የቤት ሰራተኛ ያገባው ቱጃር ባለሃብት - የማይታመን የፍቅር ታሪክ @EyitaTV እይታ ቲቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 04. 2024
  • Discover Ethiopia with EyitaTV.
    Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
    Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
    Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

Komentáře • 1,8K

  • @Emawaytarekegn
    @Emawaytarekegn Před 2 měsíci +1202

    part 3 ከባለቤቱ ጋር ይቅረብልን የሚል በላይክ ያሳየኝ

    • @mulu5
      @mulu5 Před 2 měsíci +10

      ከዚህ በፊት እተርቪዉ ተደርገዋል ክህሎት ሚድያ

    • @user-ep9fd1rw3f
      @user-ep9fd1rw3f Před 2 měsíci +3

      ጋዜጠኛዋ ነገረሽ ሰውነቷን ድብቅ አለሽ ነገረሽ

    • @mulu5
      @mulu5 Před 2 měsíci +5

      ከሁለት አመት በፊት እንተርቪዉ አለ ክህሎት ሚድያ ❤

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Před 2 měsíci

      ​@@mulu5ስማቸው ማነው

    • @mulu5
      @mulu5 Před 2 měsíci

      @@tube-yi8tg ክህሎት ሚድያ ብለሽ ገብተሽ ከሁለት አመት በፊት ነዉ የተለቀቀዉ እሱ ብርቱካናማ ትሸርት ነዉ የለበሰዉ ታቂዋለሽ

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo Před 2 měsíci +822

    ብዙ ወንዶች የቤት ሰራተኛን ይንቃሉ😢እንዳንተ አይነቱን ሠዉ ያብዛልን❤❤❤❤❤

    • @fase-man6355
      @fase-man6355 Před 2 měsíci +26

      ሴቶቹስ?? እንደውን ሴቶቹ አይብሱም፤ ብዙወቹ ሴቶች የቤት ሰራተኞቻቸውን እንደ እቃ ነው የሚዎጥሯቸው።

    • @Taggist-rx6wr
      @Taggist-rx6wr Před 2 měsíci +7

      ትክክል

    • @abelatnafu-gr5yo
      @abelatnafu-gr5yo Před 2 měsíci +8

      ትክክል

    • @user-dj8jh3ho2x
      @user-dj8jh3ho2x Před 2 měsíci +2

      አሚን

    • @user-cn2zw4iw3v
      @user-cn2zw4iw3v Před 2 měsíci +8

      ሴቶቹ ናቸዉ የሚብሱት

  • @user-om3yf6sc9f
    @user-om3yf6sc9f Před 2 měsíci +161

    የቤት ሰራተኛ ሰው አይደለችም እንዴ ደህነት እንጂ ማን ከማን ያንሳል የሰው ልጅ ሁሉ በእግዚአብሔር ፍት እኩል ነው ።

  • @madesign21
    @madesign21 Před 2 měsíci +374

    እኔ እራሱ አሜሪካ ነው የምኖር እንደምፈልጋት ከሆነች እና ስርአት ያላት ከሆነ ለምን ጎዳና ተዳዳሪ አትሁን ይመችህ❤

    • @HaymiHaymi4567
      @HaymiHaymi4567 Před 2 měsíci +4

      Yalhebtn bota aydelm mayet wanu lewhulm mlkam sewu setige bleu

    • @user-jg6km3by9x
      @user-jg6km3by9x Před 2 měsíci +6

      በቃ የኔ ያድርግህ😂😂

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase Před 2 měsíci

      😂😂😂😂​@@user-jg6km3by9x

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k Před 2 měsíci +3

      አሜሪካ ዘመድ ነበረኚ የየት ሀገር ልጂነህ

    • @user-yf8um4yd9h
      @user-yf8um4yd9h Před 2 měsíci +9

      5:31 አወ ወድሜ ትክክልነህ ሴትልጅ መልክ ወይም አቋ ም አለባበስ አደለም እሚአሳድራት ዋናው ክብሯን የጠበቀይ እና ላተ ክብር ያላት እዩኝ እዩኝ እማትል መሆን አለባት❤❤ ምኞትህ
      ያሳካልህ ፈጣሪ❤❤❤❤

  • @zedandalme1692
    @zedandalme1692 Před 2 měsíci +744

    ምን አይነት እድለኛ ሴት ብትሆን ነው ከሰው ቤት አውጥቶ እደዚህ አይነት ባል የሰጣት😢😢😢 ጌታሆይ እኔንም አውጣኝ ከቤትሰራተኝነት ህወት

    • @nuraaman2793
      @nuraaman2793 Před 2 měsíci +5

      Aw0 alch kasaw. Bet yawtaschana yarasaschan hyawat yastach ❤❤❤❤

    • @user-if8ow6hh5o
      @user-if8ow6hh5o Před 2 měsíci +6

      .አሜን እኔም

    • @tuuilgig
      @tuuilgig Před 2 měsíci +19

      አረ አሜን ጌታ ሆይ ተመልከተን ያላንተ የሚያስብልን የለም አንተው አውጣን 😢😢

    • @burtukankeya3758
      @burtukankeya3758 Před 2 měsíci +2

      Amen

    • @user-hs2xk8ev8b
      @user-hs2xk8ev8b Před 2 měsíci +1

      አሜን

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 Před 2 měsíci +271

    ለዚህ ባለሀብት አንድ ትልቅ ምክር አለኝ የህይወት መንገድህ የተባረከ ነው። ግን ስለባለቤትህ ብር አካውንቷ ላይ ያለመኖሩን አልወደድኩትም አንተ ዘመናዊ አኗኗር ከሆነ የምትኖረው ባለቤትህን ካልተማረች ማስተማር ቀካንፓኒህ ውስጥ የሆነ የስራ ድርሻ እንዲኖራት ማድረግ አለብህ። ሰው ነህና አንድ ነገር ብትሆን ልጆቿን ድርጅትህንም ማኔጅ የማድረጉ አይከብዳትም። ብዙ ባለሀብቶች ሚስቶቻቸውን ደብቀው ከቤት ሲያልፉ ሁሉም ነገር እዛ ላይ ይቆማል። ስለዚህ ሚስትህን ወደ ሀላፊነት ቦታ አምጣ። ከልብ ፈጣሪ መጨረሻህን ለልጅ ልጅ ለማየት ያብቃቹ አብራቹ ጃጁ🎉🎉

