ኢትዮ ቢዝነስ፡- ከጎዳና ህይወት እስከ ሚሊየነርነት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ከጎዳና ህይወት ተነስቶ የሁለት ድርጅቶች ባለቤትና ለበርካቶች የስራ ዕድል ከፈጠረው ወ/ጊዮርጊስ ይልቃል ጋር የተደርገ ቆይታ

Komentáře • 44

  • @mekidesadale9829
    @mekidesadale9829 Před 2 měsíci +7

    በርታ ወንድማችን ጀግና...ሚስትህ ቆንጅየ ናት..

  • @YenesewBelie
    @YenesewBelie Před 3 měsíci +7

    ጓደኛዬ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰህ፡፡
    ለዚህ ስኬት በመብቃትህ እንኳን ደስ አለህ፡፡

  • @finote_senaytube1320
    @finote_senaytube1320 Před 2 měsíci +1

    በጽናትህ እግዚአብሔር የምትፈልገውን ሁሉ ስላደረገልህ ስሙ የተመሠገነ ይሁን።

  • @user-tu8wv2sx8u
    @user-tu8wv2sx8u Před 2 měsíci +1

    ጌታ ይባርክህ እናት እና አባትክን አስቀምጠህ ጡራቸዉ ፡ እድሜ ጤና ይጨመርልሃል

  • @maekel6789
    @maekel6789 Před 2 měsíci

    ማሻአላህ ተስፋ አለመቁረጥና ጥንካሬ ለዚህ ያበቃል የሰውን ሀቅ ሳይነኩ በራስ ላብ ማገኘት መታደል ነው እንኳን ለዚህ አበቃህ ጎጀ ጀግናው እድሜናጤና ይስጥህ

  • @fufutube-ew5bf
    @fufutube-ew5bf Před 2 měsíci

    ጎበዝ ውድማችን አለህ ይጨምርልህ ለውጣቱ ተምሳሌትነህ🎉🎉🎉🎉

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 2 měsíci +1

    በእውነት እግዚአብሔር የልፋትህን ስላደረግልህ ክብሩን ይውሰድ እምትደነቅ ነህ :: ወንድሜ ሚዲያ ይቅርብህ ዛሬ ጥርስና አፍ ያልሰበሰበው ጦር የሆነ ምላስ ያለው እጁም እሚያሳምም ፈሪሀ እግዚአብሔር የሌለው የበዛበት ዘመን ስለሆነ ደበቅ ብለህ ስራህን ስራ ልጆችህን አሳድግ :: ትንሽ ብትሳሳት የወሬ ዱላውን አትችለውም 😳 አሊያም ደንደን ያለ ቆዳ ሊኖርህ ተዘጋጅ እና ስማኝ ወንድሜ 😔 ብዙ ስለአየሁ ነውና ከተሳሳትኩም ይቅርት ይደርግልኝ ....🙏

  • @Ethiohomes785
    @Ethiohomes785 Před 3 měsíci +2

    ለመላው ኢትዮጵያዊ ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉

  • @AbebechAlefe
    @AbebechAlefe Před měsícem

    ጎበዘ እግዚአብሔር ይጠብቅ ህ❤
    😊

  • @bekideresetube8178
    @bekideresetube8178 Před 3 měsíci +1

    Unique Man ! I am learning a lot from you and you are totally motivating me to never giving up. The only thing is dream with Goal and strong faith.

  • @user-wz5ej1pf6m
    @user-wz5ej1pf6m Před 3 měsíci +3

    ኣጋዕዝያን፡ኣምሐራ፡እንዲህ፡ነው።❤❤❤

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 Před 2 měsíci +1

    ጎበዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 Před měsícem

    ጀግና ነህ

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b Před 2 měsíci +1

    የኔጀግና💚💛❤

  • @SkillGuy
    @SkillGuy Před 3 měsíci +3

    ጀግና

  • @user-xp8in2mn7m
    @user-xp8in2mn7m Před 3 měsíci +3

    Hero

  • @kelemuazewde6813
    @kelemuazewde6813 Před 2 měsíci

    ጎበዝ በርታ ያለምከው ስለተሳካልህ አደንቅሃለሁ ።❤

  • @ephremayele1309
    @ephremayele1309 Před 3 měsíci

    Wow amazing person!

