"እግዚአብሔር ከጠየቅነው በላይ ሰጠን " እህትማማቾች ለመጀመሪያ ጊዜ የተገናኙበት ድንቅ ታሪክ //በቅዳሜ ከሰአት//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 05. 2022
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • Zábava

Komentáře • 629

  • @workufirhiwot3671
    @workufirhiwot3671 Před 2 lety +240

    አይእናት እንደው ምንብለሽ ብትፀልይ ብታልነቢ ነው ልጆችሽ እንዲህ በሰላም አድገው በክብር ለወግ ለማረግ በቅተው እንዲህ የተገናኙልሽ እንዴት ብለሽ ለፈጣሪ አደራ ብትሠጭው ነው።ከናትና ካባቱ ጋር እየኖረ ጥጋብ ብኩን ያረገው በበዛበት እንዲህ ለሰው ያላየው እንባና ፀሎትሽ እንዲህ ሸላልሞ ያገናኘልሽ።በህይወት ካለሽ አሁን ገና የሠላም እንቅልፍ እንደሚወስድሽ አምናለሁ።እኔስ በፀሎትሽ ።ቀናሁ

    • @workufirhiwot3671
      @workufirhiwot3671 Před 2 lety +1

      ልክ ነሽ የኔ ውድ

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 Před 2 lety +11

      አቤት ኮመንት አንጀት አርስ

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 Před 2 lety +8

      የሚገርም ነው እናቶቻችን ንፁ ልብ አላቸው ለአምላክ ቅርብ ናቸው።
      እኔም ሁል ጊዜ ፈጣሪዬን ስለምነው የእናቴ አምላክ እርዳኝ እላለሁ ልጆች ሆነን በለሊት ተነስታ የምትፀልየው ፀሎት ትዝ ይለኛል።

    • @surafelworkutsegamets8132
      @surafelworkutsegamets8132 Před 2 lety +7

      ድንቅ ምላሽ ከግሩም ዕይታ
      የአባቶቻችን አምላክ የእናቶቻችንን ጸሎት አድማጭ ይባረክ

    • @mahletnegash1190
      @mahletnegash1190 Před 2 lety

      @@nejatali7088 ewnet new tenkeraten adgen tru bota deresenal kbr le esu

  • @efreamasefa9312
    @efreamasefa9312 Před 2 lety +230

    እድለኛ ነሽ እህቴ እኮን ደስ አለሽ እኔም አንድቀን አባቴን እደማገኘው ተስፉ አለኝ

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 Před 2 lety +10

      ኤፍሪ ግዴለም እዚህ ፕሮግራም ላይ ቅረብና ተናገር ታገኛቸዋለህ እባክህን ሞክር ተስፋ አትቁረጥ እሺ

    • @user-on2xv6sn2p
      @user-on2xv6sn2p Před 2 lety +5

      አብሺሬ ተገኜዉለሺ አችም አፈላልጊ አላህ ያገናኛሺ

    • @anwarmohammed8826
      @anwarmohammed8826 Před 2 lety +1

      Awo Abshri enem abatachew teftobachew kemifelgut Andu negn. Yeteweledkut Aseb new belijnete new be Ethio Eritrea tornet mknyt ke Aseb yewetahut

    • @user-fd2sc7zt5t
      @user-fd2sc7zt5t Před 2 lety

      ፈጣሪ ሆይ የኔ ማር ደስ ብሎኛል እካን ደስ አለሽ ውይ እመቤቴ ይሄን እባ አበስሽላት ተመስገን

    • @martac3910
      @martac3910 Před 2 lety +1

      እፍእኔምአባቴን በልጂነቴነውየትለየዉት አያቅኝምአላቅዉምእፍፍፍፍመችይሁን

  • @luluhide5828
    @luluhide5828 Před 2 lety +75

    21:36 እግዚአብሔር እጁ ሰፊ ነው 🙏🙏🙏 እውነት ነው yoni እግዚአብሔር እጁ ሰፊ ነው እንኩዋን የተፈጠረውን ገና የታሰበውን አስቀድሞ የሚሰጥ 🙏🙏🙏🙏

