Video není dostupné.
Omlouváme se.

ምሳ ግብዣ በቤታችን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 07. 2024
  • #familyvlog #travel #aunty #oakland #dubai #jehoaddan #yoadan #sweet #dubai #funvlog #adventure #judy #travelvlog #food #abudhabi #chrisbrownconcert #f1 #addisababa #ethiopia #seifuonebs #entrepreneur #womanpower #ethiopianews #judyandsweet #thankful #blessed #businessnews #business #businessideas #ethiopianwomen #somethingbetter #besintu_sitcom
    #carrace #breezy #chrisbrownfan #jeonlipgloss #jeonbeauty #lipliner #skincare #beauty #vlog #thiland #pucket #travelvlog
    Yoadan’s Instagram
    www.instagram....
    Sweet’s Instagram
    www.instagram....

Komentáře • 311

  • @Yoadanandsweet
    @Yoadanandsweet  Před měsícem +52

    Thank you for watching 😍
    Furnished by Glenwood Furniture
    instagram.com/glenwoodfurniture?igsh=a3hnbmM3ajJycnFr
    0930545454
    0944724121
    Yoadan’s Instagram
    instagram.com/yoadan_ephrem?igsh=MTJmZDM5cTlhOTNnOA==
    Sweet’s Instagram
    instagram.com/sweetephrem?igsh=MXAydGo0MG03ODNiYg==

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Před měsícem +115

    እናታችሁ ድስ ስትል ርግት ያለች አመስጋኝ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤

  • @mysemelove4721
    @mysemelove4721 Před měsícem +58

    አይለየቹ ምርጥ ቤተሰብ ስነስራት 100% ፈገግታቹ ማይጠገብ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ

  • @bettygetachew2273
    @bettygetachew2273 Před 29 dny +19

    የእናታችሁ ቁንጅና አሁን ላይ እራሱ ሆና ከናንተ ትበልጣለች እውነት እንዴት ደስ እንደምትለኝ❤❤❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před měsícem +35

    የህፃኑ ጨዋነት ሁሉንም እየዞረ ሰላም አለ❤

  • @jesusislord6649
    @jesusislord6649 Před měsícem +39

    ሰው ሳይሞት በቁሙ እንዲህ መደናነቅ ያስፈልጋል::👍

  • @EskedarChristi-xn6sn
    @EskedarChristi-xn6sn Před měsícem +20

    ውይይይይ እንዴት ደስስስ እንደምትሉ ፍቅራችሁ ጨዋነታችሁ ቁንጅናቹ ማሪያምን እናታችሁ እርጋታዋ አሁንም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @Metu1996
    @Metu1996 Před měsícem +16

    እውነት አምላኬን አምነዋለው ከ2 ወይ 3ዓመት በኃላ የናንተን ህይወት እኖረዋለው ከዛም በላይ ምንአልባት ዛሬ ያለውበት ባታ ላይ መስል ይችላል እግዚአብሔር ይሄን ያደርግልኛል አምነዋለው እናንተ ለኔ ብር ታቶቼ ናቹ እወዳችዋለው እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቻቹ ይባርካቹ የኔ ውዳች ❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን Před měsícem +9

    ዋው ምርጥ ቤተሰብ የምር ታድላችሁ ትንሽ ሲለወጡ መበታተን ቤተሰብ በሞላበት በዚህ ዘመን መታደል ነው የናንተ ቤቱን ይቁጠረው እዚህ ግባ ማይባል ነገር ስላገኙ የተገለበጡ ቤተሰቦች አሉን 😢

  • @ferihanseid8026
    @ferihanseid8026 Před měsícem +20

    ውይ ደስ ስትሉ አይልለያችሁ በፍቅር በጤና በደስታ ያኑራችሁ

  • @Melat544
    @Melat544 Před měsícem +8

    በእውነት እድለኞች ናቹ እናንተ ልጆች ስለሆናቹ እንዳትዘናጉ እንዳትታለሉ ❤❤❤❤❤❤❤ፀልዩ አንብቡ

  • @gjryftyftdenaytgalgeriye5603
    @gjryftyftdenaytgalgeriye5603 Před měsícem +3

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ቤተሰብ ሁሌም ቤተሰብ ነው ረጂም ዕድሜ እና ጤና ለቤተሰባችን 🙏❤

