📌ከቤቲ ትዳር ጀርባ የነበረው ሰውና ለጎዳና ያበቃት ማነው ‼️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 03. 2023
  • ትዳሬን ሚስቴን ስል ልጄን ለጎዳና ዳርጊያታለው ……
    የምኖረው ጎዳና ነው ከባለቤቴ ጋር በነበረን ፀብ ህይወቴን ለዚህ ዳርጎታል ስትል የተደመችው ቤተልሄም
    በዚህኛው እና በቀጣይ ዝግጅት የባለቤትዋን ምላሽ እናቀርባለን …

Komentáře • 1,3K

  • @temesgendesta4510
    @temesgendesta4510 Před rokem +162

    Kid Ethiopia thank you for your truth justification‼
    እኔ የሁለቱም ጓደኛ ነኝ። በተለይ ክርስቲያን አብሮ አደግ ጓደኛዬ ወንድሜ ነው። አንደኛ ሚዚያቸው ነበርኩ እናም ስሰማ ማመን አቅቶኝ ነበር።
    እናም ለማስታረቅ ቤቲን አናግሬ ነበር ወላጆቿን ከአዲስ አበባ ጎጃም ሄጄ ለማናገር ሞክሪያለሁ። ነገርግን ቤቲ ልትሰማኝ አልቻለችም። ወንድሜ ለትዳሩ ለልጁ ሲል ብዙ ደክሟል ነገርግን መጥፎ መካሪ ለዚህ አበቃት።
    እውነታውን ስላወጣሽው አመሰግናለሁ #ኪድ_ኢትዮጵያ

    • @temesgendesta4510
      @temesgendesta4510 Před rokem +14

      @@HB-kv6xf እኔ ተመስገን ደስታ እባላለሁ። የሰርጋቸው አንደኛ ሚዚያቸው ነኝ ስለዚህ የሁለቱንም ማንነት በደንብ አውቃለሁ። እናም እኔ ክሪስቲያን ሳልሆን ወንድሙ ጓደኛው ነኝ እሽ።

    • @TittiSweden
      @TittiSweden Před rokem

      Enna bidkem mindenew mistu aydelechi endaa mine eyalke new?

    • @temesgendesta4510
      @temesgendesta4510 Před rokem +7

      @@TittiSweden ትጂ ቢደክም ችግር የለውም ለትዳርና ለልጅ ሲባል ብዙ መስዋዕትነት መክፈል የግድ ነው‼
      ነገርግን ልፋቱና ድካሙ በቤቲ በመጥፎ መካሪ የተነሳ ትዳራቸው ለዚህ በቃ!!!

    • @temesgendesta4510
      @temesgendesta4510 Před rokem +9

      @@HB-kv6xf አፍ ከመክፈት በፊት እውነታውን መረዳት ይቀድማል‼

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před rokem +1

      @@temesgendesta4510 እንኳን እናንተ አብራችሁ ያደጋችሁ ወንድማማቾች ይቅርና እኔም በደንብ እንኳን ሳላዉቃቸዉ የሰርጋቸዉን ቪዲዮ ቤቲ ለቃዉ ሳይ በጣም አዝኜ አለቀስኩኝ ስለእዉነት።የልጅነት ፍቅራቸዉን ፈጣሪ አምላክ እሱ ይመልስላቸዉ ህፃንዋ ልጃቸዉም የሁለቱም እገዛ የምታገኝበትን መንገድ ያብጅላቸዉ።

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 Před rokem +20

    ሴቶች ከወሊድ ቡሀላ በጣም ከፍተኛ የሆርሞን ችግር አለ የሚረዳን ሰው ካላገኘን በዛ ላይ የወንድ ቤተሰብ ተጨምሮበት እንዴት ተሰቃይቺ እንዳለፍኩት እኔ እና አንድ ፈጣሪ እናውቀዋለን እራሴን አለማጥፋቴ በራሱ ፈጣሪ ለልጅሽ ኑሪ ሲለኝ ነው

  • @teztabolga6875
    @teztabolga6875 Před rokem +68

    ብዙ ሴቶች ከወለዱ በኋላ ከባድ ዲፕሬሽን ውስጥ ይወድቃሉ። አስቸኳይ የሀኪም እርዳታ ያስፈልጋት ይሆናል።

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 Před rokem +1

      Tekekel!

    • @naomigetachew7214
      @naomigetachew7214 Před rokem

      ​@@johannessteckenreiter178 ደጋረገች ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ብርም ብሠራ ቤተሠባ ድረሥ ልረዳት እየሞከረች ነው እና ወሬ ፈጥራ አውርታ ገንዘብ መሥራት መመያቅታት ይመሥልካል

  • @user-qw5mb6dk3l
    @user-qw5mb6dk3l Před rokem +92

    አቀራረብሽ የሚገርም ነው ብትደመጪ የማትጠገቢ ሰለበጐነትሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ ኪዲዬ ለነርሱም መልካም ነገር ይግጠማቸው

    • @amanimousa3606
      @amanimousa3606 Před rokem +2

      ትክክል ብትደመጥ የማትጠገብ ነች

    • @nuhamtube3366
      @nuhamtube3366 Před rokem

      በጣም ነዉ ምንወድሽ ምናከብርሽ ኪዲዬ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Před rokem +17

    እኔም እዚያው ስለምኖር ከማየው ነገር አንድ አንድ ነገር ማለት እችላለው::1ኛ የስደት ሕይወት በራሱ የሚያመጣው ተጽኑ ቀላል አይደለም:: በዚያ ላይ ኑሮው በራሱ ያስጨንቃል::በአበደ በቅሎ ቃጭል ተጨምሮ ነው የሚሆነው::ሌላው የትዳርን ጉዳይ በተመለከተ ትዳር በርበሬ ና ሺሮ አይደለም በአሜሪካ ስም ገዝተን የምናመጣው ትልቁ ችግር እዚ ጋር ነው:: ሰው በደንብ መተዋወቅ አለበት አብሮ ለመኖር ከመወሰኑ በፊት:: ለዚ ነው በትዳር መካከል ትልቅ ችግር እየተፈጠረ ያለው:: ይህ ችግር የብዙሐንን ቤት ያንኳኳ ነው ተደብቆ እንጂ:: አሜሪካ ብዙዎቻችን እንደ ምናስባት አይደለችም::ብዙ ሰው በጭንቀት የታመመ ነው:: ሕመሙን ተሸክሞ እያቃሰተ ነው የሚሰራው ቢሉ ስለማያስተኛ ማለት ነው::ሰው በቁሙ ነው የሚሞተው::ስለዚ ሁለት በደንብ የማይተዋወቅ ሰው ትዳር ብሎ አብሮ የመቀጠሉ ነገር አስቸጋሪ ይሆናል:: ሁሌ ስራ ሁሌ ሩጫ ሁሌ ቢል መክፈል ሁሌ ጭንቀት!ሐገር ቤት ያለው አይረዳም አይገባውም::ብር እንዲላክለት ይጨቀጭቃል::ሲላክለት በልቶ ሌላ ይፈልጋል:: ተወርቶ የማያልቅ ችግር!? ስለሆነም ማንም ወደዚ ሐገር ለመምጣት የሚያስብ ቢኖር በተለይ በትዳር ደግሞ ደጋግሞ ማሰብ ይኖርበታል::ለተድላ ሳይሆን ለመከራ እንደሚመጣ ካልገባው ሊወጣ ወደማይችልበት ችግር ውስጥ ነው የሚገባው::ዋናው ጤና ነው:: ሰው ከጭንቀት ኑሮ የተነሳ ጤናውን ካጣ የሕይወት ትርጉሙ ምኑ ላይ ነው!? ይህ ደግሞ የሐገሪቷ ሕግ እስከሚመስል ድረስ ሁሉም ነገር በጭቀት የተሞላ ነው::ከምግቡ ጀምሮ ፀረ ጤና ና የሰውነት ክብደትን የሚጨምር ምግብ ነው የሚመረተው:: የነቃንና እውቀት የሌለን ከሆንን ያለ ምንም ጥያቄ ገደል ነው የምንገባው::

