የአቤል የ አዳራሽ ፕሮግራም በስተመጨረሻ ተለቀቀ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 08. 2023
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ
    eyob picture
    +251962491597
    +251974024574

Komentáře • 605

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  Před 11 měsíci +107

    Eyob picture ለማንኛውም ፕሮግራም ፎቶ እና ቪዲዮ
    +251962491597
    +251974024574
    instageram
    instagram.com/eyob__pictures?igshid=ZDc4ODBmNjlmNQ==

    • @ZaibaZaiba-sk3rd
      @ZaibaZaiba-sk3rd Před 11 měsíci +4

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @maqdasazizy7381
      @maqdasazizy7381 Před 11 měsíci +3

      አላገባም ግን በሙሽራ ቀሚስ ፎቶ ታነሳኛለህ

    • @samrawettadu1249
      @samrawettadu1249 Před 11 měsíci

      @@maqdasazizy7381 😏😏😂😂😂😂

    • @dagimkonjo8754
      @dagimkonjo8754 Před 10 měsíci

      we will call you soon abelo serg lemazegajet asibenal tiru adarash tafelaligenaleh gizew siders aswikishalew eshi

    • @user-zv1my5bt8x
      @user-zv1my5bt8x Před 10 měsíci

      ❤❤❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 11 měsíci +268

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ

  • @fjdf9143
    @fjdf9143 Před 11 měsíci +72

    አቤት ውበት የተባረከ ቤተሰብ ዘራቹ እንደ ሰማይ ከዋክብት እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk Před 11 měsíci +107

    ❤❤❤ አቤት ስታምሩ ❤❤❤ እንድህ ነው ከሚያምር ቤተሰብ መፈጠር :: አቤልና እዮብ ስትጎራረሱ እንባዬ 😢 መጣ...!! አቤት ስዎዳችሁ እናንተ የምታምሩ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Před 11 měsíci +17

    ዋው እንኳን ደሣላችሁ አቤል እናባለቤቱ ነፂ መልካም ጋብቻ ያብርሀም የሣራ ይሁንላችሁ

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 Před 11 měsíci +12

    እንኳን ደስ አላቹ አቤል መላው ቤተሰቦች እዮብ አንተን ደግሞ ጌታ በትዳር ይባርክ በጣም እያቸገርክነው ቤት የመጨረሻ ልጅ በመሆን መቅበጥ አብዝተሀል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂😂😂

  • @user-kt9zo8pb5m
    @user-kt9zo8pb5m Před 11 měsíci +12

    የመጀመራ ነኝ እንኳን ደስ አለችዉ መላዉ ቤተሰብ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ

  • @maheletmetku6861
    @maheletmetku6861 Před 11 měsíci +11

    ነፂ አቤላ መልካም ጋብቻ ልጃቸውን ለመዳር ያብቃቹ እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ ታምራላቹ

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w Před 11 měsíci +30

    ❤❤🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ አለህ አቤላዬ የአብርሀምና የሳራ ይሁን ጋቻችሁ በጣም ደስ ይላል አቤት ማማራችሁ❤❤❤🎉🎉እዬባዬ በጣም ታምራላችሁ ሰማዕቷን ማማራችሁ❤❤🎉የኔ እናት የናትና አባት ደስታ ማየት እንዴት ያስደስታል❤❤❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 Před 11 měsíci +12

    እንኳን ደስ አላቸው የአበርአም እና የሰራ ጋበቻ የደርግላቸዉ ዉንደሜ ❤️🍾

  • @yetiyeti4877
    @yetiyeti4877 Před 11 měsíci +6

    ዉይ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከነቤተሠቦችህ አቤሎ መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 11 měsíci +6

    ደስ ስትሉ የተባረኩ ቤተሰቦች እንዲህ ነው ከደና ቤተሰብ መወለድ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ልጃችሁን ይባርክላችሁ አቤላ እና ፅ 🥰🥰

  • @fhhg907
    @fhhg907 Před 11 měsíci +2

    እዮባ እናታቹ በጣም ረጋ ያለች ኢትዮጵያዊ እናት ነው ያላቹ ከምንም በላይ አስቀድሟት ወንዶች ለናት ውደዱ እጂ አትከባከቡም አዝኗኗት አስቀድሟት የምታምሩት እሷ ስላለች ነው ከሚስታቹ ትቀድማለች ከፈጣሪ በታች ናት

