አሳፋሪው የደፋሪው ሚስት ምላሽ ሴት በሴት ጨከነች | ashruka channel

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ashruka channel ethiopian youtuber videos WATCH more ► • My latest videos | Ash...
    SUBSCRIBE ► / @ashruka
    FIND ME ON :
    Tiktok | / ashruka_
    Facebook | / ashrukaa
    Instagram | / ashruka__
    #ashruka
    #ashrukachannel
    ashruka channel, ashruka, ethiopian movie, ethiopian music, Abel Birhanu, seifu on ebs, donkey tube, dink lijoch, ebs, seifu on ebs, Abrelo hd, alex tube, ethiopia, ebs tv, ethiopian news, ashruka channel today, ashruka channel new

Komentáře • 1,2K

  • @ytfhdzuzu
    @ytfhdzuzu Před 20 dny +206

    ንግግሯ ራሱ ግራ የገባው ነው ማነው እደኔ ደሙ የፈላው በዚች ሴትዮ
    😢😢

  • @MohammedSeid-vn9ov
    @MohammedSeid-vn9ov Před 20 dny +75

    1 የሞት ፍርድ የገደለ ይገደል 😢😢😢

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 Před 20 dny

      እሱማ እረፈት ነው 😢

  • @user-vt8fi9cx2q
    @user-vt8fi9cx2q Před 20 dny +103

    የሞት ፍርድ የሞት ፍርድ የሞት ፍርድ❤❤

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 Před 20 dny +46

    እውነት እች እናት ለባላ የምትከላከል ሴት
    በልጂሽ ቢደርስ ስሜቱ ይገባሽ ነበር
    የሚስማማ ብቻ ላይክ ግጩኝ🙏

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube Před 20 dny +119

    አይ መቃጠል እሷን ወደ ማረሚያ ቤት እሱን ወደ ሲኦል የሚል እስኪ ማፈሪያዎች የህፃናት አምላክ ይፋረዳችሁ 😭😭💔💔😢😢

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow Před 20 dny

      ተናድጃለሁ ግን ፈገግ አረገኝ ይሄ ኮሜንት መቸም በአከባቢ ኑራ በነበር ምን የሆነ የለም ትል ነበር ማንቴ ማንቴ እያለች ስትዘባርቅ እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሺ 😢😢😢

    • @SanaKadir-q9f
      @SanaKadir-q9f Před 20 dny +1

      1

    • @Hy-zh6es
      @Hy-zh6es Před 20 dny

      አሁን ይች ሴትዮ ምን እንደምታደርግ ግራ ገብቷታል 3 ልጆች አሏት እያሳቀቋት ነው የሄፈን እናት ስጮህ በሚድያ እሷንም ሂጅና ጩሂ ተብላ ይሆናል ሴትዮዋ አማራጭ አጥታ ተደናግሯት እንጅ ንግግሯ ራሱ በጣም እየፈራች ስለምታወራ ግራ የገባው መልስ ነው እሷም ህይወቷ መበላሸቱ ነው የተረገመ ሰውየ የቤተሰቡን ሁሉ ህይወት አበላሸው አላህ ለሁሉም ተበዳዮች ይድረስላቸው ሰውየው ተገድሎ በሰላም ቢኖሩ ጥሩ ነበር ሚስትዮዋም ከነልጆቿ

