እረ አቦካው 3ቱን ወንድማማቾች ኬክ ስሩ ብዬ አወዳደርኳቸው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 10. 2021
  • ADDIS & KALKIDAN VLOGS
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 2,8K

  • @eyobyemasalij5034
    @eyobyemasalij5034 Před 2 lety +2920

    ከ እኔ ጋር የሆናቹ እዮብ የምትሉ ላይክ

    • @user-id5pp4qs3y
      @user-id5pp4qs3y Před 2 lety +65

      ምርጥ ኮመዲ ገና ሳይህ ሳቄ ይመጣል. በተረፈ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

    • @alemitutesfa6916
      @alemitutesfa6916 Před 2 lety +15

      እደ ሰርግ ሊጥ ባምስት ጣትህ በለው አልህው እኮእስክ ሲወጣ እንጠብቅ

    • @user-ww8jr5uj2n
      @user-ww8jr5uj2n Před 2 lety +28

      ያንተ አሰራርህ ሁላ ነው የሚያስቀው 😃

    • @user-hw1wp8oe5n
      @user-hw1wp8oe5n Před 2 lety +19

      ቀልድህ ይመቻል

    • @ldiyazechrist
      @ldiyazechrist Před 2 lety +27

      በሳቅ ገደላችሁኝ ግን ቤተሰቡ ደስ ይላል የሰራዊት ጌታ ሰላማችሁን ያበዛው።

  • @user-pw5tj6sn1k
    @user-pw5tj6sn1k Před 2 lety +356

    እኔ ሙስሊም ነኝ ከመዝሙራቹ ውጭ የምትለቁት ሳይ በጣም ነው ምክታተለው መዝሙሩ ግን ያው ከኔጋር ስለማይካሂድ ነው እና ይመቻቹ ምርጥ ፍቅር ወድማማች እዮብ ገደለኝ በሳቅ ወላ

    • @amorthodox661
      @amorthodox661 Před 2 lety +5

      ይመችሽ እናቴ ያሻሽን እያየሽ ዘና በይ

    • @kalidrahmeto6901
      @kalidrahmeto6901 Před 2 lety

      enem endanchi Muslim negn gen simechugn besaq motku

    • @daliaradwans1001
      @daliaradwans1001 Před 2 lety +1

      እዴ መዝሞራችሁን ለምን ጠላሺ ያንች መንዙማ እኛ እጠላው አለእዴ

    • @ferehannebu3861
      @ferehannebu3861 Před 2 lety +2

      @@daliaradwans1001 ምን አገባሽ

    • @tadelechzerga4573
      @tadelechzerga4573 Před 2 lety

      ከከከከከከከከከ

  • @user-zz2um4wb8g
    @user-zz2um4wb8g Před 2 lety +43

    ውይ ስታምሩ❤እኔም አባቴ ጋር ከስደት ስመለስ እንደዚህ ፈገግታውን እማይበት ቀን ናፈቀኝ. ደሞ ሃገራችን በጦርነት ሞት በዛ😥

  • @user-nf6gf6en9v
    @user-nf6gf6en9v Před 2 lety +15

    ሀሀሀሀሀ እዮባ ከቤታችሁ ማሽን ላይኖር ይችላል በጃችሁ አላለም ትክክል እጂ ነዉ የሚያዋጣዉ አሳቃችሁኚ ሁሌም ኑሩልን

  • @user-lx1rf8zb1o
    @user-lx1rf8zb1o Před 2 lety +263

    የእውነት. በጣም ደስ ትላላችሁ. እግዚአብሔር. እድሜና. ጤና. ይስጣችሁ. ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ. እግዚአብሔር. ሀገራችን. ሰላም. ያድርግልን.

