በስተመጨረሻ ብቸኝነት ቀረ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 12. 2023
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ
    ለማንኛውም ፎቶ እና ቪዲዮ
    በ +251962491597
    +251974024574
    አሁኑኑ ይደውሉ

Komentáře • 1,1K

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  Před 7 měsíci +165

    ለማንኛውም ፎቶ እና ቪዲዬ አሁኑኑ ይደውሉልን
    በ+251962491597
    +251974024574

    • @user-pu8ph2io2q
      @user-pu8ph2io2q Před 7 měsíci +1

      አትወጣም አትቀየረም ማለትህ ሚስትም ናት ነዉ?

    • @user-nt8qg9wk1p
      @user-nt8qg9wk1p Před 7 měsíci +1

      ድምፅ ቃልን በጣም ትመሳሰላለች መኮላተፍ ነው የቀረው ቃል ኮልታፋ ነች

    • @user-nt8qg9wk1p
      @user-nt8qg9wk1p Před 7 měsíci +1

      ከትንሽ ጊዜ ቡሀላ ፍቅራቸውን ይነግሩናል ጠብቁ ሸቶኛል ውላፈኑ ፍቅር ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አይለያቺሁ ፈጣሪ በጣም ነው ከነቤተሰብህ የምወድህ እዮባ መልካም የስራ የፍቅር ዘመን ይሁንላቺሁ

    • @Surakoyoabunearegawi
      @Surakoyoabunearegawi Před 7 měsíci

      እዮባዬ ፎቶ እንድትሰራልኝ እፈልጋለዉ❤

  • @selamtube7440
    @selamtube7440 Před 7 měsíci +336

    ልጅቱ ስታምር ደሞ ድምፅ ሁላ ከቃል ይመስላል የምትሉ

  • @mekdes535
    @mekdes535 Před 7 měsíci +709

    ድምጿ የቃልዬን ይመስላል እህቷ ነችዲ❤

    • @HananHanan-of9nm
      @HananHanan-of9nm Před 7 měsíci +8

      በጣም እኔም ግር ጋብቶኛል እኮ ❤️❤️❤️ዎውው ባርቱ ስታምሩ ❤️❤️👍👍

    • @sitratube1193
      @sitratube1193 Před 7 měsíci +18

      የእህቷ ልጂ ትሆናለች እህቷ አደለችም

    • @fafetub1120
      @fafetub1120 Před 7 měsíci +3

      አድናቸው

    • @27abeyana28
      @27abeyana28 Před 7 měsíci +4

      እኮ እኔም መሰሎኝ ልል ነበር በጣም ይመሳሰላል

    • @zaenapetophia7965
      @zaenapetophia7965 Před 7 měsíci +2

      አወ😊😊

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Před 7 měsíci +307

    በዚህ ሰአት ይችን ከሚት እምታነቡ 😢 እርፍ ያለ እጀራ ይስጣችሁ 👍❤
    ትናት እና ዛሬ በጣም አማኝ ነበረ 😢አሁን ተመስገን 😢 በቅንነት ❤ደምሩኝ

  • @kemalsiraj1210
    @kemalsiraj1210 Před 7 měsíci +82

    ወይኔ ድምጿ ቁርጥ ቃልየን ይመስላል የምትሉ ላይክ❤

  • @hema3991
    @hema3991 Před 7 měsíci +51

    ትክክለኛዋን ሚስትህን አገኘሀት,መልኳ እራስህን ድምጿ ደሞ የቃሏዬን ነው ሚመስለው, በጣም ደስ የምትል ረጋ ያለች ቆንጆ

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Před 7 měsíci +130

    እንደ school life😢 መቼም እማይመለስ ደስ የሚል ህይወት የለም ሳይታሰብ ያመልጣል ቆንጅት ከቃልዬ ጋር በድምፅም በመልክም ይመሳሰላሉ❤❤

    • @sebrinatube
      @sebrinatube Před 7 měsíci +1

      አወራራ እራሱ

    • @user-mk3ks4ek1f
      @user-mk3ks4ek1f Před 7 měsíci

      አረ በመልክስ አታመሳስሉአቸዉ

  • @torrastiti
    @torrastiti Před 7 měsíci +36

    እዮባ በል በዚህ ድምፅ አዲስን ፕራንክ አድርገው ቃልን አስመስለህ በስልክ ቃል ሳታውቅ እሱ ሥራ ቦታ እዳለ ቃል ከቤት እዳለች አርጋግጥና በቃል ስልክ ቃል ሳታውቅ እሷ ልጅ ላዲስ ደውላ ቃልን ምስላ ና ተሎ ከቤት አሁን ተሎ በጣም እፈልግሃለው ምናምን ብላ ከዛ ከቤት ሲሔድ አዲስም ቃልም ይፋጠጣሉ 😆አድርጋቸው please በጣም ቁርጥ ቃልን ነዉ ድምፁአ

