ፕሮግራሙ ተበላሸ እርስ በ እርስ ተጋጨን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 12. 2023
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ
    ለማንኛውም ፎቶ እና ቪዲዮ ቀድመው ይደውሉ
    +251962491597
    +251974024574 eyobpicture

Komentáře • 765

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  Před 7 měsíci +170

    ለማንኛውም ፎቶ እና ቪዲዮ ቀድመው ይደውሉ +251962491597 +251974024574 eyobpicture

    • @user-ru7bm7zz2f
      @user-ru7bm7zz2f Před 7 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @onelovefamily5228
      @onelovefamily5228 Před 7 měsíci +2

      እማየ እና አብየ እርጅም እድሜ ሽሽሽሽአመት ኑሩልን ❤❤❤

    • @laylalayla9893
      @laylalayla9893 Před 7 měsíci +1

      ሀደ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-xp9bm1ux2p
      @user-xp9bm1ux2p Před 7 měsíci

      ሴትና ወተት ረጋሲል ነዉ አቤት እናታቺን ደስ ሢሉ ከርሰወ ይማሩ

    • @butajrawit
      @butajrawit Před 7 měsíci

      ❤❤ እቴቴና አብዬ የሰጡት ምክር ማሻአላህ ፕራንክ ብታረጓቸውም ምክራቸውን ሚጣፍጥ ነው እንኳንም የሚያስብል ፕራንክ ነው ማሻአላህ ብያለው ❤❤❤❤❤

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Před 7 měsíci +286

    እስኪ የዚህ ቤተሰብ አፍቃሪ ማነው እደኔ❤

  • @user-mx9hf4kc1c
    @user-mx9hf4kc1c Před 7 měsíci +47

    ወይኔ የአቤል ሚስት እርጋታ አዲሁም ውበቷ ድምጿ ማነው እደኔ የወዳት❤❤❤❤❤❤

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 7 měsíci +52

    ወይ አቤል የሳቂ ምጭ 😁ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ በረከት ይግባ በቤታችሁ እዮባ መጨረሻ ሰለሆንክ በቃ ሁሉም ይሳሱልሃል ሁልግዜም ለነሱ ልጅ ነህ ለዛ ነው❤

    • @kalkidangebeyehu6134
      @kalkidangebeyehu6134 Před 7 měsíci +1

      በጣም አቤል የሳቅ ምንጭ😂😂😂😂😂😂😂😊

  • @agichesetegn4468
    @agichesetegn4468 Před 7 měsíci +26

    የሄኖክ ሚስትና የአቤል ሚስት እርጋታችሁ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤

  • @user-xz3mi5px8z
    @user-xz3mi5px8z Před 7 měsíci +75

    ደስየምትሎ ቤተሰብነችሁ አይለያችሁ የታላቁ "ባለቤት እረጋታ ደስ ይላል❤

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j Před 7 měsíci +19

    የአቤል ሚስት ማርያምን 1ኛ እርጋታዋ ሌሎቹም ቆንጆ ናቸው❤❤

  • @TGgf-vr1ly
    @TGgf-vr1ly Před 7 měsíci +35

    ማነዉ እንደኔ አቤላ ሳየዉ ዝምበሎ ብቻዉ የምስቅ😁😁አይለያያችሁ🥰🥰🥰🌅

  • @tig4592
    @tig4592 Před 7 měsíci +15

    የታላቅ ወንድማችሁ ምክር አቤት እርጋታ አቦ እናንተን የወለደች እናት ሽ አመት ትኑር ምናለ እንደናንተ ያለ ቤተሰብ ሁሉም ቢኖረው ሁሌ ነው በናንተ ምቀናው ማለቴ መንፈሳዊ ቅናት ፈጣሪ ሁሌም አይለያችሁ ለሌላው ምሳሌ ናችሁ

  • @user-wl8vj7fm2u
    @user-wl8vj7fm2u Před 7 měsíci +43

    ማርያም ምርጥ ደስስስስ የሚትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🙏❤️🥰🥰😊

  • @eldanati2788
    @eldanati2788 Před 7 měsíci +18

    የእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት በገኛችሁ ደስ ይለኛል እንደዚህ ያለ የቤተሰብ ህይወት እንደተመኘሁት ሊያልፈኝ ነው ግን እናንተን እያየሁ ደስተኛ እሆናለሁ ክፉ አይንካችሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልልኝ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 7 měsíci +24