    • @Sarina971
      @Sarina971 Před 2 lety +1

      እንዛመድ

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ ትላላቹ ፍቅራቹ ያብዛላችው

    • @Arsoader
      @Arsoader Před 2 lety

      @@Sarina971 ነይ

    • @Sarina971
      @Sarina971 Před 2 lety

      @@Arsoader እሺ እማ አንችም ብቅ በይ

  • @kalamuaferede1712
    @kalamuaferede1712 Před 2 lety +315

    ስታምሩ በሳቅ ነው ገደላችሁኝ እመብርሀን በታችሁ ከዚ በላይ በፍቅር ትሙላው ደስ ስትሉ

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 Před 2 lety +2

      ሢተማሩ❤❤❤❤👍👍👍

    • @sarahj1999
      @sarahj1999 Před 2 lety +1

      እሥከዛሬ ድረሥተበድያለሁ ይሄንን የፍቅር ቻናል ባለማግ ኘቴ

  • @haymanot9489
    @haymanot9489 Před 2 lety +3

    በእውነት የምትገርሙ ልጆች ናቸው በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ ከምንም በላ አድናቃችሁነኝ በሳቅ ሞትኩ ወይጉዴ
    የመጀመሪያውልጅ በጣም ጎበዝነው ሁለቱ አያቁም

  • @tsigeredahagos6214
    @tsigeredahagos6214 Před 2 lety +2

    ወላጆቻቹ በጣም እድለኛ ናቸው እናተን የመሳሰለ በፍቅር የተሞሉ ልጆች አሏቸው አሁንም ፍቅርን በቤታቹ ያብዛላቹ

  • @user-qi1ry5um6x
    @user-qi1ry5um6x Před 2 lety +194

    በጣም ነዉ የምታምሩት😍😍 ወንድማማቹቾ እንደዚህ ሲፍቀሩና ሲወዳዱ ማየት በጣም ያስዴስታል👍

    • @Sameer-oc7oe
      @Sameer-oc7oe Před 2 lety

      Tikikil

    • @user-zc8dl1vr6l
      @user-zc8dl1vr6l Před 2 lety

      አንቺ ስምሽ ከና አበትሽ ያኔን ነው ያሰራቅሺኝ🙄😂😂😘😘❤

    • @user-qi1ry5um6x
      @user-qi1ry5um6x Před 2 lety

      @@user-zc8dl1vr6l ክክክክ ቀድሞ ስም የተወጣለት ይቀማ😘😘

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      እንድማመር እህት

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 Před 2 lety

      @@Sameer-oc7oe እንድማመር

  • @user-cj2oy8rp4q
    @user-cj2oy8rp4q Před 2 lety +77

    አሰራሩን በትክክል የሰራዉ አድስ ነዉ👌 የእዮብ የጉልበት ስራ ነዉ ደገምክ ግን ሁላችዉም አንደኞች ናቸ ማሮች ታስቀናላቹ የእዉነት ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ 😍😍😍😍💚💛❤

    • @vk2z
      @vk2z Před 2 lety +1

      የወድሲታሲቶቺ

  • @medinamedina1416
    @medinamedina1416 Před 2 lety +4

    ፍቅራችህ በጣም ያስቀናል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤ ደስ ስትሉ በሳቅ ጨረስኩት 😂

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 Před 2 lety +14

    ደስ ስትሉ. በማርያም❤❤❤መድሐኔዓለም ፍቅሩን ያብዛላቹ❤

  • @user-nt8qg9wk1p
    @user-nt8qg9wk1p Před 2 lety +85

    ፍቅራችሁን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከሁሉም ነገር

  • @user-wd7vi5ij3b
    @user-wd7vi5ij3b Před 2 lety +228

    💒እንኳን ለፆመ ፅጌ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም ፆም ይሁንልን በሰላም አስጀምሮ በሰላም እንድንጨርስ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን🙏
    💒በስመአብ በጣም ውብ የሆናችሁ ልጆች ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራች ፣ሳቃችሁ፣ያብዛላችሁ በጣም ነው ምታስቀኑ እማ ፍቅር ትጠብቃችሁ💐🙏

    • @user-hf5ke6tp3q
      @user-hf5ke6tp3q Před 2 lety +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን

    • @user-kt9lo7fe3f
      @user-kt9lo7fe3f Před 2 lety +1

      አሜንአሜን አሜን አካን አብሮአደረሠን

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 2 lety +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏❤

    • @user-sh3or6bi6u
      @user-sh3or6bi6u Před 2 lety +4

      *የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፅጌ ፆም አደርሳችሁ አደርሰን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን ሠብስክራይብ በማድርግ ቤተሠብ ሁኑ የተዋህዶ ልጆች አመሰግናለሁ🌻💐🌻💐*