  • @sheilalovelly7000
    @sheilalovelly7000 Před 2 lety +78

    ማህተባቸዎ እንዴት እንደሚያምር ተባረኩ እመቤተ ትርዳቹ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @meseretsolomon7304
    @meseretsolomon7304 Před 2 lety +13

    እናት በልጅ የሚጨክን አንጀት የላትም የከፋ ችግር ውስጥ ካሎነች በስተቀር ፈጣሪ ያገናኛቹ

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 Před 2 lety +98

    እስይ እግዚአብሔር ይመስገን እህቶቼ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር እናታችሁን አግኝታችሁ ደስታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ ተስፉ እናረጋለን😀❤

    • @adugnaborja481
      @adugnaborja481 Před 2 lety

      Ato girum haile rufael yeneberu behewet yelele ebakathihu ene ligathew negn

  • @user-qg2oq1fz4p
    @user-qg2oq1fz4p Před 2 lety +74

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ አባቴን የማገኝበት ቀን ይቅረብልኝ ፀልዩልኝ በማሪያም 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @zeboahmed1110
    @zeboahmed1110 Před 2 lety +15

    እሚገርም ኘሮግራም ነዉ ይሄን ሀሳብ ላመጣም ለምታስተላልፉትም እድሜና ይስጣችሁ

  • @regassayonas2640
    @regassayonas2640 Před 2 lety +5

    የእግዚአብሔር እጅ ስፌ ነው
    በህይወት ካሉ ያገኙዋችሃል ብዬ አምናለሁ

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 Před 2 lety +12

    እናታቸው ታሳዝናለች እነዚህን የመሳሰሉ ቆንጆዎች የወለደች ግን ያልታደለች

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 Před 2 lety +7

    አልሃምዱሊላህ የኔ ጌታ ምን ይሳነዋል አሁንም እናታችሁን አግኝታችሁ ደስቴችሁ ሙሉ ያድርግላችሁ 💛❤️

  • @semahirali8042
    @semahirali8042 Před 2 lety +5

    አላህ ሙሉ ደስታ. ያርግላቹህ እናታቹህ መጥታ የምናያቹህ ያርገን

  • @zewdealem4905
    @zewdealem4905 Před 2 lety +5

    እህት የናት ምትክ ናት እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን 👏

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před 2 lety +51

    እንኳን ደስ አለሽ እህታችን በጉጉት ነው የምጠብቀው ፈጣሪን የያዘ ውድቆ አይወድቅም። ።በጣም ደስ ይላል

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 Před 2 lety +28

    እንኳን ደስ ያላችሁ ራሄል እና ሜሮን ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እናታችሁንም አግኝታቹ ደስታችሁን ሙሉ ያድርገዉ ደሞ ስታምሩ

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 Před 2 lety +2

    ፈጣሪ የምንፈልገውን ብቻ ሳይሆን የሚያስፈልገንን የሚሰጥ አባት ነው ebs ሁሌም እንደምንለው እድሜ እና ጤና ይስጣችው😗😙😚

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Před 2 lety +11

    አላህ ከናታቹ ጋር በሰላም ያገናኛቹ ደስታቹ ይጨምርላቹ እናንተም እንኳን ተገናኛቹ

  • @uzumakimamula
    @uzumakimamula Před 2 lety +7

    ወላሂ በጣም ነው ያለቅስኩት እናትየው የሆነነገር ገጥማት ነው እንጅ እየመጣች ልጅችዋን በየአሉበት እምታይ ከሆነ ልጆችዋን አልጣለችም

  • @yashidata7934
    @yashidata7934 Před 2 lety +3

    ሰላም ለናተ ይሁን የወረቁ ደሰላኝ ልጁች የምታቀዉ ጅጅጋ ኗሪዬ የሆናቸዉ ተባብሮኝ እናቴ ማገናኝት እፍልጋለሁ የልጁች ሰም ጌጤ ዉርቁ ቹቹ ዉርቁ አብዬ ዉርቁ ይባላሉ

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 Před 2 lety +6

    Ebs ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የወደድኩት ተባረኩ

  • @bizuayehufirew6753
    @bizuayehufirew6753 Před 2 lety +10

    አዎ እናት ጥላ ብትሄድም ተደብቃ የልጇን እድገት በስስት ትከታተላለች...የደረሰበት ያውቀዋል። እንኳን ተገናኛችሁ 🥰

  • @mulugetaareru4584
    @mulugetaareru4584 Před 2 lety +1

    ዮውናስ ምርጥ ኢት/ያዊ ወገንህን ወዳድ ሰው ነህ እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ እመኚልሃለው

