kidi Ethiopia
kidi Ethiopia
  • 335
  • 11 855 411
የአሜሪካን ምግብ ኬሚካል የበዛበት ነው ለዚህ የዳረገኝ ምግቡ ነው ። የማናችንም ልጆች ላይ ሊደርስ የሚችል አደገኛ ክስተት ነው ‼️
የአሜሪካን ኬሚካል የበዛበት ምግብ በ6አመቴ መመገብ መጀመሬ ብዙ የጤና እና የሆርሞን መዛባት ያመጣብኝ ጣጣ
ወላጆች ልጆቻቸውን ሲመግቡ ሊያውቁት የሚገባ በልጆቻቸው ላይ የሚመጣው አስፈሪው ነገር
zhlédnutí: 42 999

Video

📌አሜሪካ/ካናዳ / አውሮፖ …ገንዘባችን እንጂ እኛ ሁለት እና ሦስት ስራ እየሰራን መገላበጥ የለብንም ‼️
zhlédnutí 25KPřed 14 hodinami
ይሄኛው ያዋጣል ! የትም ሆ አሜሪካ ውስጥ በትንሽ ገንዘብ አክስዮን መግዛት ይቻላል...
📌በካናዳ ነዋሪ የሆነው ኢትዮጵያዊ ነውር የሆኑ ቪዲዮቹን ይዞባቸው ሴቶቹን የሚያስፈራራቸው በተለይ ሲንግል እናቶች ይጠንቀቁ በተጠና መልኩ ነው የሚሰራው ‼️
zhlédnutí 147KPřed dnem
የካናዳ ነዋሪው ኢትዮጵያዊው ነውር የሆኑ ቪዲዮቹን ይዞባቸው ነው ሴቶቹን የሚያስፈራራቸው በተለይ ሲንግል እናቶች ይጠንቀቁ በተጠና መልኩ ነው የሚሰራው
📌የሃገርሽን ልጅ በሰው ሃገር ባስተርጓሚ መጥቶ ፊትሽ ሲቆም መዳኘት ከባድ ነው …አይሳካልኝም የምትሉ እኔን ተመልከቱኝ እውቀትም ገንዘብም አልነበረኝም ‼️
zhlédnutí 28KPřed 14 dny
ኢትዮጵያዊ ተከሶ ፊቴ ሲመጣ በጣም ከባድ ነው በሰው ሃገር ላይ የሃገርሽ ልጅ ላይ መፍረድ …ግን ሁሌም ሲስተሙ ላይ እሱ ብቻ ሳይሆን እኔም እንዳለው ፖሊስ በትክክል ስራውን እንደሰራ እንደማረጋግጥ አሳውቃቸዋለው
📌ገንዘብ ለማግኘት የተሰደደ ሰው ስለ ኢንቨስትመንት ካልገባው በጣም አስቸጋሪ ነው‼️
zhlédnutí 44KPřed měsícem
መሻሻል ማደግ ካለብን የመጣነው የበለፀ ሃገር ነው ስለኢንቨስትመት የማናውቅ ከሆነ አስቸጋሪ ነው
📌ተሰርቶ መሻሻል የማይቻለው ለእራሳችን ስለማንከፍል ነው /በግላቸው የሚሰሩ ናቸው health insurance የሚያስፈልጋቸው ‼️
zhlédnutí 11KPřed měsícem
የሁለቱ ሃገራት የክሬዲት እና የኢንሹራንስ ሲስተም ልዮነቱ ምንድን ነው የቱስ የተሻለ ነው ? ማወቅ ያሉብን ነገሮች ምንድናቸው ?
📌በአለም ላይ መነጋገሪያ የሆኑት የካናዳ ከተሞች እና ገዢ ያጡት የመኖሪያ ቤቶች ‼️