    • @tsigezekarias4095
      @tsigezekarias4095 Před rokem

      እናመሰግናለን ብሮ ሁሉም ሰው ሊያውቀው ይገባል እናንተም ያለው ነገር እንደዚ እየወጣቹ ሰዉ ግንዛቤ እንዲኖረው በተቻላቹ መጠን ኣብራሩ

  • @molitatube
    @molitatube Před rokem +18

    እህቴ እና እናቴ ልክ እንደቤቲ ተጠራጣሪ ናቸው መጠራጠር ሲባል ያልተፈጠረ ነገር እንደተፈጠረ አርገው ህይወታቸውን ሊጎዳ ወደ ሚችል ውሳኔ ይሄዳሉ እንደውም ቤቲ የታላቅ እህቴ ባህሪ ነው ያለባት:: እህቴ በአሁኑ ሰአት የኔብጤ ሆናለች:: ማንንም አታናግርም

  • @hope1919.
    @hope1919. Před rokem +32

    ኪዲ በ ቤቲ ጉዳይ ካስቀየሙሽ ሰዎች መሀል አንደኛ እኔ ነበርኩ እና ይቅርታ እንድታደርጊልኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቅሻለሁ። ቤቲም ባለችበት እግዚአብሔር ይጠብቃት።

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Před rokem +8

    በመጀመሪያ የቤቲ እንዲህ መዘበራረቅ ያመጡባት እኛ ሼልተር ጊቢ ያሏት ሰውዬ ናቸው በማያገባቸው ገብተው ነው እንዲህ ያደረጓትና ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣቸው

  • @bettygenetu5660
    @bettygenetu5660 Před rokem +17

    ሰዉ በጤናዉ እንዲህ አይሆንም መገመት ይቻላል የተወሰነ ችግረ እንዳለባት አምላክ ጤና ይሰጣት

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před rokem +6

    ኪዲ ከባለፈው የተሻለ ነገር ስላቀረብሽ አመሰግናለው.ቤቲ ሙሉ በሙሉ ጥፋተኛ ነች ማለት አይቻልም .እንደኔ ሁለቱም ጋር ችግር ያለ ይመስለኛል እናም ቢቻል ለልጅቷ ብለው ሁለቱም እራሳቸውን ፈትሸው ከልብ ለስህተታቸው ይቅር ተባብለው ቢችሉ አንድ ላይ ሆነው ልጃቸውን ቢያሳድጉ ካልሆነም ተስማምተው ለብቻም እየነሩ ልጃቸውን ተስማምተው ቢያሳድጉ መልካም ይመስለኛል, በተረፈ አንቺ ላይ ትንሽ ወደ ክርስቲያን ያደላሽ መስሎኛል. እውነታውን ፈጣሪና ሁለቱ ናቸው ሚያውቁት. እርሱ እግዛብሄር ጣልቃ ይግባላቸው .

  • @user-to2mg1gj3l
    @user-to2mg1gj3l Před rokem +14

    ልጂቱ በጣም ባለጌ ናት አሜሪካ ለመግባት ነው ያገባችው ለዛ ነው ብዙ ስለ ወረቀት የምታስበው ያንን ካስተካከለች በሆላ ለመገልበጥ ነበር ፍላጎቶ ለዛ ነው ልጂቶን ይዛ የወጣችው በልጂቶ በኩል ወረቀቶን ማግኘት የፈለገችው ለመጠቀሚያ ነበር ልጂቱንም ባሉንም የምትፈልገው እሱስ አላህ ይርዳው ልጂቱን ያሳድግ እሶ የፈለገችው ትሁን
    ክርስቲያን ወንድማችን ጎበዝ ጀግና ነህ ምርጥ ኢትዩጲያን ልጂህን አሳድግ ከዚች አይነት ሚስት እንኮንም ተገላገልክ ሲጀመር ጨፍሪ ነገር ናት ድሮ ጀምራ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před rokem +1

      tastaweqalce serati mibale yeltime cfari nati yhone yelmdeciwe nger ale

    • @user-to2mg1gj3l
      @user-to2mg1gj3l Před rokem

      @@rozazouba7538 በጣም ያስጠላል ጋጠወጥ እና ለጥቅም ባትፈልገው በወረቀት ጭቅጭቅ አታነሳም ከጂምሩ ባል ከወድደ እሱ ራሱ ይበልጥ ያስባል ይጨነቃል እሶ ግን ወረቀት ወረቀት ስትል ከመደሶ እሱም ነቄ ይላል ያ ሳይሆን ሲቀር ልጂ ይዞ ጎዳና ለጎዳና በዛ በኩል ለመጠቀም ስለዚህ ይች ወደ ሀገሮ መሸኘት ነው

  • @maremichael2961
    @maremichael2961 Před rokem +11

    አንቺ ሴትዮ ልጅቱን በሽተኛ ለማድረግ ደግመሽ ደጋግመሽ አትሞክሪ። ሞያሽም አይደለም። አስር ግዜ ከወለደች በኋላ ከወለደች በኋላ አትበይ። ፍርሀትና ጥርጣሬ ከመሬት ተነስቶ ውስጧ አልገባም። ሁለቱም የየራሳቸው እውነት ቢኖራቸውም ባለቤቷ በግልፅ ያሳደረባት ተፅኖ እንዳለ ግልፅ ነው። ነገሩን ወደ አንድ ጎን እየጠመዘዝሽ አልጠመዘዝኩም ትያለሽ።

  • @senayt1822
    @senayt1822 Před rokem +55

    ከባድ ነው እማየ የጤናዋ ነገር አሳሰበኝ 😢እህቶቼ ሞራሎን የሚነካ እንዳትፅፍ በፀሎት እናስባት

  • @fikirbeshah1006
    @fikirbeshah1006 Před rokem +6

    ሌላው ለባልየው ያለኝ ጥያቄ በአይምሮዋ ላይ ችግር እንደገጠማት አምኖ ፀበል ሂጂ ወይም ሳይካትሪስት ይይሽ ሲላት ነበር ግ ን ከሳው ፍርድ ቤት ሲቀርብ ልጅዋን እንድታሳድግ (Full custody) ሰጠ አይምሮዋ ታውካል ብሎ እያመነ እንዴት ልጅትዋን እርሱ ጋር ለማስቀርት አልሞከረም ,ይህ የሚያሳየው ለልጁ ምንም ሀላፊነት እንደማይሰማው ነው,በቤቲ በኩል ደግም ምን ያህል ያልተመቻቸ ሁኔታው ውስጥ እንክዋን ብትሆንም የ እናትነት ፍቅር ጥግ ልጅዋን መለየ ት እንደማትፈልግ ነው.ይህ ነው የ እናት እና የ አባት ልዩነት,ክብር ለልጆቻቸው ዋጋ ለሚከፍሉ እናቶች

