በሳቅ ጨረሱኝ አቤት ወንዶች ሲያገነፉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 02. 2023
  • ሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናልን ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 1,9K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před rokem +218

    አቤል ጥበብ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
    t.me/abmeaz
    ለመደወል 0941259716
    0901919069

    • @salamw732
      @salamw732 Před rokem +3

      አቤልጥበብ

    • @maram1757
      @maram1757 Před rokem

      👍👍🥰🥰🥰♥️♥️♥️❤❤🤣🤣🧡♥️🧡🥰😭

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w Před rokem +4

      አቤል ጥበብ አድራሻው የትነው ልምጣ ትንሳኤ ሳይደርስ
      ቃልዬ ሊቀመላክ ቅዱስሩፋኤል ማህፀንሽን ይፍታልሽ ከጎንሽ አይለይ መልኩን ሁሌ ፀልይ ውሃ አዘጋጂና

    • @naeima2254
      @naeima2254 Před rokem

      መሥቀል የለው እጅ ሙሉ አሪፍ አሣየን

    • @husniyaezame333
      @husniyaezame333 Před rokem

      የት ነው ግን ምትኖሩት ቃልዬ

  • @sarontube7782
    @sarontube7782 Před rokem +420

    ማነው እንደኔ ቃል ወልዳ ለማየት የናፍቀ እመብርሀን ትቅረብሽ የኔ እናት እንኳን በስላም መጣችሁ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +239

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ማርያምን ስታስቀኑ ለኛም እንደነ አንተ አይነት ትዳር ይስጠን እመአምላክ እቅፍ ድግፍ አርጋ በሰላም ትገላግልሽ ቃልዬ😍

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před rokem +104

    ነገ እኮ ቀኑ 16 ነው እናታችን ኪዳነምህረት የምታስቡትን በሙሉ ታሳካላቹ🙏🙏🙏✝️

  • @user-rh3nv8mo6y
    @user-rh3nv8mo6y Před rokem +47

    ወይኔ በሳቅ የመዳም ቅመሞች ማነው አገር ገብቶ አግብቶ መውለድ ያማረው በ👍👈አሳዩኝ ቃልየ እመብርሀን ትቅረብሽና ምጥ ያዛት ሳይሆን ወለደችን እንስማ አሜን አሜን አሜን በይ በሰላም ሁለት ሁነሽ እንይሽ. እህቴ💚💛❤😍😍😍😍

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +117

    ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ጻድቁ አቡነ አረጋዊ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

    • @user-fm4gk2xu1j
      @user-fm4gk2xu1j Před rokem

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @alemyemane2824
      @alemyemane2824 Před rokem

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @Sufeyah
      @Sufeyah Před rokem

      🤩🤩🤩🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣😅😅😅enata edate baye hudesh yameshle yalebasala gafo abeletosh taQemaxe edayezesh

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem +9

    ይሄንቤተሰብ እንዴትእንደምወዳቸው 😘😘😘😘ቃልዬ ጌታበሰላም ይገላግልሽ

  • @user-tw4sk1pk6y
    @user-tw4sk1pk6y Před rokem +3

    ዋዎ ደሥ ስትል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ💝💝💝💝ቃልዬ እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ የኔ ዉድ💕💕💕💕

