ለማስተማሪያ ይሆናል ብለን ያሰብነዉ ቪዲዮ ሰዉ ጋር ደርሶ ትርጉም ቀየረ.........- Abbay TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 01. 2024
  • "በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
    እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
    Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 on Abbay tv.
    #ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #sekela #ሰከላ #washehu_ende #ethiopiantalkshow #ethiopiandescent #addisababatalk #ethiopiadiscussion #africanconversations #talkofthetown #ethiopianvoices #youtubetalk #talkitoutethiopia #exploreethiopia #ethiopianvibes #thoughtprovoking #insightfulconversations
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram t.me/Abbay_Tv
    Website: abbaytv.com/
    #ethiopian_talkshow #tigist_girma #infotainment
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Komentáře • 1,6K

  • @mrvip7755
    @mrvip7755 Před 5 měsíci +523

    የኔ ልጅ በ8ወሩ ነው ቁሞ መሄድ የጀመረው ማሻአላህ በሉልኝ

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 Před 5 měsíci +5

      ያሳድግልሽ❤

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g Před 5 měsíci +4

      እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አዳዱ ልጅ ፈጣን ነው

    • @user-if4se1bh9d
      @user-if4se1bh9d Před 5 měsíci +5

      ማሻ አላህ አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤

    • @user-ib9ut6hb2o
      @user-ib9ut6hb2o Před 5 měsíci +1

      wow❤❤❤❤

    • @azm1302
      @azm1302 Před 5 měsíci +1

      ማሻአ አሏህ❤❤❤

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 Před 5 měsíci +17

    ትጅየ ፍልቅልቅ ማርያምን እንደእኔ የሚወድሽ በፍፁም የለም ከባልሽ ከልጆችሽ ውጭ እመዋ በማርያም እስራኤል ነው እነዚህ የተረጋጉ ምርጥ ልጆች እንዴት እንደምወዳቸው ተባረኩ ዘራችሁ ይባረክ ልጃችሁን ያሳድግልን

  • @ZearaKemal-lc2mu
    @ZearaKemal-lc2mu Před 5 měsíci +129

    እስኪ በሳውዲ አረብያ ለሚስቃዩ እህት ወድሞቻችን ድምፅ ሁንን😢😢😢

    • @rozaatuba2278
      @rozaatuba2278 Před 5 měsíci

      በትክክልአውትላልቅሚዲያዋችድምፅኡንልን

    • @user-dl8em4jq6r
      @user-dl8em4jq6r Před 5 měsíci

      አላሕ ይድረስላቼው ያረቦብብብብብብ😢😢😢😢😢

    • @Habibadegu
      @Habibadegu Před 5 měsíci

      እነሡማ ማን ከሠው ቆጠራቸው😢

    • @user-nc5ki3pr1w
      @user-nc5ki3pr1w Před 5 měsíci

      አው በእውነት እግዚብሔር በምህረቱ የጉበኛችው😢😢😢😢

  • @raeamraeam
    @raeamraeam Před 5 měsíci +129

    የመዳም ቅመሞች አላህሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ወልዳችሁሣሙ የኛንም እድል ቀይረው ያረብ

  • @user-vz1le9vg1h
    @user-vz1le9vg1h Před 5 měsíci +15

    የማዳም ቅመም ነኝ : ቃልዬ አድስዬ ይቅር ለእግዚአብሔር በርቱ በርቱ ለወረኞች ቦታ አትስጡ አዳዶቻችን ሰዉ ሲለወጥ እማንወድ ስላለን ለዛ ነው እጅ ይህን ለመረዳት አቅቶን አይደለም ❤❤❤❤

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd Před 5 měsíci +23

    መጥፎ ኣታውሩ ኮሜንቶሮች እነዚህ ጥንዶች እግዚአብሔር የሚፈሩ የቆረቡ የሰገዱ የተባረኩ የትዳር ኣጋር ናቸው እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርካቸው ለኛም ጤነኛ ልጅ ይስጠን ምሹራ ነኝ❤❤❤

  • @user-ud8so1ci4f
    @user-ud8so1ci4f Před 5 měsíci +89

    ይቅሪተ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ ዉዶቼ❤❤❤❤❤

    • @user-lv4vi8wl1x
      @user-lv4vi8wl1x Před 5 měsíci

      አክርታ ማልት ተልክናት ነው 3.ወር ላጆች ነው መዛው ተክብያለው አክርታቹን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Před 5 měsíci +12

    ሄኖክ እኮ ገና የ34 አመት ወጣት ነው ግን እግብቶ የልጆች አባት ባለትዳርና የግል ስራውንም የሚሰራ ጀግና ወጣት ነው።❤❤❤❤ ትልቅ የሆነው የእነሱ ታላቅ መሆኑ ነው ።የምወዳቸው ቤተሰብ ናቸው።

    • @user-pv8ws9je1z
      @user-pv8ws9je1z Před 5 měsíci

      የኔ እህቴ 34 አመት ሆናት ልጇ 19 አመቷ ከምር በጣም ዴስ ይለኛል አብረው ሳያቸው

  • @zaidtewele9089
    @zaidtewele9089 Před 5 měsíci +37

    ምን አድርጉ ነው ምትላቸው በቃ ልጅ እኮ ነው እቃ ሰበረች አላላትም ልጃችን ስትመታው አየሁ ነው ያለው እናት ስትሆን ሁሉም ነገር ግልፅ ይሆንላቹሃል እናም እባካችሁ አትፍረድ እኔ ልክ ናቸው ነው የምለው እንዴ እውነት መታው ቢሆን እኮ እናንተ ትብሱ ነበር ምታት አባሯት ምትሉ እናንተ ትብሱ ነበር እባካችሁ ተዋቸው በተረፈ እንወዳቹዋለን ኑሩልን 🥰🥰🥰

  • @tigist8015
    @tigist8015 Před 5 měsíci +32

    ጎበዞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይቅርታ ከምንም በላይ ነዉ:: ልጃችሁንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ:: I love this family, God bless you all.

