ቃልን ለልደቷ ሰፕራይዝ አደረግናት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 03. 2023
  • የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 1,6K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před rokem +217

    ለፋሲካ ከወዲሁ የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎ
    አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
    ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
    imo
    WhatsApp
    Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን

    • @kidistyemariyamkidist4178
      @kidistyemariyamkidist4178 Před rokem +2

      እመጣለሁ ያዉ አስተያየት ሚደረግልኝ ከሆነ አቤል ሰምተሀል

    • @hayathayat5550
      @hayathayat5550 Před rokem +1

      ቃልየማቀፍ አታስለምጂልጅን ውድ መታቀፈከለመደ ይረብሽሻልውዴ ❤❤❤

    • @sarateshome5765
      @sarateshome5765 Před rokem

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Před rokem

      መልካም ልደት

    • @eyea7297
      @eyea7297 Před rokem +1

      የአቤል ስጦታ ለቃል አንሶል ይጨመርላት ከነቀሚሱ ከነመታቀፊያው 😅

  • @user-nf8ro7tj9d
    @user-nf8ro7tj9d Před rokem +469

    መልካም ልዴት ለቃልየ የምትሉ🎉🎉🎉🎉🎉❤

    • @phoneiphone4843
      @phoneiphone4843 Před rokem +1

      መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂

    • @MekiyaTaye
      @MekiyaTaye Před rokem +1

      በጣም ነው ደስ የምትሉት ፍቅር ማለት እንድህ ነው እወዳችሁ አለሁ ቃልየመልካም ልደት ልጃችሁንም ይባርክላችሁ❤❤

    • @user-ee2ri5tl4c
      @user-ee2ri5tl4c Před rokem

      መልካምልደትቃልየ

    • @selamisare5466
      @selamisare5466 Před rokem

      የኔ ቆንጆ መልካም ልደት ለቃልዬ🎁🎂🎉🎈

    • @Trhasabraham14
      @Trhasabraham14 Před rokem

      ደምሩኝ እህቶቸ❤🎉

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před rokem +159

    ነገ እኮ ቀኑ 16 ነው እናታች ኪዳነምህረት ውድ የአገሬ ልጆች ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብላቹ የምትመኙትን በሙሉ ኪዳነምህረት ታሳካላቹ🙏🙏🙏❤🥰

  • @tigetige4353
    @tigetige4353 Před rokem +23

    ይሄን ቤተሰብ ግን እንደኔ ሚወዳቸው አለ 😘 ቃልዬ መልካም ልደት የኔ ፍልቅልቅ

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Před rokem +6

    ቃልዬ ማርያምን ታድለሻል እነዚህን የመሰሉ መልካም ወንድሞች እግዚአብሔር ስለሰጠሽ ቤታችሁ ይባረክ ጨወታችሁ አይጠገብም መልካም ልደት ይሁንልሽ ❤❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +196

    ማነው እንደኔ ቃልዬን ውድድድ የሚያደርጋት እንኳን ተወለድሽ እንኳን ወለድሽ🤣በሽ አመት ኑሪ 🙏

  • @almialmi6047
    @almialmi6047 Před rokem +181

    እንኳን ተወለድሽ እማ ማነው ይህን ቤተሰብ የሚወድ❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤

    • @helenhelen1918
      @helenhelen1918 Před rokem

      ቃልዬ እንኳን ተወለድሽ የኔ ቆንጆ❤❤መልካም ልደት

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@helenhelen1918 ደምሪኛ

    • @emebet591
      @emebet591 Před rokem

      Almi ደምሪኝ ስወድሽ ❤

    • @emebet591
      @emebet591 Před rokem

      ​@@selamtube1319 ነይ ውድ እናደመር❤

  • @heesan7389
    @heesan7389 Před rokem +22

    ደስስትሉ ነገግን 16 ኪዳነምህረትናት ውዶቼ❤

  • @TsegaChannel21
    @TsegaChannel21 Před rokem +12

    ነገ እኮ እምዬ ኪዳነምህረት ነው እመብርሃን ትዳራቹ ትባርክላቹ 👏💐🌿
    በስደት ያለን የመዳም ቅመሞች ደሞ ስደታችንን ኣሳጥሮ ለዚህ ክብር ያብቃን👍☝ቱሚ

