በሚስቶቻቸው ፊት አንተ ትበልጥብናለህ ብለው አስለቀሱኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 11. 2023
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Komentáře • 1,5K

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  Před 7 měsíci +274

    ቪዲዮው የተቀረፀው ፆም መግቢያ ላይ ነው
    ለማንኛውም ፎቶ እና ቪዲዮ +251962491597
    +251974024574 ይደውሉ

    • @SesenBrhanu
      @SesenBrhanu Před 7 měsíci +7

      ገብቶናል ኣዞቹ ጨማምሮ ያብዛቹ

    • @arsemarsem2137
      @arsemarsem2137 Před 7 měsíci +3

      Ena batsom giza lamn lakakachu yikabdsl eko latamalkach

    • @emano5974
      @emano5974 Před 7 měsíci +2

      እውነት ነው ተመልካች ፈተና እንዳይገባ ጥሩ አድርጋችሆል መግለፃችሁ❤❤❤❤❤

    • @user-gw9mj5ij3n
      @user-gw9mj5ij3n Před 7 měsíci +2

      ❤❤❤❤❤መታደል ነው ማርያምን

    • @user-oc9ec9uk1s
      @user-oc9ec9uk1s Před 7 měsíci +2

      ደለ ምትሎ ቤተሰብ አይለያቹ

  • @user-bh3sd1jc9z
    @user-bh3sd1jc9z Před 7 měsíci +319

    እህታችሁ ደርባባ ስርአት ያላት ትመስላለች በቀጣይ ከባለቤቷ እና ከልጆቻ ጋር ትቅረብልን❤❤❤❤

    • @alemmihretualem2193
      @alemmihretualem2193 Před 7 měsíci +2

      ወይኔ ይቺ ነች እህታችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እውነት የኔ አርአያዎች በጣም ነው እምወዳችሁ አንዱም ቪዶዋችሁ አያመልጠኝም በርቱልኝ መልካም የበረከት ፃም ያድርግልን

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 7 měsíci +309

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ልክ እንደዚህ ቤትስብ ፍቅር አድርጋት ስወዳችሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ የኛ ባለ መሀተቦች 😍😍😍😍😍😍

  • @user-oh6mb2ue7j
    @user-oh6mb2ue7j Před 7 měsíci +159

    የታደሉ እናትና አባት በልጆቻቸው ተከበረ ሲኖሩ ደስስ ይላል❤❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Před 7 měsíci +1

      በጣምየልፍታቸውውጤትናየአሰተዳደጋቸውነው

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 7 měsíci

      በጣም

    • @Lubaba-kr5do
      @Lubaba-kr5do Před 7 měsíci

      በጣምምም

    • @user-tb5fg3re7p
      @user-tb5fg3re7p Před 7 měsíci +2

      በጣም ልል ስገባ ሁሉም በጣም ብሎ😂😂😂😂

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Před 7 měsíci +1

      እናት እባቶ በእውነት ከልባ ልጆ በመንፈሳ ሂወት እግ በመፍራት ያደጉ ልጆ እነስ ልጆ ሲወልድ የተባረኩ ሚሆ( ልጆ በንኮ ጥንቁልና ባድ አምልኮ ካለ ልጅ አስተዳደ ውልግድ ያለ ያሆ አባት ጨጪ ቢሆ ሚሳ ሚስቱ ቢሆ ልጆ ብያድጉ አስተዳ ላይ እነት ችግር ተናግሮ ሚረዳቸ ያጡ ያሆኖሉ ኢትዮጵያ ያህችግር በብዛት ሚታየው እግዚአብሔር ማስተማል ያስጥን

  • @user-pf5ev9dv2n
    @user-pf5ev9dv2n Před 7 měsíci +85

    ኧረ እንዴት ዓይነት ቤተሰቦች ናችሁ 👏🏾 ፍቅራችሁ መንፈሳዊ ህይወታችሁ መተሳሰባችሁ በአጠቃላይ ያለችሁህይወት በጣም ያስቀናል ሰላማችሁ ብዝት ይበል አይለያች 🎉

