ከእዮብ ጋር እንድትሰሪ አንፈልግም ብለው አስለቀሷት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 12. 2023
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Komentáře • 968

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  Před 7 měsíci +223

    የሄኖክን ዩቱብ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑyoutube.com/@heniandtsi?si=edOMOsL1cvDSH85v

    • @menderin4228
      @menderin4228 Před 7 měsíci +6

      እነሔኒ፣እዮባ፣አቤላ የስራችሁን ይስጣቹ ይህችን የሱፍ አበባ የሆነች ልጅ አስለቀሳቹዎት ቶሎ ካሱዎት።

    • @wubedel4103
      @wubedel4103 Před 7 měsíci

      በርቱ

    • @neimcaabdoulkaderchardi1306
      @neimcaabdoulkaderchardi1306 Před 7 měsíci

      አድርገናል እዮባ

    • @user-bj3nz4bl3n
      @user-bj3nz4bl3n Před 7 měsíci +1

      ሂኖክ ምነው አንተየዋ የኔ ሚስክን አስለቀስሁት እኮ የኔ ቢጤ እኔም ሲክፋኝ ተደብቄ ነው እማለቀስው

    • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
      @MeazatolchaAdunya-ck3sx Před 7 měsíci

      አሜን❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 7 měsíci +475

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ አሜን

  • @user-mv3tv1mu8c
    @user-mv3tv1mu8c Před 7 měsíci +442

    ስጦታ ይሰጣት የምትሉ እዮብ ስጦታ ስጧት ከለበለዚያ አቢዮት እናስነሳብሀለን😎😎

  • @semert365
    @semert365 Před 7 měsíci +417

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹሁ አደረሰን አገራችን ሰላም ፍቅር አድነት ያድልልን💓

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před 7 měsíci +1

      ደምሪኝ❤

    • @feker122
      @feker122 Před 7 měsíci +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @almealmee
      @almealmee Před 7 měsíci +1

      አሜንእንኳንአብሮአደረሰን

    • @abonshe9173
      @abonshe9173 Před 7 měsíci

      Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏

    • @jay-jay7567
      @jay-jay7567 Před 7 měsíci

      አሜን አሜን አሜን
      እንኳን አብሮ አደረሰን።

  • @Tig12342
    @Tig12342 Před 7 měsíci +173

    በጣም ጨዋ ጨዋ በውነት ለቤተሰባ ክብር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ayelechzkarige29
    @ayelechzkarige29 Před 7 měsíci +220

    ይች ልጅ ለይቱብ ስራ አጋዥነት ሳይሆን እምመኝኝክ ለትዳር ነው እርጋታዋ ደስ ስትል ❤

  • @tsige21
    @tsige21 Před 7 měsíci +286

    😂😂😂እዮብ አትቀየርም ብሏል እኮ ማንም እንዳይነካት ❤❤❤

  • @user-bh3sd1jc9z
    @user-bh3sd1jc9z Před 7 měsíci +69

    ውይ እዮብ የምር ይቺልጅ ካመለጠችህ ተበላህ የምር የስራ ብቻ ሳይሆን ለሂወት አጋርህም ብትሆን

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 7 měsíci +147

    እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሣችሁ አደረሠን ደስታን ያብስረን አሜን ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች❤❤❤

  • @user-bd1go6sb2e
    @user-bd1go6sb2e Před 7 měsíci +175

    😢😢😢እውይ የኔ እናት ከነሱ ተደብቃ አለቀሰች የኔ ቢጤ ናት አቤት መመሳሰል 😢😢

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u Před 6 měsíci

      እኔምጌታን እዳች😢😢😢😥😭💔💔

    • @user-mf6qd1vh1d
      @user-mf6qd1vh1d Před 6 měsíci

      እኔም አለቅሣለሑ😢😢🎉

    • @genet19
      @genet19 Před 2 měsíci

      የኔሰው አለቀሰ ምን ይባላል😊

  • @AregasheGabre
    @AregasheGabre Před 7 měsíci +69

    ሄኖኬ እንዴት እንደምወድህ ጌታን ረጋ ሰከን ካለችው ባለቤትህ ጋር ስወዳቹ የኔውዶች ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ❤❤❤❤