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow Před 20 dny

      @@Hy-zh6es እኮ ፍትህ የሚል ኮሜንትላይ አንብባ ፍትህ አላለችም ኦወዬውውውውውውውው

    • @zinasheamare545
      @zinasheamare545 Před 20 dny

      😢😢😢

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m Před 20 dny +31

    ጌታዬ ፈራጅ አታድርገን አንተው በሀይልህ ተአምር አሳይ😭😭😭😭😭😭

  • @emuselwatube4436
    @emuselwatube4436 Před 20 dny +143

    ቁጥር 1 የሞት ፍርድ ይገባዋል. አላህ. ፍትሁን ያውርድልን እፍፍፍ መቃጠል

    • @user-he8tw5de4d
      @user-he8tw5de4d Před 20 dny

      ተቃተልኩእህቴ

    • @helugjoy81
      @helugjoy81 Před 20 dny +1

      በሰማሺዉ ብቻ ለፈረድሺዉ ፈረድ እንደሚፈረድብሺ ለማክሮሰከድ አትረሺ ! ምድረ ግብዝ ሐተኛ ሁላ

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Před 20 dny

      ደሚሩኝማ ዉድ

    • @user-he8tw5de4d
      @user-he8tw5de4d Před 20 dny

      @@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ ደምሪኝእደምርሻለሁ

    • @umuyserassukura307
      @umuyserassukura307 Před 20 dny

      ​@@helugjoy81 ለደፈርው ቤተሰብ ነሽ ዎይም ነህ እዴ ኦኦኦ አራ ህሌና ይኑራቹ

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    ሞትትት ነዉ ፍርዱ ሚሰቲቱም ወደሰርቤት ትወሰድልን ተባባሪነች ሀኪም ቤት ታይታ ተደፍራ ታቃነዉ የሞተችዉ ያለዉን ዉሸትነዉ ሰላለች አሚን ሆሰቢታልም ሊከሳት ይገባል😢😢😢

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před 20 dny +1

      Bedenb police rasu yekesesew yasaserew mereja agignitew new.

  • @emoneshilaentsytiblobelain7017

    አሹካ ኤርትራዊት ነኝ በአደባባይ መሰቀል አለበት። አዛው ተሰቅሎ 24 ሰዓት መቆየት አለበት አረሜነ የሰይጣን ፈረስ

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 Před 20 dny +17

    ይህቺ ሴትዮ በራሳ ችግር አለባት እንዲህ ልትዋሽ የቻለችበት ምክኒያት እስገድ ደዋት ሊሆን ይችላል ብዬ አስብኩኝ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @user-es3ru3if8g
    @user-es3ru3if8g Před 20 dny +31

    1 የሞት ፍርድ😢😢😢😢😢

  • @emulayliatube
    @emulayliatube Před 20 dny +6

    ወንድሙና ቤተሰቡ መክሮነው የላካት የምትሉ 👍አርጉ

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j Před 20 dny +27

    ድሮም እኮ የወንጀለኛ ቤተ ሰብ ያው ወንጀለኛ ነው ማህፀንሽ ይድረቅ አንቺ የገማ😊

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 20 dny +3

      ይሄኔ ሴት ልጆቿንም ደፍሮ ይሆናል። የፖሊስና የሆስፒታል ምርመራ ልታስባብል የመጣች አይናውጣ ናት።

  • @yaosvloggtube1118
    @yaosvloggtube1118 Před 20 dny +2

    የሟችን እናት አደነቅኳት የውነት ያለፈችበትን ሳስበው ጀግና እናትነች እነዚህ አረመኔዎች ናቸው

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl Před 20 dny +19

    ሃቨንየ እግዚአብሔር የፍረድልሽ ነብስ ይማር ልጀ 😭🇪🇷

    • @hanna4751
      @hanna4751 Před 20 dny +1

      ገነት ናት ሔቨን❤❤❤❤❤

  • @AmenatMuhammad
    @AmenatMuhammad Před 20 dny +2

    ቁጥር 1የሞት ፍርድ ይገባዊል 😢😢😢ፍትህ ለሒቨን😢😢

  • @Bana-oy5nv
    @Bana-oy5nv Před 20 dny +11

    የሞት ፍርድ ይፈረድ ሌላም ያስተምራል ፊትህ ሔቨን ፊቲ ለሴቶች😢

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Před 20 dny +1

    1)በሰሜን ኮሪያ ሴት የደፈረ ይቀጠላል
    2)በሳውዲ አንገቱ ይቆረጣል
    3)በአፍጋኒስታን የደፈረ በጉድጋድ ተቀብሮ ጭቅላቱ በዲንጋይይወቀጣል
    በኢትይጲያ ለ25 አመት ዮቀለባል🇪🇷❤🇪🇹

