የመጀመሪያ ምርጫዬ በፍቅር እንዲሆን ነበር! ልጅነቱን በህግ ያስወሰነው ዬሀንስ ለምስጋና ተመልሷል!Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2022
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Zábava

Komentáře • 991

  • @saadahseraj6572
    @saadahseraj6572 Před 2 lety +142

    ይሄልጅ ለሁላችንም ጥንካሬን ያስተማረ ጀግና ነህ

  • @blatob8799
    @blatob8799 Před 2 lety +111

    አባትህ አሳዘኑኝ አለመታደላቸው አተን የመሰለ ልጅ መግፋታቸው ከመልክህ ወዳወድነትህ ስነስርአትህ ስነምግባርህ በፈጣሪህ ያለህ እምነት ብቻ ሁሉ ነገርህ እምትማርክ ወጣት ነህ ደጋግመህ ውለድ ዘርህን አብዛ አባትህ ትልቅ እዳሉ የሚያሳይነው አይዞህ ብዙ ወገን አፍርተሀል

    • @good8574
      @good8574 Před 2 lety +1

      ኣይዞህ ውንደሜ ሁሉም ለበጎ ነው ግን ኣሁንም ቢሆንም እሱን ማቅረብህን ኣታቆርጥ እሳቸውም ውደል ባቸው ይመልሳቸው

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety +2

      እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

    • @ousmankazaliabdulkadir8266
      @ousmankazaliabdulkadir8266 Před rokem

      اوالوو زاوخ اؤضالو

    • @floraflower9525
      @floraflower9525 Před rokem

      አባትየው የራሱ የሆነ ምክንያት አለው ልጁን በዚህ አግባብ መግፋት ባይኖርበትም መናገር የማይፈልገው አንድ ነገር አለ

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 Před 2 lety +79

    ስነምግባርህ ጨዋነትህ ተባረክ ወንድማለሜ❤❤🙏🙏

    • @tgbrown3909
      @tgbrown3909 Před 2 lety

      Ere betam tegisregna nek

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 Před 2 lety +140

    ጠበቃ ጰውሎስ ከልብ እናመሰግናለን!!በሀገራችን በተበላሸው የፍትህ ስርዓት ውስጥ እንደ አንተ አይነት ቅን ልብ ያለው ሰው ማግኘት ከባድ ቢሆንም ።አንተን ከነመላው ቤተሰብህ እግዚአብሄር ይባርክህ!ቤትህ በደስታና በበረከት ይሙላልህ!!!

    • @tirunashwosene3535
      @tirunashwosene3535 Před 2 lety

      አሜን

    • @user-gf8bj5ij1g
      @user-gf8bj5ij1g Před 2 lety +2

      Amen

    • @etneshabebe8701
      @etneshabebe8701 Před 2 lety

      የዚኸ ልጂ ስርሀቱ የሚገርም ነው። ዛሬዘመን ልጂ ያሳደገው ቤተሰቡን እየካደ እሱ አባቴ ብሎ መታገሉ

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Před 2 lety

      በአጎቴ፤አትቄyም፤yአባትህን፤ንብረት፤yምወርስ፤መስሎት፤ነዉ፤yህ፤ስግብግብ፤አጎትህ

  • @Seni3031
    @Seni3031 Před 2 lety +162

    እንኳን ደስ ያለህ አይዞህ ምን አልባት አባትህም የተጎዱበት ነገር ሊኖር ይችላል እንዳልከውም ባንተ ናፍቆት ብዙ ተጎድተው ይሆነመል የውስጣቸውን የሚያውቀው ፈጣሪ ነው አንተ ግን በቀጥታም ባይሆን ተንከባከባቸው ጸልይላቸው ፍቅርህን ባይፈልጉትም አንተ የልጅነትህን ግዴታ ተወጣ አትዘን ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን🙏

    • @ghidaysaeed9362
      @ghidaysaeed9362 Před 2 lety +2

      Gobez neh esu new yemekesrew altadelem

    • @bayushabebe7472
      @bayushabebe7472 Před 2 lety +3

      የፈለገ ቢሆን እንዴት እናቱን እና ልጁን በአንድ አይን ሊያይ ይችላል? ይህንን ካደረገ ሴትም ይጠላል ማለት ነው። ስለዚህ ለዚህ ይቅርታ የለም። ባይሆን ይህ የምትየው ችግር ካለበት የስነልቦና ሀኪም ማማከር መልካም ነው

    • @bayushabebe7472
      @bayushabebe7472 Před 2 lety +3

      ታሞ ነው እርሳው። እንዲህ አይነት ስው ሀኪምም አይሄድም። መታመሙን የሚያይ ተመልካች እንጂ እሱ ሰለማያዬው።

    • @rozaroza4288
      @rozaroza4288 Před 2 lety +1

      እናቱ ክሳቸውጋር ሆና ሌላ በላይልቸውልልይ ይዛ ስለሆነ ልጅ የኔ አይደለም ባይ ናቸው ቢመረመሩ ጥሩ ነበር አሁንም

    • @bayushabebe7472
      @bayushabebe7472 Před 2 lety +1

      ምን አይነት ቤተሰብ ነው? እንዴት ለስው ሞራል ትንሽ አይጠነቀቁም?

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p Před 2 lety +83

    አቤት ጨዋነት ስነስረአት እግዚአብሔር ዘርህን ያብዛው ወንድሜ
    አባትዮ ይህን ያህል የጨከኑት ችግር ቢኖርባቸው ይሆናል እንጅ የሰው ልጅ ሁኖ እንደት ይጨክናል
    የወንድሙ ይባስ😭

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

    • @lemlembrosowski6305
      @lemlembrosowski6305 Před rokem

      ዎንድሙ የሱን ቤት ለመዉረስ ይሆናል የሚገርመዉ የሱን ዎንድ ልጆች እደዚ ቢሆኑ ብሎ ቢያስብ ጥሩ ነበር።

  • @sarasaaara7806
    @sarasaaara7806 Před 2 lety +58

    እስኪ ልጆችህን ይዘህ ሄድና ተሀቸው ናእ ምንአልባት ባንተያጡትን ፍቅር በልጆችህ ያዩት ና ይመለሱይሆናል

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před 2 lety +41

    እግዚአብሔር በእውነት ያግዝህ። አባትህ የተጎዱበት ምክንያት ይኖራል። እናትህ ይዛህ ስትጠፋ ፈልገውህ ለዘመናት ጠብቀው ልባቸው ተሰብሮ ይሆናል በትዕግሥት ጠብቃቸው።
    አንተ መልካም ልጅ ነህ

    • @yemekenisamekaneyesusameze1569
      @yemekenisamekaneyesusameze1569 Před 2 lety

      Egziabher ymesgen....sleabath tsely.
      Anten yemesele lj...
      Ykrta lje lilh new yemigebaw....
      Egziabher yrdachhu!!
      Abath ahunm edlegna new ymelesal.

