📌የምንቀበርበት 15ሺ ዶላር የለንም ከዚህ የበለጠ ውርደት አለ እንዴ ? ባለፀጋ ሃገራት እየኖሩ የቤት ኪራይ የሚከፍለው የሌለው ብዙ ነው ‼️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 06. 2024
  • ሰዎች ጤናችን ላይ እክል ገጥሞን እንደምንታመም ሁሉ የፋይናሻል ህመም ይገጥመናል ።( Financial Wellness) የፋይናንስ ጤንነታችንን መጠበቅ ከታመምንም መታከም ይኖርብናል ።
    የእኛ ማህበረሰብ ጠንካራ ሰራተኛነቱ አጠያያቂ አይደለም ሁለትና ሦስት ስራ በመስራት የሚደክም ህዝብ ነው ያለን ችግሩ አጠቃቀሙን እና የሃገሩን ሲስተም ካለመረዳት የመጣ ነው ።
    ከምታውቁትም ከማታውቁትም ቦታ ተደውሎ እከሌ ነህ ሲሉዋቹ yes አትበሉ ያንን ቃላችሁን እንደ ፊርማ ተጠቅመው በስማችሁ ብድር ( credit card) ይወስዳሉ ።

Komentáře • 380

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  Před měsícem +95

    ይሄንን ጠቃሚ ቪዲዮ like 👍 ማድረግን አትርሱ እናመሰግናለን !

    • @user-iu5zd5iu9l
      @user-iu5zd5iu9l Před měsícem +7

      ❤❤❤

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před měsícem +4

      Please how to investment money 💰 better to know

    • @Wisdom4Success247
      @Wisdom4Success247 Před měsícem +2

      ኪዲ፡በጣም፡ጠቃሚ፡አርዕስት፡ነው፡የብዙ፡ሰው፡ችግር፡ነው፡ ድምፅሽ፡ግን፡ሰላም፡ነው? በርቺልን !

    • @tsigewldeg3380
      @tsigewldeg3380 Před měsícem +2

      Kidye mecawechawn keyet lagegnew Plis

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  Před měsícem

      2049953236 ፃፊልኝ 🙏

  • @NatiTube19
    @NatiTube19 Před měsícem +39

    አቶ አብነት በጣም አዝናለሁ ያባትህን ነብስ በገነት ያኑርልን አንተንም ጠንካራ ወንድማችንን ስለሰጡን እናመሰግናለን በርታ ጠንካራ ለህብረተሰቡ የሚጠቅም ሰው ስላበረከቱልን በትልቅ አክብሮት እናመሰግናለን በድጋሚ እግዚአብሔር ያፅናህ

  • @teshomeabebe9477
    @teshomeabebe9477 Před měsícem +18

    ግን ለገንዘብ እንዲ ከተጨነቅን ለነብሳች ግን ምን ያህሎቻችን እራሳችንን ታዝበን ይሆን? እንደዚ ለፍተን ከተሳካ በኃላስ ወደ ዘላለም ማረፊያችን ምን ይዘን እንሄድ ይሆን? እኔ ከገንዘቡ በላይ ያሳሰበኝ እሱ ነዉ😢😢!

    • @gebreeyesusalemayehu3136
      @gebreeyesusalemayehu3136 Před měsícem +5

      እርሱ ሌላ ነገር ነው ይህ ግን በእግዚአብሔር እርዳታ በራሳችንም ጥረት ያገኘነውን ገንዘብ እንዳንጭበረበር ነው ዋና ጭብጡ ጥሩ ገቢ ካገኘህ ወዲያ የዘላለም ህይወትን መውረስ ወይም ወደድቅድቅ ጨለማ መውረድ የባለሀብቱ መንፈሳዊ ህይወቱ ይወስነዋል።

    • @Faithbemnet
      @Faithbemnet Před 24 dny +1

      ሃሳብ ስንስጥ የውይይቱን አውድ እንጠብቅ!👍👍👍👍

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 Před 8 dny

      ቆይ ይሄ አሁን ከዚህ ውይይት ጋር ምን ያገናኘዋል? ትክክል ነው የዘላለም ሃብታችንን የምንወርስበትን መንገድ ማስተካከል አለብን ግን ደግሞ በህይወት በዚህች አለም እስካለንና በተለይ ቤተሰብ ከመሰረትን ስለ ኑሯችንም መጨነቅ ግድ ይለናል የድግ ገንዘብ ሊኖረን ይገባል መንፈሳዊ ሆነን ግን ሥራ ሰርተን ካልገባን ያቺ የሰራናትን ብር አትርፈናት እሱ እንዳለው ለህክምና ለሌላም ጉዳይ እንዳይውል ካላደረግን የትግል ኑሮ ነው የሚሆንብን:: እግዚአብሔር ያውቃል ብለን ለልጆቻችን ኮሌጅ ሌላም ጉዳይ የሚውል ብር ካልያዝን መበደር አይቀርም በሀገሩ ሲስተም እና ሌላ ጭንቀት በሽታ አተረፍን ማለት ነው::