    • @Tsedale-dy3gu
      @Tsedale-dy3gu Před 7 měsíci

      ደስስትሉፈጣሪአይለያችሁ

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před 7 měsíci +145

    ❤ መታደል እናት እና አባት መሃል ቁጭ ብለው ልጆች ሰብሰብ ብለው እዴት ዴስ ይላል እረጅም እድሜ ይስጣቸው አይለያያችሁ 😊

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin4883 Před 7 měsíci +43

    አቤላ በጣም ነው ፈታ የሚያደርገው ታምራላቹ ደሞ የአቤላ ባለቤት በጣም ነው ድምፅሽ የሚያምረው ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @Misge930
    @Misge930 Před 7 měsíci +68

    ጌታ አይለያችሁ በእውነት በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቸው ይጠብቃችሁ ፈጣሪ እናትና አባት መታደል ነው ❤❤❤

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 Před 7 měsíci +81

    ሚስቶቻቸውም የሚያምሩ ናቸው በአጠቃላይ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እድሜውን ይስጣችሁ

  • @meseretmeseret2102
    @meseretmeseret2102 Před 7 měsíci +39

    ቃል ማይክ ስላላት ነው እምትሰማ እጅ ሁሉም አሜን እያሉነው

  • @batiwondimu3485
    @batiwondimu3485 Před 2 měsíci +6

    በእውነት እናት አባት እያሉ እንደዚህ መሰባሰብ እግዚያቤሕር የባረከው ስለሆነ ነው ።

  • @lubabaendris6531
    @lubabaendris6531 Před 7 měsíci +21

    በህይወት ዘመኔ የምናፍቀው እንድህ ከናት ከአባት ከህት ከወንድሞችጋር ድምቅ ብሎ መኖር ያረብ የአላህ አደራህን ከስደት መልስ ለዚህ ያብቃኝ በዱአም በፅሎትም አትርሱኝ በስዴት እድሜየን የጨረስኩት ቀሪ ዘመኔን በሀሴት እንድንኖር ብውዱአ አትርሱኝ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před 7 měsíci +152

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @betalhemtube
    @betalhemtube Před 7 měsíci +96

    የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይሰጠን ይስጣችሁ ❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 7 měsíci +5

    ምርጥ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🙏🥰አቤላ ፈታ ነው የሚያረገው አዝግ ነገር 😂የእዮብ ሳቅ 😂
    እህታችሁ በጣም ቆንጆ እና ደርባባ ናት በቀጣይ ከባለቤቷ እና ከልጆቹዋ ጋር አቅርቧት 🥰

  • @user-hy8fr1xj7p
    @user-hy8fr1xj7p Před 6 měsíci +7

    ቃልይ ከዚህ በላይ ተባረኪ አሜን ያለ ያገኛል

  • @askal6750
    @askal6750 Před 7 měsíci +72

    በጣም ደስ ትላላችሁ❤እግዚአብሔር ለሁላችን እንዲህ የተባረከ ቤተሰብን ይስጠን

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před 7 měsíci +10

    ሁሉም ቆንጆ ናቸው ሁሉም የሚወደድበት የራሳቸው ተሰቶ አላቸው።እዬብ የመጨረሻ ስለሆነ ተወዳጅ ነው።ቃልዬ ፍቅር አሜንንን አሜንን ትላለች ብቻዋን❤እህታቹ ወርቅ ሄኒ ለቤተሰብ የሚሰማው አላፊነት በሚገባና በትህትና የሚወጣው ነገር የአዲስ መንፈሳዊ ሒወቱ አቤል ቀልደኛ ቁምነገረኛ ኩል ነው።እዬባ ቤተሰብን ወዳጅ አክባሪነቱ ብዙ ማለት ይቻላል።እናትና አባታቹ ደስ ሲሉ እድሜ ከጤና ያድልላቹ።❤❤❤❤

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Před 7 měsíci +5

    ዉይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤ማነዉ እደኔ እደዚህ ቤተሰቦቹጋ ተሰባስቦ መሳቅ መጫዎት የናፈቀዉ😢😢አይ ስደት😢😢

