#usa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 03. 2024
  • #yetnbitube #4k #donkey #ethiopia
  • Zábava

Komentáře • 611

  • @Mametube
    @Mametube  Před 3 měsíci +187

    የኔ ውድ እናት እና ሚስቴ እህቶቼ ሹክረን እድሜ ዘላለማችሁን ሳይከፋችሁ ኑሩልኝ እወዳችሀለሁ

    • @user-gx9ud9rb7n
      @user-gx9ud9rb7n Před 3 měsíci +2

      ማሜ እኔ ምልህ ነገር ምከራት እናቴ አቺ አትበያት በላት መራት ማለት አይቀርም

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 Před 3 měsíci +1

      የከትማ ሰው አወለን ያዲሳባ ሰው አቱ እዲባሉ አይፈልጉም

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před 3 měsíci

      ያሁኖቹ ጣጣየላቸዉም😂😂😂😂​@@user-gx9ud9rb7n

    • @nvgtvx4136
      @nvgtvx4136 Před 3 měsíci

      መሸአላህሙሀሜ
      አላህያዋዲዳቸሁውለዱክበዱ❤❤
      ሀፊዘልቁረአንለኡማውጠቃሚ
      ለሀገርጠቃሚ❤❤የንብዩንፈለግየሚከተሉ❤❤
      ልጆቸይወፍቃቸሁያረብኢንሸአላህ🎉🎉🎉
      እሥኪለእኛምለመዳምቅመሞቸዱአአረጉልን።
      እናቴሥትል😢😢እኔምእናቴትዝአለቸኚ😢ግንናፍቄንውወላሂንኚየመዳምቅመም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @fatimasheyemam1913
      @fatimasheyemam1913 Před 3 měsíci

      ማሻአላህ አላህ ሀያትችውን ያርዝምልን እደኔ እናትህን ትውዳለህ

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Před 3 měsíci +293

    አደራ አደራ ማሜ ሚስትህን ሚዲያላይ እዳታወጣ እደአህመድ ወሎ ደብቀህያዝ 🎉🎉🎉

    • @hadrahadra6610
      @hadrahadra6610 Před 3 měsíci +25

      ወጥታ የለ ሁለቴ መውጣት አለ እንዴ ክክክክክ

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj Před 3 měsíci +8

      @@hadrahadra6610 አይ ፕራክ ምን እያለ እዳይነግዲባት ለማለትነው ታዳ ጥፈት መደጋገም አለበትእንደ ሆ

    • @haiyhaim6436
      @haiyhaim6436 Před 3 měsíci +2

      ድሮስየሚዳሰውአደለችእደ😂

    • @user-jw8hu3rx6m
      @user-jw8hu3rx6m Před 3 měsíci +1

      ትክክል እዳታወጣ

    • @hayuetihotube4021
      @hayuetihotube4021 Před 3 měsíci +2

      እዴ አላየሻትምዴ ክክክ

  • @user-vh9xe1fe2v
    @user-vh9xe1fe2v Před 3 měsíci +164

    እኔ ወላህ አማቴን ሙቸ ነው የምወዳት እሷም እደዛው አልሀምዱ ሊላህ ባለቤቴ እናትና አባቱን ቀጥ ብሎ ለማየት ወላህ ይሳሳላቸውል እናቱን የሚወድ ወድ ለሚስቱም ምርጥ ባል ነው 12አመታቺን ተተጋባን እኔ የ17እሱ የ22 አመት እያለን ነው የተጋባነው አልሀምዱ ሊላህ በፊቅር አዲም ቀን ተጣልተን አናቅም ቆጂየ ሴት ልጂ 6አመት አድረሰናል ደስተኛ ነንንን

    • @Samiraderebe
      @Samiraderebe Před 3 měsíci

      መሻ አላል ተባረከ አላህ

    • @alfyia9642
      @alfyia9642 Před 3 měsíci

      Allahmdulilahi enm batm dastyhi nay
      Batsbun betam ewdlhi esun betam yawdchiwl ❤❤ 21 amt esu 24 Amt tagbu ahun 7 Amt molan 6&3 Amt lijochi aln🎉🎉🎉 Allahmdulilahi batdr dastyhi nyhi

