ሴት የምትመስል ወንድ ሚስት የመካንነት ምርመራ ሲደረግ ወንድ ሆና ተገኘች ፆታዋን ቀይራ ነው እንጂ ተፈጥሮ አይደለም|werkezebo የኛ ጉዳይ yegna

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 06. 2024
  • #aradaplus#kehelot#habmedia #ethioinfo #werkezebo
  • Zábava

Komentáře • 386

  • @kemariyabdu8280
    @kemariyabdu8280 Před měsícem +133

    እህቶች የንስር አይን ዱዓ አድርጉለት

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 Před měsícem +51

    እንዲህ አይነት ተፈጥሮ ይኖራል። ሁለት ማህፀን አላት የተባለች ሴት እኔ አውቃለሁ። ስለዚህ በተፈጥሮ ሊከሰት ይችላል። መጥፎ አጋጣሚ ነው።

  • @helulove8941
    @helulove8941 Před měsícem +15

    ይሄን ዉጤት መናገር የነበረበት ሀኪም ነበር አንተ አገላለፁን አልቻልክበትም ምክንያቱም የህይወት ጉዳይ ነዉ ፈጣሪ ይርዳቹ

    • @AndrewCollins-zk1zc
      @AndrewCollins-zk1zc Před měsícem

      በትክክል! መጀመሪያ የስነ ልቦና ባለሙያ ሊያገኟቸው ይገባ ነበረ።እውነት ከሆነ ለወሬ ከመፍጠን ይልቅ በሠው ሕይወት ላይ የሚያስከትለውን ነገር ማወቅ ነበረብህ ።

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh Před měsícem +30

    እግዚአብሔር መልካም ያደርጋል ፀበል ሂጅ በእምነትሽ በርች ይሄ ምን አልባት የመናፍስት ስራ ይሆናል አሁንም ሰውነትዋን ከመቅደድ ቅድሚያ ወደ እምነት ቦታ ሂዳ በጾም በጾሎት በስግደት በሱባኤ ጠይቂ ፈጣሪን መልስ ከሱ ነው😢

  • @Hareg.
    @Hareg. Před měsícem +26

    በሥላሴ ስም እንደዚህም አለ 😢እግዚአብሔር ከዚህ ይጠብቀን

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Před měsícem +25

    የሰይጣን ስራ መሆንም ይችላል በርግጥ ፆታን መቀየር ሰይጣናዊ አይደለም እያልኩኝ አይደለም ግን ምን አልባት ከመጀመሪያው ስትፈጠር ይሆናል እግዚአብሔር ይሁናችሁ

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t Před měsícem +15

    ይሄ ተማርኩ የሚል መሀይም አስተማሪ ልክ ይኑረው ልጅቷ ድምጿ ሴት ነው እራሷ የማታውቀው ተፈጥሮዋ ነው የሚመስለው እና አሁን ነገሮችን በስላም እንደመመርመር የምን ዘራፍ ልነቅሽ ነው ተረጋጋ😮እሷ አለች አይደል ገና ይዛው ህይወቷን የምትገፋው ማንም ሰው ደግሞ እንደዚህ ግራ የገባው ተፈጥሮ እንዲኖረው አይፈልግም😮ስለዚህ ስለልጅቷ ነው መታሰብ ያለበት😮አይዞሽ ማንኛውንም አይነት እርዳታ አድርጊ ጠንካራ ሁኚ ህይወት ይቀጥላል እግዚአብሔር ሁልጊዜም ከአንቺ ጋር ነው በርቺ😂🎉❤

  • @aybyou
    @aybyou Před měsícem +11

    የሚገርመው የባል ተብየው በሚስቱ ላይ የደረሰውን የተፈጥሮ ችግር ለመረዳት አለመጣሩ ነው።

    • @gimihaile354
      @gimihaile354 Před měsícem

      Wushetam nat Lemn hospital alhedechim ye wer abeba sitefabat bzu amet

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Před měsícem +10

    ብታስቀይር እራስዋን እንዴት እንመርመር የሚል ሀሳብ ታመጣለች ወይም አዉቃ ከሆነ መለየት ፈልጋ ሊሆን ይችላል በተረፈ አላህ ይወሸዉ❤❤❤❤

