አብረን መኖር ጀመርን

Sdílet
Vložit

Komentáře • 459

  • @manvip5142
    @manvip5142 Před 2 lety +268

    ደስ ትላቹ ግን ዳኒ ከፅጌ ጋር ብትጋቡ በጣም ታምሩ ነበር ምንያረጋል በፅጌ አይን ፍቅር ይታያል አተግን ምንም አልታየህም ፅጌ ማፍቀር መታደልነው ማፍቀር የማይችሉ ስትሰዎች አሉ💖💖💖💖💓💖💖 በተረፈ ሁላቹም እወዳቹ አለው

    • @hadasesa
      @hadasesa Před 2 lety +8

      ጀማሪ ነኝ plc እየገባቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ ❤❤❤

    • @tamramohamed563
      @tamramohamed563 Před 2 lety +7

      አለች ደግሞ ዳኒ ተሴቱ ወዱጋር ፍቅር ይዞኛልብሎ የለም እደ ክክክክ

    • @manvip5142
      @manvip5142 Před 2 lety +8

      የምር በጣም እወደው ነበር ከዛች ልጅ ፍቅር ሲል ነው በጣም አናደደኝ የምር ከፅጌ ጋርነበር የጠበኩት 🤔🤔🤔

    • @HHJJKKKK
      @HHJJKKKK Před 2 lety +7

      ጅል የሆነ ኮሜት

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Před 2 lety +1

      ቢሆን ጥሩነበር ከፅጌጋር እሱማ ከዲጂሊን አፈቅራታለው አለ እንግዴ የመልስምት እንጠብቃለን

  • @hayatkemal3541
    @hayatkemal3541 Před 2 lety +65

    ጅማሪያቹን ሳይሆን ፍፃሚያቹን ፈጣሪ ያሳምርላቹ አብሮ ሲኖር መጣላት መኮራረፍ አለ ያንን በመቻቻል ማለፍ አለባቹ በተረፈ ታምራላቹዉ 😍

    • @gashawuhagos310
      @gashawuhagos310 Před rokem

      በጣምነውየታምሩትውድድድድነውየማረጋቹ

  • @user-if8vx3xw3s
    @user-if8vx3xw3s Před 2 lety +5

    ውዶቼ አሪፍ ሀሳብ ነው ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምረው🙏🙏🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety +3

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ጥላቻን ክፋትን ቅናትን ከመካከላችሁ ያርቅላችሁ 🙏
    ሮዝ እና ረሙ ደስ ትላላችሁ
    ዳኒም ከፅጌ ጋር ተጣመር እንግዴ መጨረሻቹን ያሳምርላችሁ

  • @amirlion169
    @amirlion169 Před 2 lety +3

    WOW ደስ ትላላችሁ 👍👍👍😍😍GOOD FAMILY 👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧👨‍👩‍👦👨‍👩‍👦

  • @astertube8785
    @astertube8785 Před 2 lety +5

    ደስትላላችሁ ፍቅራችሁ ፈጣሪ ያብዛው በሩቱልን👍👍👍👍

  • @mahletgirma9861
    @mahletgirma9861 Před 2 lety +7

    በጣም ደስ የምትሉ ናቹ ዳኒ እና ፅጌ ደሞ እንደ ዛራና ቻንድራ ብትሆኑ ደስ ይለኛል❤❤❤❤

  • @user-zy3hx2on4f
    @user-zy3hx2on4f Před 2 lety +18

    ካሁኖቹ ዩቲበሮች የታዘብኩት ታዋቂ ለመሆን ሰው አፍ ውስጥ መግባት ከዛም ታዋቂ የሆኑ ይመስላቹሀል።ዳኒ ዲጄ ሊ አፈቀርኩ አልክ ያቺ ደሞ ሽንት ቤት ምናምን አለች።ግን ስለወደፊት አስቡ ቡሀላ ታፍሩበታላቹ

  • @Naniya254
    @Naniya254 Před 2 lety +1

    በነገራችሁ ላይ በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው በርቱ መሰባሰባችሁ ለብዙወቹ ትምህርትና የገቢም እድል ስለሚያመቻች ሌሎቹም ከእናተ መማር ይችላሉ በርቱ መከባበር እና መተሳሰብ አይለያችሁ ያው አንድ ላይ መኖር ቀላል አይደለም