  • @shibabawaniley6864
    @shibabawaniley6864 Před 3 měsíci

    በርታልን

  • @JdCell-wq7gb
    @JdCell-wq7gb Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @solomon2729
    @solomon2729 Před 3 měsíci +1

    ABO YIMECHIH BERTALIN

  • @zenayealehegn
    @zenayealehegn Před 2 měsíci +1

    Ebakih kante dirjit mesrat efelgalehu kiteregn

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @KALAHarami-hx8gz
    @KALAHarami-hx8gz Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SyumAsfaw
    @SyumAsfaw Před 2 měsíci +1

    አክሲወኑ ሽያሽ ስት ብር ነው

  • @fairusindalkaco-wy2mt
    @fairusindalkaco-wy2mt Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 Před 2 měsíci

    Berabo batame adnakehe nagon enemesira alekme sira wadalahu agare sigaba bagagonhuhe meni masirate edalabegon bamakrehe dasi yelagonle karasi alefe lasaw editaref

  • @zerfedemissie5469
    @zerfedemissie5469 Před 2 měsíci

    ስልክ ቁጥሩን እባክሽ

  • @user-mn5nw3ub8f
    @user-mn5nw3ub8f Před 2 měsíci

    ለኔም እስኪ ውለታ ዋልልኝ

  • @millionzeleke4004
    @millionzeleke4004 Před 3 měsíci +1

    Iron man

  • @newethiopian7277
    @newethiopian7277 Před 3 měsíci

    ጎጃሜ መቼ😂😂😂 ከ ደግምትና ሞራ መግለጥ ይቅር ንግድ እንድዛ ነው ።ጉራጌ ም ሰለጤም

    • @liyamebratu9694
      @liyamebratu9694 Před 2 měsíci +1

      አይ ቅናት

    • @tigisttesfaye5442
      @tigisttesfaye5442 Před 2 měsíci +3

      እደሱ ሰርቶ መለወጥ ነው እጅ ቅናት አይጠቅምም

    • @user-pc9cm6us5d
      @user-pc9cm6us5d Před 2 měsíci +2

      ገጣጣ ጎጃም ለስራ አይታሙም😮😮😮

    • @user-wy1tt8oi9w
      @user-wy1tt8oi9w Před 2 měsíci

      ምቀኛ ብዙ ያወራል😂😂😂ወድም አለምበርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @maekel6789
      @maekel6789 Před 2 měsíci

      ምቀኞች አልሳካላችሁ ሲል ድግምት በሉ እኳን ምትሆኑ ስትመቀኙ እድሜአችሁ ትሟታላችሁ

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 Před 2 měsíci

    አበሳ

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573 Před 3 měsíci +1

    አቤት ቪዲዮዉን ስትቀርፁ የመንገዱ ኮሊደር ስር ያለዉ ቆሻሻ ለምን አታፀዱትም እሱን ኢንተር ቪ ከምታደርጉ❤

    • @realeagent
      @realeagent Před 3 měsíci

      ቆሻሻው

    • @ealemu666
      @ealemu666 Před 3 měsíci +4

      ኮሊደር ማለት ምን ማለት ነው? ወይስ ኮሪደር ለማለት ነው? የሰው ድክመት ከምትፈልግ ቀድመህ እራስህን ፈትሽ።

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 Před 2 měsíci

      ምናለ ዝም ብላችሁ ብታው

    • @tigisttesfaye5442
      @tigisttesfaye5442 Před 2 měsíci +2

      እነ ነጌቲቭ ደናናችሁ

  • @biniamdedo6049
    @biniamdedo6049 Před 2 měsíci +1

    Hero