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 Před měsícem +5

    አንድ አንድ ጊዜ በተፈጥሮ የሚመጡ ነገሮች እኛ ሠዎች አይደለንም የምናመጣቸው መረጋጋትና መፍትሔ መፈለግ እንጅ እሷ ምን ታድርግ ነገር ግን እንዳለው በራሷ አስቀይራ ከሆነ ዘመኑ ከፍቷልና የራሷ ጉዳይ

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Před měsícem +13

    ጌታ ሆይ አንተው ጠብቀን የምንሰማው ሁሉ የሚያስፈራ ነው😢😢😢😢😢 አይዞሽ እህቴ በተፈጥሮ ሊሆን ይችላል አትፍረዱ

  • @michaelweldegaber8008
    @michaelweldegaber8008 Před měsícem +5

    ""እኔንን እኮ ልትረዳኝ ይገባል"
    እውነተኛ አፍቃሪ ❤ የሚስቱ ሁኔታ ይረዳ'ል፥

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před měsícem +10

    በተፈጥሮ ነው ብዙ ሴት የወር አበባ ሳያዩ የምኖሩ አሉ በትክክል

    • @Rut-cu8kk
      @Rut-cu8kk Před 29 dny

      ተፈጥሮ በረግማን የመጣ ነው
      ወይም የዛረ መንፈስ ያሰቀረባቸዋል

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Před měsícem +10

    ይህንን ባይተላለፍ ትውልድ በመስማት የክፍ መንፈስ ይወራረሳል

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Před měsícem +35

    ግን አሥቀይራ ቢሆን እንዴት እንደዚ ለባልዋ ይመረመረ ትላለች የፈጣሪ ሥራ ነዉ እንጂ እሱዋም ላታዉቆ ትችላለች

    • @user-tw5vz4id1p
      @user-tw5vz4id1p Před měsícem +2

      ልክነሽ ድምፇዋ ራሱ ሴት ናት እንዴትነው ግን😢

    • @user-cb8ws5gv8h
      @user-cb8ws5gv8h Před měsícem +3

      ምን አልባት ሁለት ፆታ ይኖር ይሆናል አንዱን አስነስተዉ ይሆናል😢😢

    • @user-sg4rt1dp4m
      @user-sg4rt1dp4m Před měsícem +3

      ልጅ ሆና ነው የሚያቃት እናም ተፈጥሮ ይመሶለኛል

    • @Tgst1212
      @Tgst1212 Před měsícem +1

      ሚታወቅ ላልመስላት ይችላል

    • @HaissamCell-jq4df
      @HaissamCell-jq4df Před měsícem

      እኮ አዎ የፈጣሪ ስራጅ ጭራሽ እነሱ እንዳሰቡት አይሆንም ድምፅዋን እሽ ታስቀይራለችደ ሆ

  • @user-ln5ps2wr9j
    @user-ln5ps2wr9j Před měsícem +28

    አክሩ ዘመን ደረስን ያረብ አተው በቃ በለን

    • @kemariyabdu8280
      @kemariyabdu8280 Před měsícem +2

      በትክክል በጣም ያስፈራል ያረቢ የምናየው ነገር ግራ ያጋባል

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw Před měsícem +1

      BTAMU.YSFRLU.AMYN.YTBKNE

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  Před měsícem +1

      ብዙ አይነት አፈጣጠር አለ ሁሉም ሰው ሚስጥሩን በሆዱ ይዞ ይኖራል አንዳንዱ ደሞ መፍትሄ ፍለጋ ይናገራል

  • @user-kr7qs4tm7e
    @user-kr7qs4tm7e Před měsícem +4

    አማየ ፀበል ተጠመቂ እግዚአቢሄር ያስተካክለዋል❤❤

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z Před měsícem +30

    እረ በፈጠራችሁ ድምጿ እኮ ሴት ናት እረ አትጫወቱብን ኤጭ አይዞሽ ማምየ ይህ የፈጣሪ ስራ ነው ተረጋጉ ፀበል ሂጅ ማምየ

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  Před měsícem +5

      androgen insensitivity syndrome በህክምና ይባላል ተፈጥሮ ነው

    • @user-lu3ow7ts8x
      @user-lu3ow7ts8x Před měsícem

      የባለፈችዋምኮ 2 ነበራት ድምጷ እንደ ሴት ነበር ያጋጥማል አላህ ይጠብቀን

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Před měsícem +7

    አሁንም ህኪምና ትደረግ ተፈጥሮዊ ከሆነ በምርመራ ይታወቃል😢😢

  • @user-km2xy3vg8x
    @user-km2xy3vg8x Před měsícem +27

    ወሬኞች እና አስቀይራ ቢሆን ድምፇኳ ሴት ነዉ ደግሞ የአላህ ስራጅ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před měsícem +3