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před 5 měsíci +24

    ደስ የምትሉ ፍሚሊዎች ነችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @taricakne1
    @taricakne1 Před 5 měsíci +57

    ቲጂዬ በእውነት እነዚህን ጥዶች ለምን አትጋብዝም ብዬ አስብ ነበር ዋው 😍😍😍

  • @user-kd1hx8mc4i
    @user-kd1hx8mc4i Před 5 měsíci +19

    ደሰሰሰሰ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 Před 5 měsíci +24

    ቅመሞች እይዞንንንንን ሁሉም ያልፋል😢😢

  • @accabc2087
    @accabc2087 Před 5 měsíci +9

    ተዉ አንሳደም ከቻልን እንምከራቸው ስህተታቸዉን ካልቻልን ዝም እንበል መልካምነት ለራስ ነው ለማንም አይደለም ሁላችንም ያደም ልጆች በሙሉ እንሳሳታለን በቀንም በማታም የማይሳሳት የለም ማንም ፍጹም ሰው የለም በዚች አለም ላይ ዋናው ነገር ስህተትን አምኖ መመለስ ትልቅ መልካምነት ነው እና ይቅራታ በጠየቁበት ልንወቅሳቸው አይገባም ተገቢ አይደለም ውዶችየ ተዉ

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 5 měsíci +10

    እኔ ወልጄ ባላየውም በቃልዬ ቦታ ብሆን ልጂሺ ተመታ ብባል በጣም ከመናደዴ የተነሳ ብዙ አጸያፊ ስድብ ልሳደብ እችላለሁ እና ቃልዬ አይዞሺ ትክክል ነሺ አልተሳሳትሺም እናት የሆነ ይረዳሻል❤ ቲጂዬ የኢትዮጵያ ቅመሞች ስላልሺን እንዴት ደስ እንዳለኝ

    • @kopreesa8674
      @kopreesa8674 Před 5 měsíci

      እውነት ሊውን ትግስተኛ ነች ሁሉም በራስ ቦታ ሲሆን ነው የሚታወቀው❤❤❤❤

    • @user-yp3sz3of8g
      @user-yp3sz3of8g Před 5 měsíci

      ስድብሳይሆንተረጋግተሽበምንእደመታችውመጠየቅ

  • @martayemaryamlij6984
    @martayemaryamlij6984 Před 5 měsíci +50

    ማነው ያንን ቪዲዮ ከሰሩ ቦሀላ እሚያቅ እኔ አይቻቸው አላውቅም ስደት ቂመኛ አድርጎኛል ትንሽ ስነካም ይከፋኛል በተለይ አሁን ዛሬ ልያቸው😊

    • @user-kf9vv3td1j
      @user-kf9vv3td1j Před 5 měsíci +1

      እኔ 👎👎👎👎👎

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g Před 5 měsíci +7

      እኔ አያቸዋለሁ ለምን ካልሽኝ ቃልም ሆነች አዲስ ምንም አላጠፉም እኛ የሀረብ ያለን ሴቶች ምላሳችን የምንናገረው ነገር ጥይት ያስታል እዲህ ያልኩበት ምክንያት ፕራንክ ያደረጋትን ቪድዎ ገብቼ ሳይ በጣም ያሳፍራል መጥፎ ኮሜት ነው ጨርሶ እሱም የማነው የሀረብ ሀገሮች ኮሜት ነው ቃል ማለት በጣም ታጋሽ ነሽ እኔ ብሆን ያን ግዜ እኔጃ ምን እደምል ምን እደማደርግ ልጄን እደዚያ አይቼ በሰራተኛ ስት ህፃናት ያለ እድሚያቸው የተቀጠፉ ፍትህ ያላገኙ እዳሉ መርሳት የለብንም እናም እኔ ምንም አልከፋኝ ሰው እዲናገር የምናደርገው እኛው እራሳችን ነን እደዚያ ብለን ኮሜት ባንፅፍ ኖሮ እነሱ ወተው ባልተናገሩን ነበር

    • @fgty4821
      @fgty4821 Před 5 měsíci +1

      ​@@user-vt4pn1um5gያንን ሁላ ዉርጅብኝ ችለዉ ማለፋቸዉ እራሱ ጀግና ናቸዉ

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 Před 5 měsíci

      እኔ

    • @UxYv-mn6fh
      @UxYv-mn6fh Před 5 měsíci

      እኔ😂😂😂😂😂

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 Před 5 měsíci +33

    እኔ መጀማርያ በጠም ነዉ ምወደቸዉ ከዘን ቀን ጀምሬ ለአይን አስጠሉኝ😢😢😢 እኔም ከነሱ እሸል ነበራ ብማሪ እድሜ ለድህነት አሰድቦኛልም አስተምሮኛልም 😢😢አሁንም ከእናሱ እሸለለዉ ይመስጌን ጌታ❤❤❤

  • @saidahmed1109
    @saidahmed1109 Před 5 měsíci +227

    ይቱብ ቢቆም ችግር የለብንም ስትሉ አልነበር ወገን ለወገን ብለን እኛ ፍጥጥ ብለን እናንተን ስንጠባበቅ ስራ ትተን እናተን ባቅማችን እናግዝ ብለን እጅ እምናየው አተን አይደለም ለማንኛውም ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ

    • @user-th6rx4hw8b
      @user-th6rx4hw8b Před 5 měsíci +1

      😂

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 Před 5 měsíci +11

      እንዴ ዩቲዩብ አሁን እኳ ነው የመጣው ደግሞ ሰርተው ነው ምነው ችክ አላችሁ

    • @user-dp1jg7pe5h
      @user-dp1jg7pe5h Před 5 měsíci

      እካ

    • @MisleTefera-jw9kh
      @MisleTefera-jw9kh Před 5 měsíci +5

      ምድረ ገረድ ሁላ ስልክ ስትይዙ የሰለጠናችሁ ይመላችኃል::
      አዳሜ የወሬ ቋት የሆንሽ ሁላ አንቺም ሰውሆነሽ ሰው ልትናገሪ ትፈልግያለሽ!