zhlédnutí 40KPřed měsícem
በተደጋጋሚ ኑሮ ተወደደ እየተባለ የሚነገርላት ካናዳ በአለም የኑሮ ውድነት መዝገብ ውስጥ ትልልቅ ከተሞችዋ መግባታቸው አስመልክቶ መነጋገሪያ ሆኑዋል
📌የምንቀበርበት 15ሺ ዶላር የለንም ከዚህ የበለጠ ውርደት አለ እንዴ ? ባለፀጋ ሃገራት እየኖሩ የቤት ኪራይ የሚከፍለው የሌለው ብዙ ነው ‼️
zhlédnutí 111KPřed měsícem
ሰዎች ጤናችን ላይ እክል ገጥሞን እንደምንታመም ሁሉ የፋይናሻል ህመም ይገጥመናል ።( Financial Wellness) የፋይናንስ ጤንነታችንን መጠበቅ ከታመምንም መታከም ይኖርብናል ። የእኛ ማህበረሰብ ጠንካራ ሰራተኛነቱ አጠያያቂ አይደለም ሁለትና ሦስት ስራ በመስራት የሚደክም ህዝብ ነው ያለን ችግሩ አጠቃቀሙን እና የሃገሩን ሲስተም ካለመረዳት የመጣ ነው ። ከምታውቁትም ከማታውቁትም ቦታ ተደውሎ እከሌ ነህ ሲሉዋቹ yes አትበሉ ያንን ቃላችሁን እንደ ፊርማ ተጠቅመው በስማችሁ ብድር ( credit card) ይወስዳሉ ።
📌ሴቶች ብቻ ሳይሆኑ ወንዶችም በደል እደሚደርስባቸው ጥናቱ ያሳያል ‼️
zhlédnutí 18KPřed měsícem
እኔም በወይዘሮ አልጋነሽ ጉዳይ ዙሪያ ምላሽ አለኝ ደፍራ ስለወጣች በጣም አመሰግናታለው
📌አይ የእናት መከራ! ልጄን ሰው ይቀብረዋል ብላ ተደሰተች በዚች እናት የደረሰው እናንተ ላይ እዳይደርስ ማድረግ ትችላላቹ ‼️
zhlédnutí 8KPřed měsícem
በአደጉ ሃገራት ገዳይነቱ ታሪክ የሆነው የህፃናት ካንሰር ዛሬም ኢትዮጵያ ውስጥ ገዳይ መሆኑን ቀጥሉዋል ለምን ? ካናዳ ውስጥ የካንሰር ምልክቱ የታየባት ህፃን በ30 ደቂቃ በሄልኮፕተር ወደ ሆስቲታሉ ተወስዳ ህክምና ሲጀመርላት ኢትዮጵያ ውስጥ ተመሳሳይ ካንሰር የተያዘ ህፃን በአንድ ወሩ እናቱ ወደ ህክምና ወስዳው ዶክተሮች ጠብታ እየሰጡ ሲያመላልሱት ቆይተው ካንሰሩ አይኑን አልፎ በሰውነቱ ላይ ተሰራጭቶ ትክክለኛ ህክምና ወደ ሚሰጠው ስፍራ እስኪመሩ 6 ወር ይፈጅባቸዋል … የኢትዮያዊያን ህፃናት ህይወት እየቀጠፈ ያለው የህፃናት ካንሰር የህክምና መመሪያ እጦትና የተጠያቂነት ( guideline and responsibility ) አለ...
📌ሚዲያው አጋነነው እንጂ ትልቅ ነገር ተፈጥሮ አይደለም " ካናዳ ባወጣችው አዲስ የስደተኞች ህግ ላይ የካናዳ ጠበቃዎች ሃሳብ ‼️
zhlédnutí 25KPřed 2 měsíci