    እዮባ የቤቱ ቅመም የመጨረሻ ልጅ ቅመም ነው የሚባለው ብዬ ነው ወንድም ቢሆን 😊❤

  • @user-yc3gr5gm9i
    @user-yc3gr5gm9i Před 7 měsíci +28

    የአቤል እና የሄኖክ ሚስቶች እርጋታቸው ደስስስ ይላሉ❤❤❤

    • @user-bh7gx9dd4k
      @user-bh7gx9dd4k Před 7 měsíci +1

      በጣም አንችኛዋ እረጋ በይ አትቅለብለቢ እረጋበይ 😅

    • @user-yc3gr5gm9i
      @user-yc3gr5gm9i Před 7 měsíci +1

      @@user-bh7gx9dd4k ትክክል ቅኔው ከገባሽ ይግባሽ ክክክክክ

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 Před 7 měsíci +19

    እቴትዬ እና ጋሽዬ አርሴምዬ እድሜ ትጨምርላችሁ ይሄ ሁሉ የቤተስብ ፍቅርና መተሳሰብ የመጣው ከናንተ ስለሆነ አቤሎ ትወና ብትጀምር ያዋጣሀል ወንድሜ የመጨረሻ አድክም ነህ! ሄንዬ የምትናገራቸው ንግግሮች ሁሉ ትክክለኛ አባባሎችን
    ስለሆነ አክብርሀለሁ ወንድሜ!
    እቴትዬ ጋሽይዬ እህቶቼ እንዲሁም ወንድሞቼ we love you this amazing family forever!!!
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!!!!

  • @tigisttariku5866
    @tigisttariku5866 Před 7 měsíci +26

    አቤል በመሀል ሁል ጊዜ የሚያዝገው የሚጥለው ቀልድ ይመቻል ታምራላችሁ

  • @mitu-hn9kf
    @mitu-hn9kf Před 7 měsíci +19

    አቤል ይለያል 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @yezna2219
    @yezna2219 Před 7 měsíci +30

    አደኛነኝ ውዶች ❤ ደስ ሢሉ ማነው ማነው እደኔ ሥደት ያደከመው ሥለአገር ቤተሠብ ያስጨነቀው 😢

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 7 měsíci +23

    እፍፍፍፍፍ ደስ ስትሉ ምርጥ ቤተሰብ መዳህኒአለም በፈቅር ያኑራችሁ በሰራችሁ በነገራችሁ ሁሉ ይግባላችሁ❤

  • @user-xv4zf6ft1l
    @user-xv4zf6ft1l Před 7 měsíci +16

    የአቤላ ሚስት ምርጥ ኢትዮጵያዊ አማት አከባበር አንቱ ነው የምትለው ጎበዝ 😂😂😂አይ ሄኖክ ሁሌ በቤት ምግብ መቀንጨር አላለም ይመችህ

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 Před 7 měsíci +24

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ❤🎉እኔ ምለው የእህታቹ ባልስ🤔

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 7 měsíci +18

    ደስ ስትሉ 😂😂😂 በፍቅር በደስታ ኑሩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ

  • @user-nn3dm4uf8w
    @user-nn3dm4uf8w Před 7 měsíci +21

    አባትና እናት ደስ ሲሉ

  • @selam801
    @selam801 Před 7 měsíci +15

    በእመቤቴ ይሄ ቤተሰብ እንዴት እንደምወዳቸው❤

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před 7 měsíci +29

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @YeshYuoTube
      @YeshYuoTube Před 7 měsíci +3

      አሁን እዝህ ስለአላህ ተርት ምናመጣዉ 😅😅😅

    • @medinegnyeresulwedag8509
      @medinegnyeresulwedag8509 Před 7 měsíci +2

      صلى الله ءليه وسلم❤❤❤

    • @user-cv8fz6so2p
      @user-cv8fz6so2p Před 7 měsíci +3

      ​@@YeshYuoTubeአንቺ ማይመለከትሽ ከሆነ አይተሽ /ህ ማለፍ ይቻላል የምንም ተረት የለም አልሃምዱሊላህ እስልምና ለወፈቀን ጌታ

