ክፍል 1 - በአንድ ቀን 2.7 ሚልየን ብር ሰርቼ አውቃለሁ - ቆይታ ከአስደናቂው የYBS ድርጅት ባለቤት አቶ ወልደጊዮርጊስ ጋር @EyitaTV እይታ ቲቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Discover Ethiopia with EyitaTV.
    Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
    Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
    Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

Komentáře • 493

  • @Maryg05
    @Maryg05 Před 3 měsíci +41

    ጀግና ጎጃሜ ግልፅ ናቸው ተጠንቀቅ ሰው አትመን ከፍቶል ዘመኑ ሰው አትመኑ።

  • @elsaliben4306
    @elsaliben4306 Před 4 měsíci +118

    በእዉነት ሊኮረጅ የሚገባ ስዉ ነዉ ይህ መልእክት ለወጣቶች ነው የኔ የዘመኔ ጀግና

  • @hanamulusew4226
    @hanamulusew4226 Před 4 měsíci +182

    ለኔ ወዳጄ ነው በጣም መልካም ሰው የሰው ስኬት የሚያስደስተው የሚረዳ እና ወንድም የሆነ ሰው ነው ወልዴ👏👏👏

    • @bereketnuru6457
      @bereketnuru6457 Před 4 měsíci +6

      እባክሽ ስራ መስራት እፈልጋለሁ ፖስፖርት ማደስ ለልጄ ዳቦ መግዣ በጣም ስራ አትቼአለሁ

    • @MeryTdey
      @MeryTdey Před 4 měsíci

      ​@@bereketnuru6457awuriny bemin laginyishi????

    • @kiamar7388
      @kiamar7388 Před 3 měsíci +2

      የጎጃም ልጅ ነው?

    • @dagimworku923
      @dagimworku923 Před 3 měsíci

      😊p

    • @yirdawr.8855
      @yirdawr.8855 Před 3 měsíci

      ቀጠይ ባለ ሀብት እንጠብቅ

  • @samisenay
    @samisenay Před 4 měsíci +106

    ኣቅራቢዋ በጣም ተወዳጅ እና ክብር ያላት ሴት ናት ለቦታዉ የሚገባዉ ቃላት ነበር ስትናገር የነበረቺዉ! ሰዉ ሃሳቡን እያስጨረሰች ነዉ ምትጠይቀዉ! ቻናሉ ለመጀመርያ ጊዜ ነዉ ያየሁትኝ ካሁን ቡሃላ እንድከታተል ነዉ ያደረገቺኝ! ምርጥ ኣቀራረብ ከሙሉ ፕሮዳክሽን ጋር! ትልቅ ኣክብሮት 🙏

    • @SerkeSerke-oe5tc
      @SerkeSerke-oe5tc Před 3 měsíci +7

      ደሞሳቁዋን ሥወድላት ሢቀጥል በናቹራ ውበቱዋ ነው ዱቄት የለባትም ሥወዳት

    • @betselot32
      @betselot32 Před 3 měsíci

      የsocial media አካዉንቷ ካላችሁ please

    • @SerkeSerke-oe5tc
      @SerkeSerke-oe5tc Před 3 měsíci

      @@betselot32 የማን

    • @betselot32
      @betselot32 Před 3 měsíci +1

      @@SerkeSerke-oe5tc የጋዜጠኛዋን

    • @SerkeSerke-oe5tc
      @SerkeSerke-oe5tc Před měsícem

      @@betselot32 አወ

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Před 3 měsíci +53

    አተ ባለሃብት ሳይሆን ባለፀጋ ነህ በእውነት ተባረክ

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před 4 měsíci +62

    ንጹህ ሰው ሁልግዜ ግልፅና እውነተኛ ነው ይህ ልጅ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነው ከታች ጥሮ ግሮ ወደላይ ከፉ ያለ ሰው ነው የዚህ አይነቱን ማስቸገር ሳይሆን በደንብ እንዲያድግ መደገፉ አገሪቷን በስራ ያጥለቀልቃታል በርታ🎉

  • @user-cb8no6kw1z
    @user-cb8no6kw1z Před 3 měsíci +38

    የዘመኑ አርብኛ ወጣት የሚገርም እርሱን ለመግለጽ ቃላት ያጥራል፣ የኢትዮጵያ ኩራት ነህ ወንድማችን

    • @sarahj1999
      @sarahj1999 Před 3 měsíci +1

      እኔከምንም በላይጋዜጠኛዋ የተረጋጋች ሥወድሺ ቀጥይበት

  • @DiaMando-ss9gm
    @DiaMando-ss9gm Před 3 měsíci +32

    የጎጃም ልጆች የተለዬ ትጋት አላችሁ በሁሉ በኩል በጣም ነው የማደንቃችሁ::

  • @America1219
    @America1219 Před 4 měsíci +138

    ደምበጫ ጎረቤታችን ነበር ማርያምን እዚህ ቦታ ደርሰህ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል።

    • @Badema1991
      @Badema1991 Před 3 měsíci +1

      ታውቀዋለህ በደንብ?