    • @user-xc9xt4vp8s
      @user-xc9xt4vp8s Před 3 měsíci

      ማሻአላህ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Před 3 měsíci +1

      ማሻአላህ

    • @user-ph6sh3wu3t
      @user-ph6sh3wu3t Před 3 měsíci +1

      ማሻአላህህህህ ወደታእሰከጀነት ያደርግልሺ እህቴየ

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh Před 3 měsíci +54

    1ወር 2ወር እያላችሁ እማይታወቅነገር አትፍጠሩ ቢዲአን አታስፋፉ አወ ተዘጋጂታ እሚሥደስትህን ታዲርግልህ ግን ግዜን አስመልክቶ ሌሽ የኛሀገር ሰው እንደልምዲ እንዳይዘው መጥፎነገርን ከሩቁነው መሸሽ

    • @GkkuAaaa
      @GkkuAaaa Před 3 měsíci +2

      አዉ እነሡ ካፈርን መከትልያበዛሎ አላህ ይጠበቀን ያረብ ከሙዚቃ ረሱአልጠሩም አላህ ለቡናይስጠን እያቁየሚጠፉ አላህ መጀመሪያ መቀጣጫ ነዉየሚያረገንአላህን እንፈራ

    • @user-tz3yo4ff3y
      @user-tz3yo4ff3y Před 3 měsíci

      እውነት

    • @The-lj7yh
      @The-lj7yh Před 3 měsíci

      @@GkkuAaaa سح

    • @RabeaKsa-gg9ws
      @RabeaKsa-gg9ws Před 3 měsíci

      እውነት ነው

    • @RabeaKsa-gg9ws
      @RabeaKsa-gg9ws Před 3 měsíci

      አላህ የሱና ሰዎች ያድርገን

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube Před 3 měsíci +69

    ኧረ የመዳም ቅመሞች ❤እኔንም አበረታቱኝ አያስከፍልም😢😢የስደት እህታችሁነኝ 😍😍እሲ 2ሺ አስገብኝ ሀባይብ

    • @youtubeyoutueb
      @youtubeyoutueb Před 3 měsíci

      ደመርኩሽ ደሚሪኝ🎉

    • @FafiTubef
      @FafiTubef Před 3 měsíci

      እኔም እንዳች ለማኝ ንኝ ደመርኩሽ መልሽ😅

    • @medinaendrismedi8866
      @medinaendrismedi8866 Před 3 měsíci

      አብሺሪ እንደማመር ውደ

    • @shsh1715
      @shsh1715 Před 3 měsíci

      አደረኩሽ

    • @hgfugfyfudt
      @hgfugfyfudt Před 3 měsíci

      እስቲ እዩኝ እኔንም

  • @fafitube1
    @fafitube1 Před 3 měsíci +66

    እህቴ የማሜ ሚስት አማትሽን አንቱ በይ አንች በይ ቢሉሽ እንኳን አንች አይባልም ነውር ነው እሳቸው ቢኖሩም ባይኖሩም እባልሽ ፊት እሳቸው እያልሽ አውሪ የኛ የወሎየወች ባህል አንደኛው አንቱታ ነው ብዙ ኮሜንት ማረግ አሎድም ከተቀየማችሁ ይቅርታ ውደታ እስከጀነት ይሁንላችሁ❤

    • @user-ob6ib5du6l
      @user-ob6ib5du6l Před 3 měsíci +4

      አቱታባህለ እጂሱናአይደለም

    • @zekiya-xc1fi
      @zekiya-xc1fi Před 3 měsíci +2

      አረፍ በለሻል ክብር ነው

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 Před 3 měsíci

      ​@@user-ob6ib5du6lክብር ባቱታ ነው ?

