ከጎዳና ተዳዳሪነት ተነስቶ በከተማችን ውስጥ አለ የተባለው ሃብታም ወጣት | ቀን አዲስ ቲቪ ሾው | ክፍል 1 | Part 1 | Ken Addis TV Show

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 293

  • @kenaddistv
    @kenaddistv  Před 2 měsíci +16

    የኢንተርቪውን ሁለተኛ ክፍል ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
    czcams.com/video/rVxXR_ClThA/video.html

  • @tigisttesfaye5442
    @tigisttesfaye5442 Před 2 měsíci +69

    ወንድማለም ጊዜው እስኪያልፍ ኢተርቪው አትፍቀድ ከይቅርታ ጋር ላተ ከማሰብ አፃር ነው🙏❤

  • @ShambelMan
    @ShambelMan Před 2 měsíci +32

    የአንተን ታሪክ ከሰማሁ በኃላ ቁጭት ያዘኝ ከዚህ በኃላ እራሴን ችየ ነው መስራት የምፋልገዉ እግዚአብሔር ይረዳኝ ምረጥ የፀጉር ሙያ አለኘ የምሰራበት እቃ ብቻ ነው ችግሬ አንድ ቀን ይሳካልኛል

  • @user-yo4hp3ty6t
    @user-yo4hp3ty6t Před 2 měsíci +55

    አላህ ይጠብቅህ. አማራ የዋህ ነው ሁሉን አትናገር. ዘመኑ ከፍቷል. ማሻአላህ ነህ ለብዙ ወጣቶች. ተምሳሌት ነህ

    • @mekededirse3077
      @mekededirse3077 Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤

    • @IsiraelibaqalaDawa
      @IsiraelibaqalaDawa Před 2 měsíci

      Debitera

    • @user-le8mk5sb1r
      @user-le8mk5sb1r Před 2 měsíci +1

      ዘረኝነት አይጠቅምም

    • @user-le8mk5sb1r
      @user-le8mk5sb1r Před 2 měsíci +1

      ትግራዋይ ቢሆን ኖሮ ሰርቶና ለፍቶ ሳይሆን ዘርፎ ነው ነበር የምትሉት

    • @user-yo4hp3ty6t
      @user-yo4hp3ty6t Před 2 měsíci +1

      @@user-le8mk5sb1r አላሀምዱሊላህ.ኢስላም ዘረኝነትን. ያወግዛል ዘረኛ አይደለሁም

  • @user-de2ie7tw4u
    @user-de2ie7tw4u Před 2 měsíci +23

    እባክህ በየ ቦታዉ ማንነትህን አትናገረ ከቻልክ የተፈነቀሉ ወገንዎችህን እረዳ

  • @user-qw9eh6zz5r
    @user-qw9eh6zz5r Před 2 měsíci +45

    አሳልፈው እንዳይሰጡህ ተጠንቀቅ ወንድማለም አጠያየቁ ደስ አይልም ጋዜጠኛው 👍🙏

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell Před 2 měsíci +32

    ጋዜጠኛው ስነስረአት ያዝ አቀራረብህ ለሰው ክብር ይኑርህ እንደምቀኝነት ነው አክትህ

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e Před 2 měsíci +8

    አርፈህ የሰጠህን ፈጣሪ እያመሰገንክ ኑር አማራ ስለሆንክ ከጊዜው ደበቅ በል ኢንተርቪው ማድረግ ምንም አይጠቅምም

  • @alemseyfu9176
    @alemseyfu9176 Před 2 měsíci +39

    ጋዜጠኛው በጣም ባለጌ ነው የቀና ይመሰላል እየደጋገመ ሰለ ሰባት ብሩ እየደጋገመ ይጠይቀዋል በርታ የኔ ጀግና

    • @elellanbaalee7058
      @elellanbaalee7058 Před 2 měsíci

      ምን አስቀናው?