    • @meazayoutubechanal2539
      @meazayoutubechanal2539 Před rokem

      ባሏን በህግ ሥላሣገደችው ነው ልጁን አባት መውሠድ ያልቻሐው የአሜሪካ ህግ ነው

  • @addisaddis8469
    @addisaddis8469 Před rokem +39

    ኧረ እባካችሁ ወገኖቼ ኢቺልጅ ጤነኛ አትመሰለኝም በህክምናም ይሁን በአላት ሐይማኖት ፀሎት ያሰፈልጋታል

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Před rokem

      ሁሉን አዋቂ ነኝ የሚልን ሰው መርዳት በጣም ያዳግታል

  • @Omosuger3838
    @Omosuger3838 Před rokem +8

    በመጀመርያ ኪዲዬ አንቸን በጣም ነዉ ማመሰግነዉ አገላለፅሽ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል በጣም ነዉ ምከታተልሽ ግን ኮሜንት አልጽፍም ይሄ ሁሉ የክፉ መናፍስት ስራ ነዉ:: ባለትዳር ሚያበጣብጥ ሁለቱም ይፁሙ ይስገዱ ይፀልዩ....! ፀሎት የሌለው ቤት ምንግዜም ሰላም የለዉም ለሁላችንም እመብርሃን ቅድስት ቡርክት ድንግል ማርያም ልቦና ትስጠን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @selammesganaw3899
    @selammesganaw3899 Před rokem +106

    ለልጅቱ ትልቁ መፍትሄ ፀበል ብቻ ነው ሂወቷን እሚበጠበጠው ክፍ መንፈስ ነው

    • @hanukonjo5266
      @hanukonjo5266 Před rokem +1

      Awo betikikil bichawn ema aydelechim !!!

    • @shdj5565
      @shdj5565 Před rokem +2

      ጴንጤናት

    • @user-vj4zo8mt9s
      @user-vj4zo8mt9s Před rokem +3

      ሚገርመው በልህ ሀይማኖቶንም ቀየረች

    • @shdj5565
      @shdj5565 Před rokem

      @@user-vj4zo8mt9s አዎ በደንብ ቪዲዎቿን ብታይ በጣም ትገርምሻለች አቡነበሰማያትን በግዕዝ ሥትለው

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 Před rokem

      Ewnet new 💯

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 Před rokem +10

    ሰብለ ከሚሉዋት መጋዣ ያንቺ አቀራረብ በጣም ርህራሄና ክብር ያለው ነው::

  • @nomore8101
    @nomore8101 Před rokem +5

    እኔ የማውቃት ልጅ ሶስተኛ ልጇን ስትወልድ እንደዚህ ነበር ያደረጋት ሐገር ካልቀየርን ብላው ባለቤቷን ከቶሮንቶ ቫንኮቨር ቤት ተከራይተው ይሔዳሉ ነገርግን ጭራሽ ባሰባት ከዛም ባለቤቷ አዲስአበባ ልጆቹንም እሷንም ይዞ ሔዶ ፀበል ወስዷት አሁን ግን ደህና ናት ተመልሳ ወደ ቶሮንቶ እንደምትመጣ ነግሮናል ተመልሷም ቫንኮቨር እንደማይሔድ ነው ያሰበው ስለዚህ የቤቲም ተመሳሳይ ይመስለኛል🙄

  • @hirutgebrewold8018
    @hirutgebrewold8018 Před rokem +19

    ልክ ነሽ እኮ ጎዳና መውጣቷን ማንም አልወደደውም ነገር ግን ይች ልጅ ይደበድባት እንደነበር "ባንቺ ማን ይጠይቀኛል" እያለ ይሳለቅባት ነበር ቤተስቦቿም ደግሞ የስሙትን እንጂ የደረስባትን አላዩም እውነት ያለው እሷ እና እሱ ጋር ነው ምናልባት አንቺ ተቀነባብሮ የተነገረሽን ነው ያቀረብሽው ብዙዎቻችን እንደምናውቀው ከወሊድ በዃላ የሚመጣ ድብርት አለ በዛ ላይ ትዳራቸው መሃል እህትየው ነበረች for some reason በተቀነባበረ ነገር ይቺ ልጅ እንድትወጣ ሆናለች በዛ ላይ ያለንበት አለም የቲፎዞ እና የማሽቃበጥ ነው ስለዚህ ዝም ብለን አንፍረድ እሱሰ ቢሆን አጥፍቻለሁ ሊል አይችልም የግድ ማስተባበል ነው የሚፈልገው ስለዚህ ህግ ይዞታል ስላለች ዝም ብንልስ በፀሎት ብናግዛት እሷን እሱ ያው ሌላ ህይወት አለው ብላለች men is men ወንድ እንደው ወንድ ነው ጭንቀቱን ለመርሳት የራሱን መፍትሄ ይፈጥራል ይብላኝ እንጂ ለሴቷ በወሊድ እና በቤት ሃላፊነት ለምትስቃየው በዛ ላይ ደግሞ እሷ ጤነኛ ነች እምናሳማት ጤነኛዋን ታማለች ስንል ነው እና ሴት እንደመሆሽ feminine ነው መሆን ያለብሽ ባህሌ አይፈቅድም ካለ እሱም እንግዲያውስ ባህላችንም በትዳር ላይ ትዳር መስርት አይልም ውሽታሞች ስለሆንን ባህላችና ሃይማኖታችንን መጠቅምያ እናደርጋለን ይህ ስህተት ነው መጀመሪያ ጥሩ ምግባር ይኑረን

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 Před rokem

      ተባሪኪ ሀሳብሽን በጣም እጋራሻለሁ ልጂቱ ጤነኛ ነች አጋዥ እደሌላት አዉቀዉ ነዉ ሚጫወቱባት እዉነት ፈራጂ ፈጣሪ ብቻነዉና እሱ ሀቁን ያዉጣላት

    • @messeretassefa-buechler9476
      @messeretassefa-buechler9476 Před rokem

      Satayu tzebarkalachihu. Dekama hulu.

  • @semret859
    @semret859 Před rokem +195

    ከወሊድ በኃላ ብዙ ችግር አለብን ግን የሚረዳን ሰው የለም።

    • @misrakshasho7261
      @misrakshasho7261 Před rokem +3

      ምንድን ነው ከወሊድ በሁዋላ ያለው ችግር ? እንደዚህ የሚያደርግ ነው"?

    • @m.t.g2344
      @m.t.g2344 Před rokem

      Eyadsh eyadsh

    • @TruthwillShine
      @TruthwillShine Před rokem +1

      @@misrakshasho7261 Awo

    • @semret859
      @semret859 Před rokem +26

      @@misrakshasho7261 የሆርሞን ለውጥ ስለሚኖር ባህርይ ይቀየራል ግን ብዙ ባሎች አይረዱትም።

    • @Fre721
      @Fre721 Před rokem +10

      @@misrakshasho7261 yes even more than this a woman can harm her child or herself…don balme in women so.. its nature
      And so sad in Ethiopia community no one has a clue 🤦🤦🤦

  • @tsigeredademssie7779
    @tsigeredademssie7779 Před rokem +7

    እሷ እኮ ታማለች እንዴት የውስጧን መናገር ትችላለች ? እሚያብድ ሰው እኮ ሊያብድ እንደሆነ እራሱ ቢያቅ አያብድም ነበር

  • @meazagebremedhin6063
    @meazagebremedhin6063 Před rokem +3

    እኔ እውነቱን ለመናገር ኪዲዬ ልጇን ስለተቀማች በጣም ነው ደስ ያለኝ ቤቲንም ወስዶ ሀገር ቤት ወይ ጸበል ወይም ሳይካታሪስት ጋ መውሰድ ነው በጣም ጤነኛ አይደለችም ምክንያቱም አሜሪካን ሀገር ከባድ ነው በጣም እስትረስ አለው አና ኢትዮጵያ ሄዳ ተረጋግታ ብትመጣ ነው ሚሻለው ባይ ነኝ