  • @useresfaughv00
    @useresfaughv00 Před 20 dny +10

    ይሄ ሁሉ የሚዴርሰው እኛው በኛው ላይ ተጬካክነን ፍርዴ ገምድል ስለሆንን ነው ግፍ የበዛብን አላህ ሆይ በዳዮችን አተው የጃቸውን ስጥልን እኛ ዴካሞች ነንን

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess Před 20 dny +2

    ይቺ ደፋሪ ናት ሚሰቲቱም ታሰታውቃለች የሄቨን ጉዳይ ያላቆሰለው ያላደማው እንደ እነ ሞጣ ደፋሪ መሆን አለበት

  • @yosephabebewondie392
    @yosephabebewondie392 Před 20 dny +13

    1 ቁጥር : የሞቶ ፍርድ ይገባል

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Před 20 dny +4

    አላህ እውነቱን ያውጣ 😢

  • @Subbbbbbbbbbbbbbbbbbb
    @Subbbbbbbbbbbbbbbbbbb Před 20 dny +9

    የሞት ፍርድ 1በሂወት መኖር የለበትም ለልጆቹ ራሱ አንገት ያስደፋ አሳፋሪ አባት ነው እጥፍ ሞት ይገባዋል!!!!

  • @user-oo6vm1sd4t
    @user-oo6vm1sd4t Před 20 dny +4

    የምትፍርድ ምኽንያቱም ሁለትሦሥት ምትነው የምተችው ልጅቱ ማፈሪያ ናት ሤትየዋ

  • @Hanna12930
    @Hanna12930 Před 20 dny +14

    1 የሞት ፍርድ ነው

  • @kon9394
    @kon9394 Před 20 dny +1

    ይች አስመሳይ ተባብረው ነው እዲህ በይ ብለው ቤተሰቧ ጋር ተመካክራ ልታወራ መጣችአይናን በጨው ታጥባ እረ ኡኡኡ ምን አይነት ሴት ነች ተደበቂ ብሏት በህግ መጠየቅ አለባት ለባሌ ፉትህ ትላለች አለማፈራ በአናትሽ ግፉ ይግባ😢😢😢

  • @wollo1630
    @wollo1630 Před 20 dny +11

    1 የሞት ፍርድ 😢

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ

    ፍትሕ ለሄቨን ሞት ለደፋሪዉ ሚስትዮዋም የወንጀል ተባባሪ ናት መታሰር አለባት😢😢😢

  • @serkalemshibeshi4921
    @serkalemshibeshi4921 Před 20 dny +5

    ይህ ስው ከነባለቤቱ ይታስር ይቺ ጨካኝ እድሜ ልክ ይታስር

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 20 dny +3

    ድሮስ ባሌ አልደፈረምጅ ደፈረ አትልም ባልየዉን ባደባባይ መግደል

  • @Tybatube
    @Tybatube Před 20 dny +9

    ቁጥር 1111111የግ ድል የግድል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Před 20 dny +2