    • @wardawarda4153
      @wardawarda4153 Před 5 měsíci +21

      ባዶ ምድር ገርድ መሆን ምን ችግር አለዉ ሰድበህኝ ሙተሀል እኔገርድሆኘ ለቤተሰቤ ብርሀን ነኝ

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Před 5 měsíci +148

    እስኪ ሠወችየ ክፊ አትሁኑ ከይቅርታ በላይ ምንአለ ስድብ ይበቃል ቃል እና አድስ አይዞችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZUZUmidiy3714
      @ZUZUmidiy3714 Před 5 měsíci +8

      አሺቃባጭ

    • @andie7227
      @andie7227 Před 5 měsíci +5

      አስቃባጭ 😡

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g Před 5 měsíci +3

      እግዚአብሔር ይባርክሽ ትክክል ነሽ ምንድነው ማካበድ ስት ሀፂያት እየሰራን ፈጣሪስ ይቅር ይለን እስኪ እራሳችንን እንፈትሽ እውነት እኛ ንፁህ ፃዲቅ ነን እናስተውል

    • @hiwot6050
      @hiwot6050 Před 5 měsíci +5

      እር ባክሽ 😂😂😂የሰው ልክ ሲያቁ የ ይቅርታ ምነንት ሲያቁ ነው እንደዛ ምንረዳችው

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 Před 5 měsíci +3

      አሽቃባጭ በሰአቱ ይቅርታ በጠየቁ በናተ ላይ አደለም እምንኖረው ምናሜን ምን አስለፈለፋቸው

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 5 měsíci +13

    ❤❤ታድላቹ ታላቅ ወንድማቹ እንደታላቅነቱ ሲመራቹ የኛ ቤት ታላቅ ወንድማችንስ ኣለመታደል ሁኖ ምንም ሀላፍነት ሳይወስድ እስከልጆቹ ጅምር ሀላፊነቱ እኔ ነኝ የወሰድክ ሚመስለኝ ❤❤🎉

  • @user-qr7vn8ru8f
    @user-qr7vn8ru8f Před 5 měsíci +14

    አትሳሳት አዲስ እንደ ዘመኑ ሴት አትበል ሁሉም ሴት አንድ አይደለም ብዙ ሴቶች አሉ አስተዋይና እረጋ ያለች ሴት አለች ማለት ያለብክ ቃልዬ ለእኔ ልዩ ሴት ናት ሁሉ ነገሮአን እወድላታለው የሚባለው የዘመኑ ሴት አይደለችም አይባልም ሴት ማለት በሀገር የምትጠራ ናት የዘመኑ ሴት አይባልም

    • @eatsaladwell1033
      @eatsaladwell1033 Před 5 měsíci +2

      የዘመኑ ማለት የፈለግው ብዙሀኑን ባለዱቄቶቹን ነው

    • @user-qr7vn8ru8f
      @user-qr7vn8ru8f Před 5 měsíci

      @@eatsaladwell1033 ወንድሜ ስንት አለን ከዱቄት ነፃ የሆንን ታምናለክ እኔ እናቴ ከፈጠረችኝ ሜካፕ እንደማላውቅ ኩል እንኮአን ነክቶኝ አያውቅም አሉ ጎደኞቼም ማሞገስ ካለብን እሶአነቶአን ብቻ የክፍለ ሀገር ልጅ አይደለሁ አዲስ አበባ ያውም ቴድሮስ አደባባይ ተወለጄ ያደኩት ምን ያደርጋል መብለጭለጭ

    • @AsdQwe-qr8zs
      @AsdQwe-qr8zs Před 5 měsíci

      እውነቱን ነው የዚህ ዘመን ሴት ዱቄታም ሁሉ አማረሸ እራቁታም በጥቅሉ ሰረአት አልባ ነን እሸ ቃል በጣም የተረጋጋች ጭዋ ሴት ናት አላህ ልቧን አይቀይርባት 🥰

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 Před 5 měsíci

      ከሜካብ ማ ነፃ ኣይደለችም ስታገባ ከነጥፍርዋ ከነዱቴትዋ ኣልነበረች ዴ ብቻ በሚካብ ሰው ኣይለካም

  • @zamanaybelet5021
    @zamanaybelet5021 Před 5 měsíci +39

    ወይ ኮይመንት😂😂😂😂 ተርጋጉ የመዳም ቅመሞች እድሜ ለኛ😎😎😎😎😎😎

  • @user-sh7gs2zy8c
    @user-sh7gs2zy8c Před 5 měsíci +5

    እኳን የሰዉ ልጂ ፈጣሪም ይቅር ይልላ ከይቅር በላይ ምንም የለም በጣም ነዉ የምንወዳችሁ ምርጥ ቤተሰቦች

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 Před 5 měsíci +21

    ❤❤❤❤❤እኔስ ጥሎብኝ በጣም ነው የምወዳችሁ እስከ ሙሉ ቤተሰቦቻችሁ ይቅረታ መጠየቅ ታላቅነት ነው ቲጅየ የኔ ጨዋ ሁሉችሁነም የኢትዮጵያ ልጆች እኳን አደረሳችሁ ብያለሁ❤❤❤❤❤

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 Před 5 měsíci

      እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @liyuworkchanelegesse7396
    @liyuworkchanelegesse7396 Před 5 měsíci +19

    እጅግ በጣም የምወዳቸው ጥንዶች! Thank you TG!