  • @mssenayet9824
    @mssenayet9824 Před rokem +172

    ዛሬ አደኛ ነኝ😂ማነው እደኔ በጉጉት እሚጠብቃቸው 🥰🥰የመዳም ቅመሞች ቃልየን እና አድስን እምወድ በላይክ አሳዩኝ🥰🥰🥰

  • @gebreluaselemon8090
    @gebreluaselemon8090 Před rokem +123

    በጣም ደስ የሚል ውድድር ነበር ። በሚቀጥለው ቪዲዮ ከልጃችሁ ጋር እንዲሆን እመኛለሁ 👪👪👪👪👪👪👪👪👪

    • @samiragenber9749
      @samiragenber9749 Před rokem

      በጣምደስየሚልውድድርነበር።በሚቀጥለውቪዲዮከልጃችሁጋርእንዲሆንእመኛለሁ👪👪👪👪👪

  • @medinatube2080
    @medinatube2080 Před rokem +11

    እረጅም ማማሲያ የያዘው ሰው በሳቅ ጨረሰኝ 😂😂😂በሰላም ወልደሽ ሳሚ💐

  • @user-id2xm8jy7f
    @user-id2xm8jy7f Před rokem +4

    😂😂😂😂😂እየብ በሳቅ ነው የግደለኝ በትርፍ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ቃልይ እመቤቴ ማርያም ትጎብኝሽ ወዴ

  • @mestawetayalew
    @mestawetayalew Před rokem +143

    አረ በሳቅ ሞትኩኝ አቤል ማገፋት ይችላል😁 ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች 🥰
    ከስደት መልስ ደስ የሚል ህይወት ፍቅር የሆነ በተሰብ ለሁላችንም እግዚአብሔር ይስጠን 🙏

  • @almenadwe9303
    @almenadwe9303 Před rokem +31

    የእዬብ አሰራር አጠገበኝ አራሰ ነኝ እግዚአብሔር ይባርካቹ ።ቃልዬ እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ትቅረብሸ በሰላም ተገላገዬ

  • @Fafifafi-uv6os
    @Fafifafi-uv6os Před rokem +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይ እዩባ በሳቅ ገደለኝ ሙያ ብሎ ዝም ነው ዋው በተረፈ ሁላችሁም ውብ ናችሁ ስወዳችሁ 😍😍 ቃልየ በሰላም ወልደሽ ለመሳምያብቃሽ እህቴ

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Před rokem +5

    አቤት ደስ ስትሉ ቃልዬ መታደል ነዉ እነዚህን የመሠሉ ቤተሰብ ፍቅራቹ በጣም ደስ ይላል ሑላቹሑም ጥሩ ሞክራችሗል ቃልዬ ሑለተኛ ልጅ ስትወልድ በደንብ ትችላላቹ ለዛሬ በቂ ነዉ ።የአዲስ ከበቂ በላይ ነዉ።በጣም ነዉ ያዝናናችሑን ጎበዞች👏👏👏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t Před rokem +53

    ቃልዬ የአጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ በሰላም የሆንሽን በእጅሽ ታሳቅፍሽ❤️🙏🙏🙏

  • @samutube8551
    @samutube8551 Před rokem +71

    ቃልየ ታድለሺ ዘና የሚያረጉ ወንድሟች አሉሺ በሰላም ወለጂ 😘

  • @tigesttemsegen8856
    @tigesttemsegen8856 Před rokem +1

    አቤት ደስ ስትሉ ገብርኤልን ታድላችሁ ዉቦች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ፍቅራችሁ ይብዛ ቃልም በሰላም ለመዉለድ ያብቃሽ ማማዬ

  • @user-qx8uc7di6h
    @user-qx8uc7di6h Před rokem

    ዋውው ደስ የሚል የሚያስቀና ቤተስብ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃልየ ወልደሽ ለማየት ያብቃን

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před rokem +73

    መከባበራችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት
    ድንግል በሳላም ትገላግልሽ ቃልዬ
    ፍትህ የቃልዬ ዲስቶች 😁😁😁😁😁