    የማይመስል ነገር አታውሩ ልጂ መስጠትም መንሳትም የእግዚአብሔር ስራ ነው

  • @Toyba765
    @Toyba765 Před měsícem +6

    ያአላህ የማይሰማ ጉድ የለም ያአላህ ግን ያልገባኝ ነገር ቢኑር ከተፈጥሮ ነው ወይስ የማሀፀን መቀየር ነው

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 Před měsícem +7

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በርታልን

  • @user-wn2bd9mb2p
    @user-wn2bd9mb2p Před měsícem +5

    ኧረ በፈጣሪ ተፈጥሮ ሊሆን ይችላን ቀፈጣሪ ስራ አንግባ 😢😢😢😢

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před měsícem +16

    እኔ ምለው ዳኒ ብራስኮ የት ገባ በሰላም ነው የጠፋ 😢

    • @user-tw5vz4id1p
      @user-tw5vz4id1p Před měsícem +4

      አሳድጎ ይለቃል መሰለይኝ ሁሌም ዪቱት 50ሽ በላይ ስሆን ሁሌ ለላ ሰው ይመጣል
      ዘላለም ዘገዬምኮ እንደዝህ በመሀል ገባ

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA Před měsícem +1

      ​@@user-tw5vz4id1pእኮ😂

    • @user-kv7gn5wo1h
      @user-kv7gn5wo1h Před měsícem +1

      እኔም ገርሞኛል የት ህዶ ነው

    • @user-xu9ve6kx4q
      @user-xu9ve6kx4q Před měsícem +1

      😂😂😂አንቺ ያሳሰበሺ የሱ መጥፋት ነው እዴ

    • @samuelnegash5663
      @samuelnegash5663 Před měsícem +1

      ታስሮ ነው የጠፋው አንድ ጢሪራ. ባሪያ መጣ ቀረ ምን እንዳይጨምር. ምን እንዳይቀንስ ነው😂😂😂😂😂😂😂

  • @masarat2998
    @masarat2998 Před měsícem +4

    እመብርአን ድረሽልኝ😢😢😢😢😢

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w Před měsícem +6

    ፈጣሪ ይጠብቀን🙏

  • @etyety7760
    @etyety7760 Před měsícem +6

    ፀበል ግቢ እህቴ

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 Před měsícem +4

    እኒህ ሰወች መያዝ አለባቸው ባለጊወች ናችሁ

  • @user-jz2jm5ex3m
    @user-jz2jm5ex3m Před měsícem +7

    ጉድበልጎደርገናብዙእንሰማለን

  • @frusye6380
    @frusye6380 Před měsícem +1

    የንስር አይን ጋዜጠኛ ጠይቁት እግዚያብሄር ይማርህህ
    ልጂቷ ጥፋት የለባትም እግዚያብሄር ይርዳሽ ይርዳሽ❤

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 Před 18 dny

    سبحان الله
    የአላህ
    ሱብሃነሁ
    ተአላ
    ተአምር
    በጣም
    ይገርማል

  • @RahmahAlkaledi
    @RahmahAlkaledi Před měsícem +5

    ያርቢ😢😢😢😢

  • @user-xc2tg6dy8k
    @user-xc2tg6dy8k Před měsícem +4

    ያረቢ😢😢😢😢

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas Před měsícem +1

    በእግዚአብሔር ስም ከዚህ አድነኝ ስታሳዝን ፀበል ግቢ አይዞሽ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Před 24 dny

    አይዞሽ እማ የፈጣሪ ስራ ከሆነ እሶ ምን ታርግ የወር አበባ አላይኝም አለች ታዳ እሶ ምን ታርግ የኔ እናት ፈጣሪ ይሁንሽ

  • @MuluneshJenberu
    @MuluneshJenberu Před měsícem +1

    ሰወች አስተዉሉ ጣልቃ እየገባችሁ በፈጣሪ ስራ አትፍረዱ ብዙ አይነት ተፈጥሮ አለ ፀልዩላት በናታችሁ ዉይ አሳዘነችኝ የኔ እናት😭😭😭