ካናዳ ላይ ለተፈጠረው የኢኮኖሚ ለውጥ ተማሪዎች ላይ ማላከክ ዳታው የማይደግፈው የፖለቲካ አካሄድ ነው ። ሚዲያዎች ላይ ሲያስጮሁት ትልቅ ነገር የተፈጠረ ያስመስሉታል
📌ባለሙያዎች የተለያዮ የመማር ተግዳሮቶች ላለባቸው ልጆች እና አዋቂዎች ጠቃሚ ነው ሲሉ የመሰከሩለት ( የጫወታው መመሪያ )‼️
zhlédnutí 931Před 2 měsíci
YEቤተሰብ ፈጣኑ የጥያቄ ጨዋታ !!! 👇 69 ካርዶች 6 የግንባር ማሰሪያዎች 3 የናሙና የጥያቄ ካርዶች 1 የሰአት መቁጠሪያ 13 የአሸናፊ ባጆች 1 የጫወታው መመሪያ ወረቀትን ያገኛሉ ተጫዋቾች በግንባራቸው ላይ የግንባር ማሰሪያውን ያድርጉ ካርዱን አስተካክለው ከፊት ለፊት አስቀምጡ 3ቱን የናሙና ካርኮች ከፊት ያስቀምጡ ሁሉም ተጫዋች አንድ ካርድ በማንሳት ሳትመለከቱ በግንባር ማሰሪያው ላይ አስቀምጡ ተጫዋቹ ተራው ሲደርስ ሰአት መቁጠሪያዎን ገልብጦ በማስቀመጥ በቅድሚያ እነዚህን 3 ጥያቄዎች በመጠየቅ ጀምሩ እንስሳ ነኝ ? ምግብ ነኝ ? ነግሮች ነኝ ወይም ግኡዝ ነኝ ? በማለት ጫዋታውን ይጀምሩ ደቂቃው ሳያልቅ በትክክል መልሱን...
📌የውስጤን የምነግረው ስላልነበረኝ መንግስት ሰው መድቦልኝ ጫካ እየወሰዱኝ እየጮሁኩኝ አለቅስ ነበር ‼️
zhlédnutí 32KPřed 2 měsíci
ቤተሰብ ጎደኛ ዘመድ በሌበት ይሄንን ከባድ ጊዜ ያለፈችበትን ሁኔታ የዛሬ እንግዳችን በሰፊው ታካፍለናለች
📌ከጠበኩት በላይ ነው የሆነብኝ ዛሬ ግን ቅበሩኝ ልላችሁ ነው ! የገባሁበት ነገር ወደ ኋላም ወደ ፊትም የማልቀትጥልበት ሆኖብኝ ነው ‼️
zhlédnutí 18KPřed 2 měsíci
በምላሻችሁ ተፅናንቻለው በድጋፋችሁ እዚህ ደርሻለው አሁንም ከገባውበት አጣብቂኝ ነገው ውስጥ እንድወጣ እርዳታችሁ ያስፈልገኛል … 1 (701) 729-2123
📌ይሄንን መስማት ያስደነግጣል ! ተጠቃሚው ማነው ? ካናዳ በቃኝ ያለችው ምን ገጥሙዋት ነው ⁉️
zhlédnutí 43KPřed 2 měsíci
📌ይሄንን መስማት ያስደነግጣል ! ተጠቃሚው ማነው ? ካናዳ በቃኝ ያለችው ምን ገጥሙዋት ነው ⁉️
📌እሱ ሳይፈልገው ጉንጬን ስሞኝ ለእኔ ሲል እዳደረገው ሳስበው እስካሁን ከጭንቅላቴ ውስጥ አይወጣም ‼️
zhlédnutí 59KPřed 2 měsíci
📌እሱ ሳይፈልገው ጉንጬን ስሞኝ ለእኔ ሲል እዳደረገው ሳስበው እስካሁን ከጭንቅላቴ ውስጥ አይወጣም ‼️