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z Před 7 měsíci +106

    ዬተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ገብረኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ❤❤❤❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Před 7 měsíci +148

    ልጅቷ እርጋተዋን ስወድላት ❤❤❤❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 7 měsíci +86

    የኔ እናት ስታሳዝን ኡፉፉፉ ከፊታቸዉ ዞር ብላ ተደብቃ አለቀሰች😢😢😢😢😢

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m Před 7 měsíci +81

    በዚህ ዘመን ሁሉን አሟልቶ የሰጣት ቆጆ ሚስኪን ዝምተኛ እሚገባሽ ታድሎ❤❤❤❤ ያሳደገሽ ቤተሠብ ❤❤❤

  • @user-ns1ve7cj7k
    @user-ns1ve7cj7k Před 7 měsíci +83

    የስራህን ስታሳዝን አለቀስኩኝ እያወኩት ❤❤እምቤቴ ጡሩ ጓደኛ ጥሩ የስራ ባልደረባ ታድር ግላችሁ የሰውልጅ መጨረሻው ሲያምርነው እና መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před 7 měsíci +70

    ያሳደጉሽ ይባርክ እፍ የጨዋ ቤተሰብ ልጅ ናት እግዚአብሔር ለእዮብ ጋ ያጣምራችሁ

  • @gjvv664
    @gjvv664 Před 7 měsíci +65

    ዛሬ የመጀመሪያ ኮማችነኝ እነዚህን ውብ ቤተሰቡች የሚወድ❤❤❤

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl Před 7 měsíci +94

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል በአል አደረሳችሁ❤❤❤❤❤ ምርጥ ቤተሰብ

    • @hadiyaiii9369
      @hadiyaiii9369 Před 7 měsíci +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @stc6291
    @stc6291 Před 7 měsíci +47

    በጣምበሰረአትያደገችልጅነችክብርለቤተሰቦቿ❤❤❤❤❤

  • @lelobekele3292
    @lelobekele3292 Před 7 měsíci +63

    የእናንተን ቤተሰብ በሙሉ በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ስነስርዓት የተሞላበት ቤተሰብ ናችሁ ማርያምን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsige21
    @tsige21 Před 7 měsíci +34

    አረ ረዱ እስቅረጳጵ ናት 👌👌👌እርጋታዋ አለባበስዋ ❤❤❤1ኛ

  • @user-yr4bj6hr6v
    @user-yr4bj6hr6v Před 7 měsíci +59

    የኔ እናት ስታሳዝን ኡፉፉፉ ከፈታቸወ ዞር ብላ ተደብቃ ኣለቀስች😢😢😢😢😢😢😢

  • @poomon-vw7ux
    @poomon-vw7ux Před 7 měsíci +62

    በሉ እንግዲህ ቅመሞችዬ በነካ እጃችን እንዝንም እናጠባብሳቸው ልክ እንደ አብርሽና ሩታ 😉😉😎😎😂😋

  • @user-vh1nf9cq8z
    @user-vh1nf9cq8z Před 7 měsíci +26

    ወይኔ ረጋ ያለች ቆጂየ የቤት ልጂ የምትመስል እማትቀላቀል ረጋ ያለች ናት እዮባ አይንህን ግለፅ ምርጥ ልጂ ናት ሚስት የምትሆን

    • @user-ew7eh3tm6x
      @user-ew7eh3tm6x Před 2 měsíci

      ምንማለትነውየቤትልጅ😅😅😅😅

  • @user-ti3ey8wn2u
    @user-ti3ey8wn2u Před 7 měsíci +33

    እንኳን ለሊቀ መላአኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ ብአል በሰላም አደረሳችሂ❤

  • @user-ke6ui8sw7f
    @user-ke6ui8sw7f Před 7 měsíci +55

    ደስ እሚለዉ ነገር እዮብ እራሱ በጣም ነዉ እሚወዳት

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 7 měsíci +14

    የኔ መልካም በጣም ልዩ ሴት ነሽ የደብሽ ነገር❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @feruza2537
    @feruza2537 Před 7 měsíci +5