    • @America1219
      @America1219 Před 3 měsíci +3

      @@Badema1991 አዎ በደምብ ነው የማቀው እርሱም በደምብ ያቀኛል አንድ ባች ነበርን ቤተሰቦቹም ገረቤቶቻችን ነበሩ።

    • @Badema1991
      @Badema1991 Před 3 měsíci +4

      @@America1219 ምን አልባት ለኔ #1 ብየዋለው ከታች ተነስቶ በአጭር ግዜ ውስጥ እዚህ የደረሰ ሰው። አሁን ከፍታላይም ደርሶ እንደሌላው ሰው ሳይንዘባነን እራሱን ዝቅ ማድረጉ ደግሞ ይባስ አስከብሮታል። ወደፊት ይሄንን ታሪኩ በመፅሐፍ ቢፃፍ ለሌላው ወጣት ትምህርት ይሆን ነበር።

    • @robat8719
      @robat8719 Před 3 měsíci

      የምን ደምበጃ ነው?

    • @AgzegneElahi
      @AgzegneElahi Před 2 měsíci

      የት ነው ግን በጎንደር ነው ወይሥ በጎጃም ወይሥ በሸዋ ንገረኝ

  • @mesayanteneh3559
    @mesayanteneh3559 Před 4 měsíci +52

    አንተን አለማድነቅ አይቻልም እግዛብሄር ይጠብቅህ ወንድማችን ❤❤❤❤

  • @ZelalemFisha
    @ZelalemFisha Před 3 měsíci +28

    አንተ ምን አይነት ሰው ነህ በፆም ምርጥ የሆነ ቁርስ ነዉ የመገብከን አንደበትህ ሁሉ ደስ ይላል አንተ ሀብታም የሆንከው ድሮ ድሮ ድሮ ከደንበጫ ሳትወጣ ልብህ አዲስ አባ የወጣ ቀን ነው ስለዚህ ወንድሜ ሙት ጀግና ነህ ለሚማር ሰው ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው እኛ አገር እንደው ትንሽ ከፍ ካልክ አንዴ ከመንግስት ጋር ተነካክቶ ነው ሌላ ግዜ ደግሞ አስገድግዶ ነው የማይባል ነገር የለም ጌታዬ እዚህ ለመድረሰ አሁን የረሳሀቸው ብዙ መከራወች ነበሩ እነዛ አራት ቀን አራት ሌሊት ማለት ጎበዝ 92 ሰአት የእግር ጉዙ ውስጥ ያለ መከራ ያለ ችግር ይታየኛል እንኳን 92 ሰአት ረሀብ ያለበት የአባይ በረሀ ጉዞ ይቅርና ሰው ለራሱ ጤንነት እንኳን 1 ሰአት ስፖርት ለመስራት ስንት ሰው እንደሚቸገር ቤት ይቁጠረው
    ድንግል ማርያም የልብህን መሻት ሁሉ ትሙላልህ ለሰነፎቹ ድሮ ድሮ ደንበጫ ላይ ተለያየን በላቸው። ጋዜጠኛዋም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ታድያ ዝንብሎ መጠየቅ ብቻ ሳይሆን አንቺም እንደ ወንድሜ ድሮ ላይ ሆኖ ዛሬን እንዳየ ሁሉ አንቺም ዛሬ ላይ ሆነሽ የወደፊቱን እንደሱ ማየት ከቻልሽ
    የትልቅ የሚድያ ባለቤት ትሆኛለሽ ብሄ አስባለሁ ጎበዝ ጋዜጠኛ።
    አይ ደንበጫ ስንት ጎበዝ አፍርታለች

    • @almaz7677
      @almaz7677 Před 3 měsíci +1

      🎉🎉🎉batam ❤🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j Před 4 měsíci +118

    አደራ ራስህን ጠብቅ ግን ገቢህን በግልፅ መናገር አልነበርብህም😢ለግብሩም ለሰውም ለህይወትህም ጥሩ አይደለም
    😢ያው ጎጃሜዎች ግልፆች ነንና በግልፅ ተናገርክ😢

    • @Hirut-oc4gd
      @Hirut-oc4gd Před 3 měsíci +2

      Yes

    • @almaz7677
      @almaz7677 Před 3 měsíci +1

      💯💯💯💯👍👍👍👍

    • @DreamWorkerl
      @DreamWorkerl Před 3 měsíci +1

      መተት

    • @user-de6db7hs9j
      @user-de6db7hs9j Před 3 měsíci +4

      @@DreamWorkerl መተትን የሚያውቅ መተተኛ መተት የሚያሰራ ነው

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 Před 3 měsíci +1

      ግልፅነት ሣይሆን አለማወቅም ነው።

  • @SaraSara-xv3pp
    @SaraSara-xv3pp Před 3 měsíci +12

    እንዳ አይነት ጀግና ነዉ ማገባ ማርያምን ፈጣሪ ከአዉሬወች ይጠብቅህ የኔ ጎጃሜ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před 4 měsíci +39

    ጋዜጠኛዋ ንፁህ ውበት ደስ ትያለሽ❤❤❤❤

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Před 4 měsíci +26

    እደዚህ ራስን ጥንቅቅ አርጎ የሚአቅ ስው ማርያምን ብርሀንህን ያበራችልህ ልጅ ነህ አሁንም ለግርህ ብርሀን ለልብህ ፅሀይ ትሁንህ ተባረክ🙏🙏🙏

  • @genetmoges5608
    @genetmoges5608 Před 3 měsíci +10

    ጋዜጠኛዋም ባለታሪኩም ደስ በሚል ሁኔታ ነው ያቀረቡት በጣም ደስ ሚል ትምርት ይዘለ ታሪክ ነው እናመሰግናለን

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 Před 4 měsíci +25

    ክህሎት ላይ ኣይቼህ ነበር 😢በጣም ጀግና ጠንካራ ወንድ ❤ሂወትህ ሁሉ የተባረከ ይሁንልህ❤❤❤❤

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 Před 4 měsíci +25

    አሜን፣ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳህ!