  • @yaredamde
    @yaredamde Před rokem +7

    ይሄ እኮ ግልጽ ነው እኔ እናደየሆት ነው ያወኩት እንዳመማት ምክንያቱም እኔም ወንድሜን በእንደዚ አይነት መንገድ ነው የታመመው አሁን ጎዳና ላይ ነው በሰው ሀገር ደግነቱ ቤቲ ተጨማሪ ሱስ የለባትም ሳይብስባት ህክምና ያስፈልጋታል ግን አንድ ነገር ግን ጠብቁላት እባካቹ ለገንዘብ ብላችሁ ስለሷ አታውሩ ምክንያቱም ከቁጥጥር ውጪ ያደርጋታል በጣም የባሰ ጭንቀት ውስጥ ይከታታል

  • @desbirhan8134
    @desbirhan8134 Před rokem +45

    U made an amazing documentary, የሚገርመው ልጅቷ ችግሯ ከወሊድ ጋር ተያይዞ የሚከስተው ድብርት depression ተጠቂ መሆኗን ተረድቻለሁ
    ህክምና ቢደረግላት ባለቤቷን ግን አለማድነቅ አይቻልም

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Před rokem +2

      ያ ብቻ ሳይሆን ብዙ አበሾች በማያገባቸው በሰው ትዳር ገብተው አማካሪ ይሆናል ትዳር ይበጠብጣሉ ለቤቲ ውድቀት እኛ ሼልተር ጊቢ ያሏት ሰውዬ ናቸው የዚህ ሁሉ መዘዝ እሳቸው ናቸው

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před rokem +6

    ከይቅርታ ጋር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ አብዛኞቻችሁ ይቱበሮች በ ቤቲ ላይ ቪዲዬ ትሰራላችሁ ግን እሷን የሚጠቅማት ነገር የለም አሁን ደግሞ ጭራሽ የቤተሰብ ወሬዎች ምንም አይገባኝም አይጠቅማትም አይጠቅማትም።

    • @mahiderkiber5706
      @mahiderkiber5706 Před rokem +2

      እሷን ባይጠቅማትም፡ የባሏን ቤተሰቦች ይጠቅማል፡ ያለጥፋታቸው አደባባይ ላይ ስማቸውን አጥፍታለች፡ መተመሳሳይ መንገድ እውነታው መገለፅ አለበት።

    • @user-qr4hi3zq5p
      @user-qr4hi3zq5p Před rokem +1

      ሲጀመር ዋናው ባለቤቱ ገበናውን አውጥቶ ሶሻል ሚዲያ ላይ ካሰጣ በሗላ ስለ ሌላው ማውራት ምንም አይገርምም

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 Před rokem

      @@mahiderkiber5706 የባሏ ቤተሰቦችም ቢሆኑ እውነታውን እመኚኝ ከሁለቱና ከፈጣሪ በስተቀር ማንም አያውቀውም በትዳር ውስጥ ብዙ ችግሮች አሉ ከዚህ ሁሉ ቤቲ ቤቲ ከማለት ያዘነላት ሰው በየ እምነቱ መጸለይ ነው ከሁሉም ለህፃንዋ ሲባል።

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 Před rokem

      @@user-qr4hi3zq5p አዎ ግን የሌላው ማባባስ ምን ይሉታል ከቻሉ ይፍቱት ካልቻሉ የሚሻላቸውን እራሳቸው ያውቁታል ።

  • @beti984
    @beti984 Před rokem +13

    በነገራችን ላይ ከወሊድ በሁላ የሚመጣው ጭንቀት በጣም ከባድ ነው

  • @glambyrodie3678
    @glambyrodie3678 Před rokem +4

    ለሰዉ ቤተሰብ እንዲ ተጠንቅቆ ተጨንቆ ጊዜዉን ወስዶ በማስተዋል ዩቱዩበር አንቺን አየዉ ልባምና አስተዋይ ሴት ኪዲዬ ሽልማት ቢኖረዉ እሸልምሽ ነበረ ተባረኪ ❤❤❤

  • @Peacefullife0404
    @Peacefullife0404 Před rokem +6

    ይሄን documentary አለማድነቅ እይቻልም! This is Gold

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 Před rokem +64

    ተባረኪ በሳል ሰው እኮ ነሽ ረጋ ብለሽ ነገሮቹን የምትመለከቺና የምትሰሪ እህታችን አንቺ ትለያለሽ አንዳንዶች አሉ እንጂ በተለይ good things የምትባለው የቤቲ ባል አስፈራራኝ እያለች ነገሮችን ስታጦዘው የኔ እህት በናትሽ ተይ የኔ እመቤት ብዬ ከሁለቱም በኩል ሳትሰሚ ምንም አትበይ ብለን ብንለምናት ለሷ ዩቱብ view ብላ ቤቲ ቤቲ እያለች እየደጋገመች ትሰራ ነበር አሁን ሁኔታው አላምር ሲላት እጥፍ አጥፍ ለማለት እየሞከረች ነበር እኔ እንኳ ብዙ comment ለመጻፍ አልወድም ነገር ግን በgood things አዝኜባታለሁ አንቺ ግ ተባረኪ ለዚህም ነው የምከታተልሽ

    • @tengert3565
      @tengert3565 Před rokem

      Good things baleziy nat bitye kalansach ayetaylatem kewuket netinat bezu gziye coment etifal tatefalchi wushetam nat lebitye altikemchatem

    • @zeusapollo6524
      @zeusapollo6524 Před rokem +2

      ሁላችሁም እብዶች ናችሁ እኔ በግሌ ለዝህች ልጅ የማዝንበት አንጀት የለኝም እብድ ነገር ናት አሁንም በየ ሚዲያው ማልቀስ መቀረፀ በአሜሪካ ጎዳናዎች ዕብደቱዋ አልለቀቃትም
      እግዚአብሔር መረጋጋቱን ይስጥሽ
      ሰው ደህና video ይሰራል እሱዋ ጎዳና ወጥታ እየቀረፀች video ትለቃለች
      እብድ
      THIS IS UNITED STATE OF AMERICA
      አንቺ እብድ ይግባሽ

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před rokem

      ​@@zeusapollo6524 ስረአት ይኑርሽ አንቺ ማነሽ እና ነው ይሄን ሁሉ የምትወርጂባት ታቂያታለሽ ? ወይ ሴት ትሆኝ ወንድ የማይገልፅ የውሸት ስም ይዘሽ በከንቱ መፍረድ አይገባም በማናቀው ጉዳይ አንፍረድ ታማስ ቢሆን በዚህ መልኩ ነው የምናስታምማት መፀሐፍ ቅድስም * አትፍረድ * ይላል እንቢ ካላችሁ በስዋ የደረሰ ደርሶባችሁ እዩት 😢😳🤫

    • @Beriabi
      @Beriabi Před rokem

      Good things should changed her name to evil things. That woman is really evil. She actually exacerbated her sickness . I wish the husband sues her. I am willing to help with his lawyer fee.

    • @zeusapollo6524
      @zeusapollo6524 Před rokem

      እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ በመጀመሪያ በአሜሪካ ጎዳናዎች ልጅቱንዋን እያንከራተተቻት video ስትቀርፀ አላማረችኝም
      በእውነት አልወዳትም ትንሽ mental disorder ያለባት ይመስለኛል

  • @belayneh4514
    @belayneh4514 Před rokem +1

    ከኢትዮጵያ ባል ወይም ሚስት ሲያመጡ እየተከታተሉ በሰው ትዳር ውስጥ የሚገቡ እንዲሁም ባልና ሚስት መካከል እየገቡ ትዳር የሚያፋቱ ሀበሾች ብዙ እየሆኑ ነው። የሚያሳዝነው የሰው ትዳር አፍርሰው ሰውን ጭለማ ውስጥ የሚጥሉ ድንዙዞች ወደ ልባቸው ቢመለሱ መልካም ነው። የሰው ቤት በማፍረስ ጥቅም አይገኝም

  • @mesimeseret15
    @mesimeseret15 Před rokem +8

    ኪዱዬ ተባረኪ ብርታት ይሁንልሽ እንዲህ እስከመጨረሻ የሚሄዱ እና የሚተጉትን ያብዛልን!

