አዲስን በተኛበት ቅቤ ቀባሁት እረ በሳቅ ገደለኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2021
  • አዲስ መስፍን እባላለሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ዝማሬ አቀናባሪ ነኝ
    በዚህ የዩትዩብ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ትምህርት፣መዝሙር ፣መንፈሳዊ ጭውውት፣የገዳማት ጉብኝት፣ቃለ መጠይቅ እና የመሳሰሉትን ያገኙበታል።
    ይህን ቻናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    Telegram :-@Haddisdigitalstudio
    TikTok:-Haddiszema

Komentáře • 1,6K

  • @hgyt6101
    @hgyt6101 Před 2 lety +573

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ደስ ትሉኛላችሁ ለዛ ነው ፍሪንድ ያርኳችሁ ፍቅራችሁ ይለምልም ሁልግዜም ብሰሩ ደስተኛ ነኝ እናተን ለማየት ያለኝ ጉጉት

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety +1

      😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @zeroto2347
      @zeroto2347 Před 2 lety +25

      አንድ ነን በእግዚአብሔር 🙏

    • @ss-gu9ge
      @ss-gu9ge Před 2 lety +4

      😘😘

    • @Dana-Danu
      @Dana-Danu Před 2 lety +8

      ክበሪልን እህቴ🧡

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g Před 2 lety +6

      @@zeroto2347
      ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

  • @user-uc9sc5nl3e
    @user-uc9sc5nl3e Před 2 lety +184

    ስታስቀኑ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ አዲስየ ቃሉየ ስወዳችሁ😘 ውለዱ ክበዱ ከምንም በላይ ትሕትናችሁ እርጋታችሁ ደስ ስል በማርያም😘😘😘😘

    • @senaytburuk7248
      @senaytburuk7248 Před 2 lety +5

      ኣነ ውን ማራ እያ ዝፍትዎም ጓል ትግራይ ዓደይ 💟💛💟

    • @hhhhhhhh6832
      @hhhhhhhh6832 Před 2 lety +2

      ሰላም እህቴ በቅንነት ይቱቤን ሰብስክራይብ እና ላይክ አድርጊልኝ ውድ እኔም ሰብስክራይብ እና ላይክ አድርግሻለው የኔ እህት

    • @vk2z
      @vk2z Před 2 lety

      ዋዉዉዉዉ

    • @zainabdawd999
      @zainabdawd999 Před 2 lety

      @@senaytburuk7248 ምናባሽ ታደርጊለሽ እዝህ ጥብዘረኛ ቁልቋላም

    • @tg-tmu
      @tg-tmu Před 2 lety

      ጁንታ ፍቅር ያውቃልደ ቁልቋላም

  • @sumeshkurupp2279
    @sumeshkurupp2279 Před 2 lety +73

    አዲስንና ቃልን አለ መውደድ አይቻልም ኑሩልኝ ዘላለም

  • @user-mc9hp3sb6b
    @user-mc9hp3sb6b Před 2 lety +24

    እፍ ደስ ስትሉ. እመብርሀን ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ
    እደናተ አይነት ፍቅር ተመኘሁ

  • @sehenyee
    @sehenyee Před 2 lety +422

    በጣም ደስ ትላላችሁ እርጋታችሁ ትህትህናችሁ። ደስ ትላላችሁ። ፍቅራችሁ። ብዝዝዝት ይበል

    • @emusumyatube
      @emusumyatube Před 2 lety

      እንደማመር

    • @user-ns9ey2pf7g
      @user-ns9ey2pf7g Před 2 lety

      የኔ ውድ ነገር

    • @sehenyee
      @sehenyee Před 2 lety

      @@emusumyatube እሽ

    • @Sky-hl2lb
      @Sky-hl2lb Před 2 lety

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @user-pc1pn7vo6m
      @user-pc1pn7vo6m Před 2 lety +1