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 Před 2 lety +2

    በጣምደስትላላችሁፍቅራችሁን አላህይጨምርላችሁ ዳኒ እናፅጌንአጋቧቸው

  • @user-hm8mq8mf9x
    @user-hm8mq8mf9x Před 2 lety +11

    አብሮ መኖር ቀላል ነገር አይደለም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ትዕግስቱ ፍቅሩን ያድላችሁ

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e Před 2 lety +29

    ዋው ስታምሩ ይመቻችሁ ቤዚዬ ስወድሽ😍😍😍😘😘😘

    • @hadasesa
      @hadasesa Před 2 lety

      ጀማሪ ነኝ plc እየገባቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 Před 2 lety +6

    ደስ ትላላችሁ በህብረት መስራትም በህብረት መብላትም ይመቸኛል በርቱልን እኔም ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ

  • @user-yz5ch4uf3d
    @user-yz5ch4uf3d Před 2 lety +13

    ፅጌ በጣም ነው የምትመቸኝ የምወዳት የእውነት ደስስስስስነው የምትለኝ የወድሜ ሚሰት ብትሆኝ ደስ ይለኝነበር ወይ ጎደኛየ

  • @belitube9866
    @belitube9866 Před 2 lety +1

    ወይኔ በጣም ነዉ ምታምሩት ቀጡሉበት አይለያችሁ😘😘😘😘😘😘

  • @saddayeagarolijj3712
    @saddayeagarolijj3712 Před 2 lety +24

    ፅጌን አግባት ቆንጆ ልጅ ናት ❤❤hanaa merhstedk ኮፒ👌👌

    • @meseretasfawasfawademas8629
      @meseretasfawasfawademas8629 Před 2 lety +1

      ወይኔ የሆነ ወንድ የሆነይ ሴት አፍቅሮ የለ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před 2 lety

      @@meseretasfawasfawademas8629 በቅንነት እነደማመር እመለሳለሁ

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 Před 2 lety

      @@meseretasfawasfawademas8629 በናትሽ ይህ ልጅ ነው እንዴ ያለው እኔኮ ተመሳስሎብኝ መሠለኝ ምኑ ቅሌታም ነው

    • @ghidsabra22
      @ghidsabra22 Před 2 lety +1

      Bihon wusite naw !!!!stgen agetonaw??

    • @MarakiBrhanu-ng5ej
      @MarakiBrhanu-ng5ej Před rokem

      Biltit yalch balager neger timsilalch tikribet

  • @user-gy8qn5gs1q
    @user-gy8qn5gs1q Před 2 lety +2

    ቤዝ እግዚአብሔር በጣም ምርጥ ሰው ነሽ ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @mekides
    @mekides Před 2 lety +13

    ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ በክርሰቶስ ይብዛላችሁ እንኳን ደህናመጣችሁ ሁላችሁም💚💛❤️💞
    ሰኔ ፆም ነገ ሰኞ ይጀምራል
    ጾመ ሐዋርያት / የሴኔ ጾም /
    ቅዱሳን ሓዋርያት ለስብከተ ወንጌል ወደ ዓለም
    ከመበተናቸው በፊት አገልግሎታቸው የተቃና እንዲሆን
    የጾሙት ጾም ነው ፡፡
    12 ናቸው ፡፡ ግን ዓለምን አዳረሷት ፡፡ መንፈስ ቅዱስን
    ተቀብለናል ብለው ይበቃናል አላሉም ፡፡ ጾም ጨመሩበት ፡፡
    መንገዳቸው ተቃና ፡ አውሬው ሰገደላቸው ፡ አንደበታቸው
    እንደ ማር ጣፈጠ ፡፡
    ዓልጫውን ዓለም በጨው / በስብከታቸው አጣፈጡት ፡፡
    ክርስቲያን የአባቶቼ ጾም የኔም ነው ሲል ይህን ጾም ይጾማል
    ፆሙን የበረከት ያድርግልን🙏

    • @azebtadele841
      @azebtadele841 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን በሰላም ያሥጀመረን በሰላም ያሥፈፅመን የንሠሀ መት ያብቃን

    • @ayslneshaklilu1271
      @ayslneshaklilu1271 Před 2 lety +2

      Aman

  • @monamoukadami5367
    @monamoukadami5367 Před 2 lety +9

    ስላም ለናት ይሁን ውድ ያገሬ ልጆች ሀገራችንን ኢትዮጵያ ስላም ያደርግልን አሜን በሉ
    በጣም ደስ ይላል ግን አይስማም😕

    • @hadasesa
      @hadasesa Před 2 lety

      ጀማሪ ነኝ plc እየገባቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f Před 2 lety +4