  • @absabs9609
    @absabs9609 Před 7 měsíci +5

    ሁላችሁም ቆጆነችሁ አድንሰዉ ቆጆ ሊያስብለዉ የሚችለዉ መልካም ስብእናዉነዉ ማሻአላህ የቆያችሁ አትጓዴሉ

  • @MelkamTeshome-gv2tv
    @MelkamTeshome-gv2tv Před 7 měsíci +408

    ቃል ብቻናት አሜን የምትለው።ሌሎቹን ውድ አሜነ ስላሤ ይመልስልን።

    • @lemlemyoni1703
      @lemlemyoni1703 Před 7 měsíci +12

      እኔም ታዘብኩ አሜነ ሰላሴ ይልሱላት

    • @naaammmm225
      @naaammmm225 Před 7 měsíci +20

      ወይኔ ቃል የምወዳት በምክኖትነዉ አሚን ስትል 🎉🎉

    • @user-vx7vc8fq9y
      @user-vx7vc8fq9y Před 7 měsíci +124

      ማይክ ሥላረገች መሠለኝ ድምፃ የሚሠማው

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 Před 7 měsíci +23

      ሲጀመርማይክአላት

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c Před 7 měsíci +7

      አዎ የምር ቃል ምርጥሰውናት

  • @mabratmabrat1979
    @mabratmabrat1979 Před 7 měsíci +17

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የኔ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eo5sl7cv6k
    @user-eo5sl7cv6k Před 7 měsíci +3

    Ewnet kelba betam new ymwdachu Egziabhar endzhu befikr yakoyachihu ❤❤❤

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 6 měsíci +4

    በጣም በጣም እምታምሩ ቤተሰቦች እናት እና እባታችሁ በጣም የታደሉ ናቸው!!!

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi Před 7 měsíci +22

    ይሄን ቤተስብ የምዎድ ማኔው 👌👌👌👌

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Před 7 měsíci +20

    የእዮባ ግራ ጎን ተቀላቅላ ማየት አምሮኛል😂😂🥰🥰

  • @Lubaba394
    @Lubaba394 Před 7 měsíci +32

    ስታምሩ እኔ ሙስሊም ነኝ አልሃምዱሊላ ፍቅራችሁ ደስ ስለምትሉኝ አያችኋለሁ ታምራላችሁ።

    • @user-jt4ud3ho5p
      @user-jt4ud3ho5p Před 7 měsíci +4

      ሀይማኖትሽን ማን ጠየቀ😂😂

    • @Emuti349
      @Emuti349 Před 7 měsíci +2

      ይሄን ለማየት ሀይማኖት አያግደውም ውዴ

    • @aragasharagash1540
      @aragasharagash1540 Před 7 měsíci

      ​@@user-jt4ud3ho5pጉድኮነው😅

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj Před 7 měsíci +16

    ደስ ስትሉ እህታችሁ ቆጆ ትልቅ ወድም ደስ የሚል ግርማ ሞገስ አቤል ቆጆ እዬብ የደስደስ አድስ ቀዥቃዣ ቃል ትልቅሰው ስው አክባሪ ሁለት ሚስቶች ቆጆ ረጋያሉ እናትና አባት ግርማሞገስ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤

    • @user-wt5kk6br4s
      @user-wt5kk6br4s Před 7 měsíci

      አድስ ቀዥቃዣ😂😂😂

    • @Werke-oi6hj
      @Werke-oi6hj Před 7 měsíci

      @@user-wt5kk6br4s ይለምደዋል 😅

  • @ethiopianew8487
    @ethiopianew8487 Před 7 měsíci +8

    ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 7 měsíci +13

    ደስ ስትሉ ጌታ ይባር ካቹ በ ሰላም በፍቅር ያኑራቹ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️የኔ ምርጥ ቤተ ሰብ

  • @tube1921
    @tube1921 Před 7 měsíci +19

    በጣም ነው ደስ እምትሉት አርሴማን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤🙏

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před 7 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን ክበሩልን ደስ ስትሉ ቃልዩ አሜን ስትይ ደስ ትያለሽ እሕቴ❤❤❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 7 měsíci +76

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ በፍቅር ያኑራቹ❤ በቃ እዮብን ለእህቴ ልጅ ዳሩልኝ😊

  • @comcell2827
    @comcell2827 Před 7 měsíci +8

    ዋውው ❤❤❤❤በጣም ደስ ይሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @bezagetachewnigatu6735
    @bezagetachewnigatu6735 Před 7 měsíci +2

    የእናተ እናትና አባት እድለኞች ነቸዉ በልጅ መባረክ ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @MOOMM-rc7zq
    @MOOMM-rc7zq Před 7 měsíci