    • @ellub5242
      @ellub5242 Před 2 měsíci +10

      መኪና ስገዛ እንኳን አታውቅም ያለው ፓርትስ .. ገና ለገና የዋህ ናት ተብሎ እንደፈለክ መሆን አሁን ሳይሆን ወደፊት ዋጋ ያስከፍልሀል

    • @mazaaregawi3335
      @mazaaregawi3335 Před 2 měsíci +1

      እዉነት ነዉ

    • @Hayatha-bk6oo
      @Hayatha-bk6oo Před 2 měsíci

      Mashaallah nedilega set nat

    • @mismtg5829
      @mismtg5829 Před 2 měsíci

      Andande mistoch andbotalay siseru balochn selam aysetuachewm lezam new mikelekluachew siketl endidenekum hone enditayubachew ayfelgum lelaw degmo lemesheramot endiyamechachewsilu new gn enesu behiwet siyalfu mnunm yaktachewal yh degmo lk aydelem

    • @amelworkdesta4601
      @amelworkdesta4601 Před 2 měsíci +13

      እኔ ባልና ሚስት ሁለቱም ስራ መሥራት አለባቸው ባይ ነኝ ባል ቢታመም አቅም ቢጣ ሚስት የባሏን ቦታ ትሸፍናለች ልጆቿን ጉሮሮ ትዘጋለች ያለበለዚያ ወደ ቤተሰብ እጅ መዘርጋት ይመጣል መሠለቻቸት ይመጣል። ሰላም የሚነሱ ሚስቶች ኮንፊደስ በራስ ያለመተማመን ካለ ችግር ነው። ማን ደወለ ማናት ቢሮህ የመጣች የወጣች የምትል ከሆነ እቺ ሚስቴክ እንጂ ሚስት አትባልም ።በዚህ ዘመን ግን እንኳን ለብቻ ተለፍቶ በጋራም ሆኖ በረከት የለንም

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před 2 měsíci +98

    በጣሜ ደስ የሚል ግልጽ የሆነ ፈራኸ እግዛብሄርን የሚፈራ ራሱን ዝቅ አድርጎ ትህትህናን የተጎናጸፈ ልጂ መጨረሻህን ያሳምረዉ አንተ የእመብርሃን ልጂ!!!!!

  • @Mubetube2
    @Mubetube2 Před 2 měsíci +21

    ደስ የሚል ታሪክ ነዉ ፊልም የሚመስል በፊልም መልኩ ቢቀርብ ብዙወችን ያስተምራል አንዳንዶች ለሰራተኛ ያላቸዉ አመለካከት ደስ አይልም እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን👍👍

    • @eaglebird8663
      @eaglebird8663 Před měsícem +1

      እቦክህ እርዳን ወንድሜ

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8r Před 2 měsíci +582

    የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ

  • @user-dh3pj7xp5w
    @user-dh3pj7xp5w Před 2 měsíci +254

    እሰው ቤት የምሰሩት በሙሉ የፈጠራችሁ ጌታ ወደ እረፍት እጀራ ይቀይርላችሁ

  • @misraktadesse6688
    @misraktadesse6688 Před 2 měsíci +29

    ፈጣሪ እሱንና የሱ የሆነውን ሁሉ ይባርክለት እመቤታችንም ትስማው እቅፍ ድግፍ አድርጋ በጥላዋ ትሸፍነው። የጀግና ጀግና የሰው ሰው ምርጥ ሰው ❤❤❤

    • @gentandhabty
      @gentandhabty Před 2 měsíci +1

      czcams.com/video/PPmCxbawzTg/video.htmlsi=sey52xNw_rmf1BJC

  • @hikmamerssatube5280
    @hikmamerssatube5280 Před 2 měsíci +29

    አሏህ ሆይ በራሱ የሚተማመን ደግ የሆነ መልካም ስራ ወዳድ ፈጣሪን የፈራ ስጠኝ ለዉድ እህቶቸ ይስጣችሁ አሚን በሉ❤❤❤

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 Před 2 měsíci +2

      አሏህይስጣችሁያላገባችሁእኔስሰቶኛልከሱጋያኑረኝ

    • @chfh4793
      @chfh4793 Před 2 měsíci +1

      አሚን ያረብ 🤲🤲🤲

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 Před 2 měsíci +1

      Amen Amen Amen 💞 🙏

    • @selamgizachew531
      @selamgizachew531 Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤

    • @emuemu4060
      @emuemu4060 Před měsícem

      Amen Amen Amen 🙏

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Před 2 měsíci +91

    ሙሉ ማንነቷን አልደበቀችም አንተም ጀግና ነህ

  • @user-be6zm5ik8h
    @user-be6zm5ik8h Před 2 měsíci +320

    እንደዚ ጅግና ወንድ ሰጠኝ ጌታ ሆይ😢❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před 2 měsíci +44

    ይሄ ሰው በጣም መልካም ሰው ነው እውነት በጣም ብዙ የተቸገሩ ልጆችን ስራ ያስገባል እርዳታ ያደርጋል ጉርሻ ፔጅ ላይ አየዋለው ብዙ ጊዜ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት አክባሪህ ነኝ ይበልጥ ደግሞ ዛሬ አከበርኩህ ❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretMulat-xg5ly
    @MeseretMulat-xg5ly Před 2 měsíci +81

    የኔ ባልም እዳንተ ከወደቁበት አንስቶ ሚስቱ አደረገኝ እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ነው