    • @user-sh3or6bi6u
      @user-sh3or6bi6u Před 2 lety +2

      @@user-hf5ke6tp3q *የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፅጌ ፆም አደርሳችሁ አደርሰን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን ሠብስክራይብ በማድርግ ቤተሠብ ሁኑ የተዋህዶ ልጆች አመሰግናለሁ🌻💐🌻💐*

  • @sewnasew3322
    @sewnasew3322 Před 2 lety +1

    የውነት በጣም ነው የምትወደዱ ናችሁ!
    አረምንልሁን በጣምነው የሳቃችሁኝ መዲሃኔዓለም ሰላሙን የብዛላችሁ።
    እናንተን ወልደው ያሳደጉ
    አባት ና እናት አሳምራችሁ እምትጦሩ ያርጋችሁ !!
    ወልዳችሁ አንተን የሳደጉ ት እናት አባት የሜያዩ ልጆች አሳይዋቸው
    ቸሩ መዲሃኔዓለም ፋቅራችሁን ያብዛላችሁ ።
    አሜን አሜን አሜን!!

  • @hawiitube1003
    @hawiitube1003 Před 2 lety +8

    በእዉነት ድስስስስ ስትሉ እግዚአብሔር ድስታ በድስታ የሙላላቹ ሙሉ ህይዉታቹ ዉዶች😍😍💚💛💓🙏🙏🙏

  • @user-mv3tv1mu8c
    @user-mv3tv1mu8c Před 2 lety +103

    አኳን ለጽጌ ጸም በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 Před 2 lety

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @tigist7268
      @tigist7268 Před 2 lety

      አሜን እንኳን አብሬ አደረሰን እህቴ ደምሪኝ በቅነት

    • @eehanahana5182
      @eehanahana5182 Před 2 lety

      አሜን እንኳንአብሮ አደረሠን

    • @user-hf5ke6tp3q
      @user-hf5ke6tp3q Před 2 lety

      እእንኳን አብሮ አደረሰን

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 Před 2 lety

      ፎሮፈይልሽ ቁርሀን ነው 😉😉😉

  • @user-hp8gz2xo1m
    @user-hp8gz2xo1m Před 2 lety +90

    ወላሂ በስቅ የለሁም ዉብ ቤተሰብ በጣም ታምራላችሁ ቃልየ የእኔ ሴት ስወድች
    በቀጣይ በሊላ ነገር እንጠብቃለን

    • @user-bw1ih9cn9l
      @user-bw1ih9cn9l Před 2 lety

      እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሁሌም ሰቁልኝ የኔ ውዶች ኢዮብ ገደልከኝ በሳቅ 🥰🥰🥰🥰😘😘😘🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹💐💐💐💐

    • @user-xb1mj3ym6o
      @user-xb1mj3ym6o Před 2 lety

      በጣምነውየምታምሩት

  • @user-yz7ct9iz9f
    @user-yz7ct9iz9f Před 2 lety +1

    በሳቅ ሞትኩ😁😁😁😁😂😂😂ወይኔ ስታስቀኑ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ😍💕💞💕💞

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567

    ውይ የወድማማቾች ፍቅር ደስስስስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዶች ልዩ ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @martayedingilllgimartayedi9353

    ወይኔ የሌለ የወንድማማች የሚያስቀና ፍቅር ነው ቃልም ከነሱ የተወለድሽ ነው የሚመስለው
    እዮብ ይችላል ከሁሉምምምምም ❤️❤️❤️
    የአቤል ፀባይ በጣም ደስ ይላል 🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️አድስ አሰራርህ ያምራል ሜክስ ያደረከው ከነሱ ይለያል በደንብ ሜክስ አድርገሕዋል 👍👍👍👍👍👍👍👍በንፅሕና በፅዳት አድስ 1ኛኛኛኛ 😘😘

  • @fikeryemululije3200
    @fikeryemululije3200 Před 2 lety +47

    ማርያምን ሁላችሁም በክርስቶስ ፍቅር በጣም ነው ምወዳችሁ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅሩን ብዝት ያርግላችሁ