  • @fre5717
    @fre5717 Před rokem +3

    አንቺ የሰራሽው ሙሉ ቪዲዮ ለወንዱ ወገን ብቻ ነው። የእሱን መልካም ጎን እያሳየሽ እሱዋን ደግሞ እያቆሸሽ ነው የሰራሽው። ቤቲ ባሉዋ ይደበድባት እንደነበር አልተናገረችም ታዲይ ምነው እሱን አንስተሽ አልጠየቅሽውም ባልየውን? ቤት ውስጥ በባል ወይም በሚስት የሚደርስን ጥቃት(Domestic Abuse )ትደግፊያለሽ ማለት ነው? ደግሞ "ከኢትዮጵያ አዲስ ተጋብተው የሚመጡ ሰዎችን አታማክሩ አትደግፉ" ትያለሽ። አደጋ ላይ ነኝ ስትለው የረዳትን ሰው ትኮንኛለሽ? በጣም ታሳዝኛለሽ የአንዲት እርዳታ ማግኘት ያለባትን ሴት እርዳታ አትስጡ በማለትሽ እና ነገሩን ደባብሰሽ ለማለፍ በመሞከርሽ።

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 Před rokem +2

    ኪዲዬ የኔ ቆንጆ ለእውነት ያለሽን ወገኝተኝነት ለሰው ግድ የሚልሽ መሆንሽ በጣም አስደስቶኛል። ሰው ሀይማኖተኛ እና የተማረ ከሆነ እንዲህ እንዳቺ ነው መሆን ያለበት። ተባረኪ እግዚያብሔር ይስጥሽ። ሚዲያው ልክ እንዳንቺ የተማረች ጎበዝ ሀይማኖተኛ ሴት ያስፈልገዋል።

  • @zelalemmekuria4349
    @zelalemmekuria4349 Před rokem +6

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያነሳሽ ኪዲ ነገር ግን እኛ ሰወች በአሁኑ ዘመን ከልማታችን ጥፉታችን በዝቷል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @fikirteshiferawmihretu3251

    ኪዲዬ እግዚአብሔር ይስጥሺ የህጿኗ ጉዳይ በጣም ያሳዝን ነበር እንኳንም ጥሩ ቦታ ሆነች ተመስገን!! ቤቲንም እግዚአብሔር ወደ ቀልቧ ይመልሳት

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 Před rokem +7

    በጣም ያሳዝናሉ ኪዲዬ ጉዳያቸው😢😢😢 አምላክ ልቦና ሰቷቸው የተሻለ ህይወት እንዲኖሩ ያርጋቸው የእውነት🙏🙏🙏

  • @user-hc8ss9wl6z
    @user-hc8ss9wl6z Před rokem +18

    ሲጀመር ቤቲ እንደገባኝ ከሆነ ልጁን አሜሪካ ለመግባት ነው ያገባችው

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 Před rokem +8

    ኪዲዬ እስከመጨረሻው ሰማሁት እግዚአብሔር መልካም ያድርግላት። ኪዲዬ ስላንች ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ በርችልኝ

  • @chu09bel
    @chu09bel Před rokem +12

    This is the ONLY sensible channel I found concerning Betty. The husband should stop failing his child by blaming his culture not to sue Betty. The child should be protected at all cost and Betty should not get custody of the child unless she is safe and stable enough to be around her child. Betty is clearly unstable and this thing can potentially have a tragic end. Betty is very unsafe to the child. People should stop sugarcoating and supporting Betty. She NEEDS proper treatment. What she is dealing with is Postpartum Psychosis and it really needs prompt attention and treatment!!

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 Před rokem +3

    እህቴ እግዛብሄር ይጠብቅሽ ጀግና ሴትነሽ ሁሌም ከእውነት ጋ መቆም ለራስ ነው ለብዙወች መፍትሄ ትሆኛለሽ😍❤👏

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Před rokem +30

    እግዚአብሔር ይድርስላት የስነልቦና እርዳታ ያስፈልጋታል

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 Před rokem +5

    ኪዱዬ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ መልክት ነው አንዳንድ ሰዎች በማያገባቸው ነገር ይፈርዳሉ በብዛት ዩቱበሮች ደሞ ጀግና ነሽ አንቺ ይላሉ የራሳቸውን ልጅ አቅፈው እያደሩ ልጇን ይዛ ጎዳና ላይ እያደረች ጀግና ይሏታል አሁን ይሄን ሲሰሙ ምን ሊሉነው ፈጣሪ ለዛች ቆንጆ ልጃቸው ስትል ቢስማሙ ደስ ይላል አብሮም መኖር ካልፈለጉ ደሞ እንደሰለጠነ ሰው ተነጋግረው ልጃቸውን በፍቅር ማሳደግ አለባቸው ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድላቸው ኪዱ እናመሰግንሻለን

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před rokem +5

    ትክክል ካለ አባት ካለ እናት ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው እንኳን ልጅትዋ ከአባትዋ እጅ ገባች❗️ የቤቴ ጣጣ ገብስ ነው እሱዋ ልጅዋን እንደ ገንዘብ ነው የያዘቻት አሁን 11 ወር ሕፃንዋን ይዛ አሁን ልጅዋ ስትወስድ እቤት ገባች እውነት ያሳዝናል ❗️❗️❗️

  • @african8846
    @african8846 Před rokem +4

    ይሄን በመናገሬ ይቅርታ ይደረግልኝና
    ቤተ-አምልኮ የሚቀይሩ ሠወች በብዛት የመንፈሥ መጨነቅ ይገጥማቸዋል ።ለምን እንደሁ ባላቅም ግርማ ሞገሣቸው ተገፎ ተቅበዝባዥ ሁነው አይቻለሁ ።የዚህ እምነት የዛ እምነት ትክክል ነው ማለቴ ሣይሆን ከማንኛውም እምነት ወደየትኛው እየቀያየሩ ሠወች በጣም ችግር ላይ ይወድቃሉ

  • @nunat6047
    @nunat6047 Před rokem +3

    ልጇን ወሰዱባት ሲባል እንዳንቺ ትልቅ እረፍት ነው ያገኘሁት። እኛ ልጆቻችንን ጎዳና ማሳደር አይደለም ብቻቸውን መንገድ ላይ መሄድ እንደማይችሉ ጠንቅቀን እናውቃለን። በግሌ እሷን ሪሃብ አስገብቶ ልጇን ለአባቷ መስጠት ነው። ለልጇ ትክክለኛ እናት አይደለችም። ተመልሳ ለልጇ ስትል ወደትዳሯ መመለስ እንኳን ባትችል ጥሩ እናት ሆና በስርአት ልጇን ማሳደግ ካልቻለች ልጇን የማዬት እድሉን ባታገኝ ባይ ነኝ። እኛ ልጆቻችን ባህላቸውን እና ማንነታቸውን እንዳይረሱ በምንጥርበት ሰአት እሷ ልጇን ወደመጥፎ ቦታ እና ባህል ውስጥ እድትዘፈቅ በልጅነቷ ስለምትገፋፋት ላይ ስለሆነች ልጇ ለእናቷ አትገባትም።።።።።

