📌ይሄ በሽታ ከሚገላቸው ጭንቀቱ የሚገላቸው ይበልጣሉ ብሎ የቤተሰቡን ልምድ አካፈለኝ …ቃል እድገባለትም ጠየቀኝ ‼️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ገዳይ ነው !
    ብዙ የምንወዳቸውን ቤተሰብ ጓደኛ ነጥቆናል !
    ስሙን መጥራትም መስማትም እንፈራዋለን !
    ዝምታችን ተመችቶት ብዙዎችን እያሳጣን ነው አሁንም !

Komentáře • 294

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  Před 4 měsíci +32

    czcams.com/video/ibCigxNAvIM/video.htmlsi=6E68Ei_wUyRPxDr6 ሰኒ የምትወደው መዝሙር ነው ። ተጋበዙልን 🙏

    • @Jonjon-hm9xr
      @Jonjon-hm9xr Před 4 měsíci +2

      Ethiopian oprah winfrey

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 Před 4 měsíci +2

      እሺ ኪዲዬ🙏🏽🥰💜

    • @lidiyabeyene8968
      @lidiyabeyene8968 Před 4 měsíci

      ስልክሽ አስቀምጭልን ቲጂ

    • @TiruLakew
      @TiruLakew Před 4 měsíci

      What a strong lady 🙏🏽🙏🏽🙏🏽thank you for sharing !!!
      Thank you K🙏🏽

    • @MetagesZ-rp2wu
      @MetagesZ-rp2wu Před 4 měsíci

      መዝሙሩ ግን እንደኛ በዚህ ችግር ላለፍነው የተዘመረ ነው የሚመስለኝ

  • @agddag4626
    @agddag4626 Před 4 měsíci +65

    በአለም የመሰከርሽለት እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ጨርሶ ይማርሽ ይፈውስሽ እህቴ❤

  • @felekechnebso2731
    @felekechnebso2731 Před 4 měsíci +47

    በእውነት ይሄንን ያህል እምነት ከእግዚአብሔር ካልሆነ ከማን ይገኛል።ስናይት ስትናገር እራሴን እያየሁ ነው ምክኒያቱም እኔም በዚያ ነው ያለፍኩት ልክ እርሷ እንዳለችው ሁሉ ከንቱ ማንም በራሱ የማያዝ ምንም ጥንቃቄ ምንም ስፖርት ምንም አይነት የምግብ ጥንቃቄ በራሱ አያድንም ልክ ክርስቶስን ስትይዢ እግዚአብሔር ማድኑን ታይዋለሽ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሱድ

    • @123e53
      @123e53 Před 4 měsíci +1

      Amen

    • @atsedealemayehu1983
      @atsedealemayehu1983 Před 4 měsíci +2

      I am a 28 yrs survivor. Got diagnosed when i was breast feeding 8 month old . So true I feel you. If you believe in God always out. All you need is praise God.
      Love ❤️ of Jesus is infinite.

    • @senaitkelemework2034
      @senaitkelemework2034 Před 4 měsíci +1

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @senaitkelemework2034
      @senaitkelemework2034 Před 4 měsíci

      @@atsedealemayehu1983🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @yohananabraham6716
      @yohananabraham6716 Před 4 měsíci

      ​eyatebash new yeteyazsh ere ene betam yamegnal betam koyitobignalgin lij silematebaMonographieayfekdim@@atsedealemayehu1983

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 4 měsíci +67

    የኔ ቆንጆ ያንቺን ጥንካሬ ለሁላችንም ይስጠን ይሄንን ክፉ በሽታ ከአለማችን ላይ ይንቀለሁ በአውሮፓ የምንኖር በጣም ካላመመን NHS በስነስርሃት አያዩንም በተለይ UK በዚህ ክፉ በሽታ ከጎናችን ያጣናቸው ብዙ ልጆች አሉ ችላ ብለው ሳይሆን ምንም የለባችሁም እያሉ GP ስለሚመልሷቸው መጨረሻ ላይ ስንደርስ ይሯሯጣሉ ወገኖቼ ስያማችሁ Emergency ሂዱ በኔ ላይ ስለደረሰ ነው አገላብጠው ነው የሚያዩአችሁ
    ቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው አይለየን ።

    • @azebfisseha7665
      @azebfisseha7665 Před 4 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን!

