ወንድ ልጅ ለፍቅር እንዲህ ስቅስቅ ብሎ ሲያለቅስ አይታችሁ ይሆን? ||

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 06. 2024
  • A boy cry so bitterly for love. ወንድ ልጅ ለፍቅር እንዲህ ምርር ብሎ ሲያለቅስ አይታችሁ ታዉቁ ይሆን? #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
    Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    ወንድ ልጅ እንደዚህ ምርር ብሎ ሲያለቅስ አይታችሁ ታዉቁ ይሆን?
    እዚህ ቤት ለፍቅር ያልተከፈለ ዉለታ አለ ማለት አይቻልም በመጨረሻ ግን እንዲህ ሆነና አረፈዉ።
    ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000253983772 ፅዮን አበበ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ።
    ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
    ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
    የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
    #erq_maed_TV
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,
  • Hudba

Komentáře • 209

  • @SamuelWoldetsadik
    @SamuelWoldetsadik  Před 2 měsíci +26

    ወንድ ልጅ እንደዚህ ምርር ብሎ ሲያለቅስ አይታችሁ ታዉቁ ይሆን?
    እዚህ ቤት ለፍቅር ያልተከፈለ ዉለታ አለ ማለት አይቻልም በመጨረሻ ግን እንዲህ ሆነና አረፈዉ።
    ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000253983772 ፅዮን አበበ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ።

    • @tadesseelemo804
      @tadesseelemo804 Před 2 měsíci +4

      በእውነት ፅዮን የሚያወራው በሙሉ ውሸት እውነት ስራ አጥ መሆኑና መፋታቱ ብቻ ነው : ፅዮን ብዙ ስራ ተቀጥሮ በስነምግባር ጉድለት የተባረረ ስራ የማይወድ ወሬ ብቻ የሆነ ይህም ሆኖ ውጭ እያመሻ እየመጣ የሚደበድባት የሚያሰቃያት በፖሊስ ተይዞ ታስሮ በህግ የተፋታ ውሸት ቀለቡ ነው መክረነው ዘክረነው ተስፋ ቆርጠን የተውነው ሰው ነው :: እወዳታለሁ የሚለውም ውሸት ነው አሁንም በቴክስት በሜሰንጀር ያስፈራራታል ውሸታም ነው ስራ አይወድም

    • @tadesseelemo804
      @tadesseelemo804 Před 2 měsíci +1

      በእውነት አለም ሰገድ ፕሮግራምህን አንድ ሳያመልጠኝ እከታተል ነበር ከዚህ ውሸታም ፅዮን የፈጠራ ታሪክ የተነሳ እኔ እንጃ :: እኔ ቤተሰብ ነኝ መክሬው አውቃለሁ ከ25 ጊዜ በላ ሰው አስታርቆታል ለቅሶው ፍፁም የውሸት ነው አስመሳይ ነው አዝናለሁ እወዳታለሁ ሲል አምሽቶ መጥቶ ይረግጣታል ገልሻለሁ ይላል ስራ ከአንድም አራት አምስት ስራ ገብቶ መቆየት ያቃተው ነው ዩንቨርስቲም ስራ የተቀጠረው በርሱ ጥረት ሳይሆን ለሷ ያዘነው አድምንስትሬሽን ነው የቀጠረው ለምን እንደተባረረ ብናገር ጥሩ ነበር :: እኛ ለምን በስርኣት አልተገባችሁም አልን ከዚያም እንግዲያውስ አንዴ ሆኗል ሰው ለመሆን በርቶቶ በመስራት ራሳችሁን ቻሉ አልን ከዚያም በእጅ አዙር ሰዎች ጣሩ ስራም አስቀጠሩ እርሱ ግን ያው ሆነ : በህግ ተፋተዋል ከብዙ አመት ጭቅጭቅ እየደበደበ አካሏ ላይ ጠባሳ ያስቀመጠ ክፉ ሰነፍ ሰው ነው ሌላ እጅግ ብዙ በሚዲያ የማይወሩ ነገሮች ስላሉ ለልጇች ክብርና ጥቅም ሲባል እንተዋለን አገር ቤት በሆንኩና አለምሰገድን አግኝቸ ባወራው ምንኛ ደስ ባለኝ ግን ምን ያደርጋል ሪቄ ነው ያለሁት በስልክ ማግኘት ከተቻለ እደውላለሁ

    • @hawahussin6545
      @hawahussin6545 Před 2 měsíci +1

      ሰላም አለምዬ እኔ የማዳም ቅመም ነኘ ስልክህ እንዴት ላግኘዉ

    • @AaSs-zl5jg
      @AaSs-zl5jg Před 2 měsíci

      ​@@tadesseelemo804ببن

    • @rorororo7967
      @rorororo7967 Před 2 měsíci +2

      ​@@tadesseelemo804ሚስቱ ቀርባ መልስ መስጠት ትችላለች አንተ የምን ቤት ነህ የሚስት ወንድም ወይስ ምንድነው ?? እሱም ተናግሯል ቤተሰቦቿ እንደማይወዱት ትክክል ነው ማለት ነው ትጠሉታላችሁ።