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 Před měsícem +25

    እንደዚ በሳል ሰው ማቅረብሽ በጣም እናመሰግናለን በካናዳም እንደዚ ቁም ነገር የሚያስተምረን ስው እንፈልጋለን ለሁሉም ክብር ይስጥልን።

  • @weldebrhanhalefom3061
    @weldebrhanhalefom3061 Před měsícem +17

    ታላቅ ወንድማችን ኣብነት
    ፅናት ይስጥህ፣ኣባትም በሰላም ይረፉ።

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay6523 Před měsícem +9

    እባክሽን 6 አስፈላጊ ነገሮች ብልዋልና እሱ አስጨረሽው:: ነጥቦችን እየጠቀሰ እያለ ሌላ ጥያቄ በማምጣት ርዕሱን እንዲቀይር እያደረግሽ ይመስለኛል::ተይው 6ቱን ይጥቀስ 2 ደርሶዋል መሰለኝ::

  • @yehezbalem7474
    @yehezbalem7474 Před měsícem +7

    በጣም እንጅ፣ መመካከር ያስፈልጋል፣ ስለዚህ ነገር ማውራት መመካከር የማይፈልግ ካለ፣ የግንዛቤ ችግር ይመስለኛል፣

  • @derejeabay2355
    @derejeabay2355 Před měsícem +8

    በጣም ድንቅ ሰው ነሽ:: በርች እህቴ:: በእርግጠኝነት የምነግርሽ ይህንኑ ጉዳይ በተለያዩ ባለሞያዎችም ብትመለሽበት ብዙ ያግዘናል::
    ወንድማችንም እባክህ ደጋግመህ አግዘን:: አመሰግናችሗለሁ::

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 Před měsícem +2

    በመጀመሪያ እግዚአብሄር ያፅናህ ፡በጣም ድንቅ ሰዉ ነዉ አበሾች ንቁ ያለ እዉቀት ያለ በቂ መረጃ የምትኖሩ ቁጠባ የድገት መሰረት ነዉ ከዛ ደሞ መዋእለ ንዋይ (ኢንቬስትመንት) እንሸጋገራለን ግን መጠየቅ ማንበብ ማማከር ያስፈልጋል እንዲህ አይነት ወደ ሚዲያዉ ብቅ ማለታቸዉ በጣምጥሩ ነገር ነዉ

  • @dawitgezahegne9343
    @dawitgezahegne9343 Před měsícem +5

    አቶ አብነት ለደረሰቦት ሀዘን መፅናናትን እንመኛለኝ ። በመቀጠል ግን ኑሯችንን ካናዳ ይሁን ብለን የመረጥን ሠዎች ከወዲሁ እንዴት መኖር እንዳለብን ከዚህ በበለጠ ቁጭ ብለን መማር እሚቻልበትን አጋጣሚውን ብታሳውቁን ደስ ይለናል ።
    ኪዲ የህብረተሰባችንን ችግር ነቅሶ በማውጣት መፍትሄው ለማምጣት እምታደርጊውም እሚያስመሠግንሽ ነው።

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ!!
    Creditun ለመስጠት.....እኔ ውጪ ሆኜ ኢትዮጵያ ያለ ወንድሜ ነው ቪዲዮ ልኮልኝ ስለክሬዲት ያየሁት።
    የተማርኩ ሰው ብሆንም ሊያውም Finance ክሬዲት በጣም ፈራ ነበር ከዛ ግን Video አየሁና ክሬዲት ካርድ አወጣሁ በስርአት እየተጠቀምኩ እገኛለሁ እንዲሁም በሁሉ ክፍያዬ ላይ seriouslly ትኩረት አርጌ መክፈል ጀመርኩ በፊት በታማኝነት ብቻ ነበር እንጂ ምከፍለው በእውቀት አልነበረም ። ተባረክ ገና እግሬ ውጪ ከመግባቴ ስለሰማሁህ ሊመጣ ከነበረ ኪሳራ እኔን አድነኸኛል። አሁን ደሞ ባንገብጋቢው ጉዳይ መጣህ።
    አመሰግናለሁ!!! Keep going!!