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před 2 lety

      ምንም አልተጎዱም! ልጅን የሚያህል ነገር ሲገኝ እልል ነበር የሚሉት በናፍቆት ጏጉተው ቢሆን ኖሮ::
      እርኩስ ስለሆኑ ነው ሰውየው ባጭሩ

    • @teddyafro1061
      @teddyafro1061 Před 2 lety

      ልጁ ምን ያቃል አባቱ አስቸግሮት ስለሆነች ነው ይዞ የጠፋቹ ልቦና ይስጠው

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @user-jd8eu2ld1p
    @user-jd8eu2ld1p Před 2 lety +57

    እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ ፈጣሪ የአባትህንም ልብ አራርቶ በፍቅር አቅፈው ይህን ያህል አመታት ያጣህውን ፍቅር ይስጡህ

    • @abebe7532
      @abebe7532 Před 2 lety +1

      bekerbet min yehonal ?!!!
      balege Abat new yekribet abo !!!

    • @meazanuri5331
      @meazanuri5331 Před 2 lety

      @@abebe7532 to oo

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 Před 2 lety +19

    ጨዋ ልጅ ነህ ተባረክ እርሳቸዉ ያልተረዱት በናትህና በእርሳቸዉ መሀል የነበረዉን ችግር አንተ ተጠያቂ አይደለህም እግዚያብሔር ማስተዋል ይስጣቸዉ እና አንድ ቀን አብራችሁ እንድናያችሁ ምኞቴ ነዉ

    • @rishonlecion5777
      @rishonlecion5777 Před 2 lety +1

      የጤና እይደለም ይህንን የመስለ ልጅ አልቀበልም ማለት።ደሞ እኮ ሌላ ልጅ የለውም ጌታ ማስተዋልን ይስጠው።

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Před 2 lety

      አምን፤አቦ

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @user-rc1ty4ot3x
    @user-rc1ty4ot3x Před 2 lety +59

    አይዞህ ወንድማችን ተናደው ነው የሚሆነው እናትህ ይዘውህ ስለጠፉባቸው ብቸኝነቱ የእድሜ ጉዳይም ይሆናልና ተረዳቸው በአንድ እንደምናያችሁ ተስፋ አለኝ ሰላም ይስፈን በመሀከላችሁ

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před 2 lety +1

      በፍፁም አይሆንም!!! ሴትየዋ ቢጠፉስ ልጁ ምናገባው?
      እርጅና አጠንዝቷቸውም በተፈጥሮ የማይበስሉ ሰዎች አሉ:: ሰውየውም ልክ እንደዛ ናቸው:: ምንም ሌላ ምክንያት መስጠት አያስፈልግም::
      በተፈጥሮ እንጨት የዋጡ ሰዎች አሉ እድሜ ልካቸውን የማይሻሻሉ::
      ልጁ እኮ ምንም አይመለከተውም !! ልጁ የሚያውቀው ተወልዶ ምድር ላይ እራሱን ማግኘቱን ነው::
      እናቱን ደፍረዋት ይሆናል እንዲያውም ልጁ የተፈጠረው:: ሰውየው ክፋታቸውን ስለሚያውቁ ነው::
      በቀላሉ መፈታት የሚገባውን ነገር ለዚህ ሁሉ ክፍተት መዳረግ ተገቢ አይደለም::
      መቼም ሰውየው መስጊድ ወይም ቤተክርስትያን አይሄዱም:: የፈጣሪንም ቃል አያውቁም:: እንጂ መንፈሳዊነትን የተማረ ሰው በዚህ ደረጃ እርኩስ አይሆንም:: ፈጣሪ ጉርጏዳቸውን ቶሎ አይማሰው:: ቁጭ ብለው እህህህ እህህህ ወየው ወየው ተሰቃየሁ ... ያስብላቸው::
      ንሰሀ እስኪገቡ ድረስ!😡

    • @semiraabdo7080
      @semiraabdo7080 Před 2 lety +6

      @@addisababanazareth1525 ይሄን ሁሉ የፃፍሽው ወይም የፃፍከው ለሱ አዝናቹ ከሆነ ምናለ መልካም ነገር ለሱም ለአባቱም ብትመኙለት ይሄን ሁሉ ስድብ እና እርግማን ከመፃፍ ዝምታ ማንን ገደለ

    • @Mesdes1977
      @Mesdes1977 Před 2 lety +1

      @@addisababanazareth1525 እረ በስመአም ምን አይነት ውስጠ መርዝ ናችሁ እሄንን ሳምንት ኮመንት የፃፋችሁ ክፋ ቃል ልብ ይስጣችሁ ።ለአባታችን ልቦና ይስጣቸውና እግዚያብሄር ያገናኝህ ወንድሜ

    • @ednewoldu7615
      @ednewoldu7615 Před 2 lety

      tekekle nesh ena Abtu betame Asznuge saygbu sayweldu eskahune westacew behone neger tegodtwale ayzohe wendma bekrbu ande laye thonlachu 🙏🙏🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው

  • @reyu_suhatube2984
    @reyu_suhatube2984 Před 2 lety +83

    ስሜትህ በደንብ ገብቶኛል አባትህ ካላገቡ ካልወለዱ ምናልባት በጣም ፈልገውህ አተውህ ይሆናል ነገሩን በቅንነት እየውና ልቦናቸው እንዲመለስ ፀልይ አይዞህ

  • @elsaalehgn7702
    @elsaalehgn7702 Před 2 lety +16

    💚💛❤ እኛ አለነልህ በረግጥ እዳባት ባንሆንም ለማጥናናት አለን ተጎንህ አለን ለሡ ለዘላለም ጥሩ ስሚት አይኖረውም አንተ ግን እጂግ በጣም አስተዋይ ነህ

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 lety +22

    እንደ ጠበቃ ጳውሎስ ያሉ የህግ ባለሙያዎች በኢትዮጲያ ምድር ያብዛልን በገንዘብ እንኳን ተከፍሏቸው የተሰጣቸውን እና አደራ ሃላፊነት ደንበኛቸውን የሚያጉላሉ ህግ አስፈፃሚዎች በበዙበት ጊዜ አቶ ጳውሎስን የመሰለ ሰው ማግኘት ያስደስታል ።

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @rozatsegaw4464
    @rozatsegaw4464 Před 2 lety +53

    ወንድማችን በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለህ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
    ወንድማችን ምን አልባት ብዙ ነገር ስለአሳለፉ ተስፋ ቆርጠው ይሆናል ባሉበት ጊዜ ሳይሆን ስለቀረ አእምሯቸው ተነክቷል ስለዚህ ቢቻልም የጤና ባለሙያ ቢያያቸው እላለሁ

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety +1

      እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @kidistabatasswe7276
    @kidistabatasswe7276 Před 2 lety +24