    • @mahbobamahboba1335
      @mahbobamahboba1335 Před 3 měsíci

      ባህላችንነውአቱማለትአለባት

    • @user-nq9hu5jr8e
      @user-nq9hu5jr8e Před 3 měsíci +1

      አቱታአክብረሽያሥከብራልጅአያዋርድምወሎነትክብርነው ‏‪የሚያቀውያቀዋል

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 Před 3 měsíci +29

    ይሄ ነገር ይፈቀደል ለምተረጉት ነገር ሀለል ነው ሀረም ብለቹ ሰጠይቁ አተድርጉ

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 Před 3 měsíci

      ተከታታይ አይሁን እንጂ አልፎ አልፎ ለማስታወስ ከሆነ ችግር የለም

  • @shewateorange7324
    @shewateorange7324 Před 3 měsíci +9

    ማሻአላህ ማሜ❤❤❤❤ ውደታ እሥከጀነት ያድርግልላችሁ

  • @haytemohammed6902
    @haytemohammed6902 Před 3 měsíci +4

    ማሜ እናትህን አች አትበል ሚስትህ አንቱ ትበል ክብር ነው

  • @rahimasiraji9003
    @rahimasiraji9003 Před 3 měsíci +2

    ማሻ አላህ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ማሜ እልፍ መብሩክ

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 Před 3 měsíci +1

    ማሻ አላህ ማሜ እንክዋን ለዝህ አበቃህ

  • @user-ho7bs3ud7m
    @user-ho7bs3ud7m Před 3 měsíci +6

    ማአሻላህ
    አግቡ ማግባት ይሄ ነው ጥቅሙ ጉዳት የለውም አትፍሩ ትዳር ልጅ እርዝቅ የአላህ ስጦታ ነው

  • @zinetfentaw3380
    @zinetfentaw3380 Před 3 měsíci

    አሏህይወደድህ ማሜ ቤተሠቡን አክባሪ ለሚስቱ ንጉስ አክባሪነው አሏህ ይጨምርልህ ያረብ

  • @faresfaisal1339
    @faresfaisal1339 Před 3 měsíci +27

    አህመድ ወሎ ደስ የሚለኝ ነገር ሚስቱንም ሆነ ልጆቹን ቤተሰቦቹ ዩቶብ ላይ አያወጣም ከሱ ተማር ድምፃንም አታሰማ ሌላው ወላህ ከሁሉም ኢቶ በር ጓደኞችህ አንተና ጁኔድን ነበር የአላህ ህግ አትጥስም ብየ የምተማመንባችሁ ሰርግህን ሳየው ግን አዛንኩ

    • @user-bs9ux9jq7e
      @user-bs9ux9jq7e Před 3 měsíci

      አህመድ ወሎ. ሚስቶቹ ሁለት ስለሆኑበት ነው😂

    • @faresfaisal1339
      @faresfaisal1339 Před 3 měsíci +3

      @@user-bs9ux9jq7e አላህ አራት ይስጠው ያረብ

    • @ameuyoutube9715
      @ameuyoutube9715 Před 3 měsíci +1

      ​@@faresfaisal1339😂😂😂😂አሚን

    • @user-nq9hu5jr8e
      @user-nq9hu5jr8e Před 3 měsíci

      አሜንያረብ

    • @merayammerayam5856
      @merayammerayam5856 Před 3 měsíci

      ምን አገባሽ ሥለራሥሽ አታዝኒም ምነው ፃድፃድቅ ትጫወታላችሁ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Před 3 měsíci

    ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል አብሸሩ ወንድም አብሸሩ እህት አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RabiyaTube618
    @RabiyaTube618 Před 3 měsíci

    Mashaallah misth des tlalech Allah tdarachu yasamrew😊

  • @user-hd1ir4vo8v
    @user-hd1ir4vo8v Před 3 měsíci

    ማሻ አላህ አይለያችሁ ዉደታ እስከጀነት

  • @indujed3236
    @indujed3236 Před 3 měsíci

    Wawrwb Mame mashllhaa mashllhaa tamrlchu gn mist mache nwe menyate and plse

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8h Před 3 měsíci +5

    እኔም እናቴን በጣም ስለምወዳት የባሌንም እናት በጣምነዉ እምወዳት አላህ እረጅም ጤና ከእድሜጋር አለህ እንድሰጥልኝ እመኛለሁ❤❤❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před 3 měsíci +4