  • @Gobena1986
    @Gobena1986 Před 2 měsíci +37

    ምናልባት መንፈሳዊ ውጊያ ካለብህ እስኪ ጸልይ አጸልይ 😢

    • @ees988
      @ees988 Před 2 měsíci +1

      Yihe betikikl wugiya new😢

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p Před 2 měsíci +19

    ማጣት ክፉ ነው ያጣን እንኳን ሚስት እናትም አትወድም

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 Před 2 měsíci +10

    ፀበል ብትሄድ መልካም ነው ወንድሜ😢😢😢 ምን አልባት መንፈስ ይሆናል ስራ እንዳታገኝ ከትዳርህ ጋር ያለያየህ ያለህበትን አንተ ብቻ ነህ የምታቀው

  • @offical.Jerry1
    @offical.Jerry1 Před měsícem +2

    አታልቅስ የኔ አባት😢
    አንተ በዚህ ሁሉ ስቃይ ውስጥ ማንንም ያልወቀስክ ጀግና ነህ በርታ የኔ ጌታ

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Před 2 měsíci +8

    ኣታልቅስ ወንድሜ የማያልፈው በሽታ ሟት እንጂ የማያልፍ የለም ጠላትህ እንባው ይፍሰስ ኣይዟህ ኣለምገድ በጣም ትግስተኛ ጋበዝ ጋዜጠኛ ነህ እግዚኣብህር ይባርክህ❤❤❤❤❤

  • @zadebuna590
    @zadebuna590 Před 2 měsíci +6

    ኡፍፍፍ ወንድ ልጅ በዚህ ደረጃ ሲያለቅስ መስማት ከባድ ነው 😢😢

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 Před 2 měsíci +7

    የእኔ እናት አታልቅስ እባክህን ተንበርከክና ለጌታህ አልቅስ ምን ይሻላል በለው መልሱን ከእሱ ከፈጠረህ ጌታ ታገኛለህ ፀበል ደግሞ ሂድ እዛም ሄደህ ከልብህ ፀሎት አድርግ አትረበሽ ጥሩ የፍቅር ልብ ስላለህ ጥሩ ነው ስው እኮ?ብለህ ተወው በርታ

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 Před 2 měsíci +13

    ማጣት በጣም በጣም ከባድ ነው😢😢😢 ደርሶብኛል ግንallahmdulilah አልፎአል

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 Před 2 měsíci +7

    እውነት ነው እንደ ማጣት ክፋ ነገር የለም ወንድሜ አንተ በጣም ተቸግረህ ነው ክፉ አይነጥላ ነው እባክህ ወደ ፈጣሪህ ቅረብ ፀበል ተጠመቅ በእርግጠኝነት ትድናለህ አይዞህ ወንድሜ ታርክህ በጣም ያሳዝናል

  • @truetrust8216
    @truetrust8216 Před 2 měsíci +4

    እግዚኦ ወንድም አለም አይዞህ እንባህ ፈሶ አይቀርም ልኡል እግዚያብሄር ያየዋል አይዞህ ማጣት እውነት ክፋ ነው😢

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 Před 2 měsíci +4

    አይዞህ የኔ አባት እግዝያብሄር ታሪክ ይቀይራል ካለፍው ሂወትህ ተምረህ ወደፊት ጀግና ነህ🙏🏽🙏🏽👍🏽

  • @mammam8741
    @mammam8741 Před 2 měsíci +3

    አይዛህ ወንድማለም ፀበል ሄድ እግዛቤር መልካም ነው ይረዳሀል

  • @martatadesse7609
    @martatadesse7609 Před 2 měsíci +4

    እንደድህነት አስቃየሚ እከካም ነገር የለም በዚህ ጊዜ እንኳን ሳይሰራ ተፈግቶም ፈቀቅ አይል ኑሮው በሶም አይፈረድ አንተንም ፈጣሪ ይርዳህ

    • @lubabamamo1793
      @lubabamamo1793 Před 2 měsíci

      እሱ የኔየ ወድም ቢጤየ ነው ያዉ የኔየ ወድም ወታደር አልነበረም የፍቅር ግንኙኘት የጀመረዉ በ22፡አመቱ ነበር ሚስቱም እደዛዉ በሰርግ ድል አርገን ዳርናቸዉ ከዛ እኔየ እነሱ ባገቡ 3፡ወራቸዉ።4፡ወር ህፃን ጥየመጣሁ ከዛ ጀምረዉ ሁለቱም ስራ እሚባል አይሰሩም 9፡ኛ አመታየዉ ከተጋቡ አ1ሴት ልጅ ወለዱ አሁን ሲሰለቸኝ ከሚስቲቱ ነጥየ ብዙ ዋጋ ከፍየ ዱባይ አመጣሁት አልሃምዱሊላህ እሷም እዛዉ ተጎልታለች ምናገባኝ አሁን ስራ ጀምሯል አልሃምዱሊላህ የ1ወር ደመዎዝ ጀመረ አልሃምዱሊላህ እሱም ለሚስቲ ልብሷን ያጥባል እሷ አደለም ከዉጭ ሰርታ ማቅረብ ቤት ዉስጥ እኳን ወጥኳን አሰራም እደዉ ስራዋ እምስ ብቻ ማቅረብ አሁንም ትቷት ሲመጣ ኒካ አላወረደም ኢሻአላህ በስበቀስ ይወርዳል እሷን ካገባ ጀምሮ መስጊድ መሄድ አቆመ ሶላት አቆመ ጫት ብቻ ነብቻ ተቀምጠዉ መቃዉ በመጨረሻም ወድሜን ማስተካከል አለብኝ ብየ አመጣሁ