    ❤❤ወዴናታል የኔቆንጆ አይዞሽ ምርጥ ልጅ ነች

  • @mmki178
    @mmki178 Před 7 měsíci +47

    በጣም ነው እምወዳት ማርያምን ❤😢

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Před 7 měsíci +9

    የኔ እናት ወላሂ አብሬሽ አለቀስኩ እርጋታሽ እራሱ ውብ ነሽ እናተ ቤተሰቦች ስወዳቹ ፍቅር ናቹ ፍቅሩ ያብዛላቹ ውዶች

  • @user-io6qc6qq6t
    @user-io6qc6qq6t Před 7 měsíci +37

    ወለሂ ልጅቱ ስታምር ማሻአለህ🎉

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Před 7 měsíci +29

    የስራችሁን አስለቀሳችኋት❤😂😂😂 እንደ ቃልየ እንባዋ ቅርብ ነው የእኔ እናት❤❤

  • @MeryemErmolo
    @MeryemErmolo Před 7 měsíci +7

    ዎላህ እችልጂ ከማጠች ጀምሮ ቪዲዮዉን ደጋግሜ ነዉ ማያዉ ሲትሲቅ በጠም ታምረላች❤❤❤❤❤

  • @adan1376
    @adan1376 Před 7 měsíci +11

    የምር ለስራ ባልደረባ ብቻ አደለም የምንመኝልህ እዩብየ ለትዳርም እምኝልሀለሁ ወላሂ እርጋታዋ ደስ ስትል

  • @ATayetub
    @ATayetub Před 7 měsíci +17

    😢😢😢😢😢😢ፕራንክ መሆኑን እያወቅሁ አለቀስኩ ማሪያምን የኔ የዋህ
    የቤት ልጅ ናት አይናፋር ደርባባ ደስ ስትል እፍረቷን ስወድላት😢😢

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye Před 7 měsíci +13

    ልጅቷን ስወዳት እኮ 🥰🥰ደሞ እኮ ተድብቃ ነው ምታልቅሰው😢😢 በጣም ጨዋ ናት ማርያምን ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @demozewodage7233
    @demozewodage7233 Před 5 měsíci +1

    ረድዬ የኔ ውብ ቆንጆ ልጅነትሽ ነው እኮ ከትምህርት ቤት እቤት ነው የምታውቂው አይዞሽ ይለመዳል ሁሉም

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Před 7 měsíci +41

    አንደኛ ታላቅ ነህ ካንተ እንዲህ አይነት ሀሳብ ይከብዳል😂😂😂😂😂❤❤❤እኔ ብሆን ፕራንክ ነው ብቱሉኝ እራሱ እማቆም አይመስለኝም

    • @aser8048
      @aser8048 Před 7 měsíci

      Cheweta new miskinoche nachew endenesu itageneme

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 Před 2 měsíci

      😂😂😂😂😂

  • @Bezi21599
    @Bezi21599 Před 7 měsíci +60

    ቅዱስ ገብርኤል ሳቃችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @animawtube-4694
    @animawtube-4694 Před 6 měsíci +5

    ማርያምን ረዱ ከቃልም በላይ ምርጥ ሴት፣ እዮባ እንዳታስቀይማት፣ አለበለዚያ unsubscribe ነው የምናደርግህ። ደሞ ከሷ ጋር ተሎ ተሎ ቪዲዮ ልቀቁልን፣ long live both Redu and Eyob!!!

  • @user-qx7jo7ft5m
    @user-qx7jo7ft5m Před 6 měsíci +3

    ለብዙ ጊዜ ሰብስክራይብ ሳላረግ ነበር የማየዉ ልጂቱ አሳዘነቺኝ የኔ አልቃሻ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadessaadamsu2925
    @tadessaadamsu2925 Před 6 měsíci +9