    • @genius509
      @genius509 Před 3 měsíci +1

      እረ በማርያም ስልኩን ስጡኝ ይህን ሰዉ በአካል ማግኘት እፈልጋለሁ

    • @KjvccYexs
      @KjvccYexs Před 3 měsíci +1

      🙏💓🥲

  • @Selina6648
    @Selina6648 Před 3 měsíci +6

    ጀግና እና ቆራጥ ወንድ ነክ ማርያምን ትግሰት ብርታትክ ጼነትክ ያሰቀናል ጌታን እግዝኣብሄር ይጠብቅህ ከአይን ያውጣክ ኢትዮጵያ ውሰጥ አለኝ ብሎ ማውራት ማደግ መለወጥ ከባድ ነው በአሁኑ ግዜ ያሰፈራል ክርስቶስ በደሙ ይሸፈንክ የምትወዳት እመቤቴ ማርያም እሰዋ ጥላከላ ትሁንክ

  • @mesudmohammed294
    @mesudmohammed294 Před 3 měsíci +10

    ተመስጬ ነዉ የሰማሁት አላህ ጨምሮ ያሳካልህ ግልፅ ሰዉ ነህ እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ

  • @MesafintMinilkawi
    @MesafintMinilkawi Před 4 měsíci +35

    ለብዙ ወጣቶች የስራ ዕድል መፍጠር የቻለ ባለፀጋ ሰው ልዑል 🤞❤

  • @user-ue8vc3ic2k
    @user-ue8vc3ic2k Před 3 měsíci +42

    በርታ ተመሳሳይ ታሪክ አለን እኔም እንዳንተ ብዙ አሣልፌአለሁ የተከራየሁት ቤት እማወራ ዉሃ በቀን ሁለት ባልዲ ስቀዳ አይተው በሬን አንኳኩተዉ በቀን ከአንድ ባልዲ ዉሃ ዉጭ በሳምንት ከአንድ ጊዜ ልብስ ማጠብ ዉጭ አልፈቅድልህም የተባልኩበት ቀን አለ
    በጥረት እና በልፍት የማይቀየር የለም እኔ በዚህ ሰአት ከስድስት በላይ የዉሃ ቢል በስሜ ይቆረጣል ከአምስት በላይ ቤቶች አከራያለሁ እና ከበረቱ ሁሉም ያልፋል በርታ
    ምድር አላፊ ነች ሰማያዊዉን ቤትህንም በበጎ ስራ እየገነባህ ።

  • @temuwbante656
    @temuwbante656 Před 4 měsíci +15

    በጣም ለማመን የሚከብድ
    ግን ደግሞ የሚኖር ህይወት
    ተመስጨ ነዉ የሰማሁት

  • @MeereoodkdYabsra
    @MeereoodkdYabsra Před 3 měsíci +5

    ጀሞ የብዙወችን ህይወት የለወጠነው ያሰፍር ባለ ውለታችን ከብለኮት ማምርቻ ጀምሮ ደስ ሲል።

  • @adetub1854
    @adetub1854 Před 4 měsíci +15

    ወላሂ ላት እኔ ቃል የለኚም ታምራት ነዉ የሆንክብኚ ቢሲሚላህ የሚግርም ተጀምሮ እሲኪያለቅ ተመስጬ ነዉ ያዳመጠኩት አዉ እኛ ነን ሚመስልን እጂ ሁሉም የቀይራል ጀግና አካራህኚ በርታ አሁንም ተለቅ ቦታ ተደርሳልህ በሂወተህ መቼም ተስፋ እዳተቆርጥ እዉኔቴ ነዉ ያኔ ጎዳና ያለህ ብተጠጣ ብታጨስ እመንኚ ዛሬ እዚ ቦታ አተደርስም ምኪኛቱም ሱሱ አደዛዠ እፀ ነዉ አተ ግን አላማ ስላለህ ካላማህ ላለ መስቶጋግል ያደርክዉ ጠርት ጠንካሬይህ አሁን ላይ የምናያችዉ ወጣት ተስፋ በመቁርጥ ምኪኛት ብኔደ የሻላል እያሉ መሄደ አማራጨ ያርጉታል እዛ እደል የሚስጠ የመስል የሁለቱም ሀግር ኪሳራ አመራጩ እሱ ሳሆን ጠሬ ተጣጠሮ መስራት እራስን መምሰል አተ የዘመኔ በርቀዬ ነህ የምተደንቅ እናት ተዉለደ እዳተ እለህ የዞት ታግሎ ጠሮ የሚኖር አቆጨም አለ አደለ ሰማይና ምደር ጠቦዋት የወለደቹ ለጅ ጠጥቶጨሰክሮ እናቱ ሚመታ ቤት ዉስጥ ሰላም ሚንሳ አተ ተለያለህ በረታ አርያዎችህ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almaze214
    @almaze214 Před 3 měsíci +12