  • @rahelmamo1170
    @rahelmamo1170 Před měsícem +7

    አብነት እግዚአብሔር እንተንም ቤተሰቦችህንም መፅናናትን ይስጥልኝ:: ስለምትሰጠን ትምህርት እጅግ በጣም አንተንም ኪዲንም አመሰግናለሁ::

  • @wondwossenyimer9696
    @wondwossenyimer9696 Před měsícem +3

    እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před měsícem +4

    እህታችን ኪዲ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ግንዛቤ በማስጨበጥ ብዙ ሰዎችን እየረዳሽ ነው የብዙ ሰዎችን ዓይን ከፋች ነውና እናመሰግናለን
    ወንድማችን አብነት በእውነት በድንቅ ሁኔታ ሙያዊ እገዛ እያደረገልን ስለሆነ ደጋግመሽ ጋብዥልን ቢያንስ በ3 ወር አንድ ጊዜ ቢቀርብና ስለ ሥራና ፋይናንሻል ጉዳይ ጋብዥልን please please please
    Thank you Kidi

  • @YonasAyalneh
    @YonasAyalneh Před měsícem +3

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ይሄንን እና በትዳር ላይም እንደዚሁ ኢቲዮጲያዊያንን የሚረዳ የሚያስተምር ነገሮች ተጨምሮ ቢቀርብልን ይጠቅመናል እናመሰግናለን ።

  • @user-ol4fg7ku1n
    @user-ol4fg7ku1n Před měsícem +3

    ኪዱ ፕሮግራምሽ ልክ እንደ የእናት ፍርፍር ነው ደስ እያለህ የምትጥውጠው ። የምክርም የውይይት ።የመለወጥ ፕሮግራም ነው ።❤❤❤

  • @livelove6760
    @livelove6760 Před měsícem +9

    Amazing education for our diaspora community! Thank you Kidi.

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Před měsícem +1

    እናመሠግናለን። ኬረር ላይ ሆነን ወርክ መጨመር እንችላለን ላልከዉ ጥሩ ሀሳብ ነዉ። አንዳንዴ በተማርነበት ፊልድ ስራ እየሰራን ኦቨር ታይም ላይኖረዉ ይችላል።በቀን ተጨማሪ ሁለት ወይም አራት ሰአት ጨምሮ ለመስራት በተማሩበት ፊልድ ስራዉ ከሌለ ብዙን ጊዜ ጭማሪ መስራት እየተፈለገ ሳይሰራ ጊዜዉ ይሄዳል። ስለዚ ከምንም ይልቅ ትንሽም ብትሆን ተጨማሪዋን ብንሰረ የሆነ ቀዳዳ ይሸፍናል

  • @amdemariamabebe4721
    @amdemariamabebe4721 Před měsícem +6

    እውነት ለመናገር በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው አሪፍ ነው ይቀጥል

  • @widasegloballogisticsllc7432
    @widasegloballogisticsllc7432 Před měsícem +3

    Wow, I feel like I am taking a business course, not just watching CZcams. ቀላልና እውነታውን የሚያሳዪ ምሳሌዎች ነው የሰማነው..ቁጠባ..እዳ..asset(ሀብት ማፍራት)..stock market(best and easy for investment)..investment explorer..fincial independent..ያልተነሳ የለም..ግሩም ትምህርት ነው! It’s encouraging. Thanks lots 🙏🏽

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w Před měsícem +15

    ዋው እሚገርም መልክት ነው እኔ በበኩሌ እራሴን እድፈትሽ ነው ያረጋቹኝ ክበርልን ወድማችን🙏

  • @hannaalemu3048
    @hannaalemu3048 Před měsícem +1

    Sorry for ur loss Ato Abenet. Thank u kidi for inviting him again great education for all diasporas, I'm learning pls continue inviting him? 🙂🙏🏽

  • @hirutdesta8573
    @hirutdesta8573 Před měsícem +1

    በዚህ ውይይት ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ብዙ የማላውቀውን ነገር ነው የሰማሁት ቀጥሉበት ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 Před měsícem +2

    እናመሰግናለን አቶ አብነት የአባትህን ነፍስ ይማር!እናንተንም እግዚአብሔር ያፅናችሁ!