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 Před 2 lety +6

    እ/ር ከዚህ የበለጠ ድስ እንዲላችሁ ምኞቴ ነው
    ከእታችሁ ጋር በስላም ተገናኙ 🙏🙏

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j Před 2 lety +10

    በጣም ደስ ይላል ጌታ ይመስገን የእናታቹም አድራሻ ይገኝላቹ

    • @user-sc9gu2wf6s
      @user-sc9gu2wf6s Před 2 lety

      ደምሪኝ ውዴ አድስ ነኝ ቤተሰብ ሁኒኝ ፕሊስ

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 Před 2 lety +4

    ትግስትዬ እንኳን ደስ ያለሽ አሁንም እናትሽን ለማግኘት ያብቃሽ

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Před 2 lety +5

    እህት ራሄል እንኳን ደሰ አለሸ ክብር ምሰጋና ይግባው ለእግዚአብሔር አሁንም ደግሜ እንኳን ደሰ አለሸ አሜን

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 Před 2 lety +14

    እግዚአብሔር ስራው ረቂቅ ነው እንኮን ደስ አላችሁ :: ደስታች ሙሉ እንዲሆን እናታችሁ ብቅርቡ እንደምትገኝ ያርጋት

    • @moghvghh6488
      @moghvghh6488 Před 2 lety

      እንካን ደስ አለሽ።ቺና ከሳውዲ

  • @kabtamuabayneh4061
    @kabtamuabayneh4061 Před 2 lety +9

    እግዚያብሄር እናታችሁንም አገናኝቷቹ ደስታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ

  • @user-bb5jw1sw9g
    @user-bb5jw1sw9g Před 3 měsíci

    የዝዓይነት. ተግባር. የምወደው. ነው. ቀጥልበት. ኣግዛኣብህር. ያግዛው.

  • @bereketbedassa2889
    @bereketbedassa2889 Před 2 lety +7

    በጣም አስደሳች ግንኙነት ነው ለራሄና ለሜሮን የታምር ታምር ነው ታላቅ ደስታ ነው እንኳን ደስ አላችሁ እንደ እናንተ አባት፣ እናት ፣ ወንድም ፣ እህት ያጡ ሁሉ ያግኙ ደስታ ወደ የቤታችሁ ይግባ ኢቢስ ታላቅ ስራ እየሰራችሁ ነው

  • @user-tf6mh7wp2t
    @user-tf6mh7wp2t Před 2 lety +9

    እንኳን ደስአላችሁ በሚቀጥለው ፕሮግራም ከናታችሁ ጋር ተገናኝታቹህ ለማየት ያብቃን
    ፊልም ሰሪዎች የት ናችሁ በእውነተኛ ታሪክ ተመስርቶ የተሰራ ምርጥ የቤተስብ ፊልም ይወጠዋል አስቡበት
    ዮኒ ጥሩ ዳሬክተር ይወጣሀል

  • @yewubneshmelke1562
    @yewubneshmelke1562 Před 2 lety +11

    ፀገነት እግዚአብሔር ይመስገን አንገትሽ ላይ ማህተም ስላደረግሽ እመቤቴ ትርዳሽ መሐተም ጌጥ አይደለም ማንነትሽ ነው በርቺ

  • @user-fl2kk9mj2f
    @user-fl2kk9mj2f Před 2 lety +3

    ደስ ሲል አስለቀሱኝ ሙስሊሞች ብልህ ክርስቲያን ወገኖችም በእግዚአብሄር የኢቢየስን ቁጥር የምታውቁ ተባበሩኝ የጠፍ ወንድም ነበረኝ አላህ ቢረዳኝ

  • @makigursha3106
    @makigursha3106 Před 2 lety +3

    የምዬ ልጅ አብሮ ባያድግም ልጅ ነው። ❤️❤️🤩🤩

  • @Lestina2024
    @Lestina2024 Před rokem +1

    በጨዋነት ያደጉ ልጆች በጣም ያኮራሉ፤ ምናልባት እናታቸው ይሄን ህይወት ይሆናል የፈለገችው ለልጆቿ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před 2 lety +16

