ልጄን ለልደቱ ሰርፕራይዝ አረግነው (አልቅሶ አስለቀሰን )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • ዩቱባችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አስተማሪና ቁም ነገር አዘል ነገሮችን እየሳቅን እያዋዛን እንማማር

Komentáře • 473

  • @heniandtsi
    @heniandtsi  Před 14 dny +214

    50k እንግባ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰብ ይሁኑን

    • @mahletfenta3527
      @mahletfenta3527 Před 14 dny +3

      እስኪ ቀሚስ ስራልኝ ለቁልቢ ገብርኤል የምለብሰው

    • @fafi_habeshawit
      @fafi_habeshawit Před 14 dny +6

      50k እናስገባው ሄኒን የምር ❤❤

    • @user-uh3np9nv5m
      @user-uh3np9nv5m Před 14 dny +2

      ማነዉ እደእኔ እነኝክን family እሚወዳቸዉ የኔ ማሮች እኳን ተወለዳችሁልን ለቁም ነገር ያብቃችሁ እግዚአብሔር ሰነ ሰርአታቸዉ እራሱ በጣም ነዉ ደሰ እሚሉት ልጆች አይመሰሉም የመልካም ቤተሰብ አሰተዳደግ ዉጤትን ያመለክታል

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w Před 14 dny

      ቤተስብ ነኝ

    • @yenantw21
      @yenantw21 Před 14 dny

      ወይይይ በመደሰቱ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ተወለድክ እንኳን ደስ አለህ ።አደራችሁ እዚህ ላይ 24ሰአት ተጠዶ ትምርቱ ላይ ተፅኖ እንዳይፈጥርበት።

  • @misayeyoutube8383
    @misayeyoutube8383 Před 14 dny +41

    ሄኖክ ምርጥ አባት ምርጥ ወንድም እምትሉ❤❤

  • @user-jw6pp2ee5x
    @user-jw6pp2ee5x Před 14 dny +44

    😂አቤላ ግን ለሔኖክ ልጅ ያለህ ፍቅር በእዉነት ይነበባል ዛሬ ሳስተዉልህ ሁለተኛ ቀኔ ነዉ❤❤

  • @user-jx2xh5io5s
    @user-jx2xh5io5s Před 14 dny +86

    አቤልዬ ናፍቆን ነበር ዌል አቤልን የምትሉ በላይክ❤

  • @CharaMai
    @CharaMai Před 14 dny +66

    ማነው እደኔ እነዚህ ቤተሰብ ደስ የሚሏችሁ በላክ 50K እናስገባቸው❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 14 dny +101

    መነው እዳኔ ያዚን ቤትሰው ሚወድ ብቻ ለይክ 😊🎉❤

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x Před 14 dny +46

    ማነው እንደኔ ይህ ቤተሰብ የሚወድ❤❤❤

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z Před 14 dny +22

    እንኳን ተወለድክልን የኔ ጊታ ኦፍፍፍፍፍ አስለቀሰኝ አስተዋይ ልጅ ፈጣሪ ይባርካችሁ ለቁም ነገር ያብቃህ የኔ አባት❤❤❤

  • @agurashabate
    @agurashabate Před 14 dny +21

    አባት ልጆቹን ሲያስደስት ሲወድ እንደት ደስ ይላል❤

  • @situnagn
    @situnagn Před 14 dny +14

    wow ሔኖኪ ለልጆች ያለዉ ፍቅር ይለያል 1ኛ❤

  • @ሀያትtube
    @ሀያትtube Před 14 dny +36

    ማነው እንደኔ ይሄ ቤተሰብ ሚወድ🥰🥰

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 14 dny +17

    በጥበብና በሞገስ ይደግላቹ🎉 አስተዋይ ልጅ ነው እንዳባቱ ❤❤❤❤

  • @Mekdi-rp9lf
    @Mekdi-rp9lf Před 14 dny +4

    ውይ ልደት ማለት እንድህ ነው ማርያምን ጎበዝ ልጅ አቤቱ ጌታሆይ አለ አንበዛ ልደት በደረሰ ቁጥር እግዚሃብሔርን አመስግን መልካም ልደት ❤❤❤❤❤❤