    • @user-cv8fz6so2p
      @user-cv8fz6so2p Před 7 měsíci +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @YeshYuoTube
      @YeshYuoTube Před 7 měsíci +1

      @@user-cv8fz6so2p እርካሾቹ በየቤቱ እየገባቹሁ አትዝርክርኩ ይሄ የስላቤት አይደለም ቦታቹሁን እወቁ ቱ

  • @ggrurvhbh344
    @ggrurvhbh344 Před 7 měsíci +15

    የኔቆጆ ጀሥ አሽኝ ያቤላ ሚሥትሢያምረብሽ አቱ ሥትይ ባህልሽን ጠብቀሽ መሄድሽ ❤❤❤❤❤

  • @user-yt6hx8br1i
    @user-yt6hx8br1i Před 7 měsíci +9

    ትልቅየው ልጅ አስተዋይ ነው በጣም

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin4883 Před 7 měsíci +16

    አፌ ቁርጥ ይበልልክ ሄኖክዬ ለባለቤትክ ያለክ ክብር በጣም ደሥ ይላል አቤላ ኮሜዲያን ብትሞክር ያዋጣካል እዮባን ደሞ ዳሩት በቃ እሪችዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እደምታምሪኮ ሁላቹም ፍቅር የሆነ ቤተሠብ እግዚአብሔር ይባርካቹ አሜን❤😘🙏🙏🙏

  • @user-pk6qz1gh9m
    @user-pk6qz1gh9m Před 7 měsíci +11

    ይህን ቤተስብ በጣም ነው የምወደው ስላማችሁ ይብዛላች አየ አቤል በጣም ነው እኮ የሚያስቀኝ😂😂😂

  • @user-cr1kn5jy9q
    @user-cr1kn5jy9q Před 7 měsíci +5

    በጣም አስተማረ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቸው በእውነት ፣ እናት አታስጨንቀው ወይ

  • @user-gx7ly4ig6x
    @user-gx7ly4ig6x Před 7 měsíci +8

    ውይ እንዴት ደስ እንደምትሉ ቤተሰቦች 🎉❤❤❤እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @eyerusmekonenMARIKON19

    እኔ ባለትዳርና የሁለት ልጆች እናት ነኝ ከዚህ ቤተሠብ ለትዳሬ የሚሆነኝን ሁሌም እናተ እንደ አሥተማሪ እኔ ደግሞ እንደተማሪ ሁሌም እማርባችሃለሁ ቅዱሥ ገብርኤል ይጠብቃችሁ ክፉ ነገር አይንካችሁ እወዳችሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jaamilamohammed
    @jaamilamohammed Před 7 měsíci +7

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ በጣም እንወዳችዃለን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @mabratmabrat1979
    @mabratmabrat1979 Před 7 měsíci +3

    ደስ ስትሉ በፍቅር ያኑራችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ምርጥ እናት ምርጥ አባት ዋው አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @MAm-mi2is
    @MAm-mi2is Před 7 měsíci +6

    እፍፍ ቃልዬ የኔ ወርቅ እወድሻለው💋 ሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣቹ ብሩክ ሁኑ❤❤❤❤❤❤

  • @merahawitgaltigray
    @merahawitgaltigray Před 7 měsíci +4

    ደስ ስትሉ ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ😍❤

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 Před 7 měsíci +6

    አንደኛ ምርጥ ቤተሰብናቹ በርቱ ❤❤❤

  • @user-tn9oz6qd3j
    @user-tn9oz6qd3j Před 7 měsíci +5

    ዋው ደስ የሚል ቤተሰብ ናቹበጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤

  • @user-fl3ps8ls7b
    @user-fl3ps8ls7b Před 7 měsíci +6

    ውይ እንዴት ደስ እንደምትሉ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤❤

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 Před 7 měsíci +7

    ኮሜንቱ ሁሉ ዛሬ ቃልን ተወት ተወት አርገዋታል😢😢😢 ተዉ ከሰዉ ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ከስህተቷ ትማራለች ሁላችንም ሙሉ አደለንም

    • @Hana-ps5gn
      @Hana-ps5gn Před 7 měsíci +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እናሳ