    ይህች ሰው ከባሏ ጋር ትታሰር😢

  • @sophihev5241
    @sophihev5241 Před 20 dny +10

    Yesekel
    Yesekel
    Yesekel beadebabay⚖️

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu Před 20 dny

    አሽሩካ እኔ የምለዉ ሰዉዬዉ ለህዝብ ፍርድ ተላልᎈ ይሰጠን
    ህግ ሲኖር ነዉ ስለ ህግ የምናወራዉ 😭💔😡

  • @seblekitchen
    @seblekitchen Před 20 dny +7

    እቃውን መቁረጥና ማኮላሽትና የዘላለም እስራት የሞትም ፍርድ

  • @zulfajemal5646
    @zulfajemal5646 Před 20 dny +3

    የሞት ፍርድ ይፈረድ ለዛዉም ህፃን ፍትህህህህህህ

  • @user-zn9ln1yz4v
    @user-zn9ln1yz4v Před 20 dny +17

    አሹካ በናትህ ያብይን ድምፅ ባለማሰማት ተባበረን በሰማውት ቁጥር እታመማለው

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 Před 20 dny +4

    ይች ክፉ 😏😏

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 Před 20 dny +6

    ይገደል ይሰቀል ይሰቀል ይገደል

  • @عبيرالبطاينه

    አፈር ይብላና ኤፈን እና መሰሎች ያዩትን ስቃይ ማየት አለባቸው እጂ ስለዚ ፍትህ ለኤቨን ይገደል

  • @alhamdulilah-df7he
    @alhamdulilah-df7he Před 20 dny +7

    በእስልምና አስቦበት አዉቆ ሰዉ የገደለ እሱም ይገደላል የደፈረም ይገደላል ይሄ ነዉ ትክክለኛ ፍርድ :: መማሪያ ይሆን ዘንድ በአደባባይ ይገደልሏን

  • @niyatm.3938
    @niyatm.3938 Před 20 dny +3

    1 ቁጥር የሞት ፍርድ😢😢😢

  • @mimim4628
    @mimim4628 Před 20 dny +4

    ማሰር ምን ይጠቅማል ሁለተኛ ቤቱ ነው ስለዚህ መቀጣጫ መስቀል ሚስቱና ቤተሰቡ አይንዘላዘሉ ይረፎ

  • @chirstinagerry761
    @chirstinagerry761 Před 20 dny

    1 እረ በእማምላክ ከባሏ የበለጠ የሚስቱ ምላሽ እሷ እሯሷ መታሰር አለባት ስትታይ እራሷ ሌባ ከእሱ ጋር ተመካክራ ይመስላል 1በሞት መቀጣት አለበት እግዚኦ ምን አይነት ደረጃ ደረስን በዚህ እድማችን ገና ብዙ እናያለን 😢😢😢😢 ፍትህ ለሚጡ ፌቨን

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 Před 20 dny +6

    1 ነው መሆን ያለበት መታሰር መቀለብ ከኑሮ ወድነቱ ማሳረፍ ነው እስሩ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rahelfikre8620
    @rahelfikre8620 Před 20 dny

    በጣም የሚገርመው ጋዜጠኛው ትግሰተኛ ነው እኔ ብሆን ጥፍጥፍ ነበረ የማደርጋት በጣም ነው እርር ያልኩት

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Před 20 dny +11

    # 111111111111!!!

  • @user-xk2tv8yt7l
    @user-xk2tv8yt7l Před 20 dny +1

    የሞት ፍርድ ባደባባይ ተቆራርጦ መሠቀል አለበት

  • @user-cl7rv9pr5d
    @user-cl7rv9pr5d Před 20 dny +7

    ሞት ነዉ አለቀ በቃ

  • @user-tt2vm3bc4r
    @user-tt2vm3bc4r Před 20 dny +1

    ቁጥር
    1ከስሮፍቱት
    2 ባደባባየ ይሰቀል
    3 ይገ ፈ ፍ
    ይገደል ይገደል ይገደል

  • @davidgetachow7702
    @davidgetachow7702 Před 20 dny +5

    gays ፖሊስ ቢያፍጥጧት ሌለ የሰዉየውን የተደበቀዉን ምስጥር ተወጣልች አይወ የስታዉቃል አራ ጎቦዝ ኡኡኡኡኡኡ ባሉት

    • @Lula2090
      @Lula2090 Před 20 dny

      Guys, not gays ?look the meaning

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 Před 20 dny +1

    መጀመሪያ የደፍበት ይቆረጥ በአደባባ ከዛ ይሰቀል በቃ በአሰቃቂ መገድ ይገደልልነ።

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 Před 20 dny +4

    Justice for Heaven 🙏

  • @mimishu690
    @mimishu690 Před 20 dny

    አበቄለሽ አምላክ እያክለፈለፈ መታ ስትቀባጥር ግፈኞችን ሳትጋፈጪ እየመጡልሽ ነው ደስ ይበልሽ ክደት ጥግ ድረስ ሳልወድ ሠማሁት ጠብቂ እህትየው ትመጣለች