    አብራችሁ መኖራችሁ ካልቀረ እጮኛሞቹ ተጋቡ በእውነት በተረፈ ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመቤታችን ከክፉ ነገር በአማላጅነቷ ትታደጋችሁ ፍቅራችሁን ጓደኝነታችሁን ከዚህም በላይ ይብዛላችሁ በምሀላችሁ ንፋስ አይግባ 👏❤️😘🥰

  • @raheltsigu1371
    @raheltsigu1371 Před 2 lety +8

    ታምራላችሁ ቤዝዬ ስወድሽ ውስጤ ነሽ💞🌹🌹💞

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w Před 2 lety +3

    በጣም ነው ምታምሩት ውዶቼ እረ ዳኒዬ ከፅጌ ጋር ተጋቡ ፅግዬ በጣም ነው ምወድሽ የኔ የዋ

  • @DeboraMesefen-oo1ml
    @DeboraMesefen-oo1ml Před rokem +2

    የሁላቹንም ፍቅር አምላክ ያዝልቀው በጣም ነው የምወዳቹ ደግም አንድ ቀን ሁላቹንም በአካል ባገኛቹ ደስ ይለኛል የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kobokobo1070
    @kobokobo1070 Před 2 lety

    Haileya yet heda abro bhon betam arif nber germa mogesu becha ybaka naber
    Ya kadamwan selk quter sewadachu setugn

  • @firehiwoteshetu6506
    @firehiwoteshetu6506 Před 2 lety +2

    ፅግዬን የኔ ቀበጥ አንቺ ነሽ የምትመቺኝ እና ሁለቱ ጓደኞችሽ 😍😍😍

  • @LaylaLayla-gb5mw
    @LaylaLayla-gb5mw Před 2 lety +5

    አብሬን መኖር ጀመራን ስሉ ማነው እንዳኔ ዳኒ እና ፅጌ የታገቡ የመሰለቹሁ ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት 👍👍👍👍👍

  • @lucychala4174
    @lucychala4174 Před 2 lety

    Wowwwwww betam des yilal fekerachun yabzalachu😍😍😍😍😍

  • @etheth9843
    @etheth9843 Před 2 lety +22

    ሮዚን ስታገኙ ሀይልዬን አባረራችሁ ነቀዞች😏😏😏

    • @hadasesa
      @hadasesa Před 2 lety

      ጀማሪ ነኝ plc እየገባቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ ❤❤❤

    • @berekettariku448
      @berekettariku448 Před 2 lety

      በጣም

    • @yordi8453
      @yordi8453 Před 2 lety

      Esu selemeyefelege yehunele hayeleye eko kedene ketege kebeza kemerete beteme yemewededu gedegemoche nechew esu kebite mewetete selemayefrlege yehunele

    • @user-kb8zt6wh1e
      @user-kb8zt6wh1e Před 2 lety +2

      አዎ መልስ ስጥ ዳኒ

    • @etheth9843
      @etheth9843 Před 2 lety

      @@yordi8453 ብቻውን እየስራ አላየሽውም ያው እነዚህ መጯጯህ ስለሚወዱ ነው

  • @babe5846
    @babe5846 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ማሮቼ በርቱ ❤❤❤❤

  • @medanitzalalim7281
    @medanitzalalim7281 Před 2 lety

    Setgye yene astewa nggrsh siyamr Dani bezi Marti betam new mwedachu bertu egziyabher yrdachu

  • @salamsalaam5597
    @salamsalaam5597 Před 2 lety +1

    ዉይ ስታምሩ

  • @firehiwotfraol4789
    @firehiwotfraol4789 Před 2 lety

    በጣም ታምራላቹ አይለያቹ🥰😍🥰😍🥰😍🥰 ግን ሮዚዬ እማዬስ ለማን ተዉሻቸዉ ???