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 Před rokem +59

    ኧረ ጌታዬ ለእኛም ለመዳም ቅመሞች የግራ ጎን ስጠን ቆይ ጥፋታችን ምንድነው 🤔🤔🤔🤔 ውብ ቤተሰብ❤❤❤❤

    • @husniyaezame333
      @husniyaezame333 Před rokem +3

      አብሽሪ ይሰጠናል መጀመሪያ ብሩን እንቀበል ውዴ አይመስልሽም ከከከከ

    • @biruethioyoutube2087
      @biruethioyoutube2087 Před rokem +2

      @@husniyaezame333 😀😀 እሱማ ልክ ነሽ እህቴ አሁን ላይ ባላችን ብራችን ነው

    • @user-ld6cc2xf9z
      @user-ld6cc2xf9z Před rokem +1

      አሚንንየኔማር

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem

      @@husniyaezame333 ውዴ ደምሪኝ

    • @mariyamawit747
      @mariyamawit747 Před rokem +1

      @@husniyaezame333 birishin bilo mimta be afinichash yiwita yiqiribidh hode

  • @wardward5356
    @wardward5356 Před rokem

    ውይ ደሥየሚሉ ቤተሠቦች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ቃልየም እመብረሀን በሰላም ታገላግልሽ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před rokem +7

    እውይ ፍቅራችሁ , ደስ የሚል ቤተስብ:: ❤🙏🏾

  • @user-cg9bs4pd2t
    @user-cg9bs4pd2t Před rokem +73

    ወይ እዮባ አዛ የሆንክ ልጂ🤣🤣🤣እውነት በጣም ነው ምትመቹኝ😘ቃልዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ🙏

    • @samimmsamimm7281
      @samimmsamimm7281 Před rokem +1

      🥰🥰🥰🥰🥰🤣🤣

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před rokem +1

      😆😆😆🥰🥰🥰🥰👏👏

    • @yeshiasres1985
      @yeshiasres1985 Před rokem

      እኳን በሰላም ውለድሽልን ማርያም በሽልም ታውጣሽ

    • @yeshiasres1985
      @yeshiasres1985 Před rokem

      እረእዮብ ዱላውምድነው

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Před rokem +62

    ውይ እስኪ ባንድ ሁናችሁ ሁለዬም ስሩልን ስወዳችሁ ማርያምን ምንም አልተግባችሁ ቃልዬ. እመቤቴ ትቅርብሽ❤❤❤❤

    • @user-qm4vj2sd2g
      @user-qm4vj2sd2g Před rokem +1

      😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤💚❤💚❤💕💕💕💕

  • @meditube1201
    @meditube1201 Před rokem +4

    ወላሂ ደብሮኝ ነበር ፈታ አደረጋችሁኝ ስታምሩ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @user-ct5cd4br8k
    @user-ct5cd4br8k Před rokem +4

    እዮብ በራሱ አለም ዘናነውኮ ያለው😃😃😃 ደስ አሰኝታችሁኛልና እግዚአብሔር ሁላችሁንም ደስ ያሰኛችሁ እዮብ ግን ይለያል በቃ ያስቀኛል 😃😃😃 እዮባ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ አሜን

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +28

    እንዃን ለአብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ ጾሙ ለሀጢአት መደምሰሻ ለዲያቢሎስ ድል መንሻ የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን

  • @user-in9iu8lh5h
    @user-in9iu8lh5h Před rokem +28

    አቤት ውበት ድምቀት ፍቅር አድነት ሁለ ነገራችሁ ማሽ አላህ አላህ ፍቅራሁን ይጨምርላችሁ ቃልይም አላህ በሰላም ይገላግልሽ 😍😍

  • @toybayiama6798
    @toybayiama6798 Před rokem

    በጣም ደሥ ትላላችሁ ቃልየ አላህ በሠላም ይገላግልሽ

  • @samrakabarow6246
    @samrakabarow6246 Před rokem +1

    እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ ቃልዬ

  • @tiyanatube7626
    @tiyanatube7626 Před rokem +8

    ወይኔ አቤል በሣቅ ገደላቹኝ የአቤሎ ቀልድ ደሥ የሚለው በላይክ ፕሊሥ

  • @eyueyu6789
    @eyueyu6789 Před rokem +12

    እዮብ በሳቅ ገደለኝ ተጀምሮ እስኪያልቅ ዱቄት እየጨመረ በዛላይ ጨው አላረገም ፍቅራቹን ያብዛላቹ ታምራላቹ ቃልዬ ከደዚ አይነት ቤተሰብ መቀላቀልሽ እድለኛ ነሽ

