ቃልዬን አማረርኳት ቀጠቀጠችኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 04. 2023
  • የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 578

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před rokem +126

    ዛሬ እኮ ቀኑ 19 ነው መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ውድ የአገሬ ልጆች ቅዱስ ገብርኤል ካልታሰበ አደጋ ወቶ ከቅመረት ይጠብቃቹ🙏🙏🙏✝️😍❤

  • @hanibabi
    @hanibabi Před rokem +165

    እንኳን ለሊቀ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል በአል በሰላም አደረሰን እግዚአብሄር የቀረው ዘመናችን በንስሀ በጾም እንድንኖር ያርገን አሜን🙏

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 Před rokem +12

    ቃል ህፃኑ ሲተኛ ከጎኑ ትራስ አድርጊ ወላሂ ተሳቅቄ ልሞት አጋጣሚ ሊገለበጥ ይችላል 😍😍😍

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Před rokem +99

    አረ ቃልዬ ገና ወገብሽ አልጠነከረም ጎመበስ ቀና አታብዢ እራስሽን ጠብቂ ❤❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem +2

      ደምሪኝ ❤

    • @sanikonjoo
      @sanikonjoo Před rokem +1

      Agzat adisye ❤❤❤❤yene kal wddd

    • @user-us2wo1xu7e
      @user-us2wo1xu7e Před rokem +1

      ትክክክልጎበዝ❤❤❤

    • @hilinahilu-ws9ep
      @hilinahilu-ws9ep Před rokem

      wendoch zimmmmm bilachu new ewedshalew yemitilut biyanis atagizatim ende aras eko nat besimammm adis tebiyew

    • @adnewmelese8126
      @adnewmelese8126 Před rokem

      አረ ማሽቃበጥ

  • @user-no4rv5ym4q
    @user-no4rv5ym4q Před rokem +61

    ሀያሉ መላእክት ቅዱሰ ገብርኤል በእለተ ቀኑ የተጨነቃችሁ ከጭንቀታችሁ ያዉጣችሁ መልካም ዜናን ያብሰራችሁ አድሰና ቃልዬ ፍቅሩን ያብዛላችሁ 😘😘😘

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn Před rokem +33

    እንኳን አረሰን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ይጠብቀን የተዋህዶ ልጆች ✝️♥️

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g Před rokem +83

    እንኳን በሰላም በጤና ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ ምታሰቢያ በል አደረሲችሁ ❤❤❤❤

  • @ayelechzkarige29
    @ayelechzkarige29 Před rokem +47

    ቃልዬ ስራ ጨርሻለሁ ብለሽ ማቀፍ አታብዥ እጅ ከለመደ ከእቅፍ ወርዶ መተኛት አይፈልግም ለመብላት ብለሽ እንኳን ብታስቀምጭው እሽ አይልሽም እጅ አታብዥ

  • @fjdf9143
    @fjdf9143 Před rokem +16

    ወይኔ ቃልዬኮ ትግስትሽ በስመአብ በጣም የምትገርሚ ልእልት የሆንሽ ሴት እኮ ነሽ የእውነት ከልቤ ነው የምወድሽ❤

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Před rokem +30

    አቶ ሐዲስ መስፍን😂😂
    እኳን ደስ አላቹ ነፃነት እኳን በሰላም ተገላገለች❤

  • @remaseid-me6qs
    @remaseid-me6qs Před rokem +12

    ቁርስ ልሰራነው ምን ልስራልህ ፀጥ ፍቅር ፀጥ አባቴ ፀጥ 😁😁 አቶ አዲስ መስፍን ሲደክማት አይ ቃልየ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +6

    ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ሊቀ መላእክት ቅዱሰ ገብርኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤
    ቃልዬ ገና ወገብሸ አልጠነከረም ቀና ጎምበሰ አታብዢ🙄