    • @TigistHiny
      @TigistHiny Před 4 měsíci +1

      Amen

    • @menberebirhanuamare5612
      @menberebirhanuamare5612 Před 4 měsíci +1

      አሜን

    • @hachitube1585
      @hachitube1585 Před 4 měsíci +2

      Nhs ahun lay tedakmual egzhaber yitebken enji

    • @HahuLelu-xn2wk
      @HahuLelu-xn2wk Před 4 měsíci

      ጀርመን፡ለምነው፡የሚመረምሩት፡ይሄን፡ነገር
      ግዴታ፡ነው፡በፓስታ፡ይልካሉ፡ለምርመራ
      የማህፀን፡ሀኪም፡መያዝ፡ግድ፡ይላል

  • @user-mv8cz6gw9v
    @user-mv8cz6gw9v Před 4 měsíci +8

    ይገርማል እኔም ድጋሚ የመኖር እድል የተሰጠኝ ሰው ነኝ ለዛዉም ካንሠሩ ተመላልሶ መቶብኝ አራተኛ ደረጃ ደርሶ አለሁኝ የሚገርመው ሙሉበሙሉ የእምነትሽ ጥንካሬ እኔጋ አለ የሚገርመዉ ፍፁም ውስጥሽንለአምላክሽ ከሠጠሽው ለነገሮች ፖዘቲቭ ከተሆነ ጤነኛ ነሽ ስለዚህ የተሰጠንኝ የንስሃ ጊዜ ሠፊ ነዉ ይገርማል እንደኔ እድለኛ የለም

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 Před 4 měsíci +25

    የፈጠረሽ መድሀኒአለም እንኳን አተረፈሽ እኛ ሠዎች የመድሀኒአለም የሱ ፍጡር ነን አሱ ይሰዉረን ይሰዉረን።

  • @mofiti1
    @mofiti1 Před 4 měsíci +22

    ለኔ ጀግና ሴት ነሽ!
    በራስሽና በፈጣሪ ላይ ያለሽ እምነት ጠንካራና ፈተናን የመጋፈጥ አቅም እንዲኖርሽ አድርጏል::እመቤቴ ለልጆችሽ በሰላምና በጤና ለቤትሽ ስላበቃችሽ ክብርና ምስጋና ይድረሳት:: ካልጋሪዎች ኮርተንብሻል, ለሁሉም ሰው ትልቅ ትምህርት እንዲሆን ወደዚህ መድረክ መተሽ ያለፍሽበትን ፈተና ስላካፈልሽንና መድረኩንም ላዘጋጀችው እህታችን ክብር ይሁንልኝ::
    ፀጋዬ-ካልጋሪ

    • @senaitkelemework2034
      @senaitkelemework2034 Před 4 měsíci +1

      አሜን 🙏🏾 በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወነድሜ

  • @benai5241
    @benai5241 Před 4 měsíci +21

    እምነትሽ አድኖሻል.. ክብር ሁሉ ለእግዚብሔር !! ከችግራችን እና ከበሽታችን በላይ ነው እግዛብሔር !!

  • @MeazaTesfaye-jt6ub
    @MeazaTesfaye-jt6ub Před 4 měsíci +23

    እኔ ምን እንደምል አላቅም ብቻ ክብሩይስፋ ወጀቡ ክርስትናዬ አጠበቀው የሚለውን መዝሙር ጋበዝኩሽ የኔ እህት::

  • @genetkasahun1589
    @genetkasahun1589 Před 4 měsíci +2

    እህቴ ኦኔም ያንቺ ስሜት ነበር የነበረኝ እናም ድንግል ከነ ልጇ ልጆቼ እራሳቸውን እስችሉ እንዲያቀየኝ ለመንኩት የልመናዬን ቃል ሠማኝ አሁን 5 አመቴ ነው በህክምና ክክትትል በድሮው የኑሮ እስታይሌ የተጨመረልኝን እየናርኩ ነው መጥምቁ መለኮት ቅድሥ ዮሐንስ በአማላጅነቱ ለኔ የረዳ ለሁሉም እህቶቻችን ይድረስ

  • @elizabethgezahegne9997
    @elizabethgezahegne9997 Před 4 měsíci +30

    እግዚአብሔር እንኴን ለልጆችሽ አተረፈሽ የኔ እህት ማንም እናት የልጆቿን ቁም ነገር ሳታይ ምንም አትሁን ሁሌም በራሴ ምፈራው ነገር ነው እመቤቴ ጨርሳ ይሄን መጥፎ ነገር ከውስጥሽ ታውጣው

    • @alem8640
      @alem8640 Před 4 měsíci

      Emebete eko yemefewes minim ainet akim yelatim eiesus gin bichawun yadinal .eiesusin yemiakel menfes yetewega yihun