    • @Rut-cu8kk
      @Rut-cu8kk Před 29 dny

      በረግማን የሚመጣ ነው ሰወች

  • @abebechtonageramo6322
    @abebechtonageramo6322 Před měsícem +10

    ማን ነዉ እንዴኔ ክህሎት. የናፈቀ ዉ ላይክ ግጩኝ

    • @user-sq8jk5bq9n
      @user-sq8jk5bq9n Před měsícem

      እኔም ናፍቆኛል ግን የት ሂዶነው😢

    • @kemariyabdu8280
      @kemariyabdu8280 Před měsícem

      የምር ናፍቆኛል ምርት ወንድም ነበር

    • @abebechtonageramo6322
      @abebechtonageramo6322 Před měsícem +1

      @@user-sq8jk5bq9n በዉስጥ የምያወራዉ ሰዉ አለ በማርያም ሀብታሙ ኤራሱ የለም ምን ሆኔዉ ይሁን ፈጣሪ ዬ ባሉበት ሰላማቸዉን አብዛልን

    • @tgze2435
      @tgze2435 Před měsícem +3

      ባለፈዉ የታሰሩት ዉስጥ እኮ ነበሩበት ሐብታሙ እና ክህሎት አልሰማቹሁም እንዴ

    • @ያሪዳር
      @ያሪዳር Před měsícem +1

      ክህሎት እኮ አስከዛሬ ስዋሸን ነበር በህግ ተይዘዋል

  • @TaleworkmengeshaTalework
    @TaleworkmengeshaTalework Před měsícem +5

    Well came 🥰🥰

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Před měsícem +4

    egzioo Meherene

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 Před měsícem +4

    ጉድ ጉድ😢😢

  • @user-lx4ty5sy2k
    @user-lx4ty5sy2k Před 26 dny

    ሱብሀን አሏህ የአሏህ ታምራት ብዙነው የኔ እህት አሏህ ይሪ ዳሽ አሏህ ለፈተና ሁሉኒ ነገር ይሰጣል ግንሷ ያሏህ አፈጣጠር ነውየሚመስለው አለሁ አለም ድምፃሁሉነገር ሴትናትኮ ያረብ ነጃበለን

  • @HirutseyoumA
    @HirutseyoumA Před měsícem +1

    Besmeab kebad nw yefetari sira geta sile hulum ameseginhalewu🙏🙏🙏

  • @Sulhiya54629
    @Sulhiya54629 Před měsícem +1

    ዘመናዊ ነገር ሆኖ ተመረመሩ እንጂ ብዙዎቹ ማህፀን የሌላቸው አሉ በተፈጥሮ እና የልጅቱ ስነ ልቦና ነካቿት ። እንግዱህ መፍትሄ ሊኖረው ይችላል

  • @ebuyeasefa
    @ebuyeasefa Před měsícem +1

    ጌታ ሆይ

  • @muluk.feyissa3897
    @muluk.feyissa3897 Před 29 dny

    Take each both of you ❤❤

  • @masialemu
    @masialemu Před měsícem +2

    ጥሩ ሀሳብ ብታስቢ ግን አሪፍ ነበር ገና ሳታውቂ ምን እደሚፈጠር አንቺላይ ባልሽን የመፍታት ሀሳብ ነበረሽ ልቦና ይስጣችሁ ባልየውም የማይረባ ተፈጥሮ ከሆነ መታገስ ነበረብህ የመጨረሻው እስክታይ ልቦናና ማስተዋልን ይስጣችሁ

  • @tjg2527
    @tjg2527 Před měsícem +2

    ገና ከዜሕ የባሠ ምን ያሣየን ይሖን አምላኬ አዉጣኝ😢😢😢😢😢😢

  • @user-qc6sv6xz4m
    @user-qc6sv6xz4m Před měsícem +4

    አስተማሪ ነኝ አላለም እንዴ የተፈጥሮ ጉዳይ ነው ድንቁርና እንዴት እንዲህ ትላለህ የወንድ ሆርሞን አላት ነው ያሉት አትጩሁባት ባለጌ