  • @etagegnsetegn3532
    @etagegnsetegn3532 Před měsícem +2

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር እግኝቸበታለሁ በተለይ የ401k የጦረታ ገንዘብ አጠቃቀም በድጋሜ እግዚአብሔር ክብር ይስጥልን::

  • @samrawitsolomon4677
    @samrawitsolomon4677 Před měsícem +4

    በጣም የሚጠቅም ሀሳብ ነዉ ኪዲ በተለየ በካናዳ ያለ ሰዉ ፈልገሽ ቡታቀርቢ በጣም እናመሰግናለን ❤

  • @user-fx8nq7uh7x
    @user-fx8nq7uh7x Před měsícem +6

    አቶ አብነት ያባትህን። ነፍስ ባፀደ ገነት ትረፍ አንተንም ቤተሰቡንም መፅናናትን ይስጥ

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 Před měsícem +4

    አቶ አብነት በጣም አዝናለሁ ያባትህን ነብስ በገነት ያኑርልን

  • @zerihunshewarega3622
    @zerihunshewarega3622 Před měsícem +3

    ኪዲ በጣም ጥሩ ነው አጀንዳውን ቀጥሉበት፤ አስተማሪ ፕሮግራም ስለሆነ የካናዳንም ሲስተም እንድናውቅ ከካናዳ ባለሙያ ጋብዥልን፡፡ ሁለታችሁንም በጣም አመሰግናለሁ፡፡ አብነትን መጽናናጥ ይስጥልን፡፡

    • @sosinatemesgn9665
      @sosinatemesgn9665 Před měsícem

      Pls help me menor betam kebdognal hememtgn hognalhu yakmhen erdagn

  • @henokayele8972
    @henokayele8972 Před měsícem +11

    ጥሩ ነው ማወቅ ግን ይሄ ሁሉ ፋረሀት ነው። አባትህን የአለም ሁሉ ፈጣሪ ባለፀጋ የሆነውን እግዚብሔርን ስታደርግ... የህም ዳግም ስትወለድ እየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ በምታገኘው ፁድቅ በክርስቶስ በኩል የእግዘብሔር ሰላም ህይወት ሀብት ጥንካሬ ስለሚኖርህ ዋስትና እሱ ይሆናል ማለት ነው ሲሆን ምድር ሆነህ በመንፈሳዊ አለም ቁጥጥር ሰር በመሆን ከምትሰጉት ስጋት ነፃ መሆን እንዳለ ማወቅም ጥሩ ነው
    ሮሜ 5:1

    • @Saba-mk2qz
      @Saba-mk2qz Před měsícem

      ትክክል ነው

    • @SAMdave183
      @SAMdave183 Před měsícem +1

      ለምን የሃይማኖትን ስብከት እዚህ አምጥተህ እንደቀላቀልህ ግልፅ አይደለም :: ፈጣሪም ቢሆን በላብህ ጥረህ ግረህ ኑር እንጂ እየሱስ ካመንክ አታስብ ተኝህ ትኖራለህ አይልም እና እባክዎን አይረብሹን እንማርበት::

    • @abnetagegnehu5579
      @abnetagegnehu5579 Před měsícem +1

      Thank you ​@@SAMdave183. You nailed it! I teach about saving money, reducing expenses, investment and other financial issues. What has it to do with religion or Jesus Christ? Is prayer a solution for all financial problems or wealth?

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 Před měsícem +3

    kd በጣም የምወድሽ ጥሩ ምገግባር በራስ መመተማመንሽ ስርአትሽ ደስ ይለኛል ግፊበት የኔ ቆነጆ

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 Před měsícem +23

    ይህን የመሰለ ጠቃሚ መረጃ ካለምን ልፋት እየተላለፈልን ይህንን ቪዲዮ ላይክ ሼር ማድረግ መዘንጋት የለበትም

  • @henokmulugeta3061
    @henokmulugeta3061 Před měsícem +1

    አቶ አብነት እግዚያብሔር ልብህን ያጽናና ያበርታክ። የሰጠከው መረጃ በጣ ምስጋናችን ትልቅ ነው። ለሃገርክ ልጆች ያለክን ፍቅር አክብሮት አሳይተካል ተባረክ።

  • @addisuayele3189
    @addisuayele3189 Před měsícem +2

    ስለምታቀርቢልን ነገር ሁሉ እናመሰግናለን...ስለ ኢንቨስትመንት ቢቀድም መልካም ነው Financially Well እንድንሆን።

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 Před měsícem +1

    በጣም በጣም ትምህርት ስጭና ስንኖር የሚያስፈልገንን መረጃ ነው ያገኘነው ይህ በቂም ስላልሆነ ተደጋጋሚ መረጃ ተተንትኖ ቢሰጠን:: የፉይናንስ አማካሪዎች መረጃ ለመስጠት ቢሮአቸውን እንድንጎበኘው ተገቢውን ቅስቀሳ ማድረግ አለባቸው:: እናመሰግናለን ቲጂ::