  • @fairozhamed6227
    @fairozhamed6227 Před 2 měsíci +18

    ❤❤❤❤😂😂😂😂ከፍቶኝ ነበር አይሴቶችዬ የሚያከብረንን አኖድም አይዞክ ወድሜ ገና ሰምቼ አልጨረስኩም

    • @fenetkabee576
      @fenetkabee576 Před 2 měsíci +1

      Enda mayesera sawe mine taregawe tadiya

    • @mekdes5013
      @mekdes5013 Před 2 měsíci

      ኧረ አያስቅም ያለበትን እሱ ብቻ ነው የሚውቀው በሰው መፍረድ ቀላል አደለም

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq Před 2 měsíci +2

      አረ እራሱን ያስናቀው እራሱ ነው እንድ ሴት ቡና እያፈላ እግርዋን እያጠበ የሷን ደሞዝ ከሚበላ ሊስትሮ ጠርጐ እንደ ወንድ ቢሆን ይሻላት ነበር ።

    • @MesayEyasu-d9j
      @MesayEyasu-d9j Před měsícem

      ውስጡን ሳታውቁ አትፍረዱ አፈ ቀላጤ ነው እኔ የቻልኩትን አንድ ቀን መሸከም አትችሉም

  • @tsehayneshhmariam6696
    @tsehayneshhmariam6696 Před měsícem +1

    ቸርች ሒድ ጌታ እንቆቅልሽ ህን ይፈታልሀል

  • @user-en6ro5je5x
    @user-en6ro5je5x Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር እንቆቆሽልክን ይፍታልክ በጣም ከባድ ነዉ ዙሪዉን ዝግትግት ያለብክ የመንፈስ ሲራ ይመስለኛል ወደ ፀበል ግባ መጀመሪያ ፆም ፀሎት አድርግ ካልሆነ አሁንም ሰዎች ቢረዱህም ሊያበላሽብህ ይችላል መጀመሪያ በፁሱባኤ እግዚአብሔር አንብተህ ጠይቅ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-lr4dh5fw9d
    @user-lr4dh5fw9d Před 2 měsíci +5

    አይዞሕ ወድም በርግጥ
    ማጣት ክፉ ነው ያልፋል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku Před 2 měsíci +1

    ማጣት ከባድ ነው የኔ ጌታ 😢 አለም አተ ሁልየው አቅርብልኝ እሽ ከዚህ ብዙ እንማራለን

  • @Gobena1986
    @Gobena1986 Před 2 měsíci +5

    በእውነት አሳዘንከኝ ❤

  • @user-sp5vu6uh5j
    @user-sp5vu6uh5j Před 2 měsíci +11

    ሚስትየው ብትመጣ ጆሮአችንን ጭው እሚአረግ ታሪክ ትነግረናለች አይ ወንድ እስቲ ይሁን እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድ አላምንም እኔ

    • @user-mf4bj9xf1s
      @user-mf4bj9xf1s Před 2 měsíci +2

      በራሱ አፍ እቤት ቁጩ ብሎ ለብዙ ግዚ እንደቻለዉ ተናገረ እኮ እና እሷ ላቧን ጥብ አርጋ ስትመጣ እቤት ይርመጥመጥ እንደነበር አዉራ እና ሴት እኩ ናት ሴት ባሏ ጥካራ ብርቱ ብትወድቅ እንዳነሳት ትፈልጋለች

    • @mulugote8237
      @mulugote8237 Před měsícem

      😮

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 Před 2 měsíci +4

    አንዳንዴ ሺህ ጊዜ የሥራ ፍላጎት ቢኖርም ሁሉም በር ይዘጋጋና እጅግ እጅግ ግራ ያጋባል የደረሰበት ካልሆነ ማንም አይረዳውም አይጣል ነው ። አንዳንድ እናቶች ደግሞ ልጅ ውስጥ የሚቀብሩት ክፉ መርዝ አለ ልጅ አባቱን እንዲጠላ የሚመርዙት የጠላቻ መርዝ አለ ይህ ደግሞ በምክርም የሚመለስ አይደለም ፍጹም በፈጣሪ የማይወደድ ክፉ ድርጊት በዚህ ዘመን በግልጽ እየታዬ ነው የቀድሞ እናቶች እኮ አባት ቢበድል እንኳ አባትህ እንዳይዝንብህ ብለው ልጆቻቸውን ይመክሩ ነበር በዚህ ዘመን ግን በማጣቱ ብቻ ሁሉም ነገር ያበቃል ፈጣሪ ከዚህ ይጠብቅ ።