  • @tessemamizer9907
    @tessemamizer9907 Před 5 měsíci +11

    የሚገርመው በጣም ጨዋ ናት ምንም ይቅርታ የሚያስጠይቅ ነገር አልተናገረችም ጌታ ያክብራቹህ

  • @Mesi971
    @Mesi971 Před 5 měsíci +26

    ሲጀመር ምንም አላጠፋቹ
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏

  • @user-qh1cq6kh2s
    @user-qh1cq6kh2s Před 5 měsíci +16

    አብርሽንና እሩታን አቅርቢልን ቲጂይ

  • @seadaahemd7817
    @seadaahemd7817 Před 5 měsíci +13

    የኔ ቆጆ ምንም ጥፈት የለሺ አረቦችኮ ሸቃላ ብለው ነው የሚጠሩን የኛ ሰው አሺቃበጭ ስለሆ ነው እኔ ብሆን አቃታለሁ የእውነት አቺ እዴውም አልተሳደብም ሩጠሺ አለማነቅሺን አደቅሻለሁ አስተዋይ ሴት ነሺ❤❤❤❤

    • @UxYv-mn6fh
      @UxYv-mn6fh Před 5 měsíci

      አረ ልጆቹ እንካን ልንመታቸዉ ኣንሳደብም ያዉ በራሳችን ቋንቋችን ካልሆነ በስተቀር

    • @mhirat7883
      @mhirat7883 Před 5 měsíci

      ታስቃለሽ 😂
      ስደት መጥተሽ ነው ልጆች የምትመታቸው ግራ የገባሽ

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5g Před 5 měsíci +10

    አሜንንን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ሲቀትል የልጇችሁን በወር ሻማ ማብራት አይደለም ቀን በቀን ብታከብሩለት መብታችሁ ነው ስለልጅ የወለደ ያውቀዋል ይቅርታ ለጠየቃችሁትም ነገር ይቅር ለእግዚአብሔር ብለናል ግን እደኔ ሀሳብ ምንም ይቅርታ አያስጠይቅም በልጅ ቀልድ የለም አብሶ ባሁን ሰአት ስቶቹ ህፃናቶ ለዚያውም ሁለት ልጅ ባድ ግዜ እያጡ አልቅሰው ተቀምጠዋል ሳይሆን ነው ጨዋታ ቃል እግዚአብሔርን በጣም ትግስተኛ ነሽ እኔ ብሆን ያም ግዜ ምን እና ምን እደማደርግ ለዚያም አንቺ ምንም አልተናገርሽም እኮ ለዚያው አመት ያልሞላው ልጅ እደዚያ ስታዪ ቻይ ነሽ በልጅ የመጣ ሁሉም ነገር ገደል መግባት ሽይችላል እኔ እደናተ አድ ልጅ አለችኝ ሂወቴ ነች በሷ የመጣ አልደራደርም ከፈለገ ማንም መቅረት ይችላል አባቴ ቀልድ የለም እናም ገና እኛ እዳንከፋ ብላችኩ በልጃችሁ ድርድር የለም እልም ያለው እልም ይላል እንጂ እና አንቺ ምንም አላጠፋሽም ምን ተናገርሽ እና እኛ ሀበሻ ስንባል ፍርደ ገምድል ስለሆንን ነው እንጂ እናም በርቱ ምርጥ ጥዶች ናችሁ❤

    • @Ethio-kitchen
      @Ethio-kitchen Před 5 měsíci

      Lk bleshal ehit manachnm bihon beljachn kezih belay new emnhon erasachn sanay sew lay mefred slemnwed enji Egziabher libona ysten yetgnawa enat nechi ljsh temeta tebila zm emtl yawm gena htsan lemefred mwchekol bicha

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx Před 5 měsíci +4

    ቃልዬና. አዲስ. በእውነትይቅርለእግዚአብሔር. ምንምያጠፋችሁት. የለም. አይዞችሁ. በርቱልን. ለመዳምቅመሞች. መማርያእጂ. ስተትአይደለምየሰራችሁት. አይዞችሁ. በርቱልን. እግዚአብሔርያክብራችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @ZenatZenatullah-vx5yq
    @ZenatZenatullah-vx5yq Před 5 měsíci +4

    እኔማ በጣም ነበር የምወዳትወዳቸዉ የምክታተላችሁ. ለሠዉ ክብር እደለላችሁ ሣቅ አሥጠላችሁኝ እኛዉ ከፍ አርገን ሢልፍላችሁ እኛኑ ዝቅ ታረጋላችሁ ልብ ይሥጥቻችሁ

  • @gggaaalalow3218
    @gggaaalalow3218 Před 5 měsíci +8

    ደሰ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅሩን ዪጨምርላችው🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c Před 5 měsíci +68

    ዞሮ ይቅታ ከጠየቁን ይበቃል ከይቅታ በላይ ምንም የለ እንኳን ሰው ለሰው ፈጣሬ ብዙ ዙሙት ሰርተን ይቅር ብሎናል በቃ ተቀብናል ብንል ማን ገደለ

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu Před 5 měsíci

      ኣሁንም እይታ ሢቀንሥ ገቢያቸዉም ጠፋ😂😂😂😂😂ይቅርታ ማለታቸዉ ግዴታነበር😂😂😂

    • @user-sp6su6gy3y
      @user-sp6su6gy3y Před 5 měsíci

      Meder.weraya.setetayu.selsewe.desta.emayasedestachu.nachu.yfeqere.amelke.lbona.ysxachu

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d Před 5 měsíci

      ​@Slanechi gen ❤😂😂eepyFarmhouse-pb8eu

  • @knzknooozh7972
    @knzknooozh7972 Před 5 měsíci +25

    አብርሺ እና እሩታ አቅርቢልን❤❤❤

  • @user-wh2nm6xd1n
    @user-wh2nm6xd1n Před 5 měsíci +78

    እኛን የነካ የለውም በረካ ብሏልኝ ያገሬ ሰው የናተ ጥጋብ በፈጣሪ ቱ ሰው ሲያገኝ እንዲህ ነው ለካ😢

    • @semutasew2244
      @semutasew2244 Před 5 měsíci +6

      እውነት አወ ለምነው ግን😢😢

    • @ahmadmohmad9425
      @ahmadmohmad9425 Před 5 měsíci

      😢😢😢 እውነት ነው ውድ

    • @ahmadmohmad9425
      @ahmadmohmad9425 Před 5 měsíci +1

      😢😢😢 እውነት ነው ውድ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před 5 měsíci +5