    • @gdhfteucdgb8388
      @gdhfteucdgb8388 Před 2 měsíci +2

      እንኳን ፈጠረልሽ

    • @MesmerBAylay-sl1pf
      @MesmerBAylay-sl1pf Před 2 měsíci

      I am very happy for you congratulations enjoy life with husband each minute

    • @alemfantsh1838
      @alemfantsh1838 Před 2 měsíci

      እህቴ የሰው መጨረሻው ነው ዋናዎ የእኔ ባል ተመላላሽ እየሰራሁ ተዋዉቀን የተሻለገቢ ስላለው ገረድ ብሎኝ ያውቃል።

    • @user-wt3cu6fs6j
      @user-wt3cu6fs6j Před měsícem

      እንደሱ ሀብታም ነው😂😂😂

  • @tubeysikit
    @tubeysikit Před 2 měsíci +162

    አላህ ሆይ የማታ እጀራ ስጠን እስኪ ቤተሰብ አድርጉኝማ

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr Před 2 měsíci +187

    የቤት ስራትኛ ሰው አይድልችም እንድ ብር ስልልት ነው አይደል ኢትዮጵያ ዉስጥ የቤት ሥራተኛ ቤት የምቆሺሹሁት አንተ ጅግና ነህ እግዚአብሔር ይባርክ 🥰🥰🥰

    • @user-ew5fs6vl1t
      @user-ew5fs6vl1t Před 2 měsíci +7

      የአንዳንድ ጠባብ አስተሳስብ ባለቤቶች ሰራተኛ ሰዉ አትመስላቸዉም ጥርት ጥንቅቅ ያሉ ሙሉ ሴቶች ናቸዉ

    • @Birtukan21
      @Birtukan21 Před 2 měsíci

      ❤እድለኛ ወንድ የቤት ሰራተኛን ሴት የሚያገባው ብያውቁ በብዙ በረከት የተከበች ነች ምክንያቱም #እግዚአብሔር ሁሌም ከተገፉት ጋር ነውና #እግዚአብሔር ከእርሷ ጋር ከሆን ሌላ ምን ያስፈልጋል😊 ​@@user-ew5fs6vl1t

    • @nastanettube
      @nastanettube Před 2 měsíci +2

      👍👍👍👍

    • @gentandhabty
      @gentandhabty Před 2 měsíci

      czcams.com/video/PPmCxbawzTg/video.htmlsi=sey52xNw_rmf1BJC

    • @gentandhabty
      @gentandhabty Před 2 měsíci

      czcams.com/video/PPmCxbawzTg/video.htmlsi=sey52xNw_rmf1BJC

  • @foziya3337
    @foziya3337 Před 2 měsíci +19

    ቃል የለኝም ላንተ የተደረገልህ ሁሉ እንኳን ተደረገልህ መልካም ሰው ነው ቅን ስው ነህ ቅን ነገር ሁሉ አይለፍህ ተባረክ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Před 2 měsíci +50

    አሜን በሉ የማዳም ቅመሞች በጠዋት እንመራረቅ
    ከማዳም ኩሸናና ጩኸት አውጥቶ እንደዚ እርፍ የሚያረግ እንጀራ ይሰጠን ብዙ ሀብት ያለው አንፈልግም ትንሸ ካለው ይበቃናል አይደል ቅመሞቼ ከልቤ ነው አሜን በሉ

    • @user-bx7rp2sl6f
      @user-bx7rp2sl6f Před 2 měsíci +1

      ❤ nou beka enmerarek des sel😂😂❤🎉🎉🎉 Amen
      Egziabher ahmilakachin yetebareke injeraa yadlen🙏

    • @eftah21
      @eftah21 Před 2 měsíci +2

      አሜን😢😢😢

    • @Hana-cg5tk
      @Hana-cg5tk Před 2 měsíci +2

      አሜን፫❤❤❤❤

    • @user-hs7cp8rd2x
      @user-hs7cp8rd2x Před 2 měsíci +3

      አሜን ማርያምን ደክሞኛል😢

    • @Shitatedeke
      @Shitatedeke Před 2 měsíci +2

      አሜን ግን እሚዬወጣ ስትሆን እዛው እሚዬርመጠምጥ ነው አብዘሀኛው😢

  • @almazzewdu2639
    @almazzewdu2639 Před 2 měsíci +114

    ሀገሬ እንዲህም ያለ ምጡቅ አይምሮ ያለው ትውልድ አላት እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @user-py1bx9ld9v
    @user-py1bx9ld9v Před 2 měsíci +70

    ወንዶች የቤት ሰራተኛን ይንቃሉ እንዳንተ አይነቱን ሰው ያብዛልን

  • @user-th4sh2yl8o
    @user-th4sh2yl8o Před 2 měsíci +26

    ፅናት መልክ ቢኖራት አንተን ትመስላለች ሚስትህም ታድላ ፍፃሜውን ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 Před 2 měsíci +17

    ዋ!!! አንተ ልጅ ታሪክህ መስጦኝ ሙሉውን ሰማሁት ። የሚገርም ታሪክ ነው ። በእግዚአብሔር ላይ ያለህ እምነት ፤ቆራጥነትህ ፤ ቅንነትህ አስገረመኝ ። ከዚያ በላይ እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት ሰዎችን እንዴት እንደሚረዳ ተመለከትኪኝ ። ገና ደግሞ ወደፊት ልታደርግ ያለውን ራዕይህን ተመለከትኩ ። ለወደፊቱ ወጣቶች ትልቅ አስተማሪና ተስፋ ሰጪ ንግግር ነው ያደረግኸው ። ክርስቶስ ከክፋ ይጠብቅህ ዘንድ ከክፋ ሰዎችና ሰይጣን ከሚጠቀምባቸው መተተኞችና ድግምተኞች በደሙ ይሸፍንህ ዘንድ ፀሎቴ ነው ። ሃገሬ በእንዳንተ አይነት አስተዋይ ሰዎች ተስፋ አላት ። እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክልህ ። ተባረክልኝ !!!