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Před měsícem +7

    አባታቹ ፍቅር
    እናታቹ ፍቅር
    አክስቶቻቹ ፍቅር ስውዳችሁ ይህን ቤተሰቦች ❤️❤️❤️

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Před měsícem +14

    ምርጥ ናችሁ ፍቅር የሆነ ቤተስብ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤ስወዳችሁ

  • @user-um1if2ii1d
    @user-um1if2ii1d Před 29 dny +9

    ዮናዳን ፡እንኳን ትዳረሸን ፈታሸ፡ ባትፈቺ፡ኖሮ እንደዝአይት ፡ኑሮ አትኖሬም ነበር ሰለሁሉም ነገር እግዝአብሔ፡ምክንይት አለው በጣም ጎበዞች ፡ናቹ ዛሬ በነፃነት የፈለግሸውን እይደረግሸ ነው ትዳር እረሱን፡ የቻለ እከክ ነው ምንም ቢሆን ወልደሻል ለማንኛውም ተረቱ

    • @tsehaytsedu4744
      @tsehaytsedu4744 Před 27 dny

      አይባልም አንደውም በአይምሮዋ በሰል ቆጠብ ትል ነበር ሳትበስሉ አረጃችሁ

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 Před 5 dny

      እግዚዮ ማርነ ክርስቶስ ምን አይነት ምክር ነው የወደቀ የማይረባ አስተሳሰብ ትዳርን ያህል ነገር እንኳን ፈታሽ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ

  • @addisabateneh5475
    @addisabateneh5475 Před 28 dny +1

    የእናታችሁ ምርቃት ኡኡፍፍፍ እንዴት አንጀት የሚያርስ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ስዊት እና ናኒ🙏

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 Před měsícem +18

    ፍቅራቹ ደስ ይላል❤

  • @BusinessGebeya
    @BusinessGebeya Před měsícem +3

    እናታችሁን እንዴት ደስ እደምትል እግዚአብሔር ምትፈራ ሴት ተባረኪ

  • @mekonnenalemu7019
    @mekonnenalemu7019 Před měsícem +4

    What a great family reunion,
    Yemer Family’s 🎉🎉🎉
    love you guys so much❤❤❤

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Před měsícem +6

    ወርቅ የሆነ ቤተሰብ ስወዳችሁ❤

  • @user-kp1cd2kq2e
    @user-kp1cd2kq2e Před 26 dny +1

    ስታስቀኑ በጌታ የኛ ቤተሰብ አንዱ ለአንዱ ምቀኛ ነው በጣም ነው የምረካባችሁ አይለያችሁ ምቀኛውን ሸረኛውን ይያዝላችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ze9of2fl3o
    @user-ze9of2fl3o Před měsícem +26

    betam new mewedachu❤❤

  • @user-mekdes327
    @user-mekdes327 Před měsícem +3

    ውይ እናታቹ ምን አይነት አመስጋኝ ናት እምትወደድ🥰🥰

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 Před měsícem +12

    በጣም ኩል የሆነ ምርጥና ቆንጅዬ ቤተሰብ ሰላማቹ ይብዛልን❤❤❤

  • @rahelyosief5328
    @rahelyosief5328 Před 29 dny +2

    ቤተስብ ና ፍቅር እንደዚህ ይግልፃል ትልቅ መታደል ነው.❤❤❤❤
    አንደኞኞኞኞኞኞ ከOakland

  • @genetshume5812
    @genetshume5812 Před 29 dny +2

    እናትንም እወዳችሃለሁ የናታችሁ እርጋታ ግን ይገርመኛል በጣም ነው የምወዳት❤❤❤

  • @bizuneshdemissie
    @bizuneshdemissie Před měsícem +6

    ጎበዞች ቤታችሁ ሲያምር😮😮😮

  • @selamkebede1096
    @selamkebede1096 Před měsícem +12

    How l love your mother ❤❤❤❤tadelachuuu

  • @MayanGone-c9y
    @MayanGone-c9y Před 28 dny

    በጣም ደስ የሚልና የተባረከ የሚያስቀና ቤተሰብ ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ ፈጣሪ እረጅም እድሜን ከጤናና ከበረከት ጋር ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤

  • @hilinaalema1944
    @hilinaalema1944 Před měsícem +2

    የውብዳር እውነትም የውብዳር ናት እምትገርም አክስት ናት ያላቹው❤we miss you amberye ❤

  • @KirobKahane
    @KirobKahane Před 13 dny

    በጣም ነው ደስ ምትሉት video በተመቻቹ ሰአት አዝናኝ ነገር ይዛቹልን ብትመጡ ደስ ይለኛል ሁሌም አዝናኝ ነገር ምታመጡት ግን ስለተናፈቃችሁ ✌️peace