  • @user-qm6rd1xj5m
    @user-qm6rd1xj5m Před rokem +90

    በስላሴ ስም ይሄ ቤተሠብ እኮ ፍቅር ነዉ ቃልዬ የኔ ፍልቅል ሺ አመት ከነ ቤተሠብሽ በፀጋ እና በሞገስ በበረከቱ ያኑራቹ❤❤❤❤

  • @mekditube9733
    @mekditube9733 Před rokem +132

    ቃልየ የኔ ፍልቅልቅ ቀሪው ዘመንሽ በፍቅር በሰላም ከባለቤትሽ ጋር በደስታ ኑሩ❤❤❤❤

  • @abenetagune997
    @abenetagune997 Před rokem +15

    አቤልና እዮባ ሲኖሩ እኮ ምን ያህል እደሚደምቅ ኘሮግራሙ😂😂

  • @destatigray9547
    @destatigray9547 Před rokem +6

    እንኳዕ ተወለድኺ ቃልየ💐💐💐 እግዚአብሔር ኣምላኽ ፍቅርኹም ናይፍቅሪ ኣምላኽ ይግበረልኹም ፅቡቃት ፋሜሊ❤❤❤❤

  • @tube7756
    @tube7756 Před rokem +44

    አሞኝ ነበር ፈታ አደረጋችሁኝ ማሮች😊😊😊 ቃል እንኳን ተወለድሽ❤ 1000 አመት ኑሪልን❤

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 Před rokem +4

    ቃልዬ የኔ ውድ እንኳን ተወለድሽ ውዴ
    ባመቀጠል እዲህ አይነት ቤተሰብ በመቀላቀልሽ ደስ ብሎኛል ደስስስስ የሚል ፋሚሊየፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @bestbuy9242
    @bestbuy9242 Před rokem +4

    መልካም ልደት ቃልዬ የኔ ሴት ማነው ግን ይሄን የፍቅር ቤተሰብ እደኔ የሚወድ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😊😊

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před rokem +55

    እዮብ እውነት በጣም ነው ዝና የምታደርግ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ. ቃልዬ መልካም ልደት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Před rokem +185

    ከስደት መልስ የእናንተ ተምሣሌት የሚሆን ቤተሠብ ይስጠኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fstudio4962
    @fstudio4962 Před rokem +3

    ይቅርታ ተደርጎልሃል 100%💚💚
    መልካም ልደት ቃልየ የኔ ውድ
    እንደዚህ ነው የምያምሪባችው
    ፈጣሪ ፍቅራችውን ይባርክ
    የዛሬው ምርጥ ነው!!!💚💚

  • @lulutube311
    @lulutube311 Před rokem +2

    ወይኔ ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ቃልዬ ታድለሻል ወላሂ እነዚህ የመሠሉ ወድሞች ቤተሠቦች ስላገኘሺ ፈጣሪሺን አመሥግኚ

  • @Tig12342
    @Tig12342 Před rokem +56

    ወይኔ ደስ አለኝ ባለፈው ቪዲዮው በጣም አዝኜ ነበር ለእዮብ እና አቤል ክብር አለኝ እደወንድም እቅፍ ሲያደርጉ ደስ ይለኛል ሁላችሁም ክብር ለዚህ ቤተሰብ

  • @makdsshagye784
    @makdsshagye784 Před rokem +22

    እዮቤል ያለበት ነገር ሁሉ አዝናኝ አስደሳች ወይይይ እግዚአብሔር ሁላችሁንም በጥበብ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤🤲

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Před rokem +2

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶች እናንተ ለመግለጽ በእውነት ቃላት ያጥራል እንደዚህ ፍቅር የተሞላበት ቤተሰብ በጣም ደስ የምትሉት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጣችሁ እንኳን ተወለድሽ ውድ ቃልዬ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ መጪውን አመት ደግሞ ከባባ ጋር ለማክበር ያብቃሽ🙏🙏🥰🥰🥰🥰መልካም ልደት🎂🎂🎂🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎉🍰🍰🍰🍰🍬🍬🍬🍬🍬❤❤