  • @mogesakele3706
    @mogesakele3706 Před měsícem +3

    እናመሰግናለን የህይዎት ህክምና ነው የሠጣችሁን ጆሮ ያለው ይስማ ።

  • @melesebruh3967
    @melesebruh3967 Před měsícem +12

    ጨዋዋ ስርዓት ያለሽ ኪዲየ ስወድሽ እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ 1ሚሊዮን view ማድረግ ቢቻል እንዴት ደስስስስስስ ባለኝና ባደረኩት❤❤❤

  • @aberaasfew5728
    @aberaasfew5728 Před měsícem +1

    ለእኛ ኢትዮጵያ ላለነዉም በጣም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ተባረኩ።

  • @widasegloballogisticsllc7432
    @widasegloballogisticsllc7432 Před měsícem +9

    @ ኪዲ..ስለ ካናዳ የህክምና insurance ካለገደብ ነፃ ነው ያልሻት ነገር ትክክል አይመስለኝም..There are some limitations..drugs, dental care, vision care, ambulance fees, long-term care, emergency medical care ..ከካናዳ ውጪ ችግር ቢፈጠር.. psychological counseling, and services from registered specialists ላይ ካናዳም ቢሆን limitation አለ..የህክምና ወጪ Technically ባንዳንድ ሁኔታዎች ችግር ይኖራል..ስለ long saving እየተወራ..የተነሳው ሀሳብ የትም ይሰራል..)

    • @rrebka3396
      @rrebka3396 Před měsícem

      አሜሪካ ብትመጣ ወፍ የለም ቢሉን ያሸክምሀል ኢንሹራንስ ከሌለህ ምንም አታስብ ህክምና መሄድ አይታሰብም ብዙ ሰው ህመሙን ችሎ ቁጭ

    • @user-fx8nq7uh7x
      @user-fx8nq7uh7x Před měsícem +1

      በትክክል የኔን ጥያቄ ነው የተናገራችሁት ። መዳኒት እራሱ በሥራ በኩል ከቨሬጅ ከሌለ ይከፈላል አቡላንስም በሆነ አጋጣሚ ከተጠራ ቢሉ እቤት ህ ነው የሚላከው። በዚህ ጉዳይ ባለሙያ ብታቀርብ ነዉ የሚሻለው I am from Canada.

  • @amdemariamabebe4721
    @amdemariamabebe4721 Před měsícem +3

    ሶሪ አብ ነብስ ይማር ብለናል እግዚአብሔር ያፅናህ።

  • @medi5959
    @medi5959 Před měsícem +1

    እንደ ዳዊት በየቀኑ እየደገምኩ ነው ማየው ይህን ዕውቀት ተባረኩ ነፍ ክብር🙏

  • @abebelamegin7285
    @abebelamegin7285 Před měsícem +1

    አይ ሃገሬ ይህንን የመሰለ ባለሙያ አፍርታ ያለተጠቀመችበት ምስኪን እና አሳዛኝ ናት ሆኖም ይህ ወንድማችን ክነ ህሊናው የተሰደደ በመሆኑ አሁንም ትዮጵያውያንን እያገለገለ ይገኛል እድሜህን ያርዝመው የአባትህን ነፍስ ይማር
    አንዳንድ ጥያቄ ለመጠየቅ እንድንችል አድራሻው ቢነገረን ለምሳሌ ስልክ ኢሜይል

  • @MitikuAyina
    @MitikuAyina Před měsícem +1

    Kidi, i would like to send out my appreciation for putting the effort and host such guests! Keep it up! I like how Mr. Abenet explains all the details and i see it as taking a free valuable college course online. I would like to send out my appreciation to him as well. Lessons like this make a big difference on someone's life. For those of us who have lived/live abroad, lack of financial education is the main reason why most are trapped and their happiness is taken away.

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před měsícem +7

    አቶ አብነት የግል ዩ ቲዩብ ከፍተህ በፕላን አስተምረን

  • @user-hj3uk2rg6z
    @user-hj3uk2rg6z Před měsícem +3

    እኔ በጣም በጣም ይደውሉልኛል በቀን 3 ጌዜ የማላውቃቸው አንድ ጌዜ አነሳውላቸዌ ምድነው ስላቸው ልክ እንደዚ ልጅ ነው የጠየቁኝ ቆይ ወድሜ ያናግራቹ ስላቸው ዘጉብኝ ከደገና ከ2 ሳምንት በዋላ በቀን በቀን ይደውላሉ blok አደርጋቸዋለው አውንም ቁጥር እየቀያየሩ ይደውላሉ አላነሳላቸውም