    ውይ የኔ አባት በጣም በናፍቆትህ ተሰቃይተው እኮ ነው የኔ ቁምነገረኛ ወንድም አይዞህ እንክዋንም ኖርክላቸው እንክዋንም ኖሩልህ አይዞህ ሁሉም ይስተካከላል 🙏🙏‼️

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @frehiwotkabada7862
    @frehiwotkabada7862 Před 2 lety +30

    ኧረ ዘመድ ወዳጅ ካላቸው ምከሯቸው ይህንን የመሰለ ልጅ ከየት ይገኛል እሱ እንኳን አእምሮው አርፏል

  • @debreworkwoldearegay7151
    @debreworkwoldearegay7151 Před 2 lety +37

    አይዞህ ወንድሜ ለሁሉ ግዜ አለው። ግን አባትህን አትቀየማቸው እሳቸው ጋር ምን እንዳለ አታውቅም ተስፋ አትቁረጥ በድጋሚ ሞክር በፍጹም ጠልተውህ አይደለም በርታ። እግዘብሔር ከአባትህም ከአንተ ጋር ይሁን በመሀከላቸሁ ይግባ🙏🙏

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 Před 2 lety +1

      Area gadale ygiba ene bihon alifaligawume

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @user-dq2cj3fq3q
    @user-dq2cj3fq3q Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦናቸውን ያራራልህ ወንድሜ አይዞህ አንተ ብቻ በፆለት በርታ ልቦናቸው እራርቶ እንዲቀራርቡህ

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @user-xi4jf3ut4z
    @user-xi4jf3ut4z Před 2 lety +8

    አቤት ሥነ ምግባርህ በስምአብ እሚገርምነህ የተረጋጋነሕ ። አሳዳጊዎችህ ክብር ይገባቸዋል ።እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያራራልሕ ያባትሕን ልጄ አባቴ እምትባባሉ ያድርግልሕ🙏

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @tigisttesmamma6023
    @tigisttesmamma6023 Před 2 lety +16

    አይዞህ ባለቤትህ እና ልጆችህ ዘመድ ይሆኑሀል::

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

    • @keditube7321
      @keditube7321 Před rokem

      እንቁ የሆኑ አያት አሣድገው አሥተምረው ለቁም ነገር አብወ
      ቅተውታል ዘመድ አለው የናቱ

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 Před 2 lety +8

    ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ 🙏 አባትህ እጅግ በጣም የተጎዱት ነገር ይኖራል አንተን ከወለዱ በኃላ እድሜ ዘመናቸው ትዳር አላዙም ልጅ አሎለዱም ብቸኛ ሰው ሆነው እስከ ዛሬ ይኖራሉ አባትህ በጣም አሳዝነውኛል 😭😭 አንተ አትዘን በተቻለ መጠን ተከባከባቸው ❤

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 Před 2 lety +14

    ምን አይነት አባት ነወ ግን እረ በፈጣሬ ይህን የመሰለ ልጅ አሁን አያሰቸግረዉ ምን አሰበዉ ነወ

  • @rahelgebessesse2728
    @rahelgebessesse2728 Před 2 lety +17

    የእውነት ቅን ልጄ ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ !!!

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

    • @jhgfdsauyt8820
      @jhgfdsauyt8820 Před rokem +1

      Hi salame newe ate gobeze neke bereta hene yemeselegne benatek gudaye Hodachewe yekorete negere yenorale bereta fetare zeta kategara ehune ayezoke bereta ok thank you

  • @firehiwotabebe3616
    @firehiwotabebe3616 Před 2 lety +5

    እንኳን ደስ አለህ ዮሕዬ ትእግስተኛነትህን አደንቃለሁ አባትም ሆነ እናት አንድ ብቻ ናቸው። ድሀም ሆነ ሀብታም መሆን አይጠበቅባቸውም ለማንኛውም አባትህን አትፍረድባቸው እኔ እንደ መሰለኝ በፍቅር ጥግ ውስጥ ሆነው እያሉ ባልጠበቂት መንገድ ከናትህ ጋ ተለይተው ይመስለኛል !!! አሁንም አልመሸም በህይወት ስለተገናኛችሁ በትእግስትና በፀሎት የአባትህን ቀሪ ዘመን በደስታ አምላኬ እንዲለውጥ ፀሎቴም ምኞቴም ነው።

  • @hadiaa7244
    @hadiaa7244 Před 2 lety +5

    አይዞህ ወንድሜ አንተ በጣም ሲበዛ መልካም ስው ነህ ካንተ ትግስትን ተማርኩ ተባረክ እግዚአብሔር አለክ ማንም ባይኖርክ አይዞህ

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Před 2 lety +19

    እሳቸዉ ፈቃደኛ ቢሆኑ በ DNA ምርመራ ቢሆን ኖሮ ዉጤቱ እጅግ ያማረ ይሆን ነበር አንተን የመሰለ በስእለት እንኳን የማትገኝ ልጅ ይልቅ እሳቸዉ ቀረባቸዉ።አሁንም እሳቸዉ ወግ በማጥበቅ ምክንያት የ DNA ምርመራ ለማድረግ ፈቃደኛ ካልሆኑ ፈቃደኛ የቤተሰብ አባል ቢሆንም እንኳን ፈልገህ የDNA ምርመራ ከማድረግ ወደህዋላ አትበል የኔ ዉድ ልጅ።ጌታ አዋቂ ነዉ አንድ ቀን እዉነቱ ሲወጣ አንተ ሳትሆን አባትህ ያለህበት ድረስ ፈልገዉህ መምጣታቸዉ የማይቀር ነዉ !!መድኀንያለም ከአንተ ጋር ይሁን!!

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Před rokem

      የኔም ሀሳብ ነበረ ግን ሰውየው ፈቃደኛ አይ....

  • @asmaitawetu390
    @asmaitawetu390 Před 2 lety +4

    ወንድሜ ደስ ይበልህ አንድ ቀን ራሳቸው ያገኑሃል ጠብቃቸው ጊዜ ስጣቸው ዋናው አባትህን ኣገነህ ተደሰት ለዚህ አጭር አድሜ ደሞ ተባረክ 🙏🇪🇷

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @user-ub2cf6ob9r
    @user-ub2cf6ob9r Před 2 lety +11

    እንኳን ደስ አለህ 🥰 አባት ጤነኛ አይመስሉኝም ፀልይላቸው

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @wensht1459
    @wensht1459 Před 2 lety +26

    አይዛህ ዮሐንስ እግዚአብሔር ካተጋር ነው መድህናያለም ከጎንህ ነው

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 Před 2 lety +14

    ሳላም ውድ እትዮጵያዊያን በሙሉ እንድሁም የተዋሕዶ ቤተሰቦች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት በአታ ማርያም አደረሳችው አደረሰን በአታ ማርያም ለሀገራችን ሰላሙን ታውርድልን

