ለእዮብ መኮንን ልጅ እንደረስላት ............... ጆሲ የቀድሞ የእዮብ ሚስት ጋር ያደረገው ቆይታ l ክፍል 1 l Sheger Daily

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@AbelBirhanu‬ ‪@zehabesha4157‬ ‪@fetadailyanalysis‬‪@AddisDailyNews24‬ @Seifuo EBS

Komentáře • 112

  • @user-vu8iv9ri7j
    @user-vu8iv9ri7j Před 3 měsíci +34

    , እህት ኢስላምሽን ዲንሽን ያዥ አሏህ ያግዝሻል ለጠፋዉ ጥፋት አሏህን ይቅርታ ጠይቂ አሏህ አዛኝ መሀሪ ነዉ አባትሽና ቤተሰብን ታረቂ አሏህ ይገዝሽ በአሏህ ተመኪ መደ አሏህም በንሰሀ ተመለሺ አይዞሽ ለአለፈዉ ጥፋት አሏህ መሀሪ ነዉ

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 Před 3 měsíci +37

    ትክክለኛ ልጁ ናት!! እኔ እማቃት የዛሬ 26 year ሃይልዬ ቤት ነው እየስራ ነው ልጅቶ የወለደው ለእዬብ ምግብ ስትስራ ምግብ ከሷጋር እመጣለትን ነበር ዛሬ እሜሪካ ነኝ ሙሉ ምስካሬ ነኝ!!

    • @tigist9810
      @tigist9810 Před 3 měsíci

      ይኸ እንተርቢዉ የቆየ ነው አይደል?

    • @user-sp6se6qo9d
      @user-sp6se6qo9d Před 3 měsíci +2

      እናቷን ነው ልጇ ብለሽ ያልሽው??? የጠቀሽው እድሜ የእናትየው ይሆናል , check ሳታደርጊ ሚዲያ ላይ አትናገሪ ወንድሙ እኮ አጠገባቸው ነው ከዛ በላይ ምስካሪ ከየት ይምጣ ወይስ ልጅቷ ሂጃብ ማድረጓ ደብሮሽ ነው? ለምንድነው የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ሳይደርሱባቹ ዘሎ ጥላቻቹህና ምቀኝነታቹ ጎልቶ ሚወጣ ???! plz cool down

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff Před 3 měsíci +1

      Tadya Techegrwu Yalluwn Eyayek Beterdachu 😢😢😢

    • @samrimengsta449
      @samrimengsta449 Před 3 měsíci

      ​@@user-sp6se6qo9d እህቴ ወደ እምነት አትሄጅ ይመስለኛል ኮመንተሯ ግን ሁለተኛ ሚስቱ መሰለችኝ ታስታውቃለች😢 ምቀኛ ናት

    • @HH-505
      @HH-505 Před 3 měsíci

      @@user-sp6se6qo9d የዛሬ 26 አመት ነው ያለችው ያ ደሞ ጊዜን እንጂ እድሜን አይገልፅም ዝም ብሎ መዘባረቅ አይከድም

  • @Ras-yh7gp
    @Ras-yh7gp Před 3 měsíci +17

    ጃሲ ስላንተ መንም ቃል የለኝም እዬባን ነብስን ይማር እግዚያብሄር ያውቃል አይዞን

  • @tijolakew4276
    @tijolakew4276 Před 3 měsíci +14

    በጣም አሳዛኝ ነው እባካችሁ አቅም ያላችሁ እርዱዋቸው ወንድምየው እጅግ ያሳዝናል

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 3 měsíci +16

    Eyob ❤ eyob እያሉ የሚሽቃብጡት
    አርቲስቶች ምነው ታዳ አይረዷቸውም ወረኛሞች ናቸው አይዞኝ josi አሁን ይረዳችሁሀን ❤

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 Před 3 měsíci

      እህ ገዘቡን ይሰቡስቡ በሶ ስም

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 3 měsíci +8

    ❤❤❤❤❤❤ josiye❤ አንተ ትለያለህ መጠየቅ ያለብህን ስው ታውቃለህ እናመስግናለን❤

  • @user-fc4wu8fb1v
    @user-fc4wu8fb1v Před 3 měsíci +4

    ኡፍፍፍፍ እንዴት ያማል እንባይን መቆጣጠር አልቻልኩም ተጀምሮ እስከምጨርስ ማልቀስ ከባድ ነው ፈጣሪ ሆይ ረዳታቸውን አንተ እዘዝላቸው