      ያሁንጊዜፍቅር እካሜራላይነው። ከካሜራጀርባያለውን አላህይወቅ።

  • @user-bs6vi8ei5q
    @user-bs6vi8ei5q Před 2 lety +209

    ክክክክክክክ ማን ተቀብቶ ማን ይቀራል እማምላክ ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ቃልየ መዝሙር እዘምራለሁ ብለሻል እንዳርሺ

  • @yordanostekalign1939
    @yordanostekalign1939 Před 2 lety +14

    እማምላክን ታስቀናላችሁ የተዋህዶ ልጅ የፍቅር አና የትዳር ህይወት ይልተከለሰ ኦርቶዶክሳዊ ሲሆን ነው ደስ የሚለዉ እመአምላክ ትጠብቃችው

  • @user-xt4so6gf3o
    @user-xt4so6gf3o Před 2 lety +73

    እፍፍፍፍፍፍ ደስ ስትሉ ለሁላችንም እንደናተ አይነት ትዳር ይስጠን የድንግል ማራያም ልጅ በእድሜ በጤና ያኒራችሁ

  • @saifulrana4676
    @saifulrana4676 Před 2 lety +310

    ስታምሩ ድንግል ማርያም ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ማሮች ሽህአመት ኑሩ♥

  • @user-ub2cf6ob9r
    @user-ub2cf6ob9r Před 2 lety +124

    ደስ ስትሉ🥰🌺የተዋሒዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ

  • @breyhabeshawit8280
    @breyhabeshawit8280 Před 2 lety +7

    እንደኔ ደስ ብሎት እየሳቀ የጨረሰው ቪዳቸው ማነው በላይክ አሳዩን በተረፈ ፍቅራቹ እመብራሃን ታብዛላቹ በጣም ነው ምወዳቹ ኑርልን

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před 2 lety +16

    ክ ክክክክክክክክክክ እግዚአብሔር ሆይ የቀደመውን የአባቶቻችንን የእናቶቻችንን ፍቅር መተሳሰብ የቀደመውን ፍቅራችንን ኢትዮጵያዊነታችንን መልስልን: እውነት ታምራላችሁ·🌺💛🌺💛🌺

  • @user-ee5jk5sy4s
    @user-ee5jk5sy4s Před 2 lety +158

    በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይብዛላችሁ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @degefkidane7302
      @degefkidane7302 Před 2 lety +1

      ❤❤❤

    • @user-rj9cc4so6r
      @user-rj9cc4so6r Před 2 lety

      @ነፂ tube የዱባይ ቀበጥ💃💃 በማራአምሲምሩ😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤

    • @haeyetail3944
      @haeyetail3944 Před 2 lety

      @@degefkidane7302 በቅንነትእንደማመረ

    • @haeyetail3944
      @haeyetail3944 Před 2 lety

      @ነፂ tube የዱባይ ቀበጥ💃💃 በቅንነትእንደማመረ

    • @seadiyoutubeseadiyoutube2590
      @seadiyoutubeseadiyoutube2590 Před 2 lety

      @@haeyetail3944 ዴምሪኝ እመልሳለሁ

  • @user-cb4fb4in9f
    @user-cb4fb4in9f Před 2 lety +100

    ፍቅርን ከክርስቶስ ትትናን ከማርያም ማለት እደናተ ነው እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላቹ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v Před 2 lety +10

    በጣም ነው ደሥ እምትሉኚ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛ ላችሁ ውድ የኢትዮጵያልጆች አዱሱ አመት የደሥታ የሥኬት ያድነት ሀገራችን ስላም እምቶንበት ያድርግልን 💚💛❤️🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @user-ju6on2jg5b
    @user-ju6on2jg5b Před 2 lety +16

    ማርያምን አስለቀሳቹኝ ኡፍፍፍፍፍ ፍቅርን ብዝትትትትትትት ያድርግላቹ ስራቹ ትዳራቹ በፅጋ በበረከት ይሞላ ውብ ምቹ !!!!