  • @user-wb1hb4ix3f
    @user-wb1hb4ix3f Před 2 lety +1

    ዋዋዋዋዋዋዋ እግዚአብሔር ይመስገን መስፍኔ ትላቅ ወንድሜ ቆንጆ ቆንጆ ልጆች ባርኮ ቀድሶ የሰጠክ የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ልጆችዬ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ በጤና በፍቅር ለቁም ነገር ያብቃችሁ በእውነት ከብዙ ዘመን በኃላ በአካል ባላይክም በዚህ በዘመናዊው የቴክኖሎጂ ከእነ ሙሉ ቤተሰብክ ስላየውክ በጣም ደስ ብሉኛል አይ መስፍኔ እረጅም እድሜ ጤና ፀጋ በረከት ሰላም ፍቅር ይስጥልኝ የድንግል ማርያም በጣም ነው የተደነኩት ይገርማል🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @user-rz1qv7yl3i
    @user-rz1qv7yl3i Před 2 lety +8

    ወላሂ ሰበር ዜና ኤየሰማሁ ልቤ ተሰብሮ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ከነህዝቦቿ ሰላም ያርግልን😭😭😭

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d Před 2 lety +45

    የኔ ውቦች ፍቅራችሁን ብዝት ያድርገው እንደት እንደምታምሩ♥♥♥

  • @yemezemurtube3612
    @yemezemurtube3612 Před 2 lety

    😂😂😂ጌታን በሳቅ ነው የገደላቸውኝ ቀላል አልሳኩም ደግሞ ዛሬ ነው ያአዩቸሁ ስታምሩ

  • @montahauae607
    @montahauae607 Před 2 lety +3

    ውዴታቹ ደስታቹ እስከ መጫረሻ ማሻ አላህ አይለያቹ ምርጥ ቤታሰብ ነቹ ወላሂ ስታስቀኑ 👈🌹👈

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 2 lety +37

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ሰታምሩ 💚💚💚ስለ ሙያችሁ እንመለስበታለን😂

  • @user-pz6kx6lm8u
    @user-pz6kx6lm8u Před 2 lety +23

    😂😂😂ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላቹ አይለያቹ 😂👌👌👌

  • @user-rm4qr2qg4q
    @user-rm4qr2qg4q Před 2 lety

    ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ልክ እንዳረብ ልጆች ትዋደዳላችሁ ይህ ደግሞ በጣም ደሥ ይላል

  • @naemawelo2855
    @naemawelo2855 Před 2 lety +1

    ዳቦ አሰመሠልከው በጣም ደብሮኝ ነበረ ዘናአደረጋችሁኝ ሥታምሩ

  • @user-bw6qx7uj1c
    @user-bw6qx7uj1c Před 2 lety +60

    ቃልዬ እድለኛ ነሸ ከነዚ ተጨዋቹች ፈጣሪ ያገናኘሸ💘💘💘🌱🌱💟

  • @selamethiopiawi1104
    @selamethiopiawi1104 Před 2 lety +20

    በእውነት በጣም ደሥ ትላላችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ!!🕊

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 Před 2 lety

      በቅንነት ደምርኝ ውድ እህቴ እባክሽን 🙏🥰

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 Před 2 lety

    ደስስስስስስ ስትሉ ባዛኝቷ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ✝️🙏

  • @bestone4161
    @bestone4161 Před 2 lety

    😄😄😄😄😄😂😂😂😂ኤረ በሳቅ ሞትኩ እዮብማ እንደልጅነቱ ሊጡን ተጫወተበት።አድስ ጎበዝ በትክክል ሰርቱዋል።አቤልና እዮብ ቀልዳቹ ደስ ይላል

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Před 2 lety +23

    እንኳን ለወርሀ ጽጌ/ፆመ ጽጌ አደረሳችሁ የተሰደዱትን ቤተሰቦቻችንን እመቤቴ ታስባቸው ወደቀያቸው ትመልስልን

  • @user-zj1db7sc8z
    @user-zj1db7sc8z Před 2 lety +70

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @msaye-fetene
    @msaye-fetene Před 2 lety +4

    ቃልዬ እድለኛ ነሽ ከዚህ ቤተሰብ መቀላቀልሽ እዮብ የሁሉም ድምቀት

  • @hannansaeed9883
    @hannansaeed9883 Před 2 lety +1

    ሌላውን ሁሉንም ትቸው በጣም የምታምሩ ወንድማሞቾች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hayat550h8
    @hayat550h8 Před 2 lety +51