    ድምጿ የቃልየን ይመስላል❤❤❤ ኦ ትህትና ውበት.she is perfect ❤❤

  • @eskadmasbogale1621
    @eskadmasbogale1621 Před 7 měsíci +3

    የኔ ቆንጆ ስረአትሽ በጣም ደስ ይላል ለካ አሁንም የ ቤት ልጅ አለ.....😊❤

  • @FunnyTractor-fc4mb
    @FunnyTractor-fc4mb Před 7 měsíci +5

    እረ አታጨናንቇት እረዴት ስታምሪ እርጋታሽ ደርባባ ቆጆ❤❤❤❤❤

  • @TefeshiDingle-np6wt
    @TefeshiDingle-np6wt Před 7 měsíci +14

    የእኔ ቢጤ ናት ማርያምን እንባዋ አይኗ ጋር ነዉ😢

  • @vpnvo2033
    @vpnvo2033 Před 7 měsíci +21

    የኔ እናት ስታሳዛን አይዛሽ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤

  • @mulu6386
    @mulu6386 Před 7 měsíci +5

    ኢዮ አትስላቅሳት 😥
    አይዞሽ የኔ ቆጆ❤❤❤

  • @jdhrbddhsd8216
    @jdhrbddhsd8216 Před 7 měsíci +30

    ዋው ስታምር የኔ ቆንጆ

  • @HawaHAwa-rx1wj
    @HawaHAwa-rx1wj Před 7 měsíci +2

    ደስ ስትል የኔ ደርባባዩ አንደኛ ናት ይምር

  • @user-bb6oh9bk6c
    @user-bb6oh9bk6c Před 7 měsíci +13

    ዋውውውውውው ስታምሩ የኔ ልዩ 😢😢❤

  • @jozellekinfe1792
    @jozellekinfe1792 Před 7 měsíci +9

    የእኔ ውብ ከቃልዬ የምትበልጥ ልጅ ከነፀባይ ጨዋ

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 Před 7 měsíci +8

    ስርዓት ያላት ልጅ የኔ ደርባባ በርቱ

  • @aynalemgetachew853
    @aynalemgetachew853 Před 7 měsíci +1

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ

  • @Ghhhg-ex8ff
    @Ghhhg-ex8ff Před 7 měsíci +14

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ➡❶❾💒🙏💗
    ለኔ ሁሌም በየወሩ ደስታን ያበስረኝል ለናተም ደስታን ያብስራቹ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውረን 👏💓💞
    አሜንንን 💚💚አሜንንን 💛💛አሜንንን ❤️❤️
    በፍቅር 💜 ዋሉልኝ 🥰

    • @user-bn9pc9ux6q
      @user-bn9pc9ux6q Před 7 měsíci

      Amen amen amen lanchi yedersi legam yeders ema

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 7 měsíci +24

    የኔ ቆጆ ስታሳዝን አልቅሳ ታስለቅሳለች😢

  • @galberha
    @galberha Před 7 měsíci +7

    የኔ ቆንጆ ዶሞ ሰታምሩ❤❤❤😂

  • @user-ph3pi5qe9r
    @user-ph3pi5qe9r Před 7 měsíci +1

    አይዞሽ የኔ ቆጆ ውድድድድ ❤❤❤❤

  • @user-wj5rn3fn2p
    @user-wj5rn3fn2p Před 7 měsíci

    የኔ ቆንጆ ደግሞ ስታምር😍

  • @tezetroyal
    @tezetroyal Před 7 měsíci +13

    አንኳንለቅዱሰ ገብኤል በአል አደረሳችሁ❤😊😊😊

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 Před 7 měsíci +4

    I think she's the one for you❤ don't let her go she's very beautiful quiet very disciplined