  • @TibebMedia-ui4ql
    @TibebMedia-ui4ql Před 2 měsíci +84

    ልባም ሴት ለባልዋ ዘዉድ ናት ይላል ጠቢቡ ሰሎሞን🙏

  • @user-kc8mw3zk3g
    @user-kc8mw3zk3g Před 2 měsíci +97

    በጣም የምትገርም ልጅ ናት እኳንም ከአረብ አገር አስቀረሀት ትዳራችሁን ያሙቀው ማርያም ትባርካችሁ

    • @tuuilgig
      @tuuilgig Před 2 měsíci

      አሉ እንጂ ወይኔ ዝም ብል ይሻለኛል

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 2 měsíci +17

    ጎበዝ ማርያምን ሰርቶ የሚለወጥ ወጣት እንዴት ደስ እደሚለኝ አቦ በርታ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Před 2 měsíci +14

    ማሻአላህ ጉርሻ ፔጅ ላይ አይቸዋለው አላህ ይጨምርልህ የተቸገረን የሚረዳ ጥሩ ልብ ያለው ሰው ነው ፡፡

  • @N33Natty
    @N33Natty Před 2 měsíci +48

    ወይኔ ምንአይነት መታደልነው፣ፈጣሪ ሲሰጥ እንደዚነው፣እኛንም ከመዳም ቤት አውጥቶ የእረፍት እንጀራ ይስጠን።❤🙏

  • @hadram2885
    @hadram2885 Před 2 měsíci +37

    በዚህ የከፋ ዘመን ስላለህ ሀብት መውራቱ ጥሩ አይመስለኝም ። እጅግ ብዙ ትምህርቶችን ቀስሚያለሁ። ፈጣሪ የያዝከውን ይባርክልህ።

    • @gentandhabty
      @gentandhabty Před 2 měsíci +1

      czcams.com/video/PPmCxbawzTg/video.htmlsi=sey52xNw_rmf1BJC

    • @merd24
      @merd24 Před 2 měsíci +1

      የልቡን ሰርቷል ገና የኦሮሞ ዘራፊ አሉ ተብሎ እውነተኛ ማንነቱን መደበቅ አለበት እንዴ?
      __
      ፋኖ ሲመጣ ሁሉም ሥርዓት ይይዛል

  • @yeshihabte3514
    @yeshihabte3514 Před 2 měsíci +13

    ብርክ በል ክፉ ወንዶች እባካችሁ ይሄ ልጅ ትምህርት ይሁንላችሁ።

  • @Mesi-wg8hv
    @Mesi-wg8hv Před 2 měsíci +6

    እድል ነው አምላኬ ኧረ የእረፍት እጀራ ስጠን8 አመት ለቤተሠብ ለፈሁ አሁን የራሴን ህይወት እድኖር የተባረከ እዳታ ይስጠኝ ይሰጠን🙏❤

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t Před 2 měsíci +65

    መሽ አላህ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ከሸይጦን እና ከሰዉ ሰይጦኖች አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ

    • @mekededirse3077
      @mekededirse3077 Před 2 měsíci +1

      አሜን ውዴ❤

    • @gentandhabty
      @gentandhabty Před 2 měsíci

      czcams.com/video/PPmCxbawzTg/video.htmlsi=sey52xNw_rmf1BJC

  • @asas-xe5et
    @asas-xe5et Před 2 měsíci +72

    እመቤቴ ወድሞቻችን ባሎቻችንን እዳተ ታርግልን😢❤❤ ልባም ወድ ነህ

    • @user-wl6od7sl4u
      @user-wl6od7sl4u Před 2 měsíci +1

      አሜን❤

    • @user-mx3un3zo6b
      @user-mx3un3zo6b Před 2 měsíci

      አሜን ❤❤❤

    • @awa.tube1493
      @awa.tube1493 Před 2 měsíci

      አሜን!
      እናንተንም እንደ የማርያም እናት ልቦና ይሥጣችሁ

  • @melilayared8204
    @melilayared8204 Před měsícem +5

    ይሄ ሰው ሹራብ በኪሮሽ ሲሰራ አውቃለሁ በባዶ እግሩ ቁምጣ አድርጎ መኪና ሲያጥብ አውቃለሁ መኪና ሲሾፍር አውቃለሁ መክሬውም አውቃለሁ ምግብ ሲሸጥ አውቃለሁ ለሥራ መኪና ተከራይቶ ሲነዳ አውቃለሁ የአሁንዋ ሚስቱ የቀድሞ እጮኛው እያለች እመክራቸው ነበር በጣም ደስ ይላል ልጆቼንም ይወዷቸው ነበር ደስ ይላል ለዚህ መብቃታቸው ይገርማል ጎበዞች ያሬድ ከጀሞ

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 Před 2 měsíci +6

    አንተ በእውነት ጀግና ነህ
    እውነተኛ ኢትዮጲያዊ ሁሌም ይሳካልህ
    ለሥንቶች አርዓያ የሆንክ አንበሳ ሰው
    ምነው እንደ አንተ ሁሉም ማስተዋል ቢኖረው
    ይህንን ሰው የማያደንቅ በእውነት ሞኝ ነው
    እኔስ አድናቂህ ነኝ እስከምሞት ድረስ
    በህይወት እያለሁ አንተኑ ማወደስ
    ሁሉም ከአንተ ይማር አንተኑ ያድንቅ
    ትላንት የተጠየፈህ ሁሉ በአንተ ላይ ይሳቀቅ
    ይኸው ዛሬ በአንተ ማንነት ትላንት የሚሳለቅ
    የአንተን ፈጣሪ ማንነቱን ያድንቅ።

  • @Fanoawit
    @Fanoawit Před 2 měsíci +72

    ልክ እንደዚህ ሰው የገዛ የቤቱን አጋዥ ያገባ ዶክተር አውቃለሁ። ቤተሰቡ ቢዘሉ ቢወድቁ አልሰማችሁም አላቸው። ትዳራቸው በጣም ደሥ የሚልና እግዚአብሔር የባረከው ሆኗል።