    ስሙንማ ሁላችሁንም በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድ ነው የማደርጋችሁ

  • @user-ih3fb7tk9x
    @user-ih3fb7tk9x Před 2 lety +25

    እዮ ፍልቅልቅ ስውድክ እግዚአብሔር ፍቅራቹ ይብዛላችሁ እውነት በጣም ነው ምታምሩት

  • @tesfsh27
    @tesfsh27 Před 2 lety

    እረ በጣም ነው የሳቅሁት👍🤣🤣🤣ግን ምናልባት የቆየ ቀረፃ ቢሆን.... በፆም ሰዓት ባይሆን ጥሩ ነበር።

  • @neimasherif70
    @neimasherif70 Před rokem

    በጣም ደስ እሚል እና ፍቅር የሆነ ቤተሰብ በጣም ነው ደስ እምትሉኝ በተለይ እዮብ ፈታ እሚያደርግ ልጅ ነው ቃልዬ ደግሞ ሳቅሽን በጣም ነው ምወድልሽ😊😊😊😊

  • @user-zl1lb5tn9i
    @user-zl1lb5tn9i Před 2 lety +88

    በሰመአብ እንደት እንደምታምሩ እግዚአብሄር ይጠብቅልን የተዋህዶ ልጆች በክረስቶስ ፍቅር እወዳችሁአለሁ ሁላችሁንም ❤❤❤💚💚

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 Před 2 lety

      በቅንነት ደምርኝ እህቴ በእግዚአብሔር 🙏🥰

    • @user-zl1lb5tn9i
      @user-zl1lb5tn9i Před 2 lety +1

      @@emukiya7490 እሺ እህቴ 🌹

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 Před 2 lety

      @@user-zl1lb5tn9i ጎራ በሉ

    • @abebat3946
      @abebat3946 Před 2 lety

      እኔም ስወዳቸው መድሀኒአለም ይጠብቃችሁ

    • @ferehannebu3861
      @ferehannebu3861 Před 2 lety

      ስታስጠዪ ወደድሻቸዉ አልወደድሻቸዉ ሚጨምርላቸዉ ነገር የለም አህያ

  • @user-jx7sh1sq6v
    @user-jx7sh1sq6v Před 2 lety +21

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ወንድማማቾቹ ፍቅራቸው ደስ ሲለሰ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😍😍😍

  • @alamyeshtu345
    @alamyeshtu345 Před 2 lety +1

    ወይኔ በማርያም እደት አደምታምሩ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ናችሁ እዮባ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂

  • @godolyas7601
    @godolyas7601 Před 2 lety

    በስመአብ አቤት ማማር ፣አቤት ውበት ፣አቤት ፍቅር ፣ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💖💖💖😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹⛪⛪⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹💠💠💠💠💠

  • @rediyadengellej9761
    @rediyadengellej9761 Před 2 lety +35

    ማርያምን በጣም ነው የምታምሩት እመብርሀን በያላቹበት ትጠብቃቹ እግዚሃብሄር አምላክ ሀገራቺንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏🙏😍😍😍

  • @user-gk4oz2dr3j
    @user-gk4oz2dr3j Před 2 lety +12

    አይለያችሁ ከዚም የበለጠ አምላከ እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምራላችሁ
    እማ አምላክ በምልጃዋ ታስጨምርላችሁ ውድ ወንድሞቸ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-rm4qr2qg4q
    @user-rm4qr2qg4q Před 2 lety +1

    አድሥ በጥራትና በሥርዐት ነዉ ያዘጋጀዉ እዮብ በጉልበት ድካም ብቻ አቤልም ጎበዝ ነህ 👏👏👏

  • @medinabintendris
    @medinabintendris Před 2 lety +1

    መሻአላህ ሰታምሩ ፍቅራችሁ ሙሀባ ይጨምርላችሁ!!