  • @hiruttesfaye8578
    @hiruttesfaye8578 Před 14 dny +7

    በማሪያም 50k እናሰገባው የማዳም እህቶቼ
    ሄኒ ይቅርታ አዲሰን ፖራክ አረገ በእግዚአብሔር አደረ ሄኒ

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 Před 14 dny +3

    ድምቀታቸውኮ አቤላ ነውኮ😂😂😂ተባረክ እድሜ ለንስሐ ዘመን የፍስሐ ያድርግልሕ❤ፈጣሪ ያሳድግላችሁ❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Před 14 dny +1

    እንኳን ተወለድክልን የኔ ቆንጆ ኦፍፍፍፍፍ አሰለቀሰኝ አስተዋይ ልጅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Před 13 dny +7

    ማሽአላህ ❤🎉 አላህይጨርላችሁ ፍቅርችሁ

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 Před 14 dny +3

    እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ ሄኖክና ፂ

  • @MeryMery-wr5yu
    @MeryMery-wr5yu Před 14 dny +3

    የምር ደስ ነው የምትሉት ይመቻቹ ፈጣሪ ከሁላችንምጋ ይሁን

  • @Lijtofuk
    @Lijtofuk Před 14 dny +2

    እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት የሔኒ ቆጆ❤❤

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Před 14 dny +3

    እግዚያብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤እደው የዚህ ቤተሰብ ፍቅር ይለያል❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki

    እንኳን ተወለዳችሁ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን የተባረከ ያድርግላችሁ እድግበሉ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-qk7nm4od7f
    @user-qk7nm4od7f Před 14 dny +3

    አቤል እደዉ በሳቅ ገደልክኝ😂😂😂😂 ዋዉ ስታምሩ አላህ ይጠብቃቹህ❤❤❤

  • @SewmehonTubeሠውመሆን

    ደስ የሚሉ በቤተሠቦች ቤተሠቦቻችንን አላህ ይጠብቅልን እህቶቸ

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw Před 11 dny

      ደግሞ ለወንደሜ ምስት ያላችው አክብሮት

  • @user-hr2ui2ip9k
    @user-hr2ui2ip9k Před 14 dny +1

    እንኳን ተወለዳችው እግዚአብሔር በጥበብ በመጎስ ያሳድጋችው 🎉🥰❤

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw Před 14 dny

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶች ተናፍቃቸዋል ዋውውው በጣም ደስ የሚል እንኳን ተወለድክ ባባዬ ቀሪ ዘመን በእግዚአብሔር የተባረከ ይሁንልህ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ አሳድጎ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ ሄና ነፂ🙏🙏🥰🥰🥰መልካም ልደት🎉🎉🎉👣🎂🎂🎂🎂🍬🍬🍬🍬

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Před 4 dny

    ሔኖክ በእውነት በጣም ደስ የሚሉ ልጆች አሉህ እግዚአብሔር ያሳድግልህ❤❤❤

  • @seblet148
    @seblet148 Před 14 dny +1

    እንኳን ተወለድክ ልጅ ማርኮን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🎉🎁🎂🍰

  • @user-ok3lj4lc5q
    @user-ok3lj4lc5q Před 2 dny

    ወይኔ የአቤላ ቀልድ አይጠገብም በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @jemilajemila3832
    @jemilajemila3832 Před 14 dny

    የኔ አባት እንኳን ተውልደክ❤ እኔም አለቀስኮኝ ከነተ እኮል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-ew4gc8zg7m
    @user-ew4gc8zg7m Před 14 dny +2

    መልካም ልደት ለሁለታቸዉም እግ/ር ለቁም ነገር ያብቃችሁ ሁላቹም ቤተሰብ ደስ ትላላቹ❤❤❤

  • @SelamZewda-co1ew
    @SelamZewda-co1ew Před 14 dny

    እግዜር ያሳድግህ ዩኔ አባት እኔንም አስለቀሰኝ እጅግ በላቸው ❤

  • @Redu78978
    @Redu78978 Před 14 dny +9

    የሄኒ ጎረምሶች መልካም ልደት❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tenahewolde1062
    @tenahewolde1062 Před 6 dny +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ አማሳግናለው ያሎው ቃል ካምንም ይባልጣል ታባራኩ ባብችሆ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wp1mw1vh7h
    @user-wp1mw1vh7h Před 14 dny +2

    መታደል እኮነው ❤❤❤ እግዛብሄር ያሳድግልህ❤❤

  • @WageyhSesy
    @WageyhSesy Před 14 dny +2

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 መልካም ልደት ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 Před 14 dny +1

    መልካም ልደት ብለናል ለሄኒ ልጆች ❤🎉 oo la la its your birthday!