📌ሰዎች ወደዚህ ትዳር እዳልገባ መክረውኝ ነበር አልሰማ ብዬ እንጂ …ድንገት ስጮኽ ሴጣን ይዞሻል ብሎ የሆቴል ክፍል ውስጥ ዘጋብኝ ‼️
zhlédnutí 137KPřed 2 měsíci
📌ሰዎች ወደዚህ ትዳር እዳልገባ መክረውኝ ነበር አልሰማ ብዬ እንጂ …ድንገት ስጮኽ ሴጣን ይዞሻል ብሎ የሆቴል ክፍል ውስጥ ዘጋብኝ ‼️
📌የሰራተኛ እጥረት አለብኝ በየአመቱ ከ200ሺ እስከ 500ሺ ሰው ያስፈልገኛል ያለችው ካናዳ ምን ገጠማት ⁉️
zhlédnutí 111KPřed 3 měsíci
📌የሰራተኛ እጥረት አለብኝ በየአመቱ ከ200ሺ እስከ 500ሺ ሰው ያስፈልገኛል ያለችው ካናዳ ምን ገጠማት ⁉️
📌ሚስጥር አወጣሽ ብላ ዛቻ እየተላከላት ነው ። ሚዲያ ላይ ወጥተሽ ይቅርታ የማትጠይቂ ከሆነ በዚህ ሳምንት ብላ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ አስቀምጣለች ‼️
zhlédnutí 54KPřed 3 měsíci
📌ሚስጥር አወጣሽ ብላ ዛቻ እየተላከላት ነው ። ሚዲያ ላይ ወጥተሽ ይቅርታ የማትጠይቂ ከሆነ በዚህ ሳምንት ብላ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ አስቀምጣለች ‼️
📌ከአሜሪካ ወደ ካናዳ በቦርደር …ያለ ወረቀት ኑሮ በጣም ከባድ ነው ‼️
zhlédnutí 32KPřed 3 měsíci
📌ከአሜሪካ ወደ ካናዳ በቦርደር …ያለ ወረቀት ኑሮ በጣም ከባድ ነው ‼️
📌በእግር ተጉዘን አሜሪካ ገባን መረጃ እና ገንዘብ ካለ መንገድ ጠቁዋሚ አይጠፋም ከባዱ በህጋዊ መንገድ ሲሆን ነው ‼️
zhlédnutí 44KPřed 3 měsíci
📌በእግር ተጉዘን አሜሪካ ገባን መረጃ እና ገንዘብ ካለ መንገድ ጠቁዋሚ አይጠፋም ከባዱ በህጋዊ መንገድ ሲሆን ነው ‼️
📌ከአዲስ አበባ ተነስቼ ከ18 ሃገራት በላይ ድንበሮችን አቁዋርጬ አሜሪካ እና ካናዳን ጨምሮ በድንበር ነው የገባውት ‼️
zhlédnutí 18KPřed 3 měsíci
📌ከአዲስ አበባ ተነስቼ ከ18 ሃገራት በላይ ድንበሮችን አቁዋርጬ አሜሪካ እና ካናዳን ጨምሮ በድንበር ነው የገባውት ‼️
📌ፈረንሳይ ሃገር ተአምር እንድንፈጥር አትጠብቂ ሲሉኝ ወደ አሜሪካ መጣው…በድፍረት መናገር እችላለው የአይምሮ ህመም አይደለም..‼️
zhlédnutí 25KPřed 3 měsíci
📌ፈረንሳይ ሃገር ተአምር እንድንፈጥር አትጠብቂ ሲሉኝ ወደ አሜሪካ መጣው…በድፍረት መናገር እችላለው የአይምሮ ህመም አይደለም..‼️