  • @user-go8fo9ei3o
    @user-go8fo9ei3o Před 2 lety +84

    መሻአላህ ስታምሩ
    ፍቅር ያብዛላችሁ
    ሰለም ለኢትዮጵያ ይሁን ።

  • @helensime4678
    @helensime4678 Před 2 lety +92

    ውይ ስታምሩ ፍቅራቹን ያብዛላቹ አዲስ እና ቃል❤❤❤❤

  • @lidiyaqueenofmamanddad187
    @lidiyaqueenofmamanddad187 Před 2 lety +26

    አቤት አቤት አቤት አቤት እራጋይታ አንቺንም ባልሽንም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤️❤️❤️

  • @user-nw4kv2uj2o
    @user-nw4kv2uj2o Před 2 lety +18

    ሥታምሩ እመቤቴ ማርያም ፍቅራቹን እንደ ምድር አሸዋ ብዚዚት ታድርግላቹ😘😘😘

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 Před 2 lety +34

    በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቅቤ ለጭቅላት ቆንጆ ነው

  • @tube-cy4bz
    @tube-cy4bz Před 2 lety +44

    ዋው በጣም ነው ደስስስስስስ እምትሉት ማርያምን እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በበረከት ሙልት ትርፍርፍ ያድርጋችው አቤት እርጋታችሁን ስወደው

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Před 2 lety +21

    በስመአብ በጣም ታምራላችሁ ቃልዬ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም ተሳክቶልሻል ቃልዬ

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. Před 2 lety

      ውዴ ቤተሰብ እንሁን❤😘😘

  • @user-md6jy3rq9s
    @user-md6jy3rq9s Před 2 lety +5

    ወይይይይ በጣም ነምታምሩት ቃል አዲስ ስወዳችሁ ሁሌም የሚያዝናናን ነገርም ልቀቁልን እንደዚህ እወዳችሁላለሁ

  • @user-kx8tx9su4e
    @user-kx8tx9su4e Před 2 lety +22

    ህክምና ምአያሽህ ለአይንም ለፊትም ጥራት ለራስምታት ጭምር ምርጥ ባህላዊ ፍቱን መድኃኒት በህይወት አጋርህ ወድጀዋለሁ❤❤❤

  • @masikabada4405
    @masikabada4405 Před 2 lety +46

    በጣም የምታምሩ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ፋቅራችሁን ያብዛላችሁ ለፋሬ ለቁምነገር ያብቃችሁ ❤❤🙏

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s Před 2 lety +3

    ደስ ስትሉ የተዋህዶ ልጅች እኳን አደረሳችሁ 😍😍😍😍

  • @goggarts9236
    @goggarts9236 Před 2 lety +5

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝዝት ያድርግላችሁ ትልቅ ሁኑ ውለዱ ክበዱ❤❤❤💓💓🌷🌷🌻🌻🌻 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @b.t7056
    @b.t7056 Před 2 lety +36

    የፍቅር ተምሳሌቶች በጣም ነዉ የምታምሩት ዉዶችዬ🌹❤❤🙏🙏ፍቅር ሰላም እና ደስታ ከሙሉ ጤና ጋር ይብዛላችሁ መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ymartnatube9075
    @ymartnatube9075 Před 2 lety +41

    ቀናባችሁ እግዚአብሔር ፍቅር ጨምሮ ቸማምሮ ይስጣቸው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @mesiyekelmu7952
      @mesiyekelmu7952 Před 2 lety

      ደስስትሉ እህር አይለያቺሁ ፍቅራቺሁ ይብዛ

  • @tigistshetaye9395
    @tigistshetaye9395 Před 2 lety +3

    እንዴት እንደምታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ከዚህም በላይ ይጨምረው ውድድድ❤️❤️❤️