  • @martasisay2305
    @martasisay2305 Před 2 lety

    Yene wdoch hulachunm ewedachualew betam tsgye yene ebd martiye mokshe ewnet siwedsh yene cool luv you all of u

  • @user-sv8fv2jd2x
    @user-sv8fv2jd2x Před 2 lety +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ በተለይ ዳኒና ፅጌ💘💘💘💘💘

  • @alemsherwe279
    @alemsherwe279 Před 2 lety +1

    ዋው ታምራላችሁ ዳኔ

  • @user-jf7vr4fy7y
    @user-jf7vr4fy7y Před 2 lety +3

    ዋው እውነት ታምራላችሁ ፍፃሜአችሁ ይመር

  • @user-zf1bn4jo3c
    @user-zf1bn4jo3c Před 2 lety

    አይለያቹህ 😍😍😍

  • @huluagershdadi2472
    @huluagershdadi2472 Před 2 lety +3

    አንደያ ቆንጆ ጽጌ ናት ዋው ቆመቷ ብቻ ይበቃል

  • @amaamm5745
    @amaamm5745 Před 2 lety

    ዉው ደስ ሰሰትሉ የኔ በጥበጭ ሮዚ ፅጌ 😋ሁለትአደይነት ኢብዶች አድለይሁነው በየቴ ደስብሎኘል

  • @yordi8453
    @yordi8453 Před 2 lety

    Wow dese yelele beretu leseram arife new

  • @aziza9375
    @aziza9375 Před 2 lety

    Waw betam tamiralachihu💚

  • @selinakassahun7091
    @selinakassahun7091 Před 2 lety

    tleyalachu eko swedachu❤❤❤❤
    zelalem ayleyachu😘😘😘

  • @mn-zh7we
    @mn-zh7we Před 2 lety +4

    አይ ጊዜ ምን ማለት ነው ያለምንም ምክንያት ከቤት ወጥቶ ውጭ ላይ ወጣት ወንድና ሴት ተደባልቆ በንድ ቤት መኖር ሮዛ ተብዬዋ ወንዳ ገረድ በዚ ሁኔታ ከሞትሽ የእስላምም የክርስቲያንም መቃብር እንደማይፈቀድልሽ እወቂ ከቤታቹ ጓሮ ጉድጓድ ተምሶ እንደ ድመት አፈር ልትሸፋፈኚ ካልሆነ በስተቀር

  • @user-xy7ee2wp6r
    @user-xy7ee2wp6r Před 2 lety

    ዋዉስታምሩእግዛቢሕርፍቅራቹሕንያብዛላቹሕ

  • @workneww7166
    @workneww7166 Před 2 lety

    yesmerlacehu tebareku gen natans ayleyasehu😘😘🥰🥰😍😍

  • @mariyam7621
    @mariyam7621 Před 2 lety

    Tamralachu hulachum gn rosie raseteyalesh betam

  • @user-qn4kx5no9s
    @user-qn4kx5no9s Před 2 lety +9

    ሀይልየን ብታመጡት ይመርጥነበር

  • @felekebekele7286
    @felekebekele7286 Před 2 lety +3

    👍ያበደ ነው የሚሆነው መቼም አሪፍ ግዜ ይሁንላችሁ ዳኒ ደግሞ አወዛጋቢ እየሆንክ ነው አስተካክል ኢንተርቪ ኽን ተከታትየውዋለሁ እነሳሮንም ሲጀምራቸው እንዳንተ አድርጓት ነበር እየሄድክ የምር🤣🤣

  • @kiyalove373
    @kiyalove373 Před 2 lety

    Waw stamru gn hayle yet ale🦋🦋

  • @samutysamuty7899
    @samutysamuty7899 Před 2 lety +4

    ታምራለቹ በለዉ እሳት ሁለ ተሰብስቦ ጉድ ነዉ ግን ሀይልዬ ለምን ዬለም???

  • @user-ch4ex4gm3o
    @user-ch4ex4gm3o Před 2 lety +1

    እሮዚዬ የኔእብድ ስወድሽኮ😘😘😘❤

  • @hewanaklog5878
    @hewanaklog5878 Před 2 lety

    Good job this is the right thing to do

  • @user-ez4ds6zj6g
    @user-ez4ds6zj6g Před 2 lety +6

    ከነነቢል ኩረጃ መሆኑ ነዉ ሴቶች እኮ አብሮ ለመኖር ቅናት የምትባል መጠፎ በሽተ አለች ለማንኛዉም መጨረሻችሁን ማየት ነዉ

  • @redietgetnet845
    @redietgetnet845 Před 2 lety

    በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @menorarse2025
    @menorarse2025 Před 2 lety +2