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 Před 2 měsíci

      ኦሮሞ ስለሆነ ነው መሰራት አይችሉም ሰውየሰረውን መመኘት በሱ አልተጀመረም ከዘሮቹ ነው የተባረው

    • @MakMas-fw3bl
      @MakMas-fw3bl Před 2 měsíci

      ቦቅቧቃ ይሄ ፈሪነታቹ ነዉ የማንም መጫወቻ ያደረጋቹ::

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e Před 2 měsíci +41

    ይሔ ሰው ግን ዘመድ የለውም ቢመክሩት እዳይደፉት ባለጊዜወች እመብርሐን ትጠብቅሕ

    • @addis8247
      @addis8247 Před 2 měsíci +2

      ባለጊዜ አልክ?? ባለጊዜ አንድ ፈጣሪ ብቻ ነዉ፡፡ንጉስ ሃይለስላሴ ኢትዮጵያን ለ43 ዓመታት ስመሩ ያዉም የአድሃር ስርዓተ ማህበር ፖለቲካን ስመሩ ባለጊዜ አልተባሉም፡፡

    • @myfano
      @myfano Před 2 měsíci

      አይቶ ስላላወቀ በኦነግ አብይ ድሮን ግዛ እዳይለው😅

    • @user-cg9vi9dh9u
      @user-cg9vi9dh9u Před 2 měsíci

      😂😂😂😂

    • @gechfentahun2031
      @gechfentahun2031 Před 2 měsíci

      አትሰቢ እህታችን ብዙ ጠባቂዎች አለሁ ከዛም ላይ ......መቼም ይገባሻል😊

  • @zehramehamedi
    @zehramehamedi Před 2 měsíci +7

    የኔጀግናወድም ከነዝህ እርጉም ይጠብቅህ የአማራልጂ ጀግናነው መሳዋትነትን ከፍሎነው የሚያልፍለት

  • @user-fx3eg6yn6p
    @user-fx3eg6yn6p Před 2 měsíci +31

    አይ ወዳጄ እራስህን አሳልፈህ ለአውሬ ለነብሰ በላ ሰተሀል እግዚአብሄር ይጠብቅህ

    • @aishaumar7420
      @aishaumar7420 Před 2 měsíci

      እዉነት ነዉ

    • @MakMas-fw3bl
      @MakMas-fw3bl Před 2 měsíci

      ቦቅቧቃ ይሄ ፈሪነታቹ ነዉ የማንም መጫወቻ ያደረጋቹ

    • @user-fx3eg6yn6p
      @user-fx3eg6yn6p Před 2 měsíci

      @@MakMas-fw3bl ሽታሞች እናተ ያያችውት ነው የሚምራችው ታድያ ለዚስ ልትመለሱ ነው የበታችነት የሚሰቃያችው እብረተሰቦች

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před 2 měsíci +6

    አንተ ሰውየ ግን አግቱኝ ነው እንዴ እረ ፈጣሪ የሰጠኽን እያመሰገንህ ኑር አለኝ አለኝ በዚህ ዘመን ዋ😢

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 2 měsíci +8

    ወጣት ይልቃል ቢተው እንየው ጀግና ወጣት ነው ለሌሎች ወጣት አሪያ ነው ግን ስትጠይቁት አንዳንዴ ለሱም ደህነት ተጠንቀቁለት ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ym8dm3zz4o
    @user-ym8dm3zz4o Před 2 měsíci +4

    ዉድሀገሬ ልጆች በስደት ያለቹሁ ከስደት ሀገሪ ገብተቹሁ የሚትኖሩ የደስታ ሂወት አለህ ይዎፊቃቹ ቤተሰብ አሪጉኝ

  • @user-oc5jn1mg2q
    @user-oc5jn1mg2q Před 2 měsíci +7

    ወድሜዋ የሚሰጥም የሚነሳም እግዚአብሔር ነውና በተሰበር ልቦና እግዚአብሔር አመስግን ። እና እንደ እህትነትህ የየምክርህ እታይ እታይ ይነገርልኝ አትበል እኔና ቤቴ እግዚአብሔርን እናመልካለን እናንተም የምታመልኩትነሰ ዛሬሁን ምሩጡ እንዳለ እያሱ አሁን አንተ ቤትህን በእግዚአብሔር ህገ ደንብ እየመራህ በጾም በጸሎት በሰግደት በምጽዋት እያስደሰትህ የረዳህን አምላክ እያመሰገንህ ሰራህን ዝም ብለህ ሰራ እተይ እተይ አትበል እባክህን ከፍ ያለ ዝቅ ይላል ዝቅ ያለ ክፍ ይላል እና ፈጣሪን እያመሰግንህ መልካም ሰራ እየሰራህ ኑኑር ሌላ ሚድያ ላይም አይቼሃለሁ እና ወድሜ እታይ እታይ አትበል ከዚህ ያደረስ ያደረገ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነውና እረሱን አመሰግን ሁሌም ይህ አለኝ ይህን እሰራለሁ አይባልም ዝም ተብሎ ፈጣሪ አንተ ጠብቀኝአንተ ሰጠህኝ የሰጠህኝን ደግሞ መልካም ሰራ እንድሰራበት ልትፈትነኝ ነውና አንተን እዳስደትህ እረዳኝ እያልክ አንገትህን የምታደርጋቸውን ነገሮች ሁሉ ከእግዚአብሔር ጋር ሁነህ ዝምም ብለህ ሰራ አለሁ እታይ ሳትል ሰራ እባክህን መጻፍ ቅዱስ እያነበብህ