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 Před 3 měsíci +3

    ጆሲዬ የአንተ ፕሮግራም በጣም ተወዳጅ ነው እንኳን ተመለስክህ❤

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 Před 3 měsíci +4

    ጆሲዬ የምወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ ለምን የተጠፋፉ ሰዎችን ተዉክ ሱስ ሆነህብኝ ቀረህ ኢቢኤስ ስለመጣ ነዉጂ በጣም ነበር የምፈልግህ እንደዱሮህ ጀምር

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před 3 měsíci +4

    ስታምር ድሮፍቶሽ አሁንም ቆንጆ ነሽ አይዞሽ❤❤❤

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Před 3 měsíci +3

    ሰላም አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bestebeste7585
    @bestebeste7585 Před 3 měsíci +5

    ሱብሐን አለህ የአበትሽም የአንቺም ስም በጠም ተወደጅ ነው ግን ከሀይመኖትሽ ርቀሸል አለህ ሂድያ ይስጥሽ😢

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz Před 3 měsíci +6

    በጣም የቆየ እኮ ነው ይሄ ቃለ መጠይቅ ምን አስባቹ ነው ቪዲኦ መስራት ከፈለጋቹ እሷን ማገዝ ከፈለጋቹ አሁን ያለችበትን ቤቷ ሄዳቹ አጠይቁም ጆሲ የዛሬ ስንት አመት የለፋበትን ቪዲኦ ሰርቃቹ የምታሳዩት

  • @hareguzewdu6530
    @hareguzewdu6530 Před 3 měsíci

    Glad to see you back My favorite artist

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 Před 3 měsíci

    Jossy a lot love and respect for you brother you always stand by the poor and not recognize by the people

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይገብኛቹ ወገኖቻችን 😢😢😢😢

  • @user-ck4fx3kg3k
    @user-ck4fx3kg3k Před 2 měsíci

    ሰላም ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆች እንዴምን አላችሁልኝ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን 🎉🎉የጆስየ አድናቂዎች የት ናችሁ ጆስየ እኮ ምርጥ ሰዉ ነዉ ሁሌ የማይቀየር🎉🎉🎉🎉አድናቂዎቹ በላይክ ግለፁለት

  • @nigestitedros8845
    @nigestitedros8845 Před 2 měsíci

    Josiye melkam sew GoD Bless you 🙏 ❤ 💖 💕 ♥

  • @BAmeltimedia
    @BAmeltimedia Před 2 měsíci +1

    የሶሻል ሚዲያ ላይ ልመና በጣም ህዝቡን እያሰነፈዉ ነዉ ወጣት ሙሉ ጤና እያለዉ እንዴት ይለምናል ሼም ነዉ ኧረ ጎበዝ ዝቅ ብለን እንስራ

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 Před 3 měsíci +2

    ሲያሳዝኑ እባካቹ እንርዳቸው በተለይ ወንድምየው የሆነ የሚያሳዝን ነገር አለው፣ ebs ላይም እንዲቀርቡ አድርጉ ባካቹ

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před 3 měsíci +2

    እዴ ጄሲ እዲስ ይቱፕ ህ ነው ወይስ ይሄ የድሮነው

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 Před 3 měsíci +2

    Josi alehi endee ?! atitfabin yewahi nurlin Josye ,gin yebfit wyis yahun alimeselgnim🤔 gin mechemi yihun EGZI biher alewi yibelachu Eyobi nefsu begenet tirf 🙏🙏🙏♥️

  • @ermiasberhanugebreselassie1618
    @ermiasberhanugebreselassie1618 Před 3 měsíci +1

    ጆሲ ባለፈው ትንሽ አመት በፊት ለአንድ የቀድሞ ሴት ዘፋኝ ለኮንዶሚኒየም ክፍያ በሚል በስሟ ብር ውጭ ሃገር ባሉ ሰዎች ተሰብስቦ የተላከላትን ብር ጉዳይ ምን እንደተደረገ ታውቀዋለህ ።
    አሁንም እንዳይደገም

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 Před 3 měsíci +2

    መጥቼ እይሻለሁ!!!

