የፍቅር ጥያቄ በጣም ይቀርብልኝ ነበር............. እፀህይወት ከጆሲ ጋር ምርጥ ቆይታ l ክፍል 1 l Sheger Daili

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@AbelBirhanu‬ ‪@zehabesha4157‬ ‪@fetadailyanalysis‬‪@AddisDailyNews24‬ @Seifuo EBS

Komentáře • 17

  • @azmeratiku1114
    @azmeratiku1114 Před 3 měsíci +3

    Bexame.nw yemwedate.

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 3 měsíci +1

    ጆሢ ጠናይሥጥልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @genetmolla8441
    @genetmolla8441 Před 3 měsíci +1

    በዛን ስአት ወንድምና እህት ነበር የምትመስሉኝ ከእፀሂወት ጋ በጣም ነው የምወዳችሁ።

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 Před 3 měsíci +3

    በአሜሪካን ሐገር አንድ ካምፓኒ ውስጥ ስንሰራ በአንድ ወቅት በሻይ ሰአት ላይ እንዳለን አንድ አውቃለው የሚል ሞሮኮአዊ በጨዋታ መሃል እናንተ ሐገር በቆሎ አለ ብሎ ጠየቀን በኩራት እና በመኮፈስ በጠማ ግራ ያጋባን ተራ ጥያቄ ነበር ቸ ጋራሞች ናቸ ሁ ለማለት እንደፈለገ ግን ተረድተነው ነበር። ነገር ግን አንድ በነገር የተካነ ልጅ ነበር እና ፈጠን ብሎ አለ እንጂ ሞልቶ አለው !! ነገር ግን እኛ አንበላውም አለው ለምን ስለማታውቁት ነው አይደል ??? አለ እየሳቅ
    በደንብ ነው የምናውቅ እኛ ምን አጥተን በቆሎ እንበላለን በቆሎን የምናመርተው ለአህያ እና ለፈረሶች ምግብነት ነው ሲለው ያ ፊቱ በእሳት እንደተለበለበ ግንድ ፍም መስሎ ክፍሉን ለቆ ወጣ በዛው ተከባበርን።

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x Před 2 měsíci

    ሥዉድሽ እኮ❤❤❤

  • @GeorgeTemesgen-ng4kj
    @GeorgeTemesgen-ng4kj Před 3 měsíci

    እፀሕይወት ቆንጆ ነች ውበቷ የነገሥታተት ውበት ነው አኔም አደንቃታለሁ ። የጣልያን ሠፈር ያራዳ ልጅ ነች ታድያ ለምንድነው እንደ ፋራ Lik ምናምን አያለች ምትቀባጥረው ? ይሄ ደሰ አይልም አየመጥናትም ።

  • @user-zk9zr7du6w
    @user-zk9zr7du6w Před 3 měsíci

    አመለሥትና ሉላጋር ትማሰላለይ

  • @nigsen8206
    @nigsen8206 Před 3 měsíci

    This video was recorded years ago.Look at the video quality .Compare Jossy ,now and then.

  • @AnoMano-qf8yi
    @AnoMano-qf8yi Před 3 měsíci

    የድሮነው ጆሲ ስራ ጀምሮ ነው

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow Před 3 měsíci

    እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉት እናበረታታው 🎉

  • @GeorgeTemesgen-ng4kj
    @GeorgeTemesgen-ng4kj Před 3 měsíci

    አንቺ ግን በ ጥራዝ ነጠቅ እንግሊዘኛ ተጠምደሻል እነሱን ፓስታ መብላት ያስተማሯቸው ነጮች ናቸው ። እንጀራን መመገብ ግን አላስተማሩሽም አንግሊዘኛ በበእንግሊዘኛ ለሚቀርብልሽ ቃለመጠይቅ ተጠቀሚ ይሄ ጥላቻ አይደለም እህቴ ስለማይመጥንሽ ነው ።

  • @beyenekebede4726
    @beyenekebede4726 Před 3 měsíci

    ETHIOPIA IS KNOWN AS GENOCIDER

  • @user-tl6gl8nk5o
    @user-tl6gl8nk5o Před 3 měsíci

    ይህች ልጅ እሚወዳት ሰው የለም። ኮሜንቱን እንኳ እዩ በ48 ሰኣት ውስጥ እኔ ኣስረኛ ነኝ። ከኣሜሪካ የመጣውን ዲያስፖራ ዶላሩን ተቀባብላ ቆሻሻ ቱቦ ላይ ጣለችው።

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo Před 3 měsíci

    እኔ ጠያቂም ተጠያቂም ሣትወለዱ ነዉ ከኢትዮጵያ የወጣሑት
    ወድኩት ቅርበት ቅንነትና ትብብር
    እኔ ሥለ ኮፒ ራይት ትንሽ የማዉቀዉ ነገር ዐለና ሕጉ ማካት የሚኖርበት ዘርፎች ዐሉ
    performers right society england ale.
    idea expression diacotomy ...
    ቀርሥ...ክትፎ መብላት ለይ ጎበዝ ዐለሽ ዐደል...
    ልጆቼ ወድኳችሁ
    ቁንጅናሽም አለ አደል የፍቅር ደብዳቤዎቹ ካሉ መጽሐፍ ይወጣቸዋል ...
    የፍቅር ዴሥክ ....
    ለኣያትሽ ልጂሽ ቢያዮ ይከብዳቸዉ ነበር ልጅሽ ካንቺ ላያትሽ ቀረበታ ሢኖራት