    • @user-kv7gn5wo1h
      @user-kv7gn5wo1h Před měsícem +1

      ከመጀመሪያ አገላለጿ ደስ አይልም

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 Před měsícem +1

    ወይኔ የኔ ቆንጆ የነበረበት አገር እሷ ሳታዉቅ ቀይረዉባት ይሆናል ሰታሳዝን

  • @omnajat
    @omnajat Před měsícem +3

    አይ የመጨረሻዉዘመን😢😢

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před měsícem +2

    እሷ እራስ ወዳድ ናት እኔ መውለድ እፈልጋለሁ ቤተሰቦቼም እያስጨነቁ ነው አለች ችግሩ እሷ ጋር ሆነ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Před 25 dny

    አላህየደረሥልን😢😢ያረብ

  • @ghhg4504
    @ghhg4504 Před měsícem

    ፀበል ይጅ 😢😢😢 ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ይምርሻል እግዚአብሔር ምሀሪአምላክ ነው 😢😢😢😢😢

  • @eexxx6606
    @eexxx6606 Před měsícem

    ኧር በሰላሴ ሰም እና የእግዚአብሔር ሰራነው ያለመውለድ ምክንያት ማሃን ይባላሉ እና እደዛ ይሆናል እና ተርዶት እግዚ አብሔር ይርዳሸ እህቴ

  • @AnchiyeAnchiye
    @AnchiyeAnchiye Před měsícem

    Egzeber yetabekn ❤❤❤❤❤

  • @AberashYelfaged-om8wc
    @AberashYelfaged-om8wc Před měsícem +1

    ደና ብዙ እናያለን

    • @kemariyabdu8280
      @kemariyabdu8280 Před měsícem

      እረ ተይ ባየነው ራሱ ተሳቀቅን ምን ያላየነው አለ እኔ ከዚህ አካባቢ እየጠፋሁኝ ነው

  • @user-wi6iw3we1m
    @user-wi6iw3we1m Před měsícem

    የወር አበባ አይታ አታቅምዴ ጎበዝ😢

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Před měsícem +8

    በገዛ እጅዋ መዘዝ አመጣች ወይኔ ግዜ ተበላሸ

    • @user-ip1xm6kx2t
      @user-ip1xm6kx2t Před měsícem +1

      ምን አደረገች በገዛ እጇ የምትሉት ስንት ነገር አለ እኛ የማናውቀው ነገር አላህ ብቻ የሚያውቀው ምንስ አጠፋች የአላህ ስራ ላይ አትግቡ
      አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před měsícem +1

      ​​@@user-ip1xm6kx2tመጀመረያ እሷ ተኔ አይደለም ችግሩ ከሱ ነው ችግሩ እፈታዋለሁ ብላለች ለምን አስቀድማ ከሷ ይሁን ከሱ ይሁን ችግሩን ሣታቅ መናገረ የለባትም ነበረ

  • @BvSs-lj6kx
    @BvSs-lj6kx Před měsícem +4

    Bayesuse sem😢😢😢

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 Před měsícem

    ምን ማለት ነዉ እነዚህ በፖሊስ መያዝ አለባቸዉ

  • @አያንቱ
    @አያንቱ Před měsícem +1

    ሱበኣናኣላህ😢😢😢

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr Před měsícem +1

    እግዝኦ ምን ጉድነው 🥺

  • @user-cs9yn6rr2d
    @user-cs9yn6rr2d Před měsícem +2

    ያልገባኝ ነገር ፆታዋን አስቀይራ ነዉዴ ልጂቱ እባክህን መልስልኝ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před měsícem +8

    በጣም ያሳዝናል ይህ የእግዚአብሔር ስራ ነው

  • @BaneshSmart
    @BaneshSmart Před 26 dny

    geta hoy 😭🙏

  • @tjg2527
    @tjg2527 Před měsícem +3

    ኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢😢

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 Před měsícem +1

    Ohhh My God what’s this 🤲🤲🤲

  • @user-qj4bm6ij2w
    @user-qj4bm6ij2w Před 27 dny +1

    የምርህን ነው ?????የዚህን ሰው ድምፅ አውቀዋለሁ

  • @ZainabAwal
    @ZainabAwal Před měsícem

    አላህ ይርደችሁ አላህ ሀሉን አድረግ ነው ምንይሳኘዋል ሰበቡን መድረስ ብቻ ነው

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před měsícem

    አቤቱ ጌታ ሆይ ምን ልታመጣብን ይሆን ስይጣን በሃገራችን ተንስራፉ

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm Před měsícem

    ባልተብየዉ ተረጋጋ እደተማረሰዉ. አስብ. ሁሉንምአላህ. ሱባሀነሁታአላህ. ነዉ የሚፈጥረዉ. ምንምቢከሰት. ፍቅሬናትሲል አልነበር. ለሷምህሊናስትል ተረጋጋወዳእና ፈቅዳአይደለም 😢😢😢😢😢