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot Před 2 měsíci

      ይህንን የምትሰሙ ፅፅ ብላችሁ አታፅናኑት የስራ ቦታ ፈልጉለት እባካችሁ ይህ አያድርስ ነው ይህ አሜሪካ ድረስ ሄዶ ስራ ዝግትግት ብሎበት ጎዳና ተዳዳሪ የሆኑ ስንቶች አሉ

    • @tjbeyu3705
      @tjbeyu3705 Před 2 měsíci

      ትክክል

  • @AhmdinBalcha-nm1tj
    @AhmdinBalcha-nm1tj Před 23 dny

    አይዞ፡እድሜና፡ጤና፡ይኑር፡ያልፍልሀል፡ለፈተና፡ነዉ፡

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 2 měsíci +4

    ሥራ ቢገኝለት የበለጠ ጥሩ ነው❤❤❤

    • @MesayEyasu-d9j
      @MesayEyasu-d9j Před měsícem

      አይሰራማ ስንቴ ተሰጠው ይጸልይ

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 Před 2 měsíci +1

    ይህ ስለአጣ ብቻ አደለም ክፈዉ መንፈስ ነዉ ያለዉ በዉስጥህ ። እራስክን እንድታጠፈ የሚፈልግ አይነጥላ ይኖርብሀል ጸልይ በማርያም ተረጋጋ ። እኔም ያለፈዉ አመት እንዲህ ነበርኩኝ። ጻድቃኔ :ኩክየለሽ: እንዲሁም ወይና አንባ ማርያም ሄጄ ነዉ የዳንኩት። ዉሸቴን አደለም መድሀሂያለም!!!

  • @mekdesmengistu1852
    @mekdesmengistu1852 Před 2 měsíci +3

    ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ ስራ ለመስራት ሞክር …….ግን መጨረሻ ላይ ያውራው ጋዜጠኛ ድምፁ እንዴት ነው የሚያምረው 😌😊😍😍

  • @Bayeshkasa-zo1di
    @Bayeshkasa-zo1di Před 2 měsíci +1

    የኔ ወድም እግዚአብሔር ይረዳሀል ፀልይ ተጠመቅ ወደፈጣሪህ ጩህ ይመልስልሀል ማጣት ከባድነው እግዚአብሔር ይመስገን ጤና ካለ ሁሉ አለ አይዞህ

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před měsícem

    ወድሜ ተይዘሕነዉ በድግምት መጻፍቅዱስ አብብ ኢየሱስ ያድናል ❤❤

  • @user-if2ti4jq1p
    @user-if2ti4jq1p Před 2 měsíci +2

    ትክክል ድህነት አይኑ ይጥፋ❤❤

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 Před 2 měsíci +1

    ጽዮን ማለት እንባ ነው በጣም የገረመኝ የስሙ ታሪኩን መግለፁ አብሽር ወንድም አለም

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 Před 2 měsíci +1

    በእውነት የሚያሳዝን ታሪክ ነው ግን ስራ በማጣቱ ብቻ ከቤት ውጣ የምትለው አይመስለኝም ሌላ ሚስትየዋ የተቸገረችበት ነገር ቢኖር ነው ወታ ብትናገር ጥሩ ነው: ግን እራበኝ ሲል አንጀቴ ነው የተላወሰው ወንድሜ ለማንኛውም በርታ ተስፋ አትቁረጥ; ማክዳ በሚል ስም ትንሽ ብር አስገባልሀለሁ: ማናት ብለህ ግራ እንዳይገባህ ነው ስሜን የፃፍኩት:: አምላኬ ይቅር በለኝ::

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 Před 2 měsíci +3

    ለመፍረድ ሚስት ተብየዋ ብትቀርብ መልካም ነበር ወንዱን ከውትድርና አሸፍታ የግሏ ካረገች በኋላ ለምን ውጣ ብላ እንደገፋቾው ብታብራራልን ጥሩ ነው። ልጅቷም አስተዳደጓን እጠራጠራለሁ ለወለዳት አባት መጠሪያዋ ለመሆኑ የምታፍር ከሆነ ከናቷ መልካም ነገር አልሰማችም ማለት ነው። ለማንኛውም አንተ እራስህን አትውቀስ ተረጋጋ ነገ ሌላ ቀን ነው። ወደ ፈጣሪ እጅህን ዘርጋ🙏 ጸልይ ዛሬ ብታጣ ነገ ታገኛለህ ጠብቅ አታማር ቀንህ አለ በፈተና ጽና! እግዚአብሔር ቀን አለው🙏

  • @Gobena1986
    @Gobena1986 Před 2 měsíci +5

    አንተ ብሩክ ወንድ ነህ የእሷንም ምክንያት ብንሰማው ጥሩ ነው ሌሎች ልጆችን ላለመጨመር ይሆናል ውጣ ያለችህ ግን ከመጣህ አይቀር ፍርጥርጥ አድርግና ተናገር አይዞህ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር የሰራውን ህይወት ማጥፋት ዘላላማዊ ስቃይ ውስጥ ነው የምትገባው ምናልባት በመኝታ በኩል እንዴት ነው ከእሷ ጋር ያለህ መጣጣም ምክንያቱም የትዳር ጠላት አንዱም ይሄ ነው የማውቀው ታሪክ ስላለ ነው