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před 2 měsíci +2

      ❤❤❤❤❤ደስሲል

    • @gentandhabty
      @gentandhabty Před 2 měsíci +1

      czcams.com/video/PPmCxbawzTg/video.htmlsi=sey52xNw_rmf1BJC

    • @kingcell4953
      @kingcell4953 Před 2 měsíci +1

      esyie sertngko saw nchi edlwa bysnstm

    • @Bayeshkasa-zo1di
      @Bayeshkasa-zo1di Před 2 měsíci

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HamidaAli-zn9xk
    @HamidaAli-zn9xk Před 2 měsíci +24

    በጣም አስተዋይ ሰው ነህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን በተርፈ ለባልተቤትህ ግዜህንና ሰአትህ ቀንሰህ ስጣት ሴት ልጅ እክብካቤ ትፈልጋለች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov Před 2 měsíci +11

    ወላዲተ አምላክ ስራዋ ድንቅ ነው የኔእመቤት በነገርህ ሁሉ ትንሩልህ አክሲኦኑን መግዛት እፈልጋለሁ አምላክ ሲሰራ እዲነው በኔ ፈተና በዛ ስትል ለብዙ እድደርስ አድርጎነው የሚሰራው እና አናጎርምርማ!!! አምላክ ስራው ድንቅ ነው

  • @tizetamelese6743
    @tizetamelese6743 Před 2 měsíci +8

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጀ እራሰህን ጠብቅ ያገሬ ሰው ክፉ ነው ባለቤትህን በመውደድህና በማክበርህ ላንተ ክብር ይሰጥህ።

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 Před 2 měsíci +26

    ተባረክ ድንግልን ይዞ ያፈረ የለም

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube Před 2 měsíci +26

    በጣም ጠንካራ ሰው ነህ። መልካም ስብእና ጠንካራ እምነት እና ዩጥንካሬ ጥግ!አብዛኞቻችን የቤት ሰራተኛም ሰው ነው የምትሉ አዎ ሰው ነው ግን አብዛኛው ሰው ምን ቆንጆ ቢሆኑ ይንቃቸዋል። የዚ ሰው ግን መልካምነት ይገርማል ❤

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo Před 2 měsíci +42

    ይገርማል ይህ ልጅ ክህሎት ላይ ከእነ ባለቤቱ ቀርበው ነበር እና ልጅቱ በጣም ነበር ደስ ያለችኝ እሱም እደዘው በተለይ ሚስቱን የቀረበበት ምክኒአት ተመስጨ ነበር የሰመዋቸው ልጅቱ ይበልጥ ልጅ እና የዋህ ነበርች እሱም ገና ንግድ መጀመሩ ነበር የሰው አስተሳሰብ ይገርማል ከአንተ ብዙ የማራሉ ብየ አስባሁ ወንድሞቻችን የምገርም ሰው ነህ የእውነት አሁን ደግም በጉርሻ አማክኝነት ለብዙ ሰወች የስራ እድል እየፈጠርክ ነው በርታ ክብር ቤት ውስጥ ለሚሰሩ እህቶቻችን ❤❤ ከባለቤቱ ጋር ደግሞ ገብዙልን 🎉የዋህ ነች ማርያምን በጣም ደስ የሚል ፈገግታ ያላት ልጅ ነች ❤❤

    • @marriimarrii5524
      @marriimarrii5524 Před 2 měsíci +1

      በነገረችን ላይ የክህሎት የሚሰረው እስክንድር የት ጠፋ ሁሌ እየሰብኩት ነበረ

    • @gentandhabty
      @gentandhabty Před 2 měsíci +1

      czcams.com/video/PPmCxbawzTg/video.htmlsi=sey52xNw_rmf1BJC

    • @gentandhabty
      @gentandhabty Před 2 měsíci +1

      czcams.com/video/PPmCxbawzTg/video.htmlsi=sey52xNw_rmf1BJC

    • @user-xx8iv1cy5e
      @user-xx8iv1cy5e Před 2 měsíci

      እግዚአብሔር ይስጥሽ ኣሁን ኣስታወስኩት እውነትየት ነው ያየሁት ብዬ ሳስብ ነበርኩኝ❤

    • @HannaHelwa
      @HannaHelwa Před 2 měsíci

      Enem ayiche nebr ke mechehu milener hone gin❤😅

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Před měsícem +4

    መቼም አንተን የመሰለ ኢትዮጵያውያዊ ጨምሮ ጨምሮ ይብዛልን የኔ ልበ ብርሀን🙏🏾❤️
    እግዚአብሄር ከነመላው ቤተሰብህ የበለጠ ቦታ ያድርስህ😇❤️🇪🇹🦾

  • @tinahadi374
    @tinahadi374 Před 2 měsíci +47

    በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር ለብርታትህ ቃል የለኝም

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Před 2 měsíci +52

    ❤❤ልጅቷ የኔ ጓደኛ ናት እኔ ❤ማርያምን❤ ያለኝን ሁሉ ሰው አምናለሁ❤እናቴ እመቤቴ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️አገላለፁ ዋውውውውውው ክበርልን!!!!

  • @amelewerkshawel3197
    @amelewerkshawel3197 Před 2 měsíci +9

    የቤት ሰራተኛ ነች ብለህ ባለመናቅህ አንተ ትልቅ ሰው ነህ በርታ አመቤቴ ትጠብቅህ

    • @gentandhabty
      @gentandhabty Před 2 měsíci +1

      czcams.com/video/PPmCxbawzTg/video.htmlsi=sey52xNw_rmf1BJC

  • @fasikawdejen6474
    @fasikawdejen6474 Před 2 měsíci +6

    በጣም የምትገርም ሰው ነህ በእውነት አነጋገረህ ትህትናህ እግዚአብሔር ርጅም እድሜ ና ጤና ከነባለቤትህ ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Před 2 měsíci +31