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 Před 14 dny

    የቤተሰብ ፍቅር በጣም ያሰቀኝል ደሰ ትላለች መልካም ልደት ይሁንላችሁ❤❤❤❤

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 Před 14 dny +2

    ❤❤❤❤❤እድግ በል ለቁም ነገር ያብቃህ❤❤❤

  • @user-wr6vb2mf8b
    @user-wr6vb2mf8b Před 14 dny

    መልካም ልደት እግዚያብሔ በጥበቡ ያሳድግክ🎂🎉

  • @user-kp8vs2ox3z
    @user-kp8vs2ox3z Před 12 dny

    🎉🎉🎉🍾🎂🥂Happy birthday የኔ ቆንጆ ላባቱ ያለው ፍቅር የኔ እሩሩ የኔ አስተዋይ ለቁም ነገር ይብቁልክ ሁሉም 🎉🎉🥂🎂

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 Před 14 dny

    ደስ እምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ባለ ልደቶች❤❤🎉

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k Před 13 dny

    ሄኒ መልካም ሰው አቤሎ. ስወድህ እኮ የሁሉ ድምቀት ቀና ሰው

  • @user-ee6nj1mj6w
    @user-ee6nj1mj6w Před 14 dny

    የኔማሮች ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሕ ብዙ ተባዙ❤❤❤❤መልካም ልደት ባባየ ዎድሞቸ ልጆቸ አልልም ልጅነኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🌹💐💐🌺🌸🌸🌾💐🌷🌹🥀🍔🍔🍔🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂እደጉ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ድሱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Před 14 dny

    የኔ ማሮች ማርኮንዬና ሚናስዬ እንኳን ተወለዳችሁ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤ ወይኔ አቤላ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hgf6568
    @hgf6568 Před 6 dny +1

    መላካም ልደት ዕድሜ ና ጤና ይስጣቹ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-wp4cj1ud8p
    @user-wp4cj1ud8p Před 14 dny +3

    መልካም ልደት ደስ የሚሉ ቤተሰብ

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 Před 14 dny +4

    Happy birthday yene geta🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-uq7vi9qf9k
    @user-uq7vi9qf9k Před 14 dny

    ደሟ ደስ ስትሉ አንድ አይነት ነቹ እኮ መሽአለህ❤

  • @user-mj8qf2fu7u
    @user-mj8qf2fu7u Před 12 dny

    የኔ ዉድ ወች የኔ ፍቅሮች የኔ የደስታምንጮቼ የሳቄምንጭ ወቼ በተለይ አቤላዬ ስወደዉ ማርያምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 14 dny

    አሪፍ ነው አሁን ክረምት ነው ግን ትምርት ባለግዜ ያዘናጋል ተከታተሉት ወቅቱን ግዜውን የጠበቀ መጫወቻ ነው እድግ በል ባቢዬ❤❤❤❤

  • @AlAl-lc3jk
    @AlAl-lc3jk Před 9 dny +2

    ገብርኤልን አታምኑኝም አቤ 12:33 ላ ሲያለቅስ እዴት እዳለቀስኩኝ እና በባባዬ አነጋገር በቃ የዚህ ቤተሰብ አባል ብሆን ብዬ ተመኘዉ ምን አለ አምላክ እደናተ አይነት ቤተሰብ ቢሰጠኝ ምክኒያቱም እኔ የቤተሰብ ፍቅር አላቅም እስካሁን በስደት ላይ ነኝ😔😔😔😔😔😔😔😔❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እና መልካም ልደት ባባዬ እንኩዋን ተወለድክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yashi9994
      @yashi9994 Před 7 dny

      እግዚአብሔር መልካም ቤተሰብ ይስጥሽ በሰላም ለሐገርሽ ያብቃሽ❤

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl Před 14 dny +1

    HBD barkoya fetare tlke bota ydrske wow tamralchu

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh Před 14 dny +1

    መልካም ልደት የኔ ማሮች እድግ በሉልኝ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg Před 14 dny

