I wish my mom had your confidence. 😢I lost my mom 3yrs ago. What killed early was the stress 😩of the cancer😢. Thanks God for your healing your confidence . God heals more blessings 🙌and in Jesus name I wish you longer life.
Kidi, please give me advise. I have a Canadian Visa. However, people living in Canada are threatening me that there is not job opportunities, which frustrated me to come to Canada. Could you have any suggestion on this?
ጥሩ ልምድ ነው!እግዚአብሄር ይመስገን ስለማረሽ!በዚህ ህመምና ጭንቀት ውስጥ ላሉ ሁሉ ለአንቺ የተዘረጋ የምህረት እጆቹ ይዘርጋላቸው።እግዚአብሄር ይችላል!ክብሩ ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን!
💔💔💔💔😭😭😭😭 እኔ ጉዴ ጆሮዬ ለሰማው ውርር ቅጥቅጥ ያደርገኛል እንው አለብሽ ብባል እንዴት እቋቋመው ይሆን ሞት አልፈራም በውነት ስቃይ ፈራለው ጌታ ሆይ ድረስልኝ ለእኔ ደካማዋ 🙏 አቤቱ ምረቱን ይላክልን ይኼን ክፉ እመም ከምድር ያጥፋው
እሰይ እንኳን ፈጣሪ ማረሽ ❤
Ayzon enda enda enwagawaln
እልልልልልልልልልልልልልልል ለድንግልልጅ ክብር ምስጋና እልልልልልልልልልልልል
አሜን አንቺን የረዳ ፈጣሪ ለሁላችንም ብርታት እና ጉልበት ይሁን 🙏❤ በትክክል እንደ አጠቀሰላይ ቅድመ ክትትል ችግር አለብን
እግዚአብሔር መልካም ነው የልጆችሽ እናት ያድርግሽ ሳሪዬ በርቺ😍😍
I wish my mom had your confidence. 😢I lost my mom 3yrs ago. What killed early was the stress 😩of the cancer😢. Thanks God for your healing your confidence . God heals more blessings 🙌and in Jesus name I wish you longer life.
I’m sorry for ur loss 🥺
ዶክተሮቹ ይመክራሉ ከልምዳቸው አትጨናነቁ መዳኒቱ ከባድ ነው ብለው
D@@sirgutamera4806
ምን ይሳንዋል የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ተመስገን❤
ኪዲዬ ተባረኪ እስተማሪ ፕሮግራም ❤❤❤❤❤
Great life Experience ! Praise the Glory of GOD ! for protecting SARA.
መቅዲ መኩሸ ተባረኪ የጂሺን ደግ ስራ በልጆቺሺ አግኝዉ እኳንም አመጣሻት ኪድየ ብዙ ሠዉ ይጠቀምበት የኔዋ ኪድ
It is a good lesson. Tha k you both of you.
Kidiyee my favorite ❤
ጠንካራ ሴት እንኳን ለዚህ በቃሽ❤❤❤
ይገርማል ፈረንሳይ ይህንን ያህል ጥሩ ሀገር መሆኑን አላውቅም ነበር
ስለ ፈረንሳይ በጣም ነው የገረመኝ አረብ ሀገር ቢሆን ምንም ህክምና አታገኚም ።በተለይ ለውጪ ዜጋ በአግባቡ ህክምና አይሰጡም
C'est très bon peuple
@@meskeremfougere5590✅💯 God bless France and Oll people's of France ❤️❤️❤️.
እልልልልልልልልልል ልዑል እግዚአብሔር ክብር ይግባው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ታላቅ ነው እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ ለዚህ አበቃሽ
አንኳን ድነሽ ለመመስከር አበቃሽ እመብርሀን ከጎንሽ አትለይ አገላለፅሽ የሚገርም ነው ለብዙዎቻችን ጥሩ እውቀትን ነው ያካፈልሽን በርቺ እግዚአብሔር ይስጥልን።
እማይቻል ነገር የለም ከፈጣሪ በታቺ ግን ደግሞ የልጆቺ እናት መሆን ትልቅ አስተዋፆ አለዉ እናት ለልጆቿ ስትል የማትቆፍረዉ ነገር የለም በጣም ደስ ይላል እስከመጨረሻዉ ይማርሺ እህቴ እኛ ሴቶቺ እደዉ በአመት አድ ጊዜ ቸካፕ ብናደረግ ጥሩ ነበር ምክንያቱም እኛ ሴቶቺ ተጠቂ ነን አላህ ይጠብቀንጂ
Thank you
እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ በጣም ደስ የሚለው ዜና ይሄ ነው ለልጆችሽ ሲል ያኖረሽ መድሐኒያለም ክብሩን ይውሰድ
ኪዲዬ እንኳን ደና መጣሽ ❤❤❤❤👍👍👍
እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ እህቴ አንች እድለኛ ነሽ መዳንሽ በእራሱ ፈጣሪሽን አመስግኝ ሁለተኛ ሒወት ነው ፈጣሪ የሰጠሽ ተመስገን ነው መዳህኒአለም ምን ይሳነዋል የአለም ሁሉ መዳሀኒት🙏
What an inspiring experience. Thank you for sharing!