  • @weletmedhinmeseret5209
    @weletmedhinmeseret5209 Před 7 měsíci +12

    እንደ ከዋከብት ዘራችሁ ብዝት ይበልንን ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች❤

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 Před 7 měsíci +6

    አቤል እኮ ኮሜዲ ነው የምር 🤣🤣ሴቶች ጎብዞች ጨፍጭፍዋቸው 🤩💪

  • @taifali1204
    @taifali1204 Před 7 měsíci +6

    በጣምእምወዳችሁ በተሰብ ፈጣሪኣ ይለያያችሁ

  • @Bezi21599
    @Bezi21599 Před 7 měsíci +2

    ቃል ትወና ትችያለሽ የኔ ፍልቅልቅ በጣምነዉ የምወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ምርጥ ቤተሠብ ለብዙ ተምሳሌ ናችሁ ኑሩሉን❤❤❤❤❤

  • @user-vd7sr6ui9p
    @user-vd7sr6ui9p Před 7 měsíci +1

    ማሻአላህ ሄኒዬ ደስ የሚል ምክር ሁላቹም አላህ ይጠብቃቹ

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Před 7 měsíci +8

    አረ አቤል ወገሁት ይህን መንፈስ አላለም ማርያምን ሆዴ ነፈረ😂😂😂😂

  • @user-ro3lv3dk3j
    @user-ro3lv3dk3j Před 7 měsíci +9

    በጣምታምራላችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁ እስከ ቀራንዮ ያድርግላቼሁ ከዓይን ያዉጣችሁ!

  • @JfKfk-qb6ho
    @JfKfk-qb6ho Před 7 měsíci +26

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤❤

  • @nardos55
    @nardos55 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ውይ እንዴት ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችው እግዚአብሔር ሁሌም በፍቅር ያኑራችው አቤላ ግን ውይ ሆዴን አቆሰልከኝ ማሮያምን

  • @user-qy5po8ch6s
    @user-qy5po8ch6s Před 7 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ትላላችሁ አግዚአብሔር ይባረካችሁ ♥️♥️

  • @Melkamsew-tube7
    @Melkamsew-tube7 Před 7 měsíci +1

    ሄኖክ በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ የሆነ ምክር ነው እናመሰግናለን🙏🏼

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j Před 7 měsíci +3

    ለቴትዬ አስተያየት ና ሄኖክ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽በጣም ሚዛናዊ አስተያየት ነውየሰጣችሁት ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @user-zb1kf9hk4q
    @user-zb1kf9hk4q Před 7 měsíci +2

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያዝልቀው !!

  • @ZemnZemu-mq4lg
    @ZemnZemu-mq4lg Před 7 měsíci +7

    አባታቹ(ችን) ሲያወራ ፀጥ ብላቹ እምሰሙት ነገር ❤ እግዚአብሔር ቤተሰባቹን ይባርክ

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z Před 7 měsíci +5

    ዶሮስ አቤላ ያለበት ቪድዮ በሳቅ ሆዴን ንፍር አረገዉ😂😂😂ሁላችሁም በጣም ደስ ዬምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ፍቅራችሁን ያብዛዉ

  • @themehadehe8970
    @themehadehe8970 Před 7 měsíci +2

    ደስ የምሉ በተሰብ ስወዳቹ ❤️🥰❤️ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-no3in7zp4g
    @user-no3in7zp4g Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያብዛችሁ ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤

  • @HawaAlike-ut4pu
    @HawaAlike-ut4pu Před měsícem +1

    wow wow meshaalloh yefkr tig alloh yichemrlachihu

  • @user-vv9sm2bs3z
    @user-vv9sm2bs3z Před 7 měsíci +1

    ደስ የምትሉ ቤተሰብች ማሻአላሀ❤❤❤

  • @user-tf4fv7mw3e
    @user-tf4fv7mw3e Před 7 měsíci +2

    እሜዬ እዲህ ያለ አማት ደስ ይላሉ እዲህ ነው እናትና አባት እረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @user-jn8pn6li5s
    @user-jn8pn6li5s Před 7 měsíci +4