    • @meronmulugeta9272
      @meronmulugeta9272 Před 4 měsíci

  • @user-iw7nl1nq9x
    @user-iw7nl1nq9x Před 4 měsíci +6

    አንች በህመም ላይ ላሉት እህቶቻችን ትልቅ ተስፋ እንዳይቆርጡ መስክረሻል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ ተባረኪ የኔ ጠንካራ ደግሞ ውብ ሴት ነሽ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 4 měsíci +36

    እውነቷን ነው አደኛው ጡት ላይ ካለ አብዛኛውን ሰው ሁለቱንም ያሶጣል ጓደኛዬ የዛሬ ከ10 አመት በፊት ሁለቱንም አስወጥታለች እስቴጅ 3 በጣም ጤነኛ ናት እመቤቴ ለሚወዷት ሰሚ ናት ።

    • @alem8640
      @alem8640 Před 4 měsíci

      Ere erswa yemadan minim haile yelatim ebakachihu eiesusin ltasanusu atimokru eiesus adachi new bichawun aleke .eiesusin yemiakel menfes siraw yeferese yihun

    • @martamequanint3453
      @martamequanint3453 Před 2 měsíci

      Yene konjo enkuan egzabher agezesh andit eset alesh betam new tesfa yekoretechihu cheer new yalwat ena betam tesfa kortalech lmdu yalew sew tinish tesfa yemisetat tfelgalesh

  • @haileselamawit00
    @haileselamawit00 Před 4 měsíci +14

    እራሴን አንዳይ ነው ያደረግሺኝ የኔ እናት፡፡ እንኳን ምህረት ተደረገልሽ ላንቺ የደረሰ የድንግል ልጅ ለኛም ይድረስ፡፡ የልጆችሽ አምላክ እረዥም እድሜን ይስጥሽ፡፡🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 Před 4 měsíci +4

    ጎበዝ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ስለተመካሽ እሱ ፈወሠሽ እንኳን ደስ አለሽ

  • @bezawit6710
    @bezawit6710 Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆንጆ እንኴን እግዚአብሔር የንሰሀ እድሜ ጨመረልሽ ተመስገን አዲስ ሰው ላረገሽ የማርያም ልጅ ቀሪ ዘመንሽን የጤና ያርግልሽ::

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 Před 4 měsíci +10

    ሰንዬ እንኳን እግዛቤር አተረፈሽ ሊያስተምርሽ ነው የፈተነሽ እግዚአብሔር ለ እህቶቻችን እንዲማሩበት በማረግሽ ጀግና ነሽ ሰንዬ ኪድዬ በርቺ🙏🙏🙏

  • @user-gr6ds1ou7t
    @user-gr6ds1ou7t Před 4 měsíci +24

    በእኔም እመኑ በላከኝም እመኑ የሚለው ቃል ቀላል አደለም

  • @abebechwoldeyohanese8388
    @abebechwoldeyohanese8388 Před 4 měsíci +11

    እንኳን እግዚእብሔር ማረሽ ልጆቼን አልሽ የልጆችሽ አምላክ እስከመጨረሻው ይማርሽ ጠካራ ነሽ

  • @miminegusie5696
    @miminegusie5696 Před 4 měsíci +10

    የኔ ቆንጆ እንኳን እግዚአብሔር ዳግም የልጆችሽ እናት አደረገሽ እግዚአብሔርን ታምኖ ያፈረ የለም

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 Před 4 měsíci +8

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እህቴ እረጅም አመት ኑሪላቸው ለልጆችሽ❤❤❤

  • @zed8788
    @zed8788 Před 3 měsíci +3

    👍👍"ከካንሰር በላይ የሆነ አምላክ 👉አለኝ """ :::🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    :የሆነ አስደነጋጭ ነገር ሲሰማ የሚሞቱ ሴሎች ያሉ ይመስለኛል ::ሰለዚህ ምንሞ አይነት የጤና ችግር ስትሰሙ አትፍሩ::የነፍስ ባለስልጣን ለሆነው እግዚአብሔር በርከክ ብላችሁ የሆነውኖ ነገሩት :::የማረሽ ጌታ ስሙ ይባረክ :🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tengnemelka4007
    @tengnemelka4007 Před 4 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ አሁንም በእድሜ በጤና ያኑርሽ ልጆሽን ያሳድግልሽ ይኼ ለሁሉም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሠጠሽን ኪዲዬም ተባረኪ ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን እያቀረብሽልን ነው ቀጥዪበት በርቺ