  • @susisusu9563
    @susisusu9563 Před 20 dny +4

    በአደባባይ ይሰቀል

  • @SintayehuTeferaBitew
    @SintayehuTeferaBitew Před 20 dny +1

    አወ ወድቃ ነው የሞተቸው 100% ከፖሊስ መረጃ አለኝ እኔም!
    ሐሰት እዉነት ሊሆን አይችልም አዳሜ በደንብ መጮህ ይቻላል ለተወሰኑት ሰወች መረጃው ደርሶናል

  • @hayatmohammed3125
    @hayatmohammed3125 Před 20 dny +4

    የሞት ፍርድ ይፈርድቡት

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 Před 20 dny

    እኔ በአደባባይ የሞት ፍርድ ይቀጣ ባይ ነኝ ቤተሰቡ በሙሉ የጥፋቱ ተባባሪ ስለሆኑ እና ወንጀሉን ስለደበቁ ከዛም አልፎ ልጇን መግደላቸው ሳይበቃ እያስፈራርተው ከምትኖርበት ከተማ ስላባረሯት ሊታሰሩ እና ከማንኛውም ማህበራዊ ግንኙነት ማለትም ከእድር ከእቁብ ሊገለሉ ይገባል ባይ ነኝ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @ToybaAli-uk3hl
    @ToybaAli-uk3hl Před 20 dny +3

    የሞት ፋርድድድ😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @user-uw7hb7zr8j
    @user-uw7hb7zr8j Před 20 dny

    ይች ሴት የወጀሉ ተባባርነት መያዝ አለባት የሞት ፊርድ😢😢😢😢😢

  • @yeemiyelij196
    @yeemiyelij196 Před 20 dny +3

    1111

  • @Hayat-bc1bw
    @Hayat-bc1bw Před 20 dny +1

    በጣም ነው ያናደደችኝ ይች ጨካኝ ምንም ሳይገባኝ ነው እንተርቪው ያለቀው

  • @user-rh2bm9sj6n
    @user-rh2bm9sj6n Před 20 dny +2

    ይገደል

  • @Fikir-sh5wj
    @Fikir-sh5wj Před 20 dny +2

    ቱ ደግሞ እሚያኮራ ነገር እንደሠራ ዘጠናዘጠኝ ጊዜ ጌች ትላለች ሥሙን ቄሥ ይጥረዉ ማፈሪያ ነሽ

  • @awekesidlel2470
    @awekesidlel2470 Před 20 dny

    1, የሞት ፍርድ አይገባውም እድሜ ልክ ተፈርዶበት የቁም ስቃይ ነው ማየት ያለበት ከሞተማ ተገላገለ:: 7:
    2, 5 ዓመት ከባድ የእስር ቅጣት ተፈጽሞ ከዚያ አደባባይ አውጥቶ በጥይት መግደል::

  • @20246LL
    @20246LL Před 20 dny +1

    ይገደል ይገደል

  • @user-rr4nq2fp6v
    @user-rr4nq2fp6v Před 20 dny

    እሱ ሳይሆን በሱ ውስጥ ያለ እርኩስ መንፈስ ነው መቀጣት ያለበት ፡ ለዘልኣለም እስርቤት ፡ተፈርዶበት ብ24 ሰአት ውስጥ 2 ሰኣት እየተኛ መጽሓፍ ቅዱስ ሳያቃርጥ እንዲያነብ በግድ እንዲጸልይ ፡ ወደኣምላኩ እንድያለቅስ ንስሃ እንዲበቃ ከሃጥያቱ ታጽቦ ወደ ኣምላኩ እንዲገባ ነው ጸሎቴ ምኞቴ ፡ ወደ ሰይጣን ሃገር ሲኦል ጨለማ ሃገር እንዲሄድ መቼም ኩፉ ቢሆንም ኣልመኝም ፈጣሪ ለንስሃ ያብቃው