    • @kalkidantessema7993
      @kalkidantessema7993 Před 2 měsíci

      የሰጠህነን በረከት ባፉህ እየበተንከው ነው

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 Před 3 měsíci +53

    የምታስተላልፉትን መልክት አስተውሉ የጎዳና ሂወት ጥሩነው ማለት ህጻናትን ማበረታታት ነው 😢

    • @kalkidanabebeA-yl4xo
      @kalkidanabebeA-yl4xo Před 2 měsíci

      🙏

    • @elsamesfin2327
      @elsamesfin2327 Před 2 měsíci

      ሱጀመር የግና ተዳዳርነትን አንደሰራ ቆጠሮ ሰውን ከደሃ ጎጆው አያፈናቀለ ወደኝዳና ባስደንጋቼ ሁኔታ ያቀምነም አረሄራሄ የጎዳናን ሂዎት ሰው አንድለማመደው አያደረገ ያለው አረመኔው ዬ ኦሮምሙማ አወሬ መንግስት መሆኑን አተርሱ..... ለዛም ሳያፈሩ ኬ sgeger ከተማ ወኪል ነኝ ያሉ አንዴ የጊዜው ባሏስልጣን ተበየ ሰው አንዳሉት " ደሮም ደሃዎች ነበሩ አሁን ለዮዑበቱ አኛ ሕጋዊ ደሃ አደረኛቸው ሌላ ነገር የለውም " ነበር ያሉት ያማለት በሰው ነፍሴ አየቆመረ ያለው አዙቶ ማየት የተሳነው የደንቆሮ ጥረቀም ዬ ኦሮምሙማወ ደፍን አራሰአስተዳደር ተቭበየው ስበሰብ ነው.... አቤት የናንተን መቸረሻ ያየ... ሰማየን በርገቻ ካልተለዥን አያላችሁ የምታደርግዋት አንብት አንብት መዘዟን አዙራችሁ ለማየት አለመቻላችሁ ምነኛ አንደተረገማችሁ ያሳያል..... 👉👉ቀጥሉበት ግፉን አወዳደቃቹም አንደዛው ያሆናለኛ 🤣🤣

    • @kibreabesey9582
      @kibreabesey9582 Před 2 měsíci +3

      የጎጃም ሃብት ግን ይታመናል??

    • @kabetube
      @kabetube Před 2 měsíci +1

      በትክክል

    • @workieafework8722
      @workieafework8722 Před 2 měsíci

      Ewunet new

  • @awolyimer3233
    @awolyimer3233 Před 2 měsíci +1

    አለሁ አለሁ አትበል ወንድሜ ለሚዳወችም እራስህን አታሳይ

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Před 2 měsíci +4

    ያልፈል እያን ብዙዎቻችን በተስፋ እንጠብቃለን ግን መቼ ነው የሚያልፈው😢😢😢

  • @-marizematube
    @-marizematube Před 2 měsíci +4

    ጀግና ልጅነው እግዚአብሔር ለሚሰሩ ጸጋን ያብዛላቸው!

  • @user-dz7lu3ri7b
    @user-dz7lu3ri7b Před 2 měsíci +1

    ይህ ሰው ፡እውነት፡የተመረቀ፡ልበ-ሙሉ፡በስብእና፡የተሞላ፡ዋጋ፡ከፍሎ፡ሲኬተማ፡የሆነ፣ ሰው። አብዛኟው፡የዘመኑ፡ስኬታማ፡የሆኑት፡ዎጋ፡ከፉለው፡ሳይሆን፡በአቃራጭ፡በአቃራጭ፡ስኬታማ፡ሀብታሞ፡የሆኑ፡ሰዎች፡ናቸው። በአቃራጭ፡የተገኘ፡እርካታ፡የለውሞ፡ሰርቶ፡ግሮ፡ስኬታማ፡መሆን፡ግን፡እርካታ፡አለው።
    ፈጣሪ፡ያብዛልሕ፡ለብዙዎች፡ትተርፋለሕ። ❤❤❤❤❤