    • @user-zh7lj7yx7t
      @user-zh7lj7yx7t Před 7 měsíci +3

      የተመቸኝኮመንት😂😂😂በጣምነዉከቃልጋድምፆእሚመሥለዉ

  • @giontube5039
    @giontube5039 Před 7 měsíci +64

    እንኳን ደህና መጣሽ መልካም የስራ ዘመን የስኬት ጊዜ ይሁንላችሁ ጥረትን ባርኮ ለስኬት የሚያበቃ እግዚአብሔር ጥረታችሁን ይባርክ ለፍሬ ያብቃላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ

  • @Asiyeetube12
    @Asiyeetube12 Před 7 měsíci +61

    የቃልዬ ድምፀ ነው የምትሉአሳዬኝ ቁጨ ❤ቃል👍👈

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j Před 7 měsíci +54

    በጣም ቆንጆ ናት ፈገግታዋ ከለሯ በጣም ምርጥ ናት በርቱ ❤❤❤❤

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j Před 7 měsíci +4

    ዋዉ በጣም ደስ ትላላችሁ ትልቅ ትምህርት ነው ወንድ ልጄ ጎርምሶ ምንም አይሰማም እና እድሜ ነው ማለት ነው ስለእዬብ ስሰማ ተፆናናሁ በርቱ ቀጥሉ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 7 měsíci +37

    እውነት ቃል ድምፁ ይመሰላል እግዚአብሔር አሰባቹ ያሳካላቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 7 měsíci +41

    ወይ ስታምር ቃልን ትመስላለች ድምፆም ይመሳሰላል❤

  • @eyerusalemlakewtesfa6595
    @eyerusalemlakewtesfa6595 Před 7 měsíci +9

    እዮባ በጣም ነዉ የወዳችሁ ቤተሰቦቼ ነው የመትመስሉኝ እናት እና አባታችሁ እግዚያብሔር በልጅ ባርኳቸዋል የተባረካችሁ ናችሁ የኔ ልጆቼ እንዲሆኑ አመኛለሁ!!

  • @almazgetachew9117
    @almazgetachew9117 Před 7 měsíci +48

    ቃልን ነው የሚመስለው ድምፅዋ❤

  • @nas7117
    @nas7117 Před 7 měsíci +54

    ድምጿ ከ ቃል ጋ ይመሳሰላል 😂😂😂

  • @ZeharaSeid-jb6zw
    @ZeharaSeid-jb6zw Před 7 měsíci +37

    የቃል እህት ናት እንደ ድምጿ በተለይ ደ ስትል ኮፒ ቃልን😂😂😂😂 ከዱቄት የፀዳች አደራ በዚሁ ፊትሺ ሁሌየም ነይቶሎ❤❤❤

  • @user-gt2kr9kc9x
    @user-gt2kr9kc9x Před 7 měsíci +18

    የምር ድምፁአ የቃልዬን ይመስላል ደግሞ,ስታምር❤❤❤❤❤❤

  • @tube-ig5cx
    @tube-ig5cx Před 7 měsíci +25

    ይቺማ,የቃልእህትናት ድምጧ,ቃልንቁጭናት❤

  • @selam801
    @selam801 Před 7 měsíci +32

    የትምህርት life መቼም እማይመለሰ ደሰ የሚል ህይወት ነው ሳሰታውሰው😢

  • @user-wv5mx7wy1s
    @user-wv5mx7wy1s Před 7 měsíci +31

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣችሁ ተቀብለናል እዮባ ልጅቷርጋታዋ ደስስ ይላል ቀጥይበት ሲስቱ❤

  • @mahalet65
    @mahalet65 Před 7 měsíci +19

    እዮቤ የኔ ውድ ውንድም በጣም ነው የምዎድህ እንኳን ደና መጣሽ እህታችን

  • @selamtekeste6923
    @selamtekeste6923 Před 7 měsíci +7

    እዮባ በጣም ታምራላችሁ መልክዋ እና ድምፅዋ ቃልን ትመስላልች ይገርማል 👍

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq Před 7 měsíci +29

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @zahibkhyat5749
      @zahibkhyat5749 Před 7 měsíci