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety +1

      እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው

    • @workneshdese2644
      @workneshdese2644 Před 2 lety

      @@johnyami1981 sewoch lekelalu enigiyagegnuh linkihin asikemt

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před 2 lety +6

    አንተ መልካም ልጅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ወንድሜ እንኳን ደሰ ዓለህ ይህ መልካም ልብ እውነት አሁን ልብህን መሽት ይስጥህ ይጠብቅህ ቅን ሰው ነው ኑሪልኝ ወንድማችን ❤️❤️🙏

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @dagnaneshbelew4004
    @dagnaneshbelew4004 Před 2 lety +3

    አይዞህ አንተ በጣም ጎበዝና ጠንካራ ልጅ ነህ አሁንም ተስፋ እንዳታቆርጥ እሳቸውም ተፀፅተው ቀሪ ዘመናቸውን ካንተ ጋር እንዲያሳልፉ እግዚያብሄር ይርዳህ

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Před 2 lety +6

    እንኳን ለአባት ለባእድ ታሳሳለህ !!አይዞህ ዉንድሜ

  • @girmahiowt2046
    @girmahiowt2046 Před 2 lety +16

    እንኳን ደስ ያለህ ...ምን አልባት የተከፍበት ነገር ይኖራል ወይ የጤናም ሁኔታ ምን አልባት ይኖርባቸው ይሆን ብቻ እግዚአብሔር ቀን አለው ለሁሉም አምላክ ልቦናቸውን ይቀይርን !

    • @mintwabtemesgen6482
      @mintwabtemesgen6482 Před 2 lety +1

      አሜን።ጥሩ አስተያየት ነው።

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው

  • @eskedergardewe4019
    @eskedergardewe4019 Před 2 lety +2

    እንዴት አይነት ታሪክ ነው እውነትም ያደክማል ደግሞም ልጅ የመርጋጋት ጌታ ነው እንኩዋን የማንነትህን ጥያቄ አገኝህ ልጄ አይዞህ በርታ ለሁሉም ግዜ አለው !!!! ለዚህም ትግስትህን እንዳታሳጥር በርታ በርታ !!!!! !!!!!!!!

  • @tigistyehuala9716
    @tigistyehuala9716 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን እውነት የልጆችህ አባት ያድርግህ አሁንም እሱን አንድ አምላክ በልቡ የያዝ ምንም አይሆንም ጨምሮ መረጋጋቱን ይስጥህ

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @F1234
    @F1234 Před 2 lety +9

    በ ባለፈው ቪዲዮ በጣም አስለቅሰኸን ነበር ፡ አሁን ደሞ በደስታ ስለመጣህ እኛም ደስ ብሎናል

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 2 lety +1

    ፋዘር እጅግ በጣም የሚያሳዝኑ ሰው ናቸው የስነ ለቡና አማካሪ ያስፈልጋቸዋል ፀልይላቸው ብቸኝነቱም ትልቅ ተፅእኖ አለው በአንፃሩ በስተእርጅና አንተን ማግኘታቸው እድለኛ ናቸው ተስፋ ቆርጠው ባሉበት ጊዜ የካሳ ዘመን ያድርግላቸው አነተን ግን የምልህ ፀሎት አድርግ ብቻህን አይደለህም እኛም ቤት አለ ዘመዶችህን ካገኘህ በቂ ነው ፋዘሬ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሂዶ ክዶኝ ለሰርጌ ጠርቼው ቀርቶ ብዙ ነገር ሚዲያ ላይ የማይነገር አባቶች ውስጣቸው ያለውን ቀስ ብለው ይነግሩሃል እና ተረዳቸው ጊዜ ስጣቸው ተጎድተዋል በቶሎ እንዲሆን መዳናቸው ፀሎቴ ነው ወንድሞችህ አብረውህ በክፉም በደጉም የሚደርሱልህ ብቻ ናቸው አይዞኝ የማይክድ እግዚአብሔር ብቻ ነው ! እናትም አባትም ሆኖ እዚህ ያደረሰው እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰብህ ባለቤትህ እና ልጆችህ አለቀ አትጨናነቅ ተረጋጋ አርፈህ ኑሮህን ኑር አለቀ ስንት መጦር የሚገባቸው ወላጆች አሉ ሰው ለስጋው አደላ ሌላ የሚጦር የሚረዳ አባት ፈልግ ተባረክ መሲ አንቺም እንዲሁ ተባረኪ

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Před 2 lety +13

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ በሁሉም ቤት ያለ ታሪክ ብዙ ነው

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Před 2 lety +20

    እንኳ ደስ አለክ ወንድሜ ለሳቸዉ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉና በፍቅር በደስታ እንዲትኖሩ መልካም ምኞቴነዉ

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety +1

      እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው

    • @user-gc5rl5zp3h
      @user-gc5rl5zp3h Před 2 lety

      @@johnyami1981 እሽ አባቴ ሳበስክራየብ አድርገሃለሁ

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 Před 2 lety +3

    ዩኔ በጣም ምርጥ ጨዋ ልጂ ነው የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው በግህ ደርጃ ቢሆንም አባትናቱ ከተርጋገጠ እደ ፈጣሪ ፍቃድ ቀስ እያለ ትቀራርባላቹሁ ፋዘርም ያሣለፍቱ የተጎድበት ነገር ሊኖር ይችላል ፈጣሪ ያቀራርባቹሁ ዮኒ በርታ ጠንክር ፈጣሪ ይጠብቅህ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን🇪🇹

  • @yeshizewudu2049
    @yeshizewudu2049 Před 2 lety +5

    እመቢቴ ማርያም እስከ ልጇ የአባትክን ልብ ይመልሰው ልጅ ይቅርታ ብለው እድትገናኙ እመኛለሁኝ ለሁሉም እግዚአብሄር ያቃል የኔ ልዪ የሆነችው ድግል ማርያም ትርዳክ ወድሜ

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e Před 2 lety +4

    የኔ ጌታ አይዞህ ተስፋ እዳቆርጥ ወዶ ላይሆን ይችላል ፀሎትና ፀበል ያስፈልገዋል

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e Před 2 lety +8

    እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን እግዚአብሔር ልባቸውን አራርቶልህ ቀሪው ዘመናችሁን በፍቅር እምትኖሩ ያድርጋችሁ

  • @fikirteshiferawmihretu3251

    ዋው እግዚአብሔር ይመስገን መሲዬም ጠበቃውም እግዚአብሔር ያክብራችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ወንድማችን እንኳን ደስ ያለህ በፍቅር ቢሆን ደስ ይል ነበር ለማንኛውም የብዙ አመት ልፍትክ እንኳን ተመለሰልክ አባትክም እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያራራቸው ማስተዋልን ይስጣቸው!!

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Před 2 lety +2

    አይዞህ ወንድሜ አንተ መልካም ሰው ነህ የተቻለህን አድርገሀል ሲሆን ፈጣሪ በዚህ መልኩ ካሰኝ ብለው በተቀበሉህ ነበር ካልሆነ ምን ታረገዋለህ በርታ የነገን አናውቅም 🙏 👏 ✌️ 🌻

  • @solomonbefekadu188
    @solomonbefekadu188 Před 2 lety +1

    ምን አይነት ብርታት እና አንደበት ያለህ ልጅ ነህ ግን! እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልሀል አይዞህ!