  • @meronmulugeta9272
    @meronmulugeta9272 Před 4 měsíci +3

    የእውነት አንቺን የረዳ የሰማ የምህረት እጆቿን የላከ እግዚአብሔር ለተጨነቀች ነብስ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይድረስላቸው እውነት ከበሽታው በላይ ክርስቶስ ስለገባሽ ደስ ብሎኛል ዘመንሽን ሁሉ ክርስቶስ ይባርከው

  • @zerogaming1554
    @zerogaming1554 Před 4 měsíci +2

    እህቴ እንኳን እግዚአብሄር እረዳሽ ።እኔም በተመሳሳይ ችግር በጌታ እርዳታ አልፌዋለሁ።ዋናው ዋስትናሽ ጌታ ኢየሱስ ይሁን እንጂ ለእሱ ቀላል ነው ።

  • @hiruttessema9142
    @hiruttessema9142 Před 4 měsíci +3

    የኔ እናት እንኳን ጌት እረዳሽ እንኳን ዳግም እድል ሰጠሽ አምላክ ክብሩን ይውሰድ
    ኪዱ አንቺም ተባረኪ ለስው የሚጠቅም የሚያስተምር ነገሮችን ስለምታስተላልፊልን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 4 měsíci +4

    በእውነት ጠንካራ ሰው ነሽ ያመንሽው አምላክ አብሮሽ ነበር ምንም የማያቁትንም ልጆችንም እናት አላሳጣቸውም እና እግዚአብሔር ጥበቡን ለሰጣቸውም ዶክተሮች ክብር 🙏 …. በተረፈ እህቴ እሰይ እምታምኚው አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ኪዲ ስላቀረብሽልን እጅግ እናመሰግናለን እየሽ ምንም ቢመጣ ከእግዚአብሔር ጋር ጥንካሬን አስተምራናለች እህታችን ጎበዝ ... እንኳን ማረሽ ..... 🙏🙏🙏

  • @weyniyemataw2373
    @weyniyemataw2373 Před 4 měsíci +5

    Thank you so much for your testimony🙏. I was so emotional when you were talking about Jesus. God bless you and your family

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 4 měsíci +23

    አንዲት ኮኪ የምትባል ካናዳ የምትኖር የጡት ካንሰር የዳነች ልጅ ዩቱዩበር ነበረች የት ደረሰች ?
    እህቴ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ።

    • @yetatwork6137
      @yetatwork6137 Před 4 měsíci +1

      Enami ❤asebatalhu kokini edate tehuoni

    • @tsegeredatayework
      @tsegeredatayework Před 4 měsíci +1

      ሁሌ አስባታለው ኢንስታ ላይ ፅፌላት አትመልስም

    • @edenz7956
      @edenz7956 Před 4 měsíci +2

      እኔም ሁሌ ነው እማስባት ኮኪን ጠፍታለች ተስፋ አረጋለው በደህና ይሆናል ብዬ

    • @genettesfu5094
      @genettesfu5094 Před 4 měsíci

      😊0😊😊0000😊😊0

    • @hibretdessalegn1498
      @hibretdessalegn1498 Před 4 měsíci

      አዎ እውነትሽን ነው የት ሄዳ ነው ኪዲ ብታፈላልጋት❤

  • @notcutiexbunny
    @notcutiexbunny Před 4 měsíci +8

    I’m so proud of you seni. What a magnificent story. Kidi thank you so much for bringing amazing people with amazing stories. Seni you are so strong and your faith in God paved your way from beginning to the end. Stay blessed, continue to stay with your faith in God, Egziabher yelegochish amlak edmena tena abzito to yestish. Amen. Very touching story, I learnt a lot from you today.

    • @senaitkelemework2034
      @senaitkelemework2034 Před 4 měsíci

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @negenegash8009
    @negenegash8009 Před 4 měsíci +3

    እህቴ እንክዋን የእግዚአብሔርን መኃሪነትን እሱን ያመነ ምንም እንደማይጎልበት ትልቅ ምስክርነት ነው የሰጠሽውእንክዋንየንስኃ ግዜ ስጠሽ ይህ ለሁላችንም ትልቅ ምስክርነት ነውወንጌላዊ ደግሞ ከልጅነት እስከ እውቀት ቤተክርስቲያን በማገልገል የኖረች ናት እግዚአብሔር ይባርካት አንችንም እድሜና ጤና ይስጥሽ ለብዙ ስው ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፍሽው እያንዳዳችን ምን ተሽክመንሽእንደምንጋዝ እግዚአብሔር ነው ይሚያውቀውበጣምአደንቅሻለሁ