  • @jasmintakle4213
    @jasmintakle4213 Před rokem +2

    ኪዱየ በዚህ ማስተዋልሽ ትልቅ ቦታ እደምደርሽ አምናለሁ ፈጣሪ ከነመላው ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ የኔውድ
    ከዚህ ታራክ መማር የምችለው የሁለቱን ወገን ሳሰማ ፈርድ መስጠት እደለለብንነው ቤቲንም ፈጣሪ መጨርሻ ዋን ያሳምርላት

  • @GeTuYenazretu
    @GeTuYenazretu Před rokem +4

    ይህንን ፅሁፍ እያነበባችሁ ያላችሁ እናንተ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ አምላኬ እንደባለጠግነቱ መጠን መባረክን ይባርካችሁ ከማያልቀው ፍቅሩ ከምህረቱ ያድላችሁ ብሩክ ሁኑ

  • @azietube
    @azietube Před rokem +7

    ወይኔ ባለቤታ አሳዘነኝ ፈጣሪ ይርዳው በእውነት መልካም ወንድነው ስንትአሉ ክእፍ ወንዶንች

  • @miwedishhunegnaw6629
    @miwedishhunegnaw6629 Před rokem +3

    በእርግጠኝነት ቤቲ ከባሏ ጋር አብረው ይሆናሉ
    ጊዜ ለኩሉ
    ኪዲዬ የኔ ጀግና አንቺ ይዘሽው መስመር ይይዛል

  • @maryamawittad
    @maryamawittad Před rokem +1

    Thank u kidu ከባለፈው ቪዲዮሽ በኋላ ቀጣዩን እየጠበኩሽ ነበር ቤቲም እግዚአብሔር ይርዳት በሰው ሀገር ላይ ያሳዝናል በተለይ ህፃኗ ታሳዝነኛለች

  • @yarab4997
    @yarab4997 Před rokem +80

    ዋው ጋዜጠኛይቱ ከመልክ እስከ ንግግር 👍👍👍

  • @dabaroba1829
    @dabaroba1829 Před rokem +17

    Good job kidu I appreciate your effort you r amazing story teller keep going

  • @genetmihrete5730
    @genetmihrete5730 Před rokem +3

    ልጅቷ አንድ አይነት ነገር አትናገርም አይምሮው እንደተነካ ነው እግዜር ይማራት ይቺ ደግሞ ሁሉም ታማሚ ትላለች ደፋር እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እየኖርን ነው ስራ እንኳን ትቼ 8 ወር ተቀምጬ አልታመምኩም ክብሩ ይስፋ እያስተዋልን ብንናገር ጥሩ ነው🙏

  • @shegak5217
    @shegak5217 Před rokem +2

    ኪዲ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዲህ በሁሉም ጎን ያለውን ማቅረብሽ። በእውነት ልዑል እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጣትና አብረው ልጃቸውን እንዲያሳድጉ ይርዳቸው።

  • @bezaworkasfaw5492
    @bezaworkasfaw5492 Před rokem +2

    ኪዱ ስላሙን ያብዛልሽ የቤት ጉዳይ ህመም እንደሆነ ብዙ ባህሬዋቿ ያመላክታል ኪዱ እግዚአብሔር እንዲያ ግዛት ፅሎት ያስፈልጋታል ይህ ጉዳይ ወደፀበል ነው በጉዳዩ የደከሙት ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው እሷንም እግዚአብሔር ይድረስላት

  • @workeneheda5714
    @workeneheda5714 Před rokem +3

    Kiddiye እጅግ በጣም ጥሩ አርገሽ ነው የገለፅሽው you get the root of problems you did EXCELLENT job I like you KD

  • @rahelshimelis6695
    @rahelshimelis6695 Před rokem +5

    በጣም ነው የሚያሳዝነው!
    ኪዲየ ስለእውነት ልትመሰገኝ ይገባል።

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 Před rokem +4

    ኪድዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የምታደርጊው ሁሉ መልካም ነው

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 Před rokem +50

    እግዚአብሔር ለልጅቷ ሲባል ፈጣሪ መፍትሄ ይፍጠርላቸው

  • @TruthwillShine
    @TruthwillShine Před rokem +20

    Kidi 🌟🌟🌟ወርቅ 🌟🌟🌟ሰዉ ብየሻለሁ👑
    እናመሰግናለን አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነዉ ያቀረብሽዉ። ያቀረብሽበት መንገድም side ያልያዘ ነበር። ደስ ብሎኛል ቤቲም በስተመጨረሻ ከጎዳና ተነሳች። ሔመንም ደህንነቷ የተጠበቀበት ቦታ ከ ዉድ አባቷ ጋር ነች።
    አንድ በምንም ያልገባኝ ነገር ... ለምን ልጇ እስክትወሰድ ጠብቃ ሰዉ ቤት ገባች? የገባችሁ ካላችሁ እስቲ አስረዱኝ?

    • @nanyetata8071
      @nanyetata8071 Před rokem +2

      አሑን ሕፃኖ ቤተሠብ ጋ መሖኖ👍ልጇን ተልተሎ ሊያገናኛት ይገባል! የጤና ችግር አለባት በሚለው አልሥማማም!! እባካቹሕ ቤቲን ገንዘብ እናዋጣላ!!!! ያሥጠጉትን የሠማይ ቤት ያድርግላቸው!!

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 Před rokem +5

    ኪዲ ይሄን ፕሮግራም ስለሰራሽ በጣም ነው የምናመሰግነው መቼም የቤቲ ጉድ ቢሰሙት ቢሰሙት የማያልቅ ጉድ ነው።ለግሪን ካርድ ብላ ይሄን ያክል ተንኮልና ግፍ መስራት እራሱ የሚያሳዝን ነው። ለማንኛውም ቤቲ በልቧ የያዘችው ትልቅ ሚስጥር አለ ይሄንን የሚያውቁት ሁለት ወይም ሶስት ሰው ብቻ ነው።አሜሪካ ከመምጣቷ በፊት የምታፈቅረው ልጅ ነበር ከእሱ ጋርም አብረው ለመኖር አስባ እንደነበር እንዲሁም አሜሪካ ሄዳ ወዲያው ክርስትያንን ፈታ እሱን እንደምትወስደው ቃል ገብታለት እንደነበረና ከእዛ ልጅ ስትወልድ ግን ሁሉ ነገር እንደጨለመባት ኢትዮጵያም የምታፈቅረው ልጅ ከወለደች በኋላ ግንኙነቱን ስላቆመ ትንሽ ጭንቀት ውስጥ እንደገባች ከእራሷ ኢትዮጵያ ካለቻት ጓደኛ ሰምቻለሁ። ቤቲ ከመጀመርያው ጀምራ አሜሪካ የመጣችው ግሪን ካርዷን ይዛ ባሏን ፈታ ኢትዮጵያ ያለውን ለማምጣት እንጂ ከክርስትያን ጋር ለመኖር ምንም ፕላን የላትም ።

  • @abebawandargie3184
    @abebawandargie3184 Před rokem +8

    ህይወት አንድ ቻንስ ነው ያላት እንዋደድ መልካም ነገር ይግጠመን አሜን። kidi እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @eh9850
    @eh9850 Před rokem +2

    የቤቲ ባለቤት እንደሚያወራው አይነት ስው ይሆን? አንዳንዴ ስዋች የሚያወሩትና የሚያረጉት በጣም ስለሚቃረን:: የቤት ቀጋ ለውጭ አልጋ እንዳይሆን:: ሁለቱንም አብረው ኢንተርቪው ቢደረግ ነበር እውነቱ የት ጋር እንዳለ የሚታወቀው::

  • @tizitaebrahim4151
    @tizitaebrahim4151 Před rokem +5

    Egzabher yebarksh Kidi, u explain very well. Thank u

  • @betelehemwakana9561
    @betelehemwakana9561 Před rokem +20

    I'm glad her daughter is safe and with family instead of in foster care. The parents will figure out what's best for their child.