    እናትና አባታችሁን በጣም እወዳቸዋለሁ አንድቀን እንደማገኛቸው ተስፋ አለኝ እህታችሁ ደግሞ ርግት ያለች ምርጥ ሴት ናት ሚስቶቻችሁም ሁሉም ቆንጆ ናቸው ወንዶቹም ቆንጆ ናችሁ ግን ከሁላችሁም እዮባ ይለያል እዮባ የኔ ምርጥ የኔ ባለግርማ ሞገስ ትለያለህ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ እንደምር አሸዋ እንደሰማይ ከዋክብት ይብዛ የእዮባ ሔዋን የትነሽ ታድለሽ❤❤❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 7 měsíci +14

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ድንግል ማርያም ትጠብቃቹህ❤❤❤❤

  • @nawarakadan9285
    @nawarakadan9285 Před 7 měsíci +12

    ማሻ አላህ ተባረከሏህ ደስታችሁን ሁሌም ያብዛው እናት እና ለአባታችሁ እድሜና ጤናን ይስታቸው

  • @user-ep3so2wx2f
    @user-ep3so2wx2f Před 7 měsíci

    Tebareku edme lenante dekamen asresachunye betam feta aderegachinye egziabher yesetachu❤❤❤dese tilalachu edme ketena gar abezeto yesetachu!

  • @B32124
    @B32124 Před 7 měsíci

    እውነት ነው ህሔኖክ ነው ምልከመልካም የወንድ ሞገስ ያለው አቤል ደስ የሚል እረባሽና ተጫዋች ይመስላል ግን ሁላችሁም ውብ ናችሁ the best brothers ናቹህ ውበት የውስጥ ማነት ነው ለአባት እናታቹህ ያላቹህ ክብር እርስ በእርሳቹህ ፍቅር ያስደንቃል ሁሌም ይብዛላቹህ እህታቹህ ግን በጣም ውብ ነች ተባረኩ

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 Před 7 měsíci +24

    እደት መታደልነው የቤተሰብ ፍቅር ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም ፍቅሩንያዛላችሁ

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw Před 7 měsíci +5

    የኔ ውብ ቤተሰቦች ስታምሩ የእውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለብዙ ቤተሰብ ትምህርት ናችሁ❤❤❤

  • @user-eo5sl7cv6k
    @user-eo5sl7cv6k Před 7 měsíci +1

    Ewnet kelba betam new ymwdachu Egziabhar endzhu befikr yakoyachihu ❤❤❤❤

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 Před 6 měsíci

    ምርጥ ቤተሰብ። ቀናሁ። በዚህ። ጊዜ እዲህ አይነት ፍቅር። ስታምሩ።በክፉ ያያችሁ ካማቾቹ ፊት። ፈሱ ያምልጠው አሜን

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 Před 7 měsíci +6

    ዋዉ የታደለ ቤተሰብ እግዚአብሔር አሁንም ሰላማችሁን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc Před 7 měsíci +14

    እዚህ ቤተሰብ የተቀላቀላችሁ ሚስቶች እለኛ ናችሁ ፍቅር የሆኑ ፋሚሊ ናቸው ከቁጥር አያጉላችሁ

  • @user-im9gc6zd6k
    @user-im9gc6zd6k Před 7 měsíci

    መሲዬ ከነባለቤትሽ ከአቶ መስፍን ጋር አና ከልጆችሽ ጋር ስላየሁሽ ጋር ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ራሔልዬ ሁሌም ከነሱ ጋር ባይሽ ደስ ይለኛል በተረፈ ተባረኩ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን።

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv Před 7 měsíci +2

    ኧረ ታላቁ ወንድማቸው በጣም ቆንጆነው በተረፈ ሁላችሁም ቆንጆወች ናችሁ❤❤

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Před 7 měsíci +4

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Před 7 měsíci +26

    እውነት ብንነጋገርማ በጣም ቆንጆ አቤል ነው ከምንም ደግበት ያለዉ ፍቅርቹ ደስ ይለሌ ኑሩልን ስዎደቹ ቃል አሜን የምትለዉ ድምፁሀ የምሰማው ማይክ ስለላት ነው😂😂

  • @user-fx2jb6ln8l
    @user-fx2jb6ln8l Před 2 měsíci +2

    የአላህ ይሄ ቤተሰብ ሲያሰቀና አላህ ሙሉ ቤተሰባችሁን ይጠብቃችሁ

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es Před 7 měsíci +7

    እድሜና ጤና ይስጣችሁት እኔ በጣም ተጨንቄ ልቅሶ ብቻ ነው የምታየኝ ነበርኩት ወንድሞቼ በማጣቴ ምክንያት😢 ኣሁን ግን በሳቅ ገደሉኝ 😂 ኣመሰግናለው ምርጥ ቤተሰብ🎉🎉🎉🎉 መታደል ነው እመቤታችን ትጠብቃችሁት