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl Před 2 lety +70

    ዋው ደስ ስታሉ እመቤታችን ፍቅራቹህን ታብዛላቸክ 💔💔🙏💔🙏💔🙏

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 2 lety +32

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ፍቅራቹን እንደ
    ምድር አሸዋ ያብዛላቹ 💓💓💓

    • @madinamadina7319
      @madinamadina7319 Před 2 lety

      ወይኔ ሥታሥቀኑ እንዴናተአይነት ትዳር ይሥጠኝ ምኞቴነው የናተምን እግዚአብሔርይባርክላችሁ

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 Před 2 lety

    በእውነት ደስ ትላላችሁ ትህትና ይህ ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁ እስከመጨርሻው ይጠብቅላችሁ ከእውነት እማምላክ ትባርካችሁ

  • @senayetbelete1569
    @senayetbelete1569 Před 2 lety +18

    በጣም ታምራላችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅርን ያብዛላችሁ!!!

  • @sarhalharbe6994
    @sarhalharbe6994 Před 2 lety +10

    አለማድነቅ አይቻልም እያባበለች ሰራችለት የምር ደስ ሲሉ እግዚአቤር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g Před 2 lety

      የተዋህዶ ልጆች
      ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

  • @hana967
    @hana967 Před 2 lety +13

    😍😍 የኔ ውዶች እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው ቃልዬ ልዩ ስርአትሽ አለባበስ ሁለ ነገርሽ ልዩ ❤️

  • @ggjihgh9135
    @ggjihgh9135 Před 2 lety +4

    ዉይይይ ደስ ሰትሉ እኮ ፍቅራችሁን አምላከ ቅዱስ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያብዛላችሁ ልዩ ጥንዶች

  • @selamyetewahdolji6769
    @selamyetewahdolji6769 Před 2 lety +22

    ስታምሩ😍 ወንዶች ግን ቅቤ ጥርግ አርገው እየበሉ መቀባት ለም እንደሚጠሉ
    ይፀምፅምሽ አላለም😂

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g Před 2 lety

      ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 2 lety +40

    እመብርሐን ትጠብቃችሁ😘😘😘

  • @zenyzewge586
    @zenyzewge586 Před 2 lety +4

    በጣም ነው ደስት የምትሉት እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ የፍቅ ተምሳሌት ናችሁ 💓💓

  • @user-bg4qd1yj9o
    @user-bg4qd1yj9o Před 2 lety +3

    ክክክክክ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው እመብርሃን ትጠብቃችሁ

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Před 2 lety +156

    🥀መጭው 2014 🥀ለኢትዮጲያውያን🌹 የሰላም 🌻የፍቅር 🌻የጤና 🌻ቸር የምንሰማበት ጁንታ 🌻 የሚቀበርበት መልካም ዘመን ይሁንልን🌻

  • @menbigenana9675
    @menbigenana9675 Před 2 lety +31

    ወይኔ ደስ ስትሉ እንደዚች አይነት ሚስት እግዚአብሔር ይስጥ አሜን

  • @tbletsgereziher9342
    @tbletsgereziher9342 Před 2 lety +2

    ኣሰይ ደስ ስትሉ ኣዲስን ደሞ ኣንተ መልካም ነህ ተባረኩ ፍቅራቹ ብዝት ትርፍ ይበል የኔ መልከ መልካሞች ሁሌ ኑልን ያስተምራል !