  • @user-gc8hk4fp7e
    @user-gc8hk4fp7e Před 2 měsíci

    ዉይኔ እንዴት ተስቀነለቹ እነ አበሸ ቀምስ እፈልገለዉ አዲረሸ ንገረን

  • @user-es6gy8pq1t
    @user-es6gy8pq1t Před 7 měsíci +3

    ታሳዝናለች እዮባ አታስከፋት ❤

  • @Nebaelyas
    @Nebaelyas Před 7 měsíci +10

    ገና ቪዲዮን ሳላይ ሳልጨርስ ላይክ የማረገዉስ😂😊

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před 7 měsíci +29

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቸው❤❤❤❤❤❤

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 Před 7 měsíci

    ትንሿ ቃል የኔ ቆንጆ ደሞ ስታምር ጎበዝ ነሽ በርቺ የመልስ ምቱን ደሞ ካንቺ እንጠብቃለን

  • @user-pd8pv7nh4r
    @user-pd8pv7nh4r Před 7 měsíci +2

    እረዲ የኔ ቆንጆ❤❤❤ ስታምሪ እኮ

  • @user-to8kd3bb9o
    @user-to8kd3bb9o Před 7 měsíci +3

    የኔ እናት ቶሎ ነዉ የሚከፋት አሳዘነችኝ እዮባ አደራህን በፕራንክ እንዳታሰቃያት❤❤❤❤❤

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 Před 7 měsíci +3

    የኔ ዉድ አሳዘነችኝ
    ግፈኞች አይ እዮቤ እና ሄኖኬ

  • @gvu3799
    @gvu3799 Před 7 měsíci +2

    ውይይይ እኔ ላልቅስልሽ ውይይ እዮብ ነፍስህ አይማርም ምነው ስታሳዝን ስታለቅስ አይዞሽ አችም ብድርሽን መልሽ

  • @amrankan5901
    @amrankan5901 Před 7 měsíci

    ስታሳዝን የኔ ማር አታስቀይሟት ይቅታ ይጠየቅልን አደራ እርጋታዋ መልኳ ሙሉ ሴት ብያታለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @medhin8187
    @medhin8187 Před 7 měsíci +3

    ወዮዉ😂😂😂😂 ገና ከመጀመሯ😂😂😂 ጠንክሪ ብድርሽን እንጠብቃለን😂

  • @tube1311
    @tube1311 Před 7 měsíci +5

    የኔ የሰራችውን ይሰጣችሁ ሰታምር❤❤

  • @TerefachTeshuma-on8fy
    @TerefachTeshuma-on8fy Před 6 měsíci

    Huletana kaliye iyobiye agibati desi yemitile seti nati damo ye lijinati fikiri xafachinw❤❤❤❤❤ 2 wodachuhalo

  • @hilyanaefta6755
    @hilyanaefta6755 Před 7 měsíci

    Enate men hinachu new gen yene konjo debushi nger sewdat eko hultgna endataselekswat eshi demo egna sefer nachu enda ❤❤

  • @adugetanh3424
    @adugetanh3424 Před 7 měsíci +7

    ስታምር ደሞ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አይ ሄኒ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před 7 měsíci +5

    እኛ ሀገር ሰው ሲያለቅስ ስፍስፍ እንላለን እዚ ሀገር አልቅሺ ይውጣልሽ ይቀልሻል ነው ሚሉት😂😂😂😂😂😂ወንድማማቾች ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 Před 7 měsíci +2

    ወይኔ እሄ PRAKምን ይሻለኛል የኔ ውድ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mf6qd1vh1d
    @user-mf6qd1vh1d Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔርይመስገን እሕታችን ስወድሽ ስታሣዝን አፍፍፍ😢😢😢😢 ተደብቃ አለቀሠች ኢዮባ ግን ይወዳታል ኡፍፍፍ 😊እመብረሐን ትጠብቃት እንደኔ ሞኛ ሞኝ ናት ውይይይ ግን ይሔን ፍቅር ትተሕ ለምን አታገባም ፍቅረኛየ ብትል ያዋጣል ግፍ አለው ኢዮብ🎉🎉❤

  • @tcxjhvc2190
    @tcxjhvc2190 Před 7 měsíci +4

    የኔ ማር የኔ ቢጤ ናት እኔም ትንሽ ነው የሚበቃኚ😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @user-xr6sg9jc2z
    @user-xr6sg9jc2z Před 7 měsíci +12