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před měsícem +4

    ኪዲዬ ስለ ቤት ማከራየት የሰማሁት አንቺን የሚሰማ ብዙ ሰው ስለአለ እንዲያውቁት የሚመለከታቸውን በማናገር የማንቂያ ደውል እንድትደውይ በማለት ከደረሰባቸው ባልደረቦቼ ላካፍልሽና ኮሚኒቲያችንን እንድትረጅበት ነው :: ከምትኖሪበት ቤት ውጪ የምታከራይውን ቤት ለመሸጥ ስትፈልጊ ቢያንስ ለ2 አመት ቤት ውስጥ ከረንትሊ ካልኖረበት ብትሸጪ ከትርፍሽ ላይ 25% ቱን ይወስዳሉ እና ይሄንን ሳያውቁ ቤት ለሚሸጡ በጣም ይጠቅማልና ግንዛቤ ከሚመለከታቸው ጋር ብትሰሩበት እህቴ ተባረኪልን :: 👌🙏

    • @kidisttesema9271
      @kidisttesema9271 Před měsícem

      የት ነው ኢትዮጵያ ከሆነ ቤት ስላለኝ ነው

    • @user-yz6ip7ft5r
      @user-yz6ip7ft5r Před měsícem

      @@kidisttesema9271 አሜሪካን አገር ነው ኢትዮጵያ አይደለም :: እምኖረው ቨርጂኒያ ነው እህቴ

  • @yeshiworkjegine6770
    @yeshiworkjegine6770 Před měsícem +1

    አቶ አብነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ።

  • @endalkachewtafere5eesse710
    @endalkachewtafere5eesse710 Před měsícem +2

    Thank you! both of you. Please keep it the good work

  • @yehezbalem7474
    @yehezbalem7474 Před měsícem +1

    ጥሩ agenda ነው ያመጣችሁት፣ ተባረኩ

  • @KavaniMan-on3ft
    @KavaniMan-on3ft Před měsícem +2

    ዱባይ ወይስ ካናዳ የቱ ሀገር በደብ ይከፍለናል ምን ዛሬውስ የቱ ይበልጣል እስኪ ንገሪን እህታቺን 🙏🙏🙏

  • @teshomeabebe9477
    @teshomeabebe9477 Před měsícem

    I rate you 7/10. 1. ሀሳቦችህ እርስ በእርሳቸዉ ይጋጫሉ። ያነብከዉን እና ያለህን ልምድ ቀለል አድርገኸ አድማጩን በሚመጥን እና በሚረዳ! መልኩ ሳታካብድ አቀናብረኸ አቅርብ እሷ እንኳን ስንት ነገር አረመችህ! እንዲሁም በደንብ የማዉቀዉን ነገር እንኳን ታወሳስበዋለኸ መረጃ እና ያለኸን እዉቀት አደንቃለሁ ወንድሜ። እንጂማ ጥሩ ነዉ ብዬ አልፈዉ ነበር እንደሌላዉ።

  • @user-fx8nq7uh7x
    @user-fx8nq7uh7x Před měsícem +1

    ኪዲዪ ይህንን ፕሮግራም በማቅረብሽ በጣም እናመሰግናለን መጀመሪያ ባየሁት ቪዲዮ ስለክሬዲት ካርድ በጠም ተጠቅሜአለሁ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ በመልካምነት ስላካፈልከን ። ኪዲም ምስጋና ይገባሻል። ግን ስለ ካናዳ ሕክምና ኢንሹራንስ ነፃ ነው ያልሽው ነገር ትክክል አይደለም እነዳልሽው ባለሙያ ቡታቀርቢ የተሻለ ነው ካናዳን በተመለከተ። ስለ long term ሲያስረዳ እሱ ትክክል ነው። አንቺ ግን ነፃ ነዉ አልሽ የደከሙ በራሳቸው መመንቀሳቀስ የማይችሉ ሽማግሌዎች long term ከገቡ more ነው የሚከፍሉት ምን አልባት መንግስት እነደ መክንያታቸው ሊየየግዛቸው ይችላል እነጂ ነፃ አይደለም nursing home በጣም ውድ ነው የሚከፍሉት እስከ 10.000 በላይ የሚከፍሉ አሉ

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 Před měsícem +5

    በዚህ አለም መኖር በራሱ እዳ ነው

  • @tsigeredademssie7779
    @tsigeredademssie7779 Před měsícem +1

    ስለምትሰጠን ትምህርት በጣም እናምሰግናለን

  • @ayelekebret6900
    @ayelekebret6900 Před měsícem +1

    You are so wonderful. Keep up the good job you are doing. Let us talk about retirement next time. Gbu

  • @hannaw.3323
    @hannaw.3323 Před měsícem

    በጣም እናመሰግናለን Kidi and Ato Abinet. እኔ እና ቤተሰቤ በጣም ጠቃሚ መረጃ አግኝተንበታል። ወደተግባር ለመግባት እየተንቀሳቀስን ነው።

  • @Addistoday
    @Addistoday Před měsícem +2

    እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጥህ ምርጥ መምህራችን!

