Video není dostupné.
Omlouváme se.

📌ሚዲያው አጋነነው እንጂ ትልቅ ነገር ተፈጥሮ አይደለም " ካናዳ ባወጣችው አዲስ የስደተኞች ህግ ላይ የካናዳ ጠበቃዎች ሃሳብ ‼️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 06. 2024
  • ካናዳ ላይ ለተፈጠረው የኢኮኖሚ ለውጥ ተማሪዎች ላይ ማላከክ ዳታው የማይደግፈው የፖለቲካ አካሄድ ነው ።
    ሚዲያዎች ላይ ሲያስጮሁት ትልቅ ነገር የተፈጠረ ያስመስሉታል

Komentáře • 128

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  Před 2 měsíci +30

    ለ30 ደቂቃ የህግ ማማከር $300 የሚከፈልበትን መረጃ በሰፊው ይዘንላቹ ስንመጣ ተጠቀሙበት 😊

    • @Yodi_yD
      @Yodi_yD Před 2 měsíci +1

      Ok thank you kidiye

    • @sancho959
      @sancho959 Před 2 měsíci +1

      እሺ ኪዲ

    • @Ashanfi2877
      @Ashanfi2877 Před 2 měsíci

      Ok

    • @user-zo9kv4uk9p
      @user-zo9kv4uk9p Před 2 měsíci +1

      ኪድዬ ዩጋንዳ ነው ያለሁት እና በናትሽ ስፖንሰር ሁንኝ ለነ ኣባ ጠይቅልኝቅ❤❤❤

    • @hawigebretenesaye2257
      @hawigebretenesaye2257 Před 2 měsíci

      ከኢትዬጽያ ሲሆን ብትቀንሱ ጥሩ ነው

  • @eshetuketema2541
    @eshetuketema2541 Před 2 měsíci +4

    እናመሰግናለን ። ልዩ ሰው ገለፃህ ግልፅነትና ፣ ቅንነት ያለህ እንደሆነ ተሰምቶኛል ።

  • @nomore8101
    @nomore8101 Před 2 měsíci +3

    እንዴት ልምጣ ብላችሁ የምትጠይቁ ሰዎች ሙሉውን መልስ ከነዚህ ምርጥ ጠበቆች በነፃ የህግ ምክር አግኝታችኋል ተጠቀሙበት እዚህም ካናዳ የምትኖሩም ጉዳያቹ ያላለቀ እስከመጨረሻው ልብ ብላችሁ አዳምጡት ዝምብላችሁ kidi አትጨቅጭቁ የሚለቀቀውን ቪዲዮ ተጠቀሙበት በአለም ዙሪያ ያላችሁ ተከታዮቿ በሙሉ በጣም የሚጣፍጥ ውይይት ነው😍❤😍❤❤❤

  • @nomore8101
    @nomore8101 Před 2 měsíci +12

    በእውነት ስራ እውነት ለመናገር እንደበፊቱ የለም በፊት አማርጠህ ትገባ ነበር ከፈለክ በካሽ ከፈለክ በቼክ ግን አሁን ወፍ የለም ብዙዎቹ በትንሽ ሰራተኛ 4 hour እየሰጡ በ12 ሰዓት 3ሰው እየቀያየሩ አዛ አረገውታል እኔ እስከማውቀው ድረስ እውነቱ

  • @habtemariammekebeb1946

    ልዩ እኔ ና ቤተሰቤ ከሱዳን ወደ ካናዳ እንድንመጣ የሙያ አገልግሎት የሰጠን ባለዉለታችን ነዉ ልዩ እድሜና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Před 2 měsíci +5

    የተክሌን አድራሻ ላኪሊን ተክሌ በጣም ቅን ሰው ነው

  • @user-ul5qr6ds2q
    @user-ul5qr6ds2q Před 23 dny

    በጣም አርፍ ገለፃ ነው የሰጣችሁት ተባረኩ እኔ የአለሁት ቤልጀም ነው ለሚሰራ ሰው ወረቀት መስጠት አይፈልጉም ቁጭ ብለህ እብድ እብድ ከተጫወትክ ነው የሚሰጡህ እኔም በህጋዊ ስራ እሰራ ነበር አሁን ስራዬን አቁሜ እብዱ እብድ መጫወት ጀምሬለሁ የካናዳ ግን አርፍ ነው ምልከታቸው ተመችቶኛል