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 Před rokem +4

    ቃልዬ እንኮንም ተወለድሽ መልካም ልደት ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +77

    ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል እናታችን ቅድሰት ኪዳነ ምሕረት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
    መልካም ልደት ይሁንልሸ ቃልዬ🥰

    • @elefaahbel
      @elefaahbel Před rokem +1

      ቃልዬ የኔ ጣፋጭ እንኳን ተወለድሽ ነፍ አመት ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-yx9ph5gs8e
      @user-yx9ph5gs8e Před rokem +1

      አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን 🥰

    • @lerolero6016
      @lerolero6016 Před rokem +1

      Wowowowo ❤️❤️🥰👌🥰❤️🥰👌🥰❤️🥰❤️💋🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @fikertefentahun9800
      @fikertefentahun9800 Před rokem +1

      አሜን!

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@elefaahbel ደምሪኛዋ❤

  • @rishansolomon9726
    @rishansolomon9726 Před rokem +24

    መልካም ልደት ቃሊየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ለመጀርያ ግዜ ነው ኮሜንት ስፅፍላቹ የፍቅር ቤተሰቦች🎉🎉🎉🎉የመዳም ቅሞሞች በርቱ ሮሞዳን እንዴት ያዛቹት ኣይዞን😢😢😢😢

  • @GUALERI777
    @GUALERI777 Před rokem

    Happy Birthday Kaliye, we love you so much, Have a blessed year with your family and beloved ones❤🎉

  • @TarikuaEsubalew-mf5bp
    @TarikuaEsubalew-mf5bp Před rokem +2

    በጣም ደስየሚል ቤተሠብ ግርግራችሁ ይናፍቃል ተባረኩ ረዥም እድሜ ለሁላችሁም ይስጣችሁ።

  • @yashiyashi6465
    @yashiyashi6465 Před rokem +16

    እግዚአብሔር ሆይ እንደ ቃል መልካም የባል ዘመድ ስጠኝ😢😢😢

    • @rozatesfaye968
      @rozatesfaye968 Před rokem

      በጣም ነው የምውዳችው ቃልየ ከኔ በትሰቦችሽ

  • @kokobaytenfsu5396
    @kokobaytenfsu5396 Před rokem +11

    እንኳን ተወለድሽ ቃልዬ መልካም ልደት❤❤ወድማማቾቹ ታምራላችሁ ፍቅርን ካናተ❤❤

  • @user-in9dl2gt7z
    @user-in9dl2gt7z Před rokem +1

    ቃልዬ እንኳንም ተወለድሽ መልካም ልደት ደስ የምትሉ ቤተሰብ ሰላማቹህ ይብዛ❤❤

  • @user-nc4pr5sw1q
    @user-nc4pr5sw1q Před rokem +2

    ኡፍ የኔ ማሮች ፍቅራችሁ ከዚህም በላይ ይብዛ❤❤❤❤❤

  • @smeneshseyfe1572
    @smeneshseyfe1572 Před rokem +22

    ሺ አመት ያኑራችሁ እግዚአብሔር ❤❤❤

  • @ry8319
    @ry8319 Před rokem +18

    _መልካም ልደት ቃልዬ ቀር ዘመንሽ ይተባረከ ይሁን እንዴት ደስስስስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ስወዳች🎉🎉🎉❤❤❤_

    • @hdhd1422
      @hdhd1422 Před rokem

      መልካም ልደት ቃልዬ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን የኔ ቆንጆ

  • @timnitbrhane2905
    @timnitbrhane2905 Před rokem

    Wawww🎉🎉🎉❤❤qaliye..Happy birthday yeni konjo wish u all the best blessed

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Před rokem +3

    ትዳራቸዉን እንዲያከብሩ የወንድማማቾች ፍቅር ከልብ እንዲሆን በስርዓት በሃይማኖት ቀጥተዉ ላሳደጉ ወላጆች ትልቅ ክብር አለን የእናንተ መልካም ፍሬ ዛሬ አፍርቶ እያያችሁት ነዉና እናመሰግናችኋለን ምራት የምትወደድበት ቤተሰብ ቃልዬ የነሱ እህት ነዉ የምትመስለን እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem +19