      በጨው የታጠበች መስላ መጣች ከኛ በላይ ያናደደኝ ሰራተኛዋን በጨለማ ትውጣልኝ አሁኑኑ ስትል ነው እስማም ባለቤት ሆና ቤት የግዛብሄር ነው ቢሆንኮን ስነጋ ውጪብትላት አስመሳይ ናት

    • @user-kj6dr2xq4c
      @user-kj6dr2xq4c Před 5 měsíci

      ሀበሺ እኮ ሥታጣነው እጃ ,,,,,,​@@WorkeGelana-sv5if

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 5 měsíci +3

    ታድላችሁ❤❤❤ ትልቅወንድም መከታችሁ ነው ስላመስገናችሁት ደስ ብሎናል❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Před 5 měsíci +2

    ዋው ደሰ የምትሉ ፍሚሊዎች ነችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 Před 5 měsíci +7

    እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቃል አዴ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤

  • @dbdhhheeh
    @dbdhhheeh Před 5 měsíci +7

    ልጅ ያለው የእናትነትን አጀት አይችልም እንኳን እረዳ መታብኝ አባቱም እንዲነካብኝ አልፈልግም ቃልዬ እናት የሆነ ብቻ ነው የሚረዳሽ ❤ አይዞሽ ከይቅርታ በላይ ምንም የለም

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 Před 5 měsíci +1

      እኔ ምንም አልተቀየምኳቸውም እናት የሆነ የሚረዳው ይመስለኛል እናት ባልሆንም እናት ልጇ ማንም እንዲነካባት አትፈልግም ባሏም ቢሆን። እዚህ ቤት ያሉት ሰራተኛ ስለሆኑ መሰለኝ ግን እውነት አይደበቅም እኮ በዚህ እድሜ ያለ ልጅ አይመታም ምን አስባችሁ ነው ።

    • @kopreesa8674
      @kopreesa8674 Před 5 měsíci

      እውነት ነው❤❤❤

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 Před 5 měsíci

      ምድነው ምታካብዱት ልጅተመቶ የሁሉም ልጅ ያድጋል

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 Před 5 měsíci

      @@mihretmengestu2798 ያምሻል እንዴ 2 አመት ያልሞላው ልጄ ይመታ እያልሽ ነው ምን ያውቅና ትገርማላችሁ

  • @agichesetegn4468
    @agichesetegn4468 Před 5 měsíci +4

    ከመጀመሪያውም አንድ ቀን አይቻቸው አላውቅም ።ለወደፊትም እደዛው ነኝ።ቲጅዬ የኢትዮጲያ ቅመሞች❤❤ ስወድሽ እኮ

  • @Tizita1232
    @Tizita1232 Před 5 měsíci +6

    አዲስዬ እና ቃልዬ በጣም ነው የምወዳቹ ከቤተሳባቻቹም ብዙ ነገር እየተማርኩባቸው ነው ፈጣሪ አይለያቹ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጣቹ ይቅርታቹን ተቀብለናል እኔ እንደግሌ የልጅ እናት ስለሆንኩኝ ተምሬበታለሁ በርቱልን ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Před 5 měsíci +1

    በመጀመሪያ አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰነ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የዓመት ሰው ይበለነ ከቁጥር አያጉለን ቸሩ አምላክ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን በእውነት😢❤❤ሲቀጥል ቃልዬ ምንም አላጠፍሽም አንድ ሰው አንቺ የደረሰብሽን ካልደረሰበት በዙ አይረዳም እንደ አንድ እናት ልክ ነሽ የኔ ሙሉ ሴት❤❤ ሲቀጥል በአረብ ሀገር የምንኖር ብዙ እህቶች ሰራተኛ የምትለው ቃል ለኛ ድክመታችን ናት በዛም ድክመታችን ስለመጣችሁ ይመስለኛል ብዙ እህቶች የተቀየሙት ለዛውም ቢሆን መረዳት ነበረባቸው ለሁሉም አዲስም መልካምና ጥሩ ልጅ ነህ ድሮም እወዳችኋሁ አሁንም እደዛው ውዶቼ በተረፈ አትጥፉ በራሳችሁ ቻናል ኑልን❤❤❤

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg Před 5 měsíci +6

    አሁን ምን ክፉ ቃል ተናግራ ነው ይሄን ያህል እናት እኮ ናት እንደውም እደናትነትዋ ምንም ያለችው ነገር የለም ይቅር ለእግዚአብሔር እናት አጥፍታችው ሳይሆን የኛ አረዳድ ነው እግዚአብሔር ይባርካችው በርቱ

  • @aynadissehayneh9477
    @aynadissehayneh9477 Před 5 měsíci +6

    ፈጣሪ ፍቅሩን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-ei7hi8ek1e
    @user-ei7hi8ek1e Před 5 měsíci +35

    እስቴ በድጋሜመጣሁ ቲጂየ ሰአድ እነ አሊን ታቅርብልን የምትሉ ሰወዳቸዉ በተለይ ለአጋዥቸዉ ያላቸዉፍቅር❤❤❤❤

  • @dinksira7724
    @dinksira7724 Před 5 měsíci +3

    እንደዚህ ኃይነት እንደ ትልቅነቱ ንግግሩ የበሰለ ቤተሰቡን ስርዓት ይናገራል ቤተሰባችሁት አምላክ ይጠብቃችሁ ለአገርም ለዓለምም አብረት የሆኑ ቤተሰቦች ቃል እግዚአብሔር ልብሽን አይቶ ሰጠሸ፡፡

    • @kopreesa8674
      @kopreesa8674 Před 5 měsíci

      እውነት ነው ሆኖክ የሚናገረው ቃላት በጣም ብስል ነው መልካምና አስተዋይ ልጅ ነው❤❤

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Před 5 měsíci +4

    በጣም ደሰ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው እንኳን አደረሳቹ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před 5 měsíci +8

    ሐዲስና ቃልዬ ልዕልት ስወዳቹ ሰላማቹ ይብዛ።።❤❤❤❤እግዚያብሔር ይጠብቃቹ አትጠገብም ቲጂዬ ስለ አቀረብሻቸው እናመሰግናለን ሁሌ አቅርቢያቸው😍😍😍😍😍😍😍ቤተሰብ በአጠቃላይ ደስ ይላል እግዚአብሔር የነገሰበት ቤት ነው።
    ቲጂዬ እንደኔ ሐዲስና ቃል አላጠፉም ባይ ነኝ በልጅ ቀልድ የለም እንደውም ቃልዬ ትሁትና የተረጋጋች ስለሆነች ነው።እኔ ብሆን በአጠቃላይ በልጅ ቀልድ የለም

  • @user-gb6cq6ml7h
    @user-gb6cq6ml7h Před 5 měsíci +4

    ሰለ እውነት የኢትጵያን እህዝብ ማመሰገን አናቅም ትንሺ ሰንለወጥ እንጠባራለን እንሳደባለን እና ማሰተዋል ይሰጠን የመጣንበትን አንርሳ ?