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před měsícem

      የኛ ቴራፒስት🙄የወሬ ሱስሽ እልወጣልሽ እንደሆነ እንጂ ...ግልፆልፆ እድርጎ ነገረን እኮ ....🤷🏾የተቸገረን ማንም እይፈልግም እንካን ሚስቱ እናቱም ጠልታዋለች ምኑን ያፍረጥርጠው….??? ይልቅስ እሁን እሱ የሚፈልገው እርዳታ እንጂ ወሬ ማመላለስ እይደለም.... ....ከቻልሽ እርጅው ካልቻልሽ ዝምምምም🤐

  • @lubabaahmed3304
    @lubabaahmed3304 Před 2 měsíci +2

    የውስጥህን አላህ ነው የሚያቀው አላህ ይርዳህ

  • @EnateAshenfi
    @EnateAshenfi Před 2 měsíci +1

    አለምዬ እንኳን በስላም መጣክልን ሁሌ እይውት አዲስ ነው ስሰማህ የስው ታራኩችን እራሱን ለውጭበታልው

  • @user-ie3qr5lc7n
    @user-ie3qr5lc7n Před 2 měsíci

    የኔ የልጄ አባት መስራት እየቻለ ስራ አይወድም 3 አመት ልጄን አሳደኩኝ በመጨረሻ ለእህቴ ሰጥቼ ስደት መጣው ተመስገን ልጄን በጥሩ ሁኔታ እያሳደኩኝ ነው እንኳን ሳይሰራ ተሰርቶም ከባድ ነው

  • @Hayat-rf1vj
    @Hayat-rf1vj Před měsícem +1

    አላህ ሆይ የተቸገረን ሁሉ ፈርጃቸው😢😢

  • @antenehtesfaye9631
    @antenehtesfaye9631 Před 27 dny

    የእርቅ መዓድ ልዩ ዝግጅት ቢያቀርብም ይህ ፕሮግራም ግን ሚዛናዊ አይደለም ይህ ሰው በጥሞና እንደሰማሁት ከሆነ የሆነ የደበቀው የእራሱ የሆነ መጥፎና የተንኮለኝነት ባህሪይ ይታይበታል ምክንያቱም በእንባው ሊደብቀው የፈለገው ሚስጥር አለ !!! ስለዚህ ለሚዛናዊነት የእሷን ቃል ብንሰማ መልካም ይሆናል ።

  • @Hibutub
    @Hibutub Před 2 měsíci +1

    መሽአላህ በርታ ወድማችን

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před měsícem

    ምርጥ ባልነሕ ❤ስራ እያገዝካት❤❤❤

  • @raheldesalegne3632
    @raheldesalegne3632 Před měsícem

    ውይ እባክህ አታልቅስ ነገ ሌላ ቀን ነው ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ይከብዳል ፈጣሪ እንባህን ያብሰው

  • @user-kq1zg6ct9i
    @user-kq1zg6ct9i Před 2 měsíci +4

    እረ ምንም አያስቅም ወገን እኔግን ሳስበዉ ክፉሰዉ ሂወቱን ያመሰቃቀለበት ይመስለኛን ይሄን ደግሞ ፀበል ነዉ የሚያስወግድለት ፈጣሪ ይርዳህ ሲያሳዝን

  • @user-rs9mz6hh6b
    @user-rs9mz6hh6b Před 2 měsíci +1

    በጣም አሳዛኛ ነው

  • @user-ti4do5tz4s
    @user-ti4do5tz4s Před 2 měsíci +1

    እውነት ነው ማጣት መጥፎ ነው አባቴን እህህህ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Před 2 měsíci +1

    ማጣት አይኑ ይጥፋ በጣም ካባድ ነው😢😢😢😢😢😢አይዞ ነጌ ሌላ ቀን ነው😢😢

  • @user-dz9xp3lo4k
    @user-dz9xp3lo4k Před měsícem

    ፀበል ሂድ እስቲ የዘጋብክ ነገር አለ ወንድሜ ሂድ ወደ ስራክ ትመለሳለክ አይዞክ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን በርታ አሺ

  • @sindugessesse6290
    @sindugessesse6290 Před měsícem

    ማፍቀር አዲስ አይደለም ግን አገዜር ፅናቱ ይሰጥህ ግን እንዲህ አትሁን ሁለተኛ ማፍቀር ይቻላል

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk Před 2 měsíci +1

    አንተ እራስህን በጣም ትወቅሳለህ ምንም አላደረክም ምን ታድርግ እራስህን ዝቅ አድርገህ እግር ስታጥብ ይሄ ሁሉ ነው እራስህን ያስናቀህና ዝቅ ያስደረገህ አሁንም እራስህን አታማር እራስህን አክብር ፈጣሪ ይርዳህ::

  • @zouzoutaklyee3047
    @zouzoutaklyee3047 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔረ ልቦና ያሰጥክ ጸልያ ስገድ አምላክ ትሪት የምታደረግክ ውሐ አጣጪ የሠጥክ የልፍል