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Před 20 dny

    እማረባ ናት እሷን አርክሶ ዘመዷን የገደለ ባል ቅጣቱ የሞት ፍርድ ለሁሉም አስተማሪ ይሁን አለዛ ደፍሬ እስርቤት እያለ ጥቃቱ አይቆምም አብይ ደቆሮ ነው በግ ነበር ጠባቂ ማረግ

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess Před 20 dny +1

    ይቺም ወንድ የለም አገራችን ጪራሺ ደፋሪወች ሚዲያ ላይ ወጡ ጉድ የጉድ ሀገር አየ ፋትህ እፈልጋለሁ አለች አይን አውጣ ይቺም ደፋሪ ናት አቆሳሰሎ ባሏ አንገላቶ ገሎ ወድቃ የሆሰቢታሉን ምን አረጉት ኸረ ከቁሰል ላይ ቁሰል አትጨምሩብን ጪራሺ ደፋሪወች ሚዲያ ላይ ተሸሺጋ እንደመኖር ጪራሺ አደባባይ ወጣይ የጉድ ሀገር አገሬን ጠላሁት ይቺንም ድፏት ወንድ የለም

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk Před 20 dny

    የሞት ፍርድ ነው አላህ ያዘዘው የገደለይገደል ተቀጥቅጦ መገደል አለበት😢😢😢😢😢😢

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 Před 20 dny

    በጣም እኮ ትገርማለች ምን አይነት አይነት አይን አዉጣ ሴት ናት ምንም ተጨባጭ ነገር የለለው ንግግር😊

  • @richo3295
    @richo3295 Před 20 dny

    እንደኔ ሞት ብቻ በቂ አደለም ሄቨንን እንዳሰቃያት እያንዳንዱ ህመሟን እንዲታመም እያንዳዱን ስቃይዋን እየተሰቃየ ቆርጦ እንደበላት እሱን መቆራረጥ ካልሆነ ለህዝቡ ይስጡ አሳበደን እኮ እኔ አይኔን ሳላሽ ነበር ምቆራርጠው

  • @Merkaba532
    @Merkaba532 Před 20 dny +1

    ባደባባይ በሴቶች ተቀጥቅጦ መገደል አለበት ምክንያቱም መቀጫጫ እንዲሆን በየቤቱ ጉድ አለ ሴቶች ህፃናት እየተደፈሩ ነው በኢትዮጵያ

  • @kissmiahailu7914
    @kissmiahailu7914 Před 20 dny

    # 2 ህፃን አሰቃይቶ የገደለን የሞት ፍርድ = ከስቃይ መገላገል ነው ብዬ የማስበው በሂወቱ ሙሉ እስር-ቤት ከከባድ ስራ ጋር እድሜ ልኩን ሂወቱን ቆርጥሞ ቢውጣት በጣም ደስ ይለኝ ነበር :: በየትኛው መሪ (መንግስት) የምስኪን መብት የሚጠበቀው ? ለእናቷ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣት🙏

  • @Samirah-x4c
    @Samirah-x4c Před 20 dny

    የሞት ፍርድ ሴሰዉ ነዉ ተሠቃይቶ ይሙት ምክኔቱም ልጂቱ በስአቱ የተሰቃየችዉን ስቃይ ይቅመሠዉ ሚስት ተብየዋ ደሞ ይች ጪራቅ ወድቃነዉ ትላለችደ ስታወራ ትቅበዘበዛለች ፈርታለች ተመክላለች😢😢

  • @askuema1260
    @askuema1260 Před 20 dny

    አሽሩካዬ አሁንም የዚች ሴትዮ ሕይወት አደጋ ላይ ሊሆን ይችላል ለምን አበቅየለሽን ወደ እነሱ ቤት መምጣትና መከራየት ምክንያት ናትና በዚያ በኩል ያለውን ጫና ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው ይህንንስ ተገዳ የሰጠችው ቃለ መጠየቅ ቢሆን?????