  • @wezamberhe5051
    @wezamberhe5051 Před rokem

    ዋዉ ስታሙሩ እዮባ ቅበ አመሰልከዉ ቃልየ እመብራሃን ትገልግልሽ💞👏👏👏👏👏

  • @user-cg8ut1jk3i
    @user-cg8ut1jk3i Před rokem +5

    ኧረ ወይኔ እዮቤ እደቅቤ ጠፈጠፍከው እደዛሬ ስቄ አለቅም😁😁😁😂😂ቃለየ እመብር ትቅርብሽ የኔውድ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ሁላቹሁንም ፍቅሩን ያብዛላቹሁ

  • @er-gs1kk9yl5j
    @er-gs1kk9yl5j Před rokem +32

    አይ እዮባ😁
    አቤል ባለሙያነህ❤

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 Před rokem +54

    ዋውውውውው እደኔ የሳቀ አለ እትዮጵያን ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤❤

  • @etu819
    @etu819 Před rokem +4

    የእውነት ደሥ የምትሉኝ ቤተሠቦች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ነፍ አመት ያኑራችሁ አቤል አያያዙ ሢያምር😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @AyuAyu-nq7oz
    @AyuAyu-nq7oz Před rokem

    Emebran beslam tgelaglshi yene konjo betam des tlalachihu ❤️❤️😘😘

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před rokem +24

    አቤል አንደኛ ሞያ 👌👌አዲሰ ሁለተኛ 👍👍👍እዮብ እኮ አብሲት ነው የጣለው ገንፍ ሳይሆን 😂😂😂😂😂

  • @tsehayneshsisay3605
    @tsehayneshsisay3605 Před rokem +4

    ዋው ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ ለዐብይ ፆም በሰለም አደርሳችሁ የበርከት ፆም ያድርግልን ሰላማችሁ ይብዛ ደስ ትላላችሁ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Před rokem +3

    እንዴነዚህ አይነት ቤተሰብ አለ በአሁኑ ሰዓት ማሻአላህ አላህ ፍቅሩ ይጨምርላችሁ ቃል እውነትም ቃል የመጀመሪያየ ስኮምት

  • @user-zi3cf3ti4n
    @user-zi3cf3ti4n Před rokem

    ማሻ አላህ ወላሂ ደሥ ሥተሉ አላህ ይጨምርላቺሁ ቃልየም በሠላም የምተዉልጂ አላህ ያዲርግሺ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Před rokem +10

    ቢስሚላህ ፍቅራችሁ ደስ ሲል ማሻአላህ በሰላም ውለጅ ቃልየ

  • @mahinigus2838
    @mahinigus2838 Před rokem +25

    ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ 😘😘😘😘😘😘

  • @salam9960
    @salam9960 Před rokem +5

    እዮባ በሱ ነው እዴ የምብጥብጠው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረ በሳቅ ሞቱሁ ነው 😂😂😂አቤል እና አዱሲ አጀማመራችኋ ትመቼቱኛል 😘😘😘😘

  • @mehubasherefa9311
    @mehubasherefa9311 Před rokem

    ቃልዬ አላህ በሠላም ይገላግልሽ ማሻላህ ፍቅራቹ በጣምነው ደሥ የሚለው ከመሥራታቹ ቀልዳቹ አላህ ይጠብቃቹ ቀጣይ ከልጃቹ እደምናያቹ

  • @user-kv8dy4xw3b
    @user-kv8dy4xw3b Před rokem +12

    ፍትህ ለብረድስቶቹ🤣🤣😁😁 ስታምሩ እመብርሐን ትቅረብሽ ቃል

  • @adoniadoniadoni108
    @adoniadoniadoni108 Před rokem +5

    ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመብርሃን ከነልጇ የከበረች የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። ሁላችሁም ስታምሩ እማ ፍቅር ትጠብቃቹ ትጠብቀን አሜን ፫ ።