  • @tsehayunknoown1700
    @tsehayunknoown1700 Před 2 lety +59

    የእውነት በጣም ነው ያሳቃቹኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቃቹ

    • @user-dk8co5qo5g
      @user-dk8co5qo5g Před 2 lety

      በጣምነዉደስ እምትሉቲ ፈጣሪየጠብቅቺሁሀባባቼ💚💛❤

    • @zenabazenaba9565
      @zenabazenaba9565 Před 2 lety

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s Před 2 lety +11

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ💚💛❤️

  • @user-nd3ux2ln8z
    @user-nd3ux2ln8z Před 2 lety

    ስታምሩ እናተን የምገልፅ በት ቃላት አጣው እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላችሁ

  • @woinshetgirma352
    @woinshetgirma352 Před 2 lety +5

    ኮምባልቻ ያሉት ተፈናቃዬች መንገድ ላይ እየወለዱ ነው
    ህዝበክርስተያን ይድረስላቸው
    እባካችሁ እርዱአቸው ።

  • @user-po7kt1pu5r
    @user-po7kt1pu5r Před 2 lety +33

    እንኳን ለፆመ ፅጌ በሰላም አደረሳችሁ ፆሙን የበረከት ያድርግልን
    በርቱ በጣም ነው የምወዳችሁ እዮባ ግን ታስቃለክ ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ😘😘😘😘

    • @SamsungaA-ow1gv
      @SamsungaA-ow1gv Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @samerwetbeza6537
      @samerwetbeza6537 Před 2 lety +1

      እደዛሬ ስቄ አላቅም በማርያም እዮቤ ውይይይ በሳቅ አደከምከኝ አቦ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Před 2 lety +15

    ወይኔ አንጀቴ ቆሰለ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    እግዚአብሔር አመላክ አይለያቹ በጣም ነው ደስ የምትሉት በእውነት ይልመድባችሁ

  • @merimeri4983
    @merimeri4983 Před 2 lety

    በጣም ነዉ እምወዳቹዉ ከ ዘረኝነት የፀዳቹዉ ናቸዉ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ

  • @user-gt2yx7kl6y
    @user-gt2yx7kl6y Před 10 měsíci

    አቤት ስታምሩ❤❤❤እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ😂😂 ስታስቁ በተለይ እዮባ

  • @habtamteshomehabtamteshome7491

    ስታምሩ ወንድማማች ደስ ስትሉ በሳቅ ነው የጨርስኩት እመብርሀን ቤታችሁን ከዚህም በላይ በፍቅር ትሙላላችሁ ትጠብቃችሁ

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Před 2 lety +128

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!

  • @helenlulu8154
    @helenlulu8154 Před 2 lety

    እንዴት ደስስስስስ እንደ ምትሉ እግዚአብሔር አምላክህ ፍቅራችሁን ያብዛሁ እውነት በጣም ነው ያሳቃችሁኝ አዲስ ጎብዝ ነው ይምር

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 Před 2 lety

    ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራቸውን ያብዛላችህ በሳቅ ገደላችሁኝ🙄😂

  • @user-nw4ml9lt3y
    @user-nw4ml9lt3y Před 2 lety +3

    ውይ መታደል በጣም ታስቀናላችሁ ከቤተሰብጋር እደዚህ ድምቅ ማለት እግዚአብሔር ሠላሙን ያብዛላችሁ 🥰🌹

  • @user-bs6vi8ei5q
    @user-bs6vi8ei5q Před 2 lety +67

    አቤት ስወዳችሁ ኑሩልኝ በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ

    • @akbertehit5048
      @akbertehit5048 Před 2 lety +1

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @mariyammariyam1774
      @mariyammariyam1774 Před 2 lety

      @@akbertehit5048 በጣም እኮነው ምታምሩት

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety

      😘😘😘😘😘😘😘👆👆👆👆👆👆👆👆👍👍👍👍👍👍👍

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Před 2 lety

      @@akbertehit5048 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @almazalmaz2259
      @almazalmaz2259 Před 2 lety

      @@sinedeyoutube9974 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j Před 2 lety +2

    ደስ ስትሉ በእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ😂😂😂😂😂

  • @BayeFentalme
    @BayeFentalme Před 2 měsíci

    😂😂😂😂😂😂አዲስ ጎበዝ ሁለቱግን በጣም ያስቃሉ የሕፃን ጫወታ

  • @selamtena8438
    @selamtena8438 Před 2 lety +8

    ምርጦችዬ ደስ ስትሉ በማሪያም
    እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @ry8319
    @ry8319 Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ ይበዛልን በሰቅ ገደላቹኝ ወይ ጉድ በጣም ደስስስስ ይምል ስራነው ሁላቹ ጎቦዞች ናቹ እግዚአብሔር አይለያቹ ማሮቸ❤❤