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 Před 2 měsíci

    ኪዲዬ ምርጥ ፕሮግራም ነው ሙሉውን ሰምቻለሁ ሁለቱንም ጠበቃዎች እግዚአብሔር ይባርክል ። ስለመልካምነትሽ፣ ስለትጋትሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ኪዲዬ❤❤

  • @zelalemtesfaye8743
    @zelalemtesfaye8743 Před 2 měsíci

    @kidiethiopia ተባረኪ የምታቀርቢው ነገር ሁልጊዚም ጠቃሚ ነው፡፡ በርቺ

  • @user-xn8zx9ub6n
    @user-xn8zx9ub6n Před 2 měsíci +1

    ደስ ይላል ቀጥሉበት ❤❤ እናመስግናለን ❤❤

  • @frezewdsolomon8430
    @frezewdsolomon8430 Před 2 měsíci +7

    በጣም ገራሚ እና ጠቃሚ መረጃ ነው በእውቀት ላይ የተመሠረተ ተአማኒ የሆነ ጠበቆቹም ቀናኢነት የተሞላበት። አንቺም በርቺ።

  • @user-wk4xf6sy2b
    @user-wk4xf6sy2b Před 18 dny

    ሰሌ ወንድሜ አድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @redwanredwan9305
    @redwanredwan9305 Před 2 měsíci +2

    ኪዲዬ በጣም እናመሰግናለን

  • @MartiKahsay
    @MartiKahsay Před 2 měsíci +1

    U r such a kind person tekle thank u for helping so many eritrean refugees

  • @user-fp7wn4nt2x
    @user-fp7wn4nt2x Před 2 měsíci

    Thanks Kidi u doing great Job!

  • @foziaibrhaim5532
    @foziaibrhaim5532 Před 2 měsíci +1

    You guys are so wonderful you're doing a good job. I really appreciate, thank you very much.

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před 2 měsíci

    ስለሰጣችውን መረጃ በጣም እናመሰግናለንን

  • @netsanetberhe-lx8yi
    @netsanetberhe-lx8yi Před 15 dny +1

    በጣም አመሰግናለሁ! በጣም ጥሩ መረጃ አግኝቻለሁ። የጠበቃ ተክሌን አድራሻ ማግኘት ብችል። ምን አይነት ኬዝ ማቅረብ እንዳለብኝ ለማማከር ነው።

  • @amanidt
    @amanidt Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን🎉🎉

  • @yetnaythiruy1594
    @yetnaythiruy1594 Před 2 měsíci

    በርቺ ኪዲ 🙏

  • @HilinaAyalew
    @HilinaAyalew Před 2 měsíci

    Thanks for answering it was good

  • @abebawyemam3926
    @abebawyemam3926 Před 2 měsíci +6

    ኪዲዬ ባለማተቧ ለወገን በምታደርጊው በጎ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🙏🙏

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 Před 2 měsíci

    እባካችሁ የሁለቱም ሰዎች ስልክ በውስጥ መስመር ብናገኝ ደስ ይላል ትክክለኛውን መረጃ ለማግኘት

  • @bekitube2937
    @bekitube2937 Před 2 měsíci

    Thanks, kidiyee I got the answer to my question.

  • @yordanosfisseha1906
    @yordanosfisseha1906 Před měsícem +1

    ኪድዬ እናመሰግንሻለን

  • @kenbonkenbon3851
    @kenbonkenbon3851 Před 2 měsíci +1

    I love your professional explained

  • @wassieahmed9908
    @wassieahmed9908 Před měsícem

    ኪዲዬ እንግዶችሽን መግለፅ ባለብሽ የራሳቸው ሙያ ግለጭ እንጂ "ትልቅ ሰው ናቸው" የሚለው አገላለፅ ጥሩ ነው ብዬ አላምንም።ተነፃፃሪ ቃል ባትጠቀሚ ቆንጆ ነው።ታላቅ ካልሽ ታናሽም አለ እንደማለት ነው።