    እድህ ወድልጅ ሚስቱን ደበቅ ስልደርግነው ደብቅ ማሜ የይቱም እዳታወጣ

  • @susubintbaba2745
    @susubintbaba2745 Před 3 měsíci +20

    አንደየ ብቻ አስተዋውቀንጂ ማሜ መቸም አንድ ጊዜ የሰርጋችሁ ወጥታ የለምደ ሲቀጥል ወር አመት እያላችሁ ልደት ልታከብሩ ነውደ ሆ

    • @SusmySeid
      @SusmySeid Před 3 měsíci +2

      አወያስተዋውቀን😂😂😂😂😂

    • @umijenetitube4002
      @umijenetitube4002 Před 3 měsíci +2

      እንደህ እያላችሁ አታበረታቱ ሆ በቃ መተዋወቅ አንፈልግም ሰትሮ ይያዝ የባለፈው ጭፈራ ሳይበቃ

  • @seadaseada3846
    @seadaseada3846 Před 3 měsíci

    ማሻ አላህ ወንዲም ያመረትዳር ያርግልህ❤❤

  • @mdjoynal6257
    @mdjoynal6257 Před 3 měsíci

    ማሜ የኔ ወድም እኳን ደስ ያለህ

  • @merimtube5408
    @merimtube5408 Před 3 měsíci

    ማሻ አላህ ውለዱ ክበዱ በጤና በፍቅር ያኑራችሁ አላህ ሶሊህ ሶሊህ ልጆችን ይወፍቃችሁ 👍👍👍👍

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 3 měsíci

    ማሻላ መብሩክ ማሚ ትዳር ጥሩ ነው

  • @taibah1116
    @taibah1116 Před 3 měsíci +15

    ዙሮ. አይተናታል ካሁን በሗላ አወጣት አላወጣት😅አይ ኮሜንቶች ሚስኪናችሁኮ😅

    • @user-lf5ni6kb9d
      @user-lf5ni6kb9d Před 3 měsíci +1

      እኮ አይተናታል ኮሚቶችእኮ. ያልበላቸውነውየሚያኩት

    • @Sada-yf8ch6hb8x
      @Sada-yf8ch6hb8x Před 3 měsíci +1

      ትክክል አሁን ነዉ እንዴ እንዳታወጣት የሚሉት ካዮት ቢሆላ 😂😂😂😂😂

  • @user-su5mt4kg4l
    @user-su5mt4kg4l Před 2 měsíci

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቺሁ ወልዳቺሁ ክበዱ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před 3 měsíci +1

    ማሻአላህ ማሜሚሥትህን ሚዳላይ እንዳታመጣ 🎉🎉👍👍👍

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 Před 3 měsíci +1

    ማሻአላህ🎉🎉🎉እህቴማሻአላህ🎉🎉🎉ማማዬ/መ ሀመድዬ🎉🎉🎉

  • @aaaa7195
    @aaaa7195 Před 3 měsíci +1

    ማሻአላሂ ጎቦዝ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Před 3 měsíci

    ማሻአላህ ማሜ ውበቱደፋብህ ውደታ እስከጀነት❤❤❤

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 Před 3 měsíci

    ማሻ አላህ ወድም

  • @jassimalblooshi2676
    @jassimalblooshi2676 Před 3 měsíci

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁሁ

  • @user-bv6zu2mf5d
    @user-bv6zu2mf5d Před 3 měsíci

    የኔ ማር ❤❤አቱ ብለሽ ጀምሪ ውደ

  • @asmaahusenethiopia9342
    @asmaahusenethiopia9342 Před 3 měsíci

    Mashaa Allah Allah yibark illachu mistiin mayaz kee Ahmed welloo kee taxeQ kee temar miistiihin lante biichaa Arg miidiaa lay vidoo minamin yemiibalewun tewew

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Před 3 měsíci +1

    ሙሀመድወንድሜ ሚስትህን ደብቅ አላህ በፍቅበጤና ያኑራችሁ ወልዳችሁለመሳም ያብቃችሁ

  • @zinetasmamw3310
    @zinetasmamw3310 Před 3 měsíci

    ማሻ አላህ ናቺሁ አላህ ይጨምርላቺሁ ፍቅሩንም እና ደሞ ማሜ አይተንሀል ማሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GhBn-nn2ql
    @GhBn-nn2ql Před 3 měsíci

    መሸአላህ ያማረ የሰመራ ትድር ይሁንላችሁ

  • @user-ln9uy1fq1s
    @user-ln9uy1fq1s Před 3 měsíci

    ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ውዶቼ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-dg3oo3iq8t
    @user-dg3oo3iq8t Před 3 měsíci +11

    ማሻላህ ስታገባ ይበልጥ ውበት ደፍቶብሀል ማሜ ወንድማችን ሁሌም ደስተኛ ሁንልን ❤❤❤❤

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 Před 3 měsíci

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
    Allah fekerachuhune eska janate yareglchu
    Masha Allah musherte

  • @user-tr4pz7gf3c
    @user-tr4pz7gf3c Před 3 měsíci +35

    ማሜ ሚስትህን ሚዲያ እዳታወጣት ባረከላህ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊልኸይር

  • @user-mu3md5pt5u
    @user-mu3md5pt5u Před 3 měsíci +1

    እረማሜ ታዳ ስትመርቅ ይስጠን ይወፍቀን በል ማሻአላህ ሚስትህን ሰትራት ሴት ልጅ በቤቷነው የምታምረው

  • @user-bl8wo6bc9s
    @user-bl8wo6bc9s Před 3 měsíci

    ማሻ አሏህህህ አላህ ይጠብቃቹህ አይይይ ዉላሂ እናቴ ትዘአለችኝኝኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Před 3 měsíci

    ማሻአላህማሜ እኔምበመዳምኩሽና ሁለትወሬ እናተምውለዱክበዱ

  • @Hayat-tn9rd
    @Hayat-tn9rd Před 3 měsíci +1

    በጣምደስዪላል.❤❤❤ማለትም.በዚህ.መስማማታቸው.ማሻአላ.አላህዪጨምርለቺሁ.ሁቢዪ

  • @Ekram475
    @Ekram475 Před 3 měsíci +1

    ማሻአላህ ተባረከአላህ 🥰🥰🥰

  • @dfghfghh4016
    @dfghfghh4016 Před 3 měsíci

    ما شاء الله تبارك الله الله يطول عمركم الله يعطيكم اولاد الوالد الكل

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 Před 3 měsíci

    ማሻ አላህ ❤
    ማሻ አላህ 🎉
    ማሻ አላህ 🎉
    አይለያቺሁ የኔ ወለየወቺ

  • @raksameera6520
    @raksameera6520 Před 3 měsíci

    እኮን ዴስ አለህ ማሜ

  • @user-ct1ed5nh1h
    @user-ct1ed5nh1h Před 3 měsíci

    ማሻ አላህ ማሜ አምሮብሀል የለም ክክክ በል ሚስትህን በደብ ተከባክበህ ያዝ❤❤❤

  • @user-uf8kr8ou2q
    @user-uf8kr8ou2q Před 3 měsíci

    መሸአላ አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ነዉ ደሰ የምትሉት መሸአላ መብሩክ

  • @Tube-zf8ow
    @Tube-zf8ow Před 3 měsíci +1

    የማሜእናትእናሚስትእንኮንምማሜአስደሰታችሁልን

  • @user-yf5bq8dv1r
    @user-yf5bq8dv1r Před 3 měsíci

    አሚንን ማሜ የኔ መልካም ወንድም❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hayatlshetu9155
    @hayatlshetu9155 Před 3 měsíci

    ማሻአሏህ ታምራላቺሁ

  • @user-ff3mn8xp8u
    @user-ff3mn8xp8u Před 3 měsíci

    መሻአላ መሻአላ ተባረካላ

  • @UmuEmane
    @UmuEmane Před 3 měsíci

    ማሻአላህ ❤❤ ውለዱ ክበዱ
    ትዳር እዲህ ያሳምራል
    አማርብህ ማሜ። 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před 3 měsíci

    ማሸአላህ ደስትላላችሁ

  • @AemanHussein
    @AemanHussein Před 3 měsíci

    መሻአላህሙሃሚእናተጠሩናተወደም

  • @user-qv5tm8pk2p
    @user-qv5tm8pk2p Před 3 měsíci +30

    ማሜ አደራ ሰርግህ በጭፈራ መሆኑ የዛ ስህተት ይበቃሀል ሚስት ንግስት አድርገህ ሰትረህ ያዝ ለዩቱብ ብለህ ሚድያ እንዳታመጣ በጥፋት ላይ ጥፋት አይደገምም አሏህ በሀቅ ቀጥ ያድርገን ሁላችንንም