📌እንዳትዘናጉ !! ንብረታቸውን ሸጠው ቢዝነስ ሊጀምሩ ኢትዮጵያ ገብተው ካደው …እየረበሸን ያለው ቃል ነው …ባልና ሚስትም ቢዝነስ ቢጀምሩ ፅሁፍ ያስፈልጋል ‼️
zhlédnutí 43KPřed 3 měsíci
📌እንዳትዘናጉ !! ንብረታቸውን ሸጠው ቢዝነስ ሊጀምሩ ኢትዮጵያ ገብተው ካደው …እየረበሸን ያለው ቃል ነው …ባልና ሚስትም ቢዝነስ ቢጀምሩ ፅሁፍ ያስፈልጋል ‼️
📌ማንም ሰው አሻራ መስጠት ይችላል አሻራ መስጠት የጉዳዮን ትክክለኛነት አያረጋግጥም ‼️
zhlédnutí 15KPřed 4 měsíci
📌ማንም ሰው አሻራ መስጠት ይችላል አሻራ መስጠት የጉዳዮን ትክክለኛነት አያረጋግጥም ‼️
📌ይሄ በሽታ ከሚገላቸው ጭንቀቱ የሚገላቸው ይበልጣሉ ብሎ የቤተሰቡን ልምድ አካፈለኝ …ቃል እድገባለትም ጠየቀኝ ‼️
zhlédnutí 60KPřed 4 měsíci
📌ይሄ በሽታ ከሚገላቸው ጭንቀቱ የሚገላቸው ይበልጣሉ ብሎ የቤተሰቡን ልምድ አካፈለኝ …ቃል እድገባለትም ጠየቀኝ ‼️
📌እጅግ ጠቃሚ መረጃ…ሚለየነሩ ኢትዮጵያዊ የአሜሪካ ነዋሪ የህይወት ኢንሹራንስ እና ወራሽ ያስፈልግሃል ብዬው …በሳምንቱ ድንገት ህይወቱ አለፈ ‼️
zhlédnutí 59KPřed 4 měsíci
📌እጅግ ጠቃሚ መረጃ…ሚለየነሩ ኢትዮጵያዊ የአሜሪካ ነዋሪ የህይወት ኢንሹራንስ እና ወራሽ ያስፈልግሃል ብዬው …በሳምንቱ ድንገት ህይወቱ አለፈ ‼️
📌ሃገራቸውን ለሚያገለግል ወታደር ልዮ ክብር አላቸው ። በየመንገዱ አጎንብሰው …"ስለምትሰጠው አገልግሎት እናመሰግናለን !" ይላሉ …‼️
zhlédnutí 34KPřed 4 měsíci
📌ሃገራቸውን ለሚያገለግል ወታደር ልዮ ክብር አላቸው ። በየመንገዱ አጎንብሰው …"ስለምትሰጠው አገልግሎት እናመሰግናለን !" ይላሉ …‼️
📌ከሬስቶራንት ወደ ሃበሻ ሱቅ መግባቱ ቀላል አልነበረም…በሳውዝ አፍሪካ ንግድ ላይ የነበረኝ ልምድ ግን ጠቅሞኛል …‼️
zhlédnutí 20KPřed 4 měsíci
📌ከሬስቶራንት ወደ ሃበሻ ሱቅ መግባቱ ቀላል አልነበረም…በሳውዝ አፍሪካ ንግድ ላይ የነበረኝ ልምድ ግን ጠቅሞኛል …‼️
📌ይሄንን ጉድ ስሙ …በውጭ ሃገር ስንኖር ባህሪያችንን አጥንተው ጌም ነው የሚጫወቱብን ሲስተማቸው አደገኛ ነው ካልተጠነቀቅን‼️
zhlédnutí 233KPřed 4 měsíci
📌ይሄንን ጉድ ስሙ …በውጭ ሃገር ስንኖር ባህሪያችንን አጥንተው ጌም ነው የሚጫወቱብን ሲስተማቸው አደገኛ ነው ካልተጠነቀቅን‼️