  • @user-dm6ly1ct1o
    @user-dm6ly1ct1o Před 20 dny

    የሞት ፍርድ እሶን እንዳሰቃያት እሱንም አሰቃይተው አደባባይ እንዴሰቀልና ለሚመጣው ትውልድ ስሙ ደፍሬ ገዳይ ተብሎ እንዴፃፍ በአደባባይ ማየት እፈልጋለሁ እኔም የሦስት ወንድና የአንድ ሴት ልጅ እናት ነኝ እና ለህፃህ ቬቤን ፍትህ ፍትህ እጠይቃለሁ ነግ በኔ ነው ሚስቱም ብትሆን የተናገራችው ውሸት ነው ሳታይ በተነገራት ዋሽታለች ትታሰር

  • @Ethioyo
    @Ethioyo Před 20 dny +2

    ይሙት ይሄ ደደብ ያውም ተሰቃይቶ 🤨🤨🤨

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Před 20 dny

    መሪው የሚደፍሩት የ666 ተባባሪ ስለሆነ አይገርምም ግን መሪው አንተ ሴት ልጅህን እንደዚህ ቢያደርጉብህ ምን ትላለህ ????

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 Před 20 dny

    እኔ ፍርድ ለእግዚአብሔር ይሁን ብያለሁ እርሱ ዘላለማዊ ንጉስ ነዉ ሀቁን ያዉቃል ፍርዱም ለምስኪኖች እና ለድሃ አደጓች ነዉ ።
    ሀገራችን ዉስጥ ህገመንግስት የህግ የበላይነት መንግስት የለም

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Před 20 dny

    የመሀይምነቷ ጥግ የ4 ዓመት ህፃን ታልመሠከረች ማለቷ😢ሲጀመር አሰፈረራተዋት ይሆናል የቀረበችው ፍረሃት እና መርበትበትከፊቷይታያል። ቅጣቱ 1 ይገደል።ያውም በአደባባይ ተሰቃይቶ

  • @user-lb9yd2np1k
    @user-lb9yd2np1k Před 20 dny

    አንድ የሞት ፍርድ ይፈረድበት ይቺ ሴትዮ ደሜን ነው ያፈላችው አላህ ያቃጥላት

  • @مرحبا-ض3ت
    @مرحبا-ض3ت Před 20 dny

    1የሞት ፍርድ ፍትህ ለፌቨን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @seada3990
    @seada3990 Před 20 dny

    1 ሞት ከሞት በላይ ፍርድ ቢኖርም ይገባው ነበር 💔💔😢😢😢😢😢

  • @Yehabesha
    @Yehabesha Před 20 dny

    ህዝብ 4 እደህዝብ በድንጋይ ተወግሮ ይገደል😢

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 Před 20 dny +1

    Thank you for your voice Ashuka 🙏
    We need justice for Heaven 🥺

  • @AzeBse
    @AzeBse Před 20 dny +1

    እረ ምን ጉድ ናት ሴትዩዎ አታፍርም እንዴ ? ታዲያ ወድቃ ከሞተች ፍርድ ቤቱ 25 ዓ/ም ለምን ፈረደ ?እኔ እንደገባኝ ለሰይጣናቸዉ አምልኮ ግብር ነዉ የሰጧት ለዛ ይመስለኛ አገር አቋርጣ አፏን ምትከፍ " ዳቢሎስ ታሰረ ጌታችን ተመረመረ የሚባለዉ አሁን ነዉ"

  • @danielfekadu1446
    @danielfekadu1446 Před 20 dny

    መሪው እንደተናገረው " የኛ ወታደሮች ግን በሳንጃ ተደፍረዋል" እንዳያታላችሁ የሴት ልጅ ይሁን የወንድ ልጅ መደፈር ብዙም ግድ እንደማይሰጠው ያስታውቃል ንግግሩን ስሜቱን ላነበብው በየጊዜው ለሚከታተለው። የሄቨን ጉዳይ ድምጻችንን ስናሰማ በግድ አዲስ ነገር ያመጣል፡፡ በኛው ጥረት እንጂ በፍህ ስርዓቱ እና አሁን ባለው የሃገሪቱዋ ሁኔታ ተስፋ ማድረግ ከባድ ነው