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 Před měsícem +3

    ስታምሩ ቤታችሁ በጣም ነው የሚያምረው ውዶች ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @abebagetachew
    @abebagetachew Před 23 dny

    እናታችሁ ደስ ...ደስ የምትል; እርጋታዋ ደግሞ ውበትዋ ነው። እናንተ ደግሞ ፍልቅልቅ ያላችሁ ናችሁ።

  • @fikermekonnen7639
    @fikermekonnen7639 Před 29 dny +1

    Your mom is very pretty and I just love how she carries herself! 💖

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 Před měsícem

    ዋው ዮአደዳን ስዊቲ በጣም የሚገርሙ የእህታማቾችን ፍቅር ሕብረታቹ አስተማሪ ነው ከጥሩ ቤተሰብ መወለድ ጥቅሙ ከፍተኛ ነው የተባረከ ብተሰብ የእናታቹ ትህትና እርጋታ ሲደንቅ አይገልጸውም የአክስታቹ ውበት ፍቅር የሆነች ሴት ደግነት የባለብቷ ከንደገና ሲደንቅ አይገልፀውም ከላይ ከሰማይ ነው በረከቱ የተባረከ ቤተሰብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @derejesenaye9190
    @derejesenaye9190 Před měsícem +5

    ዮብዳር የማትለወጥ። ቆንጆ

  • @semiramiftah1513
    @semiramiftah1513 Před měsícem +4

    ሊቀናበት የሚችል ህይወት

  • @fasiameng5932
    @fasiameng5932 Před měsícem +2

    የናታቹ ሰነስረአት,እርጋታዋ አይጠገብም❤❤❤❤

  • @SenayAmanuel
    @SenayAmanuel Před 26 dny +2

    It's me senay I have subscribed your channel

  • @faniyoo6555
    @faniyoo6555 Před 28 dny +1

    የዉነት አክስት ነች እኔም አክስት ነኝ እና አቀዋለሁ ደስ ስትሉ

  • @hellenayele1137
    @hellenayele1137 Před měsícem +4

    ያለ ሜካብ ነው ምታምሩት❤

  • @leyilaadelil8841
    @leyilaadelil8841 Před měsícem +3

    ስወዳችው ግን በጣም እየጠፋቸው ነው❤

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 Před měsícem +4

    እንኳን ደህና መጣቹ🥰

  • @leilasalah9034
    @leilasalah9034 Před 29 dny

    ውይ ዮብ ስላየሁሽ በጣምድስ ብሎኛል
    እኛ ደሞ እዚህmiss አርገንሻል አምበርዬንም ስላየህዋት ደስ ብሎኛል ከነ መላ ቤተሰቦችሽ በጣም ነው የምታምሩትፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 Před 18 dny

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ትላላችሁ

  • @Kassu-nj6cw
    @Kassu-nj6cw Před 26 dny +1

    Please avoid any "plastic cutter board" by any means, as when you cut a lot of microplastics intermingled with the food you cut and causes
    a lot of issues inside the body. SOLUTION: Use a wooden cutter (Mektefeya). Cheers!

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Před měsícem +2

    የናታችሁእህትበጣምታምራለች

  • @Zray-rx8ps
    @Zray-rx8ps Před 29 dny +1

    ሀይ! የዉብዳር እና አምበር ሚጥሚጣ😍😍😍😍 ከOAKLAND ጉረቤት። በጣም ታምራላቹህ!!!!

  • @eritrea576
    @eritrea576 Před 29 dny +1

    Beautiful family. God bless you all. You have the same smile

  • @meseretdaba38
    @meseretdaba38 Před 29 dny +1

    I know her at st. Michael church. Happy to see you

  • @NatureNomad780
    @NatureNomad780 Před 29 dny +1

    Ur mom በእግዚአብሔር 😍😍😍

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 Před 4 dny

    ለማሚምእረጂምእድሜናጤናይሥጥላችሁ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před 27 dny +1

    ወይኔ ጌታ ሆይ ብዙ እህትማማች ሲዋደድ አይቻለሁ የእናንተ የሁለታችሁ ግን ልዩ ነው እስከዛሬ ሰብስክራብ ሳላደርግ ነበረ የማያችሁ ዛሬ ግን አደረግኳችሁ ተባረኩ