Komentáře

  • @isegenetadal1490
    @isegenetadal1490 Před 6 minutami

    You have a beautiful voice

  • @user-oe5gx6pt3l
    @user-oe5gx6pt3l Před 9 minutami

    የኔ ቅን አምላክ ይጠብቅሽ 💐

  • @isegenetadal1490
    @isegenetadal1490 Před 16 minutami

    ችግሩ ኢትዮጵያዊ ሁሉንም አዋቂ ነኝ ባይ ስለሆኑ ለመፍረድ በጣም ይቸኩላሉ

  • @user-eo6dh7nf3o
    @user-eo6dh7nf3o Před 25 minutami

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gezahgnegurmu1504
    @gezahgnegurmu1504 Před 50 minutami

    የምር ሳባ ንገሩ ያናድዳል ለሌሎች ትምህርት አንዲሆን ጥሩ ነው

  • @balemlayyetayew663
    @balemlayyetayew663 Před 2 hodinami

    Yet new biro

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Před 4 hodinami

    በጣም ጠንካራ ሴት!! ደግሞ አማርኛሽ ! ተባረኪ ፈጣሪ ከፍ ያድርግሽ🙏🙏❤❤❤🙏

  • @hardsg
    @hardsg Před 4 hodinami

    She is tough...it happens

  • @KalDemoz
    @KalDemoz Před 4 hodinami

    ፀበል ጠጭበት እህቴ

  • @user-it6rd9fn1b
    @user-it6rd9fn1b Před 5 hodinami

    ሰላም የኪዲ ኢትዮጰያ ቤተሰብ እኔ ወደ ከናዳ በስራ ለመሄድ እፈልጋለሁ መሟላት ያለብኝ ነገሮች ብትነግሩኝ

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 Před 6 hodinami

    የሚገርም ነገር ትምህርት ሰጭ ፕሮግራም። እናመሰግናለን።

  • @TemesgenGedamo-j1x
    @TemesgenGedamo-j1x Před 7 hodinami

    Share me

  • @TemesgenGedamo-j1x
    @TemesgenGedamo-j1x Před 7 hodinami

    I want to process ,share me the wright direction if it be real .

  • @tigistkidanemariam6566
    @tigistkidanemariam6566 Před 7 hodinami

    ግን ሴቶቹ ምን ሆነዉ ነዉ እርቃን ቪዲዮ ከወንድ ጋር ሚላላኩት አንቺ ብርሽን አራቆተ እንጂ ህሊናሽ አልተራቆተም ሴቶቹ ግን በር ተዘግቶ መብራት ጠፍቶ ልብስ በሚወልቅበት ባህል ዉስጥ አድገን እንዲ ካሜራ አስቀምጣችሁ ገበናችሁን ምታዝረከርኩት እዲያ ልብ አይሰጥ ነገር ሆነብን እኮ

  • @LoveLaugh2013
    @LoveLaugh2013 Před 7 hodinami

    I can’t believe she trusted him this much. I feel sorry for this lady.

  • @Hkkkkkkk123
    @Hkkkkkkk123 Před 8 hodinami

    I loved her more now,she is brave.

  • @danielabeselom7175
    @danielabeselom7175 Před 9 hodinami

    ጨዋ እንዳሳደገሽ ጨዋነትሽ ይመሠክራል

  • @hulumenigreLebiegoNw
    @hulumenigreLebiegoNw Před 10 hodinami

    i love Canada Please help me

  • @abilove8024
    @abilove8024 Před 10 hodinami

    Wow, እንደዛሬ በህይወት ዙሪያ የሚጠቅም ቪዲዬ አላየውም እባካችሁ!!! የኢንሹራንሱንም ሆነ ምን አይነት እስቶክ መግዛት እና መጠቀም እንዳለብን በግል የምናማክራችሁ አጋጣሚ ብታመቻችልንና ይጠቅማል የምትሉትን ቪዲዮዋች ብትለቁልን:: በጣም እናመሰግናለን

  • @yohannesh4992
    @yohannesh4992 Před 11 hodinami

    ኪዱ አንቺንም አቶ አብነትን እናመሰግናለን። ቢቻል የበለጠ የአድማጪ ጥያቄዎቺን በቀጥታ ቢሆን ጥሩ ነበር የአቶ አብነት አስተማሪ ቢሆንም አንቺ እንዳልሺዉ መሬት ላይ ያለው ነገር ቀላል አደለም። በጣም እልክ የሚያስጨርስ ያለሺንም ነገር የምታጪበት በዚህ ጉዳይ በተለይ በ አሜሪካ 90% በጣም ብዙ ወገኖቻቺን ተጎድተዋል።

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 Před 11 hodinami

    ኪያዬ የፈጠራት አምላኳን ጠንቅቃ የምታውቅ ስለሄነች ነው እንጂ እንደሀበሻማ ቢሆን ትራንስ ሆናላቸው ያርፍት ነበር 😂😂 ጀህና እናት ነው ያለሽ ኪያዬ❤❤❤❤❤ ዘመናችሁ ይባረክ፣ተባርካችሁ ለበረከት ሁኑ🙏🙏🙏🙏