  • @gufu6525
    @gufu6525 Před rokem +3

    ዋው አቤላ አደኛ1 አዲስ 2ተኛ ምንም አይል እዮብ እንዃ አብሲት ነው የጣለው ውይ በሳቅ 😀😀😀😀😀 ቃልዬ እመብረሀን በሰላም ትፍታሽ😍😍

  • @gojamfenta1225
    @gojamfenta1225 Před rokem +2

    እውነት በጣም ነው የምታስቁት
    ደስም ትላላችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ለፍቅራችሁ በስመአብ

  • @almazkebede7609
    @almazkebede7609 Před rokem +16

    የእውነት እዮባ በሳቅ አደከምከኝ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ቃልዬ። እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ 😘😘😘😘😘

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Před rokem

      ውዴ ደምሪኝ

    • @ethopietho398
      @ethopietho398 Před rokem +1

      የእውነት እዮባ በሳቅ አደከሞከኀ ደሰ የሞትሉ ቤተሰብ ናቸሁ ቃልዬ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሸ 😍😍😍😍

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 Před rokem +3

    ዉይ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +1

    እነ ከምንም በላይ ፍቅራችሁ ነው የሚያስቀናኝ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እውነት በጣም ነው የምወዳችሁ እነ እንደዚ ከወንድም እህቶቼ ጋር እንዲህ ተጫውቼ አላውቅም መታደል ነው ክፉ አይንካችሁ 🥰

  • @halima1020
    @halima1020 Před rokem

    ሀቂቀትን ሥታምሩ ቃልየ በሠላም ወልደሽ ደግሞ የምትደሰቱ አላህ ያድርጋቹ

  • @bezawitteshome2219
    @bezawitteshome2219 Před rokem +19

    ወይኔ እዮባ ድምቀት ነዉኮ ለዚህ ቤት😂😂😂😂😂😂

  • @makiyamakiya8021
    @makiyamakiya8021 Před rokem +12

    ❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍ስወድቸሁ ቃልየ በሠላም ወለጂ አላህዋ ገር ያረግልሽ😌😘😘😘😘😘

  • @yohalashetkidanemariam2477

    ስላም ሻሎም ደህና ናችሁ በጣም ደሰ ትላላችሁ አግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ።

  • @user-rl2xb2jg9m
    @user-rl2xb2jg9m Před rokem +9

    ወይኔኔኔ አቤል አድክም ነው እኮ ደሞ ሙያ አንደኛ1👌😘

  • @samsuar895
    @samsuar895 Před rokem +31

    ፈቅር የሆናችሁ ቤተሰብ እያለቀስኩ ነበር እኔ ስደት ላይ ነኝ አገር ቤት አባቴ በጣም ታመመብኝ በጣም ከፍቶኝ እያለቀስኩ እናንተን ሳይ ፈገግ አልኩኝ እባካችሁ ፀልዩልኝ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před rokem

    ቃልዬ ልዕልት ❤❤❤❤❤❤እመቤቴ ሰላም ትገላግልሽ🥰🥰🥰
    የተባረከ ቤተሰብ ወንዶችዬ በርቱ
    አቤል 👏👏👏👏አያያዝ እራሱ
    የእዬብ ማማሲያ ።🙆‍♀️ ኦያኦዬ እየጨፈረ ነው የሚመስለው😂😂😂😂

  • @Bri_Tgraweyti....
    @Bri_Tgraweyti.... Před rokem +1

    አረ ጉድ በሳቅ ልትገድሉን ነው እንዴ ኣሳባቹ የምር በጣም ነው የሳቅኩት😂😂
    ዕድሜ ና ጤና ይስጣቹ ምርጥ ቤተሰብ ስታስቀኑ የምር😁♥️

  • @user-xf5kn2bl6l
    @user-xf5kn2bl6l Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤💞💞💞💞💞