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Před 11 měsíci +5

    ደስ የሚል ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ስታምሩ ፍቅሩን ደስታውን ሁሉ ያብዛላችሁ ❤❤❤
    ወድምአማቾች ትለያላችሁ❤❤❤❤

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před 11 měsíci +27

    ውድም አማቹች ትለያላቹ
    ❤❤❤
    እግዚአብሔር
    ፍቅሩን
    እደምድር አሽዋ
    እደስማይ ከዋክብት ያብዛላቹ
    መልካም ጋብቻ
    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 11 měsíci +2

    የሚገርም የሚያምር የሚያኮራ ለእኛ ለኢትዮጵያውያንዎች በተለይ ዝቅተደርገን ለምንታየው ይዩ ምን አይነት ምርጦች እደሆን❤❤❤ የአብርሃም ና የሳራ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር ድንግል ማርያም ትግባ እቤታችሁ ፍቅር በፍቅር ሁኑ ውለዱ ሳሙ እናት አባት እንኳን ደስ አላችሁ

  • @maheletmetku6861
    @maheletmetku6861 Před 11 měsíci +1

    በጣም ሚያምር ቤትሰብ በእውነት ታስቀናላቹ አባትና እናታቹ በጣም ነው ያማረባችው በትለይ ማዘር ሚግርም ውበት በእውነት በጣም ደስ ትላላቹ ታስቀናላቹ የነማዘርን የጋብቻ ባአላቸውንም እንደዝ አክብሮ

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 11 měsíci +20

    ትዳር ያማራችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ያማር ትዳር ይስጣችሁ እንኳን ደስ አላችሁ አቤሎ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ❤❤

    • @uuuu6558
      @uuuu6558 Před 11 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @mabitmabit8186
      @mabitmabit8186 Před 11 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @khanpk166
      @khanpk166 Před 11 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @mikeleli5073
      @mikeleli5073 Před 11 měsíci

      Batem,dasyill.wwwwwwww

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 11 měsíci +2

    የተባረከ ቤተሰብ አቤላ ታደለክ በወድሞችህ ሙዚ ተከበህ ይህ መታደል ነው ፈቅራችሁ ብዝት ይበል አቤል ትዳርክ እግዚአብሔር እደሳራ እደአብርሐም ያርግልህ ይባርክልህ❤️

  • @feramelaku6636
    @feramelaku6636 Před 11 měsíci +2

    በጣም የምታምሩና የተባረካቹ ቤተሰቦች ናቹ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ

  • @bezagetachewnigatu6735
    @bezagetachewnigatu6735 Před 11 měsíci +1

    እግዚያብሔር አምላክ ትዳራቹን ይባርክ መላዉ ቤተሰብ እንኳን ደስ ያላቹ❤❤❤❤

  • @user-in9dl2gt7z
    @user-in9dl2gt7z Před 11 měsíci +6

    ይህን ቤተሰብ በፍቅር ነው የምወዳቸው መልካም የትዳር ዘመን አቤልዬ ነፂ ❤❤

  • @user-vl9cp4qg3s
    @user-vl9cp4qg3s Před 11 měsíci +15

    እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉የምትቀኑ ሰዎች በጤናችሁ ነው ምነው ያስቀናል የአለም ሰርግ 👰🤵😏😏😏እኔ መንፈሳዊ ቅናት የቀናውት በእና አድስ ነው በመንፈሳዊ እና የምስጋና መዝሙር አውጥተው በስነ ሥራት የተጋቡት እውነቴን ከቀናችሁ በደህናው አክሊል ባለው ነገር እግዚአብሔርን ለምኑ 😂😂😂😂

    • @aass5403
      @aass5403 Před 11 měsíci +2

      እነካ ገረሞኝ ነው😢😢

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g Před 11 měsíci +2

      እነ አዲስ በአለማዊ አደል የተጋቡ ያውምስንት ያስተምራሉ ሲባል

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Před 11 měsíci +1

      🙏🙏🥰🥰

  • @user-cy5xz3js5q
    @user-cy5xz3js5q Před 11 měsíci +1

    አቤላ እንኳን ደስ አለህ እዮባ ጎበዝ ስራህን አደንቅልሐለሁ❤❤❤

  • @bertukanyoutube4773
    @bertukanyoutube4773 Před 11 měsíci +3

    ዋውውውውውው የምገርም ቤተሰብ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lidiyalidiya7705
    @lidiyalidiya7705 Před 10 měsíci +1