  • @user-xm4ex8gj4c
    @user-xm4ex8gj4c Před 2 měsíci +10

    ይሄ ልጅ ሞቀው በጣም ሰርቶ ያገኘ ሰው እንደዚህ አይለፈልፍም ድንገት የተፈጠረ ሲሆን ነው ሰርተህ ከሆነ ለውጡ ምትጠብቀው ውጤት ነው so አያስገርምም የቱ ነውስ የ23 ሚሊየን መኪና
    ደሞ አማራ ስለሆነ ቀንተሽ ነው ምናምን እንዳትሉ ሴቶች እኔም እዛው ነኝ ግን ወሬ ሲበዛ ደስ አይልም

  • @MESFINAGEGNEHU
    @MESFINAGEGNEHU Před 2 měsíci +1

    ስርተው ከማይበሉ ኬኛ ኬኛ ከሚሉ መድኃኒዓለም ይጠብቅህ::

  • @Zed-rm5lh
    @Zed-rm5lh Před 2 měsíci +2

    አረ ወንድሜ እባክህ ሚድያ መውጣት አቁም አይይይ አርመኔዎች እንዳያገኝሁ ደካማ ጎንህ አይተው መድኃንያለም አባቴ መጥፎ የምያስብልህ ሰው እንደ ጉም ጠፈተው እንደ ጥስ ተነው ይጥፋ ጠባቂ መልአኩ ቅዱስ ምካኤል ይጠብቅህ ማርያምን ውስጤ በጣም ፈራ ልታይ ልታይ አትበል በቃህ ስራህን በውስጥ መስመር ስራ ወዳጅ መስሎ ጠላት የሞላው ሁናል አገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 Před 2 měsíci +5

    እራስህ ለጅብ እያሳወቅህ ነው በርታ ።

  • @wubeteadugnaw9735
    @wubeteadugnaw9735 Před 2 měsíci +8

    ጋዜጠኛው ጉረኛ ነገር ነው አጠያየቁም ሆነአስተያየቱም ደስ አይልም ይሄ በርግጠኝነት የደሀደሀ አስተዳደግ ህይወት ውስጥ የኖረ ነው ደግሞ ሰይፉን ለመምሰል ብዙ ጥረሀል እራስህን ሁን

    • @abemedia3346
      @abemedia3346 Před 2 měsíci

      ትክክል አክት አረገ ሲስጠላ

    • @SemiraSamra
      @SemiraSamra Před 2 měsíci

      ሙሉ በሙሉ የሰይፉን አክት በልቶታል ግን አበዛው 🙄🙄🙄

    • @nurumohammed497
      @nurumohammed497 Před 2 měsíci

      የእነ ዳለቻ ወንድም ነውኮ

  • @zehramehamedi
    @zehramehamedi Před 2 měsíci +3

    ሁሉንም የስራዘርፎችክን አማራክልል እድታረግምክራችነው

  • @user-qg1zf2vu5z
    @user-qg1zf2vu5z Před 2 měsíci +1

    አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ እራሥህን ጠብቅ ከቀን ጅቦች

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 Před 2 měsíci +7

    ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 Před 2 měsíci +3

    ወንድም እግዚአብሔር ከፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ

  • @mengistabbajo2127
    @mengistabbajo2127 Před 18 dny

    ከጀርባህ ጠንቃይ እና መርጊታ አለ ። ለሚስት የማይዘረጋ እጁ ጠንቃይ ይቀልባል

  • @alemseyfu9176
    @alemseyfu9176 Před 2 měsíci +13

    እዉቀትህ ከጋዜጠኛው ይበልጣል አንተ ትልቅ ሰው ነህጋዜጠኛው ጥርሰህ ይርገፍ አንተ ከሱ የባሰክ የደሀ ደሀ ነህ

  • @Israelxox
    @Israelxox Před 2 měsíci +2

    Look that’s why Amhara’s targeted. How proud and amazing people ❤️❤️❤️

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 Před 2 měsíci +6

    እዴት ሰው እራሱን አጋልጦ ላውሬውች ይሰጣል እግዚ አብሔር ይሰውርህ ብቻ አርፈህ ይኸ ቀን እስከሚያልፍ ድምጥህን አጥፍተህ ብሰራ የተሻለ ነበር 😢😢😢😢

