

    ቅመሞቺየ ያታሰበ. እጀራ ይሰጣቸሁ እወዳቸሗለሁ እርጉዝነኝ አምሮኝነው ላይክ. ግጩኝ. አይ❤❤

  • @user-uo2zj3ui3p
    @user-uo2zj3ui3p Před měsícem +124

    ፕራንክ ነው ምትሉ

    • @hdrbhddhd6302
      @hdrbhddhd6302 Před měsícem +6

      ቀለበት ጠብቁ ክፍል ሁለት

  • @Aliyafirst
    @Aliyafirst Před měsícem +2

    እውነት ለረዲዬ ያለቀስኩት እንባ እናንተን ቤተሰብ ሁሉ ብሎክ ረድዬ የኔ የዋህ ደሞ ስፍስፍ ስትይ ከእርጋታሽ ጋር ስታምሪ❤❤❤

  • @lubabaendris6531
    @lubabaendris6531 Před měsícem +2

    አይዞኝ እረዱየ አድስ ተባረክ ደግ አደረከው እዮባ አመስግነንክ ሳናበቃ

  • @ZAHRAZAHRA-sc3kp
    @ZAHRAZAHRA-sc3kp Před měsícem +11

    ቁጅናዋ ምንም ጥርጥር የለውም ቆጆ ናት ረዱዬ❤❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před měsícem +20

    እዮብ ግን ኢሄንን የደስታ ቀን እንኳን ያ ፕራንክ ብታሳልፍ ምናለ 😅ተንኮለኛ ረዱዬ አይዞኝ የመልስ ምት ግን ቆየት ብለሽ አረሳስተሽ ብድር መልሺ እንጠብቃለን😊❤❤❤❤

  • @user-su8ck1ms2t
    @user-su8ck1ms2t Před měsícem +4

    ምነው አንተ ባለጌ ነህ እንዴ አይዞሽ ልጄ

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 Před měsícem +4

    ደሞ ኬክ ይዤልሽ እመጣለው አይባልም ለቀልድም ቢኾን

  • @emunati6789
    @emunati6789 Před měsícem +12

    ረዱዬ ቆንጆ አሣዘነቺኝ 😍አዲስዬ እሰይ በጥፊ አጮልከው እንደውም ጥፊው ይደገም 😄😄😄 😅😅😅

  • @Abayenesh21
    @Abayenesh21 Před měsícem +8

    እዮባ የስራህን ይስጥህ ምንም ፕራክ ቢሆንም በጣም ነው የሚደብረው ቅስሟን ሰበርከው ክፉ ያዲስ ጥፊ ተመቸኝ ምርጥ ቤተሰብ ብወዳቹህ❤❤

  • @etatu-ul5cl
    @etatu-ul5cl Před měsícem +4

    እዮባ ስርዓት በረድዬ ቀልድ የለም እሷ ከመጣች ነው 200kየገባከው ዋዋዋዋ

  • @yenealemassefa7387
    @yenealemassefa7387 Před měsícem +2

    Betam tasaferaleh Eyob እኔ እንደዚህ አልገምትህም ነበር በጣም ቀሽም እንኩአን ለፍቅር ቀርቶ ልጉርብትና እንኩአን የምታኮራ አይደለህም ረዱ በጣም አሳዘነችኝ

  • @user-kd3lo6by4v
    @user-kd3lo6by4v Před měsícem +16

    ረዱዩ። የኔቆጆ። እርጋታ። መልክሁሉንም። የስጣት።

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Před měsícem +10

    በመጀመሪያ እንኳን ደስ አላቸው 🎉
    እረዱን ግን ሲከፋት አልወድም አታሰከፋት እሺ ፕራክን መሆን አለበት🤔

  • @user-mw5ee6eg5l
    @user-mw5ee6eg5l Před měsícem +1

    የፈረድኩት በሄኖክ ነው ፕራንክ መሆኑ ገብቶታል ማስቆም እንዴት ያቅታል የተዋረዱ እነሱ እንጅ ረዱማ እንደውም ዋው የሚያስል ማንነት ደምቀሽ ወጣሽ አንቺ ብቻሽን ድምቀት ነሽ ለሱ አትገቢውም!!! ኬክ ላንቺ ምንም ነው አልበሰለም ገና ነው። ያንች ራስን መግዛት በምንም ሁኔታ ይገርማል ዋው መታደል ብስለት ቆንጅየ ውብብብብ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @tigistnigussu2135
    @tigistnigussu2135 Před měsícem +6

    እዮብ በጣም እያበዛኽው አልመሰለህም?? የረዱ ቤተሰቦች ግን ይህን ቪዲዮ ሲያዩ ዝም የሚሉህ ይመስልሀል አንተስ ሁሌም የሷን ድነጋጤና እምባ መመልከት አይደብርህም እንዴ? ማርያምን አስብበት እሺ

  • @SifaniAnbesa-mw7pf
    @SifaniAnbesa-mw7pf Před měsícem +14

    ረዱዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንድ አሳዘነችኝ እዮብ ደግሞ እንኳን ደስ አለክ 🎉🎉🎉