  • @malatnegash9071
    @malatnegash9071 Před 2 měsíci +1

    ኪዲ ጎበዝ በርቺ እናመሰግናለን። ከቶሮንቶ

  • @footballhighlight1746
    @footballhighlight1746 Před 2 měsíci

    Well and detailed explanation

  • @user-od1zg4ir2y
    @user-od1zg4ir2y Před 2 měsíci +2

    ሁላችሁም ለሠጣችሁን ምክር በጣም እናመሠግናለን

  • @ethiopiafirst2015
    @ethiopiafirst2015 Před 2 měsíci +3

    ለኢትዮጵያ ማህበር ቮለንተር እያረጉ ለማስከፈል መሞከር ወንጀል ነው ታዲያ ምኑን ቮለንተር ሆነ።

  • @tadesseshumet2663
    @tadesseshumet2663 Před 2 měsíci

    Valuable content ❤

  • @nadyhenok2816
    @nadyhenok2816 Před 2 měsíci +1

    kidiy konjo❤❤❤ Egthabher yestchowe engdochowe 🙏🙏🙏

  • @SamiAshebir-gn5or
    @SamiAshebir-gn5or Před měsícem +1

    Kidiy thanks thanks ❤❤

  • @TadiAdiss
    @TadiAdiss Před 2 měsíci

    Thanks 🙏

  • @banchiamsalu6053
    @banchiamsalu6053 Před 2 měsíci +1

    ኪዱየ መልካም ሴት🥰🥰

  • @birukgetahun6199
    @birukgetahun6199 Před 2 měsíci +6

    Canada coming-soon
    ካናዳ በቅርቡ 🎉🎉

    • @thevoiceofethiopia-9295
      @thevoiceofethiopia-9295 Před 2 měsíci +2

      ስራ ወፍ የለም አባቴ አርፈህ ቁጭ በል

    • @menamamo1146
      @menamamo1146 Před 2 měsíci

      Canada 🇨🇦 🍁 good 👍 👌

    • @fish618
      @fish618 Před 2 měsíci

      Let he come and he face​@thevoiceofethiopia-9295

    • @JoneAlxe
      @JoneAlxe Před 2 měsíci

      ​@@thevoiceofethiopia-9295 ምቀኛ ይላላል ይሄ ነው

  • @user-wk4xf6sy2b
    @user-wk4xf6sy2b Před 18 dny

    ኪዲየ ኑሩልኝ

  • @mogesakele3706
    @mogesakele3706 Před 2 měsíci +1

    ጋሽ ተክሌ ግን ወደ አርት ቢገባ የሚዋጣለት ይመስለኛል በተረፈ ለኢፎርሜሽኑ ኪድ እናመሠግናለን።

  • @zinetzinetzinet2777
    @zinetzinetzinet2777 Před 2 měsíci +1

    Alhamedullahi betame wede Ethiopia 🇪🇹 we nachwe

  • @samueltaye1761
    @samueltaye1761 Před 2 měsíci

    Kidi yesew zer tebareki❤

  • @esayaskasa4313
    @esayaskasa4313 Před 2 měsíci

    Wow mirt program nbre tanks

  • @nahomegoshu711
    @nahomegoshu711 Před 15 dny

    በጣም ደሥይላል መራጃቹህ ሥልክ ቁጥርሽን ባገኝ ኪድ ደሥ ይለኛል መረጃ ፈልጌ ነው

  • @MintesnoteTsegaye
    @MintesnoteTsegaye Před měsícem

    Hello Kidi,
    How are you? I was wondering if you could make a video on how to change provinces. For instance, if someone has applied for asylum in Toronto, what are the steps to change the province? Also, what are the side effects or potential issues that may arise from doing so? If you could create a video on this topic or provide any ideas, I would greatly appreciate it. You know what no job in Toronto so please if have info let me know
    Thank you.

  • @ejesera
    @ejesera Před 2 měsíci +3

    ❤❤ ኪዱ እንኩዋን ስላም መጣሽ

  • @user-ny3fy6yd6h
    @user-ny3fy6yd6h Před 2 měsíci +1

    Good job

  • @kedijahussin
    @kedijahussin Před 2 měsíci

    ትክክል ቢዝነስም ሆነ እርዳታ እራሱን የሆነ መገድ አለዉ ስለዚህ መዉቀስ ሳይሆን በዛ ብለን እኛን በነሱ ቦታ ብንሆን ምን እናደርጋለን ብለን መጠየቅ አለብን ሲቀጥል ካናዳ እዴት ልምጣ ሳይሆን በደብ መረጃዉን እስከመጨረሻዉ አዳምጣቺሁ ፃፉ

  • @user-bp3jx2cs6f
    @user-bp3jx2cs6f Před měsícem

    May i take this opportunity, to convey my
    heartfelt gratitude to mr. Tekele wbo gave us amazing free service at ethiopian community , how to compile supporting documents,and i really benefited from that. As well as my friends . Thank you ao much Tekele. Stay blessed.