    • @Mametube
      @Mametube  Před 3 měsíci +11

      Mrhaba

    • @user-qm2ou8xc6z
      @user-qm2ou8xc6z Před 3 měsíci

      👍👍👍👍

    • @ZD8679
      @ZD8679 Před 3 měsíci +1

      ሀቂቃ አደራ ሚድያ ላይ ​@@Mametube

    • @user-ut7qh3ym9v
      @user-ut7qh3ym9v Před 3 měsíci

      ማሜላ አዴራህን የኔጎራዳኪኪኪ 🎉🎉🎉🎉🎉​@@Mametube

    • @user-cs3yx3vm8b
      @user-cs3yx3vm8b Před 3 měsíci +1

      ፊት ለፊት የምትታየው ኣሻንጉሊት ነችደ ኣደራሕን አላለችም

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 Před 3 měsíci +29

    አማትሽን አቱ ማለት ይልመዲብሽ ምራታችን 😂😂😂😂 ተማም

    • @shibreyimam
      @shibreyimam Před 3 měsíci +1

      አቤት ኮሜቶች አይታችሁ ማለፍ የለምመቸም😅

    • @user-ph6sh3wu3t
      @user-ph6sh3wu3t Před 3 měsíci +2

      እኔአልወድም አቱማለት በሰልክነው የማወራት ጨቆኛል

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před 3 měsíci

      😂😂😂😂

    • @temirtemirmuhammed-lc2wl
      @temirtemirmuhammed-lc2wl Před 3 měsíci

      ተማም

    • @fatimas8855
      @fatimas8855 Před 3 měsíci

      እኔም አንቱ አንች እያልኩኝ እቀባዥራለሁ

  • @FhhHfhj-kd1jnአሚናቲዮብ

    ❤❤❤❤እስከመጨረሻያማረያድርግላቺሁ

  • @Habibayasincali
    @Habibayasincali Před 3 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሸአላማሜአላህይጨምርላችሁ❤❤❤❤

  • @samerah1w356
    @samerah1w356 Před 3 měsíci

    ማሻ አላህ እህት✅✅✅

  • @fewziyasedik6681
    @fewziyasedik6681 Před 3 měsíci +1

    ማሻአሏህ

  • @user-jw8hu3rx6m
    @user-jw8hu3rx6m Před 3 měsíci

    አደራ ሚድያ እዳታወጣት ማሸ አላህ ትዳረ ያሳምራል አምሮብሀል

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l Před 3 měsíci +2

    ማሚ ሙሺርነት አምሮብሀል ሚሥትህን ኢሚዳላይ እዳታቀርባት በርቱ ትዳራችሁ ይመር

  • @user-ij8ne2yq7z
    @user-ij8ne2yq7z Před 3 měsíci

    ማሻአላሀወላሂአምሮብሐል

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 Před 3 měsíci

    ሁለየም ደስተኛ ሁን
    ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @user-ij8ne2yq7z
    @user-ij8ne2yq7z Před 3 měsíci

    ማሻአላህአምሮብለሕማሜ

  • @mohamedmohammed6155
    @mohamedmohammed6155 Před 3 měsíci

    አላህይጨምርላችሁእናትለዘላለምትኑርከፍአይካብን

  • @user-nx2nq7yy5d
    @user-nx2nq7yy5d Před 3 měsíci +1

    ግን እንደዚህ ጥቂቅን ነገሮች ናቸው ትልቅ ቢድአ ሆነው የሚቀየሩት ከጊዜ በኋላ ስለዚህ ገንድ ወር ሁለት እሚባል ነገር እራሳችሁ እየፈጠራችሁ እያመጣችሁ ነው ቢቀር ጥሩ ነው

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Před 3 měsíci +1

    መሸአላህ 👍👍👍👍👍

  • @user-qw9mj8gy6j
    @user-qw9mj8gy6j Před 11 dny

    እናት ህንአላህያቆይልህ❤❤❤❤

  • @hckid2748
    @hckid2748 Před 3 měsíci

    ማሻ አላህ ወለዱ ክበዱ❤❤❤

  • @mdjafor5635
    @mdjafor5635 Před 3 měsíci

    ማሻላህ

  • @FattqqeMqwee
    @FattqqeMqwee Před 3 měsíci +3

    አጂሬ፣አንድወር ህን፣እያከበርክ ነው፣አይይ. ባወቂው ባሰ🎉

  • @rahmaethio9602
    @rahmaethio9602 Před 3 měsíci

    አብረቅርቀሀል በል ማሜ ሚስትየ ደጓ ይዛሀለች

  • @MeremSani
    @MeremSani Před 3 měsíci

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله الله يحفظكم مع بعض ❤❤❤❤❤❤ماشاءالله