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 Před 2 lety +7

    የኔ ወንድም አላህ ይገዝህ ዉነት ልብ ደማ ሥላተ አብሽር መጨርሻው ደሥታ እድሆን ተመኚሁ

  • @tizitakassahun7702
    @tizitakassahun7702 Před 2 lety +10

    ሰው በጤናው የስጋውን ቁራጭ እንደዋዛ አይሸሽም። ወንድሜ ፀልይ እግዚአብሔር ጣልቃ እንዲገባ

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @user-hh2kp4xh6l
    @user-hh2kp4xh6l Před 2 lety +1

    እንኳን ደስ አለህ ወንድም በጣም ጠካራ አስተዋይ ልጅ ነህ
    አይዞህ አንድ ቀን እግዚአብሔር ያሥተክላክለዋል አይዞህ በፆለት በርታ
    ምን አልባት እነዚህ አባት ያማቸው እንደሆን ችግር እዳለባቸው እደዚህ እሚሆኖት
    ብቻ አይዞህ በርታ ሲበዛ አስተዋይ ልጅ ነህ
    አቶ ጳውሎስ እግዚአብሔር ያክብርልን
    ኢትዮጵያ ላይ ፍርድ በተጓደለበት ዘመን ለእውነት መቆም መታደል ነው እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት መልካም ሰዎችን ያብዛልን

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 Před 2 lety +12

    አባትክንአላህ ልባቸውን ያራራልክ በውስጣቸው የያዙት ብዙ ነገር ይኖራል የሚሰማቸውን ነግረውክ ቀሪውን እድሜያቸውን ከልጃቸው ጋር በፍቅር ቢኖሩ ምኞቴ ነው ሌላ ሚስት ያላገቡበት ያልወለዱበት ምክንያት ይኖራቸዋል

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Před 2 lety +3

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ባለው ግዜ መለስ ብለው ይመለከቱታል እና ተስፋ አትቁረጥ በሂወት በማግኘትህ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ።

  • @sabrihassen7383
    @sabrihassen7383 Před 2 lety +12

    መናጢ ስለሆነ ነው ጥላው የጠፋችው ሰው ከመልኩ ጋር ሳይሆን ከስነ ምግባሩ ጋር ነው የምትኖረው እናትህ መልካም እናት መሆናቸው ባንተ ስነምግባር እና ትግስተኝነት ይታያል አይዞህ አትደሰቱ ሲላቸው ነው አላህ ልቦና ይስጣቸው

  • @yafetabel2474
    @yafetabel2474 Před 2 lety +2

    የኔ ወንድም አንተን የመሰለ ልጅ እውነት እብደት አላቸው እንጂ የሚገርመው ወንድማቸው ቢተባበርህ ምን ነበር አይ ክፋታችን !በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው!

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 Před 2 lety +2

    ወንድሜ ለገሩ ያማል ይከብዳል ልብ ይሰብራል ነገር ግን አንተ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ለዛሬዋ ቀን ስላደረሰህ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሁንም ከክፉው ሁሉ ይጠብቅህ መጨረሻህ ያማረ የሰመረ ያርግልህ
    ለአባትህም ልባቸውን ይክፈተው ግን ትግስትህ ይገርማል❤❤

  • @bayushabebe7472
    @bayushabebe7472 Před 2 lety +36

    አንተ የዚህ ልጅ አባት፣ እረ በእግዚአብሄር እመን ሞራል ይኑርህ። የዚህ ልጅ አባት ቤተሰቦች የሆናችሁ፣ ትንሽ ፈሪሀ እግዚአብሄር ይኑራችሁ። እኔ ጀርመን ነው የምኖረው። ይህንን የመሰለ ልጅ ማንገላታት በልጆቼችሁ ዋጋ በእግዚአብሄር ያስከፍላችሁዋል

    • @user-vp5wq1wy2g
      @user-vp5wq1wy2g Před 2 lety

      እትዩሽ እዴነሽ

    • @smutyetube
      @smutyetube Před 2 lety

      አይ የሀገራችን ሰው እኮ ብር ሆኑል ዘመዱ ውድ

    • @jemelajemela6978
      @jemelajemela6978 Před 2 lety

      እውነትሽን ነው በጣም ያማል

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

    • @fasilzewdie7313
      @fasilzewdie7313 Před 2 lety

      ታድያ ያንቺ ጀርመን መኖር ከታሪኩ ጋር ምን ያገናኘዋል በሽተኛ

  • @marrygemesekel8104
    @marrygemesekel8104 Před 2 lety +12

    አባትህ አለመታደሉ ነው አሰንጂ አንተን የመሰለ ልጅ ተገኝቶ ነው አንተ የህሊና እረፍት አግኝተሀል ጠንካራ ሁን

  • @tadeseteshale6055
    @tadeseteshale6055 Před 2 lety +2

    እንኳን ደስ አለህ የአመታት ጥያቄህ መልስ አገኘህ ትግስትህ የሚገርም ነው ሰላም ይሆናል

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Před 2 lety +24

    ሰላም መሰረት በዙ ሰላም ፍቅር ደሰታ ለአንችም ይሁን አሜን ወንድም እንኳን ደሰ አለህ ትልቅ ደሰታ ነው አንድ ሰው በፍቅር መጨረሰ ሲችል አንዳንዴ ግትር በማለት ባልሆነ መንገድ እንዲሆን ይፈልጋሉ ክብር ምሰጋና ይገባዋል ለህግ ጠበቃው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጠው አሜን

    • @mintwabtemesgen6482
      @mintwabtemesgen6482 Před 2 lety +2

      የአባቱን ችግር ለመረዳት ከሚዲያ ውጭም ቢሆን የስነልቦና ድጋፍ እንዲያገኙ መረዳት አለባቸው።
      የሳቸው ፎቶ እና ስማቸው እየተጠቀሰ እንደዚህ መወራቱ እራሱ የስነልቦና ችግር ውስጥ እንዲገቡ አያደርጋቸውም ወይ? የባለሙያ አስተያየት ብትጨምሩበት በጣም መልካም ነው።

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Před 2 lety +6

    የኔጌታ ልቤን ነካኸው አይዞ በሂደት ይሰካል።

  • @techawatch
    @techawatch Před 2 lety

    በጣም የምትደነቅ ልጅ ነህ አይዞህ እንኳንም ፈልገህ አገኘሀቸው።ይሄ ለአንዳንድ እናቶች ትልቅ ትምህርት ይሁናችሁ ልጅ ልጅ ነው ትክክለኛ አባቱ ከሆነ ለመካድ አትሞክሩ ይዛችሁም አትጥፉ ነውር ነው አያችሁ አባትየው ተስፋ ቆርጠው ረስተውት ሊሆን ይችላል።ልጁ ላይ የማንነት ቀውስ ውስጥ እንዲገባ በማድረግ በልጁም ላይ ነው የምትፈርዱበት።አባትየውም ልጅህ ነኝ ብሎ የመጣን ልጅወን መካዱ ጥሩ አይደለም እሱ የአባት ፍቅር ፈልጎ ሲመጣ ደስ ብሎወት ሊቀበሉት ይገባል።