  • @user-sz5tv9mh5r
    @user-sz5tv9mh5r Před 2 lety

    ደስ ስትሉ። ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ በሳቅ ሞትኩኝ ወይኔ

  • @user-ph1kx1jd3d
    @user-ph1kx1jd3d Před 2 lety +1

    ወይኔ በሳቅ እዮባ ቦስቁ ተመችቶኛል👌😂😂😂😂😂

  • @moonaathimannil6573
    @moonaathimannil6573 Před 2 lety +6

    ዉይ ሥታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከዚህም በላይ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደሥሥትሉ ዘና አረጋችሁኝ ሁሌም ብሠሩ

  • @enatenat9295
    @enatenat9295 Před 2 lety +14

    ሰታምሮ እግዚአብሄር ፋቅርችሁን ያብዛላችሁ ደሰ የምትሉ ቤተሰብ

  • @kokobewerku9269
    @kokobewerku9269 Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደግሞ አንድ አይነት ናችሁ ስታምሩ

  • @user-od1gw8zl1h
    @user-od1gw8zl1h Před 10 měsíci

    እዬብ ወተቱን ጨረሠዉ 😂😂😂😂😂 ኧረ ወይኔ ሆደ ነፈረ በሣቅ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @user-nv9fw4im9b
    @user-nv9fw4im9b Před 2 lety +19

    ቃልየ አቺም ከነሱ የተወለድሽ ነው የምትመሰይው😘😍ሰታምሩ ሺህ አመት ንሩልን

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 2 lety +2

      በጣም ደስ ሲሉ😍

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 2 lety

      @@eduyedingillijedu2494 ሰብስክራይብ አርኝ

    • @sameeraalam8723
      @sameeraalam8723 Před 2 lety

      በጣም ታምራላችሀ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ ደስስስ የሚል ቤተሰብ በእውነት

  • @zenyzewge586
    @zenyzewge586 Před 2 lety +20

    ስታምሩ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች 💕💕💕💕

  • @user-rm8sc5zf7w
    @user-rm8sc5zf7w Před rokem

    ሁላቹሁም ጎበዛቹ ናቸሁ ነገር ግን የአዲስ ከጥራቱም አያያዙ በጣም ደስ ይላል ቃልየ እናመሰግናለን ነገር ግን ቃልየ በናትሽ መዝሙሩን ልቤ አብሮ ነው ተጠልጥሎ የቀረው

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 Před 2 lety

    ዋው ጌታ ፍቅራቹህ እና ሰላማቹህ ያብዛው ስታምሩ በጣም ነው ያዝናናቹኝ እናም ላክ ሼር አትርሱላቸው እህት ወንድሞች
    መደንቅ የሚገባው ኬኩን ሳይሆን ፍቅራቸው እና የወላጅ አያያዝ ጽምር ነው በዚህ አጋጣሚ ወላጆችን ሳላደንቅ አላልፍም ለወላጆች እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ🍏🍋🍎🍏🍋🍎 ዱቄቱን ከፋርማሲ ክክክክክክክ

  • @user-yg1pq6lk4g
    @user-yg1pq6lk4g Před 2 lety +6

    አቤት ስታምሩ በጣም ነው የሚወዳችሁ 🌹🌹🌹ከቦለቲካ የፀዳ ትዩብ እንደናተ ያለ ነው 🌹🌹🌹🌹

  • @Sarina971
    @Sarina971 Před 2 lety +40

    ታምራላችሁ ቃልየ ደግሞ ገንፎ የሥሩ በቅንነት ሠብሥክራይብ አጉኝ

    • @user-qf2ig1kg6b
      @user-qf2ig1kg6b Před 2 lety +1

      ነይ እኔጋር እንደማመር

    • @Sarina971
      @Sarina971 Před 2 lety

      @@user-qf2ig1kg6b እሺ የሀገሬ ልጅ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Před 2 lety

      @@user-qf2ig1kg6b ወንድም ደምረኝ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Před 2 lety

      @@Sarina971 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @Sarina971
      @Sarina971 Před 2 lety

      @@sinedeyoutube9974 እሺ አንችም ብቅ በይ

  • @SaSa-bx3ix
    @SaSa-bx3ix Před rokem +3

    እመብርሀን ትጠብቃችሁ ደስታችሁ ይብዛ የሳቃችን ምንጮች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💘💘💘💘💘💘💘🎉🎉🎉ወይ እዮባን ወይ ይሄኛውን ግን አጋቡኝ 😢😢😢