    የምገርም ተምሪነዉ እግዚአብሔር ይመስገን የወደቁትን የምያነሳ የተነቁትን የምያካብር በእዉነት❤

    • @EyobZemenu
      @EyobZemenu Před 2 měsíci

      በርታ

    • @EyobZemenu
      @EyobZemenu Před 2 měsíci

      እናምሰግ ናለን ሀናነኝ ትዉልደጓጃሜ ንሮየ አዲስአበባ

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 Před 2 měsíci +34

    እሥኪ ለነሔራንም ለግሥ ለነዛ ፍልቅልቅ ልጆች ❤❤❤ጀግናወድ ነህ

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz Před 2 měsíci +5

    በጣም ደስየሚል እስከመጨረሻዉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
    እደዚህ ንፁህ አፍቃሪ ይስጠን በእዉነት

  • @HilinaAyalew
    @HilinaAyalew Před 2 měsíci +23

    አሁን ያለው ነገር ለአማራ ይከብዳል እና ብዙ አትታይ ። እግዘብሔርን ከሁሉ ነገር ይጠብቅህ ። i will respect

  • @tiztaaleme9020
    @tiztaaleme9020 Před 2 měsíci +19

    ብዙ ወንዶች የቤት ሰራተኛን ሴት እንደሰው አይቆጥሩም።በጣም ይንቋታል እውነቱ ግን የቤት ሰራተኛ ሴት እንቁ ናት ታማኝ ናት ።ለባሏ ደግሞ ልዩ ቦታ አላት።አንተ ጥሩ ወንድ ነህ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 2 měsíci +52

    ፍጣሪየ ሀብቱን ሳይሆን አሰተሳሰብ ይለው ለሴት ከብር ያለው ወንድ ሰጠኝ ጀግናናህ ከአርብ ሀገር ሰቃይ አወጣሀት ሺአመት ኑር

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 Před 2 měsíci +5

    ያረቢ አላህየ አንተ ከሰው ቤት አላቀህ መልካም ሂወት ሷሊል ልጆቺ ስጠን😢😢😢 ማሻ አሏህ ትዳራችሁ ይባረክ

  • @ahmedhassen1002
    @ahmedhassen1002 Před 2 měsíci +4

    ማሻላህ ወንድሜ ጀግና ነህ ቅን ልብ ነው ያለህ ያንተ አይነቱን ሰው ያብዛልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Před 2 měsíci +14

    የዚህን ልጅ ታሪክ እንዴት ተመስጬ እንደሰማሁት ጀግና ወንድ ነህ እዉነት ከስደት ገላገልካት ዉይይይይ መጨረሻህን ያሳምረዉ 🙏🙏🙏🙏

  • @temuwbante656
    @temuwbante656 Před 2 měsíci +23

    ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
    ያሰብከውን ሁሉ ይፈጽምልህ

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 Před 2 měsíci +6

    ጎበዝ: የኔ: ጀግና:እግዚአብሔር: ከክፉ:አይን: እና: ከክፉ:ሰዎች:ይጠብቅህ!!!

  • @user-zb5dv8hc7r
    @user-zb5dv8hc7r Před 2 měsíci +10

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዎንድሜ አንተ እውነትም ሰማያዊ ሰው ነህ፡ ተባረክ በመንግስቱ ያስብህ ትለያለህ ፡እምነትህ፡ ስራ ፈጣሪነትህ ፡ሁሉንም ሰው እኩል ማየትህ ብቻ ትለያለህ የኔ ጀግና ኑርልን:!!❤❤

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu Před 2 měsíci +16

    ፈጣሬ የልብህን ምኛት ይብላልህ ለሀገርህ ያለህ ክብር❤👌

  • @samsonberhan1393
    @samsonberhan1393 Před 2 měsíci +36

    በጣም ደስ ይላል ወንድማችን 👍💪💪 እማምላክን ይዘህ ምንም አትሆንም::!!! አደራ አደራ ወንድሜ ፀሎትህን እንዳትዘነጋ !!!::🙏🙏🙏

  • @achameleshseyoum1074
    @achameleshseyoum1074 Před 2 měsíci +6

    ውንድሜ እባክህን ጌታ ይርዳህ ቡዙ አትናገር እመቤቴ ትርዳህ

    • @alemgetachew1618
      @alemgetachew1618 Před 2 měsíci

      እውነት ነው ያስደነግጣል ስኬቱ፣እመቤቴን ስላከበራት ለክፉ አትሰጠውም።

  • @tsiendeshaw6030
    @tsiendeshaw6030 Před 2 měsíci +5

    የሰጠህን እንድትሰጥ የረዳህና አእምሮህን ክፍት ላደረገልህ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው። ጸጋህን ያብዛልህ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ

  • @Esubalew21-nt8of
    @Esubalew21-nt8of Před 2 měsíci +30

    በጣም የተመቸኝ ወጣት ነው

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Před 2 měsíci +35

    ጀግና ነህ ግን በአሁኑ ሰዓት ይህን ያሀል ትንታኔ አያስፈልግም የኔ ጀግና ክዚው ለአማራ ጥሩ አይደለም እመቤቴ ጨምራ ከፍ ታድርግህ አሜን 🙏🙏🙏❤

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq Před 2 měsíci +2

      እኔም እየፈራሁ ነው የምሰማዉ እመብርሃን ትጠብቅህ

    • @Beza27Tube
      @Beza27Tube Před 2 měsíci

      ትክክል

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase Před 2 měsíci +3

    የመጀመሪያ ጀግና ምድሪ ላይ እያለ ሰማይ ታየዉ ዋዉ❤

  • @rahaftubtub3271
    @rahaftubtub3271 Před 2 měsíci +5

    ባሁኑ ሰአት ያለህን ማሳወቅ መበላት ነው እራስክን ጠብቅ ወድሜ ለኛም አላህ ይስጠን ለአረብ ሰራተኞች ያረብ

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 Před 2 měsíci +22

    ቃላቱቹ እርስ ገንቢ ናቸው እጅ በአፍ የሚያስጭን ነው እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @meselugelanleku-su2ij
    @meselugelanleku-su2ij Před 2 měsíci +15