  • @tiegst12
    @tiegst12 Před 4 měsíci +5

    What a strong woman you are.
    Stay strong ❤

  • @bubububu9282
    @bubububu9282 Před 4 měsíci +5

    Praise the Lord
    God is good all the time 🙏🏽

  • @meronabate4283
    @meronabate4283 Před 4 měsíci +2

    ሰኒዬየኔ እህት አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የልጆችሽ አምላክ እንኳን በምህረቱ ጎበኘሽ ትልቅ ምስክርነት ነው ለአንቺ የደረሰ ፈጣሪ አምላክ ለሁሉም ይድረስ እምነትሽ አድኖሻል ተመስገን ❤❤❤

  • @meseretadana109
    @meseretadana109 Před 4 měsíci +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የልጆችሽ አምላክ እንኳን በምህረቱ ጎበኘሽ ትልቅ ምስክርነት ነው ለአንቺ የደረሰ ፈጣሪ አምላክ ለሁሉም ይድረስ ❤

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před 4 měsíci +1

    እማይ አሁንም ጨርሶ ይማርሽ የመስከርሽለት አምላክ ከእነነቱ ይድረስልሽ ለልጆችሽ ሺ አመት ያኑርሽ ውስጤ ያለውን የቤተስቤን ነገር ነው ያካፈልሽን ትልቅ ፅኑአሁንም በቤቱ ያኑርሽ ከነልጆችሽ የኔ ቆንጆ እኔን ውይ ሰደት ላይ ህመመ ከባድ ነው🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @user-lo1xy2bm3i
    @user-lo1xy2bm3i Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል ::ልባችንን ወደ እግዚአብሔር እንድንመለስ ትልቅ የህይወት ልምድም ነው:: እንካን እግዚአብሔር ማረሽ ወደራሱ አስጠጋሽ ከራቅሽበት

  • @diye2138
    @diye2138 Před 4 měsíci +6

    እውነትሽን ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው! እግዚአብሔር የያዘ እመቤታችን የያዘ መከራ ቢገጥመውም ሁሉ በእነሱ ያልፋል ንስሃ ግቢ ፀልዪ ስገጂ ተጠመቂ ከቻልሽ ፀበል ጠዋት ጠዋት ጠጪ ፀበል ካላገኘሽ ውሃ በጠዋት ቀድተሽ ፀሎት ስታደርጊ ፊትለፊትሽ አስቀምጠሽ ስጨርሺ ጌታ ሆይ ፀበል አድርግልኝ ብለሽ ጠጪበት

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Před 4 měsíci +3

      የእምነቷ ጥንካሬ ይገርማል እግዚአብሔርም ረዳት ፀሎት ምን ያህል መልስ እንዳለሁ በዚች እህቴ አየሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤

  • @90God86
    @90God86 Před 4 měsíci +5

    Yes God is great !. U are right

  • @Flori865
    @Flori865 Před 4 měsíci +3

    Thank you for the amazing testimony. Gives strength and hope to so many going through similar experience. God bless and protect you ❤

  • @tsgeredamulugeta6852
    @tsgeredamulugeta6852 Před 4 měsíci +1

    እንኳንም እግዚአብሔር ማረሽ እህቴ በእውነት ጠንካራ እና ብርቱ ሴት ነሽ በዛላይ ለእግዚአብሔር ለሃይማኖትሽ ያለሽ ልባዊ እምነት አምልኮ በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሳትጠራጠሪ በሙሉ ልብሽ ማመንሽ እውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በሃኪሞች ላይ አድሮ እሱ ፈውሶሻል ያደሞ የእምነትሽ ውጤት ነው ያንቺን አማኝ ልብ ለሁላችንም ይፍጠርልን ከቤቱ ከደጁ አይለይሽ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ እህቴ በህይወትሽ ተምሬበታለው ❤❤❤❤

  • @ጣቢታ
    @ጣቢታ Před 4 měsíci +5

    ኡፍ ልጆቼ ሲትይ አስለቀሽኝ ደሞ በአካል የማቅሽ መሰለኝ እኔም canada Calgary ነው ያለሁት

  • @fantaagede6865
    @fantaagede6865 Před 4 měsíci +2

    ታምር ነው በጣም ጠንካራ ነሽ እብክዋንም የልጆችሽ አምላክ ማረሽ👋👋👋👋👋👋👋👋

  • @letstalkfinance2024
    @letstalkfinance2024 Před 4 měsíci +2

    Senait, you are very brave, thank you for sharing. You are very strong, God bless you. I was very touched when you talk about your children. Because of my job I always talk about this and sometimes we never think this could happen to us. The statistics in Canada 1 in 2 will end up with cancer. "Nearly half of all Canadians will develop cancer during their lifetime." we should all be prepared mentally, physically, emotionally and financially especially when you have family to take care of.
    Kidi Ethiopia, thank you for presenting this and Senait stay strong once again thank you.