    ዳኒ እኳን ደስ አለህ ዲጄ ሊ እኛ ሰፈር ናት ወይም ነው ለማግኝት ከፈለክ ደውልልኝ

  • @destademile9513
    @destademile9513 Před 2 lety +9

    አረ ይደብራል ሀይልየስ እሱ ከሌለ ታስጠላላቹህ

  • @hassettigist3720
    @hassettigist3720 Před 2 lety +5

    ይኸው ፍቅር እንዲቀጥል በሩቁ ነበር የሚሻለው አብሮ ሲኖር በጊዜ ሂደት መላመድ መሰለቻቸት አወኩሽ ናኩሽ ይጀመራል በነሆኑም የሚመከረው እንደበፊታቹ በየቤታቹ ብትኖሩ ነው።አሁን ገና ጅማሬው ላይ ስለሆናቹ አይታያቹም ጊዜው ሲገፋ ግን ውሳኔያቹ ትክክል እንዳልነበር መረዳት ትጀምራላቹ።this is the year of wrong decision ❌ጓደኝነታቹን በገዛ እጃቹ ልታበላሹ ነው ለማንኛውም መልካም ዕድል🙏

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Před 2 lety +1

    ቤዚ ቤታቸው በጣም ያምራል ቤተሰብ የት ሄደው ነው እንዚህ ወሮበላ የተሰበሰብት አንቺ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ስወደው

  • @user-wb8fq9qz9z
    @user-wb8fq9qz9z Před 2 lety +9

    ደኒ እና ፀገይ ብትጋቡ ደስ ይላል ግን ዳኒ ፍቅር እሚገባው አይመስልም ደነዝ ነገር ይመለኛል ፀግየን ያገባ የታደለነው ደስ እምትል ልጅ ናት ክጨዋነት ጋር

  • @samri653
    @samri653 Před 2 lety +1

    abrachu mesratachu betam arif fetari yhn fkrachhun aywsedbachu

  • @sifoeshetu4205
    @sifoeshetu4205 Před 2 lety +1

    Ene Dani ena tsige tegebtachu nw mayt mflgw tsge nat le Dani andgna bemnm yehulethun abronet yemtfelgu like

  • @adanemekonen5179
    @adanemekonen5179 Před 2 lety +6

    እባካችሁ prank yikir bay negn prank yikir mitlu laikr adrgu

  • @yo-vz1ro
    @yo-vz1ro Před 2 lety

    Aberchu sesaru arf new baretu😍😍

  • @saralove7622
    @saralove7622 Před rokem

    የኔ ዉዴ ♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kokebetesema1809
    @kokebetesema1809 Před 2 lety +1

    dani tsige betam tafekirhalchi ebakih teridat

  • @tesfshambaw8694
    @tesfshambaw8694 Před 2 lety +2

    ይች አብሮ መኖር የምትባል ነገር ምንም አልገባኝም እስኪ እናያለን

  • @frygfg4848
    @frygfg4848 Před 2 lety

    Marteeee😍😍😍

  • @ajebyabdlkrem8063
    @ajebyabdlkrem8063 Před 2 lety +1

    ስታምሩ ሀይሌ ለምንድናው ከናንታ መይሰራው

  • @sameraa4847
    @sameraa4847 Před 2 lety

    ማርትዬ lv ❤❤❤

  • @azmeratesfazgi1159
    @azmeratesfazgi1159 Před 2 lety +2

    beza des stl hulu negera ❤

  • @atsedebaye6957
    @atsedebaye6957 Před rokem

    አይለያችሁ🤗

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 Před 2 lety +3

    ሁላችሁም ታምራላችሁ እንዲህ ፍቅራችሁን ያብዛው ሁላችሁም ዎጣቶች ናችሁ ሁሉንም ነገር በመቻቻል ና በመከባበር እንድትኖሩ ደስሰትላላችሁ ❤

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 Před 2 lety

      👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹

  • @qamariyanasir9492
    @qamariyanasir9492 Před 2 lety

    Masha alha

  • @hawiimarbe3334
    @hawiimarbe3334 Před 2 lety

    Wadachu wdddddd💖💞💞💞❤❤❤

  • @Munayementawochumam
    @Munayementawochumam Před 2 lety

    ቤዚ የኔ ቅመም ባለሙያ

  • @nigistadugne8704
    @nigistadugne8704 Před 2 lety +1

    Woooooooooooow zare 1gn negni yemiwedechu desi tilelechu yimechechu🥰♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před 2 lety

      ማሬ እኔን ደምሪኝ

    • @hadasesa
      @hadasesa Před 2 lety

      ጀማሪ ነኝ plc እየገባቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @uuu7589
    @uuu7589 Před 2 lety