    እዮባ😊 ዩቱብህ ላድግልህ ከፈለግህ አበል❤ ተሎተሎ አቅርብልን የተመቸዉ ላይክ🎉🎉🎉😮

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 Před 7 měsíci +5

    ይሄ የእናት እና የአባትም ምርቃትም ጭምር ነው ።እስከመጨረሻው ድረስ ቸሩ መድሃኒያሀም ዘራችሁን ያብዛው ይባርከው ይቀድሰው ።

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 Před 7 měsíci +5

    ደስ ስትሉ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ❤❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 7 měsíci +4

    እራሄልና የሄኖክ ሚስት መታነው እሚመስሉት ቅላታቸው ቁመታቸው ፀጉራቸው እህት አማች ይመስላሉ የተባረከ ቤተሰብ እድሜና ጤና

  • @user-fe3yo6eq1d
    @user-fe3yo6eq1d Před 7 měsíci +11

    ቃል ግን ቀስ ያለች አልነበረች ምላሳም ሆነችህስ 😮😮😮

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před 7 měsíci +6

    ደስ የሚል 👨‍👩‍👦ቤተሰብ

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj Před 7 měsíci

    😂😂😂 ደስ ስትሉ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛው ከፍቶኝ ነበር ዘናነው ያረጋችሁኝ አቤት ክብር እርሰወ ስትይ አፌቁርጥ ይቅርታ ስምሽን አላውቄውም አቤል ግን ሴት ሽክም አላለም 😂😂😂❤❤❤❤

  • @yaredgebremaryam210
    @yaredgebremaryam210 Před 7 měsíci +1

    ሄኒ እዉነት ጀግና ደስ እሚል ምክርና ገለፃ በጣም ነዉ እማመሰግነዉ አቤል ግን በቃ የአቤል ጤነኛ የለም ማለት ነዉ ኦዉ❤❤

  • @Grmawittube
    @Grmawittube Před 7 měsíci

    በጣም ደስ የሚትሉ ቤተሰብ እግዛአብሔር ፍግራቹ ያብዛላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk Před 3 měsíci

    Wow dissss telalchu egzabhere edema tina ysetachu❤❤❤❤

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo Před 7 měsíci +1

    አላህ ይጨምርላችሁ ወላሂ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የኔ ወድሞች እህቶች አላህይጨምርላችሁወላከክፉነገርይጠብቃችሁየኔወድሞችእህቶችእወዳችሁለሁ

  • @samrawitmengsteab3847
    @samrawitmengsteab3847 Před 7 měsíci

    Emamma yene fikkkr des silu omg thutt 😍❤️🙏🏿

  • @foziyatube4807
    @foziyatube4807 Před 7 měsíci +17

    አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ

    • @saudiksa5166
      @saudiksa5166 Před 7 měsíci

      ወአለይኩሙ አሰላም አሚንን

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 Před 7 měsíci +4

    የቤት ተለቁ እርከታው የኔ ፂመም ደስ ትለለህ። አይለየቹ ፍቅረቹ። ይጨመር

  • @zehara53o
    @zehara53o Před 7 měsíci +10

    ወላሂ ዛሬ እባዬ ጠብ እስከሚል ነው የሳኩት ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች 😂😂😂😂

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz Před 7 měsíci

    ምርጥ ቤተሰብ እግዚብርሔ ፍቅራችሁን ይበርክላችሁ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 7 měsíci

    ጠቢቡ ሰለሞን ብሎታል እኮ ለሁሉም ጊዜ አለው አብዬ እና እምዬም ጥሩ አርገው ዳኝነት ፍታዊነት ሰው ነትን አሳይተዋል አስተማሪ ነው እኔ 27 ዓመት በትዳር ኖራለሁ ትዳርን አከብራለሁ በውጪው አለም ደሞ ሲኖር በደንብ ታግለን ተረዳዱተን የምንኖርበት ነው ወንድልጅ ውጪ በላክ አይባልም ስራ ከሆነ ስልይበላ እንዴት ይስራ ምሳህን በላህ እራስህን ጠብቅ ኑርልኝ ነው የሚባለው❤❤❤❤❤❤