  • @user-ms4hr1oq3d
    @user-ms4hr1oq3d Před 2 lety +2

    በጣም ነው ምታምሩት እግዛቤሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ🙏🙏🙏❤

  • @semirachannel9495
    @semirachannel9495 Před 2 lety +19

    እውነት በጣምታምራላችሁ ወለድ ክበድ

    • @degefkidane7302
      @degefkidane7302 Před 2 lety

      ❤❤❤❤

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g Před 2 lety

      @@degefkidane7302
      ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 Před 2 lety +10

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @hayatderme7323
    @hayatderme7323 Před 2 lety +1

    በጣም ድሰ ትላላችሁን እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርከላችሁ 🙏🙏

  • @tsigeredahagos6214
    @tsigeredahagos6214 Před 2 lety

    ድስት ግጣሙን ሲያገኝ እንዳናተ ነው ፈጣሪ ትክክለኛ ሰዎችን ነው ያገናኘው መልካቹም ጸባያቹም ሁሉ ነገራቹ ተመሳሳይ ደስ የምትሉ ፍቅረኛሞች ናቹ እግዛቤር ፍቅራቹን ይባርክላቹ

  • @getnetgetnet2962
    @getnetgetnet2962 Před 2 lety +11

    ደስት ትላላችሁ ፈቅርችሁ ከዚህም በላይ ይብዛላችሁ

  • @richtube5245
    @richtube5245 Před 2 lety +18

    እዉነት በጣም ነዉ የምወደችሁ ስርአታችሁ ደስ ይለኛል
    የኔ ድንጋይ እራስ የት ነህ ግን🙄🙄🙄🙄አለሁ በለለኝ

    • @user-rj2ws8cx9r
      @user-rj2ws8cx9r Před 2 lety

      ክክክክክክ

    • @user-ku3fh5xr8b
      @user-ku3fh5xr8b Před 2 lety

      አለሁ ክክክክክ

    • @rtecujh4666
      @rtecujh4666 Před 2 lety

      ክክክክክክክክ አይዞሽ እኔም እያልኩ ነበር አንድ ቀን ይመጣል

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 Před 2 lety

      🤓🤓🤓🤓😬🤓👍👍👍

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g Před 2 lety +1

      @@user-rj2ws8cx9r የተዋህዶ ልጆች
      ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

  • @comceil2855
    @comceil2855 Před 2 lety

    በጣም ነው የምታስቀኑት እማምላክ ፍራቹን ታብዛላቹ አዲስና ቃልዬ የተባረከ ቤተሰብ

  • @massahmasa8706
    @massahmasa8706 Před 2 lety +6

    ስታምሩ ፍቅራችሁን ያቆይላችሁ. መታደል ነው ❤

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r Před 2 lety +45

    ወይይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

    • @emusumyatube
      @emusumyatube Před 2 lety +1

      ደምሩኝ

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Před 2 lety

      አግ ዚአብሔር፣ፍቅሩን፣ያብዛለችሁ፣በጣደሰ፣🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼👏👏👏፣ደምሩኝ፣የመማር

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. Před 2 lety

      @@emusumyatube በይ ውዴ አይከፈልበት እደምርሻለሁ አንቺም ጎራ በይ 😘

  • @emiyeethiopia7130
    @emiyeethiopia7130 Před 2 lety +3

    ቃልዬ እርጋታሸን ድምፅሸን በጣም ነው የምወድልሸ አንቺ ትለያለሸ እንደ ዘመኑ ሴቶች አይደለሸም በጣም ትለያለሸ እግዚአብሔር ይባርክሸ በዚሁ ቀጥዪ አይለያችሁ እግዚአብሔር አሜንንን !

  • @user-uo8il1nw4n
    @user-uo8il1nw4n Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርከላችሁ በጣም ደስ ተላልችሁ

  • @mesi3803
    @mesi3803 Před 2 lety +6

    ስታምሩ እግዚአብሔር እድሜ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @user-wf7ul7bm1y
    @user-wf7ul7bm1y Před 2 lety +4