  • @aswmekonen3859
    @aswmekonen3859 Před měsícem

    ይህ ሰው በመፈስ ተይዟ እባካችሁ የሚገኝበትን አድራሻ ልረዳው እፈልጋለሁ ፀሎት ስግደት እና ፀበል ያስፈልገዋል አለዛ እደባከነ ሂወቱን ያሳልፋል ብዙወቻችን ያልገባን ብዙ ነገር አለ እራሳችንን እንፈትሽ

    • @mohammadabsaruddin3192
      @mohammadabsaruddin3192 Před měsícem +1

      እውነት ነው እንዲ ሲያጋጥመን መፍትሄው ምንድነው ወንድሜም እንደዚ ነው እንዲ ነው ብዬ እንዳልነግረው ፈራዋለው

  • @samri1215
    @samri1215 Před 2 měsíci

    ችግር ሁሉ ተፈቶ ሰላም እየኖርክ ነው ብዬ ተስፋ አደርጋለው 🙏🙏🙏

  • @user-ix9iz4oo5i
    @user-ix9iz4oo5i Před 2 měsíci

    በዚህ ልክ እራስህ ተጠያቂ አታድርግ ፀልይ እግዚያብሔር ይችላል

  • @Emeye633
    @Emeye633 Před měsícem

    ምንም በሌለኝ ስዓት ስማውህ ውንድሜ እግዚአብሔር ይርዳን እኔም ያንተ አይን ምጥውስጥ ነኝ ግን ያልፋል አይዞህ 😭😭😭

  • @user-vw4vl7ue5q
    @user-vw4vl7ue5q Před 2 měsíci

    ሰላም ለአንተ ይሁን አለምዬ ሁላቹም ሰላማቹ ይብዛ

  • @woinesebsbe7624
    @woinesebsbe7624 Před 2 měsíci +1

    አይ እትዬ ፅዮን 😂 አለምሰግድ ስምህ ተፅኖ አሳድሮብህ ይሆን አልክ I like it😂

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před měsícem

    አለምዬ😂😂ሳናቅ ወጌል ትሰብካለሕ ❤

  • @user-kc9kc6qh1f
    @user-kc9kc6qh1f Před 2 měsíci

    አይዞሕ. ወንድሜ. አይዞሕ ያልፋል❤❤❤❤

  • @Amesegenalhue
    @Amesegenalhue Před měsícem +1

    አይዞህ ላንተ ያለው አለ /👉 እኔ ግን እግር አጥቤ እንደ ሴት ገንፎ አገንፍቼ ምናምን ማለት አያሰፈልግም አሰፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ሴቶችም ወንዶችም አካለ ስንኩል ካልሆነ /በጤና እክል አማካኝነት ካልሆነ ራሱ /ራሷ ታጥባ/ታጥቦ /ይኑር ባይ ነኝ ምክንያቱም በኋላ መጎዳት ይመጣል ትዳር የ2ት ጥንድ ረዳት ነው እንጂ በ1 ብቻ አይጠገንም/አይቆምም/።አሁን ሥራህን ሥራ እርሳት ሳይኖርህ ቤተሰብህም አይወድህም ....

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 Před 2 měsíci +1

    ኡፍ የኔ ጌታ አታልቅስ

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 Před 2 měsíci +2

    የቤት ውስጥ ስራ ከምትሰራ ወተህ ሊስትሮ ሰርተህ ብትገባ ጥሩ ነበር!!

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 Před 2 měsíci

    አሁን ግልፅ ሁን እንጂ ችግርህን እንኮን ብዙም በሚያሳምን መንገድ ባይገለፅም ሰው ተቸግሮ ማየት መስማት መልካም አይደለም ሌላ ልዩ ባህሪ ከሌለበት ገንዘብ ሳይሆን ስራ ማግኘት ሚችልበትን መንገድ መርዳት ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ ሌላው ግን በምክር መልክ ምታስተላልፍልን ነገር ከችግርህ ጋር ምንም አይገናኝም መልካም ይግጠምህ

  • @l_kale3046
    @l_kale3046 Před 2 měsíci +1

    በኢብራይስት በይስራኤል ፆዮን የወንድ ስም ሲሆን
    ፆዮና ደግሞ የሴት ነው ትርጉሙም የተቀደሰ ማለት ነው

  • @betselotemu8742
    @betselotemu8742 Před 2 měsíci +4

    ካልተዘጋጀንበት ችግር እግዚአብሔር ይሰውረን🙏

    • @HanaAval-bi2nu
      @HanaAval-bi2nu Před 2 měsíci

      አሚንንንን በ ኢየሱስ ስም

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv Před 2 měsíci

      ድሮስ ተዘጋጅተንበት ከሆነ ችግር ይመጣልዴ😂😂😂

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 Před měsícem

    የኔጌታ አፈር ልብላ

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 Před měsícem

    ሁሌ ሴትብቻ ነች እንዴ የምታለቅሰው ? ለናንተም ይድረሳችሁ ። የብዙ ግፈኛ ወንዶች በደል ሁሉ በእንደዚህ አይነት ወንዶች ላይ የወደቀ ይመሥላል በጎነት ለራሥነው ፈጣሪ መልሶ ይከፍላልና

  • @samerawitgab5088
    @samerawitgab5088 Před 2 měsíci +1

    Beyesus sim Yetezega ber yikefet.