  • @sdetegewa3080
    @sdetegewa3080 Před 7 měsíci +4

    ስታምሩ ፍቅር የበዛበት ቤተሠብ ሁሊም የድግል ማርያም ልጅ በደስታ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 Před 7 měsíci +14

    ሰላም ለናንተ ይሁን ይሄ የተባረከ ቤተሰብ የኔ አባት ሲመርቁ ደስ ሲሉ:: ራሔልዬ she is beautiful!
    በጣም ደስ ትላላችሁ እመቤቴ ቅድስት አርሴማ ሁሌም ደስተኞ ታድርጋችሁ አትለያችሁ::
    we love you this amazing family!!!!
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!!!

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Před 7 měsíci +1

    ስወዳችሁ የእውነት ቆጆ በሚል በጣም ነው ያሳቃችሁኝ እውነት ለመናገር እዩብ ቆንጆ ነው
    ሁላችሁግ ጸባዬ ሰናይ ናችሁ

  • @erozi217derege3
    @erozi217derege3 Před 7 měsíci

    ዛሬ ኮመት ልኮምት እስኪ የምር በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ከዚህም በላይ ይሙላላችሁ እኔም እደዚህ መሆን ህልሜ ነዉ ከቤተሰቤ ጋር ፍቅር የሆኑ ቤተሠቦች አሉኝ❤❤❤❤

  • @user-cr1kn5jy9q
    @user-cr1kn5jy9q Před 7 měsíci +7

    ደርባባ ናት እንደ እናትዋ ትመሰላለች የተባረከ ቤተሰብ ❤❤❤

  • @chalkutchalkut421
    @chalkutchalkut421 Před 7 měsíci +3

    አሜን አይሉም እድ ካሜን ይቀራል ቃል ብቻ ናት አሜን የምትለው

  • @user-lz6vg3js5g
    @user-lz6vg3js5g Před 7 měsíci +1

    ሁሉም ቆንጆ ናቸው ሴቷም ልጅ ሁሉም ውበታም ናቸው ቀልዳቸው አይጠገብም በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Před 7 měsíci +1

    ማሻአላህ ❤❤
    ውበታቹ አድነታቹ መከባበራቹ መተጋገዛቹ ነው ከዚ ውጭ ሁሉ ቀሪ ነው እናትና ልጅ አደባባይ መካሰስ የጀመረች በት ጊዜ ነው ሀገሬ እናተ እደዚ ስትሆኑ ትልቅ ት/ም ❤❤

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 Před 7 měsíci +6

    ፍቅር ያለው ቤተሰብ😊😊😊😊😊😊ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ

  • @heesan7389
    @heesan7389 Před 7 měsíci +5

    አቤት ውበት ጎበዝ ሠታደል እኮነው ❤❤❤❤ትለያላችሁ 🎉🎉

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před 7 měsíci +1

    የዚ ቤተሰብ ፍቅር አቤት ደስ ሲል ፍቅራቸው, መከባበራቸው, እምነታቸው, እኮ ነው ሀብታም እሚያስመስላቸው❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 Před 7 měsíci +2

    Fetari eregeme edemena tena kene melawe beteseboshashu tebareku zemenashu hulu yebareke edemeyashu yerezeme segawene yabezalashu tebareku zemenashu hulu yebareke

  • @Bzuworqabaye-cm2xo
    @Bzuworqabaye-cm2xo Před 7 měsíci +5

    ቆንጆ ሄኖክ ነው ግርማ ሞገስ ያለው ደም ግባት አቤል አለው እዮባ ልጅነት ስላለው ነው በርግጥ ቆንጆ ነው አድስም እንደዛው

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Před 7 měsíci +4

    😂😂😂እረ ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @seblet148
    @seblet148 Před 7 měsíci

    ለኔ አንደኛ ቆንጆ ሄኖክ ነዉ እህታቹህም ድርብብ ያለች ቆንጆ ነች👍 እግዚያብሄር ሁሌ ጥበቃዉ አይለያቹህ🙏

  • @user-gy6kx3nz7j
    @user-gy6kx3nz7j Před 7 měsíci +2

    ቃልየ የኔውድ አሜን አምትለው እሷብቻናት ፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @HawaHAwa-rx1wj
    @HawaHAwa-rx1wj Před 7 měsíci +3