  • @yorafam
    @yorafam Před 29 dny +1

    des sitlu😍😍 gn gash ephrem bichachwn honu ywend itretma ale☺

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 Před 4 dny

    ዋዉ እረጂምእድሜለአባታችሁ

  • @selamkoo1566
    @selamkoo1566 Před 27 dny

    ስወዳችሁ የምር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እስከቤተሰቦቻችሁ❤🎉

  • @fiyorimelse474
    @fiyorimelse474 Před měsícem +3

    ተባረኩ ይብዛላቹ🙏

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Před měsícem +1

    በጣም ነው የምታምሩት ሁላችሁም ጨዋ ናችሁ ❤❤❤

  • @dawitmobile580
    @dawitmobile580 Před 28 dny

    ደስ ትላለችሁ ❤❤❤❤ የተባረከ ቤተሰብ ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @happyhappy-qq4nc
    @happyhappy-qq4nc Před měsícem

    ስወዳችሁ ከቤት የወጣችሁ ጊዜ ቤተሰቧቻችሁ አጠግ የነበረችሁ ጌዜነው ያየኋችሁ ቤታችሁ ሲያምር የፍቅር ቤት ያድርግላችሁ።❤❤❤❤❤

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 Před měsícem

    Sweet እንደስምዋ sweet ናት ለአእትዋ ያላት ፍቅር አሞግሳ አትጠግባትም ተባረኪ ኡፍ ስወዳቹ ❤❤❤❤

  • @milan8639
    @milan8639 Před 27 dny +1

    Hey guys please use sunscreen always! You live in Dubai en Ethiopia so please don’t loose your skin beauty

  • @user-gk1hc3ei6c
    @user-gk1hc3ei6c Před 16 dny

    በናንተ ውስጥ የራሴን ቤተሰብ አየሁት ፍቅር የሆኑ እህቶች አሉኝ እግዚአብሔር ይመስገን ከናቴ አይለዩም እኔም ለህቶቼና ለልጆቻቸው ተሰድጄ አለው በጣም ደስተኛ ነኝ ዬብዲ ያሰብሽው ይሳካልሽ ሁላችሁም ፍቅር ናቹ እድሜን ከጤና ይስጣቹ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 💚💛❤

  • @richochagnibelayabc1233

    ከምር የምትፈቀሩ❤ የምትወደዱ❤ ፋሚሊ ናቹ ላቭዩ ውዶቼ ዛሬ ነው ያየኋቹ ለመጀመሪያ ጊዜ ፍቅር የሆናቹ ፋሚሊዎች❤❤❤

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 Před měsícem +5

    🥰🥰ስታምሩ አማዚዬ የኔ ዘመድ ወዳድ🥰😘እቅፍ አድርጎ ሰላም ሲላቸው ደስ ሲል ምርቃትህን 🥰ደሞ ሳጠራን አማዚዬ 😊 ለበረከት ሁን ለሀገር ለወገን የምትጠቅም ያድርግህ🤲 ስዊት 🥰😊አንደኛ ካሜራ ጎበዝ አክስታቹ ስታምር እናታቹን ምትመስል ደስ ስትል እርጋታቹ 🥰ቤተሰቡ አንደኛ 🥰😘

  • @helensahle9051
    @helensahle9051 Před 11 dny

    Wawu yobedi sudiy wegayehu❤❤❤❤❤des telalachu ጰድየ ❤❤❤❤❤

  • @JoJo-uy3gr
    @JoJo-uy3gr Před 27 dny

    Your mom she so beautiful Ehetwam konjo Behiwot eyalu welajen masdeset des sil kekefu yetbkachu😍❤

  • @bedriyabedriya5959
    @bedriyabedriya5959 Před 27 dny

    ማሻ አላህ አላህ እረጅም እድሜ ለመላው ቤተሰብ❤❤❤

  • @alemneshyakob
    @alemneshyakob Před 28 dny

    ሀይ እንዴት ናችሁ በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ!!!"ማሜ

  • @SamiAzerefgn
    @SamiAzerefgn Před 24 dny

    Actually i saw you for first time but both of you more than my expectations ,both of you are so nice

  • @eskedarketema8895
    @eskedarketema8895 Před 19 dny

    ሲገርም አራታችሁም አንድ አይነት መልክ❤❤

  • @RahwaBrhanu
    @RahwaBrhanu Před měsícem +1

    ቤታቹህ ሲያሜር❤

  • @user-gu1kr2nb2u
    @user-gu1kr2nb2u Před 14 dny

    አሜን ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃሽ

  • @familyinternetecafe9377
    @familyinternetecafe9377 Před měsícem

    ዮአዳን ማንንም አትመስልም ብዬ ነበር ነገር ግን አሁን ማንን እንደምትመስዪ ታወቀ እናትሽ አክስትሽን ራሷን ነው የወለደቻት ደግሞ የምታምር አክስት ነው ያለሽ

  • @welkaityesewlije8817
    @welkaityesewlije8817 Před měsícem +1

    Happy family time you guys so beautiful!!!