    አባቴ 10አመት ካስተማረኝ ትምህርት
    በ1 ሰአት እተርቢ የተማርኩት በለጠብኝ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድማአለም

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem Před 3 měsíci +11

    ያረብ አይቸግርህም የኔንም ታሪክ ቀይረው 🤲

  • @yaredenyew6904
    @yaredenyew6904 Před 4 měsíci +13

    እይታዎች እናመሰግናለን የሚገርም አስተማሪ ታሪክ ነው። ይሔን ታሪክ አይቶ አለመነቃቃት አይቻልም❤❤❤

  • @bultumeabajihad8163
    @bultumeabajihad8163 Před 3 měsíci +6

    አቦ ወንድሜ በጣም ተመቸሄኝ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥ ተባረክ ጀግናኔህ

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 Před 3 měsíci +8

    የኔ ዘመን ጀግና በዚህ ግዜ አደባባይ ባትወጣ ብዬ ተመኘሁ ከክፉዎች ይጠብቅህ ።ጥንካሪን ካተ ብማር

    • @SEP2922
      @SEP2922 Před 3 měsíci +2

      ጊዜዉ እጅግ ክፉ በሆነበት ሰአት ወቶ በግልፅነት ይሄን ሁሉ መናገሩ አስፈላጊ አልነበረም በዛ ላይ አማራ triple trouble….ፈጣሪ ይድረስለት ያስፈራል እንዳይበላ,,,,ፋኖን ትደግፋለህ ብለዉ ንብረቱን ሲዘርፉት ሲወርሱት ይታየኛል!

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar Před 3 měsíci +1

      እዚህ ጀረጃ ያደረሰዉ እግዚአብሔር አምላክ እናት እምዬ ወላዲት አምላክ ጓደኛዉ ፣ሚስጥሩ ሆና እዚህ ደረጃ ደርሷል። አሁንም ከ ክፉዎች ዓይን ትጠብቀዋለች ማርያምን በሕይወቱ ያተመ አያፍርም ብዬ እምነት አለኝ። እንደ ሥጋ ለባሽ ግን እሰጋለሁ።

  • @hanatekile4755
    @hanatekile4755 Před 2 měsíci +2

    እኔ ምለው ጥንተጠላታችን ክፉ ነው እና እባክኸ አትቸኩል ስለምንፈልግህ ተደበቅ ግን የጠራሐት ድንግል የአፋችን ማር ወለላ ትከልልህ

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Před 4 měsíci +12

    ለብዙ ወጣቶች ትልቅ ትምህርት ነው አብዛኛው ወጣት በትንሽ ነገር ዝቅ ብሎ መስራት አፈልግም ውርደት ነው የሚመስለው የመዳን ቅመሞች ከዚህ ወጣት ተማሩ ወድማለም እራስክን ጠብቅ በርታ በጣ ግልፀኛ ነህ ላተ ይጎዳሀል ግልፀኝነትህ ሁሉም ነገር አይነገርም

    • @user-nz6ux7bv4f
      @user-nz6ux7bv4f Před 3 měsíci

      የመደም ቅመም 3ሸንጣ ጨርቅ ካለይዘች አገር መግባት አትፈልግም😂

    • @user-rh2un1qs2f
      @user-rh2un1qs2f Před 3 měsíci

      @@user-nz6ux7bv4f 😁😁😁😁እረእኔ እደዛ አይደለሁም

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před 3 měsíci

      😂😂😂😂😂​@@user-nz6ux7bv4f

  • @easrteasrt9832
    @easrteasrt9832 Před 3 měsíci +5

    ጀግና ነህ ወንድሜ እመቤቴ ማያም ትጠብቅህ መጨረሻህን ታሳምርልህ❤❤❤

  • @aselefechfeyissa9417
    @aselefechfeyissa9417 Před 3 měsíci +3

    ዋው በጣም ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት የሚገርም ምስክርነት ነው በምድር መቶ እጥፍ ሆኖልሃል በሠማዩም እንዲከናወንልህ ድንግል ማርያም እርሱን ስሙት ያለቺውን ልጇን እየሱስን አምነህ እንድትድን አመክርሃለሁ ትጉ ስሐሆንክ ጨምሮ ይስጥህ።

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 Před 3 měsíci +4

    አይይይ ጀግና ተባረክ ‼‼‼ 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር የሰጠንን አይምሮ መጠቀም አለብን ውሸት እንዳይመስላችሁ 👏👏👏👏 እኛ ኢትዮጵያዊ ያን የወደቀ ሰው ሰው መስሎ አይታየንም ግን እግዚአብሔር ከረዳው እሱ ውስጥ ቁም ነገር አለ 👆👆👆👆 ዳዊት ድሪምስ ላይ የምንሰማቸው ሰዋች በልፋት ሰው የሆኑ ናቸው ሁላችንን እንበረታለን በርቱ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ

  • @Genet-vz3bh
    @Genet-vz3bh Před 4 měsíci +7

    በጣም ያደነኩህ ሰው ቢኖር አንተን ወንድሜን ነው ተባረክ ባለቤትህን ልጅህን ጌታ ይባርክልክ በተረፈ ትንሽ የምመክርክ ለባለቤትህ ግዜ እንደምንም ብለክ ስጥ ነገሮች እንደዚህ አይቀጥልም አንድቀን እንዳይቆጭህ በጣም የዋህና መልካም ነህ እግዛብሔር ይጠብቅህ

  • @sarasesaye
    @sarasesaye Před 4 měsíci +8

    ወንድማችን ጀግና ነክ ድህነትን የተፋለምክ የዘመናችን ጀግና

  • @ayalcharles4513
    @ayalcharles4513 Před 4 měsíci +8

    በጣም ደስ የሚል ሰው ነው:: የምንገናኝበት መንገድ አለ?
    በጣም አመሰግናለሁ::: Bravo !!!

  • @SimegnDebebe
    @SimegnDebebe Před 3 měsíci +4

    በጣም ጎበዝ ጀግና ነው ዝቅ ብሎ መስራትን የሚያታስተምር ሰዉ ነው

  • @Resttub21
    @Resttub21 Před 3 měsíci +5

    መታደል ነው እኮ እግዜአብሔር ይጠብቅ ወንድሜ

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Před 3 měsíci +5

    የዘመኑ ጀግና ነሕ ወድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይሰውርሕ እኛም የመዳም ቅመሞች የሰራንበት ተባርኮ ሃሳባችን ተሳክቶ ለሃገራችን ያብቃን የሰው ሃገር ብዙ ነገር ያሳጣል😢😢😢😢😢

  • @betelhem5464
    @betelhem5464 Před 4 měsíci +38

    ከብልፅግና አይን ይሰውርህ

  • @awolljemila4414
    @awolljemila4414 Před 3 měsíci +4

    ማሻአላህ አነቃቂ ወጣት ማለት አንተነህ አነቃቂነን እያሉ ያልኖሩትን ኑሩ ከሚሉት ልክ እንደዚህ ወጣት ያሉ ናቸዉ ሚያነቃቁት ወጣቱን ድንቅ ወጣት አላህ የበለጠ ከፍ ያድርግህ

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 Před 3 měsíci +3

    በርታ ወጣት ነህ ገና ብዙ ትሰራለህ በአደባባይ በብዙ አታውራ ብዙ ከማውራት ውጤታማው ብዙ መስራት ነው ምቀኛም ይቀንሳል ፣

  • @hayutibest
    @hayutibest Před 4 měsíci +11

    በጣም የዋህ ነዉ ❤❤❤❤

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před 3 měsíci +3

    በጣም ጎበዝ የሰው ልጅ ከሱስ ተቆጥቦ ስራ ሳይንቅ ጠንክሮ ከሰራ የፈለገበት ይደርሳል እኛ እኮ የጉራጌ ብሔረ ሰብ ትልቅ ምሳሌዎች ናቸው

  • @ይካኑ
    @ይካኑ Před 3 měsíci +3

    ሰው ማለት እንዲህ ነው ለአቋምና ለአላማ መበርታት የመመረቅ ውጤት መመረጥ እንዴት ደስ ይላል ያንተን አይነት ወንዶች ያብዛልን ❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 4 měsíci +9

    ጀግናብቻ አይገልጽውም በጣም ጠንካራ ናው በአሁን ሰአት ሰው ገናዘብ ገናዘብ በሚልበት የሰው ቤት ሰራተኛ ማግባቱ ለሁላችንም ንጽህ ልብ ያለው ወንድ ይሰጠን

  • @bintahmed
    @bintahmed Před 4 měsíci +6

    ዝቅ ብሎ መስራት ከፍ ብሎ ይኖራል አድቀን ማሻአላህ ጎበዝ ነህ ለሰወችሁሉተምሳሌት ትሆናለህ

  • @user-mv3xf7hq3x
    @user-mv3xf7hq3x Před 4 měsíci +8

    አላህ ይጠብቅ ወንድሜ በርታ የሰራ ሰው ሲለወጥ ደስ ይላል❤❤❤

  • @bahiretalk
    @bahiretalk Před 3 měsíci +5

    ይህን ቪዲኦ ላለማዬት ስንት ጊዜ አሳለፍኩት!
    ከከፈትኩት በኋላ ግን ማቆም አልቻልኩም! አለማድነቅ አይቻልም❤❤

  • @TheoatStudio
    @TheoatStudio Před 3 měsíci +3

    ትልቅ አስተማሪ ልምድህን ስላካፈልከን እጅግ እናመሰግናለን። በረከቱን ፈጣሪ ይጨምርልህ። ለእይታ አዘጋጆችም ምስጋና ይድረሳችሁ።

  • @amuuamuu5047
    @amuuamuu5047 Před 3 měsíci +1

    ለዚህ ነው የጠፋሀው በጣም ደስ ብሎኛል እመቤቴን ልኡሌ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከውዷ ባለቤትህ ጋር ይስጥህ ምንግዜም የእግዚአብሔር አገልጋይ ሁን