    እንኳን ለዚህ ቀን ያበቃችሁ❤💐 አሁንም እናታችሁን አግኝታችሁ ደስታችሁ ሙሉ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን🤲😔🤲

  • @martatube5156
    @martatube5156 Před 2 lety +3

    ከታታቹም ጋር ላይነስጋ ያብቃቹ እናታቹ የጤና ጉዳት ሊኖርባት ይችላል ሰው ወዶ ልጁን አይጥልም አይዞአቹ

  • @emu.2525
    @emu.2525 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ላደረገ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ. አሜን አሜን አሜን

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Před 2 lety +5

    ጎሽ የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ።እናትንሽንም መደሃኒአለም ያገናኝሽ።ቸር ወሬ ያሰማን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Před 2 lety +2

    ebs ሰላም በጣም ነው ደሰ የሚለው እህት እንኳን ደሰ አለሸ ክብር ምሰጋና ይግባው ለፈጣሪ ለእግዚአብሔር የአንች ደሰታ የእኔም ደሰታ ነው አሁንም ደግሜ እንኳን ደሰ አለሸ የአንች እድል ለእኛም ይደረሰን የእኔ እህት አዘነግ ወይም አረጋሸ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች የትውልድ ሀገሯ በድሮው አጠራሩ ሰሜን ጎንደር ክፍለ ሀገር ጎንደር ዙሪያ አውራጃ ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው በ1995 ዓ ም ለንሮ ወደ አዲስ አበባ ከተማ ከጋማው ገመቹ ጋር አብራ ከሄደች አንሰቶ በተሰቡ በሙሉ አድራሻዋን አናውቅም እኔ ዋሱ ወንድሟ ነኝ

  • @Miko16459
    @Miko16459 Před 2 lety +32

    🇪🇷🇪🇹በቃ እግዚአብሔር እንዲ ነው የተአምራቶች ባለቤት በዛ በዚ አርጎ እህትን ቤተሰብን አገናኘ ስለ እናታችሁም መልካሙን ያሰማን ማርያምን ከልቤ ደስ ብሎኛል እእእእእልልልልልልልል🇪🇹🇪🇷

    • @romadiabrha253
      @romadiabrha253 Před 2 lety

      🇪🇷🇪🇹
      ይሄ ባንደራ ለምን አስፈለገ?
      የነኝህ አገሮች ኢምባሲ እንዳገናኛቸው..ማሽቃበጥ ይቁም ባካቹ
      እንኳን ደስ አላቹ እህቶቼ

    • @selamrar2620
      @selamrar2620 Před rokem

      ​@@romadiabrha253
      🤣🤣🤣🤣
      💯😘😘😘😘😘
      ግደፍዬም በጃኺ ።
      ኣሽቃባጭ ጥራሕ እያ ዛ ዓዲ።

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Před 2 lety +3

    ደስ ብሎኛል የምር እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ያለ ሰው ይገናኛል አልሀምዱ ሊላህ!

  • @mussiegebretensay2394
    @mussiegebretensay2394 Před 2 lety +5

    ሁሌ ይህን ኘሮግራም ሳይ ጎግቼ ነው የማየው፣ ግን ሳላለቅስ ኘሮግራሙን ጨርሼ አላቅም፣ ደስ የሚል ነው እንባዬ፣ የፀሎት እንባ ፣ አሜን ።

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 2 lety +3

    ስትፈላለጉም ስትገናኙም እያለቀስን ኧረ እግዚአብሔር እጁ ሰፊ ነው ማርታ ተገኝታ ደስታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ ስታምሩ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይችላል ! የእናቴ ልጅ ምነው እኔም ጠፍታብኝ ባገኛት ብዬ ተመኘሁ ሞተች ብለው ከሚያረዱኝ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ ፀሎት አድርጉ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው !

    • @nathanrahel6321
      @nathanrahel6321 Před 2 lety

      ተቸገርን እኮ እያለቀስን ሆሆሆሆ

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr Před 2 lety +4

    እንኳን ደስ አለሽ የኔቆንጆ እንደምታገኛት እርግጠኛ ነበርኩ መልካም ነበር ምኞትሽ እግዚአብሔር ረዳሽ ክብር እግዚአብሔር ይሁን

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 Před 2 lety +2

    እፀጊ እና ዮናስ ተባረኩ!!በጣም ደስ ይላል።

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 Před 2 lety +8

    እንኳን ደስ አላችሁ ። አልሀምዱሊላህ እዚህ ላደረሰሽ ። ስሟን የሚደግምልሽ ሰው ናፍቀሽ ነበር ይሄው በብዙ ሰው ከበበሽ አልሀምዱሊላህ ። ከእናታችሁ ጋርም አላህ ይሰብስባችሁ።

  • @samiraahmad3695
    @samiraahmad3695 Před 2 lety +4

    😭😭😭እድለኞች ናቹ እኔማ እየው እከራተታለው እናቴስ አባቴስ የት ናቹ😭😭😭

  • @minadagemawitminadagmawit5558

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እንኳንም ደስ አለሽ እህታችን ከናትሽጋም እርሱ ያገናኝሽ ቸር ያሰማን ኡፍ ደስ ሲል

  • @toyebahussen8302
    @toyebahussen8302 Před 2 lety +2

    ኢቢኤሶች በጣም ነው የምናመሰግናችሁ እንደኔ ቅዳሜንከሰአት በጉጉት የሚጠብቅ አለ?

  • @soliyanahenok630
    @soliyanahenok630 Před 2 lety +4

    እግዚሀብሔር ይመሰገን ባጭር ግዜ ህህትሸን ያሳየሸ ራኤልዬ በቀጣዬ እናትሸን ታያለሸ እንካን ደሰ አለሸ

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 Před 2 lety +1

    ልዑል እግዚአብሔር እህታማቾችን ያገናኘህ አምላክ ከእናታቸው ጋር አገናኛልን።

  • @dgtube8511
    @dgtube8511 Před 2 lety +1

    እንኳን ደስ አለሽ ራሔል እህትሽን ስላገኘሻት እጅግ ድንቅ ነገር ነው በእናተ ሕይወት ውስጥ ያየሁት፡፡ የብዙ ሰዎች ገጠመኞች ይቀራረባሉ፡፡እናትሽንም ታገኛታለሽ አንድ ሆና ብዙ ሆናልሽ ስለምትመጣ እጅግ ደስ ሊልሽ ይገባል፡፡ ቂም አትያዢባት ከልብሽ ይቅር በያት፤፤በእህት ክሳሻለች እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @sofiyasofiya4270
    @sofiyasofiya4270 Před 2 lety +4

    እድለኛነሽ እኔም እህቴን ባገኛት ደስ ይለኛል ያረብ እህቴ ፈንታየ ይማም ወለንጋ መሆንሽን አውቃለሁ ግን መኖርሽንምመሞትሽንም እንዴት ልወቅ

    • @toibah4521
      @toibah4521 Před rokem

      mesraq wolega new woys merab wolega yalechiw ene yewolega leji negni😢

  • @user-gx5vk4sv5y
    @user-gx5vk4sv5y Před měsícem +1

    ወይኔ ደስስስስ ሲሉ እንኳን ፈጣሪ አገናኛቹ

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi4405 Před 2 lety +4

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ እናታችሁን አግኝታችሁ ሙሉ ደስታ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ፈጣሪም ይረዳችኋል ምንም የሚሳነው ነገር የለም

  • @efratatube286
    @efratatube286 Před rokem +3

    እግዚአብሔር እናታችሁ ጋ ያገናኛችሁ እህቶቼ 👏❤

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 Před 2 lety

    እኔ መግለጽ አልቻልኩም ባጠቃላይ ይሄ ፕሮግራም እና እናተ አዘጋጆቹን ፈጣሪ ጤናችሁን እና ሰላማቹህን ይስጣቹ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 2 lety +4

    አስለቀሱኝ ፡ ጌታ ፡ ይርዳችሁ ገጠር ከሆኑ ላያዮ ይችላሉ ያሳዝናል😭😭

  • @user-we4zk9lh4f
    @user-we4zk9lh4f Před rokem

    እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ደስ አላችሁ ደስታችሁን ሙሉ እንድሆን መድሃኔ አለም ከእናታችሁጋ እንድትገናኙ እሱ ይርዳችሁ🙏❤❤❤