  • @aminaahmed-zz9dj
    @aminaahmed-zz9dj Před 13 hodinami

    በጣም የሚገርም ሰውየ ነው አሏህ ያጋልጠው ሀቅሺን እጂሽ ያስገባልሽ ካጭበርባሪ አሏህ ይጠብቀን

  • @zelalamzola-hm7vr
    @zelalamzola-hm7vr Před 13 hodinami

    እኔ ደባይ ነው ያለውት በስራ ምጣት እፈልጋለው 7አመት ልምድ አለኝ ብትተባበሪኝ እና የሆነውን ስራ እሰራለው

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 Před 14 hodinami

    ትልቁ የኛ የኢትዮጵያን ችግር የሰውን ችግር ከመረዳት ማባባስ ነው እምናቀው በጣም አድንቄሻለሁ ውዴ ጎበዝ በርቺ

  • @AminAbadirAminAbadir
    @AminAbadirAminAbadir Před 14 hodinami

    Minme zamadi yelusii se

  • @FrTd-z3p
    @FrTd-z3p Před 14 hodinami

    ስልክህን ለክልነ ወደጄ

  • @TamiratWogayehu-s2z
    @TamiratWogayehu-s2z Před 14 hodinami

    እኔም ልጄን ለመላክ ምን ላድርግ

  • @etegenetkebede2873
    @etegenetkebede2873 Před 15 hodinami

    ሰላም ኪዲ አመሰግንሻለሁ እእሷን በማቅረብሽ ኤኔ በእድሜ ትልቅ ነኝ ሰርጀሬዋን ሰላየሁ ተፅናንቼባታለሁ ጎበዝ ጠንካራ ናት አመሰግናታለሁ ታሬኳን ሰለነገረችን

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 Před 16 hodinami

    እሄን ሁሉ ሃብትና ንብረት ገንዘብ በዚች ሸርሙጣ ተዘርፈህ ያ አልበቃ ብሎ እንደገና የምን Child support ነው የምትከፍለው ? አንጀቴን ነው ያሣረርከኝ

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 Před 17 hodinami

    ለማንም ግማታም ሸታታ ሸርሙጣ ያለውን ሃብቱን የደከመበትን ገንዘብ የሚያስረክብ ወንድ ያናድደኛል

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 Před 17 hodinami

    እኔ አንተን ብሆን ኖሮ በሌላ ሰው አስገድላት ነበር ገንዘብ ሰጥቼ እቺን ፈሣም ሸርሙጣ

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 Před 17 hodinami

    አንተ እራስህ የማትረባ ጅላንፎ ወንድ ነህ እንዴት ዶክተር እንደተባልክም አላቅም ሸርሙጣን አምነህ ውክልና ትሰጣለህ ?

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 Před 17 hodinami

    እኔ ሁሌም ለወንዶች የማስተላልፈው መልእክትና የምመክረው ነገር አታግቡ ነው 10 ደቂቃ ለማይሞላ ስሜት ብላቹሁ የማንንም ጋጠወጥ አለሌ ሸርሙጣ አገባን ብላቹሁ ቤታቹሁ ታስገቡና ቡሃላ ላይ ባዶ እጇን መጥታ ሃብት ተካፍዬ ካልሄድኩ እያለች አገር ይያዝልኝ ትላለች ስለዚህ እሄን ማሰብ የማትችሉ አሣፋሪ ሂሊናቢስ ወንዶች መጨረሻቹሁ ውርደትና መቀለጃ ይሆናል ሴት የተባለችን የዲያቢሎስ ስሪትና ማደሪያ በተቻላቹሁ መጠን እቤታቹሁ ገብተው እንዲኖሩ አትፍቀዱላቸው ዝምብላቹሁ በውጪ እየበዳቹሁ ማባረር ብቻ ነው የሚያዋጣው በአሁኑ ሠኣት