  • @user-eo5gg1fc9m
    @user-eo5gg1fc9m Před měsícem

    ሰላም ሰላም የኔ ውዶች መላው ቤተሰቦች ረጅም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ የፍቅር ተምሣሌቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Před měsícem +2

    wow ስታምሩ ማሻ አላህ ❤❤

  • @ElsaFisseha-ww5kb
    @ElsaFisseha-ww5kb Před měsícem +1

    Adenakiyachu negn betam des yemetelu betseb❤❤❤❤

  • @fiyametatv8025
    @fiyametatv8025 Před měsícem +2

    Lovely family ❤❤❤

  • @Love-sd8hp
    @Love-sd8hp Před měsícem +2

    beautifull family

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před měsícem +2

    God is good ❤❤❤

  • @TopTierAries
    @TopTierAries Před měsícem +1

    ♥️♥️♥️ it’s so nice to see you all 😊😊

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 Před 17 dny

    አባታችሁ ቆንጆ እናንተ ግን ማንን ትመሥላላችሁ መልክ 😂😂😂

  • @tutut7120
    @tutut7120 Před 28 dny +1

    Beautiful family ❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Před měsícem

    ኧረጠፍታችኋል በሰላምነው እህትአማቾቾበጣምታምራላችሁ😊

  • @dabt_JOKER
    @dabt_JOKER Před 26 dny +1

    we love u guys❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 29 dny

    የአባታችሁን ፋሚሊ አሳዩን የናታችሁ ፋሚሊ ምርጥ ማርያምን በቃ እቀናለሁ የምር በተለይ ለበአል ለመስቀል እዴት እደምታምሩ ግን ያ ወድማችሁ የት ሄደ ?

    • @user-rv5rd1fi7o
      @user-rv5rd1fi7o Před 28 dny

      አሜሪካ ሄዶል ይች አክስቱ ጋር ሊማር መጨረሻ ላይ ሲያወሩ አልሰማክም ስለ ወንድማቸው

  • @bhnma
    @bhnma Před měsícem +1

    የሚወደዱ ቤተሰብ🎉🎉🎉

  • @kediradem5394
    @kediradem5394 Před 28 dny +2

    Love u so much from usa

  • @user-Hareg
    @user-Hareg Před měsícem +2

    Happy family 👪 💓 💛 💙 💖 ♥️

  • @MarkanMideksa
    @MarkanMideksa Před 27 dny

    እናታቹ በጣም ደስ ትላለች ❤❤

  • @selamabera3575
    @selamabera3575 Před měsícem

    ሁፋ እንዴት ደስ እንደምትሉ በጣም ነው እምወዳቹ❤❤❤

  • @user-gk1hc3ei6c
    @user-gk1hc3ei6c Před 16 dny

    የድሮ ጓደኛዬን በማየቴ በዚህ ቤተሰብ በጣም ደስ ብሎኛል ዬብዳር የሰፈረሰላም ጓደኛዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ቆንጆ 😘💚💛❤

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 Před 28 dny

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ

  • @habiyoutube6453
    @habiyoutube6453 Před měsícem +2

    Beautiful family❤❤🎉🎉🎉

  • @RoseJemal
    @RoseJemal Před 17 dny

    Ameziya yena fikir telki sew edge belelegn bemogese betebeb be sweet yasadegeki geta

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 29 dny

    እናታችሁ እህቷጋር ይመሳሰላሉ ❤

  • @terezayacob
    @terezayacob Před 2 dny

    Mami gurage mehonuan aregachialew 4🥄ጎመን😂

  • @kalidnurahmed607
    @kalidnurahmed607 Před měsícem +1

    What a family ❤

  • @arditube7340
    @arditube7340 Před 29 dny

    ኦፍፍፍፍ ሱዲየ የኔ ውብ ሴት ጎበዝ❤❤❤❤❤❤ ጋሽ ኤፍሬም የኔ ውድ ጀግና አባት💪💪💪💪💪💪❤❤❤