  • @emebeatasefa9368
    @emebeatasefa9368 Před 2 lety

    ወንድሜ በጣም ነው ውስጤ የገባሁ እሳቸው ልቧና ይስጣቸው እግዜአብሄር አለልሀ

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Před 2 lety +3

    አይዞ ወንድሜ ነገር ሁሉ ለበጉ ነው አንተ ፈጣሪ ይመስገን እራሰህን ችለሀል አሳቸዉ ፈጣሪ ይረዳችዉ ልጅ ብለዉ ይመጣሎ በተራቾዉ ፀልይ 🙏🙏🙏

  • @sisiayali3512
    @sisiayali3512 Před 2 lety +3

    አይዞህ ወንድሜ በሳቸውም አትፍረድ እሳቸውም በብቸኝነት ማሳለፍቸው ሌላ እረዳት ልጅም ሳይኖራቸው እድሜያቸውን ስለኖሩ እንደዚ አይነት ነገሮች በጣም ልብ ይሰብራል በንደዛይነት ህይወት ስለኖሩ ይሆናል እግዛብሄር ልባቸውን አራርቶት ቀሪውን ጊዜ አብራቹ እንድታሳልፍ እግዛብሄር ይርዳቹ

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @sadaahmed8197
    @sadaahmed8197 Před 2 lety +1

    ወንድሜ ብትሆን ብየ ተመኘሁ አጅብ ለኽይር ነው አብሽር አላህ ልብ ይስጠን ሀቂይቃ በዚህ ዘመን እድህ ወገኑን የሚፈልግ ከባድ ሰው ነው አላህ ከአንተ ጋር ይሁን ዱኒያ ፈተና ናት አብሽር አሁንም ታገስ

  • @etsegenetadar7558
    @etsegenetadar7558 Před 2 lety

    በጣም የምትወደድ ስው ነህ.
    ለዚህ ፕሮግራም መምጣትህ እባትህን ለመፈለግ ብቻ አይደለም , የብዙ ልጆችን አባቶቻቸው ጥሎችው የጠፉትንም ነው የምትፈልጋቸው. !!! ለብዙ ወንዶች ምልእክት ነው!!! እባካቹህ ወንዶች ልጆቻችሁን ጥላቹህ ስትወጡ, ይህን ልጅ አስታውሱ, ለልጆች ምን ያህል ጉዳትና ፀፀት እንደምታርፉ እትርሱ!!!

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 2 lety +5

    አወ ኦ እውነት ነው ካላገቡ ያሳዘናቸው አንድ ከባድ ነገር አለ እና በትግስት ጠብቅ በፍቅር በውነት ያዘኑበት ትልቅ ችግር ቢኖርም አንተን በማገኘታቸው ተደሰተዋል ስሜታዊ ሁነው ነው እርግጠኛ ነኝ ይመለሳሉ ደሰታው አስደንግጧልቸው ነው 😍🙏

  • @azebhailemeskel3083
    @azebhailemeskel3083 Před 2 lety +10

    መንፈስ አለባቸው በሰላም እንዲ ሊሆን አይችልም

    • @samraketema7789
      @samraketema7789 Před 2 lety +3

      እሳቸው ሊኖርባቸው ይችላል ግን ወድምየው የተናገረው ልብ ይሰብራል ብቻ ልቦና ይስጣቸው

  • @havel1619
    @havel1619 Před 2 lety +2

    ምን አይነት አባት ነዉ እናትየዉ ጎድተዋቸዉ እንኳን ቤሆን የልጁ ጥፋት አደለም

  • @Dan77779
    @Dan77779 Před 2 lety +1

    ትዕግስትህ እና ማስተዋልህ ይገርማል። አባትህን ግን እግዚአብሔር ይርዳቸው። መሲ ቅንነትሽ እና ደግነትሽ በግልፅ ይታያል። እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @yeshimekoya6979
    @yeshimekoya6979 Před 2 lety +9

    It's really sad who knows what your father go through all this time ,be strong and keep loving your dad, be best father for your children.

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 2 lety +7

    ያጀምአ ግን አባትየው ምን አልባት ጤነኛ ባይሆን ነው 😥

    • @user-tc7ct5xq8y
      @user-tc7ct5xq8y Před 2 lety +1

      በእናትየው አዝኖ ይሆናል

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety

      @@user-tc7ct5xq8y ዜድየ ታዳ ልጁ ምን አጠፋ

  • @alemtsehayteffera4017
    @alemtsehayteffera4017 Před 2 lety

    ጠበቃ ጳውሎስ ተባረክልን ይህን የመሰለ ቅን ልጅ ተገኝቶ ቀረበት ያልታደለ

  • @azamerafenataw6105
    @azamerafenataw6105 Před 2 lety +1

    እንኳን ደስ አለክ ወንድማችን ሁሉም የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ነገር ግን አባትህ እምቢ ቢሉም ተስፋ አትቁረጥ የአባት ፍቅር ባይሰጦዎትም የልጂ ፍቅርን አትንፈጋቸው ጠበቃ ጳውሎስ ክብረት ይስጥልን እግዚአብሔር ጤና ከእድሜ ጋር ይስጠዎት

  • @bizuayehufekadu1360
    @bizuayehufekadu1360 Před 2 lety +5

    አንተ እጅግ መልካም ልጅ ነህ የሠዉ ማንነቱ ካንደበቱ ይታወቃል
    ነገር ግን አባትህን ታገሠዉ ምክንያቱም አንተን ባጡበት ሠአት በጣም ተጎድተዉ ብዙ ነገር አጠዉ ለዛሬ ብቸኝነት ህወታቸዉ ምክንያት ሆነህ ይሆናል እናም ትላልቅ ሠዋች አንዴ የዘጉት ፍይል መክፈት አይፈልጉም
    እናም አንተ መልካም ልጅ ሥለሆንህ አንተ ብቻህን እግራቸዉን ይዘህ አናግራቸዉ ምን አልባትም አሣማኝ ምክንያት ይኖራቸዋል...

  • @peace1530
    @peace1530 Před 2 lety +13

    God is our permanent father.