  • @user-tc3hq6mf2w
    @user-tc3hq6mf2w Před 5 měsíci +16

    የመዳም በመ ሞቺየ አሏህ
    እኛንም ለሀገራቺን ያብቃን

    • @senaitmulalem5603
      @senaitmulalem5603 Před 5 měsíci

      በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየኋችሁ እመአምላክ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ❤❤❤

  • @MekiMeki-sc2rg
    @MekiMeki-sc2rg Před 5 měsíci +101

    ቅመሞችየ ራሳችንን እስኪ እንፈትሽ ሞያ እንማር በራሳችን ሂወት ላይ እንስራ የማንንም ዩቱብ አናሙዋሙቅ

    • @GuxFrom
      @GuxFrom Před 5 měsíci +1

      በትክክል ❤❤❤🎉

    • @lubayesuf3723
      @lubayesuf3723 Před 5 měsíci +3

      አወ ውደ የኛነገር ያሣደግነው ቀጋ ዘንበልዘንበል አለ እኛኑ ሊዋጋ ነው እኮ

    • @nedaahmed5123
      @nedaahmed5123 Před 5 měsíci +2

      ❤❤ ትክክል

    • @kasu3477
      @kasu3477 Před 5 měsíci +1

      ትክክል እኛው እያየናቸው ይሰድብናል

    • @nasanate8410
      @nasanate8410 Před 5 měsíci +1

      በትክክል❤❤

  • @user-jg9gh5zx9u
    @user-jg9gh5zx9u Před 5 měsíci +7

    የሚወደድ ቤተሰብ እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ

  • @mesiyegetaliji9573
    @mesiyegetaliji9573 Před 5 měsíci +2

    King family❤ በጣም ነው የምወዳችሁ ፈጣሪ ፍቅር ደስታ ይጨምርላቸው ኑሮ በደስታ ሁለ

  • @atsedayenew27
    @atsedayenew27 Před 5 měsíci +2

    በጣም የምታስቀኑ ጥንዶች ናችሁ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @ggrurvhbh344
    @ggrurvhbh344 Před 5 měsíci +9

    ተይቅርታበላይ ምን አለ በቃ ተቀብለናን በሉ ቅመሞች ደሥ የሚልቤተሠብ ናቸው❤❤❤❤❤❤

  • @user-rb3yn6st1e
    @user-rb3yn6st1e Před 5 měsíci +31

    😂😂😂😂😂ይቅር ለእግዚአብሔር ዋናው ለእናተ የጀርባ አጥንት መሆናችንን ማመናችሁ ነው❤❤❤❤

  • @user-sz1ci4uz5s
    @user-sz1ci4uz5s Před 5 měsíci +2

    የመዳም ቅመሞች ክበሩልኝ ክብር ይገባቹሃል እናም ከሀገር ዉጭም ሀገር ዉስጥ ያላቹ ሰላም ሰላም ቢያለሁኝ ማነዉ እንደ እኔ እነዚህን እንቁ ጥንዶች የሚያከብራቸዉና የሚወዳቸዉ የእዉነት አስደናቂ ናቸዉ አስተማሪ አቦ ዘመናቸዉ ሁሉ ፈጣሪ ይባርክላቸዉ ዋው ዋው አንደኛ ናቹ ብቻ መግለጽ አልቻልኩም

    • @user-nc5ki3pr1w
      @user-nc5ki3pr1w Před 5 měsíci

      ስላማችሁ ይብዛእህትወንዲሞች ሀግራችንነስላም ያዲረገልን በእስር ያልትን ወግኖቻችነን ስላም ሀገራችው ያስገባልን😢😢😢😢🇪🇹አወ ብትክክል

  • @user-fi1jg1po6g
    @user-fi1jg1po6g Před 5 měsíci +6

    ሥወዳቸው የተዋሕዶ እቁዎች❤❤❤❤❤❤

  • @stgeorge7371
    @stgeorge7371 Před 5 měsíci +14

    ሁሉም ሰው ያጠፋል ከልብ ይቅርታ መጠየቅ ደግሞ ትልቅነት ነው

  • @kidistfentaw8200
    @kidistfentaw8200 Před 5 měsíci +6

    አምላከ ቅዱሳን ሁላችንንም ይቅር ይበለን በምሀረቱ😢😢😢 የመዳም ቅመሞችየ ይቅርታ ለጠየቀ ይቅር በሉ ይቅር እንበል ❤❤❤

  • @user-ir7kv7sg8f
    @user-ir7kv7sg8f Před 5 měsíci +571

    አወ የሰው ልክ እውቁ የራሳችው ጉደይ በነሱ አይደለም የሚንተዳደረው ስትሉ አናዳችሁኛል

    • @user-lh8si7km4d
      @user-lh8si7km4d Před 5 měsíci +16

      ሳህ

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj Před 5 měsíci +86

      ጠገቡ ሠብስክራይብ ላይክ ሲለመኑ እዳልኖሩ አሁን ትልቅደረጃ ሲደርሱ የመጡበትን መንገድእረሱት

    • @user-ni2vl7cq6d
      @user-ni2vl7cq6d Před 5 měsíci +64

      እኛ እንለያለን ሰንል በሚኪኒያት ነው እኛ ካላየን ማን ሊያይላቸዉ ነው

    • @mekdesyedingllij9660
      @mekdesyedingllij9660 Před 5 měsíci +75

      እኔ ራሱ ከዛን ቀን ጀምሬ አላያቸውም

    • @user-ir7kv7sg8f
      @user-ir7kv7sg8f Před 5 měsíci +30

      @@mekdesyedingllij9660 እኔም ነኝ
      ደግ አደረግሽ እነኝህ ጥጋበዩች

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h Před 5 měsíci +7

    ❤❤❤ምርጧ እህታችን ቲጅ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል💚💛❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 5 měsíci +9