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh Před měsícem

    ወንድሜ ክፍል ሁለት እንጠብቃለን

  • @SimraSimra-od1cq
    @SimraSimra-od1cq Před měsícem

    ውይ የፈጣሪ ነገር በጣም ይገልማል ኣትፍረድ ይፈረድብካል የሚባለው እውነት ነው ችግሩ ከእሡ ነው በላ ገና ለገና ቤተሠብ እያስቸገረኝ ነውና መፍታት ኣለብን ስትል ነበር ያሳዝናል ችግሩ ከሡ ቢሆን ቁጭ ኣድርጋው ልቴድ ነበር

  • @kasootube21.6mery.Love.
    @kasootube21.6mery.Love. Před měsícem +1

    እቺ ልጅ ትድናለች አገነኙኝ እግዚአብሔር ተምር ትምስክር

  • @user-mq3gv4um4p
    @user-mq3gv4um4p Před měsícem

    አስቀይራ መጥታ ነው ይላል እንዴ ምንዓይነት አስተሳሰብ ነው 😮በብሽታዋላይ በሽታ ይጨምርባታል አይዞሽ 😢
    ግን ምናለበት ልክ እንደባልሽ ቀልሽን በጠበቅሽ ኑሮ

  • @user-vg6kn7nb2v
    @user-vg6kn7nb2v Před měsícem

    ይፈጠራል አለእዴዝህ

  • @kiyagetachew2550
    @kiyagetachew2550 Před měsícem

    Wuy sitasazin Egziabher yiridash yene konijooo

  • @fikrybeltal9578
    @fikrybeltal9578 Před měsícem +2

    ልጅቷ ጋር ችግር አለ በክፍል 1 ላይ የተናገረችው ምንድን ነበር በኮንፊደንስ የማይወልደው እሱ ነው ስትል አልነበር ?
    የወር አበባ ሳታይ ስትቀርና በትዳር 6 አመት ስትቆይ ሀኪም ጋር ሄዳ ቼክ አታረግም እንዴ ?
    ከቤተሠቦቿ ጋር ወጥታለች አሁን ለምን እነሱን አስቀድማ ልትመርጥ ቻለች ?
    እሱም እኮ እንዲጠራጠር ያደረገው ይሄ ነው ልጅ ከሌለ ቤተሠቧን መርጣለች ወደ ቤተሠቦችሽ ትሂድ ?
    ወንድሜ አንተም ወንጀል ውስጥ አትግባ ህይወት ይቀጥላል ?

  • @user-hw1pd3kr6u
    @user-hw1pd3kr6u Před měsícem

    ሥታሳዝን😢😢የፈጣርሥራ😢😢

  • @Kami-nq8my
    @Kami-nq8my Před měsícem

    በጌታ ስም ከሰማውት ካየውት ሁሉ የተለየ ነው ሲገርም ህክምና ካጣራ እሷ ምን ታድርግ ተረዳት መፍቴ ፈልጉ

  • @netsanetmengiste4633
    @netsanetmengiste4633 Před měsícem

    እና ባሏ ፆታዋን እንዴት ሳያቅ አብሯት ሊኖር ይችላል አልገባኝም

  • @user-hh6ep6er2q
    @user-hh6ep6er2q Před měsícem

    የዛር መንፈስ ነው የመምህር ተስፋዬ ትምህርት ስሙ ትድናላቹ።

  • @Salam-nq2lo
    @Salam-nq2lo Před měsícem

    በተፈጥሮ ኩሆነ ልባን አትስበረዉ የአግዝአብሄር ስራ ጥልቃ መግባቱ ምን አሰፈለገ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před měsícem +1

    እንደዚህ አይነት ነገር ከአሁን በፊት ተፈጥሮ ልጅቷ የተረጋጋች እራሱ ጸበል ሄዳነው ካናዳ ተወልዳ ያደገች ሴት ወደ ወንድ ተቀይራ ሴት አገባች እና ሚስት የሆነች አታቅም ነበር በኃላ ስታቅ የአእምሮ ህመም ገጥሟት ነው