  • @Mekdi160
    @Mekdi160 Před 3 měsíci +1

    መልካም የትዳር ጊዜ ይሁንላችሁ ሙሽራው ሙሽሬት

  • @user-he1tx8ux4z
    @user-he1tx8ux4z Před 3 měsíci

    አሳለሙ አለይኩም ማሜ ሁሌም ዳስታክን የሠማን ዋልዳህ ለማሳም የብቃህ ዝምታኛዉ ደሥ ሲል ሚስትህ ባጣም ጡሩ ነት እና ቃጥሉባት ሚስትህን ዳሞ ላማሻፋን እጥራት አርግ ዋለሒ ባጣም ነዉ ደስ ምትሉት ባታለይ የሳርግህ ቃን ከለማ ቁጭ ብላህ ስታዋራ በጣም ነዉ ያታጋራምኩት እና የናንታን ጓዴኝናት እኔም ታማኛሁት እኔም የላምለም ሳፋር ልጅ ነኝ ካዚህ ቦኋለም ወደኔም ቤት ጎራ ትላላቹ ብዬ አስባለሁ ካእናንታ ብዙ ነገር ታማርኩ የጓዳኝናትን ጥግ ባነንታ አያሁት ባርቱ አሏህ ወለጆችህንም ዘርህን አንድ ሺ የቆይልህ ማሜ ሁሌም ደሥታሀን የሣማን ዋንድሜ

  • @semirayewlolji8764
    @semirayewlolji8764 Před 3 měsíci +3

    ማሻአላህ ማሚ ግን ታገባ ቡሀላ ውበቱን ደፍቶበታል ማሻአላህ

  • @EmanMohammed-ps7gy
    @EmanMohammed-ps7gy Před 3 měsíci

    ማሜ ማሻአላህ ተባረከአላህ አምሮብሃል ❤❤❤ሚስትህን እንደወድምህ አህመድ ወሎ ደብቀህ ያዝ ውለዱ ክበዱ መንታ መንታውን ሷሊህ ሷሊሁን ልጆች አላህ ይወፍቃችሁ 😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 Před 3 měsíci

    አላህ እስከመጨረሻው ፍቅራቸሁን ያርግላቸሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nu5gj7hq8z
    @user-nu5gj7hq8z Před 3 měsíci

    መሸአለህ መሜወ

  • @user-dh5bt7ix7j
    @user-dh5bt7ix7j Před 3 měsíci

    ማሻ አላህ

  • @labeba3450
    @labeba3450 Před 3 měsíci

    ማሻአላህማሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-nc8dz4mg4q
    @user-nc8dz4mg4q Před 3 měsíci

    ዋሊኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለንሙሺሮች❤❤❤

  • @zaynaba4204
    @zaynaba4204 Před 3 měsíci

    بسم الله بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في الخير

  • @user-ux5zy2to6s
    @user-ux5zy2to6s Před 3 měsíci

    Mame selenath asasboh nebr satagba yekoyehw❤❤❤

  • @semira1604
    @semira1604 Před 3 měsíci +2

    አይይይይ በጥፋት ላይ ጥሸፋት የሠርጉ ሳይበቃ አንድ ወር ሁለት ወይ 1 አመት ብላቹ ማክበር ጀመራቹ ደሞ በረመዷን እህ አላህ ሆይ መጨረሻዬ አሳምርልኝ በሀቅ ላይ አፅናኝ

  • @user-bd3gu3pc1z
    @user-bd3gu3pc1z Před 3 měsíci

    ማሻላህ❤❤❤❤❤

  • @user-cu5fp5rx5g
    @user-cu5fp5rx5g Před 3 měsíci

    ማሻአላህ ሁለት ጥዶች🎉🎉❤❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Před 3 měsíci

    ማሻ አላህ ❤❤❤

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 Před 3 měsíci

    አለህ ፊቅር ሰለም ጤነ የቢዘለቹ ሙሺሪት ኡቱን አቺ ስቲ የስጠለቢሸል አቶ ያክቢር ጥሪያቸው ነውኡቱ ቢለሽ አውሪያቸው ኢኔ በጪረሽ አሎድም❤

  • @user-qw9mj8gy6j
    @user-qw9mj8gy6j Před 11 dny

    ማሻአላህ አላህያዋዳችሁ❤❤❤❤

  • @xoyibaahmed6122
    @xoyibaahmed6122 Před 3 měsíci

    Mashalah

  • @halimajamal8061
    @halimajamal8061 Před 3 měsíci

    ማሻአላሕሕ

  • @user-oq7fs8wl6k
    @user-oq7fs8wl6k Před 3 měsíci

    ለሚስትህ ማሻ አላህ❤❤❤

  • @najetgashaw7568
    @najetgashaw7568 Před 3 měsíci

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