She have pure heart ♥️
እንካንም እግዛብሄር እረዳሽ እህቴ ፈረሳይ ብዙ እህቶቻችን በምህረቱ እግዛብሄር ጎብኝቶችሀል ይመስገን ለዚሁሉ ከፈጣሪ በታች ፈረሳይ ሀገር ሁሌም ሰላሙና በምህረቱ ይጠብቅልን ሁለተኛ ሀገራችን
Egziabiher enkuan aterefesh🙏🏼👍🏼
እሰይ እንኳን ደስ አለሽ እህታችን የልጆችሽ አምላክ እግዚአብሔር መጨረሻ ያርግልሽ እነቴ የተጎዳችበት ነው በጣም ውስጤን እረበሸኝ ኪዲዬ ተባረኪ ትልቅ ትምህርት ነው❤️
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
kidu It is a good lesson. Thank you both of you
God bless you more and more
You sweet heart Sarhy ❤️ ❤❤
እግዛብሄር እንኳን አዳነሽ. እባክሽ ስለአመጋገብ ትምህርት ትስጠን ኪዲዬ እናመሰግናለን
እግዛብሔር ይመስገን
አልሃምዱሊላህ እኳን አላህ ደረሠልሽ🙏
This life imprtion is great
amazing! ❤❤
እውነት ነው የምስጋና ለቅሶ ነው።አመስግኝ አልቅሽ።ፀሎትሽን አታቆርጭ
Gobez nesh yenamare ❤❤❤ Fetary yemesgin
Egzabeher telkeki new yeredashi egzabeher yimasageni
ኪዲዬ አንቺንም ከልብ አመሰግንሻለው ፕሮግራምሽ አሪፍ ነው በርቺ ተባረኪ ኪድዬ
ላንቺ ደስ ብሎኛል እናቴ በዚ ዉስጥ እያለፈች ነዉ ኬሞ እየወሰደች ነዉ ስለ ቅጠሎቹ በደንብ አስረጂኝ ምታዉቁም ካላቹ
ሀይ ኪዲ
ኪዲ አንድ ነገር ልጠቁምሸ እዚ አሜሪካ አንድ ፋብሪካ አለ ብዙ አበሻ የማሰራበት ብዙ ሰራተኛ ይቀበላሉ ፕሮግራም ከሰራሸበት በጣም ጠቃሚ ነው ሐኤትዮጱያን አሮጊት ወጣት አይሎ ይቀጥራሎ
የት እስቴት ነው ኣሜሪካ🙏
ማን ነው ድርጅቱ
እስቲ ሙሉ መረጃ ስጡን
መንገዱን ነገሬን ።
Besimam faberika eza eyeserachew leka ezi simetu mitibetatesuben
Ehte hoy enkuan geta dereselsh anchin yemare amlak le.hulum yedreslachew amennnn😊
Il faut que tu témoigne à la radio Française,
Vive la France
Le ferensay hezbe yehen bemaletech merci
Sareye ename baweralshe dese yelagnale edate lagegneshe
انا وين ماظاهر❤❤❤
Yeredash Egzabhier Amlak ymesgen .
Kidi thank you so much it’s really helpful information for many people.
God bless you
kidy please don't interrupt
Wow baxam yemegarem manaqaqate nawu ewunte nawu hulunem ayechalehu esa yemetelawu batekekele adamexachu texaqemubate baxame xenekarewa megarem nawu geta enekanem mareshe
የፈረንሳይ ዶክተሮች ክብር ይገባቸዋል ለኔም ደርሶዋል ከአላህ በታች
❤❤❤
ስለ ልጅ ያለችዉ ነገር አልገበኝም ጠይቅልኝ ከታሸለት ነዉ ያወለደችዉ እስኪ አብራርልኝ
kidiy personal falgesh naber mamkeresh nager naber
የት ቴት ነው ? ካምፓኒውስ ? እባክሽ አዲስ የመጡ ልጆች አሉ ስራ ማግኘት አልቻሉም :: please ???
Kedeye baxame enamesagenalen achem geze seteshe edenemare selaregeshen
Kidiya erjeghe
Jagna Nash sarna
❤❤❤❤
Kidi, please give me advise. I have a Canadian Visa. However, people living in Canada are threatening me that there is not job opportunities, which frustrated me to come to Canada. Could you have any suggestion on this?
በጣም የተመቻቸ ኑሮ ጥሩ ስራ ካለህ ለምን ትመጣለህ ? በቪዛህ ጎብኝተህ ተመለስ …
@@kidiethiopiaአመሰግናለሁ። አይ በጣም የተመቻቸ የሚባል አይደለም። ደመወዜ 11,000 ETB ነው በወር። የምኖረው ደግሞ ምንም እንኳ የራሴ ቤት ቢኖረኝም በጦርነቱ ምክንያት ምንም ሰላማዊ ኑሮ የለም። ከዚህ ሁሉ ለማምለጥ ነው መውጣት የምፈልገው። ግን ምናልባት ከሰበሰብሽው መረጃ የትኛው ፕሮቪንስ የተሻለ ስራ እድል እንዳለው ብትጠቁሚኝ። አመሰግናለሁ።
Laches yederese lamamem yedereselate dena mayete efalegalen demom tedenalche geta talaqe mehare nawu
Ahunegni yenagerlhui ethiopian endaderoe adelme
Yatexaqemeshachewun atekeletoche bevedeyo betasayen sareye
Lemen ETHIOPIA WEST TEYALSHE ETHIOPIA WESTM EKO ENI NEG YALE DR ALE
ene akiste ye tuti cancer nebrebat betsebl new yednchwu
ኪድ የትም ኤሮፕ ይህ በሽታ በነፃነው ትሪት የሚደረገው
Not in America
አሜሪካ ኤሮፕ ነው እንዴ?
@@MulunaLewiአሜሪካም ነፃ ነው
Haha ASAMRO LEWESDSH NEW YBALAL AYDELE
Salmi nanu
Thank you