  • @Hiwot-jq2cc
    @Hiwot-jq2cc Před 2 měsíci

    እውነት ነው ግን😢

  • @NigstWelde
    @NigstWelde Před 3 měsíci

    ጆሲዬ እንኳን ደህና መጣህ ማርያምን ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tigist9810
      @tigist9810 Před 3 měsíci +1

      ኤረ የቆየ ነው

  • @WoinshetTilahun-nd8tz
    @WoinshetTilahun-nd8tz Před 3 měsíci

    እውነት ከሆነ በጣም ያሳዝናል

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Před 3 měsíci

    😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳የዛሬ ልጆች ጠንካ ናቸው እንጂ እንደድሮ ልጅ ሆደ ቡቡ ሆና ብታለቅስ ኖሮ የልጅቷ እንባ በራሱ በቂ ሆኖ ከፍተኛ እርዳታ ያሠባሥብላቸው ነበር።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 3 měsíci +1

    ጆሲ ብሩክ ሰው እዮብ እንደ ዘበት😥😥😥😥😥😥

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 Před 3 měsíci

    You always know who deserves your channel

  • @user-wc1uq4il2y
    @user-wc1uq4il2y Před 3 měsíci

    ስኬታሞችን ፈልገው የሚያቀርቡም አሉ

  • @user-ii1no4if8w
    @user-ii1no4if8w Před 3 měsíci

    ዉይኔ ጆሲን ስላየሁት ደስ ብሎኛል

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Před 3 měsíci

    አሏህ ኸይር ሀብት ይስጥሽ❤

  • @HizbayeshZerihun-it9ew
    @HizbayeshZerihun-it9ew Před 3 měsíci

    ውይ ፈጣሪ ይረዳህ 😢

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 Před 3 měsíci

    የእዬቡ ወንድም አይዞህ

  • @neimaezedin749
    @neimaezedin749 Před 3 měsíci +2

    Jose adrasha lakline pls

  • @emann7734
    @emann7734 Před 2 měsíci

    አላህ ይፈርጃችሁ 😢

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Před 3 měsíci +1

    እዮብ😢😢😢

  • @LemlemeMikikujiru-ye2qk
    @LemlemeMikikujiru-ye2qk Před 3 měsíci +5

    የቆየ ቀረጻ ነው

  • @yeshimebetyirdaw9807
    @yeshimebetyirdaw9807 Před 3 měsíci +5

    ጐረም ሳ እኮ ነው ለምን ሰርቶ አይኖርም

    • @user-dr3cm2iy6l
      @user-dr3cm2iy6l Před 3 měsíci +3

      ወንዱ ነው እንዴ ልጁ ሴቱዋ መስላኝ

    • @tnsucenter4574
      @tnsucenter4574 Před 2 měsíci

      ​@@user-dr3cm2iy6lሴቷናት

  • @user-bz1vq1tg6z
    @user-bz1vq1tg6z Před 3 měsíci

    የኔ አባት አይሞት

  • @tsegeh2657
    @tsegeh2657 Před 3 měsíci

    Jodi tileysleh tebarek

  • @mujl5424
    @mujl5424 Před 3 měsíci

    Inat alem ahun beka wede Allah yetawubetun fishka nifi

  • @SamryMohammed-ym4sz
    @SamryMohammed-ym4sz Před 3 měsíci

    ጆሲየ እኳን ደና መጣህ

  • @kd4512
    @kd4512 Před 3 měsíci

    Artists where are you !!!

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 Před 3 měsíci

    የኔወንድም አይሞት

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Před 3 měsíci

    እነዚህ እናትና ልጅ እምን ደረሱ አሁን ላይ ያቺ ሴትዮ ሚስቱ ነኝ ወንድ ልጅ ወልጀለታለሁ ብላ ቤቱን የወሰደችው አረመኔ ሴትዮስ ቤታቸውን እንደቀማቻቸው ቀረች ወይስ ተካፈሉ

  • @taduchannel5238
    @taduchannel5238 Před 3 měsíci +2

    የቆየ ነው እዳትሽጎዱ በረዳታ በኩል

    • @nagaardamis
      @nagaardamis Před 3 měsíci

      What is ur problem if they help them joules omg

  • @user-mk2pc4rc7n
    @user-mk2pc4rc7n Před 2 měsíci

    እዮብ

  • @HazebAdem-yd8qz
    @HazebAdem-yd8qz Před 3 měsíci

    hulum yalfal,Fetare degun Ken yamtalachu,Fatuma kin Set nesh Yesemay Barkot lehulachum beteseboch yekefet,lewendim leligum ...le Eyob ENA Abatu nefsachew beselam tiref.

  • @purplestars029
    @purplestars029 Před 3 měsíci

    Miskina kiyya ,i know he was hurt so much about his passing of his brother 😢😢😢

  • @wmm2608
    @wmm2608 Před 3 měsíci

    Aware temsalet yemibal timhrt bet ale ende?

  • @purplestars029
    @purplestars029 Před 3 měsíci

    Allha his boy is hurt so much in so may ways, even his dad asked him to say with him, this itself is very painful 😢😢😢😢

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t Před 2 měsíci

    አይዞአችሁእግዚሃብሄርአለላችሁይህንንቀንታልፉታላችሁአይዞክወንድሜአታልቅስበርታበልየኔጌታአይዞአችሁእሺፈጣሪይርዳችሁ

  • @mamititesti
    @mamititesti Před 3 měsíci

    ያለሰማንያ ፣(ያለኒካ)ይከብዳል!!!

  • @user-ze6qq3ey8q
    @user-ze6qq3ey8q Před 3 měsíci +13

    በህይወት እስካለሁ ድረስ ባንተ እንዳዘንኩና ባየሁህ ቁጥር የውሰጤን ብሰጭትና ሀዘኔን እየገለጽኩ መኖሬን እቀጥላለሁ ፈጣሪ ይፍረድ

    • @user-ts5ys9mp3o
      @user-ts5ys9mp3o Před 3 měsíci +3

      Men teftero new endzi

    • @shemeleskebede5028
      @shemeleskebede5028 Před 3 měsíci +1

      በእዚህ ምድር ሙሉ ሰው የለም የሆነው ነገር እንዳለ ሆኖ

    • @haimont9075
      @haimont9075 Před 3 měsíci

      ???? ምን ተፈጥሮ ነው

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n Před 3 měsíci +4

      ተበድለሽ ሊሆን ይችላል ግን ልብሽን የይቅታ መንገድ አሳይው በድብቅም በገሀድም ስንት አጥፍተን አላህ ይቅር ይለናል አደል? ማማዬ እራስሽን አትበድይ እህታዊ ምክሬ ነው።

    • @user-tc7ct5xq8y
      @user-tc7ct5xq8y Před 3 měsíci +2

      ማንን ነው እንዲህ የምትይው ማነሽ አንቺ

  • @raheldebeb8981
    @raheldebeb8981 Před 3 měsíci

    Lemnden nw ye abatwan hak mayestuwat besmam sechger eko manm saw ayeflgm

  • @user-po1uu1ix6l
    @user-po1uu1ix6l Před 3 měsíci +1

    Yekerta aregulegnena ehet anchim gena wetat nesh wedemeyewum wetat nek lemen sertacu atebellum

  • @lovelet0124
    @lovelet0124 Před 3 měsíci

    ውይ ስታስዝን

  • @JemilaAbadiko
    @JemilaAbadiko Před 2 měsíci

    😭😭😭🙏🙏🙏

  • @samerasamera9378
    @samerasamera9378 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samerasamera9378
    @samerasamera9378 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Před 3 měsíci

    Yene abate !! ehem yasazenal endew mene yishalenale??😭😭😭

  • @MahletMahi-md1uf
    @MahletMahi-md1uf Před 3 měsíci

    ምን ጉድ ነው ካንተ የሚያንሱ ልጆች እንኳን ለራሳቸው ቤተሰብ ያስተዳድራሉ ባለፈ ህይወት እያስተወሱ መኖር ጥቅም የለውም መርካቶ ገብተህ ተሸከም አታለቃቅስ