    ወይኔ አቤላ በጣም አምሮብሀል ትዳር ተመችቶሀል ማለት ነው😂😂😂😂😂ከምር ትለያላችሁ🎉🎉

  • @user-rq4ej7jj9b
    @user-rq4ej7jj9b Před 14 dny

    የምር አስለቀሳቹኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መልካም ልደት ❤️❤️❤️

  • @user-uw7rq7zd2y
    @user-uw7rq7zd2y Před 14 dny +1

    Yene abat betam des bilot eko nw Allah yasadegelachu❤❤

  • @user-cw7nm2en1z
    @user-cw7nm2en1z Před 11 dny +1

    ምሪጥ ቤተስብ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ

  • @GenetTadese-ig3fy
    @GenetTadese-ig3fy Před 14 dny

    የሄኒናፂ ልጆች መልካም ልደት ምርጥ ቤተሰቦች ስወዳችሁ

  • @user-on4qu5ul2i
    @user-on4qu5ul2i Před 14 dny +12

    ይሔን ከያዙ ቢጠሯቸው አይሰሙም እንደ ማዳም ልጆች😅😅😅

    • @kalkidanteklehaymanot4828
      @kalkidanteklehaymanot4828 Před 13 dny +1

      ኣዎ መገላገል ነው😂😂😂

    • @samamtmm5121
      @samamtmm5121 Před 11 dny +1

      ወላሂ ልጅ ያበላሻል እብድ ነው የሚሆኑት

    • @samamtmm5121
      @samamtmm5121 Před 11 dny +1

      በተለይ ትምህርት ለማጥናት ከባድ ነው

    • @yeznMamuye
      @yeznMamuye Před 10 dny

      ​@@samamtmm5121 የመዳሜ ልጅ ቀንም ሌትም አይተኛም ብላችሁ አታምኑም ምግብ አይበላ እሰከሜታመም ድረስ ትንሽ ከተጫወቱ ንጥቅ ማረግ ነዉ

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j Před 14 dny +1

    ወላሂ እኔም እንባዬ ዱብ ዱብ አለ ሀቢቢ ልጄ አላህ የሰድግክ❤❤❤❤❤❤

  • @EdenAbraham2883
    @EdenAbraham2883 Před 13 dny

    Happy birthday big boy betam dese yemtelu betsèboche nache egzabeher yebarekachew 🌹🌹🌹❤❤❤

  • @almahrihoda7513
    @almahrihoda7513 Před 13 dny

    ሰታምሩ አይለያቹ መልካም ልደት አምላክ ያሳድጋቹ❤❤❤

  • @ዩትብ
    @ዩትብ Před 14 dny

    መልካም ቤተሰብ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ በፅበብ በሞገስ በፀጋ ይደጉላችሁ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-du4nl
    @SaraSara-du4nl Před 14 dny

    እግዚአብሔር ያሳድጋቹ መልካም ልድት ብለናል❤❤❤

  • @user-xu8fj4xb5b
    @user-xu8fj4xb5b Před 14 dny

    እድግ በሉ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ በትልቅ ነገር ያደርሳችሁ ❤️❤️🎉🎉🎉

  • @ዘሬ
    @ዘሬ Před 3 dny

    ሄኖክ ምርጥ አባት ምርጥ ቤተሰብ ነችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤👍👍👆👍👍

  • @user-ut4yy3tv9u
    @user-ut4yy3tv9u Před 14 dny

    ደሠሰትሉ ፈጣሪያሳዲግህኒኔ ማኛ የሚባለው ሰወየ እነ አዲሰ እደኔየሚመሳሠሉባቹህ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 14 dny +2

    ስታምሩ❤❤❤መልካም ልደት

  • @user-uu3ts9lh2n
    @user-uu3ts9lh2n Před 14 dny +1

    ማሻ አላህ እንኳን አደረሰህ

  • @UaeUAE-uj7co
    @UaeUAE-uj7co Před 14 dny

    ወይኔ አቤል አታልቅስ በቃ ስሜታው ሆንክህ 😅😅 እንኳን ተወለድግክህ ❤❤❤

  • @user-iw6db6df4z
    @user-iw6db6df4z Před 14 dny +2

    ፈጣሪ ያሳድግላችሁ

  • @Dorowot
    @Dorowot Před 14 dny

    Betam girum yetebareku couples Enoch and Tsi🙏🏽👏🏽❤️❤️❤️❤️

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před 14 dny

    እውይ ፍቅር የሆነ ቤተስብ የኔ ጌታ አቤል ሲያለቅስ በጣም ነው ያሳዘነኝ::