  • @user-bp3jx2cs6f
    @user-bp3jx2cs6f Před měsícem +1

    They lawyers are struggling for their future job. The unemployment is pretty high in canada. So i do not advised anyone to move to canada, unless they are sure secure job. Apperciate the lawyers partially they gave us reall info.

  • @embetfeyessa5786
    @embetfeyessa5786 Před měsícem

    በጣም አመሰግናለሁ ያላችሁን ጊዜ ሰውታችሁ ማህበረሰቡን በማገልገልአችሁ ተባረኩ።❤❤❤

  • @AksheZed
    @AksheZed Před 2 měsíci

    God bless you all and family ❤❤❤

  • @helenzerihun831
    @helenzerihun831 Před 2 měsíci

    ቅድስትየ በጣም ነው የማመሰግነው በሰልክ ላናግረሸ እፈልጋለው ❤❤

  • @birukart4803
    @birukart4803 Před měsícem

    Betam enamesegenalew kiddyeee bezu gize eketatlshalew ena bezu info eyagegnew 🙏🙏🙏🙏💪

  • @fish618
    @fish618 Před 2 měsíci +2

    Thank you Guys
    It was helpful information. It is a lot especially for those who who wants to come to Canada.
    Thanks Kido,Haile and Liyu

  • @frezewdsolomon8430
    @frezewdsolomon8430 Před měsícem

    እስቲ አክኖሌጅምንት እና ብራውን ፔፐር ልዩነት ምንድነው።

  • @jawi253
    @jawi253 Před 2 měsíci

    ሌሎች ዜጎች ዜጎቻቸውን ይህን ያህል ጨክነው አያስከፍሉም

  • @destabenti9258
    @destabenti9258 Před 2 měsíci

    እንዴት እናገኘዋለን ??

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 Před 2 měsíci +1

    ሰላም ምርጥዋ ኪዱ አንድ ሰው ወርክ ፐርሚት ኖሮት P R እየተጠባበቀ ባለበት ሰአት ወላጆቹን ስፖንሰር ማድረግ ይችላል??

  • @memehaile3161
    @memehaile3161 Před 2 měsíci +1

    Hi k enamasegenalen

  • @betelsolomon1353
    @betelsolomon1353 Před 2 měsíci +1

    Wow bertou

  • @aberadaniel7139
    @aberadaniel7139 Před 2 měsíci

    Ok

  • @user-tk3rk3yi5d
    @user-tk3rk3yi5d Před 2 měsíci

    ኪዲ ቆንጂት በርቺ መአተብሽን መስቀል አድርጊበት ማር መሲ ነኝ ከኢታሊ

  • @user-tk3rk3yi5d
    @user-tk3rk3yi5d Před 2 měsíci

    ኪዲ በናትሽ እኔ ምኖረው ኢታሊ ነኝ ግን ዜግነት መያዝ እፈልጋለው የኢታሊ እና ወደ ካአንድ ውይም አሜሪካ መየድ እፈልጋለው እና በያስኩት ዜግነት መጥቼ ጥገኝነት መጠይቅ እችላለው ባክሽ አሳውቂኝ

  • @RobelTilahun-v4w
    @RobelTilahun-v4w Před 18 dny

    Great 10q

  • @KindyeSisay
    @KindyeSisay Před měsícem

    እና ኪዲዬ እንዴት ነው አንችን የምናገኝበትን መስመር አሳውቂን

  • @user-dr7xe3tp3n
    @user-dr7xe3tp3n Před 2 měsíci

    Yenya master 10Q

  • @jawi253
    @jawi253 Před 2 měsíci +1

    🎉

  • @user-xd7qr9fc5j
    @user-xd7qr9fc5j Před 2 měsíci

    Is there a phone number to contact either one of the lawyers please?

  • @Tsionawit-im8sq
    @Tsionawit-im8sq Před měsícem

    Endet nesh kid.
    Be tourist visa metche gena endegebaw new asylum liteyik weyis gebiche Ato kidanen anagre apply ladrg?