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před 2 lety +2

    ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይበላችሁ እስይ የባስ ዛሬም አስለቀስችኝ እናትማ ሁሌ እናት ናት

  • @nebihanebiha6689
    @nebihanebiha6689 Před 2 lety +2

    ማሻ አለህ የሰፈሬልጅ አላህ ከእናትሽ ያገናኝሽ እሪች አብሽሪ የድሮ ሳቅሽ ይመልስሽ ውዴ

  • @Tamer-tc5ry
    @Tamer-tc5ry Před 3 měsíci

    እንኮን ደስአላቺሁ❤❤ እኔም አያቴጋ አንደቀን እንደምገናኝ ተስፋአረጋለሁ ከያቴ ዘሙአሊ ትባላለቺ ወንድሞቾ ሙሀመድ አሊ እና ከበደአሊ 😥

  • @asterasnake6777
    @asterasnake6777 Před 2 lety +7

    This is the best programme thank you Ebs

  • @hikmahikmahikma2951
    @hikmahikmahikma2951 Před 2 lety +1

    እኳን ደስ አለሽ እህቴ እኔም አላህ ካለልኝ አንድቀን አጎቴን አገኛለሁ ብዬ ተስፋ አለኝ

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b Před 2 lety +10

    እኮን ደስ አለሽ እህታችን የኔ ማር ❤❤

  • @nematube9360
    @nematube9360 Před 2 lety +1

    እንኳን ደስ አላቹ እሰይ ደስ ሲል ባአላህ እናታችሁም በቅርቡ እንደምታገኙ እርግጠኛ ነኝ ኢኝሻአላህ አላህ ይርዳቹ

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh Před 2 lety +4

    እግዛቢሄር ይመሰገን ደሰ ብሎናል

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ ነው ያለኝ እውነት እግዛብሄር ደሞ እናታችሁን አግኝታችሁ ደስታችሁ ሙሉ እንዲሆን ያርግልን እንጸልያለን ይገኛሉ

  • @amentube1196
    @amentube1196 Před 2 lety +1

    ደስስስስ እሚሉ ረጋ ያሉ ቤተሰቦች አምላክ እናታችሁን ያምጣላችሁ😘😘😘😥😥

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i Před 2 lety +4

    እንኳን ደስ አለሽ አይዞሽ አምላክ ሙሉ ደስታን ያሰማስሽ እናትሽንም አግኝተሽ ደስታሽ ሙሉ ይሆናል

  • @kal9065
    @kal9065 Před 2 lety +2

    አረ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ደስታቹ ሙሉ ይሁንላቹ እኔም አለሁ አባቴ አላውቀውም 23 አመት ሆኖኛል ከስደት መልስ መጥቼ ፍለጋ ቀጥላለሁ እንደው ባገኘውና እኔም ያአባትን ፍቅርና ጠረኑን ባወኩት ፀሎት አርጉልኝ እስቲ

  • @solomonalazar8812
    @solomonalazar8812 Před 2 lety +2

    omg ዕድለኞች ናቹ እግዚአብሔር የእናታቹንም ደስታ ያሰማቹ አስለቀሳቹኝ

  • @reemandrule2087
    @reemandrule2087 Před 2 lety +2

    በርቱ Ebs የብዙሆችን እንባ እያበሳችሁ ነው

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 Před 2 lety +2

    እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እንባሽን ሳይ በጣም አልቅሼ ነበር በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-hm8mq8mf9x
    @user-hm8mq8mf9x Před 2 lety +12

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከእናታችሁ ጋር ደሞ ያገናኛቸው

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 Před 2 lety +2

    የኔ እናት እንሄን የመሰሉ ቆንጆ ልጆች ወልዳ ምን በላት

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před 2 lety +2

    🥲🥲🥲🥲የኔ እናት በህይወት ካለች መታ ታገኟታላቹ ፈጣሪ ይርዳቹ

  • @alem123alem8
    @alem123alem8 Před 2 lety +1

    እንኳን ደስ አላችሁ እንዴት መታደል ነው እኔ አባቴን እንዳገኝው በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @nohaetho3484
    @nohaetho3484 Před 2 lety