      አላሁ መሰሌ ወሰሌም አላ ነብይና ሙሀመድ

    • @AminaWorake
      @AminaWorake Před 7 měsíci

      SAW❤

  • @tgyoutube4452
    @tgyoutube4452 Před 7 měsíci +12

    ቃልዬ መስላኝ ነበር ስታምሩ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ❤

  • @B32124
    @B32124 Před 7 měsíci +13

    በጣም ከቃል ድምጽ ጋ ይመሳሰላል መልካም የስራ ዘመን ይሁንላቹህ

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Před 7 měsíci +6

    ስታምር ልጅቷ 😊 ድምጿ ደግሞ የቃልን ይመስላል❤

  • @NeimaNeymar-jy3dq
    @NeimaNeymar-jy3dq Před 7 měsíci +20

    የቃል እህት ነችዴ ድምፅ እኮ ያቃልዬን ነው ምመስለው ወላሂ😳❤

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 Před 7 měsíci +24

    እንኳንም በሰላም መጣቹ መልካም የሰራ ዘመን ይሁንላቹ ደም ቆዶ ናት ድምፃ ቃል ትመሰላለች
    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zc2su1ws9j
    @user-zc2su1ws9j Před 7 měsíci +18

    ድምፅ የቃል ነው ❤❤😊

  • @user-zy9xn7pk8k
    @user-zy9xn7pk8k Před 7 měsíci +6

    ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መልካም የስራ ግዜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 7 měsíci +3

    ስታምር እርግት ያለች ቆንጆ እንኳን ሰላም መጣሽ ድምጿ ከቃል ጋር ይቀራረባል

  • @user-hx9dq6ey2s
    @user-hx9dq6ey2s Před 7 měsíci +7

    ስታምሩ ምርጥ እህት እና ወንድም ደግሞ ድምጿ ቁጭ ቃልየን

  • @giontube5039
    @giontube5039 Před 7 měsíci +6

    የመጀመሪያዋ ኮማች ነኝ ኦኦኦኦኦኦኦ እዮባዬ በጣም ነው የማከብርህ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 7 měsíci +36

    ከስራ ወደ ፍቅር ይቀይራል ፈጣሪ በርቱልን ድምፅ ቃልየ😊😊

  • @mesiyegetaliji9573
    @mesiyegetaliji9573 Před 7 měsíci +11

    Uuuuu የቃል ድምጽ 😂❤
    መልካም ስራ ጊዜ ይሁንልሽ ሊጅቷ 😊 በጣም ቆንጅዬ ናት❤❤

  • @user-nl9mr7qj2t
    @user-nl9mr7qj2t Před 7 měsíci +3

    ይቺማ በርግጠኝነት ቃልን ነው የዋጠችው እንጂ እሷ አይደለችም አረ በስመአብ በጣም ታምራላችው ፈጣሪ መልካም የስራ ዘመን ያርግላችው ስኬታማ የሆነ የስራ ጊዜን ተመኘሁላችው❤❤❤❤

  • @werk-nl7gf
    @werk-nl7gf Před 7 měsíci +2

    በጣም ደስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @emebetdemse6170
    @emebetdemse6170 Před 7 měsíci +1

    ወየው ሁለተኛዋ ቃልዬ መጣች ወየው ሥሥቅ አብሶ ቃልዬን ቁኝ ቃልዬ እውስጡዋ አለች እደ አይይይ እየቤ

  • @user-tj1me6gr2w
    @user-tj1me6gr2w Před 7 měsíci +5

    ልጅቱ ስታምር ድምፅ ሁላ የቃል ይመስላል❤❤

  • @user-wr5gp5cm6w
    @user-wr5gp5cm6w Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እዮብዬ የኔ መልካም ውድ ወንድሜ በጣም ደስ ፈጣሪ እንኳን ከብቸኝነት አወጣ ወንድሜ በጣም ታምራላቸው መልካም የስራ ዘመኔ ምንላችሁ 🎉❤