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to Před měsícem

    ወንድሜ የሆነ መንፈሳዊ ችግር ያለብህ ይመስለኛል ጸበል ሂድ እግዚአብሄርን በጸሎት ጠይቅ ባለህበት ሀይማኖት ጠንክር ኦርቶዶክስ ከሆንክ ወደ ገዳም ሂድ አለም ሰገድ ወደ ጸበል እንዲሄድ እርዳው ስራ ቢያገኝ እንኳን ሊሰናከልበት ይችላል የኔ ወንድም በጣም አንጀቴን በላኝ 😢😢😢 ይሄ ወንድማችን ከስራው ወደ ትዳሩ ቤተሰብጋ ተከትሎት የሚሄድ ነገር አለ እባክህ ጸበል ሂድ😢

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 2 měsíci +3

    እስኪ ወንዶች አልቅሱ ለምን እኛ ብቻ😅😅😅😢😢😢

    • @merryyosef9727
      @merryyosef9727 Před 2 měsíci

      😂😂😂

    • @user-cv9gc5sw7m
      @user-cv9gc5sw7m Před 2 měsíci

      ይመችሸ😂😂😂😂😂😂

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q Před 2 měsíci

      እኮ ስሜቱኮ ደግሞ😋😋😔😂😂

    • @zteshome75
      @zteshome75 Před 2 měsíci

      ተመቸሽኝ

    • @kibklwy
      @kibklwy Před měsícem

      አሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ አሪሪሪሪሪሪሪ ደስ ይበልሽ 😢😢😢

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Před 2 měsíci +4

    ቡናም ታፈላላታለክ? ቁጭ ብለክስ ትቀዳላታለክ?🥱ግፈኛ ናት! ለነገሩ ፈቅደህ ሞግዚት ሆነህላካት ዋው🧐

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q Před 2 měsíci

      ልሳቅ😂😂😢😢

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq Před 2 měsíci

      እንዴ እግርዋንም አጥባታለሁ አለ ልጄን አዝዬ ወጥ እሰራ ነበር አለ። ሚስቱ ናቀችው ደግ አደረገች ። በጣም መጥፎ ሰው ነው ። መስራት አስጠልቶት ነው ።

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w Před 27 dny

    💔💔😭😭😭😭😭😭 አይ ዞህወድሜ 💔💔😭😭😭😭

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Před 2 měsíci +1

    Wanaw tenamhonke New.

  • @user-ry2kr8em8f
    @user-ry2kr8em8f Před 2 měsíci

    እውነት ነው

  • @sarahtesfay1088
    @sarahtesfay1088 Před měsícem

    Yiwonat Batam Naw Yznkot Wdtbal Mhdem Albek Ayzok Egzybhar Yrdk❤❤❤❤❤

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Před 2 měsíci

    ወንድማችን አሁንም ርስህን አድን በባክቤቱ የተደርጌ ነገር አለ ወደ ፀባል ህድና ትድነለክ አይዛክ ወንድማችን እች ቀን ተልፈለች ደሞ የመምህር ተስፍዬ ገጠመኝ አደምጥ ርስህን እዘ ውስጥ ተገኛለክ

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 Před 2 měsíci

    አይዛንን😢

  • @etobhh8508
    @etobhh8508 Před měsícem

    Yene geta uuuuuufff ee

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 2 měsíci

    ትክክል በቀል በበቀል አይመለስም

  • @Gobena1986
    @Gobena1986 Před 2 měsíci +1

    የሚያሰራውም ሰው እኮ አካሉ ሙሉ ካልሆነ ይሰራልኛል የሚል የለም የግሉ ስራ ካልሆነ በቀር

  • @user-sj1bl7se8c
    @user-sj1bl7se8c Před 2 měsíci

    ፅሆን ነው ስሜ ስትል መገመት ነበረብን😢😢😢

  • @AAa-nq4mn
    @AAa-nq4mn Před 25 dny

    እሷ ላይም መፍረድ ይከብዳል ምክንያቱም እሷ ባል እንጂ የቤት ስራትኛ አይደለም ምትፈልገው ቤት ውስጥ እንዴ ስራተኛ ስርመጠመጥ እየዋለ እንዴት ባል እዳላት ታስብ ሆሆ 😂ብቻ አይዞክ በቃ😢

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 Před 2 měsíci +1

    እንግዳው ግን አብሾ በልቷል እንዴ የሚቅለበለብ?

  • @MesayEyasu-d9j
    @MesayEyasu-d9j Před měsícem

    ክፉ መንፈስ ነው ሲጀመር እንደ እኔ የተሸከመው የለም የአዞ እምባ ነው

  • @Gobena1986
    @Gobena1986 Před 2 měsíci

    ድህነትን መበቀል ለማለት ፈልጎ ነው

  • @mekonnenworku6067
    @mekonnenworku6067 Před měsícem

    ከዚያ እየተርመጠመጠ አሁን በጣም ማማረር ምን የሚባል ነገር ነው ???