  • @zinashwoldie4525
    @zinashwoldie4525 Před rokem +3

    የኞ ስው ይህ ነው ክአንድ ወገን ስምቶ ማጨብጨብ ነው ስሪው 😢 ወንድ ብቻ ነው የሚበድለው ብለው የሚይስቡት ስንት ሴት አለ የወንድን ህይወት የሚይበላሽ::

  • @fardatsegaya7456
    @fardatsegaya7456 Před rokem +9

    እዚህ ሀገር ችግሩ ሴት እህቶቻችን ልጂ ከወለዱ በውሀላ የለመዱት ባህል ሰው ይናፍቃቸዋል እቤት በመሆንቸው ያ ይመስለኛል ጭንቀት ሚፈጥርባቸው

  • @esatulayned
    @esatulayned Před rokem +45

    እኔ በጣም ነው ያደነኩሽ እንዳቺ አይነቶችን ዮቱበሮች ያብዛልን 🙏🏽🙏🏽

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Před rokem +4

    በጣም በሳል አመለካከት እግዚአብሔር ይባርክሽ ኪድዬ

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b Před rokem +2

    ቲጅ ተባረኪ አስተዋይ ሴት ነሽ በቤቲም በአቶክርስቲያን እና በቤቲ ቤተሰብ በሁሉም አጠያይቀሽ ሙሉ ዝግጅት በማቅረብሽ እኛ ዝምብለን የቤቲን ብቻ ሰምተን መፍረዳችን ትክክል አይደለም ።ቲጅዬ እደገባኝ በመውለድ የሚመጣ መጨናነቅ ቤቲን እደቀያየራት ተረድቻለሁ የወንድሜ ሚስት ወልዳ ስራዬን አቁሜ እያረስኳት የቤትስልክ ሲጠራ ትበሳጫለች ንቀይው ትለኛለች በጣም ትረበሻለች ልጅቷ ከመውለዷ በፊት በጣም ጥሩ ልጅ ነች ከአንድ ከወር በኋላ ተስተካከለች የቤቲም በመውለድ የመጣ ችግር ይመስለኛል ቲጅ አቶ ክርስቲያን please እዳልከው የቤቲን እናት አምጣቼው እና ለህፃንዋም ጥሩ ነው ቤቲም ትመለሳለች ብዬ አስባለሁ ቲጂዬ አንች ግን በጣም መልካም ሰው ነሽ ተባረኪ ብዙ መልካም ስራ እየሠራሽ ነው።

  • @Mimi.779
    @Mimi.779 Před rokem +2

    እውነት ይዘግያል እንጂ ተደብቆ አይቀርም።
    ኪዱዬ ስለሀቅሽ ሳላደንቅ ላልፍም። ከመፍርዳችን በፊት ማስተዋል ማገናዘብ ይገባል

  • @Ms-bg8qm
    @Ms-bg8qm Před rokem +3

    ኪቲዬ አንቺ መጀመሪያ ይኤ ችግር ሳይመታ ተናግረሻል ትክክል ነሽ ቤቲ ልጃን ይዛ ጎዳና ላይ ስትወታ ብዙ ሰው ባያበረታታት ኖሮ ዛሬ ልጃን አትነተቅም ነበር

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 Před rokem +19

    ኪዱዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ🥰❤️

  • @melesemelye1652
    @melesemelye1652 Před rokem +1

    ኪዲ በጣም ነው የማመሰግነው በጣም ነው ያሳስበኝ የነበረው ግራም ይግባኝ ነበር የእሱዋ ሁኔታ ግልፀ ስላረግሽልን ፈጣሪ ይባርክሽ።

  • @rahele564
    @rahele564 Před rokem +2

    በጣም እናመሰግናለን ኪዲ ያቺ ሚጢጢ እንኴን ወደቤት ለመግባት አበቃት ይኼ ትልቅ የአይምሮ እረፍት ነው ቤቲም እንኴን በቤት ለመኖር አበቃት በጣም ደስ ይላል ለቤቲ ግን መምህር ግርማ ብታገኛቸው ምኞቴ ነው በትዳራቸው የገባ ክፉ መንፈስ እያንከራተታት ነው የሚመስለኝ ለማንኛም መምህር ግርማ March 24 and 25 Atlanta ይመጣሉ ኪድዬ በጣም እናመሰግናለን በድጋሜ እግዚኣብሔር ብርክ ያድርግሽ

  • @hannaalemu3048
    @hannaalemu3048 Před rokem +3

    Kiddy good job!!! Our community needs a lot of awareness & education around mental health, speaking from personal exerience👍🏽👍🏽👍🏽

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m Před rokem +21

    በጣም ከባድ ነዉ አዉሮፓ እና አሜሪካ ያሉ ወንዶቾ በሴት ያለቅሳሉ አረብ ሀገር ያለን ሴቶች በወንዶች እናለቅሳለን ለእሷም እግዚአብሔር መረጋጋትን ሰላምን ይስጣት ባለቤቷም አድናቂዉ ነኝ ስንቱን ስትለዉ ብቅ ብሎ አልተናገረም

    • @teralemabebew2531
      @teralemabebew2531 Před rokem

      በትክክል አገላለጽነው የአረብ ሀገሩ እማ ያለነው አይወራ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před rokem +2

    ኪዲዬ ዝም ስትይ ገምቼ ነበረ እንደምትቀርቢ በባልና ሚስት መካከል የሚያውቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው ! አስናቀችን ግን አምናታለሁ ቤቲም እንደገና ቃልኪዳናችሁን እንድታድሱ ፀሎታቸን ነው ዋናው ጤንነቱ ነው መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ ልጃችሁንም በሰላም በጤና ጠብቆ ያገናኛችሁ አብራችሁ አሳድጉ እባካችሁ ተመለሱ

  • @yalem2598
    @yalem2598 Před rokem +2

    ገና አሁን እሄን ፓርት ነው ያየሁት በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው እህት ከዚህ በኋላ ያንችን ፕሮግራም እከታተላለሁ በርች

  • @NADC2024
    @NADC2024 Před rokem +5

    This is my first time watching your video. Thank you so much for awareness, mental illness is so real. We all need to be aware

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 Před rokem +5

    ትክክል ነሽ ሆይ እያሉ ነው ሲገፋፋት የረዷት ይመስል ለዚህ አበቋት ሚድያዋ ላይ አንዴ ታለቅሳለች አንዴ ትጨፍራለች ጤናኛ አትመስለኝም አላህ ይሁናት

  • @gubaamba8039
    @gubaamba8039 Před rokem

    ቅድስት ስለ እውነት በመቆምሽ ልትመሰገኝ ይገባል። ይሄ የፆታ ጉዳይ ሳይሆን የእውነት ጉዳይ፣ የህፃንዋ ህይወት እንዲሁም የሚስትየዋም ጤና ያሳስባል።
    ባልየውም ቢሆን ከባድ ነገር ላይ ነው ያለው።
    እግዚአብሔር መፍትሄውን ይስጣቸው

  • @melatbedan2637
    @melatbedan2637 Před rokem +2

    እግዚአብሔር የስራሽን ይስጥሽ ።አንቺ ማነሽናና ነው ፍርድ የምትሰጫት መጽሐፍ የሚለው አትፍረድ ይፈረድብሀል ነው የሚለው።ላቺም ፍርድ በቅርብ ታገኝዋለሽ አሁን you think its your time .but you will see sooner .