  • @meseretababu987
    @meseretababu987 Před 7 měsíci +23

    በጣም ነው የምታምሩን ጥሩ የስራ ባልደረቦች እንደምኩኑ ተስፋ አለኝ ከዛም ከዘለለ ወደፊት እምናየው ነው ❤

    • @-rm4pu
      @-rm4pu Před 7 měsíci

      ኪኪኪኪኪ ትክክክል

  • @SariHape
    @SariHape Před 6 měsíci +6

    ደስ ስትሉ ይጋቡ እምትሉ ኮሜት ጻፉ እግዚ አቤር ይጠብቃ ችሁ ደር በበ ያለይ ልይ ናት ስወድሽ አይና ፍርናት ደርባባ የ

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 Před 7 měsíci +2

    ሆዱዋ ዉስጥ ቃል ገብታ አለች እዴ አምላኬ ሆይ የድምፅ መመሳሰል ይገርማል ደሞ ስታሙሩ

  • @askal6750
    @askal6750 Před 7 měsíci +90

    አትወጣም አትቀየርም ስትል😂 ሚስቴም ትሆናለች ለማለት አስመሰልከው😂❤ እዬቤ❤ልጅቱ የምትታለፍ አይደለችም

  • @Adisewonde
    @Adisewonde Před 7 měsíci +3

    እንኮን ደህና መጣቹህ እዮባ የኔ ቆንጆ በጣምምምምም❤❤❤❤❤ ደስ እምትል ልጂ ነት በርቱ እርቱ እሺ❤❤❤❤

  • @YohannesMoges-bu4vy
    @YohannesMoges-bu4vy Před 7 měsíci +1

    ልክ ነህ የቃልየ እህት ነች መሰለኝ ❤❤❤❤❤መጨረሻችሁን ያሣምረው

  • @fatumayimer1113
    @fatumayimer1113 Před 7 měsíci +15

    የሆነ ነገሯ ቃልን ትመሰላለች በተለይ ደምፆአ❤❤

  • @ppooiiuuuytppooiiuuyy9280
    @ppooiiuuuytppooiiuuyy9280 Před 7 měsíci +28

    የቃልዬ ድምፅ ቁርጥ ወላሂ ይገርማል

  • @Rahel-jb4rp
    @Rahel-jb4rp Před 7 měsíci +2

    ይኸዉ እሷ ከመጣች እኔ ሰብስክራይብ አርጌአለዉ የኔ ቆንጆ ስታምር❤❤❤

  • @martashibeshi5819
    @martashibeshi5819 Před 7 měsíci +10

    ልጅታ እርጋታዋ እዴት ደስ እደምትል ❤

  • @zebalkhomari277
    @zebalkhomari277 Před 7 měsíci +3

    እንኳን ደህና መጣሽ መልካም የስራ ዘመን የስኬት ጊዜ ይሁንላችሁ🙏🙏

  • @user-ok4eu6mn5c
    @user-ok4eu6mn5c Před 7 měsíci +34

    *_ሱብሃን አላህ ጌታዬ ድምፆዋ የቃልየን ቁጭ ታምራላችሁ ማሻ አላህ ብያለሁ እዮባ ትንሽ ቆየት ብለህ እንዴ ወንድምህ አቤል የስራ ባልደረባየ ነበርች ከዛም ወደድኳት አገባኋት እንደምትለን ተስፋ እናደረጋለን😁 የመዳም ቅመሞች በሉ እናተም ሀይ ሀይ ቤላችሁ አጋቦቸው መቸም እኛ የሩቅ ሽማግሌ ሆነናል 😁😁😁_*

  • @user-dt2pc1eq2n
    @user-dt2pc1eq2n Před 7 měsíci +1

    በጣም ታምራለች የኔ ውድ ጎበዝ ሴት ነሽ❤❤❤❤

  • @user-wi9di6bj8j
    @user-wi9di6bj8j Před 7 měsíci

    የኔ ቆንጆ ስታምሬ በእውነት እግዚአብሔር ይመብቅሽ እርግት ያልሽ ልዩ የሆንሽ ልጅነሽ ስራችሁን ድንግል ትባርክላችሁ ጎበዞች በርቱልን

  • @user-xy3ly3wp7e
    @user-xy3ly3wp7e Před 7 měsíci +5

    አይላይቹ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና የስታችሁ ዳስ ስትሉ ማሮቼ 🥰🥰😘😘😘💚💛❤✝️💕🙏💕

  • @user-li9rl2ry7p
    @user-li9rl2ry7p Před 7 měsíci +12

    እንኳን በደና መጣቹ ሲታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ መልካም የስራ ግዜ ይሁንላቹ❤❤❤❤❤