    መጨረሻቸሁን ያሳምርላችሁ ምርጥ ቤተስብ

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo Před 7 měsíci +6

    በጣም ነው የምታምሩት ዕድሜ ጤና ይስጣቹ ፈጣሪ ❤❤❤ ሌሎቻቹ አሜን ማለት ልመዱ😅

  • @arcadebro6319
    @arcadebro6319 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ከቁጥር አያጉላችሁ እድሜ ጤና ተዝቆ የማያልቅ ፍቅር ለሁላችሁም ከነልጅ ልጆቻችሁ ይስጣችሁ ደስታ ፍቅር በቤታችሁ ሞልቶ ይትረፍረፍ የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ በጣም እጅግ በጣም ከልቤ ነው የምወዳችሁ ልዩ ክብርና ፍቅር ለሁላችሁም አለኝ ዘርማንዘራችሁ ይብዛ ይባረክ እምትወዶት እመቤቴ ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ ውድድድድድ አረጋችኃለው

  • @fatamaali508
    @fatamaali508 Před 7 měsíci +1

    ሰታምሩ❤❤❤ ፈጣአሪ በርከት ይሰጣቺሁ ቤታቺው

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 Před 7 měsíci +35

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦችናችሁ ተባረኩ በጣምታስቀናላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @FhgSf-tp1jb
    @FhgSf-tp1jb Před 7 měsíci +4

    ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እድሜ ና ጤና ይስጣቹሁ

  • @user-ed1cg4tb3g
    @user-ed1cg4tb3g Před 7 měsíci +2

    ቃልዬ ምርቀቱን ጥቅልላ ወሰደች ጎበዝ ❤❤❤

  • @kedesrzegene1704
    @kedesrzegene1704 Před 7 měsíci

    እመቤቴን ታድላቹ ምን አይነት መባረክ ነው እቴቴና አብዬ እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣቹ ከነ ተባረኩት ልጆቻችሁ በድዳችሁ ብሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FhhfFjgtt
    @FhhfFjgtt Před 7 měsíci +17

    እዮባ የቤተሠቡ ድምቀት❤

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 Před 7 měsíci +6

    በጣም ፍቅር የሆናችሁ የምወዳችሁ ቤተሰብ ናችሁ ተው እዩ ባን ዳሩኝ እና ቤተሰቡን ልቀላቀል 😂😂አዲስ ቃልየ ተው ማዘርና ፍዘርን ጠይቁልኝ😂😂😂

  • @user-kc6rs5oz6w
    @user-kc6rs5oz6w Před 7 měsíci

    ከሁላቹም ቆንጆ እዮብ ነዉ እረጅም እድሜና ጤና ለእናት ለአባቶቻችን

  • @muridaheru3918
    @muridaheru3918 Před 7 měsíci +1

    ዉይ እዮብ የሆንክ እረባሽ😅😅 ደግሞ ስታምሩ ❤❤ እግዚአብሔር ፍቅር ኢጨምርላቹ

  • @user-qj9jv1yw1b
    @user-qj9jv1yw1b Před 7 měsíci +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጥ ቤተሰቦች💕💕💕💕💕💕💔💔💔💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👌👌

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w Před 7 měsíci +17

    ❤🎉አቤት ውበታችሁ ማማራችሁ ከዚህም በላይ ያብዛችሁ ብዙ ❤አቤል ግን ገና ሲስቅ ነው ሚያስቀኝ❤😂😂😂

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5h Před 7 měsíci +2

    ወላህ ይህበተሠብ እዴትደስይላል አይለያችሁ ማሻአላህ እታስቀኑ አላህእኛንም ለዝህያብቃን ከስደትመልስ ያረብ

  • @tinebebtedla
    @tinebebtedla Před 7 měsíci +1

    ኡፍፍ ደሰሰሰ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስወዳችሁ

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 Před 7 měsíci +5

    የታደሉ ቤተሰቦች መዳኒያአለም ሁሌም ሰላማችሁን ያብዛላቸው ❤❤❤

  • @phonetastic4013
    @phonetastic4013 Před 7 měsíci +8

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ❤❤❤ደስይምትሉ ቤተሠቦች❤❤❤

  • @user-zb5dv8hc7r
    @user-zb5dv8hc7r Před 7 měsíci +2

    ዉይይይ ደስ ስትሉ ምን አይነት ቸዋ ቤተሰብ ነው 🙏😘😘

  • @tamryytube9793
    @tamryytube9793 Před 7 měsíci

    በጣም ደሰ የሚል ቤተሰብ መታድልነው አሁንም ጨምሮ ቤተሰቡን ፈቅረ ያብዛላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Před 7 měsíci +4