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 Před 17 hodinami

    ድንቅ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ

  • @HabtamHabtam-w1t
    @HabtamHabtam-w1t Před 19 hodinami

    እኔም ስድስት ሺ ስምንት መቶ ዶራል ከፍዬ ባዶየን ቁጭ ብያለሁ

  • @HabtamHabtam-w1t
    @HabtamHabtam-w1t Před 19 hodinami

    እኔም ስድስት ሺ ስምንት መቶ ዶራል ከፍዬ ባዶየን ቁጭ ብያለሁ

  • @HabtamHabtam-w1t
    @HabtamHabtam-w1t Před 19 hodinami

    እኔም ስድስት ሺ ስምንት መቶ ዶራል ከፍዬ ባዶየን ቁጭ ብያለሁ

  • @HabtamHabtam-w1t
    @HabtamHabtam-w1t Před 19 hodinami

    እኔም ተበልቻለሁ እረ

  • @MengistuMasresha-v8v
    @MengistuMasresha-v8v Před 21 hodinou

    good

  • @endawokemelkam
    @endawokemelkam Před 22 hodinami

    ኪዲ እባክሽ የናቲን አድራሻ በ ትምህርት ለመሄድ ፈልጌ ነበር

  • @richo-xh2dn
    @richo-xh2dn Před 22 hodinami

    በ አልሙኒየም ስራ ልምድ አለኝ ይኖራል sra

  • @SadikAwol-nl4tk
    @SadikAwol-nl4tk Před dnem

    ለሀገር ቤት ሰዉ እስቲ ጠይቂልን እስቶክ ማርኬት ሊጀምር ነዉ ይባላ እና ከእ ሀገር አንፃር ምን ይመስላ ያዉ አሁን ያለዉን inflatin . በባንክ ያለዉ interest rate ብቻ ማክሮ ኢኮኖሚዉ ግምቱስ አስገብቶ ይምከረን

  • @tsigemenale892
    @tsigemenale892 Před dnem

    በጣም ያማል ኢትዮጵያውያንኖችም ይህንን ጀመሩ የኬንያ ሁለት ሴቶች በ ባላቸዉ ላይ የሰሩት ግፍ በጣም ያሳዝናል አንደኛዉ ከሀብታምነት ጎዳና ተዳዳሪ ሆንዋል አንደኛዉ በፍርድቤት ተይዞአል የዉጭ ሀገር ዜጎች ናቸዉ የሚአሳዝነዉ ይህ የተሰራዉ ግፍ ልጆች ነገ ምን ይላሉ ??? እግዚአብሄር ልቦና 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾ይስጣቹ ይህንን የምታደርጉ

  • @KingKings-u1m
    @KingKings-u1m Před dnem

    ፈጣሪ ይርዳሽ ጨዋ ነሽ

  • @alemeshetwordoffa9676

    በCriypto ስር ፕላት ᎉርም ብዙ አበሾች ሌቦች አሉ ሀብታም እናደረጋቸዋለን የሚሉ ሌቦች ብዙ አሉ ተጠንቀቃቁ በወብሳይት What’s up and Facebook

  • @beletebelachew3659

    እህቶቼ ኑሩልኝ ይህንሰይጣን ማስያዝ አለባቺሁ ::

  • @beletebelachew3659

    እህታቺን እንደዚህ ዓይነት ቆሻሾችን መንቀል አለባቺሁ አትልቁት !!! እስርቤት ቀሪዉን የህይዎት ዘመኑን የህይዎት ዘመኑን በእስር ቤት ያሳልፋል እህቴ አዝናለሁ አይዞሺ ስላሴዎች ከአንቺ ጋራ ናቸዉና ::

  • @beletebelachew3659

    እህታቺን ይህን ቆሻሻ ከካናዳ ዲፖርት ማስደረግ ትቺያለሺ አትልቀቂዉ ዲፓርት ማስደረግ ትቺያለሺ አትልቀቂዉ ::

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 Před dnem

    የድሮ የቆየ ሌባ እኮ ነው የዛሬ 15 አመት ገና 500 ዶላር እንደበላን ነው የነቃንበት ግን ታስሮ ነበር እኮ መቼ ተፈቶ ነው ይሄ ሌባ ድርሮ በእካይብ ነበር የሚዝርርፈው አሁን ደሞ በማሴንጀር 😂😂😂

  • @arontube681
    @arontube681 Před dnem

    ጠያቂዋ በቲክቶክ የማውቃትን ናርዲን እየመሰለችኝ