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 Před 4 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን ።

  • @asechalw-fu5uh
    @asechalw-fu5uh Před 4 měsíci +1

    እውነት ነው እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ ነው ::የልጆችሽ አምላክ ይጠብቅሽ ጀግና ነሽ

  • @bubububu9282
    @bubububu9282 Před 4 měsíci +4

    Thank you kidu ❤️

  • @rahelalemu620
    @rahelalemu620 Před 4 měsíci +3

    የኔ ቆንጆ እንኳን ለልጆችሽ ማረሽ ሁሉ እንኳን ቀላል ሆነልሽ ጠንካራ ነሽ ብዙዎች በዚህ ህመም ውስጥ ላሉ መዳን እንደሚቻል የሚያስተምር ነው አየሽ ወደ እምነትሽ እናም አምላክሽን እንድታውቂ ነው ይሄ የሆነው እንኳን ፈውስ ሆነልሽ ።

  • @godisgood5396
    @godisgood5396 Před 4 měsíci +1

    ስኒዬ እግዚአብሔር እንኳን ረዳሽ የነዛ ቆንጆ ሁለት ወንድ ልጆችሽ አምላክ እንኳን አስበሽ የስው ልጅ በምን ውስጥ እንደሚያልፍ አናውቅም ግን እግዚአብሔር ታማኝ ነው።

  • @alemtolcha506
    @alemtolcha506 Před 4 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን,

  • @serkalemshibeshi4921
    @serkalemshibeshi4921 Před 4 měsíci +2

    የኔ ውድ እንኳን እግዚአብሄር ማረሽ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እንኳን በምህረቱ አየሽ ጥንካሬሽ ለብዙዎች ትልቅ ትምህርት ነው

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf Před 4 měsíci +3

    እንኳን እግዚያብሄር የማረሽ ጠንካራ ጎበዝ ልጅ🎉🎉🎉

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 Před 4 měsíci +3

    ጤናሽን መልሶ ለምስጋና ያበቃሽን እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @rosaasmelash9558
    @rosaasmelash9558 Před 4 měsíci +2

    Thank you for sharing your story Seni, we went through the same thing sister. I’m from Calgary as well and I was diagnosed with breast cancer in 2018. With Gods grace we beat cancer! This video made me so emotional sending my prayers and love🙏🏽

    • @shkorinaBowey
      @shkorinaBowey Před 4 měsíci

      Hey sis what was your case Negative or positive? I am Negative they want to remove both Breast and ovary I refuse I did chemo, surgery, Radiation am serving 2 years how do you feel? from Australia

  • @user-gr1wb8ij7f
    @user-gr1wb8ij7f Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሔር ፡ታላቅ፡ነው።
    ከኛጋር፡ያለው፡ከሁሉ፡ይበልጣል።

  • @mekdesyosef8201
    @mekdesyosef8201 Před 4 měsíci +3

    እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 Před 4 měsíci +3

    አይዞሽ የኔ አ
    ህት እግዛብሄረ ደርሶልሻ የልጆችሸነ
    ወግ ማእረግ ገነ ይሳይሻል አሱን ፈጣሪን የይዘ አፈሮ አይቅም🙏🙏🙏🙏⛪🕯

  • @user-ph4qo5nb1d
    @user-ph4qo5nb1d Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ሰኒ ጥሩ ትምህርት ነው ጌታ ይባርክሽ!!!

  • @user-kl8vz1if2n
    @user-kl8vz1if2n Před 4 měsíci +1

    Wow, you are a very strong 💪 woman. i admire you God protect you from anything 🙏 God bless your family !!!