    የሚገርም ቤተሰብ ነው ያላችህ እድሜና ጤና ፍቅር ያድላችሁ

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 Před 11 měsíci +4

    እንኳን ደስ አላቹ መልካም የትዳር ዘመን አደኛ ወላሂ ስያምሩ እኔ እስካሁን ስኖር እደዚ አይቼ አላቀም እደዚ ትለያላቹ ❤❤😊😊

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 11 měsíci +2

    መልኳም ጋብቻ እቤላ ንፅ አግዚእብሔር ትዳራችሁን ያስምርላችሁ

  • @user-lb2op2xf6u
    @user-lb2op2xf6u Před 11 měsíci +3

    ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hx1wg3pm9e
    @user-hx1wg3pm9e Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን የአብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ።

  • @yenetube5988
    @yenetube5988 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ባርኳቸዋል እናትና አባታችሁን።
    ምነኛ መታደል ነው ወልዶ እንዲህ የሁሉንም ስኬትና ወግ ማረግ ማየት በዚህ ዘመን በዚህ ለጋ እድሜያቸው።

  • @ndndnejedjjejej6444
    @ndndnejedjjejej6444 Před 11 měsíci

    አቤት ደስ የሚይል ቤተሰብ ፈጣሪ ሽ ያርጋችሁ በጣም ነው የምታምሩት ❤❤❤❤

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 Před 11 měsíci +1

    ዋው ስገባ ስወጣ ኒት አስቸግሮኝ በጣም ነው የሚያምረው ውብ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ድጋሜ ወድዳቹ ሳሙ

  • @user-jr1jl6cw7q
    @user-jr1jl6cw7q Před 11 měsíci +1

    መልካም ትዳር እንኳን ደስስስ አላቹ የአብርሃም ሳራ የባረከ አምላክ ትዳራቹ ይባርክ❤❤❤❤

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Před 11 měsíci

    ❤ስታምሩ እግዚአብሔር ትዳራቹውን ይባርከው❤❤

  • @sadasada306
    @sadasada306 Před 11 měsíci +1

    Wooooooow እንደት ደስ ትላላቹህ መታደል እኮ ወንድም የወንድሙ ሚዜ መሆን አላህ አይለያቹህ ፍቅር ፀጋ የሞላበት ቤት ይሁን እንኳን ደስ አለክ አቤላ

  • @aass5403
    @aass5403 Před 11 měsíci +5

    አነ ግነ አደአደ ገጠረ የፍጠረኝ አምላከ አመሰገንውለው ድቅት አላውቅ የገጥር ሰርግ ድቅት ወድ ድቅት የለም ተመሰገን😢😢😢❤

  • @mintewabfesseha741
    @mintewabfesseha741 Před 11 měsíci

    ሁሌም በቤታችሁ ደስታና በርከት ይሙላላችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @user-nj1dz9bf9o
    @user-nj1dz9bf9o Před 11 měsíci

    እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ምርጥ ቤተሰብ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 11 měsíci +3

    ዛሬ 1ኛ ነኝ መልካም ጋብቻ ውዶች

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደሰ አላችሁ የኔአብርሃም የስራ ጋብቻ ወልዳችሁ ሳሙ ❤️🎉🎂🎉🎂🎂🎂🙏

  • @seada5485
    @seada5485 Před 11 měsíci +1

    አቤል እንኳንደስአላቹህ መልካምትዳርልጃቹህንም ለቁምነገርያብቃላቹህ ደስየሚልሰርግ

  • @kidistkidst1212
    @kidistkidst1212 Před 11 měsíci

    ዋዉ በጣም ያምራል ያብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mesrte-uz3hb
    @Mesrte-uz3hb Před 11 měsíci

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹ እንካን ደስ ያላቹ አይለያቹ

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Před 11 měsíci

    አቤት ስታምሩ በተለይ እዮባዬ ፣

  • @negedemihirka6160
    @negedemihirka6160 Před 11 měsíci +2

    ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ የተባረከውን ፍሬ እመ ብርሃን ትስጣችሁ መልካም ጋብቻ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ❤❤

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Před 11 měsíci

    ምርጥ ቤተስብ ስወዳችሁ ፍቅር ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @rozalovetube
    @rozalovetube Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ ልጃችሁንም ያሳድግላችሁ❤