  • @user-mh7ge4ou3r
    @user-mh7ge4ou3r Před 7 měsíci +2

    ማርያምን ድምጿ ከቃልየ ጋር አኔድነው እሕቷነች እንዴ ደግሞም ቆጂየነች እንደቃልየ ፈገግታዋ በስላሴ ሰላማችሁ ይብዛ በርቱ ውዶቼ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Před 7 měsíci +1

    ማሻአላህ ስታምር የቃል ድምፅ እህቷ ነች እዴ እዮባዮ ታምራላቹ በርቱ

  • @ተስኒም
    @ተስኒም Před 7 měsíci +159

    መቸስ እኛ ኮሜንተሮች ከማፋታትና ከማጋባት ውለን አናውቅም 😂😂ተጋቡ እዮባ

  • @user-qv2ho8cn3i
    @user-qv2ho8cn3i Před 7 měsíci +3

    ባለ ማእተብዋ ደስ ትላለች ስነ ስርአታ እግዚአብሔር ይባርካቹ🙏👏❤️❤️

  • @asniit1199
    @asniit1199 Před 7 měsíci

    ቆንጆ መልካም ሥራ ይሁንልሽ

  • @samiraali271
    @samiraali271 Před 7 měsíci +1

    ማሻ አላህ ታምራላችሁ በርቱ ድምፁ የቃልየ ይመስላል🥰🥰🥰🥰

  • @selamabebaw4885
    @selamabebaw4885 Před 7 měsíci +44

    የቃል ድምጽ ፈጣሪዬ ድረስ😢😂😂😂😂 የቃል እህት ናት በሉኝ😅

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr Před 7 měsíci +3

    እንኳን ደና መጣችሁ ተቀብለናል የቃል ድምፅ ነው ምመሰለው ደሰሰትል፣ዋዊዊዊዊ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @nardos55
    @nardos55 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጅየ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችው እዮባየ

  • @DanielBekele-dj4jk
    @DanielBekele-dj4jk Před 7 měsíci +1

    በጣም ነው ሚታምሩት ይቂናችሁ
    ቢትጋቡም ደስ ይለል፣እዮ❤️👍💯✅✅

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 Před 7 měsíci +10

    ስታምሩ❤

  • @Redu78978
    @Redu78978 Před 7 měsíci +40

    ወይ ጉድ ቁርጥ የቃልዬን ድምፅ የናተ ፕራንክ ማለቂያ የለወ😂😂❤

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 Před 7 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኮ

    • @Mittha-he3lo
      @Mittha-he3lo Před 7 měsíci

      ይችማ ቃልዬ ናት 😂😂

  • @user-kw3tg5pw3f
    @user-kw3tg5pw3f Před 7 měsíci +2

    እኔ በግለ ተመችታኛለች ስብስክራይብ አድርጋለሁ መልካም የትዳር ህይወት ይሁንላችሁ❤❤❤

  • @user-ln4yh9zt6y
    @user-ln4yh9zt6y Před 7 měsíci +3

    እኳን ደህና መጣችሁ እዮባ እኛ ኬሜንታትሮት ማጋባት ነው ሥራችን ተጋበ በቃ ይሁን

  • @user-tp8vu6uu7o
    @user-tp8vu6uu7o Před 7 měsíci +5

    የቃል ድምፅ ይመስላል በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ

    • @zainasied615
      @zainasied615 Před 7 měsíci

      አንድ አይነት ድምጣቸው

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 Před 7 měsíci +12

    ድራይቭ እያረኩ ነበር የማደምጠውእና ድምጿ 💯 የቃል ድምጽ ይመስላል፣ she's beautiful ❤️

  • @user-jo3qz7uy1v
    @user-jo3qz7uy1v Před 6 měsíci +2

    ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @mediyoutube4832
    @mediyoutube4832 Před 7 měsíci +1

    ደስ የምትል ❤️❤️❤️ብዙ ነገሩዋ 😍

  • @LoiiLouy-wv5mi
    @LoiiLouy-wv5mi Před 7 měsíci +5

    እረ የቃልየ ድምፅ ቁርጥ👌👌👌💕💕💕💕

  • @emuyewondimu6643
    @emuyewondimu6643 Před 7 měsíci +3

    እንካን ደና መጣሽ ዉዴ 🥰🥰ታምራላችሁ 🌹🌹

  • @Surakoyoabunearegawi
    @Surakoyoabunearegawi Před 7 měsíci +1

    እንኳን ከብቻኝነት ወጣክ ደስ የምል ስራ እንጠብቃለዉ በርቱ ከአንድ ሁለት ይሻላል ❤❤

  • @absabs9609
    @absabs9609 Před 6 měsíci +2

    ዉይ የዮብ ልጆች ግን ታድለዉ ቀልድ ባካፋ ነዉ ያላቸዉ ክክክ ልጅቱ ማሻአላህ የቆጆ መለኪያ

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Před 7 měsíci +3

    ❤❤❤ታምራላችሁ እዮባ

  • @giontube5039
    @giontube5039 Před 7 měsíci +6

    በርታ ስራህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @meseret6608
    @meseret6608 Před 7 měsíci +1

    ደስ ስትሉ በርቱ እዮብ

  • @user-lj7ps9nu3d
    @user-lj7ps9nu3d Před 2 měsíci

    ስታምሩ የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 Před 7 měsíci +7

    ይችን መልካም ስነምግባር የሚታይባትን ልጅ ለአንድም ቀን እንዳትከፉ አደራ እንልሀለን::

  • @Iamethiopawit5371
    @Iamethiopawit5371 Před 7 měsíci +5

    እግዚአብሔር አንድ ያድርጋቹ እንደ እርሱ ፍቃድ አሜን❤❤😊

  • @mabiratanabo4103
    @mabiratanabo4103 Před 7 měsíci +1

    dimitswua quci inde qali
    degimo erega yalechi desi sitili😍

  • @rwqwer8794
    @rwqwer8794 Před 7 měsíci +2

    ኧረ እዮባዬ በሳቅ ሞትኩልህ ወይኔ 😅😅😅😅😅 የቃል እህት ነች እንዴ ድምጿ ኮፒ ነዉ ከቃል ጋ ለማንኛዉም ቀልድህ ተመችቶኛል አንተ እንቅልፋም በተመስጦ አላልክም ዋዉ 😆😆😆

  • @user-bt5oh9dj1k
    @user-bt5oh9dj1k Před 7 měsíci +14

    ወላሂ መጀመሪያላይ ቃልየ መስላኝ 😂😂 አያልቅቅህ ቀልድህ ብየ ልኮምት ነበር❤❤❤❤ ተምራላችሁ 🎉

  • @abebaabeba157
    @abebaabeba157 Před 7 měsíci +3

    በርቱ በጣም ደስ ትላላቹ በርቱ የምር ታስቀናቹ❤❤❤❤

  • @user-jm1es5il9m
    @user-jm1es5il9m Před 7 měsíci +1

    ስታምሩ። ዶሞ በጣም ቆንጆ ነች።

  • @tekuamechgrma1811
    @tekuamechgrma1811 Před 7 měsíci +3

    ስታምሩ

  • @menderin4228
    @menderin4228 Před 7 měsíci +3

    እዮባ በልክሽ በሳይዝሽ በመልክሽ የተስተካከለች የደረሰች የሱፍ አበባ የሆነች ቆንጆ ልጅ ይዘሽ በመከሰትሽ ደስ ብሎናል አንቺም ካላገባው እያልሽ በጣም ጓ ብለሽ የለ ይህችን ቆንጆ ግዜ አትፍጅ ወለም ዘለም አትበይ ብራ ፈጥነሽ አፍኛት ለዘርና ለምርትም ጥሩ ነች አፍጥነው ግዜው ይመርሻል። አለበለዚያ እነቲቲና እነቱቲን ላማርጥ ስትይና ስትዘናጊ የተቦርሸና ጥቃት የበዛበት ያለቀ የጋራ መተዳደሪያ ላይ ትወድቂያለሽ 😂

  • @sessenamare9566
    @sessenamare9566 Před 7 měsíci +1

    She is so cute 😍 keep going eyoba ❤

  • @lemaakalewold842
    @lemaakalewold842 Před 7 měsíci +4

    ወይኔ ፀሐይ የምትመስል ልጅ ናት❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sart820
    @sart820 Před 7 měsíci +6

    እኔግን ቃል ናት በስተጀርባ እያወራቺ የመሰለኝ ቁርጥ ቃልን የሚገርም😂😂😂 ደሞ ስታምር

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 Před 7 měsíci +2

    የቃልን ድምፅ ይመስላል ❤🙏❤️ ተባረኩ!

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye Před 7 měsíci +16

    ስያምሩ😍❤️❤️❤️❤️

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Před 7 měsíci +3

    እንኳን በሰላም መጣችሁ❤❤❤❤❤❤