  • @mwoldu7926
    @mwoldu7926 Před rokem +7

    O wow, you are the best. When you broke it down like this with facts, everything started making much more sense. I knew something was off with her but couldn’t pin point to it. You are so knowledgeable and articulative and no words how humble you are. God helped the little girl from growing up in a dangerous environment. The exposure to bad circumstances was enough to have a negative impact on the baby’s future.

    • @mberhe6
      @mberhe6 Před rokem

      I agree! I hope they get Betty the mental care she need. It sounds like it Started out as postpartum depression after she gave birth. Unfortunately, in our culture there very little awareness.

  • @wondosenalamerew8617
    @wondosenalamerew8617 Před rokem +3

    ልጅቷ ታሳዝናለች የሰው እርዳታ አለመፈለግዎ ድርቅ የምትለው ነገር ግን ያናዳል ምናልባት የጤና እክል ገጥሞት እንዳይሆን ውሳኔዋ ሁላ ድፍረት የተሞላበት ነው

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ተባረኪ ፖሮክራምሽን ሁሌ እሰማለው ትምህርት እየወሰድኩበት ነው ተባረኪ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ለቤቲ እግዚአብሔር ሊቦና ይስጣት

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 Před rokem +1

    የኔ ውድ ሁሉን ችለሽ ነገሮችን በማስተዋል ስለምታደርጊ ጎበዝ ነሽ በርቺ ምክንያታዊ ስለሆንሽ እወድሻለው❤❤❤አስተዋይ ሴት

  • @livelove6760
    @livelove6760 Před rokem +7

    Wow, you are a true professional!God help this family!

  • @tigistmerin
    @tigistmerin Před rokem +3

    ልክ ነሽ ቤቲ ችግር አለባት
    በፀበል የምታምን አይመስለኝም
    ስለዚህ ሳይካትሪስት ሄዳ ወደቀልባ ተመልሳ
    ልጃን መያዝ ትችላለች ካልፈለገች ግን በሳ ምክንያት ልጃ መጎዳት የለባትም
    እግዚአብሔር ሰው ካለማመን መንፈስ ያውጣት
    ሰው ለስ አጥፊው ቢሆንም መድሃኒትም ነው

  • @tezetaedalwet9208
    @tezetaedalwet9208 Před rokem +2

    ጌታ ማስተዋልን ይስጠን ኪድዬ ጌታ ይባርክሽ በጣም ነው ያዘንኩት ቤተሰቦቻ በጣም ነው ያስለቀሱይ

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Před rokem

    እኔ የቤቲን ጉዳይ ሳየው አንዳንድ ሴት ላይ ከእርግዝና እና ከወሊድ ቦሃላ የሆርሞን መዛባት የሚፈጥረው ዲፕሬሽን አለ ።እኔ በማውቃት ጉዋደኛዬ ላይ ደርስዋል ።ግን እግዚያብሄር ይመስገን ኢትዬጲያ ሄዳ በጸበል ድና ሁለተኛ ልጅ ወልደው በሰላም እየኖሩ ነው ።ቤቲ ወደ እራስዋ ተመልሳ ትዳርዋ ቢታደስ እመኛለሁ ጤናዋ ያሳስበኛል በዚህ ከቀጠለች ።
    በሁለተኛ ደረጃ ቤቲ ልጁን ያገባችው አፍቅራው ሳይሆን እንደ አንዳንድ ሴቶች ሃገር ቤት ሌላ ፍቅረኛ እያላቸው ከሃገር ለመውጣት ሲሉ ብቻ ያፈቀሩ መስለው ያገባሉ ወረቀቱ ሳያልቅላቸው ያላስቡት ልጅ የሚባል ሰንሰለት እግራቸው ላይ ሲጠልቅ ለእንዲህ አይነት ቀውስ ይጋለጣሉ ።ይቺ ልጅ ለልጁ ምንም ፍቅር ያላት አይመስለኝም ።
    ግን ሴት ነኝና የሴት ልጅም እናት ነኝ ቤቲ ልጅዋን አግኝታ በሰላም በጤና እንድትኖር ምኞቴ ነው ።ፈጣሪም ይርዳት ወገናችን ናት ከዚህ በላይ በሰው ሃገር ችግር እንዲገጥማት አልፈልግም
    ።ባለቤትዋ ክርስቲያንንም እግዚያብሄር ይርዳው አሜን።

  • @bubububu9282
    @bubububu9282 Před rokem +8

    Keep going kidu
    Thank you for your explanation 👍

  • @ethiopiatikdem793
    @ethiopiatikdem793 Před rokem +3

    ኪዱ ይሄ ጭንቀት ነው ህክምና ያስፈልጋታል
    ኪዱ አንድ ነገር ልገርሽ ከጠቀመሽ የኔ እናቴ ጭንቀት አሟት ነበር እና ሰው ስለኔ የወራል ከሰው ጋር ካወረሁ ለፖሊስ ልታሳስሪኝ ነው ትለኝ ነበር እና ተባበሯት ህክምና ትጀምር እባካችሁ የከፋ ነገር ሳይፈጠር እባክሽ ኪዱ

  • @aschalewniguseroba3726
    @aschalewniguseroba3726 Před rokem +1

    ጥሩ አቀራረብ ከትህትና ና እውቀት 🙏🙏ቤቲን እግዚአብሔር ይርዳት እንፀልይላት ህይወቷ እንዲስተካከል

  • @amagame3321
    @amagame3321 Před rokem +2

    Kidi betam des tiyalesh ergatash My God video balalek bite temegnew. Keep it up. Good Job . Endanchi ayinetuwan yabizalen.Thank you

  • @Hanna-M9851
    @Hanna-M9851 Před rokem +12

    በመረጃና በዕውቀት የቀረበ ትንታኔ! እኔም በቤቲ ገጽ ላይ "የሐኪም እገዛ ያስፈልግሻል" የሚል ኮሜንት አድርጌ የስድብ ናዳ ወርዶብኛል። አንቺማ ስንቱን እንደቻልሽው ግልጽ ነው።

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Před rokem

      ሃንዬ በአሁኑ ስአት በእኛ ሰው የስድብ መንፈስ ተለቆብናልና አትፍረጂ

    • @Hanna-M9851
      @Hanna-M9851 Před rokem

      @@genetyilma7717 እውነት ነው። እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን! 🙏

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 Před rokem +23

    በጣም ይገርማል ምኑንም ሳናቅ የአንድ ሰውን ሀሳብ ሰምተን የምናራግበው ነገር ቢቆም እኔ በማንም አልፈረድኩም ነበር ፈጣሪ መጨረሻቸውን ያሳምረው🙏ኪዱዬ በርቺልኝ እውነታውን ስላጋራሽን ቪዲዮም ሰርተሽ ቆይ እነሱን ሊጎዳ ይችላል ብለሽ አቆይተሽ ጊዜውን ጠብቀሽ አሁን ላይ ስለለቀቅሽ ያንቺን ብስለት ያሳያል የኔ ቅን በርቺልኝ ብዙ ዮቱበሮችም ካቺ ቢማሩ❤❤

  • @kiditube1592
    @kiditube1592 Před rokem +1

    ኪድዬ በድንብ ግልጽ አድርገሽ ነው ያብራራሽው እግዚአብሔር ይስጥሽ ጎበዝ ጠንካራ በርቺ እናመሰግናለን ለመረጃሽ

  • @assefashsura578
    @assefashsura578 Před rokem +1

    ሳይድ ትወስጃለሽ ግን ኑሮዋን አትኖሪም በጣም ልብሽ ከባድ ነው እግዚአብሔር ጥሩ ልብ ይስጥሽ ጉዳቷን የምታውቀው አርሷ ናት