    ዋውውውው እንኳን በሰላም መጣች ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FATUMAYimer-my4sp
    @FATUMAYimer-my4sp Před 5 měsíci +8

    ተቀብለናል የኛ ውቦች ❤❤❤ እኛ በትንሹ ሰለሚከፋን ነው 😢😢😢😢 እኑዳችሆለንእኮ

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i Před 5 měsíci +2

    ሰላማቹ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ቲጂ መልካም ሰው ቃልዬ አዲሴ እውነት ደጋግማቹ ይቅርታ አትበሉን እኛ ቢያዝሉንም እግራችን ተንጠለጠለ ማለታችን አይቀርም ትልቅነታቹ ነው ይቅርታ ብላቹ ፊዲዮም የሰራችሁት አዎ ሁላችንም እናቶች ልጆቻችን ሲነኩ እንደዛ ነን ቃልዬ አትስሚያቸው እወዳችዋለው😘😘😘😘

  • @user-vn1mx7uq1m
    @user-vn1mx7uq1m Před 5 měsíci +9

    ሁላችንም ይቅረይበለን ቃልይና አዲሰይ እኔራሱ ይቅረበሉኝ የማዳምቁጭት ነው የተዋጣሁባችሁ እኔራሱ በጣም ነው እምወዳችሁ ቸሩመድሐኔዓለም ይማረኝ በተለይ ቃልየየ በጣም ነው እምታሳዝነኝ የእኔ እሕት ይቅረበይኝ

  • @user-jg7ts6zo4v
    @user-jg7ts6zo4v Před 5 měsíci +11

    ቃልዬ አዲስዬ ሰላም ለእናንተ ይሁን

  • @samrawittube9195
    @samrawittube9195 Před 5 měsíci +14

    ይቅር ለእግዚአብሔር ቃል ና አዲስ እናመስግናለን ❤❤

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 Před 2 měsíci +1

      Ene oromo negn amhara ayidelehoum amharas alodem finfine ye oromo nate

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer123 Před 5 měsíci +1

    Very lovely family! May Almighty God bless you all! Excellent example for my Family.

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 Před 5 měsíci +1

    እልልልል አሜን አሜንአሜንቃለሂወት ያሠማል እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

  • @emamiyo
    @emamiyo Před 5 měsíci +4

    Henok Ate Batam Teru Lij Nh Nurelin❤❤❤❤❤

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 5 měsíci +3

    ሄኖክ አሁንም ውበትህ እንዳለ ነው ትከሻህም የሰጠ ነው ወንዳወንድነትህ ደስ ይላል
    አቤልም በጣም የምወደው ልጅ ነው
    ጨዋታ ይችላል ❤
    ሀዲስ መጨረሻ ላይ የተናገርከው ልቤን ነክቶታል ሁላችንም #ለቅዱስ_ስጋውና_ደሙ ያብቃን አሜን!!!

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Před 5 měsíci +11

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @sarahmohammed8130
    @sarahmohammed8130 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉አዲስና ቃልየ ይቅር ለእግዚአብሔር ከናተ ፍቅር ነው የተማርነው ደስ የምትሉ ቤተሰቦች በእግዚአብሔር ፍቅር እንወዳችኃልን❤🎉🎉🎉

  • @tsionkiflu7261
    @tsionkiflu7261 Před 5 měsíci +3

    በጣም ደስ የሚሉ በተሰብ👏

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 Před 5 měsíci +12

    ሁሉም ሰው ያጠፋል ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነው እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን❤❤

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 Před 5 měsíci +1

      አሜን የኔ ቆጆ

    • @zuzumuhand5789
      @zuzumuhand5789 Před 5 měsíci +1

      😂😂😂ምን አድረገው ነው

    • @user-dm3pu1eu1y
      @user-dm3pu1eu1y Před měsícem +1

      ሁሉም ሰው ያጠፋል ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነው አግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ፋቅር ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 Před 5 měsíci +1

    Des yemilu beteseboche swedachew ❤❤❤❤ Thank you Tigi for inviting them❤❤❤

  • @GenetAbera-ys9ez
    @GenetAbera-ys9ez Před 5 měsíci +1

    ደስስስስስስ የሚል ግብዣ በጣም አስደስቶኛል ቲጂዬ እወድሻለሁ።ሔኖኬ ደግሞ ከአቤል ጋር ተባብራችሁ ጥበቡን አደራ

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua6696 Před 5 měsíci +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ ዉዱች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይቅር ለእግዚአብሔር አዲዬ እና ቃልዬ ❤❤

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5h Před 5 měsíci +11

    እደዉ የመዳምቅመሞችዬ ስታስቁ ኮሜትእያነበብኩ ነበር እኛበክብራችነ አንደራደርም ❤❤❤❤❤ የኔዉዶች አላህ ከሀገራች የርፈትእጀራ ዮስጠን ዉዶቸ ወቶከመቅረትም እሱ ዮጠብቀን ካልፈለጋችሁ አቁሙት ኢቶቡን።ጥቅምተለለዉ ማለቴ ሆ

  • @UxYv-mn6fh
    @UxYv-mn6fh Před 5 měsíci +9

    ይቅር ለእግዚአብሔር ይሁን ቃልየ የኔ ፍልቅልቅ ሰዉ ሁኖ የማይሳሳት የለም። እኔ እንካን ልጅ የለኝም ግን እረዳሻለዉ አረብ ሃገር እንካን ልጅ ልንማታ ይቅር እና ኣንሰድባቸዉም❤