  • @amhara74
    @amhara74 Před rokem +4

    ወይኔ ስታምሩ😂😂😍😍😍 ቃል ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ😍😍

  • @hiruttube8274
    @hiruttube8274 Před rokem

    ዋዉ ደስትሎ በሳቅ ሞኮኝ ቃል ቀማሽነች ይደል አስተያየት በደብ ስጫቸዉ ላድስ እዳታዱሊ ነግሪሻለሁ ለሁሎም አዳይየት ነዉ በያቸዉ

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem

    እመ አምላክ ትቅረብሽ ቃልዬ የኔ ቆንጆ ፍቅራቹሁ እግዚአብሔር ይጨምርላቹሁ

  • @user-lm1bc7tz3p
    @user-lm1bc7tz3p Před rokem +5

    እደት ናችሁ ተወዳጆች ሆይ እንኳን ለታላቁ ፆመ እየሱስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙን የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን አሜን

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube Před rokem +5

    ቃልየ ወልደሽ እስከማይሽ ቸኩያለሁ መቸም እረዥም ማንኬ የያዘውን የሱን ገንፎ ከበላሽ እርግጠኛ ነኝ ካለቀኑ ነው የምቶልጂው ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ፍቅራችሁን ሳላደንቅ አላልፍም አላህ ይጨምርላችሁ እኖዳችኅለን

  • @elcomegalaxy3854
    @elcomegalaxy3854 Před rokem

    ወይኔ በሳቅ ገደለችሁኘ ማሪያምን በስማም ለማንኛውም ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ በርቱ ቃል እረተይ ለሞራል ስትይ አታዳይይይይ ቅንጆ እመብርሀን ትቅረብሽ

  • @weletemaryamkedejshadershnafek

    ቃልየ በሰላም እማምላክ ትገላግልሽ አቤት እዮባ በሳቅ 😀😀😀

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 Před rokem +6

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💞💝

  • @hamiyemareyam3852
    @hamiyemareyam3852 Před rokem +3

    ቃልዬ እንኳን በሰላም መጣቹ

  • @saratube8487
    @saratube8487 Před rokem

    ደስ ስትሉ የኔውድ ቤተሰቦቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችው ቃልዬም በሰላም ትገላለገልልን እመቤቴ ማርያም ከጎኗ ትሁን አሜን💚💛🍎🍎🙏

  • @hggff9535
    @hggff9535 Před rokem

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ቃልየ እመብዙሃን በሰላም ከሁለት ታድርግሺ

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Před rokem +15

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ማርያምን ስታስቀኑ 🥰🥰🥰😁😁

  • @user-rm8sc5zf7w
    @user-rm8sc5zf7w Před rokem +13

    አቤል 1ኞ👍👍👍 አዲስ 2ኞ 3 እኮን ሳይጠቀስ ይቀር

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Před rokem

    ቃልዬ ውዴ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Před rokem

    እዮባ ሊጥ እያቦካህ ነው የምመስል አዲስ አደኝ ሁለተኝ አቤላ ብቻ ደስ ትላላቹሁ ውዶች ቃልየ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ውዴ🙏🙏🙏

  • @Madina-sx5ov
    @Madina-sx5ov Před rokem +14

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ ያረብ ወልደሽ እስክታቅፊ ጨነቀኝ

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před rokem +16

    ባንድ ላይ ተሰብስባችሁ የምትሰሩት በጣም ያምራል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እጥፍ ድርብ ያድርገው ባያችሁ ባያችሁ የማልሰለቻችሁ እናንተ ናችሁ ቃልዬ የኔ ውድ እመቤቲ ማርያም በሰላም ታገላግልሽ የኔ ፍቅር
    ወልደሽ ለማየት ቸኮልሁ ደስስስስስ የሚል ቤተሰብ

  • @ethiopiatube2204
    @ethiopiatube2204 Před rokem +2

    በሳቅ ምትክ እውነት እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው ቃል እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የኔ መልካም