  • @abdisofia6562
    @abdisofia6562 Před 3 měsíci

    Mawachu yasazinal gin inante masrat alebachu lamin ISU lay ante woxat neh sarte irasihin machal alebih isu binorim iskamache yishakamachuwal aree

  • @zaynaba4355
    @zaynaba4355 Před 3 měsíci

    Uuuuuufff miskin 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @user-fz8kr4wg6e
    @user-fz8kr4wg6e Před 3 měsíci +1

    የሂ ሙዚቀኝ ሥሞት እኔ ባህርዳር ባዚባርት እያወጦሁ ነበር

  • @JemilaAbadiko
    @JemilaAbadiko Před 2 měsíci

    💔💔💔💔❤️❤️❤️😭😭😭😭🙏🙏

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Před 3 měsíci

    Wuyy beteley webdmiyew Siasazin. Ufff. Jossy Eski enem lagizew

  • @Hanif323
    @Hanif323 Před 2 měsíci

    እንደዚህም ወራዳ የሙስሊም ሴቶች አላችሁ እንደ በአላህ ዝሙት የምትሰሩ😢 ከሌላ እምነት ወንድ ጋ የምትላላጡ እምነታችሁን ባወቅሽ ወደ ፈጣሪሽ ተመለሽ ወንጅልሽን አውቀሽ😢 ያሳፍራል

  • @mkaa6766
    @mkaa6766 Před 3 měsíci

    😢😢😢😢😢

  • @user-lr5eh7kb1h
    @user-lr5eh7kb1h Před 2 měsíci

    يا اختي عودي الى دينك
    العمر قصيرة توبي الى ربك

    • @samrilayew7471
      @samrilayew7471 Před 2 měsíci

      Religion don’t save people. That’s foolish

  • @mkiyaseid5692
    @mkiyaseid5692 Před 3 měsíci

    💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @rsrs8270
    @rsrs8270 Před 3 měsíci

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @Mekdsetamiru-um7je
    @Mekdsetamiru-um7je Před 3 měsíci

    አንተ ልዩ ነክ

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 Před 3 měsíci

    እዮብ ጰንጤ ሊሆን ነበር የሚባል ነገር አለ! ሁኖ ነበር ወይ! የዘፈናቸው ዘፈኖች በተለይ ከኤልያስ መልካ ጋር ሁሉም ፖለቲካዎች ናቸው!

  • @asterdesta312
    @asterdesta312 Před 3 měsíci

    Ye Eyoba Wendim Gin Goromsa Ayideleh Ende Min Talekakisaleh Wetata Ayedeleh Ende Ho Serteh Bilah besewu Depend Hono Maner Ayihonim tish

    • @lovelet0124
      @lovelet0124 Před 3 měsíci +2

      ተይ አትፍረጅ

    • @Frewasse
      @Frewasse Před 3 měsíci +1

      I think he is not normal psycho 😢

    • @asterdesta312
      @asterdesta312 Před 3 měsíci

      ​@@Frewasseere tenagn newu depend hono manor silalemade newu bro

    • @Frewasse
      @Frewasse Před 3 měsíci

      @@asterdesta312 oh, ok

  • @user-es6nv6dk4c
    @user-es6nv6dk4c Před 3 měsíci

    ያለፈው አለፏልቀሪው ጊዜ ይበልጣል ወደነበርሽበት ተመለሽ አ ል ረ ፈ ደ ም ,,,,,,,,

  • @HelenaseafaBaye-pe3nh
    @HelenaseafaBaye-pe3nh Před 2 měsíci

    አይ አበሻ ጠነኛውም በሽተኛውም ልመና ከሆነ ምንጉድ ነው

  • @user-mo7pt3st5n
    @user-mo7pt3st5n Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-fz8kr4wg6e
    @user-fz8kr4wg6e Před 3 měsíci +1

    ተው ገኑ. የሂኑ ጀገን ስብሥክራየብ አርጉት ጅሥየ ወላሂ ሥወድህ