  • @tezi7282
    @tezi7282 Před 3 měsíci +3

    ይህ ስው ታሪክ ነው ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እንደው የአባትና የናትህን ውለታ ከፍለህ ይሆን ስለሱ ብታወራ ይገርማል።❤🎉😊

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 Před 4 měsíci +9

    ማሻአላህ ጀግና ነህ በርታ ትልቅ አስተማሪ ነህ

  • @ArsemaArsema-ph9gu
    @ArsemaArsema-ph9gu Před 3 měsíci +1

    እኔ በደንብ አቀዋለሁ ልኡሌ የጎዳናው ወይኔ ጉዴ ይገርማል በጣም እንካን ደስ አለህ እውነት አኔ አቅሀለሁ መፅሄት ምትባል ልጅ አታቅም ምርጥ ሰው ነህ

  • @Antino300
    @Antino300 Před 3 měsíci +2

    በርታልኝ ያገሬ ልጅ ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን. በጨዋነትህና በ ታታሪነትህ መመኪያችን ነህ💞💞💞💞

  • @lubaba-p8g
    @lubaba-p8g Před 3 měsíci +6

    ማሻአአላህ አላህ በለውጥ ላይ ለውጥ ይጨምርልህ ከተኮለኛ አለህ ይጠብቅህ

  • @ademahmed3130
    @ademahmed3130 Před 4 měsíci +6

    Te be honest, what amazing and life changing experience? Wow you are 🦹‍♂️🦹‍♂️🦹‍♂️ እውነት በጣም ከልቤ የተከታተሉት ኢንተርቪው ኘው። አንቺም በጣም ጀግና ሴት ነሽ! Thanks Eyta Tv!

  • @tw4926
    @tw4926 Před 3 měsíci +1

    እመቤቴ መጨረሻውን ያሳምርለሕ ሁሌም በደስታ ኑር ጀግና ነህ

  • @almazwoldemariam7181
    @almazwoldemariam7181 Před 3 měsíci +4

    ጠያቂዋ በጣም ደስ ትያለሽ አጠያየቅሽ እመቤቴን የያዘ አይወድቅም ጎበዝ ጥሩ ተሞክሮ ነው

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 3 měsíci +2

    ለምንድነው አንቺ እየተባባላችሁ እምትጠራሩት ወንዶች ለዚህ ነው እኮ ሀገሩ ውስጥ እነስም አይጠሩ የበዙት!! ተባረክ ወንድሜ ያገኘኸውን ለተቸገሩ ወገኖችህ አካፍል ሮሞዴል ሁን!!!

  • @yordanosetsega4003
    @yordanosetsega4003 Před 3 měsíci +1

    መልካምነት እና ቅንነት ለራስ ነው ...ይህ ሁሉ የታታሪነትህ ና የደግነትህ ውጤት ነው ... የኔ አመለካከት ነው ፠ በርታልን ወንድማችን ከዚህ የበለጠ ውጤት እንጠብቃለን ::

  • @sosinagetahun8457
    @sosinagetahun8457 Před 3 měsíci +8

    ጊዜው መጥፎ ነው ተጠንቀቅ ሠርቶ የሚለወጥን ሠው አይወደድም

  • @keralem
    @keralem Před 3 měsíci +7

    ኧረ አንተ ገና ብዙ ትለወጣለህ ግን አደራህ እራስህን እየጠበቅህ ጊዜው ከባድ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 Před 4 měsíci +8

    Beautiful Journalist ever ❤

  • @user-yz5zm6mm4k
    @user-yz5zm6mm4k Před 3 měsíci +4

    መልካም: ሥነ-ምግባር: ያለሽ:ጎበዝ: ጋዜጠኛ:ነሽ!
    በርቺ!!!

  • @asamenanteneh5677
    @asamenanteneh5677 Před 3 měsíci +4

    You are extremely strong never seen before I just want to say God Be With you Amen Amen Amen

  • @temuwbante656
    @temuwbante656 Před 4 měsíci +10

    ወይ ግለጽነት
    አይጠገብም እውነት ስለሆነ ጨዋታው

  • @user-qc8qu5nh4s
    @user-qc8qu5nh4s Před 3 měsíci +2

    ትለያለክ ዬእኔ ጄግና ወንድም ከክፉ ይጠብቅህ❤❤❤ሺዓመት ያኑራችሁ በፍቅር ከባለቤትክ ጋር❤❤❤❤🎉🎉

  • @mesfinmersha7769
    @mesfinmersha7769 Před 3 měsíci +1

    በድህነት ገነት ከመኖር በላብ በወዝ የስኬት ማማ ላይ ሆኖ ገሀንም መኖር ምንኛ እንደሚጥም አትጠይቂኝ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ማህበረሰብ ለሀብት ያለው አመለካከት በጣም የወረደ ለመግለፅ ራሱ ሚከብድ ነው ከወለል በታች የሆነ አመለካከት ባለው ማህበረሰብ ወስጥ እየኖርሽ ስለስኬት መናገር አይደለም ማሰብ በራሱ እንደ እብድ ነው ሚያስቆጥርሽ so እንደኔ አመለካከት ድሀ ሆነሽ ቁንጫና ቅማል እንቅልፍ ይነሳሻል በአንፃሩ ሀብታም ሆነሽ በዙሪያሽ ላሉ ሰዎች ተርፈሽ ለድሆች ረድተሽ ሌላም ሌላም መልካም ነገሮችን አድርገሽ ከዚ ሁሉ ተርፎ ለትውልድ ይተርፍ ዘንድ ያቆምሽው ህንፃ ምናልባት ተወረሰ አልተወረሰ ተቃጠለ አልተቃጠለ ሊሆንም ላይሆንም በሚችል የህይወት ክስተት እንቅልፍ ሊነሳሽ ይችላል ታዲያ በቁንጫ እንቅልፍ ማጣት ይሻላል በህንፃ ??????? ለኔ ግልፅ ነው በላቤ ባፈራሁት ሀብት