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Před rokem

    ቃልየ next ቪዶ በደስታ የምትመጡልን ያርጋችሁ አድስ እንግዳ ጋር. እዩቤ ምስኪን

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 Před rokem +13

    አቤል ስወደዉ የሳቄ ምጭ ይመቸኛል😂

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💚

  • @abfu4620
    @abfu4620 Před rokem +5

    ሥታምሩ ማሻአላ ቃል አለህ በሠላም ይግላግልሽ

  • @etemanchidessie4478
    @etemanchidessie4478 Před rokem

    እዬብዬ የኔ አዝግ ሙድ ትይዛለህ ተባረኩ ስወዳችሁ

  • @user-wq4oi7kb7u
    @user-wq4oi7kb7u Před rokem +1

    ወላሂ ማሻአሏ ብያለሁ የቤተሰብ ፍቅር እደዝህነው ቃልየ በሠላም ይፈርጂሽ ማሬ💝💝

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Před rokem +3

    Weyeee kaleyeee gen tadelesheee,,milkmeee betesebee westeee new yaliesheiweee,,,eskimicheresahiweee aykeyerubesheee,,love you guys 🥰🥰🥰

  • @user-ne7nd5od6k
    @user-ne7nd5od6k Před rokem +8

    እፍፍፍፍፍፍ ደስ ስትሉ ፍቅር የጠማው ሰው ከዚህ ምርጥ ቤተሰብ ገብታችሁ ተማሩ !!!ቃልየ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትቅርብሽ

  • @maritudesale7636
    @maritudesale7636 Před rokem

    እደት እደምታስቁ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ

  • @user-hw9dq9gv9e
    @user-hw9dq9gv9e Před rokem

    ወይኔ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ምርጦች💖💖💖💖💖

  • @hfhdhdfhh395
    @hfhdhdfhh395 Před rokem +3

    ናይ እዬብ ካብድካ እያ ተሐምም 😁😁😁ኣይበሰለን በቃ ሕሩጭ እናወሰካ ኣዉሪድካያ 😀😀😀😀😀😀 ኣቤል በዓል ሞያ ኢካ ❤❤❤ ቃልየ ብሰላም ትገላግልኪ ኣደይ ማርያም 🙏❤

    • @user-xt8tj3cj8f
      @user-xt8tj3cj8f Před rokem

      እዮብማ ብስሓቅ ቀቲሉና😂😂😂😂😂😂😂

  • @rukeyaebrahim2671
    @rukeyaebrahim2671 Před rokem +1

    ቃልየ በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ውዴ በጣም ነው ምታምሩትኝ 🥰🥰

  • @jmool8018
    @jmool8018 Před rokem +1

    አላህ በሰላም ያገላግልሸ ወላሂ በጣም ነወ የምወዳችሁ

  • @MTO2024
    @MTO2024 Před rokem +3

    I like this family amazing you are lucky sis because your husband is very happy with his brothers ❤ ♥ 🇪🇷

  • @user-nu7rk8uc4h
    @user-nu7rk8uc4h Před rokem +5

    እር ወይኔ ብረት ድስቱ ተሰቃየ👍👍👍👍

  • @wezefGalTewahdo
    @wezefGalTewahdo Před rokem +1

    አሰይ ፅሩያተይ አሕዋት ከማኩም ዝፋቀር አይረአኩን ፍቅርኩም የብዝሐዮ ቃሉየይ እመቤተይ ብሰላም ትምፃአኪ 💝😘

  • @mehaleta1348
    @mehaleta1348 Před rokem

    ውይ እደዛሬ ሆዴ ቆስሎ አያቅም ምርያምን አቤል እዬብ ሁላቸም ኑሩልን ቃል በሰላም ደገላገዩ የኔውድ♥♥♥♥

  • @sarahsarahsarah3389
    @sarahsarahsarah3389 Před rokem +8

    የእዮብ ቀልዲ በጣም ነው የሚመቸው

  • @meazi_leul
    @meazi_leul Před rokem +10

    የኔ ሽተተ አላላም ፍቃይህ አትስማ ፍውራቹህ ይብዛ ውድድድድድፍ ላይክ ግጮኝ