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 Před 11 dny

    የኔ ውዶች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je Před 14 dny

    ማርኮዬ መልካም ልደት

  • @Dorowot
    @Dorowot Před 14 dny

    Chewa chewa chewa Be bizu Amlak yibarkachihu🙏🏽❤️❤️

  • @user-pd6ym5lq4l
    @user-pd6ym5lq4l Před 14 dny +1

    መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንኳን ተወለዳችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aynadissehayneh9477
    @aynadissehayneh9477 Před 3 dny

    መልካም ልደት ያሳድጋችሁ❤❤❤

  • @adigutatarek3955
    @adigutatarek3955 Před 14 dny +1

    benatik wendime kedubay new yizek yegebakew beshanxa yichalal atilefeyn melisiliyn❤❤

  • @ZinuTub
    @ZinuTub Před 14 dny

    🎉🎉እግዚአብሔር ያሰድግላቸው🎉መልካም ልደት🎉🎉

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 Před 14 dny

    እግዚአብሔር በጥበብ ይሰድግ❤❤❤

  • @behaylwatefera
    @behaylwatefera Před 14 dny

    በስነምግባር የታነፀ መልካም ልጅ ነዉ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉❤

  • @mwh2411
    @mwh2411 Před 5 dny

    ደስ የሚል ቤተሰብ እዉይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pu3fm5zg3x
    @user-pu3fm5zg3x Před 14 dny

    happy berthday🎁🎁🎉🎉🎉🎉enkuan teweledk yhen beteseb betam new emwedachw❤❤❤

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 Před 14 dny

    Happy birthday 🎂 🥳 🎉 ilove you guys 🎉🎉🎉

  • @user-us2rr8mx2x
    @user-us2rr8mx2x Před 10 dny

    Melikam lidet bilena yene wudoch siwedachu egizabiher ayileyachu inkuan teweledachu egizabiher yasadigachu fetar betibebuna bemoges yasadgachu 🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Gewaytu
    @Gewaytu Před 14 dny

    መልካም ልደት ለሁለቱም ዕድሜ ና ጤና ይስጣቹ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎁🎁🎁🎁

  • @TesfaneshTesfanesh-ru4yl

    መልካምልደት አምላክ በሞገስ ያሳድጋችሁ

  • @serkalemalemayehu7983
    @serkalemalemayehu7983 Před 9 dny +1

    ተባረክ ቤቢ ቦይ❤❤❤❤

  • @samprincess378
    @samprincess378 Před 14 dny +2

    መልካም ልደት ምረጥ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw Před 14 dny +1

    ሰላም ብለናል ለሁላችሁም እንኳን ተወለዳችሁ የሄኒ የፂ ልጆች❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @asratmegerssa8071
    @asratmegerssa8071 Před 14 dny

    እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před 11 dny

    ማርኮን ሄኖክና ሚናስ ሄኖክ እንኳንም ተወለዳችሁ!!! መልካም ልደት ይሁንላችሁ!

  • @habtemayenew7040
    @habtemayenew7040 Před 14 dny

    እንኳን ተወለዳቹህልን የኛ ፍሬወች የነገ ሀገር ተረካቢወች እድግ በሉልን🎉

  • @alentube1686
    @alentube1686 Před 14 dny

    መልካም ልደት በባዬ🎊🎊🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlemAlem-to8zg
    @AlemAlem-to8zg Před 14 dny +1

    ዉይ ይክ ጨዋታ በሥማም የአረቦቹ ልጆቺ ይክን ሢጫወቱ ጩሆታቸዉ

  • @FathimaP-wn4su
    @FathimaP-wn4su Před dnem

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ስታምሩሁ መተሳሰባቹ ዋው

  • @Heyb21
    @Heyb21 Před 14 dny

    Happy birthday big boy markon & minas 🎂🎉🎊💚💛❤️🎉🎊

  • @Mikalegri
    @Mikalegri Před 14 dny

    May God bless your beautiful family ❤❤❤