  • @kidestkidestareadom
    @kidestkidestareadom Před měsícem

    ወይ ፈፈጣሪ ምን ይሳነዋል እድሜ ይስጥህ

  • @lamrottefera-yu1rz
    @lamrottefera-yu1rz Před 2 měsíci +6

    ከክፉነገር ይጠብቅህ ግዜውከፈትዋል ወድሜ ብዙምባታወራ የተሻለነው😮😮😮😮

  • @anmoh3533
    @anmoh3533 Před 2 měsíci +3

    አቤት ጠያቂው ሲያስጠላ
    የትም አደርስም ልንገርህ ሞኝ

  • @shalusuowo2350
    @shalusuowo2350 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቅኽ ወንድሜ እግዚአብሔር የሠጠክን በመልካም ስራላይ አዉል እና ጠያቂዉም ችግር የለውም ብዙ ኮሜቶች ትችት አትስጡ ይኽ ኹሉ ከንቱ ነዉ ሃብትም ዉበትም ያልፋሉ መልካም ሥራ ብቻ ነዉ እና ለብዙዎች ሠዎች የሥራ እድል ሠለፈጠርክ ሠማያዊ ዋጋ ያድርግልክ ሃብት ከአባታችን አብርሃ አባታችን ኢዮብ ከንጉሡ ቅዱስ ሰሎሞን የሚደርስ የለም እና እንዳትመካ ባለክ

  • @user-ew9sh5zr2z
    @user-ew9sh5zr2z Před 2 měsíci +10

    ምነው እሰዉ ቤት ሰራተኛ መሆኖአን አፀባረከዉ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነዉ አትደጋግመዉ የልጅቶአን ሞራል እየጠበክ ተናገር ወንድሜ

    • @user-ed1mp9cp4t
      @user-ed1mp9cp4t Před 2 měsíci

      Eko..yesew.bat.mesiram..memchegeralew..yakebedetale😢😢😢😢😢😮😮😢lelawetbelenebji

    • @Ikram-ry3gj
      @Ikram-ry3gj Před 2 měsíci

      akabedeko😢😢😢😢

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 Před 2 měsíci +1

    ጠያቂው ግን በጣም ደባሪ ዘግየናዳ ነገርነ ህ

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 Před 2 měsíci +1

    እግዝያብሔር.ሢያነሣ.እንደዝሕነዉ.ወዳጀ❤🙏🙏🙏

  • @emanhussen75
    @emanhussen75 Před 2 měsíci +3

    እር አርፈህ ተቀመጥ የኛ ሀገር በዚህ ሰአት ከብዶል

  • @mengistu5679
    @mengistu5679 Před 3 měsíci +4

    Keep it up bro!!!

  • @edeletube700
    @edeletube700 Před 2 měsíci +5

    የኔን ችግር አላወራትም ግን እግዚአብሔር ይመስገን እደሱ ወደ ቢሌነር ባልጠጋጋም ሚሊዮን ውስጥ ገብቻለሁ ሌኮረኮንች መሔጃ ሲኒፐር መግዛዣ ቸግሮኝ በቀዳዳዋ ሄጃለሁ እግዚአብሔር ታሪክብይቀይራል።
    ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ብቻ

  • @abelwaregay6401
    @abelwaregay6401 Před 3 měsíci +3

    Wow ,,, you r the role model for all Ethiopians respect brother ...

  • @yaliahsetota5500
    @yaliahsetota5500 Před 2 měsíci +2

    ለልጆች አምሮ የማይመጥን ትምህርት አትስጡ እናተ በምትረዱበት መጠን ልጆች መረዳት አይችሉም

  • @TheFuthure
    @TheFuthure Před 2 měsíci

    በርትቶ መስራት ተስፋ ያለመቁረጥ እና ራስን መሆን አጉልታቹ ብታስተምሩ መልካም ነበር::
    . የ ቡሌ ከኖርማል ምግብ መብለጥ
    .ባለን አቅም ራሳችን ከመጠበቅ ይልቅ አጉል ቆጣጣነት
    ባትደግፉ መልካም ነበር::