    ስትስቂ ናርዶስ አዳነ ትመስለኛለች እርቲስቷ 😍🥰

    • @user-iz8sj4pm6b
      @user-iz8sj4pm6b Před 7 měsíci +1

      አሁን ገና አመጣሽው ጎበዝ ቃልን ትመስላለች እያሉ ነበር

  • @natanemnen2922
    @natanemnen2922 Před 7 měsíci

    Wuyi yene enat ayzosh enem ande medame takotitagn shitibet wust gabiche alkshe new charishe yewotawut gin manim Al ababalegnim irase alekrsku erasen barase ababelku degmo sitamiru emabete titebikachuh ❤❤❤❤

  • @user-lc9jv6it6x
    @user-lc9jv6it6x Před 7 měsíci +1

    እኔምለዉ ግን ከቃልየጋ ከድምፅ ጀምሮ ሁልነገራቸዉ ይመሳሰላል ዴኢኔ ይመርመሩ

  • @user-cz9yh1hz5j
    @user-cz9yh1hz5j Před 7 měsíci +4

    በይ ልመጅዉ የኔ እናት ይስራው ፀባይ ነው😂😂 ግን ልጅቱዋ ምስኪን ነገር ናት 🥰

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Před 7 měsíci +8

    አታስለቅስ ይችልጁ ወደናታል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እኛ ዋ

  • @Azm622
    @Azm622 Před 7 měsíci +1

    ስታምር ልጅ❤ እዮባ ተጋቡ
    ለቃልዬ ትመስላለች ድምጿ😍

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Před 7 měsíci +1

    የኔ ምስክን አይዞሽ እዮብ አንቴ ግፈኛ ነክ አሰዛነቺኝ ምርጥ ልጅ ነት በጣም ትግስት ነት ሴት ልጅ እራጋ ስል ነው የምያምሮ ጥር ልጅ ነት

  • @user-wd6zy3ew5s
    @user-wd6zy3ew5s Před 7 měsíci +16

    ዋዉዉዉዉ ስታምሩ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤

  • @ChjrHfif-fb9rc
    @ChjrHfif-fb9rc Před 7 měsíci +3

    አራ ልጁታዋ ቆንጆ ናች ደሞም ራገሀ ሰከን ያለች ልጅ ነች

  • @HelenKibreab-gb1mr
    @HelenKibreab-gb1mr Před 6 měsíci

    Yene konjo anchi say gadegayen astawstalew eswan new mtmesygn redye Egziabhier tlk dersja yadrsachu ❤❤❤

  • @KjgftBmmbzuzumulu
    @KjgftBmmbzuzumulu Před 7 měsíci

    ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ😊😊😊

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Před 7 měsíci +17

    አታስለቅሷት እዮቤ የኔ ጨዋ ስወዳት ረዱዬ❤❤❤❤

  • @Abebu374
    @Abebu374 Před 7 měsíci +18

    እንኮን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዉይ በዓል አደረሰን የተዋህዶ ልጆች 🙏

    • @hananbeshir3143
      @hananbeshir3143 Před 6 měsíci

      ሄኖክ በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው 🥰🥰🥰

  • @irikrir538
    @irikrir538 Před 7 měsíci

    አደኛ እኳን ደና መጣቹህ❤❤❤❤

  • @konjeteshetu6101
    @konjeteshetu6101 Před 7 měsíci +2

    ❤❤era gifachuu gana beti sataslmisati pirank targatalchuu

  • @user-lz6vg3js5g
    @user-lz6vg3js5g Před 7 měsíci +6

    የኔናት ስታሳዝን😢😢😢😢😢😢 አትኩብን ትንሿ ቃሊ እኖዳታለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @newmobile227
    @newmobile227 Před 7 měsíci +2

    አይይይይይይይይ ስታሳዝን እያወኩ ማልቀሴ እኔም ሲከፋኝ ሽንት ቤት ገብቸ ነው የማልቀሰው

  • @abuyared5479
    @abuyared5479 Před 7 měsíci +1

    የኔ ቆጆ ስታሳዝን እርግት የለች ልጅ ናት❤❤❤❤

  • @ZinasheKedira-tk2ym
    @ZinasheKedira-tk2ym Před 7 měsíci +6

    ውፍ የኔ ቢጤ😢😢😢

  • @Zayed757
    @Zayed757 Před 7 měsíci +5

    አዩባዬ ስወድክ😢❤❤