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před 4 měsíci +1

    አሜን እውነት ነው እህታችን ያልሽው ትክክል ነው በእግዚአብሔር የታመነ ሰው ምንም አይሆንም እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ትልቅና ድንቅ ምስክርነት ነው በርቺ

  • @belayamarechannel9725
    @belayamarechannel9725 Před 4 měsíci +1

    የኔ ቆንጆ ዕምነትሽ ጠንካራ ነው የምታመልኪው አምላክሽ አዳነሽ እግዚአብሔር ይመስገን። ለብዙ ሰው አስተማሪ ነሽ ሰንዬ የኔ እህት

  • @betelihemkassa4978
    @betelihemkassa4978 Před 4 měsíci +2

    እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ ለልጅችሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ!!

  • @misraali9676
    @misraali9676 Před 4 měsíci +3

    woooooow good news 👏
    may Allah reward canada 🇨🇦 🙏 we get the best health care

  • @mebratgselassie434
    @mebratgselassie434 Před 4 měsíci +1

    ስለሆነልሽ ነገር ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ።አንቺ በጣም ጀግና ነሸ!!!❤

  • @marberbee879
    @marberbee879 Před 4 měsíci +1

    መዳህኒያለም ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን እሰይ እልል እልል ል እልል አሁንም እድሜናጤናውን ያብዛል ለመመስከር እንኳን አበቃሽ ተመስገን

  • @fantaagede6865
    @fantaagede6865 Před 4 měsíci +1

    ኪዲ በጣም አድናቂሽ ነኝ ሁሌ እምታቀርቢያቸው ትምርት ስጭ ቁምነገር አዘል ስለምታቀርቢ በርች❤👋

  • @christianhaile5793
    @christianhaile5793 Před 4 měsíci +3

    Amazing strong 💪🏿 women after God my dear sister … I know God is always right never get wrong!!!

  • @tiguwoldesenbet2747
    @tiguwoldesenbet2747 Před 4 měsíci +1

    የኔ እህት እንኳን ለልጆችሽም ሆነ ለራስሽ አኖረሽ።
    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @sarag5315
    @sarag5315 Před 4 měsíci +2

    Yes!!!!!!! God is Awesome ❤️❤️🙏🙏🙏

  • @EthioUtube20
    @EthioUtube20 Před 4 měsíci +3

    “ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፣ አዲስ ሆኖአል።”
    - 2ኛ ቆሮንቶስ 5፥17

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 Před 4 měsíci +3

    የኔ ቆንጆ እንኳን ለልጆቸሽ ሲል አተረፈሽ

  • @rahe698
    @rahe698 Před 4 měsíci +2

    እንኳን ድነሽ የእግዚአብሔር ክብር ለመመስከር አበቃሽ የኔ እህት እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር በምህረት ይዳብስሽ ቀሪ ዘመንሽን ለልጆችሽም እንድትቆይላቸው በርቺ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kelemeworkd-jb9tm
    @kelemeworkd-jb9tm Před 4 měsíci +2

    my beautiful Ethiopia sister and Good Christian.
    I admired you Trust God timing
    God work miracle.
    there is reason for every satiation.
    God bless you❤

  • @mlieteweldegebreal2126
    @mlieteweldegebreal2126 Před 4 měsíci +1

    እሰይ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ❤ለታመሙት ሁሉ ደግሞ እንዳንቺ ምህረቱን ይላክላቸው🙏🙏🙏

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው አንቺንም በቤቱ ማፅናት ስለፈለገ ነው እንደ ምክንያት ይሄንን ያመጣብሽ ሁልግዜም እግዚአብሔር አይሳሳትም ሁሉን የሚያረገው ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ ደስ የሚል በዚ ውስጥ ያሉት ሁሉ ባንቺ ንግግር ፈውስ እንደሚያገኙ አልጠራጠርም እግዚአብሔር ዘንድ የማይቻል ምንም የለም

  • @marthaalebachew1199
    @marthaalebachew1199 Před 4 měsíci +1

    ፈጣሪ እኳን ማረሽ ተመስገን የማይተወን አምላክ አለን ደስ ይላል ክፉ አይንካሽ

  • @patriots7400
    @patriots7400 Před 4 měsíci +2

    ኪዲ በጣም አድናቂሽ ነኝ፡፡ ጉበዝ በርች🎉🎉🎉

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 Před 4 měsíci +2

    Esey yene enat enkuan Egziabher redash anchim gobez nesh Temesgen🙏🙏

  • @peterjackson7876
    @peterjackson7876 Před 4 měsíci +1

    የሴት ተምሳሌት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ልጆችሽንም ይባርክልሽ

  • @DemlewMelesech
    @DemlewMelesech Před 4 měsíci +1

    Yes senayt god with us congra i love you we live with pine ❤❤❤❤

  • @tsehayweldemaryam5018
    @tsehayweldemaryam5018 Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-ho6ui6nk7b
    @user-ho6ui6nk7b Před 4 měsíci +2

    God is Great! God bless Canada! Amen!