  • @GoodDay-kx1ov
    @GoodDay-kx1ov Před 2 měsíci +2

    ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነክፈጣሪይጠብቅክ

  • @user-kh1ck7tb7m
    @user-kh1ck7tb7m Před 2 měsíci

    አላህይጠብቅህ፡የነበርክበትን፡እማትረሣምርጥየአማራልጅ

  • @aishaumar7420
    @aishaumar7420 Před 2 měsíci +2

    ድንገት ሀብታም የሚሆኑ ሰወች ያስፈራሉ

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE Před 2 měsíci

      ጎጃሜአደልስልቦነዉእንዴት ድንገትቱጃርይሆናል😅😅

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE Před 2 měsíci

      ጎጃሜአደልስልቦነዉእንዴት ድንገትቱጃርይሆናል😅😅

  • @user-mq5yo8mn3p
    @user-mq5yo8mn3p Před 2 měsíci

    ጀግና ነህ ወድሜ በርታ

  • @user-yz1or8nj1p
    @user-yz1or8nj1p Před 2 měsíci

    በጣም አስታማራ ነዉ ፈጠራ ከንተ ጋር ይሁን

  • @TigistuTasew
    @TigistuTasew Před 3 měsíci +3

    Wow !!Ken Addis is my cup of tea Tv program . Keep it up

  • @user-qx1dp6ti9h
    @user-qx1dp6ti9h Před 2 měsíci +1

    ወይኔ የዚ ልጅ ያዋህነት ግን አለማረኝም

  • @muluhabtu8682
    @muluhabtu8682 Před 2 měsíci +1

    ሰርቶ ያለፈለት አተ ብቻነህ የኢዮጵያ ህዝብ በሙሉ እዬ ሰራ ከተወሰነ ሰው በሙስና የሚከብሩ አሉ በስተቀር ሁሉም ሰው እየለፋ ነው የሚለወጠው አርፈህ ስራህን መስራት ነው ወሬ አታብዛ በአተ አልተጀመረም መስራት ሁሉም ሰው ሰርቶ ነው የሚያድገው ብዙ ወሬ አታብዛ

  • @kebeduyimam7856
    @kebeduyimam7856 Před 2 měsíci

    በእውነት በጣም ያሳዝናል ምን ለማለት ነው እኔ አንተን ብሆን በልተው ማደር የሚችሉትን እረዳ ነበር ወገኖች ተጠንቀቁ ሀብት ለማግኘት ብዙ ድካም ያስፈልገዋል ትምህርትን ጨምሮ ይህ ህዝብ በአጋንንት ስራ ብዙ እየሰራ ነው ብሗላ አንጠልጥሎ ይገለውል በሰው እጅ ያስገድለዋል ብእብደት ይመታዋል
    እነዚህ በደም ኪዳን የገቡ ናቸው ተጠንቀቁ እግዚአብሄር ይርዳችሁ :: ሊመለምል ነው ተጠንቀቁ ከቤተሰብ ካልተወረሰ ከጎዳና ህይወት በሗላ እኔ አላምንም ልጅቷም ትጠንቀቅ ልጇ እንዳይገበር

  • @user-zo3bm4vq6e
    @user-zo3bm4vq6e Před 2 měsíci +4

    እውነት ለመናገር ምናቺሁም አልጣመኝ ቀራቢውም አቅራቢውም😢😢😢😢😢

  • @MGTom-du5lc
    @MGTom-du5lc Před 2 měsíci +9

    በዚህ ስዓት ስለ አለህ ገንዘብ የምታወራበት ግዜ አይደለም:!!!!

    • @nahom-cx7wr
      @nahom-cx7wr Před 2 měsíci +1

      mn anadedeh ante deha

    • @MGTom-du5lc
      @MGTom-du5lc Před 2 měsíci

      @@nahom-cx7wr ደቆሮ ስለሆንክ ያልኩትን አልተረዳህም!!!

    • @nahom-cx7wr
      @nahom-cx7wr Před 2 měsíci +1

      @@MGTom-du5lc 🤣🤣🤣ere dehaw tew tew 🤣🤣bzu atnaded ደቆሮ 😂😂😂😂😂

  • @takeberhe1094
    @takeberhe1094 Před 2 měsíci +2

    ፈጣሪ ይሁንህ ። በየቦታው የምታደርገው Interview ብዙም አልተመቸኝም! ስልጣን ላይ ያሉት ሰዎች ግሞች እና ዞምቢወች ናቸው።