    ፍቅራቹ እያደረ እየ ዋለ ይጨምሪ ስታሙሩ ጸባያቹ፣ትህትናቹ እግዛብሄር ይባሪካቹ ዉዉዉዉድድድድድ

  • @nejuwollotube8520
    @nejuwollotube8520 Před 2 lety +25

    😂😂ወላሂ ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁ 💐💐💐💐ደስ ስትሉ

  • @user-ly1hy6sb2w
    @user-ly1hy6sb2w Před 2 lety +2

    ውይ ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝዝት ያደረገው 🌹🌷🌹

  • @tedlagebremariam3294
    @tedlagebremariam3294 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ። በቤቱ ያኑራችሁ። እድሜና ጤና ይስጣችሁ። ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ።

  • @emanalitube6068
    @emanalitube6068 Před 2 lety +9

    ደስትላላችሁእርጋታችሁ ፍቅራችሁ እንደእነተአይነት ያብዛልን

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g Před 2 lety

      የተዋህዶ ልጆች
      ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

  • @adamasfaw8328
    @adamasfaw8328 Před 2 lety +3

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

  • @tirste2744
    @tirste2744 Před 2 lety +1

    ቃሉ ጉበዝ እግዚአብሔር በኪነጥበብ ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ ደግሞ አንች የልጅን ስም ነው ቃሉ ልክ እንዳንች እርግት ያለች ነች እግዚአብሔር ይመስገን የ19 አመት ነች ሰው እቤት ያለ አይመስልም እርጋተዋ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-it6gi8dh5g
      @user-it6gi8dh5g Před 2 lety +1

      የተዋህዶ ልጆች
      ሰብስክራይብ በማድነግ ተባባሩኝ
      መልካምነት ለናስ ነው👏

    • @tirste2744
      @tirste2744 Před 2 lety

      @@user-it6gi8dh5g እሺ እኔንም ደምሪ በእግዚአብሔር ስም

  • @moges8843
    @moges8843 Před 2 lety

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር በበረከት ይጎብኛችሁ ❤

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Před 2 lety +4

    በጣም ደስ ስዕል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @entisarmefta12
    @entisarmefta12 Před 2 lety +4

    ቢያሥ ቪድኦአቹ 3 ጊዚ በላይ ነው ማየው በጣም ነው ምወዳቹ አላህ ፍቅራቹ ያብዛው ውለዱ ክበዱ ለጥሩ ደረጃ ያብቃቹ ማሮቹ

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 Před 2 lety +1

    ፍቅርን.ከክርስቶስ.ትህትናን.ከማሪያም.በጣም.ነው.የምታምሩት.ክርስቶስ.ይጠብቃችሁ.በጣም.የተረጋጋችሁ.ደስ.የምትሉ.ፍቅራችሁን.ያብዛላችሁ

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 Před 2 lety +1

    ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራቸውን ያብዛላችሁ😍

  • @user-xu3fi4uq5x
    @user-xu3fi4uq5x Před 2 lety +5

    የኔ ውቦች ባያችሁ ባያችሁ ባያችሁ መቼም የማልሰለቻችሁ 💚💛❤😍😍😍😍በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድድድድድድድ።ነው እማርጋችሁ ማርያምን ለዘላለም በዴስታ ኑሩልኝ😂😂😂ሰራሽለት🙄ወይኔ😘

  • @rtecujh4666
    @rtecujh4666 Před 2 lety +16

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደስ ስትሉ

  • @adanechworku3464
    @adanechworku3464 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይማራችሁ ጉፋኑን ደስ ስትሎ እኮ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-sy2ky3sm9n
    @user-sy2ky3sm9n Před 2 lety +2

    በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ፍቅራቸውን ያብዛላቹ ❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @tegitegi7281
    @tegitegi7281 Před 2 lety +6

    ደስ ስትሉ አስቀናችውኝ ፈቅራችውን ያብዛላችው😘😘😘😘

  • @mahubetube6317
    @mahubetube6317 Před 2 lety +19

    ማሻአላ ስታምሩ ሳቅሽደስይለኛል ከኩካሁ በሳቀይእላለሁ

  • @saraaman4733
    @saraaman4733 Před 2 lety

    በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛው 🙏🙏🙏

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 Před 2 lety

    ስታምሩ ፍቅሪ የሆናቹ ጥዶች ሽ አመት ኑሩ ውድድ ማረጋቹ በባህሪያቹ ደስ ይላልጨ መልካም አድስ አመት ቃልውድድድድድ 🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻

  • @naggagstywhw5825
    @naggagstywhw5825 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛ ❤❤❤

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤🙏

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @hirnu3086
    @hirnu3086 Před 2 lety +9

    ደስ ትላላችሁ 😍❤

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d Před 2 lety +5

    የኔ ማሮች ስታምሩ እመቤቴ ፍቅሩን ታብዛላችሁ♥♥♥

  • @kidobuna12
    @kidobuna12 Před 2 lety +1

    Wow በጣም ነው ደስ የምትሉት ፈጣሪ ይባርካችሁ ቃልዬና አዲሴ የፍቅር ተምሳሌቶች።

  • @hafetamdemeli1983
    @hafetamdemeli1983 Před 2 lety

    ውይ ፍቅራችሀ ሲያስቀና እመቤቴ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ ፍፃሜው ሲያምር ነው መልካም ሁሉም ነገር በቤቱ ያፀናችሁ

  • @user-gh5lg9ti4e
    @user-gh5lg9ti4e Před 2 lety +12

    ፍቅርችሁን ይባርክ ደስ ስትሉ የተዋህዶ ልጂ እንካን አደርሳችሁ መልካም ዘመን ያድርግልን መልካም አድስ አመት ይሁንልን

  • @user-dp2dn2jc2e
    @user-dp2dn2jc2e Před 2 lety +13

    ውይ ትህትና በቃ ውድድድ ነው የማደርጋችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ

  • @freemedanalemmedanalem3802

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ

  • @user-ln5sk4fe4d
    @user-ln5sk4fe4d Před 2 lety +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-jc1li2fb3i
    @user-jc1li2fb3i Před 2 lety +8

    ዋው ደስ የሚል ፍቅር አላህ ይጨምርላችሁ የኔ ውቦች

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 Před 2 lety +5

    የኔ ዉዶች ፍቅሩን ያብዛላቹ እንኳን አደረሳችሁ ለአድሱ አመት ለመላዉ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ

  • @martabekele4734
    @martabekele4734 Před 10 měsíci

    ደስ ስትሉ ቃል ተባረኪ ዘመንሽ በደስታ ይሞላ ❤❤❤

  • @user-ki2ff8gw7i
    @user-ki2ff8gw7i Před 2 lety +5

    ድስ ስትሉ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ የኔ ውዶች ❤❤❤

  • @zainabsaeed7361
    @zainabsaeed7361 Před 2 lety +8

    ስታምሩ ማሻአላህ

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር የበረከት ተካፍይ እንድሆን እግዚብሔር ይርዳን
    በእውነት ደስስስትሉ ውዶች።😍😍😍😍😍😍😍

  • @yirgageto2324
    @yirgageto2324 Před 2 lety

    በኡነት በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሒር ይጠብቃችሁ

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f Před 2 lety +4

    በሳቅ ሞትኩኝ ወይዘሪት አዲስ 😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-xx5ut1lh4g
    @user-xx5ut1lh4g Před 2 lety +21

    ደሞ አትጥፉ 🌹👏💛

    • @user-xx5ut1lh4g
      @user-xx5ut1lh4g Před 2 lety

      @ነፂ tube የዱባይ ቀበጥ💃💃 እሽ

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 Před 2 lety

      @@user-xx5ut1lh4g ደምሪኝ በቅንነት ውዷ

  • @ababaali9685
    @ababaali9685 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ተባረኩ የተዋህዶ ልጆች እማ አምላክ ትጠብቃቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-se8ll8zn2q
    @user-se8ll8zn2q Před 2 lety

    ስማችሁ እራሱ ልዩ ነው አድስ ቃል