  • @MesiiAlemu
    @MesiiAlemu Před 11 měsíci

    Wow congregation Abale❤

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 Před 11 měsíci

    ደስ ስትሉ ያብርሀምና የሳራን ያድርግላችሁ❤❤❤❤

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g Před 11 měsíci

    ዋው 👌 በእውነት በጣም ደስ የሚል 💒💒🥰🥰 መልካም ጋብቻ 🎉❤❤❤

  • @user-bc3sy2oc1c
    @user-bc3sy2oc1c Před 11 měsíci

    የወንድም ሚዜ ደስ ስትል ዘመናችሁ ይባረክ

  • @elsashume9747
    @elsashume9747 Před 10 měsíci

    ዋው መታደል ደሞ ስታምሩ ፈቅራቹ ይብዛ

  • @user-mk6zk9ec1n
    @user-mk6zk9ec1n Před 11 měsíci

    እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @feriaandarga3621
    @feriaandarga3621 Před 11 měsíci

    ፈጣሪ እድሜ ጤና ያድላችሁ መታደልነው ስንቱ ፍቅር እርቆት ባለበት እንደዚህ ያለ በፍቅር የተሞላ ቤተሰብ ማየት መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vf8iz9yd1m
    @user-vf8iz9yd1m Před 11 měsíci +1

    ዋው እመብርሀን ትዳራችሁን ትባርክላቹ በጣም ነው የሚታምሩት

  • @aynadissehayneh9477
    @aynadissehayneh9477 Před 11 měsíci

    እንኳን ደስ አላችሁ አቤላ መልካም ጋብቻ❤❤❤

  • @user-lh2mf7gs1d
    @user-lh2mf7gs1d Před 11 měsíci

    እንኳን ደስ ኣላችሁ ያብርሃምና የሳራ ያርግላችሁ ወንድም❤❤❤❤❤

  • @menshafedlu7295
    @menshafedlu7295 Před 10 měsíci +2

    እናትና አባታቸው ግን ታድለው እንዲህ አይነት ቤተሰብ አላቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebet8218
    @emebet8218 Před 11 měsíci

    Congratulations 🎉❤❤❤Ga'eelii keessaan akka saraa Fi Abraham kan ebbifaamee yaa ta'uu horaa bullaa❤❤❤

  • @youtbe2754
    @youtbe2754 Před 11 měsíci

    ዋው ደስይላል ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ❤❤❤

  • @yeshiwerk-wg9og
    @yeshiwerk-wg9og Před 11 měsíci

    ያብርሀም እና የሰሀራ ጋብቻ ይሁንላቹህ አቤትሰታምሩ ❤❤❤❤

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 Před 11 měsíci +1

    አቤላ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እዮብ ቀጣይ የአንተ ነዉ አስብበት

  • @berybawaneh2045
    @berybawaneh2045 Před 11 měsíci

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይጥብቅችሁ

  • @Mahiiii876
    @Mahiiii876 Před 11 měsíci +1

    እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ።🎉🎉🎉🎊🎊🎈👰🤵👰🤵👰🤵

  • @sarangish4220
    @sarangish4220 Před 11 měsíci

    አቤልዬ ወዬዉ ማማር እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ሙሉ ቤተሰብ ፍቅር ናችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @emano5974
    @emano5974 Před 11 měsíci

    ❤❤❤እዮባ❤. አቤት አቤልዬ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

  • @aselefgeletaw4829
    @aselefgeletaw4829 Před 11 měsíci +1

    እንኳን ደሥ አላችሑ መልካም ትዳረ ይሑንላችሑ

  • @haiiahati3197
    @haiiahati3197 Před 11 měsíci +1

    እዮባ እና አዴስ ለተመልካቾች ያላችሁ ክብር ለእግዚአብሔር ያላችሁ ክብር ሳላደንቅ አላልፍም ለምን ሙዜቃውን አላስገቡም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 Před 11 měsíci

    እንዴት ደስ ትላላችሁ መልካም ጋብቻ የአበረሐም እና የሳራ ጋብቻ ይሁን አቤላ&ነፂ❤❤🎉🎉

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f Před 11 měsíci

    አቤላ በድጋሜ እንኳን ደሳለክ❤❤❤❤❤ እዩየ አንተን ስርግ ደግሞ እጠብቃለን እሺ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 11 měsíci +1

    እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ያብርሃም የሳራን ትዳሬ ያድርግላችሁ❤❤❤

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Před 11 měsíci

    እንኳን ደስ አላቹ መልካም ጋብቻ

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 Před 11 měsíci

    እኳን ደስ ያላችሁ የአብርሐም የሳራ ያድርገው ልጃችሁን እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግላችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh Před 11 měsíci

    መልካም ትዳር የአብረሀም የሳራያርግላጅህ እየብ ለእህቴልዳርህ ከዚህ ቤተስብ መዛምድ መልካም ነው ስታምሩ እናትና አባቶች የታድሉ ናቸው ሁሉም ባታ ይዘው ማየት መታደል ነው❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉 እውዳቹሀለው

  • @user-pv8pk5yx2t
    @user-pv8pk5yx2t Před 11 měsíci

    በጣም በጉጉት በደስታ የምከታተለዉቤተሰብ ፈቅረነችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hsb712
    @hsb712 Před 11 měsíci

    እን ደስ አላቹሁ አቤላ የማስቀና ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaiHai-ud6yr
    @HaiHai-ud6yr Před 10 měsíci

    ዋው እመብረሀን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ❤❤

  • @user-ye9me3ds9z
    @user-ye9me3ds9z Před 11 měsíci

    በጣም ያምራል መልካም ትደር❤❤❤❤❤

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před 11 měsíci +1

    የተባረከ ጋብቻ ይሁን የአብርሀም የሳራ

  • @Sarsartades
    @Sarsartades Před 7 měsíci

    Wowww abelo betam deselal kerew zemenachugn yebarekelachu

  • @evaphone9776
    @evaphone9776 Před 11 měsíci

    አቤሎ አምሮብሀል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @selam801
    @selam801 Před 11 měsíci

    አቤት ውበት ሰታምሩ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤

  • @mahiderabate7865
    @mahiderabate7865 Před 11 měsíci

    ደስይላል ያብረሀም የሣራ ያርግላች

  • @abayneshfekadu9091
    @abayneshfekadu9091 Před 11 měsíci +1

    እውነትም የአመቱ ምርጥ ሠርግ ዋው ታምራላችሁ

  • @user-cc3tc7ck8e
    @user-cc3tc7ck8e Před 11 měsíci

    ሥወዳችሁ እኮ መልካም ጋብቻ አቤላ❤❤❤❤❤❤

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Před 11 měsíci

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥጌን🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ አላቹ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-pd8pv7nh4r
    @user-pd8pv7nh4r Před 11 měsíci +1

    አቤል እንኳን ድሴ አላችሁ ሙልካም የትዳር ዘመን ❤❤

  • @user-zb5dv8hc7r
    @user-zb5dv8hc7r Před 7 měsíci

    Ewnet des yemtlu bieteseb eigzieber ybarkachihu ❤

  • @user-ch8yx3cq3o
    @user-ch8yx3cq3o Před 11 měsíci

    ስታምሩ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ለዘላለም ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 11 měsíci

    ደስታችሁ ይብዛ ምርጦች❤❤❤❤❤❤

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንኳን ደስ አላቹሁ መሹሮቹሁ እስከነ ቤተሰቦች ደስታቹሁ ደስታችን ነው ❤❤❤❤

  • @user-vo2ly8zz1b
    @user-vo2ly8zz1b Před 11 měsíci

    እንዴ ደስ ስትሉ ለብዙዎች አርአያ ናቹ የኛ አርቲስቶች

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 Před 11 měsíci +1

    አቤል በጣም አሪፍ ሠርግ ግርግር የሌለው መልካም ጋብቻ ይሁንላቸእ መላው ቤተሰቡ እንኳን ደስ አላቹ

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Před 11 měsíci

      ቀለል ያለ ነው ስነ ስርአቱን የጠበቀ

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Před 11 měsíci

    ምርጥ ቤተሰብ በጣም ነው የማምረው

  • @zaidtewele9089
    @zaidtewele9089 Před 9 měsíci

    አኡፍፍፍ አቤላየ ታድለህ በወንድሞች መከበብ ምንኛ መታደል ነው እድሜ ከጤናጋ ያድላቹ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 11 měsíci

    እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mairyleb9245
    @mairyleb9245 Před 11 měsíci

    እንዃን ደስ አላቹ አቤል እና ነፂ ❤❤❤❤

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c Před 10 měsíci +1

    ትዳሩ የተባረከይሁን ደስ የሜል ቤተሰቦች❤❤❤❤❤