    ዮኒ በጣም ሰነመግባርክ የተለየ ነው የሀገሬ ልጀ ድሬነን ባተወሰጥ አያለው ክበርልኝ

  • @bzuhangedefaw1907
    @bzuhangedefaw1907 Před 4 měsíci

    እሪች የደስደስ ሰላላት ፈፁም ይከፍታል ብዬ አላውቅ በቃ ፈጣሪ ፈፃሜውን ያሳምርላችሁ 🙏

  • @user-ri1pv9zv8q
    @user-ri1pv9zv8q Před 2 lety +3

    በጣም ደስ ይላል ደስ ብሎኛል 🥰🥰🥰🥰

  • @mitamitemita1705
    @mitamitemita1705 Před 2 lety +11

    ይመሳሰላሉ እህታማቾች

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 Před 2 lety +1

    እዲላኘ ነሽ እኔም አዲ ቀን ዎድሜን ከገኝቼ ደስታ ኘ ልሆን እቺላላሁ ያረቢ 😭😭😭😭😭💋❤

  • @rozaamdihon5498
    @rozaamdihon5498 Před 2 lety +6

    አላህ እንኳን በሰላም ለመገናኘት አበቃችሁ

  • @hevennatey417
    @hevennatey417 Před 2 lety +4

    እሰይ የቀረ ዘመናቹ ይባረክ እናታቹ በሂወት ኖራ ከናንተ መቀላቀል ማየት ያብቃን

  • @ameleworkdesta7861
    @ameleworkdesta7861 Před 2 lety +2

    ጥላኝ አትበይ ቆንጆ ያለምክንያት አናት ልጇን አትተውም አግዚአብሔር አይን ላይን ያገናኛቹ 🙏

  • @eldikassu6790
    @eldikassu6790 Před 2 lety +2

    ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም ደስ ይላል ከናታችሁ ተገናኝታችሁ ለማየት ያብቃችሁ ❤❤

  • @user-co4hl5xt9z
    @user-co4hl5xt9z Před 2 lety +4

    ኣልሃምዱሊልላህ በታም ደስ ይላል

  • @zenashmoges9274
    @zenashmoges9274 Před 2 lety +3

    እንኳን ደስአለሽ እግዚአብሔር ይመስገን eds❤❤❤❤እናመሰግናለን

  • @selamtube2461
    @selamtube2461 Před 2 lety +3

    እኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ከናታችሁም ጋር ለአይነ ስጋ ያብቃችሁ

  • @user-le5vw1rz7w
    @user-le5vw1rz7w Před 2 lety +1

    የኔ ቆንጆ የሷ እህቶች የኔም ናቸው አለች

  • @maremasnedw8215
    @maremasnedw8215 Před 2 lety +6

    እናታችሁንም አላህ ያስገኙላችሁ ያረብ

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h Před 2 lety +2

    የአሏህ የነሱ ደስታ እኔንም አስለቀሰኝ

  • @absabs9609
    @absabs9609 Před rokem +1

    ebsወችን አለማመሥገን አይቻልም ፈጣሪ ዉለታቸሁን የሠማይአምላክ ይክፈላችሁ እናታችሁንም መገኛዋን ያቅርብላችሁ

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Před 2 lety +5

    እንኳንደሰአለሽ እህቴ እግዚአብሔር ተሰፋያደርገ አይወድቅም

  • @selamhone912
    @selamhone912 Před 2 lety +1

    እዳች ያለልጆች ብዙ አሉ የተ ባረኩ አሳዘኝሽን ይባርክሽ ቆጆ

  • @genetbekele1277
    @genetbekele1277 Před 2 lety +3

    ተመስገን እንኳን ደስ አላቹ ፀሎቴ ተሰማ

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 Před rokem

    እዉነት እንዴት ዴስይላል እደዚህ ተለያይተዉ የቀሩ ቤተሰቦች ሲገናኙ ደስይላል እናታችሁን አላህያስገኛት

  • @-zedye
    @-zedye Před 2 lety +6

    ፈጣሪዬ እንደዚ ቤተሰብ ደስታዬን ሙሉ አድርግልኝ ልጄን ከአባቱ ሳላገኚልት አልሙት