  • @wstube3191
    @wstube3191 Před 20 dny

    እኔማ ለሡ ሞትያሠዋል በሠአት ኤቨን ያየችውን ስቃይ መገመት አያቅትም ስለዚ በቁሙ ሣይሞት እስከነብሱ ይቃጠል

  • @user-cq9tu6rz2i
    @user-cq9tu6rz2i Před 20 dny

    1 በህዝብ ፊትመሰቀል አለበት😢😢😢😢😢😢አላህ በላያዉርድባችሁ ያረብ

  • @ZainabZainab-u6j
    @ZainabZainab-u6j Před 20 dny

    በአደባባይ ይሰቀለልን አሹካ አብይ የተናገረው ያሁን ነው እንዳትለኝ በናትህ ሌላው የቆየ ነው እያሉ ግራ ተጋባውኮ አላህ ይፍረድብህ አቦ ይህ ሰውዬ 😢😢😢

  • @mame.f3798
    @mame.f3798 Před 20 dny

    መግደል ሀጥያትም ነዉ ለሱም ግልግል ነዉ ቅጣቱ መሆን ያለበት የያዘበት ቀኝ እጁንና ያጠቃበትን ቆርጦ መጣል

  • @b.6015
    @b.6015 Před 20 dny

    ይከ የተረገመ 666 እሱ ከመጣ ወድህ ነው ስቃያችን የበዛው ይከ ደም ገባሪ አላህ ያሳልን መደፈርን እያበረታታ ነውኮ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 20 dny

    ፍትሁ እኮ በኮዶሚኒየም ተዘጋ በአዳነች አበቤ አማካኝነት

  • @selahatabdela9949
    @selahatabdela9949 Před 20 dny

    የሞት ፍርድ ይፈረድበት እደውም ባደባባይ ይሰቀል ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ፍትህ😢

  • @OmuNebil
    @OmuNebil Před 20 dny

    ከሰይጣን ሚስት ጥሩ ነገር መጠበቅ ሞኝነት ነው
    ደስ የሚለው ባሏ ደፋሪ መሆኑን በደንብ ለህዝቡ ግልፅ አድርጋለች
    እች ተብታባ ቃዥች እኮ 😡😡
    የሞት ፍርድ ይፋረድበት ከዛ ይሰቀል አስከሬኑ በተሰቀለበት አሞራና ውሻ ድመት ይብላው

  • @SaaMee-u3p
    @SaaMee-u3p Před 20 dny

    1 የሞት ቅጣት ይቀጣልን ፍትህ ለሂቨን

  • @mekdi542
    @mekdi542 Před 20 dny

    1 ቁጥር የሞት ፍርድ ካለዚያ ነገም ይደገማል😢😢😢

  • @ashenafimelese9378
    @ashenafimelese9378 Před 20 dny

    በመጀመሪያ የኢትዮጵያ ሕዝብ ማስተዋል ተስኖታል ልበል ሁሉም ፈራጅ ሆናል ማንም በማንም ላይ መፍረድ ለኔ አይታየኝም የሰውየውም ሚስትም እኮ የተናገረችው ያስኬዳል በዛላይ ጎረቤት አለ ትልቛም ጠባቂዋ አለች በብዙ መንገድ ማየት ያስፈልጋል ባልተጣራ ነገር አንፍረድ አይ አብይ ሾርት ሚሞሪ አለ

  • @aminahtaher9633
    @aminahtaher9633 Před 20 dny

    1 የሞት ፍርድ ይፈረድ ባደባባይ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በጣም ያዛዝናል ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ እናት ኢትዮጵያ ሀገሬ ፍረጅን እማማ እናት ለምን ታልቅስ እናት ሀገር እናት እህት አክስት አያት እህት እናት ሚስት ናት ለምን ታልቅስ እኮ ለምን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