    መልካም ልደት ቃልየ የዛሬ አመት ከልጅሽ ጋር ኬክ ለመቁረስ ያድርስሽ🙏🙏🙏

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Před rokem +7

    ቃልዬ እንኳን ትዉልድሸ መልካም ልደት ቀሪ ዘመነሸን ይባረክልሸ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-si9xs5pl7d
    @user-si9xs5pl7d Před rokem +2

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የኔ ሴት🎂🎂🎂

  • @sebeltesfaye2766
    @sebeltesfaye2766 Před rokem +1

    መልካም ልደት ቃልዬ በጣም ነው እምታምሩት እረጅም እድሜ በፍቅር በጤና ያቆያቹ❤❤❤

  • @letish3773
    @letish3773 Před rokem +5

    ቃልየ እንኳን ተወለድሽ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርክልሽ ❤❤😍

  • @user-hg3lc7iu1b
    @user-hg3lc7iu1b Před rokem +13

    እንኳን ተወለድሽ ቃልዬ ቀሪ ዘመንሽን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልሽ🎂🎂

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 Před rokem +1

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተስብ ናችሁ ሀይሚ ደስ የምትይ እህት ነሽ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቃል መልካም ልደት 🎉

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před rokem +2

    ዋውውውው በጣም ደስ ይላል ስጦተው ጫዋተው ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዘው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ekrutube4011
    @ekrutube4011 Před rokem +55

    ውድ እህት ወንድሞቸ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር አደረሳችሁ ❤❤ ረመዳን ሙባረክ❤❤

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x Před rokem +8

    መልካም ልደት ቃልዬ🎉🎉🎉🎉 እኳን ተወለድሽ ❤❤❤ አቤት ደስ ማለታችሁ የሚያስቀና ፍቅር እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @yeshieseta
    @yeshieseta Před rokem +1

    ይህን ቤተሰብ እንዴ እኔ የሚወድ ማነው???
    ቃልዬ የኔ ውድ እንኳን ተወለድሽ ማማዬ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ❤❤❤

  • @helenhabeshatube1744
    @helenhabeshatube1744 Před rokem +1

    ማርያምን ታድለሻል ቃልዬ መልካም ልደት 🎂 የኔ ቆንጆ

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před rokem +7

    አዲስ ታድለህ ወንድሞችህ፡ተባረኩ መልካም ልደት ቃል ጤና ዕድሜ ይስጥሽ፡ዘመናችሁ ይባረክ።❤❤❤❤😂😂😂😊😊

  • @kidistyemariyamkidist4178

    ደስ ስትሉ በማረያም 😊 እንንኳን ተወለድሽ ቃልዬ

  • @eamameyeamamey3575
    @eamameyeamamey3575 Před rokem +2

    ውይይይ እዴት ደስ እደምትሉ ቃልዬ መልካም ልደት❤❤❤

  • @abaema5707
    @abaema5707 Před rokem +1

    ዘመንሽ ይባረክ ቃልዬ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před rokem +6

    ቃልዬ ልዕልት እንኳን ተወለድሽ🎂🎂🎂🎂🍾🍾🍾🍾🍾🍾🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    እዬብ😂😂😂😂😂ትቦጠብጣለክ
    ሐዲስ መልካም ባል👏👏👏👏😍😍😍😍
    ሁላችሁም ደስ ትላላቹ።