  • @yoedanosgebreegzabhier2437
    @yoedanosgebreegzabhier2437 Před 3 měsíci +2

    በጣም አደንቃለው ከለታት በኃላ እኔም እንደሱ እሆናለው በርታልን የእመቤታችን ልጅ

  • @Birhuyemariam
    @Birhuyemariam Před 2 měsíci

    እውነተኛ አኢትዮዽያዊ
    እንደዚህ ዋጋ ከፍሎ ያገኘውን
    ፀጋ ሳይሳሳ ለሰው የሚረዳ
    በቅርብ ከ2014 ጀምሮ አውቀዋለሁ ታማኝ የማርያም ልጅ ነው
    ኮንግራ
    በትልቁ ሾው በሰይፉ እጠብቃለሁ🙏🙏🙏

  • @user-nt4uy3mg4k
    @user-nt4uy3mg4k Před 3 měsíci +3

    ቅን ግቦ ና :ጠን ካራነት :አላማን አለ መርሳት .. ተሥፋ...ማድረግ : ፈጣሪን መፍራት ...ሥ ነም ግባር... በራሥ መተማመን... አይቻለሁ.. ጠያቂዋ..friendly easy keep on ❤❤❤❤

  • @t2chickensfarm365
    @t2chickensfarm365 Před 4 měsíci +5

    Hagerachen endizih ayente sew mitfelegew our hero proud of you

  • @hbjcghjhgh8928
    @hbjcghjhgh8928 Před 3 měsíci +3

    ማሻላህ በጠም ደስ የሚል ማመን የሚከብድ ታሪክ

  • @gcy3510
    @gcy3510 Před 3 měsíci

    በእውነት አለማ ያላህ ጀግነ ነህ በዝን ግዜ ያለው ወጣት በንታ ብዙ ማመር ይችለል ያዘመነችን ጀግነነህ

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 3 měsíci +2

    ዋውውው የኔ የዘመኔ ጀግና አይገልጥህም ወንድሜ ያገሬ ልጅ ❤❤❤

  • @hiwothiwot5154
    @hiwothiwot5154 Před 2 měsíci

    የዚህ ባለህይዎታሪክ አድናቂውነኝ ዋነው ጤና ነው መልካም ሰው ከእጊዚአቢሔር ሢሠጥ ነው

  • @tigesssagai288
    @tigesssagai288 Před 3 měsíci

    የእውነት ትልቅ ትምህርት ሰጠኸኝ እኔ በጣም ነው ያዳመጥኩት ህልም የሚመስል እውነታ ነው ዝቅ ብሎ መስራት እና በታማኝነት መስራት ለአላማ መኖርን ተምሬበታለሁ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ጠንክር አሁንም ገና ብዙ ይጠብቅሀል🎉🎉🎉🎉

  • @abelwaregay6401
    @abelwaregay6401 Před 4 měsíci +9

    Big respect 🙏 ma brother

  • @Ojo787
    @Ojo787 Před 3 měsíci +1

    my Amhara Brother proud Of You
    Let God Be Your saver

  • @kassante5481
    @kassante5481 Před 2 měsíci

    አባቴ ፈጣሪ በደሙ ይሸፍንህ የኛ ሰው ጨካኝ ነው አንተ ደክመህ ህይወትህን ለቀየርከው ክፉዎች የበዙበት ጊዜ ነው ከፈጣሪ ጋር ራስህን ጠብቅ የምታምናት ወላዲተ አምላክ ከክፉ ሰዎች በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ ወንድሜ በርታ ፈጣሪ የበለጠ ደረጃ ላይ ያድርስህ🎉🎉🎉💪💪💪🙏🙏🙏

  • @biniamkebede505
    @biniamkebede505 Před 4 měsíci +2

    እስት እባካችሁ የዚህን ወጣት ለውጥ ልብ ብላችሁ አስቡት ።አርቆ ማሰብ ማስተዋል ለችግር እጅ አለመስጠት ትልቅ የለውጥ ስኬት መሆኑን ከዚህ ጀግና ወጣት መረዳት ይቻላል ። ስለዚህ ወጣቶች ሥራ ሳይናቀ ከትንሹ ሥራ ተጀምሮ መለወጥና ማደግ እንደምቻል ማሳያ ነውና ለተሻለ ሕይወትና ለውጥ ከልብ ወደ ሥራ/