  • @user-fu4if4ps5u
    @user-fu4if4ps5u Před měsícem

    ገና ዛሬ ማህበረሰቡ ወደ አዉሮፖ ሀገር ሂዶ ተምሮ ሰርቶ ሀገሩን ራሱን እንድለዉጥ መንገድ ሲያግራራ መመልከቴ ግርምት ነዉ።ተባረኩ አቦ።
    የእኛ ሰዎች ለራሳቸዉ መሄድ እንድ ማህበረሰቡ እንድለወጥ ፍላጎቶ የለዉም ነበር።

  • @reality4842
    @reality4842 Před 2 měsíci +1

    Client lemabzat new inde sera ale mitlut?? Kerb gize yemetu Ethiopians are struggling to find a job…for a single security guard position thousand are lining up in Toronto….

  • @mimiasrat
    @mimiasrat Před 2 měsíci +1

    1:14:11 🤣 1:14:23 it's not legal advice .It was a simple question.

  • @frehiwotiffa8317
    @frehiwotiffa8317 Před 2 měsíci

    ኪድ እንዴት ነሽ እባክሽን ላስችግርሽ ጥያቄ ነበረኝ ብትጥይቂልኝ እኔ ካናዳ ከመጣሁ 7 አመት ሆነኝ pr ካግኝን ገና 1 አመት ሆነን በ ዶክሜት ምክንያት አመታቶን ያስቆጠርነው እና ለሲትዝን ሽፕ ለማግኝት የኖርበትን ግዜ አይያዝልንም ማለት ነው???

    • @birtukant8765
      @birtukant8765 Před 2 měsíci

      you will get a credit of one year before the PR. so you need only one more year to apply for cetizenship

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Před 2 měsíci

      Immigration ደውሎ መጠየቅ አይቀልም?

  • @danielbabisso2697
    @danielbabisso2697 Před měsícem

    Kidiye ketaliya beviziter tamari mamitati yichalal woyi ?

  • @mebratumichael9888
    @mebratumichael9888 Před 2 měsíci +2

    you guys I do not know why you are providing base less information to Ethiopian about Canada, particularly job opportunity. I have been living in Canada for more than eighteen years. Thus, I think I can say something about job opportunity in Canada. Currently, there is high percentage of unemployment in Canada. Specially, Immigrants are facing big problem in getting job in Canada. This is the current reality.

    • @user-nl2il3uh7g
      @user-nl2il3uh7g Před 2 měsíci

      I absolutely agree. You should tell the truth. There is nill or limited job opportunities in Canada at this point of time. It is very sad situation to face.

  • @user-uy7ff6wq8z
    @user-uy7ff6wq8z Před 2 měsíci

    What about pnp,???????

  • @melesebruh3967
    @melesebruh3967 Před měsícem +2

    ተክሌ ግን ጋዜጠኛነትም ጭምር የመሆን ችሎታ ያለው ይመስለኛል ብቻ ግን ወድጀው የማየው CZcams channel ነው❤❤❤

  • @user-il7on9hb2z
    @user-il7on9hb2z Před 2 měsíci +1

    እናንተ የህግ ባለሞያዎች እርዳታችሁን እንፈልጋለን ኬንያ ሠው ኢንተርቨው አልፎ ከወጡ በዋላ UNHCR እና IOM ማንዴት ካላሥረከባችሁ በሚል ሠበብ ስደተኛውም እዚህ የለዉ ቤተሠብም ላልተገባ ወጪ እየተዳረገ ነው በ ሺ የሚቁጠር ዶላር ነው የሚጠየቀው እዚህ ገንዘብ ተይዟል እዛ ደላላ ተመሣጥሮ ጋርቤጅ ለሚሆን ወረቀት ብዙ ገንዘብ እየተጠየቀ ነው እባካችሁ የምትችሉ ከሆነ ከካናዳ ኤምግሪሽን መላ ፈልጉ ቪዛ እየተቃጠለ ለድጋሚ ቃለ መጠይቅ የሚጠሩ ሚዲካል የሚጠሩ ተሰፋ በመቁረጥ የሞቱም አሉ

  • @user-bp3jx2cs6f
    @user-bp3jx2cs6f Před měsícem

    Hello

  • @balechewlameboro552
    @balechewlameboro552 Před 2 měsíci

    Enkone basalami Machu kide wonidemochacheni

  • @abnetwoldemichael9161
    @abnetwoldemichael9161 Před 2 měsíci

    በጉብኝት ቪዛ ለመቅረትስ

  • @destabenti9258
    @destabenti9258 Před 2 měsíci

    አድራሻ ቸሁ??