  • @ppall-jk1zk
    @ppall-jk1zk Před měsícem +2

    እህት ወንድሞቸ እስኪ እደኔ ሲንግል ትዩብ ሀብቴ በመጥፋቱ የተጨነቀ

    • @user-ip1xm6kx2t
      @user-ip1xm6kx2t Před měsícem +1

      የለም እኮ ክህሎት ፣ ሲንግል ፣ ያቺ ፣ሮሂ ሚዲያ እኮ ጉዳያቸው በህግ ተይዞ ነው ያለው
      እኛ አእምሮ ላይ. ሲጫወቱብን. ሲያስለቅሱን ሲያስጨንቁን በድራማ በውሸት ከርመው ይሄ ምርመራ ላይ ናቸው ብለዋል
      ስለዚይ የተናገረው ሚዲያ ትልቅ ሚዲያ ነው

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw Před měsícem

      BTAMU..EYSBKUT.NAWE..❤❤

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před měsícem +1

      ​​@@user-ip1xm6kx2tእኳንም ታሠሩ እኛ እውነት መሥሎን ስንጨነቅ ነበረ አልሀምዱልላ

  • @user-mj5ee5zv6c
    @user-mj5ee5zv6c Před měsícem +1

    የንስር አይንን እስኪ ከጎኑ ቁሙለት ጠይቁት

  • @user-ud5cy2dz6e
    @user-ud5cy2dz6e Před měsícem

    ከባድ ነው

  • @gadisedaabbsegadise8585
    @gadisedaabbsegadise8585 Před měsícem +1

    Beyesusim

  • @Haymi_Tube-y7f
    @Haymi_Tube-y7f Před měsícem

    ሁለት ፅታ ኑሯት አንዱን አስወግዳው ይሆናል።

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je Před měsícem

    ወደ ፀበል ሂጂ ወደ ሐይማኖታቹ ተመለሱና በሱባኤ በፆም በፀሎት እግዚአብሔር ምንም የሚሳነው የለም ህክምና ብዙ ግዜ እውነት አይደለም የመንፈስ ስራ ነው መተትም ሊሆን ይችላል ንቁ

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr Před měsícem +2

    Alasqeyerechm ❤❤❤❤

  • @sameerasam2767
    @sameerasam2767 Před měsícem

    በተፈጥሮ አሌ ከአሁን በፊት ሰምቻሌው!!

  • @nazretabebe836
    @nazretabebe836 Před měsícem

    ፀበል ተጠመቂ እህቴ😢

  • @user-vp6wh5sk5j
    @user-vp6wh5sk5j Před měsícem

    ረ በፈጣሪ ወድየው የሚያምናቸው ዘራፍ ይላል እዴ ምኖን ነው ምታስቀይረው እያያት አደል እዴ ምን ጉድ ነው እሷ አታሳዝነውም እዴ ሲያስጠላ

  • @Samry-bm1ep
    @Samry-bm1ep Před měsícem

    ልጅቱ ድምፅ ሴት ነዉ ባልየዉ ተረጋጋ ቦግ ይላል እንዴ😢

  • @AccAcc-qb9ff
    @AccAcc-qb9ff Před měsícem

    😢😢Eswa fellgawu aydellem yehe negr teftro nw😢❤

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma Před měsícem

    እራሷ ያመጣችው ጣጣ ለራሷ ተረፋ በርግጠኝነት እሱ ቢሆን ወዲያው ነው የምትፍታው ግን እግዚአብሔር ይቅር ብሎሽ ማህፀንሽን ፈጣሪ ይዳብስሽ ከባድ ነው

  • @SallyhaAhmed
    @SallyhaAhmed Před měsícem

    የሱ ነገር ትረደት እሱ ምን ተረጉ የአላህ ስጣታ ነው ባል ተብዬ ብትረደት ልብ የምሰብር ነገገር የወረል የሴት ልጁ ክብር ዬለይም እሱ አለመጠችም የአላህ ስጣታ ነው😢😢😢😢😢

  • @user-xq7pt6kg2v
    @user-xq7pt6kg2v Před měsícem

    Ayizosh yene ehet anchi mnm aldergshim ye fatri sira nw