  • @adamueshetu8662
    @adamueshetu8662 Před měsícem

    በጣም ትምህርት ሰጭ ውይይት ነው:: በጣም አከበርኳችሁ: አመሰግናለሁ::እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ::

  • @genetm7576
    @genetm7576 Před měsícem

    ኪድዬ በጣም ጠቃሜ ነው ቢቀጥል እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @asrattadesse8597
    @asrattadesse8597 Před měsícem +2

    Ato Abinet sorry for your loss! May God continue to comfort you! Kidiye Thank you both for your dedication to educating our community great interview! I will share it on my Facebook too. ❤

  • @elias.z
    @elias.z Před měsícem

    በጣም አስተማሪ ነው በስቶክ ማርኬት እንዲሁም የትኞቹ ባንኮች የተሻለ ኦፈር አላቸው የሚለው ላይ ፕሮግራም ቢሠራ ወይም አቶ አብነት በደንብ ቢያብራራልን ደስ ይለኛል። በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው የሠራሽው ኪዲ

  • @user-xn8zx9ub6n
    @user-xn8zx9ub6n Před měsícem

    በጣም እናመሰግናቹሃለን ❤❤❤ to be continued ❤❤

  • @user-ps3vn7ce5u
    @user-ps3vn7ce5u Před měsícem

    አቶ አብነት እናመሰግናለን ስለ Stock and investment እና ሌሎች ስለ Finance ትምህርትን አስተምረን

  • @zenitsige4182
    @zenitsige4182 Před měsícem +4

    እግዛብሔር ያፅናህ ነብስ ይማር

  • @azebtechannie7457
    @azebtechannie7457 Před měsícem

    በጣም እናመሠግናለን እጅግ በጣም ጠቃሚ አስተማሪ ፕሮግራም ነው ሁሉም ሰምቶ ተግባራዊ የሚያደርገው ከሆነ

  • @guzguzhabte1680
    @guzguzhabte1680 Před měsícem +5

    እዚያብሄር ይባርክህ ! እኔን አነቅቻለሁ ከደሞዜ ላይ አሁኑኑ መቆጠብ እጀምርለሁ ብርክ በልልኚ አስተምረከኛል

  • @meskeremtiba6537
    @meskeremtiba6537 Před měsícem +1

    Very good information. Thank you so much!

  • @getachewteklu5595
    @getachewteklu5595 Před měsícem

    በጣም ግሩም የሆነ ትምህርታዊ ምክር ነው:: ስለሁሉ እናመሰግናለን ::

  • @RBtube589
    @RBtube589 Před měsícem +1

    Hi kid thank you so much for bring this great topic and idea to the audience. It is very important and definitely it gives you a better idea. Honsetly, I did just join and did enjoy the conversation you two both have. May god bless you, both.

  • @WoynFikr
    @WoynFikr Před měsícem

    በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን የማታቁት ስልክ ሲደወል አታንሱ እኔም ተሸውጃለሁ ይህን ባቅ ኖሮ አልሽወድም ነበር .

  • @BESTLIFE3543
    @BESTLIFE3543 Před měsícem +2

    Am so glad to hear this channel 😊 kidi keep continue thank you so much

  • @lovefrist1886
    @lovefrist1886 Před měsícem

    ምስጥረን የምታወራ ነው የመሰለኝ ፣ ጥሩ ምክር ከነመፍትሄ ነው ፡ እናመሰግናለን ።
    በሰው ሀገር እንዳንጎዳ ሌሎቹንም እየጋበዝሽ እባክሽ እህተ kidi የዜግነት ግዴታሽን ተወጭ፡

  • @SamiAshebir-gn5or
    @SamiAshebir-gn5or Před měsícem +2

    Wow amezing education❤ thanks thanks kidiy🙏

  • @Almaz-gv6fx
    @Almaz-gv6fx Před měsícem

    Kidi በጣም እግ/ር ይባርክሽ
    ጥሩ ነገር አስተማርሽ ከኢት

  • @tenayeseifushikur9663
    @tenayeseifushikur9663 Před měsícem

    እግዚአብሔር ያፅናህ አይዞህ በርታ ❤❤❤

  • @Saba-mk2qz
    @Saba-mk2qz Před měsícem

    ውድና ቅን ወንድማችን እግዚአብሔር ያፅናናህ የማይሞተው አምላክ አባት ይሁንልህ

  • @berekettiramo7495
    @berekettiramo7495 Před měsícem

    Thank You so much this helps a lot to our community . God Bless You both of You

  • @birarasitotaw6459
    @birarasitotaw6459 Před měsícem +2

    This is another satisfying presentation about financial wellness! It is much needed.