    ጀግና እንዲህ ነው ድንግልን መቼም እንዳትክዳት ቤትህ ኑሮህ ትዳርህ ይባረካል አለ ብለህ እንደዘመኑ ወንድ ሚስትህን እንዳትንቅ ወንድሜ ሴትን የሚያከብር ይከበራል እግዝያብሄርም ያከብረዋል ቤቱም ትዳሩ
    ም ኑሮውም ይባረካል ተባረክ

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 Před 2 měsíci +4

    የዘመናችን ጀግና ወንድ ነህ እግዚሐቤር ቤተሰብህን ይባርክልህ እንዳንተ አይነት ሰዉ ድንግል ማርያም ታብዛልን 🙏🙏🙏🙏

  • @geez2115
    @geez2115 Před 2 měsíci +8

    ባጭር ቃላት ሺ ቃላት ለድልህ ትንሽ ነገር አታሳየው።እውነት ነው ብዙሀኑ ድህነትን ባንለማመድ አምነን ባንቀበል ይህ ለኔ አይገባም ብለን ከምቾት ጐዳና ብንወጣ ብዙሀኑ ሀብታም ይሄን ነበር ይህም ስል ድህነት ውስጥ ሆነሽ ያለሽበትን ሁኔታ ከተቀበልሽው ተመችቶሻል ማለት ነው ሁሉም ክምችት መውጣት አለበት በምቾት ውስጥ እድገት የለችም🙏

    • @gentandhabty
      @gentandhabty Před 2 měsíci +1

      czcams.com/video/PPmCxbawzTg/video.htmlsi=sey52xNw_rmf1BJC

  • @Yitbanazehabesha
    @Yitbanazehabesha Před 2 měsíci +20

    ዋው እንደዚህ አይነት ወንድ አለ❤❤❤❤

  • @morasosa5390
    @morasosa5390 Před 2 měsíci +15

    ልጅቷ የኔ ጓደኛ ናት እኔ ማርያምን ያለኝን ሁሉ ሰው አምናለሁእናቴ እመቤቴ አገላለፁ ዋውውውውውው ክበርልን!!!!

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 Před 2 měsíci +3

    እግዚአብሔር መጨረሻህን ሁሉ ያሳምርልህ ጤናህን ይስጥህ ተባረክ የጠላትን የምቀኛን ዓይን ይያዝልህ🙏🏼

  • @woine123
    @woine123 Před 2 měsíci +3

    ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ::
    በርታ ምንም ያህል ብታገኝ የተነሳህበትን እና ለዚህ የበቃህበትን እምነትህን እንዳታጎድል :
    እንዲህ አርጎ የመጣ ማግኘት እንዳለ ማጣትም ተመልሶ እንዳይመጣ ተጠንቀቅ::

  • @melattest5631
    @melattest5631 Před 2 měsíci +31

    የጦጦዋ ኪዳነምረት የሁላችንን የልብ መሻት ትፈፅምልን ድግልን❤ ጠይቆ ያፈረ የለም ክብር ለእናትና ልጅ እደኔ ማዳም ቤት የምሰሩ አይዟችሁ በርቱልኝ ነገን ብለን ነው የምሰራውና የድግል ልጅ ነጋችንን ነጋችንን ያሳምርልን😢

    • @user-uv5co1gp4t
      @user-uv5co1gp4t Před 2 měsíci

      Ewent ene lemeg atechat alewkm teargas nat bewnt bezu temr ayechelew bezu sema yekber yen weed maryam

    • @feker122
      @feker122 Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን

    • @tg.kefelw
      @tg.kefelw Před měsícem

      Amen.amen.anen

  • @yeshitube3657
    @yeshitube3657 Před 2 měsíci +15

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን ሲጀመር የቤት ሰራተኛ ማለት ቤት እንዴት መያዝ እንዳለበት የሚችሉ ሚስት ሚስት መሆን የሚችሉ እና የምትንከባከብ ሁሉን ነገር መስራት የምትችል ማለት ናት እና አንተም በትክክል አይንህ ነው የተመለከተህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @pie.c0okies
    @pie.c0okies Před 2 měsíci +2

    ሊጅ የግዛብሄር ስጦታ ነው የሚለው ቃሉ ወንድሜ ። መልካም ሰው ነህ ተባረኩ ከነቤተሰብህ።

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Před 2 měsíci +4

    እመቤቴ ማሪያም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደስ የሚል ሒዎት ነው

  • @user-lt8xh5zt7k
    @user-lt8xh5zt7k Před 2 měsíci +11

    ተባረክልን ትዳር ይባረክ እድሜም በዕድሜ ይስጣችሁ በጣም መልካም ወንድ ነህ

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 Před 2 měsíci +54

    ዋውውውው ፍጥነቱ ራሱ ጀግና አንዲት ሴት ከአርብ ገርድነት አስቀርቶ ማግባት ደስ ይላል አኔም የመዳማ ሸቃሊት ነኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @YonasYonas453
      @YonasYonas453 Před 2 měsíci +1

      እረ ተገርዳ የመጣች ትሻለዉ ነበር😂

    • @user-cm5pp5ss7t
      @user-cm5pp5ss7t Před 2 měsíci +1

      እና ሁለተኛ ፈልገሺ ነው

    • @user-rh6gb1yt4j
      @user-rh6gb1yt4j Před 2 měsíci

      ​@@YonasYonas453tegerda aybalm balege

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc Před 2 měsíci

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤝🤝🤝🤝🤝👏👏👏👏👏👏👨‍👨‍👧‍👧👨‍👨‍👧‍👧👨‍👨‍👧‍👧👨‍👨‍👧‍👧👨‍👨‍👧‍👧👨‍👨‍👧‍👧👨‍👨‍👧‍👧