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 Před 2 lety

      Amen to that 🙏🏾 🙌🏽

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      m.czcams.com/video/v6LtgHaeilw/video.html

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Před 2 lety

    የሚገርም ነው ከመሠረታቸው ማለቴ ከመላው ቤተሰባቸው ጭምር የተረገሙና በተኮል የታጀብ ናቸው አይዞህ በዛ አድርገህ ወለድና ወድም,እህት,አባት,አጎት....ሁሉ ነገሮችህ ይሆናሉ እንኳን አተን የሚመስል ሸበላና መከታ ተፈልጎም ዮወሰዳል አይዞህ በርታ እ/ር ከጎንህ ይሁን እንወድሀለን ወድሜ የኔ ትሁት አስተዋይ።

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před 2 lety

    ዩሐንስ ወንድሙ የእውነት ምን እንደምልህ አላውቅም፡ እግዚአብሄር የለብህን መሻት ይፈጽምልህ፡ የእናትና አባት ፍቅር ለልጆች ብዙ ነገር ማለት ነው፡ በጣም እረዳሃለሁ፡ ምክንያቱም እናትና አባቴ ቢያሳድጉኝ ኖሮ የምልባቸው ብዙ ጊዜያቶች ዛሬም ድረስ በህይወቴ ስላሉ ነው፡፡ ዮሐንስ እንኳን ደስ አለህ ለማለት ራሱ በጣም ነው የሚከብደኝ፡ ምክንያቱም አንተም እንዳልከው በፍ/ቤት ሳይሆን በራሳቸው ተነሳሽነት አባትህ ተፈጥሮ በሰጣቸው የአባትነት ስሜት ቢቀበሉህ ማየት ነበር ፍላጎቴ፡ ባለፈው እንዳልኩህ አንተ የእናትና አባትህ ስህተት ውጤት ልትሆን አትችልም፡ የራሳቸውን ስህተት በየራሳቸው ነው ኃላፊነት መውሰድ ያለባቸው፡ አንተ ከደሙ 100% ንፁህ ነህ፡፡
    ግን" አባትህ" (ጋሽ ይጥና) ጋር ያለው እውነት ደግሞ ምን ይሆን? ዝምታቸው ያስጨንቃል? ከእናትህ ጋር ያሳለፉት ነገር ምን ይሆን? ለምን ዲኤንኤ አልመረመርም አሉ? ላለፈው 30 ምናምን አመት ምን ይሆን ብቸኛ ሆነው እንዲኖሩ ያደርጋቸው ነገር? አንተን ከማግኘታቸው በፊት እና አንተን ካገኙህ በኋላ ህይወታቸው በብዙ ነገር እየከበደባቸው ያለ አይመስልህም? የስራ ባልደረቦቻቸው፡ ማህበረሰቡ፡ ጎረቤቶቻቸው ይህን ሚዲያ የሚከታተል ሁሉ የሚያሳድርባቸው ተጽእኖ ቀላል ይመስልሃል?
    የእውነት ስሜትህን ብጠብቅልህ ደስ ባለኝ ግን ደግሞ እየሆነ ያለው ነገር ከባድ ከመሆኑ የተነሳ ማለቴ በቃ በእኛ ሀገር እኮ በብዝት እናት ናት ደም ተፍታ የምታሳድገው እንጂ የአበቶች ሚና ትንሽ ነው። ይህን ስል የአባትን ዋጋ ለማሳነስ አይደለም ፡ ከእናት የሚበልጡ አባቶች ያላቸው ሰዎች አሉና። በዛ ላይ አባቶች ብዙ ጊዜ ስማቸውን የሚያስጠራ ወንድ ልጅ እንዲኖራቸው በሚመኙበት ሀገር ላይ የአንተ "አባት" ለምን እንደዚህ ሆኑ? የምር መውለድ የማይችሉ መካን መሆናቸውን የሚያውቁስ ቢሆን ብለህ አስበኸዋል? ምናልባት እናትህ ከሌላ 3ኛ ወንድ ጋር ግንኙነት ቢኖራትስ? ማን ያውቃል ??????
    ብቻ ብዙ ጥያቄዎች ናቸው ወደ አእምሮዬ የሚመላለሱት፡ ግን አንተም እንዳልከው ከእግዚአብሄር በፀሎት ጠይቅ እግዚአብሄር ለጥያቄያችን ሁሉ መለስ አለውና፡ በተጨማሪ አሁንም የቤተሰብ ፍቅር ነውና የምትፈልገው በእምነት አባቶች አማካኝነት ለማናገር ብትሞክር፡ የእውነት እውነቱ ወጥቶ ለማየት እግዚአብሄር ይርዳን፡፡
    እባካችሁ አግብታችሁም ሆነ ሳታገቡ የልጆች እናት/አባት የሆናችሁ ሁሉ ከዚህ ታሪክ ብዙ ተማሩ፡ የልጆች ህይወት ምን ያህል እንደሚበጠበጥ ጥሩ ማሳዯ ነው፡፡ እግዚአብሄር ሀገራችንን ሰላም ዯድርግልን፡፡

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 Před 2 lety +3

    አይ ወድ ይሄን የመሰለ ልጂ አጊተህ እጀ ስመህ መቀበልሲገባው የኔ ወድም አይዞህ

  • @sabelatebebu3950
    @sabelatebebu3950 Před 2 lety +4

    ያለፈው አልፏል ከዚ በኋላ ፍቅር ማሳየቱ የተሻለነው ህይወት በራሱ አጭር ነው

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው

  • @user-sw2xc3zy2b
    @user-sw2xc3zy2b Před 2 lety

    ዋው በጣም ጎበዝ ነህ መታደል ነው ይህንን ሁሉ መስዋት መክፈል ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ ያድርግህ ወንድሜ አሁንም አትሰልች አባ አባ በላቸው ደግመህ ደጋግመህ አይዞህ እመቤታችንን ተማፀናት ታሪክ ይቀየራል መልካም ዜና ይዘህ እንደምትመጣ ተስፍ አለኝ

  • @MT-rg3mt
    @MT-rg3mt Před 2 lety

    አንተ እጅግ ዉብ እና ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር በአባትና በእናትህ ፍቃድ ወደዚህ ምድር አልመጣህም እግዚአብሔር መር ጦና ፈልጎህ ነው ወደዚቺ ምድር ያመ ጣህ አንተ ለዚቺ ምድር ታስፈልጋታለህ ። ከእግዚአብሔር በታች አንተን እንደዚህ ሰና ምግባር ተሞልተህ እንድታደርግ ያደረጉህ አያትህ ወይም የናትህ ቤተሰቦች ዘመናቸው ይባረክ የእግዚአብሔር በረከት ከነሱ ጋር ይሁን። አንተም ተባረክ ባለቤትህ ልጆችህ ይባረኩ

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 Před 2 lety +3

    Ayzock, God is faithful and Grateful. Tebark.