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 Před 2 lety

    ውይ በመድሀኒአለም እንዴት ታምራላችሁ ታስቀናላቹ መሰላቹ በፍቅር ያኑራችሁ ቃልዬ እድለኛ ነሽ።

  • @tigisttigist9156
    @tigisttigist9156 Před 2 lety +3

    ደስ የምትሉ የምታስቀኑ ቤተስቦች ናችሁ በርቱልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-kn6lh4bc7h
    @user-kn6lh4bc7h Před 2 lety +3

    ማርያምን በሳቅ ገደላችሁኝ ደስ ሲሉ መመሳሰላችሁ በቃ ሁሉም ነገራችሁ ደስ ይላል 😂😂😂

  • @lafyameer2468
    @lafyameer2468 Před 2 lety

    በጣም ታምራላችሁ ከመጀመሪያ ጀመሪ እስከመጨረሻው ድርስ በሳቅ ጨረሱ እግዚአብሔር አክሎ ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @jsishjdudkn4498
    @jsishjdudkn4498 Před rokem

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚ አብሔር ፍቅራችሁን ያብዘው
    እዮብ የሳቅ ምጪ

  • @user-kd7ik6yc9q
    @user-kd7ik6yc9q Před 2 lety +3

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እንደ ምድር አሽዋ እንደ ስማይ ክዋክብት ያብዛላችሁ ወንድሞቼ ታሰቀናላችሁ ❤️❤️እዮብ ግን በጣም ታስቃለህ ከአዲስ እኪል ሲቆ ልሞት ነዉ በእዉነት ልዩ ናችሁ

    • @SalamSalam-uy8cg
      @SalamSalam-uy8cg Před 2 lety +1

      የሥራችሁን ይሥጣችሁ በሳቅ ገደላችሁኝ😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆

  • @user-zn9uh1zy9u
    @user-zn9uh1zy9u Před 2 lety +6

    ዋውውውው በጣም ታምራላቹ ማሮች
    እግዚእብሔር ይጠብቃቹ ብእውነት ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ሁሉ ሰላም የምገኝና ሀገራችን እግዚእብሔር ሰላም ያውርደልን ኣድ ያድርገን ኣምላካችን በተረፈ በጣም ውብ ናቹ ❤❤

  • @agreselammnwuyelet2401

    ወይ ፍቅራቸው ደሰ ሲለ እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ ከሁሉም ነገር❤❤

  • @amayamohammed6516
    @amayamohammed6516 Před rokem

    ምትለቁትን ሁሉንም እየተከተተልኩነው። ግን በጣም ነው ተስቀለቹ።ወንድማሞች ፈጠሪ ይጠብቀቹ❤❤❤❤

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Před 2 lety +6

    የእኔ ምርጦች ደስስ ስትሉ ቃልዬ ታድለሽ ደግሞ ስርአትሽ አለባበስሽ ልዩ ነሽ

  • @mekdi3821
    @mekdi3821 Před 2 lety +28

    በጣም ነዉ እምታምሩት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 Před 2 lety +1

      በእግዚአብሔር በቅንነት ደምርኝ እህቴ

  • @selamngussa4989
    @selamngussa4989 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በጣም ነው ያምታምሩት

  • @Eminetn
    @Eminetn Před 2 lety

    ቃልየ አምላክን ልታመሰግኝው ይገባሻል ምርጥ የሆነ ቤተሰብ ነው አምላክ የሰጠሽ

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před 2 lety +21

    ወይኔ መንታ ነዉ ሚመስሉት እዮብ የኔ ባል ነዉ አንድኛሽ እዳትነኪ 😃😃 በጣም የምታስቁት የእዮብ አቦካክ 😃😃😃👌

  • @weyinshettube7615
    @weyinshettube7615 Před 2 lety +7

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Před 2 lety

    በጣም አሳቃችሁኝ ፈጣሪ ከእይን ከክፊ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ብዝትትት ይበል

  • @selamselam699
    @selamselam699 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔርን ስወድቶች ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ሁሌም ሠላም ይብዛላችሁ 🙏❤❤❤❤

  • @user-oj2iq6vy1b
    @user-oj2iq6vy1b Před 2 lety +5

    ፍቅር የተሞላ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው