Ethiopia: ዳኒና ፅጌ በአደባባይ በሌላ ሴት ምክንያት ተጣሉ - ፊልሙን እንደምታስቆመው አስጠነቀቀችው |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Subscribe
    #ethiopia #dani_royal #tsge_royal #seifuonebs #ebs #ehudenbeebs #seifufantahun #donkeytube #ethiopian #ebstv #ethiopianews #ethiopianmovie #ethiopianmusic #yebeal program
    yebeal program
    ethiopia,seifu on ebs,donkey tube,comedian aman,comedian eshetu melese,dink lijoch,new ethiopian movie,new ethiopian music 2022,new amharic movie 2022,dirshu dana,bini dana,ethiopian,eregaye,abrelo hd,abel birhanu,dani royal,tsge royal,ehudin be ebs,ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube,Eyoha Media,Rosiye,Dani royal,tigray news

Komentáře • 633

  • @user-dx8jk3em9o
    @user-dx8jk3em9o Před 11 měsíci +109

    ለፅጌ ክብር ይኑርህ

    • @user-pl3qv4ye2y
      @user-pl3qv4ye2y Před 8 měsíci

      Iwenet naw isuh irasun iye kofsebat ikow naw weyis prank naw

  • @yordanosjordan1344
    @yordanosjordan1344 Před 11 měsíci +117

    ጽጌ ትበዛብሃለች ኣንተ እበት ያቺ ኣሮጊት ደሞ እንዴት ኣባቷ ነው የሚያረጋት ጽጌ የኔ ቆንጆ ❤❤

  • @trruauay7592
    @trruauay7592 Před 11 měsíci +146

    ምንዋ ኣሮጊት ናት😢😂😂 ዳኒ ዶሞ ምንም ቢሆን ለፅጌ ክብር ይኑርህ

    • @marya7483
      @marya7483 Před měsícem +1

      Leset hulu kibr yasfelgal mn agebat tsege mnem aydelam tl yela

  • @user-ru3sn5wx5s
    @user-ru3sn5wx5s Před 11 měsíci +62

    ለሚወድህ ሠው ክብር ይኑርህ በተለይ ለፅጌ

  • @ruqinegnitesfegnawa6279
    @ruqinegnitesfegnawa6279 Před 11 měsíci +101

    ዳኒ ግን ሰው አታጣላ ምንም ቢሆን ጽጌን ከማንም አታወዳድራት ጭራሽ ለሌላ ሰው ብለህ ጽጌን ማስወጣት ይደብራል 😊

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 Před 11 měsíci +51

    ዳኒ ግን ፅጌ ላንተ ያላትን ለማወቅ ፈልገህ ከሆነ ትወድሀለች አክብራት😢😢😢🎉

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Před 11 měsíci +38

    ፅግዬ የኔ ቆጆ❤ አንቺ ያፈር ገፎ የመሰልሽ ሴትዮ ዝበይ ዳኒ ስረአት ያዙ

  • @burtacanheila1184
    @burtacanheila1184 Před 11 měsíci +59

    ትልቅ ሰውች ናችሁ ክብር ይኑራችሁ

  • @user-kd6jd9yo1i
    @user-kd6jd9yo1i Před 8 měsíci +20

    ፅጌ ሙታም ትበልጥሻለች
    አች አሮጊት አርፈሺ ተቀመጭ
    ፅጌ የኔቆጆ ❤❤❤

  • @afsdsdsrsrsr
    @afsdsdsrsrsr Před 11 měsíci +70

    ዳኒ እንወድህ ነበር ዘቀጥህ አተ ከብት ነህ እሺ ወላሂ በደፋህ ቆሻሻ ለፅጌ ክብር ይኑርህ ፅግሻ የኔ ቆጆ ዝበዪው የኔ ውድ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před 11 měsíci +8

      አላህን ፍሬ በማታውቂውነገር እየተሳደብሺ ወጀለኛ አትሁኝ እደዚህ ያለቦታቻሁ እየሂዳቹሁ እየተሰደባቹሁ ሙስሊሞች ተሳደቢናቹው ይሎናል ሰለዚህ ከቻልሺ መልክም ተናገረሺ ውጭ ካልቻልሺ ዝምብለሺ ውጭ እህቴየ

    • @user-zm3wh4rw9o
      @user-zm3wh4rw9o Před 11 měsíci

      ቀላል,እንደሰልባጂኝ,ወርቅ,እዬቀያዬረ,አጄዘበን,የደነዘ

    • @hananhussen
      @hananhussen Před 10 měsíci

      እሆ ነገር prank መሰለኝ ህዝቤ😢

    • @FanelWayne
      @FanelWayne Před 26 dny

      አረ ደነዝ ናችሁ ስራ እየሰሩ ነው

  • @selmmohammad-bi3mt
    @selmmohammad-bi3mt Před 11 měsíci +45

    ፅጌ ማዓረይ ❤😢

    • @RoyalFamilyET
      @RoyalFamilyET  Před 9 měsíci +4

      ለኮመንታችሁ አመሰግናለው 😘❤

  • @MissileMissile-nn4gq
    @MissileMissile-nn4gq Před 7 měsíci +16

    ፅጌዋ በጣም እወድሻለው ❤❤❤

  • @sadazx7602
    @sadazx7602 Před 11 měsíci +18

    ድራማቼው እኮ የሌለ ነው ተመልካች ለመሳብ አይዳ ይችላሉ ከምር ተነጋግረው መሆኑ በጣም ያስታውቃል ።

  • @fatoumahassan3835
    @fatoumahassan3835 Před 11 měsíci +43

    ዳኒ የምትባል ስው ማለትነው በጣም ስገጤነህ ምነው እራስህን እደመላአክ ትቆጥራለህ

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr Před 11 měsíci +28

    ኢቹ አሮጊት ከፀጊጋር ለመወዳደርም ያምርሻል ስታስጠላ ዳኒ ደሞ ካሮጊት ጋር ነው ያየያዘህ ፅጌዬ አንቺ እኮ ባልም ላይ ያሉትን ወንዶች መንበርከክ የምትችይ ሴት ነሽ 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @martatesfaye8260
    @martatesfaye8260 Před 11 měsíci +19

    ፅግዬ የእኔ ውድ ይችን አጁዛ ተያት

  • @esame1414
    @esame1414 Před měsícem +5

    አይ ፅጌ ልጅቷ በደንብ አውቃሻለች በትክክል ማንነትሽን ነው የነገረችሽ በጣም አስመሳይ ነሽ ረጋ በይ ተረጋጌ በኋላ ደብቁኝ ደብቁኝ እንዳትይ

  • @afsdsdsrsrsr
    @afsdsdsrsrsr Před 11 měsíci +28

    አተ ዝቅጥ አላህ ይድፋህ ያረቢ 🤲🤲

    • @emanahmad1484
      @emanahmad1484 Před 8 měsíci

      ባሌጌከአድሙስሊምአይጠበቅምምንአገባሽእነሱምንቢሆንይዋደዳሉምንቤትነሽ

    • @Iii-qw5er
      @Iii-qw5er Před 2 měsíci

      ትክክል​@@emanahmad1484

  • @user-on4di9sk3c
    @user-on4di9sk3c Před 11 měsíci +10

    ፅጌ የእኔ ውድ ማንም ቢናገረ አትናገሬያት የእኔ ውድ

  • @user-if5ho1ir6t
    @user-if5ho1ir6t Před 11 měsíci +12

    አረ እፍረት ይኑርሽ ሆ ምን ጉድ ነው ስቀጥል ዳኒ ስራት ይኑሩ አክብራት 😢😢😢😢

  • @user-wn7jz2id2s
    @user-wn7jz2id2s Před 11 měsíci +3

    ደን በጣም የስጠለብሃል ፂጌን እንድህ መራግ ዬለብህም ክብር ይኑርህ

  • @rhamtistore9583
    @rhamtistore9583 Před 5 měsíci +1

    ሲጀመር ጽጌ ስለምወድሽ አድ ነገር ልበልሽ ዳኒ እየተጫወተብሽ ነው እድትቀኒ እድትበሳጪ የሚያደርግሽ አውቆ ነው ስለዛ አቺ ደግሞ እጥፍ ነው የምትቀጪው በጣም ሲበዛ ቆጆልጅ ነሽ እናም አክ እትፍ ብለሽ ትፈው እዳቅሙ አችን ለማናደድ እየሞከረ ነው ሁሌም ሳየው የድሮውን ያሳለፋችሁትን እረስቶ ዛሬ ጥሩ ቦታ ስላለ ነው የሚጨማለቅብሽ በቃ ለሱ ምንም አይነት ስሜት ሊኖርሽ ይችላል ነገርግን ሌላ ከወደድሽ ከነመፈጠሩ ነው የምትረሽው እናም የሚዎድሽን የሚያከብርሽን ምረጭ በተረፈ በጣም እወድሻለሁ❤❤❤❤❤

  • @user-dx8jk3em9o
    @user-dx8jk3em9o Před 11 měsíci +7

    ምን ማለትህ ነው ወንድ አይደለህም እንዴ ሚስትህን እንደራስህ አድርገህ ውደድ ይላል የእግዚያብሄር ቃል

  • @user-lo1oy3gw5k
    @user-lo1oy3gw5k Před 8 měsíci +2

    ፀጌ የኔቆጆ ዳኔ ለፀጌ ክብር ይኑርህ እሽ ያችኛዋግን እዴትነው የሜርጋት

  • @user-sd8ww2eo6l
    @user-sd8ww2eo6l Před 11 měsíci +12

    ዳኒ ፀጊን አትኮብን😢😢😢

  • @user-xy7ee2wp6r
    @user-xy7ee2wp6r Před 11 měsíci +5

    ምድነዉ,የምታወራዉ,ይች,አሮጊት,ምንዱቄታም,ናት,ጥጌ,የኔቆጆ,ማንንም,እዳሰሚይ❤❤❤

  • @user-gc4ni7hx7b
    @user-gc4ni7hx7b Před 6 měsíci +1

    ይቺአርቲስቷአደለችደ እ አሮጊት ዘጋቺኝ ፅጌ የኔወለላ ስወድሽ ዉበት ከነስነስረአት ደስስትይ❤❤❤

  • @GetachewWerku-m5v
    @GetachewWerku-m5v Před 25 dny

    ዳኒለፅጌክብርይኑር❤ደምዳኒለዚችአሮጊትክብርአስተምራት

  • @user-sw3ou7nu7t
    @user-sw3ou7nu7t Před 11 měsíci +2

    ፅጌ የኔ ቆንጆ ዳኒ እረ የሴት ከብር ይኑርህ ምን አይነቱነህ

  • @user-fw9jz2mm2v
    @user-fw9jz2mm2v Před 11 měsíci +18

    ፅጌ ግን አንድ ቀን ከዳኒ ጋር የቆረጠላት ጊዜ ዳኒ
    ይቆጭሀል ማርያምን አክብራት

  • @lw2115
    @lw2115 Před 11 měsíci +4

    ውይ እናተ ልጆች እንዴት ሰውን ንቃችሁታል ስሞኑን የጀመራችሁት የህዕን ልጅ Movie እየቀጠላችሁ ነው

  • @user-wk3vs5kx5p
    @user-wk3vs5kx5p Před 8 měsíci +2

    የመጀመራ ነው ስኮምት ዝግዬ ተያት እቺን አሮጊት ዳኒ ክብር ይኑርክ

  • @LamesgenZelalem
    @LamesgenZelalem Před 7 měsíci +2

    tsge ተያት የኔ ቆንጆ እቺ ነፈዝ

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 Před 8 měsíci +16

    ፅጌ ትግስቶ ወደድኩት ❤❤

  • @erozi217derege3
    @erozi217derege3 Před 11 měsíci +2

    መጀመሪያ እናተ ጥሩ ስኮኑ ነዉ የኛ መከታተል ክብር ሲኖራችሁ ነዉ እራሳችሁን እወቁ መጀመሪያ ዳኒ ክብረቢስ አትሁን

  • @user-sl9sc2hl7s
    @user-sl9sc2hl7s Před 11 měsíci +4

    ዳኔ ለፅጌ ክብራይኖራህእሺ አይጥ❤❤

  • @user-fl7zp8pm2c
    @user-fl7zp8pm2c Před 11 měsíci +4

    ጽግዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ለዚች ጉልቻ 😂አትናደጂ

  • @user-si6uh2qy6l
    @user-si6uh2qy6l Před 3 měsíci +1

    በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል 😢

  • @asadalisouth2597
    @asadalisouth2597 Před 11 měsíci +1

    አንቺ የሆንሽ አስቀያሚ በጣም ነው የምታስጠላው ጽግዬ ቆንጆ አንቺ ልዩ ሴት ነሽ ማር

  • @TigistHailu-gx9lj
    @TigistHailu-gx9lj Před 8 měsíci +9

    ሲጀመር ወንዶች የምትወዳቸው ሴቶች ለይ ማንጠበረር ይወደሉ ስለዚህ ሴቶች ወንዶች ለይ ኮራ በሉ

  • @AmeanuelDemeke
    @AmeanuelDemeke Před 28 dny

    አይዞሽ ጸጊየ አንች እኮ አንደኛ ነሺ ❤️❤️❤️❤️ ዳኒ ያች አሮጊትን ዝም አሰኛት 😂😂😂

  • @ZemenWendee-cu5nl
    @ZemenWendee-cu5nl Před 11 měsíci +3

    ደኒ የሚባለዉ ሴታሴት ግን እንደ እኔ የሚያስጠላዉ ሰዉ ካለ ይግለፅልኝ

  • @dagmawithaile9969
    @dagmawithaile9969 Před 8 měsíci

    ፅጌ ግን እሄ ልጅ ከህይወትሽ አውጪው ሲጀመር ክብር የለውም ምትከፊው መሰዋት ስለማይታየው እውር የሆነ አንቺ ከዚ በላይ ይገባሻል ለራስሽ ኑሪ የኔ እናት You deserve better than him።

  • @abelb5604
    @abelb5604 Před 7 měsíci

    የማናት ፅጌ ልጂቱ ቀናተኛ ናት ተጠንቀቂያት ካይኖ ይነባል respect የለላትም ባትቀርቤት ይመረጣል ❤

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Před 3 měsíci

    ፅግዬ ንግስት ናት አንተ ዳኒ ግን ስረአት አሲዝላት ሊናገሯት አይገባም ትፀዳባቸዋለች 🙏🙏❤❤❤❤ ፅግዬ ስወድሽ እኮ

  • @yetmelamme124
    @yetmelamme124 Před 11 měsíci

    አተ ጨባሳ ዳኔ አዝላሐት ሙት ስትፈልግ ጽግዩ ላይ የእግርዋ እጣቤ ላይ አትደርስም ሁሉታችሁም ቆዳ ናችሁ ጽግዩ የኔ ቆጅ

  • @user-nt5xr5yc4n
    @user-nt5xr5yc4n Před 26 dny

    ከሁላ የመጣ አይን አወጣ አሉ ይቺ ደሞ መቼ ነው የመጣችው ፅግዬ ለምን አትተይውም ማርያምን የሆነ ሴታሴት ሲያስጠላ ክብርሽን ጠብቂ ፅጌ

  • @Beti21Tub
    @Beti21Tub Před 11 měsíci +3

    ኧረ እናት ስትገርሙ በአድ ሁኑ ወይም ተለያዩ ምድነው አልገባችሁኝም

  • @thch3242
    @thch3242 Před 6 měsíci +1

    ፀጌ ምርጥ ሰው

  • @user-tf6tx4xq5c
    @user-tf6tx4xq5c Před 26 dny

    Danal koshasha nek sigu ❤❤❤❤❤tibezalech ok❤❤❤

  • @user-sg4bv1yd6n
    @user-sg4bv1yd6n Před 7 měsíci +1

    ፅግዬ አይዞሽ

  • @natenaelendashaw8830
    @natenaelendashaw8830 Před 13 dny

    ጃንዬ ይመችክ

  • @user-ce4vf6vm9j
    @user-ce4vf6vm9j Před 11 měsíci +8

    እረየማናትአሮጊትዝበይፅጌአይዞሸ😢😢

    • @eilham2682
      @eilham2682 Před 8 měsíci

      ውይ እርጅናም እድል ይላል።

  • @MekdesTesfaye-ok3br
    @MekdesTesfaye-ok3br Před 7 měsíci +1

    ፀጌቅናትአለብሽእንዴትነውየሚያረግሽ

  • @user-yc9ur6dd7d
    @user-yc9ur6dd7d Před 11 měsíci +3

    ጽጌይ እስማርት ናት ምንም አይወጣላት ❤❤😂😂😂አትቃጠይ

  • @erozi217derege3
    @erozi217derege3 Před 11 měsíci

    አላልክም ባህሪዋ ነዉ ምን የተረገምክ ነህ ፊልሙ እዳይበላሺብህ ነዉ አይደል አይደለ ለፅጌ ለማንኛውም ሰው ክብር ያስፈልጋል የተረገምክ አስጠላችሁኝ ጌታን

  • @user-zn2uv7qv2s
    @user-zn2uv7qv2s Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እንድ ቀን የቆረጠላት ቀን ደም ብታለቅስም እንኳን አትመለስልህ ብዙ የሚመኟት የሚያፈቅሯት ሞልቶአል ግን እውነት ባለጊ ነህ እዴት ጽጌ በላላ ሰው ክብሯ ስትነካት ዥም ትላለህ ያመለጠችግ ቀን ማናችንም አናዝንልህም

  • @user-ng2ip9nb6k
    @user-ng2ip9nb6k Před 9 měsíci

    አሮጊትአርፈሽአትቀመጭም
    ፅጌየየኔማር❤❤❤ዳጊፅጌጋርነውእሜምርብህ
    ለፅጌክብርይኑርህ

  • @DagmeSami-vc5hz
    @DagmeSami-vc5hz Před 11 měsíci +2

    ዳኒ በጣም ታስጠላ ለክ ሜሮን ግን ደነዝ ነሽ ግን አው ፅጌ አው እስማርት ናት ገባሽ ፅጌ እሷ ማ ለት ደነዝ በያ ት ፅጌ ግን ❤❤❤

  • @GirmawKassegn
    @GirmawKassegn Před 20 dny

    ፅጌ አንች ጀግና ሴት ነሽ ትኩረት አትስጫት

  • @selinagere3359
    @selinagere3359 Před 7 měsíci +1

    ድራማችሁ ደስ ይላል😁😁😁😁🤣🤣🤣

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b Před 11 měsíci +3

    ኮመንታሮች አትድከሙ ፕራንክ ነው ንቁጅ ሁልጊዜ መታለል አለደ

  • @madina3096
    @madina3096 Před 11 měsíci +8

    ፅጌ ከማይፈልግሽ ጋር ምን ያልከሰክስሻል ቆሻሻ ሴት አሰዳቢ ሲነቁሽ አታቂምዴ ደሞ ከሱም ብሶ😏

  • @mogesabuye4494
    @mogesabuye4494 Před 11 měsíci +2

    ድራማው ጥሩ ነው ብቻ ድራማውን አሳጥሩልን

  • @Rahma-w2f
    @Rahma-w2f Před 28 dny

    የትኛዋ ጥፍጥፍናት ስታናድድ ድጋይ ጽጌ ውድ የሚያሰድብሽ ዳኒ ምን እየሆነ ነው

  • @user-zj6cm7cv6m
    @user-zj6cm7cv6m Před 28 dny

    ለፅጌክብርይኑርህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-sg4bv1yd6n
    @user-sg4bv1yd6n Před 8 dny

    አይዞሽ ጽጌ ❤❤

  • @sarahailo-zg8pr
    @sarahailo-zg8pr Před 7 měsíci

    ተነካክታ ያገኘቺው ገዘብ ካለ ፈልጎ ነው ዳኒ ጠጋ ጠጋ 😂😂

  • @user-lh5ve5so4n
    @user-lh5ve5so4n Před 28 dny

    የግል ችግራችሁን በቤታችሁ ጭረሱ ሚዲያ ማምጣት ለምን አስፈለገ ?

  • @tangistne
    @tangistne Před 11 měsíci +2

    አተ ዳኒ እምትባል ሰዉ ፅጌ ማለት ላተ ምድነት እሄን ያክል ግፍ ግፍ አትፈራም እዴ ፅጌ እኮ ስማርት ናት

  • @zidlove920
    @zidlove920 Před 11 měsíci +2

    ዳኒ ፀጌን የትም እደማትሄድ አውቆ ነው የሚጫወትባት ዳኒ ፀጌን እድታስቀይም አንፈቅድልህም ሰምተሀል ዳኒ

    • @MsNexus
      @MsNexus Před 11 měsíci

      ፅጌ አምላክ ቆንጆ አድርጎ ፈጥሮሻል ምናለ ባንስ በያይነት ሚባለው የውይግ አሰራር አይቀርብሽም እረ ሀብታም መሆን እንድህ ያድርጋል እንደ

    • @user-tn3of1qx6y
      @user-tn3of1qx6y Před 11 měsíci

      ትታው ላሺባለች እሄ አወልድገሳ 😏😏😏😏😏

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 Před 11 měsíci

    ይህን ያክል ለራሳችው ክብር አለመኖራችው ታዛዝናላችው

  • @user-yo4wz5qz8b
    @user-yo4wz5qz8b Před 11 měsíci +2

    ጠጌ የኔ ዉድ

  • @tegeneabeje3791
    @tegeneabeje3791 Před 8 měsíci +1

    ፅጌ ተጠንቅቃ ነው የምትናገረው ፣ ሜሪ ግን ትንሽ ወጣ ያለ ባህሪይ እና መመፃደቅ ይታይብሻልና ጥሩ አይደለም ! ፅጌ ሁሉንም ነገር ቀለል አርገሽ አሳልፊው እላለሁ !

    • @TffGfyy
      @TffGfyy Před 3 měsíci +1

      በጣም ተመፃደቀይ አይገልፀዉም የምር

    • @TffGfyy
      @TffGfyy Před 3 měsíci +1

      ትታስጠላ ደም

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl Před 4 měsíci

    ፀጌ የእኔ ቆንጆ ፀጊ በያት በጥፈ ቤያት ምን አይነት ነገርኛ

  • @user-dl1nz2ez1v
    @user-dl1nz2ez1v Před 7 měsíci

    ማርያምን ዳኒ ከተወሽ እኔ ነኝ የማገባሽ

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 Před 5 dny

    ምናባትዎ ክብር አላት ፂጌ ውሻ ናት

  • @YeshiworkAbebaw-fo8xl
    @YeshiworkAbebaw-fo8xl Před 11 měsíci +1

    እማማ አሮጊቴ እደ እድመወ ይሁኑጅ ደግመሺ ብትፈጠሪ ፅጌን መሆን አችይም

  • @user-jr6ri4zd5e
    @user-jr6ri4zd5e Před 7 měsíci +1

    አሁን ይሄ ምኑኑን ይወደዳል የወድ አሊጫ ነው ፅጌ ወዶች ሲወደዱ አይወድላቸውም ስትረግጪያቸው ነው ፍቅር ሚገባቸው የፍቅር ክብር የሌለው
    የወድ አሊጫ ወድ አስዳቢ ነው

  • @zenat6033
    @zenat6033 Před 3 měsíci

    እንዴት ነው የምያረግያት አሮጊት tige የኔ ቆንጆ

  • @TsegabJJ
    @TsegabJJ Před 8 měsíci +1

    are eskelepape new asheti mudnew

  • @MerrySalmi
    @MerrySalmi Před 2 měsíci

    እቺ ሜሪ ምታባልዋ ምን እንደህንች ኣላቅም ታስጠላኛልች 😮😮ፄጌ ❤😘

  • @habtamzemene7494
    @habtamzemene7494 Před měsícem

    ፕራንክ ነው በሉኝ😂😂😂

  • @user-bp5zr6sf5y
    @user-bp5zr6sf5y Před 7 měsíci

    እኮን እሶ አቸ እኮ ይሰማሻን ፀጌ የኔዉደ እዳሰማት

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv Před měsícem

    Merry is the real swag i know her

  • @meharifekade2437
    @meharifekade2437 Před měsícem

    ዳኒ ግን ሹገሮች እንደሚመቹት ነዉ የተረዳሁት ይሜ ብሮ

  • @foziaseid3332
    @foziaseid3332 Před 8 měsíci +1

    አይ ዳኒ ለማንኛው ለምን ድራማ አሰሩም ባንድ ፊቱ እኛ ላይ ድራማ ከመስራት ማለቴ ነው ይቺን ልጂ በፊልም ላይ በጣም እወዳት ነበር አሁን ግን የማከብርሺን ያክል ናኳት ሴት ልጂ የምታስበውን በልቧ እንጂ በምላሷ መቅለብለብ አይደለም

  • @user-pi5xe6tx9f
    @user-pi5xe6tx9f Před 7 měsíci +1

    ለፅጌ ክብር ይኑርህ 😡😡😡😡

  • @user-un9pq8qs6k
    @user-un9pq8qs6k Před 11 měsíci

    እች አሮግት ደሞ ከት መጣነው ዳን ግን አደብርም እንዴ ፅጌ የኔ ውድ ዳን ግደለ ይግባል ከፈለጌ ቱቱቱቱ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @SeidMd-th9yl
    @SeidMd-th9yl Před 10 dny

    ጀዝባ

  • @KininetHadgu
    @KininetHadgu Před 8 měsíci +1

    Huletachehum balege nechu tege men aderegechachu

  • @amanuelmamo3013
    @amanuelmamo3013 Před 10 měsíci +2

    አረ ዳኒ ስታስጠላ

  • @EnatLakew
    @EnatLakew Před 29 dny

    ሜሪ ተብዬዋ ግን በሰላም ነው እክታም ነገር ነሽ አቅም አቅም ትላለች እንዴ ቆሼ
    ፅጌ ደሞ እሄ ዳኒ ተብዬ ወደል ውሻ ግን የምር ከህይወትሽ አስወጭው አይረባም ላንች ክብር የለውም

  • @demwezeassefa5221
    @demwezeassefa5221 Před 5 měsíci

    ለራስሽ ክብር ከሌለሽ ዳኒ መቼም አያከብርሽም!እራስሽን አክብሪይ

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Před 7 měsíci +1

    Arif drama newo😅

  • @frezergetinet6906
    @frezergetinet6906 Před měsícem

    ፕራንክ አደረጋችሁን ማለት ነው😅😅
    smartass

  • @MarieMarie-hy2fp
    @MarieMarie-hy2fp Před 9 měsíci +1

    ጽጌ ይሕን ያክል ባልሽ ነው ዕዴ 😂😂😂😂

  • @user-jx4fj2dq9s
    @user-jx4fj2dq9s Před měsícem

    ፅጊ ልእልት ነች አንተ ማትርባ ክብር ይኑርክ

  • @user-zs8pj4ox9i
    @user-zs8pj4ox9i Před 7 měsíci

    ፅጌ የኔ ማር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 Před 8 měsíci +1

    ፕራንክ ነው ሲጀመር 😂😂😂😂