    ዋዋዋዋዋ

  • @samrytube2119
    @samrytube2119 Před 2 lety

    ወይኔ ተሸወድኩ ፅጌ ፍቅረኛዉ ነበር የምትመስለኝ 🤔

  • @onlyrecap7
    @onlyrecap7 Před 2 lety +1

    Yebetachu design Noah Real Estate ymeslal new ende🤗

  • @user-tg3sk6gk7e
    @user-tg3sk6gk7e Před 2 lety +1

    ፅጌ የምትባይዋ እህታችን አለባበስሽን ብታስተካክይ በጣም ያምርብሽ ነበር እማ ውበት እረጋፊ ነው ብዙም መገላለጥ ካች አይጠበቅም ምክንያቱም የሴት ልጅ ክብሯ አለባበሷን ማስተካከል ብቻ ና ብቻ ነው።

  • @behaylwatefera3783
    @behaylwatefera3783 Před 2 lety

    Tamralachu gen ene rosa baygebu arif neber.

  • @toyba1599
    @toyba1599 Před 2 lety +2

    በጣም ነው የምታምሩት 😍😍😍😍

  • @nuniyelbanuniyelba9891
    @nuniyelbanuniyelba9891 Před 2 lety +3

    ሀይልዬ ግን የት ነው

  • @ezramuzika2626
    @ezramuzika2626 Před 2 lety

    Betam tamralachu ewnet enkuwan fetari redachu yeteshale ena adiss ngr entebekaken in the last one remu mecheresha lay yalkat ngr temechitagnalech(እከከከከከከ) 😂😍

  • @hanelave4176
    @hanelave4176 Před 2 lety

    ቤዚ ቆንጆ

  • @user-zi5hj6qw1j
    @user-zi5hj6qw1j Před 2 lety

    ወይ ዳኒ በጅ የያዙት መዳፍ ነው አሉ
    ጵጌ ቆንጆ የኔ ቀበጥ ጥበሽ ሌላ ወንድ እናም ዳኒን አንጨርጭሪው አንዴ

  • @dagmawithaile9969
    @dagmawithaile9969 Před 2 lety

    ቤታቹ እቃ ስለሌላቹ ድምፃቹ ያስተጋባል ይረብሻል ይስተካከል ብቻ አሪፍ ነው በርቱ

  • @user-ei5jt3xs9o
    @user-ei5jt3xs9o Před 2 lety

    ቤዝዬ ትለያለሽ የኔ ደርባባ ፍቅሩ እንደሸማ ያላብሳቺሁ

  • @selehadinyassin9536
    @selehadinyassin9536 Před 2 lety

    Dani ahun 3wend nachu prank entbkaln

  • @user-bq8ju6ln7m
    @user-bq8ju6ln7m Před 2 lety

    ዳኒየ ማርቲ ዩቱብ ትክፈት 💓✌️

  • @hayatdawed9589
    @hayatdawed9589 Před 2 lety +1

    ድምፁ ከኛ ነው 🤔

  • @naanneetyoutube4013
    @naanneetyoutube4013 Před 2 lety

    Bezi siratwan siwodilat erega yalech I lijj❤️❤️😍😍💔💋

  • @user-bv3vy8el8c
    @user-bv3vy8el8c Před 2 lety +2

    ቤዚን እዴት እደምወዳት
    ሀይልየን ለምን አልቀላቀላቹህትም ድምቀት ነበር

  • @user-hn2ss4jt7l
    @user-hn2ss4jt7l Před 2 lety +3

    እኔ ግን በጣም የሚያሳዝነኝ ረም እና ማርቲ ተበላሹ የምር ማርቲ በጣም ነበር የምወዳት በጣም አዋቂናቸው የምር ሲበዛ

  • @kiyu8783
    @kiyu8783 Před 2 lety

    First coment btam naw mtmcug hulacum

    • @hadasesa
      @hadasesa Před 2 lety

      ጀማሪ ነኝ plc እየገባቹ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ ❤

  • @seife12
    @seife12 Před 2 lety

    prank ነው እንዳትሉን እንጂ 🙄 አሪፍ ነው

  • @gshjhsfsthhs2323
    @gshjhsfsthhs2323 Před 2 lety

    ሰላም👍👍💪👍

  • @betelemayels8461
    @betelemayels8461 Před 2 lety

    Omg. Anena camerogn saretay lahunchu

  • @user-ro9nb9zc4m
    @user-ro9nb9zc4m Před 2 lety

    ቤዛየይ እወድሻለው