  • @titiabebe4310
    @titiabebe4310 Před 2 měsíci

    ለአበሻ እንዲህ መሆን መዋረድ ነዉ፣

  • @berekettesfaye8219
    @berekettesfaye8219 Před 2 měsíci

    ወንድሜ በመጀመሪያ ደረጃ የሴቶች አእምሮ እንዴት እንደሚሰራ አለማወቅህ ነው የጎዳህ
    ማንኛዋም ሴት ባል(ወንድ) የሚመራት ለልጆቿ አባት የሚሆን ቆፍጠን ቆምጨጭ ያለ እንጂ እቤት ቁጭ ብሎ ወጥ የሚወጠውጥ እና ቡና የሚያፈላ አይመቻቸውም ይንቁታል ብሎም ያቅለሸልሻቸዋል ይሄ የተፈጥሮ እውነታ ነው እና ማለቃቀሱን ተውና ቸሩ መድሀኒአለም የሰጠህን የባል(የቤት ራስ) ቦታህን አስመልስ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 2 měsíci +1

    ምንም የተለየ ነገር የለውም። ኖርማል የሚሆን ነገር ነው የፂኦን ስሜታዊነቱ አስተሳሰቡ ብስለት ደረጃው ነው አስቀድሞም ችግሮችን ከፊዚካል ይልቅ ሜታሊ ስትረስና over beyond the limit የሚጨናነቅ ሰው ስለሆነ ይመስለኛል

  • @asterbeshah579
    @asterbeshah579 Před měsícem

    I believe in marriage men should be a provider and protector. It is great that you help with household chores however you should be out there to be a great breadwinner for your family and wife. You are brave to get in to military, how that brave, strong man cannot provide for his family. I think these would have fixed your marital problems

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 Před 2 měsíci +4

    አይ ምነው አንተም አበዛሀው ምንድነው እንዲህ ጀለፈፍ መሆን ሴት ልጅ ማንኛዋም ወንድ እንደ ወንድ ሲሆን ነው ወንድነት ጎሎሃል በቃ ።
    ይቅርታ አርግልኝ አለምዬ በጣም አናዶኝ ነው ባለ ጉዳዩ ።

  • @emebetdejachew2068
    @emebetdejachew2068 Před 2 měsíci

    ምስኪን ወንድሜን

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Před 2 měsíci

    ውይ ወንድሜ ይሄ መንፈስ ነው ጸሎት ስግደት አዘውትር ጸበልም ተጠመቅ የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኞችን አዳምጥ ከቻልክ አግኘው

  • @sabagebreab8276
    @sabagebreab8276 Před měsícem

    Pray be close was God

  • @user-lx4qt8te6o
    @user-lx4qt8te6o Před měsícem

    ሰው ጨካኝ በነው ፍቅር መስጠት ነው መስጠት ብቻ ወረኛ እራስን ማጥፋት በህግ በፈጣሪም ይከለከላል የኑሮ ውድነት ያስለቀሰው ሁላ ሰበብ አትፈልጉ አልቅሱ ጫናን ለመቀነስ ወንድ ሴት አይልም የዘንድሮ አለቃቀስ

  • @teferam
    @teferam Před 2 měsíci

    በትዳር ውስጥ የሚስት ቤተሰብ ከገባ ምንም ወደ ሆላ ማለት አያስፈልግም ነገ ይለወጣሉ ብሎ ማሳብ ትርፉ ድካም ነው በሰላም መለያየቱ ትልቅ መፍትሄ ነው የሚሆነው ::

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 2 měsíci

    እንደማጣት ትልቅ ነገር የለም

  • @awelshafy9836
    @awelshafy9836 Před měsícem

    በመጀመሪያ ወንድ ልጅ ስራ ሳይኖረው የሚስት ጥገኛ መሆን በራሱ ሞት ነው

  • @user-le7xf1mt6m
    @user-le7xf1mt6m Před měsícem

    ትንሽ ማጋነን ያለው ይመስላል ።

  • @woinshet5669
    @woinshet5669 Před 2 měsíci

    አንድ ሰዉ ተቸገርኩ ብሎ አደባባይ ከወጣ ለምንድነዉ ሌላ ህመም የምንሆነዉ አለምሰገድ ጡሩ ሰዉ ነህ ነገር ግን አንዳንዴ በጣም ትጫናለህ አጠያየቅህ እዛጋ የደረሱት በጉዳያቸዉደክሟቸዉ ነዉ ያለመታመን እራሱ ሌላኛዉ ችግር ነዉሰዉፊት መቆም በራሱ ከባድ እሳት ነዉ እባክህን እዉነት አስተካክል ስትጠይቃቸዉ በእነሱ ጫማ ላይ ቁሙ

  • @asresachteshale812
    @asresachteshale812 Před 2 měsíci

    እባክህ ዉሃ ጋብዘዉ

  • @user-qn3jr9zd4u
    @user-qn3jr9zd4u Před 2 měsíci +1

    ደብረ፡ፂዎን😂