  • @Saba-mk2qz
    @Saba-mk2qz Před měsícem

    ሰላም ቅድስት በጣም ጠቃሚ አስተምሮት ነው ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @kingsolomon9771
    @kingsolomon9771 Před měsícem +3

    Thank you.Abnet may RIP your father and let the Almighty lord to give all the strength to your whole family.

  • @MarKos657
    @MarKos657 Před měsícem

    ነብስ ይማር:: እናመሰግናለን:: ትምህርቱ ይቀጥል

  • @user-xx7uo8fj8v
    @user-xx7uo8fj8v Před měsícem

    እኔ ብዙ አዉቄበታለሁ አመሰግንሃለሁ። ወንድማችን ተባረክ

  • @yosephalemayehu9763
    @yosephalemayehu9763 Před měsícem +4

    ኪዲዬ እባክሽ ገንዘብ ለመቆጠብ ጥሩ ኢንተረስት ለማግኝት የምንከፍተው ሴቪንግ አካውንት የት ባንክ ነው

    • @fesehageremew-hj3yr
      @fesehageremew-hj3yr Před měsícem +1

      Canada ውስጥ ከሆንሽ secure GIC CWB bank giving 18 month 5.6% lock up pay tax the end of the year this is best I’ve seen

  • @semachewmolla1725
    @semachewmolla1725 Před měsícem

    Both of you thank you. But we need more knowledge about finance. Thank you Mr Abinet and Kidi.

  • @au2988
    @au2988 Před měsícem

    Thanks much Mr. Abinet . I have learnt a lot from this interview. Thanks Kid, we need him more, he has more to offer.

  • @debelenegassa7661
    @debelenegassa7661 Před měsícem

    እጅግ የሚገርም ትምህርት ነው ተባረክ አመሠግናለሁ።

  • @joaquimpereira8646
    @joaquimpereira8646 Před měsícem

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምርት ነው

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay6523 Před měsícem +1

    ፕሮግራምሽ በጣም ጥሩ ነው:: በርቺ::

  • @lemmamo1452
    @lemmamo1452 Před měsícem +2

    ለምንድን ነው bankrapsi እንዴት ፋይል እንደምናደርግ ቢያስረዳኝ ደስ ይለኛል የሰጣቸው ኢንፎርሜሽን ጥሩ ሆኖ ሳለ ሌሎች ደግሞ ከአቅም በላይ በሆነ ችግር ፋይል ማድረግ ይፈልጋሉ እሱም መስማት እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  Před měsícem

      በባለፈው ቪዲዮ ሰርተነዋል 🙏

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Před měsícem

    እግዚአብሔር መፅናናትን ያብዛልህ። በህይወት እያሉ መድረስህ ትልቅ እድል ነዉ።

  • @habtemichael3505
    @habtemichael3505 Před měsícem

    Well rounded and knowledgeable person. I would like to thank you for sharing your financial knowledge.

  • @atsedeWelde
    @atsedeWelde Před měsícem

    በጣም ተመችቶናል በጣም እናመሰግናለን ❤

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 Před měsícem

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ቶፒክ እናመሰግናለን ይቀጥል ብለናል

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf Před měsícem

    እግዚያብሄር ያፅናህ የአባትህን ነብስ ይማር ለአንተም እድሜ ይስጥልን ኑርልን!!!

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay4664 Před měsícem +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 Před měsícem

    Please keep up this kind informative video. Truly appreciate it!

  • @SabaHaile-jy6nl
    @SabaHaile-jy6nl Před měsícem

    Thank you dear, your program is so helpful. Please communication with rest title about stock first then insurance.
    Thank you.

  • @asteraweke6779
    @asteraweke6779 Před měsícem

    ኪዲ በጣም እናመሰግናለን እባክሽን ይህንን ሰው በግል ማናገገር ከተቻለ ብዙ ሰዎች ይጠቀሙበታል ምክንያቱም የብዙ ሰዎች ችግር ነው

  • @GM-vc9ie
    @GM-vc9ie Před měsícem +3

    በድርጅት ነው የምሰራው ኢንሹራንስ ገበቼ ገንዘብ ለመበደር ሰፈልግ ታክስ ይደረጋል ለምን ሁለተ ጌዜ ለምን ታክስ ይደረጋል

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu Před měsícem

    የሚያዳምጥ ቢኖር በጣም ጥሩ ነበረ
    እግዛብሄር ያፅናዎት