  • @bethlehem829
    @bethlehem829 Před měsícem +11

    ወይ በቀቢስ እዴት አባቷ ነው የምታምረው ረዱየ❤

  • @user-qk7nm4od7f
    @user-qk7nm4od7f Před měsícem +6

    ሰብስክራይባችንን እናነሳለን እዮባ ስነ ስረአት ይኑርክ እረዱየ ተፈልጋ እማትገኝ ልጅ ናት ደምሩኝ ጋይስ

    • @salem3796
      @salem3796 Před měsícem

      I just did

    • @hgyy2926
      @hgyy2926 Před měsícem

      እሺ እኔ ለረዱ ብየ ደመርኩሽ

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 Před měsícem +4

    እረዱና እዬብ ተነጋግረዉ ፕራክ እያረጉን ነዉ እኛንም

  • @TememayemerRehana
    @TememayemerRehana Před měsícem +12

    ፕራክ መሆን አለበት እኔ በጣም ደነገጥኩ ወላሂ ረዱየ የኔ ጬዋ አይዞሺ

  • @user-yj5yc4ph3r
    @user-yj5yc4ph3r Před měsícem +14

    "የእዮባ ቆንጆ "ዛሬ ደግሞ ልዩ ሆነሻል እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @user-kj5fz2wr5c
    @user-kj5fz2wr5c Před měsícem +2

    ቆሌዋን ገፈፈው መናጢ ደግ አጠናገርከው 😅😅😅ጥፊው ዋው

  • @user-xn7ow5zf8v
    @user-xn7ow5zf8v Před měsícem +4

    እረዱ የዝህን እጥፍ ታልመለሺ እሱንም እዳች ካላሰለቀሺ ምንም አደል ቤተሰብ ሊመጣሰለሆነ ውጭ ቃሉ እራሱ ውጭየሚለው ይዘጋል ይደብራል እዮብ እረዱ ሰሰቅብቻነው የሚያምርባት❤❤❤

  • @SalamWw-zp8fh
    @SalamWw-zp8fh Před měsícem +38

    እዮብ ፕራክ ካልሆነ ጥሩ አልሰራህም እረዱ የኔ አበባ አይዞሽ❤❤❤

  • @heniandtsi
    @heniandtsi Před měsícem +124

    እዬባ ጥሩ አላረክም

    • @bazarootama1093
      @bazarootama1093 Před měsícem

      Heni alkdemm new adel😂😂

    • @ekramekram4625
      @ekramekram4625 Před měsícem +1

      ግን ኬኩ ሳይቆረስ አለቀ🙄🙄🙄

    • @user-td6kx8ch5l
      @user-td6kx8ch5l Před měsícem

      ​@@ekramekram4625ቀጣይ ይኖረዋል

    • @user-wg6nl7cu8p
      @user-wg6nl7cu8p Před měsícem +5

      እድሜክ ይርዛም ፈጣሪ ልጆችክን ይጠብቅልህ መልካም ወንድም ነክ አከብራሀለው

    • @makyayasin3345
      @makyayasin3345 Před měsícem +4

      አረ ቀጣይ ይለቀቅ

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 Před měsícem +2

    በጣም የሚያስጠላ ስራ ሰራህ እዬብ ማርያምን

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 Před měsícem +3

    አንተ ገና ሮጠህ ያልጠገብክ ጎረምሳ ምን ፈርዶባት ነው የኔ ረዲዬ አይዞሽ እሺ። No more Prank for Redu ok. This is enough

  • @tsighegenet9193
    @tsighegenet9193 Před měsícem +7

    ሰላም እዮብ በረዱ አትጫወት ለእናትህና ለአባትህ የማትመጥን ልጅ አይደለችም እንድያዉም ከዚ በፊትህ ማስተዋወቅና አንድ ነገር ማረግ ነዉ የነበረብህ የምን መሸማመቅ ነዉ ከዚ በሃላ እምባዋ ማየት አንፈልም አተጫወትባት ስርዓት አድርግ .

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl Před měsícem +5

    ኤጪ ለሰው ክብር ይኑርክ እዮብ ፕራክም ቢሆን በጣም ያስጠላል በዛሬው ቀን ማስለቀስ የለብክም ረድየ የኔ ቆጆ ቢመከርም አልሰማ ብላል

  • @rozaghebrelul1251
    @rozaghebrelul1251 Před 28 dny

    ፕራንክ ደረጃ ይኑረው ለምሳሌ የረዱን ክብር የማይነካ መሆን ኣለበት ማባረር በዛ ጥሩ ኣደለም ክብራን ይናካል በየ ኣስባለሁ ልክ ተለማምጣ የመጣች ኣስመሰለው እና ረዱ ደስ የምትል ናት ክብር ይገባታል

  • @Mattew151
    @Mattew151 Před měsícem +1

    ይሄ ቤተሰብ ግን ድራማ በመስራት ጎበዝ ናቸው ሁሉም ረዱ ጭምር ያውቃሉ ለቪው ቤተሰቡ ፊልም እየሰሩብን ነው

  • @user-xj8zm1if6n
    @user-xj8zm1if6n Před měsícem +19

    እኔ አራስ አለቀስኩ ፑሪክ መሆኑን እያወኩ ረዱ ያዛነቻችሁ👍✅

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před měsícem +11

    በጣም የተባረኩ ስርአት ፍቅር ያላቸው ።አላህ ከሰው አይንን አፍ ከፍ ነገር ይሰውራቸው

  • @abc12452
    @abc12452 Před měsícem +6

    እኔን የኔ ቆንጆ እኔ ልሸማቀቅልሽ 😢😢😢እዮብ የስራህን ይስጥህ ፕራንክ ሊሆን ይችላል ግን ይደብራል ውይ የተሰማትን ስሜት ታየኝ የኔ ማር!!!ደሞ ኬክ አመጣልሻለዉ ይላል እንዴ😠😠😠😠በል ነገ ቶሎ ልቀቅ ቀጣይዉን አዲስ እንኳን በጥፊ አቃጠልክልኝ

  • @Mattew151
    @Mattew151 Před měsícem +3

    ይሄ ቤተሰብ ግን ልቪው የማያረጉት የለም ሁሉም ተነጋግረው ነውእኛ ላይ ድራማ የሚሰሩብን