  • @helensema7904
    @helensema7904 Před 4 měsíci +1

    እንኩዋን እግዛብሄር ማረሽ

  • @israelasfau1919
    @israelasfau1919 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሒር ይባርክሽ በአንቺ ምስክርነት የጡት ካንሰር አለብሽ የተባለች ጋደኛዬ በጣም ተፅናንታለች ተባረኪ❤️❤️❤️❤️

    • @senaitkelemework2034
      @senaitkelemework2034 Před 4 měsíci

      አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ጓደኛሽን እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኛት

  • @elizabethgizachew1811
    @elizabethgizachew1811 Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር እንኳን ማረሽ!

  • @wengellealemu5054
    @wengellealemu5054 Před 4 měsíci +1

    እውነትም አጋጣሚ አይደለም። ይህ ድንቅ ምስክርነት ለሱ ክብር ውዳሴ ቢያንስብሽም እራሰሽን ስለሰጠሽው ክብር ምስጋና ይድረሰው። ሰኒ ያንቺ ጥንካሬ ለሁላችንም ትምህርት ሆኗል ። ለስሙ ምስክር ያደርግሽ ዘንድ ለወደደው ለንጉሱ ለመድሀኒታችን ለፈጣሪያችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይሁን🙏🏻❤️🙏🏻 እስከመጨረሻው በሀይማኖት ፀንተሽ መንግስቱን ለመውረስ ያብቃሽ። ልጆችሽን ድንግል እመቤቴ ትባርክልሽ ታሳድግልሽ❤❤❤

  • @fantaagede6865
    @fantaagede6865 Před 4 měsíci +2

    ክብር ለማቤቴ ለድንግልማርያም ልጅ ይሁንክብሩ ለሱይሁን

  • @hanaworku1108
    @hanaworku1108 Před 4 měsíci +2

    የኔ ንጉስ አምላክ እግዚአብሔር ምን ይሳናዋል። ድንግል ማሪያም ጨርሳ ትማርሽ እህታለም❤

  • @birtatiku
    @birtatiku Před 4 měsíci +2

    Elelele ye delgel mariyam lije kibru yesefa 🙏

  • @user-gk7hs2pp8h
    @user-gk7hs2pp8h Před 4 měsíci +1

    የኔ እህት ፈጣሪ ጨምሮ ይማርሽ የልጆችሽ አምላክ ጀግና ሴት ነሽ❤

  • @fikirtemered4008
    @fikirtemered4008 Před 4 měsíci +3

    አሜን የአላዛር አምላከ እንኳን እረዳሸ

  • @hannatiku6053
    @hannatiku6053 Před 4 měsíci +1

    GOD BLESS YOU more and more
    Yene konjo GOD is great ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samharamen2584
    @samharamen2584 Před 4 měsíci +1

    Egziabhar fetsmo ymarsh Ehte❤🙏🏿

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 Před 4 měsíci +1

    አንኮንአግዝአብሔርአተረፈሸ,ልጀዎቸሸ,እደለኘናቸዉ❤❤

  • @user-wr2ds2kq7b
    @user-wr2ds2kq7b Před 4 měsíci +1

    ሰኒዬ እንኳን እግዛብሄር ማረሽ ለሱ የሚሳነው የለም የነ ሶፊ አምላክ የት ሄዶ በእምነት ለለመነው ተመስገን ነው ፡፡ ፈጣሪ ይመስገን የእግዛብሄርን ስራ እና ምህረት አይተናል እንዲሁም ወንጌል ሰብከሽናል እናመሰግናለን፡፡

  • @abelebe5035
    @abelebe5035 Před 4 měsíci +1

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ይሄን ጥንካሬሽን ይጠብቅልሽ

  • @shegak5217
    @shegak5217 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ በመድረስሽ፣ እውነት ነው ሰዎች ለካንሰር ከማዘንም ሊሆን ይችላል የሚሰጡት አስተያየት ለበሽተኛው ሀዘን ይጨምራል።

  • @trihasgebremichael8240
    @trihasgebremichael8240 Před 4 měsíci +2

    God bless beautiful Canada❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetemgirma4527
    @yetemgirma4527 Před 4 měsíci +2

    Wow you are blessed