    ምርጥ ቤተስቦች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤😊😊

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Před 7 měsíci +4

    በጣም ነው የምታምሩት❤❤❤

  • @habebahabeba7877
    @habebahabeba7877 Před 7 měsíci

    ወይይይይይኔበጣም በጣም የምታምሩትአቤትሚሰቶቻችዉ ወበታችዉ ቆጆ ናቸዉ ባሎቻችዉም ቆጀነችዉ አዲስ ማዘረን ሳምልኚ በጣም ሁብነችዉ እግዚሀብሄረ እድሜ ጤና ይሰጣቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sb1lj4lf4r
    @user-sb1lj4lf4r Před 7 měsíci

    አሜን የሚለው ግን ቃል ብቻ ናት የሚሰማኝ

  • @tsgytub4588
    @tsgytub4588 Před 7 měsíci +3

    እዮቤ ቆንጆ ነው❤❤

  • @abebawoldesenbet5174
    @abebawoldesenbet5174 Před 7 měsíci +3

    ለመላው አገራችን ህዝ እነደዚህ አየነት ፍቅር ሰላም ነው የተመኘሁት ❤️❤️❤️እግዛብሄር ይባርክ ትልቅ ቤተሰብ ነው ።

  • @salams8446
    @salams8446 Před 7 měsíci

    አራ ሁለቹም በጣም ቆጆ ነቸዉ👍👍❤❤❤በጣም እውደቹአለዉ የኔ በለመህተቦች 🎉🎉🎉🎉 ሸህ አማት ነሩልኝ❤❤

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi Před 6 měsíci

    የተባረኩ ቤተሰብ በጣም ነው ደስስስስስ የምትሉት አይለያቹህ😍😍😍

  • @uyth8675
    @uyth8675 Před 7 měsíci +59

    በህይወቴ ሁለየ የምናፍቀው እንደዚህ ከቤተሰቦቼ እንደዚህ አድላይ መውራት ነው አይ ስደት የስራህ ይስጥህ 6 አመት ሞላኝ😭

    • @samera565
      @samera565 Před 7 měsíci +3

      አይዞን አንድ ቀን ያሰብነው ተሳክቶ ከቤተሰብ ጋር ተሰባስበን እናወራለን እኔም 6 አመት ሞላኝ ከቤተሰብ ከተለየሁ ልጀ በጣም ንፍቅ አለችኝ😭😭

    • @user-jt4ud3ho5p
      @user-jt4ud3ho5p Před 7 měsíci

      አይዞን እኔም 8 አመቴ ወይ ሀገር ሰላም የለ ድካም ብቻ😢😢

    • @YasabZeleke
      @YasabZeleke Před 7 měsíci

      ❤❤❤አይዞሽ

    • @fayroz7658
      @fayroz7658 Před 6 měsíci

      እኔ 11 አመት በሳውዲ አሁንማ ከሰውም መቀላቀል እፈራለው ብቸኝነት ልቤን ሰባብሮታል 😭😭💔

    • @uyth8675
      @uyth8675 Před 5 měsíci

      @@fayroz7658 አይዞሽ የኔ ውድ ደሞ ኮ አይሞላም ስቃይ እና መከራ ነው ትርፉ ዝም ብለን አመት መቅጠር ሆነ ስራችን💔

  • @hannamengistu9260
    @hannamengistu9260 Před 7 měsíci +13

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የዛሬን አያርገውና የኛቤተስብ እንደናንተ ነበር ድሮ ዛሬ ግን ተለያይተናል አይለያችሁ

  • @user-rh8bx9dr2e
    @user-rh8bx9dr2e Před 5 měsíci

    አረ እዮባ ሙቀት እንዳይደፋ😂😂😂 ዋዉ ደስ የሚል ቤተሰብ ሰላማችሁን ያብዛዉ

  • @alemtola2516
    @alemtola2516 Před 7 měsíci +1

    Wow baayyee nama gammachiisa dhugaa dubron maariyam sin haa eebbistu