  • @AsKl-lh7vv
    @AsKl-lh7vv Před 7 měsíci +20

    የሂኑክ እና የአቤል ሚስቶች በጣም ነዉ የምታምሮት የዬብን ሚስት ደግሞ ለማየት ያብቃን🤲🤲🤲

  • @adifikr
    @adifikr Před 7 měsíci

    Wuuuuyyyyy sitamiru fetari yibarikachew yihen beteseb taskenalachu e r yitebikachu

  • @menshafedlu7295
    @menshafedlu7295 Před 7 měsíci

    Abel betbache.... kezi program bzu temreyale I thank you guys

  • @zeminaydessy9531
    @zeminaydessy9531 Před 7 měsíci

    እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ ለተከታተላችሁ ለሌላዉ ሰዉ አረያ ናችሁ❤❤❤

  • @user-qf6ri3iw9i
    @user-qf6ri3iw9i Před 7 měsíci +7

    አቤል የሳቅምጭነህ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂😂እሄንችግራችንን አሁንመሽቶል እቤታችን ስንሄድ በምንሰራው ስራ እንፈተዋለን አላለም አይ አቤል ኮሚዲያ ነህ😂😂😂እግዚአብሔር ፈቅራቹሁን ይጨምርላቹሁ ፈቅር የሆናቹሁ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @miheretdana3527
    @miheretdana3527 Před 7 měsíci +3

    ትልቅ ትምሕርት ተባረኩ ❤❤❤

  • @serkalemyegetaserkalemyege5800
    @serkalemyegetaserkalemyege5800 Před 7 měsíci +5

    ታድላችሁ የምትገርሙ ቤተሰቦች ናች ከራሳችሁ አልፋች ለሌሎች ተምሳሌት የምትሆኑ ናችሁ ፈጣሪ እስከመቸረሻዉ በፍቅር ያዝልቃችሁ❤❤❤

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Před 7 měsíci

    Abali edew ashufi aygelitsewm keyoba yebase yimechachihu siwedachihu❤❤❤❤

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Před 7 měsíci +6

    አረ ወየው አቤል 😂😂😂😂በሳቅ ገደልከኝ በስማም😂😂😂

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i Před 7 měsíci +3

    እድሜና ጤናን ይስጥላቹ መልካም ነገር ማውረስ መታደል ሰላማቹ ይብዛ

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ምክር ነው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥰

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ስትሉ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me Před 7 měsíci +1

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርከው❤❤❤❤❤❤

  • @nacciitdasalew8238
    @nacciitdasalew8238 Před 7 měsíci

    Egzaber amalkii rajiim erme kan xenaa yisxachu malkamii betasabii❤❤❤ siwadachu

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 Před 7 měsíci

    Betam new mewdachwe esh merte batsbe tebarku 🎉🎉🎉🎉

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Před 7 měsíci +1

    ዋው ደሥላል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 Před 7 měsíci

    ውይ የኔ ማሮች ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛልን❤❤❤❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Před 7 měsíci +10

    እቴቴ&ጋሽዬ ደስ የሚሉ እናትና አባት ራሔል ደስ የምትይ እኅት ነሽ ሔኖክ' አዲስ' አቤል' ኢዮብ በጣም ደስ የምትሉ ልጆች ናችሁ ምራቶችም እደዛው❤❤❤

  • @zahrazaher5352
    @zahrazaher5352 Před 7 měsíci

    ማሻአለህ ደስ የሚትሉ ቤተሰብ
    የወደፊት በሌ ቤተሰቡ ልክ እንዳንተ ፈታ የሉ ከሆኑ ዋዉ

  • @bezagetachewnigatu6735
    @bezagetachewnigatu6735 Před 7 měsíci +2

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጣቹ አቤል በጥባጩ እሱ ካለ ሳቅ አለ❤❤❤

  • @zebibahussein175
    @zebibahussein175 Před 2 měsíci

    በጣም ደስ የሚምትሉ ቤተሰብ ናቹ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ❤

  • @user-kv9rr7jw9q
    @user-kv9rr7jw9q Před 7 měsíci +3

    የኔ አባት ከዚህ አባት ብዙ ምክር ወስጃለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c Před 7 měsíci +6

    ወይ ስታምሩ❤❤❤❤

  • @abayhiwot
    @abayhiwot Před 7 měsíci

    ምርጥ ቤተሠብ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ ።❤❤❤❤❤❤