  • @user-ki7sd9bx7u
    @user-ki7sd9bx7u Před 2 měsíci +3

    ከእግዚአብሔር በታች በጣም ጥረሃል እግዚአብሔር ደግሞ ረድቶሀል እመቤቴም ደግፋሀለች የእውነት ጎበዝ ነህ

  • @asamawodi6246
    @asamawodi6246 Před 2 měsíci +2

    አሰብከው ደረጃ እንድትደርሥ ፍፃሜህን ያሣምርልህ እድሜና ጤና ይሥጥህ ጎበዝ ።

  • @temuwbante656
    @temuwbante656 Před 2 měsíci +20

    አንችም ቆንጆነሽ ስርአትሽ አጠያየቅሽ

  • @AlamAlam-je1vj
    @AlamAlam-je1vj Před 2 měsíci +7

    ሰለም ሰለም የሱን ታሪክ የሂወተ ውጣ ውረድ ስሰማ እራሴን እየነበብከ ነበር እና የውነት ከሱ ምክርን ብወስድ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር አሁነ ላይ ብር ቢኖርህም እንኳን ለመስረት በጣም ከባድ ነው አንተን ስሰማህ ብርታት ሆንከኝ ግን አሁንም ካንተ ምከሮችን ባገኝ ደስ ይለናል በውስጥ ..........❤❤❤

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Před 2 měsíci +4

    ❤❤❤❤በእውነት እግዚአብሔር ሀብት በሀብት ላይ ይጨምርልህ መልካም ሰው ነህ ብዙ ወንዶች መልካም ሴት አይፈልጉም

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 Před 2 měsíci +7

    አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከነባለቤትህ ከነልጅህ ከጤና ጋር ለእናትና ለአባትህም ረጅም ኦድሜ ይስጥልህ አሁንም በርታ ድንቅ ነህ።

  • @Emawaytarekegn
    @Emawaytarekegn Před 2 měsíci +36

    በጣም ገራሚ ሰው እውነት ልጅቷም ታድላ

  • @fassikaabebe5902
    @fassikaabebe5902 Před 2 měsíci +14

    ባለቤቱ በልጅነቷ ከቤተሰቧ ተለይታ እንድትሰደድ ያደረጋት የውሃ መቅጃ ቦታ እርቀትን ምን መፍተሔ ሰጠህ?
    ባለቤትህን ለማስደሰት ቢያንስ ቢያንስ በአቅራቢያቸው የጉድጓድ ውሃ ማውጣት !!!!! ....

  • @newharg5548
    @newharg5548 Před 2 měsíci +2

    በጣም ጥሩ ልጅ ነው ቅንም ነው እግዚአብሔር የባረከው ልጅ ነው ሚስቱ ደግሞ መልክዋም ፀባይዋም የማረ ልጅ ናት እረጅም እፍሜና ጤና ይስጣችሁ::

  • @NMss3674-yg4vb
    @NMss3674-yg4vb Před 2 měsíci +3

    ባጠቃላይ አማራ ስቶን እንደህ ነው💚💛❤ በርታ ልን

    • @MobilnaMobilna-bm5du
      @MobilnaMobilna-bm5du Před 2 měsíci +3

      እውነትሽን ነው እኔግን አይደለሁም አማራዎች❤❤❤❤❤እወዳቸዎለው

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 Před 2 měsíci +6

    ከዚህም በላይ የተመኘኸውን ፈጣሪ ያሳካልህ ወርደህ ከታች የጀመርክበትን የነበርክበትን ያረሳህ ጀግና ነህ ዛሬ ከሰው ነጥቀው ገድለው ባመጡት ዘና ብለው ባለሀብት ባለሀብት የሚጫወቱ ወሮ በላዎች በበዙበት ዘመን አንደ አንተ ከምንም ተነስተው የመጡበት የማይረሱ በጎ አሳቢዎችን ያብዛልን በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 měsíci +15

    የቤት ሰራተኛ ሰው እኮ ናት ምንም አይገርምም

  • @lulsegedbelachew5529
    @lulsegedbelachew5529 Před 2 měsíci +2

    ወልደጊዮርጊስ እጀግ የሚገርም የሕይወት ታሪክ ነው ፈጣሪ ያሳካልህ ታላቅ ሠው ነህ !

  • @KefialwAyimro
    @KefialwAyimro Před 2 měsíci +2

    የሰው ልጅ አላማ ካለው ያሰበበት ይደርሳል በጣም ጎበዝ ልጅ አባትህን ሳላደንቅ አላልፍም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-up8dm5yk9b
    @user-up8dm5yk9b Před 2 měsíci +19

    ቀባጥረህ ቀባጥረህ እንዳይደፉህ ያገሬ ሰዉ

    • @merd24
      @merd24 Před 2 měsíci +2

      በቃ ኢትዮጵያ ውርጥ የግልን ታሪክ እንኳ ማውራት የማይቻል ሆነ አይደለ? ደግሞ የእናንተ ፍራት ነፃነትን ይደፍቃል
      እፈሩ አቦ

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e Před 2 měsíci +2

      የኔም ሀሳብ ነው ለዛውም አማራ 😢

    • @user-ze1de1gp3q
      @user-ze1de1gp3q Před 2 měsíci

      ትክክል ነዉ ግዜዉ አያሰተማምንም

    • @seyfushewmollo21
      @seyfushewmollo21 Před měsícem

      እርግጠኛነኝ ሱሪ ለባሽ ነሽ

    • @seyfushewmollo21
      @seyfushewmollo21 Před měsícem

      እርግጠኛነኝ ሱሪ ለባሽ ነሽ

  • @rahelgebessesse2728
    @rahelgebessesse2728 Před 2 měsíci +9

    እመቤቴ መጨረሻችን ታሳምርላችሁ❤❤

  • @AschuGraphics31
    @AschuGraphics31 Před 11 dny

    አሰተዋይ ሰው ነህ፣ ፈሪሃ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን፣ ድንግል ሜሪያም ትከተልህ!!!!

  • @dejenetilahun283
    @dejenetilahun283 Před 2 měsíci +2

    ዋው በጣም የሚገርም ታሪክ ነህ እስከዛሬ ከሰማሁት ታሪክ ይሄ ይለያል ከአንተ ጋር አብሬ መስራት እፈልጋለሁ