  • @ageryeblayeageryeblaye
    @ageryeblayeageryeblaye Před 5 měsíci +12

    ቲጂየ እንወድሻለን የኛ መልካም ሰው❤❤❤❤❤

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk Před 5 měsíci +4

    ተባረኩ ልጆችኮ ናቸው 4 ቱ ወንድማማቾች

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před 5 měsíci +4

    በጣም የምወዳችው ካፕሎች ናቸው❤❤❤❤እንካን አደረሳችው ቲጂዬም እንካን አደረሰሽ

  • @menberetefera5743
    @menberetefera5743 Před 5 měsíci +1

    የህይወት የአበቦች ምሳሌ ናችሁ እግዚአብሔር እረኛ ይሁንላችሁ

  • @betiygrima9287
    @betiygrima9287 Před 5 měsíci +41

    ማይረብ ቢኖሩ እነዚህ ናቸው ደሀ ሲያልፍለት ድሮም የልባቸውን ካደረሱ በኃላ ይቅርታ እኛ የማዳም ቅመሞች የማንም መጫወቻ አይደለንም ለፍተን ነው ምኖረው 😊

    • @user-nr1ej3wf8o
      @user-nr1ej3wf8o Před 5 měsíci +2

      ድሀ ሰርቶነው ያለፈለት ይሄን የዘቀጠ አስተሳሰባችሁን አፅዱት አትዝቀጡ ሰው የሚለፋው እንዲያልፍለት እንዲቀየር ነው አንዳንዶቻችሁ የቅናት ነው በውነት በቃ ይቅርታ ካሉ አለቀ የወደደ ይከተላቸዋል በስኬታቸውም ይደሰታል ከዚህ በላይ ይባርካችሁ ቤተሰቡ በሙሉ እግዚአብሔር ፀጋው ጤናውን ይስጣችሁ

    • @HanaTilahun-er1su
      @HanaTilahun-er1su Před 5 měsíci

      በትክክል የማንም መጫወቻ ናችሁ የቲክቶከር እና ዬቲበር ገንዘብ መሰብሰቢያ መጫወቻወች እሚጠቅማችሁን ትምህርት ያለው ነገር የማትወዱ መሀይሞች

    • @tigisttube5648
      @tigisttube5648 Před 5 měsíci

      አይማልም ማንም ሰዉ በገንዘብ ተጠቅል አልተወለደም ደሞ ደሀ የሚባል ሰዉ የለም ፈጣሪ ባምሳሉ የሰራቸዉ ድቅ ፍጥረቶች ናቸዉ ይሄን ስላልሽ ንሰሀግቢበት 🙏

  • @debubfiker
    @debubfiker Před 5 měsíci +11

    ማንም ብሆን ልጅህ እንዴ ሆነ ቢባል ዝም አይልም ምክንያቱም ግዜ በጣም አስቸጋሪ ነው የወለደ ነው ስምቱን የሚያቀው

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g Před 5 měsíci +1

      አፉ ቁርጥ ይበል በልጅ ቀልድ የለም አብሶ ባሁን ግዜ የምናየው እኮ ነው የአስተዋይ ሰው ኮሜት አገኘው

    • @kopreesa8674
      @kopreesa8674 Před 5 měsíci

      እውነት ነው❤❤

  • @BityBitfy-bn8fs
    @BityBitfy-bn8fs Před 5 měsíci +13

    የኔ ማሮች ኑሩልን እኛም ውድድድድ ነው የምናረጋቹ ከቁጥር አትጉደሉ ሞገስ ልበሱ❤❤❤❤

  • @banchiamlaktefera1437
    @banchiamlaktefera1437 Před 5 měsíci +2

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርካቹ መልካም በዓል

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 Před 5 měsíci

    Enkuan abro aderesen Tigstye yena filklki Kalye and Ades hulachihunm yetebarkachihu nachihu tebareku

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw Před 5 měsíci +21

    እንኳን አደረሳችሁ እናድስ ሁላችሁም መልካም ቤተሰብ ናቸው

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 5 měsíci +6

    ደስ የሚ ል የባ ረ ከ ቤተ ሰ ብ ❤️❤️❤️

  • @user-js1ty5ci4n
    @user-js1ty5ci4n Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔርይመስገንአሜን፫እንኳንአብሮአደረሰን ሶስታችሁንም የምወዳችሁ❤❤❤❤

  • @LchiSweet
    @LchiSweet Před 5 měsíci +33

    ኤጭ የምወዳቸዉን ያህል ነዉ የጠሏሃቸዉ ለተመልካች ክብር የላቸዉም

    • @EE-ro2tx
      @EE-ro2tx Před 5 měsíci

      Esua betly hadis❤❤ meskni newo

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu Před 5 měsíci +1

      ኣሥመሣይ ናቸዉ በተለይ ዘማሪ ሆነዉ ሌቦች

    • @Fatuma-ek8rb
      @Fatuma-ek8rb Před 5 měsíci

      ወሏሂ እዉነሽነዉ እህቴ ወደሽ መጥላት በጣም ይገብዳል ማለትም ከጠላሽ ቡሀላ መልሰሽ ለመዉደድ ይበልጥ ጅከብዳል ብቻ ፈጣሪ ተቀያያሪ አያርገን

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před 5 měsíci

      ​@@Fatuma-ek8rbእውነት ነው ሰው ወደሹ ከጠላሹ በኋላ መልሶ መውደድ ከባድ ነው

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Před 5 měsíci +3

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ በጣም ታምራላቹ❤❤❤❤

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 Před 5 měsíci +9

    ማለት እንደሌላው ባል አይደለም ሌላውን 😂😂😂😂😂

  • @hiwotmulugeta8675
    @hiwotmulugeta8675 Před 5 měsíci +2

    ተባረኩ እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 Před 5 měsíci +1

    Teje thank you so much ensune selakarabeshelene ba hayemanote yatansu