  • @fujairahuae2945
    @fujairahuae2945 Před rokem +6

    ቃል ሺ አመት ኑሪ መልካም ልደት❤❤❤

  • @mairym766
    @mairym766 Před rokem +1

    ቃልዬ እንኳን ተወለድሽ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🥰🌹🌹

  • @tita516
    @tita516 Před rokem

    Happy Birthday 🎂 Keliye 💕

  • @fikrtemamo8721
    @fikrtemamo8721 Před rokem +5

    መልካም ልደት ቃልየ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤❤

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Před rokem +9

    እኳንም ተወለድሽ የኔ ደርባባ ቃል እወድሻለሁ❤😘😘 አይ አቤል እደኔ ነዉ እጨዋታ ላይ እና እጣ ላይ አይወጣም😂😂😂 አቤት እዮቤ እዉነትም ትንሹ ዘና ፈታ አረጋችሁኝ ከፍቶኝ ነበር አጎቴ መቶብኝ ወድሜ በባህር እየመጣ በፈ,ፆሎታችሁ አስብልኝ😭😭😭💔 ሀሳብ ይዞኛ ነበር አመሰግናለሁ እዮቤና አቤላ ዘና ታረጉኛላችሁ ሁላችሁንም በእርስቶስ ፍቅር ዉድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤

  • @user-kh6qp7zm4k
    @user-kh6qp7zm4k Před rokem +1

    መልካም ልደት ቃልየ የኔ ማር አየ እዮብ በጣም ነው ፈታ እማረገኝ የቤቱ ድምቀት ቃልየ ግን በጣም የታደልሽ ነሽ በጣም ይወዱሻን ለነገሩ እካን እነሱ እኔም ወድጀሽ ልሞት ነው ሁሉም ደስታ ይገባሻን ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @kirosbereketgebremedhin6058

    እንኳን ተወለድሽ ቃልየ መልካም ልደት እድሜና ጤና ከነትዳርሽ እና ልጅሽ🙏🙏🙏

  • @goopmuholli4371
    @goopmuholli4371 Před rokem +4

    ቃልየ መልካም ልደት እንካን ተወለድክሽ 🙏🙏🥰🥰🥰እና በጣም ነዉ የሚወዳቹ ቤተሰቦቼ🙏🙏🥰❤

  • @user-gf8bt3xm2n
    @user-gf8bt3xm2n Před rokem +4

    መልካም ልደት ቃልዬ የእህትሽ ድምፅ ደሞ ሲያምር ሁሌም ሳቁልኝ❤❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤❤

  • @gdhdhgdhdhd8571
    @gdhdhgdhdhd8571 Před rokem +2

    ዋውውውው በጣም ደስትላላቹ በተለይ አቤል የቤቱ ድምቀት😂 ቃልዬ የኔ እህት ቀሪ ዘመንሽ ይባርክልሽ

  • @hayatmohammadnur8629
    @hayatmohammadnur8629 Před rokem +3

    የቤተሠብ ፍቅር ከእናንተ መማር እንችላለን በጣም ታምራላችሁ ወንድሞችህ ምርጥ ወንድሞች ናቸው

  • @yeabsiraabiyot
    @yeabsiraabiyot Před rokem +3

    ቃልዬ እንኳን ተወለድሽ እናቴ አይ አቤላ አይዞክ 🤣🤣🤣🤣 አቤላ እንደዛሬ አስቀከኝ አታውቅም ምርጥ ቤተሰብ ተባረኪ

  • @yashuu3045
    @yashuu3045 Před rokem +3

    ወይኔ የወድሞች ዉደታ ለቃልየ ታድላችሁ ደስትላላችሁ

  • @alemneshtemesegn4983
    @alemneshtemesegn4983 Před rokem

    እንኳንም ተወለደሽ ቃል መልካም ልደት ልጅሽን እግዚአብሄር አምላክ በጥበቡ ያሳድግልሽ እማ❤❤❤❤

  • @abayneshfekadu9091
    @abayneshfekadu9091 Před rokem

    ዋው አዲሥዬ በጣም ደሥ ብሎኛል ይሄ ነው ባል ማለት የሚክሥ እግዚአብሄር በወጣ ይተካልህ ቃልዬ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥሽ

  • @beitymajaz9516
    @beitymajaz9516 Před rokem +12

    ይች አመዳም መዳም አናዳኝ ስመጣ ዝና አርጋችሁን ተባርኩው ቃልዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት

    • @ssamirh3584
      @ssamirh3584 Před rokem +1

      ቆይስ ማሬ እኛም አድቀን መዳም እንሆናለን አብሽር ሁቢ ❤❤❤❤አመዳም ሲያሳቸው ነው አጀታቸው ይቃጠል

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb Před rokem +1

      የኔ ውድ አይዞሽ

    • @beitymajaz9516
      @beitymajaz9516 Před rokem +1

      አመስግናለሁ ማሮች እምምምምም

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před rokem +1

      አይዞሽ😊

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před rokem +1

      አይዞሽ እህቴ

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Před rokem +3

    የመዳም ቅመሞች አላህ ይገዛችሁ
    አላህ ለሁላችንም የማታ የእርፈት እንጀራ ይሰጠን

  • @betslot9715
    @betslot9715 Před rokem

    እዚህ ቤት ያለ ፍቅር በተለይ የወነድማማቾቹ ፍቅር በቃላት መግለፅ ያቅተኛል እግዛብሔር ከክፍ ከጠላት አይን ይጠብቃቹ ቃልዬ እንኳን ተወለድሽልን አዲስ እግዛብሔር ያክብርህ ክሰሀታል አንተ የተባረክ ትልቅ ሰዉ ትልቅ ቦታ ድረስ የልብህን መሻት እግዛብሔር ይሙላልህ መልካሙን ሁሉ እዲገጥማቹ ተመኘዉላቹ❤❤❤

  • @user-yp4nq8dy2n
    @user-yp4nq8dy2n Před rokem

    Wowow የኔ ዉድ ቃልዬ እንኩዋን ታወላድሽ እግዚአብሔር ዛማናችሁ ይባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ማልካም ልዳት 🎉🎉🎉

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem +4

    ቃልየ መልካም የተባረከ ዘመን ያድርግልሽ ❤💋❤ልዮ አዳም ነህ አድስ እኮ❤❤💒🙏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ እህቴ❤❤

  • @merimeri4983
    @merimeri4983 Před rokem +10

    ደስ ዝብሉ ቤተ ሰብ እንካዕ ተወለድኪ ቃልየ ንሕና እዉን ስደትና የሕፅረልና የመዳም ቀመሞች

  • @maramawitgecho7347
    @maramawitgecho7347 Před rokem

    Happy Birthday kalye

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Před rokem +19

    መልካም ልደት ለኞኝ ለሸቃሎች እደአዲስ አይነት ባል ይስጠን አሜን በሉ ❤ ወደቤቲ ጎራ በሉ ደምሩእ❤❤😢

  • @rosesabebe3229
    @rosesabebe3229 Před rokem +10

    እንካን ተወለድሽ ቃልዬ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን

  • @user-ig5kb9fq1l
    @user-ig5kb9fq1l Před rokem +1

    በእዉነት በስራ ድክም ብሎኝ ነበር በጣም ከመሳቄ የተነሳ ድካሜን እረሳሁት እግዚአብሔር አምላክ ሰላማችሁን ያብዛልኝ❤❤❤

  • @user-zq1xh8tc6q
    @user-zq1xh8tc6q Před rokem

    ደስ እምትሉ ቤተሰብ ቃልየ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ መልካም ልደት❤❤❤🎉🎉❤

  • @razansol7327
    @razansol7327 Před rokem +4

    የመጀመሪያ ነኝ🎉🎉🎉🎉እንኳን ተወለድሽ😊😊

  • @cutes260
    @cutes260 Před rokem +4

    Aste happy birthday 10000 Amte norel ymtlo 👍🤚

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤

    • @cutes260
      @cutes260 Před rokem +2

      @@selamtube1319 Ase ancem nay fmailywan tklky

  • @hanadigafie720
    @hanadigafie720 Před rokem

    ቃል እንኳን ተወለድሽ የኔቆንጆ ሁሌም ደስታሽን ያብዛው ልጃችሁን በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ ውይ ስወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የፍቅር ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር

  • @mimiendalew1564
    @mimiendalew1564 Před rokem

    Happy Birthday beautiful 🎉🎉🎉🎉

  • @fasikwolloywa8946
    @fasikwolloywa8946 Před rokem +3

    ቃልዬ የኔ ደርባባ እንኳን ተወለድሽ 🎂🎂🎂እውይይይ እናትነት ደሞ ሲአምርብሺ 💜

  • @mezabekele4124
    @mezabekele4124 Před rokem +3

    መልካም ልደት ቃል🎉 ሰላም ላገራችን❤❤❤

  • @fanafani2638
    @fanafani2638 Před rokem +1

    መልካም ልደት ቃልየይ ዘመንሽ ይባረክ ማርዬ❤❤❤🎉❤❤❤

  • @haymidebele3955
    @haymidebele3955 Před rokem

    ዋው ደስ ይላል ቃልዋ መልካም ልደት እንወድሻለን ደስስስስ የሚል ነበር ሐዲስዬ ጨዋና ሰው አክባሪ እንወድሀለን ደስስ የሚል ቤተሰብ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ።

  • @mekides
    @mekides Před rokem +8

    እንኳን ተወለድሽ ቃልዬ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ 🎂🎂🎂🎂💖💖💖💖💖💖💖💖 በስደት ያላችሁ እህቶቸ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ😍😍

  • @tigitube3
    @tigitube3 Před rokem +6

    ቃልዬ በሶስት ቀን ነዉ የቀደምሽኝ እኔ ደሞ መጋቢት 17ነዉ የተወለድኩት በስደት እገኛለሁ ቀኑን ጠብቃችሁ እንኳን ተወለድሽ በሉኝ 😞

    • @kidistyared4682
      @kidistyared4682 Před rokem +1

      እኔ እልሻለሁ እዚው ቤት እህቴ አስታዉሼ 🙏

    • @tigitube3
      @tigitube3 Před rokem

      @@kidistyared4682 አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እንዳልሽኝ ነዉ የምቆጥረው 🙏

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem +1

      @@kidistyared4682 እህት ደምሪኝ

    • @kidistyared4682
      @kidistyared4682 Před rokem

      @@blentube3002 እሺ አርጌሻለው በርቺ መልካም ነገር እንደምትሰሪበት ተስፋ አረጋለሁ🙏🥰🥰

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před rokem

      ​@@tigitube3 እንኳን ተወለድሽ ማማዬ🎉❤❤

  • @manezashmabezash9753
    @manezashmabezash9753 Před rokem

    እንኳን ተወለድሽ ቃልዬ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ❤😇

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Před rokem +1

    መልካም እልደት ቃልዬ ወይ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @ccfg6774
    @ccfg6774 Před rokem +10

    ቃልየ በጡምነዉየምወድሹ እሲኪየቃልን የሚወድ በላይክይግጨኝ❤

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 Před rokem

    እንኳን ተወለድሺ ቃልዪ መልካም ልደት ይሁንልሺ ቀሪ ዘመንሺን እግዚአብሔር ይባርክልሺ
    እንደትኮ እንደምታስቀኑኝ ማረያምን ፍቅራችሁ እስከመጨርሻው ያማር ይሁን ምርጥ ቤተሰብ

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Před rokem

    🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ተወልድሽ ቃልዬ የአቤልና የዮብ አድናቂ ነኝ ሕይወትን ያጣፍጣሉ የምር❤

  • @FikirMulatu-yn2kp
    @FikirMulatu-yn2kp Před rokem

    Happy birthday kaleyi

  • @user-yd8rg1pw4b
    @user-yd8rg1pw4b Před rokem

    እንኳን ተወለድሽ ቃልዬ
    ቤተስቡ ሁሉም ደስስስስስ ትላላችሁ

  • @Tsedi19
    @Tsedi19 Před rokem +1

    መከባበራቹ ደስ ሲል ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @asneask
    @asneask Před rokem

    Happy Birthday Sister 🎂 🥳 🎉

  • @ZahraZahra-uw8kd
    @ZahraZahra-uw8kd Před rokem

    ወይ ደስ ሲሉ❤ ቃልየ መልካም ልደት🎉❤

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před rokem

    መልካም ልደት ቃልየ🎉🎉ከምን የሜበልጥ ስጡታ ነዉ አዲስ❤❤❤