  • @user-mx2ju2vb8p
    @user-mx2ju2vb8p Před 2 měsíci +1

    ጋዜጠኝአው ምድነው የሚያስገለፍጠው ወድም ግን እራስህን ጠብቅ ምቀኝያ ተየት አይመጣም ከዚሁ ይጀምራል

  • @YeshiDeress
    @YeshiDeress Před 2 měsíci

    አሁን ይህ ሰዉ አሁንም ለሚስቱ ቋጣሪ ነዉ የሚመስለኝ

  • @Universal7593
    @Universal7593 Před 2 měsíci +2

    በዝቷል የመኪናው ብር
    ግን እራስህን ጠብቅ

  • @elsaantonioyosef3674
    @elsaantonioyosef3674 Před 2 měsíci

    አንተ ልጅ እባክህ ልለምንህ በፈጣሪ ሚዲያ አትውጣ አይን ትገባለህ አዘንኩልህ ስላንተ ማን ምን ያገባዋል ያለህንስ ማውራት ምን አስፈለገ ተቆጠብ እንደ ወላጅ ልምከርህ መድሀኒ ዓለም ይጠብቅህ የዋህ ነህ አሳዘንከኝ እግር በግር እየተከታተልኩ ነው ስለስራህ ማስታወቂያ ብቻ ተናገር አናጋሪዎች ።

  • @Lij-emeshaw
    @Lij-emeshaw Před 7 dny

    ጎጃም የስራ ሰው ናቸው። በተሰማሩበት መስክ ስኬታማ።

  • @GashawBelay-dd9iq
    @GashawBelay-dd9iq Před 2 měsíci +3

    ወድሜ ሚዲያው ቢቀርብህስ

  • @haile12dessie
    @haile12dessie Před 2 měsíci +3

    ጋዜጠኛው አይችልም ይቀየር!!! አጠያየቅ አይችልም እና አዳማጭ አይደለም

  • @elsaantonioyosef3674
    @elsaantonioyosef3674 Před 2 měsíci

    ከአንተ የበለጡ አሉ ድምጻቸውን አጥፍተው ነው የተቀመጡት ምን ሆነህ ነው ገበናህን የምታወራው ተቆጠብ ልምከርህ ከነባለቤትህ እይታ አትውጡ ከነዚህ ጋር ጌዜህን አታባክን ስራህን ብቻ ቀጥል ለራስህ ብየ ነው ይቅርታ

  • @sabilasahila407
    @sabilasahila407 Před 2 měsíci +2

    ጊዜዉ መጥፎነዉ ኢተርቪዉ ቢቀርስ እግዚያብሔር ይጠብቅሕ

  • @user-uv5mb3ek8z
    @user-uv5mb3ek8z Před 2 měsíci +1

    ኧኧኧኧኧረ ይሄን ልጅ አፍን ይዝጋ እንዳይበላ አገራችን

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 Před 2 měsíci

    ይቅርብህ ወንዲሜ እንኳን አማራ ሁነህ አሳልፈው እንዳይሰጡህ

  • @BuznshKebede
    @BuznshKebede Před měsícem

    የኔ ዉድ ጋዜጠኛ እንዴት አባቴ እንደምወድክ መጠየቅ ያለብክን ጠይቅሀል አለቀ።

  • @BuznshKebede
    @BuznshKebede Před měsícem

    ጋዜጠኛው በጣም ታምራለክ እስማርት ነክ።

  • @ethiopia6843
    @ethiopia6843 Před 2 měsíci +3

    ወድምእባክኢተርቢአትቅርብግዜዉእሥከሚያልፍድርሥወቅቱሠዉበላነዉልጋፍህነዉበእምነትህበማርያምአትቅርብሠዉምቀኛነዉባለህበትፈጣሪይጠብቅህ

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 Před 2 měsíci

    ለረበና ምን ይሳነዋል እስኪ እኛንም ከከዳምነት ወደ ሀብታምነት ይቀይረን

  • @user-ly9nc5pz8j
    @user-ly9nc5pz8j Před 2 měsíci

    Gena meneAyetehe Etefederebegeta yabezahele selehulu yanete degenetegeta hulunegerehene beEtefe yebarekehe yenedegu wenedemeAlemeye

  • @user-ev4sf3kx8b
    @user-ev4sf3kx8b Před 2 měsíci

    ጀግና ነው❤

  • @toybawoll4645
    @toybawoll4645 Před 2 měsíci

    እዳይገሉተጅ አላህ ይጠብቅክ

  • @AZKTube-pl8yq
    @AZKTube-pl8yq Před 11 dny

    እዩኝ እዩኝ ለማንም አይበጅም ወርቁ አንተነህን ያየ በሳት አይጫወትም

  • @BuznshKebede
    @BuznshKebede Před měsícem +1

    ጋዜጠኛውን የምትሳደብ እሱን ለቀቅ ምን አደረገ ስራውን ነው የስራው።

  • @abel8835
    @abel8835 Před 2 měsíci +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ ማንም ተነስቶ ሚሌነር ነኝ ሲል ብሩ የመጣበትን መንገድ የሚያጣራ የመንግስት አካል አለመኖሩ አገሪቱ በወንበዴዎች እንደምትመራ ያሳያል😂