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Před 2 lety +3

    ይገርማል ይሄንን የመሰለ ልጅ ምን ነካቸው እባትየው እረ ጉድ ምን ይባላላ ምን እልባት ከዘመድ ይሆን የወለድቱ ቢያንስ እጓትየው ካልፈለገህ ተወው እኔም ላገኝህ እልፈልግም ያሉትስ ለምን ይሆን ያንንን ማስረዳት ከብዷቸው ከሆነ እውነታውን የሸሹት ግራ ገባኝ እኮ እሳዘኑኝ እባትየውም ምን ቢኖር ውስጣቸው

  • @marthateklu9400
    @marthateklu9400 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያራራልህ ወንድሜ አንተን የመሰለ ልጅ አጊንተው አባትነቴን አልቀበልም ማለታቸው በጣም ይገርማል አይዞህ የሰማይ አባትህ እግዚአብሔር አባት ይሆንሀል ደሞ አርቲስት አሸናፊ ማህሌትን (የቤቶች ድራማው ይበቃልን ነው የምትመስለው )አይዞህ ዋናው ጤና ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ እርግት ያልክ ስረአት ያከህ ልሀጅ ቀረባቸው

  • @zeritualemu8784
    @zeritualemu8784 Před 2 lety

    አይዞህ ልጄ። አባትህ ሊገልፁት ያልፈለጉት ማንነት ዉስጣቸዉ ሊኖር ይችላልና አትቀየማቸዉ ። እግዚአብሔር ልጆችህንና ትዳርህን ይባርክልህ። ልጆችህ እንዳንተ የተባረኩ እናትና አባት አክባሪዎች ይሁኑልህ።

  • @mekdibelete3611
    @mekdibelete3611 Před 2 lety +5

    ወንድሜ ዮሐኒስ በጣምጠንካራ ነክ ፈጣረ ደግሞ ከዚክ በላይ የጠንክረክ 🥰🙏

  • @user-xl5cp4fj3x
    @user-xl5cp4fj3x Před 2 lety +4

    ምነው የእኔ አባት ልጅ በሆንክ የእኔ ከርታታ ሰው የሰው ልጅ ያሳድጋል እንኳን የአብራኩን ክፍይ ምን አይነት ፍጡር ነው🙆🙆🙆

  • @zazazuzu5560
    @zazazuzu5560 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልህ ወንድሜ አይዞህ በርታ አሁንም።

  • @hagerethio4613
    @hagerethio4613 Před 2 lety

    በጣም ነው ያሳዝህኝ አይዞህ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያራራልህ

  • @hfdyd1412
    @hfdyd1412 Před 2 lety +5

    You are strong boy be strong
    God bless you.

  • @alemsenbeta9821
    @alemsenbeta9821 Před 2 lety +3

    አይዞህ ዮሃንስ አትዘንባቸው ምንአልባት የሜቀርቧቸው ሰዎች በምክንያት እየጎዱአቸው የሚለዩአቸው ከሆነ ሰው በቃኝ ብለው ይሆን? በጣም የተጎዱበት ነገር ይኖራል አለመግባታቸው አለመውለዳቸው እራሱ በፍቅር ህይወታቸው ተጎድተው ሰው ማመን አቅቶአቸው ይሆናል ግዜ የማይፈታው ነገር የለም እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልህ ተስፋ አትቁረጥ አይዞህ።

    • @amasnaku2738
      @amasnaku2738 Před 2 lety

      ቤጎዱስ በልጅ ይጨከናል ሰውየው በራሱ የዳቤሎስ ቁራጭ ሰለሆኑ ነው የሚሳዝነው ይህን የመሰለ ጨዋ ልጁ ከዚህ ሰይጣን መወለዱ

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa Před 2 lety +1

    ዉይ ምን አይነት ጨካኝ ቤተሰብ ነዉ ይህን የመሰለ ልጅ ወይኔ የኔ ዘመድ በሆክ የኔ ወድም በርታልኝ

  • @Tube-nq2uz
    @Tube-nq2uz Před 2 lety +1

    እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ
    ዋናው ጥያቄህ መልስ ማግኘቱ ነው የኔ ወንድም አባትህም ምናልባት አንተን በመፈለግ እና በብቸኝነት ተጎድተው ሊሆን ይችላልና የሳቸውን ቀለል አርገህ አስበው አይዞህ ወንድሙ ግን ጨካኝ ነው እንደዚ አይነት ጨካኝ ሰዎች ደግሞ በሁላችንም ዙሪያ አሉ
    ዋናው የጥያቄህ መልስ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል ፋዘርህም በሂደት ወደፊት ይቀርቡሃል አይዞን

  • @elza253
    @elza253 Před 2 lety +6

    ታድለክ ትግስትና ጽናትክ በስማም

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před 2 lety +7

    እንኳን የአንተ ልብ ተረጋጋ አባትህም ቢሆኑ ምክንያት ይኖራቸዋል በጊዜ ሂደት ይስተካከላል አጎት ተብየው ግን ያሳዝናል ብቻ አንዳንድ ቤተሰብ ከባድ ነው ወንድም ሁሉ በጊዜው ይስተካከል አይዟን

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 Před 2 lety +2

      አጎት ተብየው ሰውየው ከሞቱ ለውርስ ነዋ

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Před 2 lety +1

      አጎትyዉ፤አፈር፤መሬት፤yብላ፤አረመኒ፤አጎት፤ኡyፍረዲባችሁ

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Před 2 lety

      yህ፤ሁሉ፤አጎትyወ፤ለወርስ፤ብሎ፤ነዉ፤እራስ፤ወዳጂ፤ነዉለአጎትyዉ፤አፈር፤ብላ

  • @yemsrachmisir8927
    @yemsrachmisir8927 Před 2 lety

    ወይኔ ትግስትህ የማንነት ጥያቂ ከባድ ነው ግን በጣም የሚያሳፍር አባት ነው ያለው ምናልባት አባት እምነት ይባል የለ የኔ አይደለም ብለው ይጠራጠሩ ነበር ብዬ አሰብኩኝ ቢሆንም እስኪ ከሆንክ እንመርመር ማለት ነበረባቸው ያሳፍራል ጠበቃው ተባረክ ወንድሜ በግድም ቢሆን አባትክን ስላወክ እንኳን ደስ አለክ 🙏🙏🙏

  • @ayalbeaubatie1939
    @ayalbeaubatie1939 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አባትህ ልቦና ይስጣችው ምክኔት ሊኖራቸው ይችላል መተው ነው አንተ የተባረክ ልጂ ነህ የአባትህ ተወው መልካም ልጂ ነህ ጤናና እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥህ አሁንም እሳቸውን ከመጠየቅ ወደ ሆላ አትበል ይቀየራሉ ሁሉ ከፈጣሪ ጋር ይስተካከላል በርታ

  • @narcose3584
    @narcose3584 Před 2 lety +3

    What I am feeling is your dad is really nice and loving father probably he lose you unexpectedly when he is not ready for things, so this is really painful for him guys don’t judge. You already grow up you have your own family so to have you at this time it’s not giving him love as you used to be.this is really difficult for your father.your father is real ሰዉ it’s very hard. I understand your situation brother.

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 Před 2 lety

      እየገባቹ አበረታቱኝ አዲስ ዩቱቤ ነው