  • @user-qw6gn8vs6g
    @user-qw6gn8vs6g Před 25 dny +1

    Kide ande tiyaka nebrg ebaksh meshing yayesew salmon tiktok alwe tiktok tiyka neber esu mehonun le Margaret nw

  • @kedijahussin
    @kedijahussin Před 2 měsíci +1

    እኳን ደና በጣህ አቶ ተክሌ ምነዉ ጠፋህ እና ለቤታቺን አድሱ ሠዉ አቶ ልዩ ኤድ የቤቷ ባልተቤት ኪድየ እኳን ደና መጣቺሁ💕🙏

  • @rehimbaharu6857
    @rehimbaharu6857 Před měsícem

    I dont know why you guys are obsessed with Canada. ሳምንት ሊሆነኝ ነው ቶሮንቶ ከመጣሁ ብዙ ገንዘብ ከፍለው የመጡ ልጆች ከአንድ አመት በላይ ያለ ስራ ሼልተር ውስጥ ይገኛሉ።
    Managing expectations is very important especially for new comers!

  • @user-cv7mt9bg2u
    @user-cv7mt9bg2u Před 2 měsíci

    Betam genage set nashi yemr fetari yetebekeshi

  • @user-jk4iv3en4l
    @user-jk4iv3en4l Před 2 měsíci

    እንዴት አረገን ነው መምጣት እምንችለው????

  • @user-og7hu7zg9y
    @user-og7hu7zg9y Před 2 měsíci

    Balebete postdoctoral yifelgal canada 1 lij alen be family endet enagign erdun

  • @tamratmulugeta4122
    @tamratmulugeta4122 Před 2 měsíci

    kid melkam sewu neshe

  • @fesehageremew-hj3yr
    @fesehageremew-hj3yr Před 2 měsíci +2

    ቢዝነስ ነው ስራ ነው ግን ደግሞ ድሃ ሀበሾችን መግፈፍ ደግሞ ደግ አይደለም legal counsel eko free ነው ነጮች ጋር እንዴ ለምሳሌ አጎቴ ሎየር ነው ሃበሾችን ብዙ አያስከፍላቸውም fair ሁን ለማለት ነው ጋሽ ተክሌ

  • @SenyTsegaye
    @SenyTsegaye Před 2 měsíci +2

    እባካችሁ እዴት እንምጣ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  Před 2 měsíci +3

      በማዳመጥ ይጀምራል ……መረጃ ቁልፍና ዋናው የመምጫ መንገድ ነው ።

    • @thevoiceofethiopia-9295
      @thevoiceofethiopia-9295 Před 2 měsíci +4

      በህንድ ውቅያኖስ አድርገህ እሸጡ ላይ ትትደርስ ወደ ቀኝ ታጠፍ ተዛ ፓናማ የሚገኘውን መስጊድ ወደ ግራ ትተተህ ቀጥታ ስትሄድ ካናዳ ቁጭ 😢😅😊🎉❤😮

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Před 2 měsíci

      ​@@thevoiceofethiopia-9295🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Před 2 měsíci

      ​@@thevoiceofethiopia-9295fu🤣🤣🤣

    • @MercyHabte-pf7ln
      @MercyHabte-pf7ln Před 2 měsíci

      ​@thevoiceofethiopia-9295 😅😅😅 ክፉ ነህ

  • @mekonnenmecha
    @mekonnenmecha Před 2 měsíci

    Fake

  • @tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf

    በ20 ቀን ለቤተሰብ 3ሚሊዮን ከከፈለችሁ ካናዳ ትገባላችሁ ተብለን ንብረት ለመሸጥ እየተገደድን ነው ምን ትመክሪናለሽ?

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  Před 2 měsíci +1

      እንዲህ የሚባል ነገር የለም ። ጥንቃቄ አድርጉ

  • @Daniel-wj1pm
    @Daniel-wj1pm Před 2 měsíci +1

    ተክለ Pls contact me