  • @user-zg3rc5if8l
    @user-zg3rc5if8l Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ቤር ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal Před 2 měsíci

    ያገሬ ልጅ ጀግና በርታ❤

  • @user-xs5yd4rh9w
    @user-xs5yd4rh9w Před 2 měsíci

    ጀግና ነህ❤❤❤

  • @MemeMeme-jh6pq
    @MemeMeme-jh6pq Před 2 měsíci +1

    😮😮😮😮ግን ለምን ሚዲያ ላይ ይወጣል በዚህ ጊዜ

  • @henoktesfaye4123
    @henoktesfaye4123 Před 2 měsíci

    ሰውዬው ጀግና ነው ጋዜጠኛውን የምትሳደቡ ግን ምናቹን ነው የሚያማቹ ምን አጠፋ

  • @azalechdesta-ys1zg
    @azalechdesta-ys1zg Před 2 měsíci

    ከሚስቱጋ ቢቀርብ ደስ ይለን ነበር❤❤❤

  • @mulumelese6573
    @mulumelese6573 Před 2 měsíci

    በየሚዲያው ሰለሀብትህ አትናገር እባክህን ተጠቀቅ ዎድማችን እራሰህን ጠብቅ

  • @YalewletMnda
    @YalewletMnda Před 2 měsíci

    ወንድሜ ተጠንቀቅ ጋዜጠኛው አጠያያቁ ጥሩ አይደለም ጀርባውን አጥና

  • @zehara5198
    @zehara5198 Před 2 měsíci +1

    አለቀልህ ተበላህ አባቴ ብትደበቅ መልካምነበረ እወቁኝ እወቁኝ አበዛህ

  • @we9257
    @we9257 Před 2 měsíci +2

    ወንድሜ ኢንተርቢ አትቅረብ ሰዉ ምቀኛነዉ

  • @Universal7593
    @Universal7593 Před 2 měsíci +1

    ኧረ ምንሸ ነው ሚዲያ ላይ ሁሉም አይወራም ወንድሜ

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Před 2 měsíci +3

    ሀብታም ለመሆን ምንጩን \ አቅጣጫ ጠቁመን እስቲ ? ሲቀጥል ደሞ ጊዜው የከፋ ስለሆነ የሚዲያ ሰዎች እየጠራችሁ አደባባይ አታውጡት የሚሻለው ተደብቆ መኖሩ ነው።

  • @tadeleasfaw9106
    @tadeleasfaw9106 Před 2 měsíci

    የጎዳና ሕይወትን ካወከው ያሉትን ከመርዳት የ23 ሚሊዮን መኪና እንደምትነዳ ማውራት አይነፋም

  • @user-wp1mw1vh7h
    @user-wp1mw1vh7h Před 2 měsíci +2

    😢 ዝና መስሎህ አውራ ያጠፉሀል ጠብቅ

  • @user-dw8tw5gw3r
    @user-dw8tw5gw3r Před 2 měsíci

    Extraordinary resilience for success,but it works for insignificants.

  • @tajtajtaajzab4809
    @tajtajtaajzab4809 Před 2 měsíci

    እደዚህ አታውራ ይገሉሀል

  • @user-dx2tt6vb2x
    @user-dx2tt6vb2x Před 2 měsíci

    ,wendemachen.yeleqa.berta.gobez.egezabahr.kefiteh.yeqedem❤❤❤❤🙏

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 2 měsíci

    Most his history I admire but to Dave money live I'm the street no way. How about I day tomorrow. If I have money I want eat, live in the house then save. Any ways I am happy for him that he made it. Wish you more and more success ❤

  • @user-qz3vi5jy4e
    @user-qz3vi5jy4e Před 2 měsíci

    የገጠር ልጅነኝ ንፁሁ ወንድሜ እራስክን ጠብቅ ከፈጣሪካ

  • @user-cq8br8wt4g
    @user-cq8br8wt4g Před 2 měsíci

    መልካም ነው እምታስተላልፉት መልክት ለወጣቱም ትምህርት ንፕው