  • @merrysallam8648
    @merrysallam8648 Před 4 měsíci +4

    እደግ ተመደግ ደሜዋ የመገፊትህ ውጤት ነው ❤❤❤

  • @user-tq6oo8cj4g
    @user-tq6oo8cj4g Před 3 měsíci +1

    ወይኔ የሚገርም ታሪክ ነው እኔም የደበጫልጅ ነኝ እኮ እስኪ ስራእኔም መስራት እፍልጋለሁ የድሀልጅ ነኝ በድርጅትህ ውስጥ እኔን ሊለውጥ የሚችል ከሆነ ተባበርኝ እባክህ የኔእያሾፍሁም አደለእየቀለድሁም ገንዘብም። ካንተ እርዳታ አልፍልግም ግን ስራቀጠርህኝ በስራየ ደሞስዝ ተከፍሎኝ እራሴንምቤተስቦቸንም እድቀይር ነው የምፍልገው

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር እርጂም እድሜ ከጤና ያደልህ በጣም መልካም ስውነህ

  • @tube7299
    @tube7299 Před 3 měsíci +4

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜ እኔ ጤና ይስጥህ አስኪ ለእኔም ስራ ፈጠርልኝ ሀገሬ ገብቼ እንደ ሰው ልኑር ጉልበቴ አለቀ ዝም ብሎ በአረበ ሀገር ወይ እኔ አልተቀየርኩ ወይ ቤተሰብ አልቀየረኩ ደካም ብቻ አሁንስ ደክሞኛል እንደ እኔ በአረብ ሀገር የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ የእረፍት እንጅራ ይሰጣችሁ የእውነት መግባት እፈልጋለሁ ሀገሬ ግን ምን ይዜ እዛ ገብቼስ አህህህህ ብቻ እግዚአብሔር ይፈታው ወንድሜ ከድርጅትህ ብትቀጥረኝ

  • @Emube1
    @Emube1 Před 3 měsíci +3

    ግሩምለውጥነው የምር ፈጣሪ ይጨመርልህ የተባረከ ገዘብ ለህዝቦችህ የምረዳበትያድርግልህ

  • @EndalkachewWuletaw
    @EndalkachewWuletaw Před 3 měsíci +1

    እግዝአብሔር ከዚህም በላይ ያደርጋልና እሱ ይርዳህ ወዳጄ አንተ ልዩ ነህ

  • @netsanetshuma7208
    @netsanetshuma7208 Před 3 měsíci

    ጥሩ ሰው ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደ አንተ ያሉ መልካም ሰዎችን በምድር ላይ ያብዛልን።

  • @yelbiemeseret9102
    @yelbiemeseret9102 Před 3 měsíci +2

    GOD WE NEED THIS KIND OF MAN EVERY WHERE❤

  • @kokebetaye98
    @kokebetaye98 Před 3 měsíci +1

    እፁብ ዶኖቅ ጀግና ወጣት ነክ ፣እመብረሐን ትጠብቅህ

  • @mekdeskassaw3652
    @mekdeskassaw3652 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ሲባርክ እንዲ ነው ያንተን የዋህ ነት አይቶ ነው የሰረጠህ እግዚአብሔር ልብ አና እንኩላሊት የሚመራምር አንድ መድዬ ነው አሁንም ከሱ በላይ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤አንተ እኮ የተቀደስከው ልጅቱን አምተህ ከህቴ ጋር ትኖርያለሽ ስትል ነው ጓደኛ ብለን አምነናቸው ሰርንሄድ ተግባሩ ሌላ ሁኖ ነው የምናገኘው

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před 3 měsíci

    ግሩም ነው በእውነት !!!እግዚአብሔር አምላክ ያለኽን ኹሉ ቀሪ ሕይወትኽን ይባርክልን ፍጻሜህን ያሳምርልን በነፍስም በስጋም !✝️🕊👏አምላኬ ሆይ የፈጠርከኝ ጌታ እባክህ የኔንም ሕይወትን ቀይርልኝ አንተን መፍራትን ስጠኝ 🤲🤲🤲🤲

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Před 3 měsíci

    በጣም ጀግና እና ቆራጥ በጧም ታታሪ ወጣት ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ👌👌👌👍👍👍😘😘❤🙏🙏🙏

  • @yeshiwaswelde7956
    @yeshiwaswelde7956 Před 2 měsíci

    እር ወንድም ባሁኑ ጊዜ እውነት መናገር የድሜ ማሳጠርያ ነው ከክፎች ይጠብቅህ አንተ ጀግና ሰው ነህ ልብ ላለው ሰው ባንተ ይማራል ለማንኛውም እራሰክን ጠብቅ እደ አማራ ሰው የዋህ የለም የልቡን ነው የሚናገር

  • @ousmahassen3850
    @ousmahassen3850 Před 3 měsíci

    አንተ በጣም ጎበዝ ሰው ነህ ማንም አይጎዳውም ንፁህ ሰው ስለሆነ አላህ ይጠብቀዋል

  • @Bezawitna
    @Bezawitna Před 4 měsíci +7

    ለኔ በግል ሁሉንም ነገር ነግሮኝ ነበር እና
    ኧእንኳን ለዚህ አበቃህ ይልቃል

  • @tigestyigezu2528
    @tigestyigezu2528 Před 3 měsíci +4

    I am proud of you! God bless you