  • @user-lz6vg3js5g
    @user-lz6vg3js5g Před rokem +14

    ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ አይ አዲስ ፎጣውን ይዞ ብቅ ሲል 😂😂😂😂 የሳቄ ምንጮች በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetZoubi
    @GenetZoubi Před rokem +39

    እኔ ብቻ ነኝ ከዚህ ቤተሰብ ጋር ሱስ የያዘኝ 😊😊😊 ነፍፍፍ አመት ኖርልኝ የኔ ውዶች ቃል ስወድሽሽሽ❤❤❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před rokem +7

    የኔ ጣፋጭ ሁሌም ቆንጂዬ ነሽ ደግሞ ጎበስ ቀና አታብዢ ዝም ብለሽ በልተሽ አጥሚትሽን ጠጥተሽ ድርብርብ አርገሽ ልጂሽን አቅፈሽ ተኝ ስራዉን ተይዉ ወደፊት ይደርሳል ቃል የኔ ድቡሽቡሽ ትግስትሽ ግን ወይኔ እኔ ብሆን እንዴት እንደምጮህ ወይ😁

  • @user-zl4vr6hg4q
    @user-zl4vr6hg4q Před rokem +31

    አይ የስልክን ነገር ምናለ የኔ መዳም ብታቀውና ብሰማችሁ ጨጓራየን ላጠችው ልጆች እምቆጣጠረው እኔም ፅዳት እኔው ምግብ ሰረታ እኔው 24 ስአት እስልክላይ ተተክላ ወይ ስራ የላት መጣራት አሁንስ አልቻልኩም ልቤ ፍስስ አለ ደከመኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አህቶች😢

    • @hapitamahmad8755
      @hapitamahmad8755 Před rokem +1

      አይዞሽ ውደ ሁላችንም ጋነው

    • @atsedewoday-hr1fw
      @atsedewoday-hr1fw Před rokem

      እግዚአብሔር ያስብሽ እኅቴ ሁላችንም ጋር ነው ይኸ

    • @user-nj3vj4xq9s
      @user-nj3vj4xq9s Před rokem

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያበርታሽ

    • @user-zl4vr6hg4q
      @user-zl4vr6hg4q Před rokem +1

      አሜን ሁላችንንም ያበርታን እህቶች

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 Před rokem

      አይዞሽ 😢

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Před rokem +39

    ወላሂ እንኳን ባል እና ሚስት ቀርቶ እኔ እራሱ ማዳሜን የሆነነገር ልሰራ ፈልጌ እንደዚህ ልስራ እንደ ብዬ እየጠየኳት እሷ ስልኳላይ አፍጥጣ ዝም ካለችኝ ያ ስራ ሳይሰራ ባለሁበት ቁጭ ብዬ እጠብቃታለሁ ለምን አልሰራሽም ስትለኝ ስልኳን ጎርጉራ ስጨርስ እና ካልነገርሽኝ እንደት ልወቅ ብዬ አንጀቷን ጨስ ነው የማደርጋት የኔን እንደምታቃጥለው እና ምን ልል ፈልጌ ነው ያናዳል ለማለት ነው 😂😂😂

    • @askal6750
      @askal6750 Před rokem +1

      እውነት ልክ ነሽ ያናዳል እውነት

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Před rokem

      ክክክክክክ ቱ አቺግፈኛ😂

    • @hayattube3185
      @hayattube3185 Před rokem

      የችስ ከፍ እኔም በጣም ነው የምናደደው 😢የሆነውን ስርቸ አቀርብላታለሁ 😅

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Před rokem +9

    😂😂😂😂😂ቃልዬ ግን ትግስትሽ እኔ ብሆን ወይ እራሴ ሄዳለው ወይ ተወው ነው ምለው እኔም ሰው ሲያዘኝ መቆየት አልወድም

  • @user-jl1xi8ni5o
    @user-jl1xi8ni5o Před rokem +28

    ❤ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ወይኔ ስወዳች

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 Před rokem +6

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የአዲስ እና ቃልዬ ተከታዎች እንኳን ለአብስራው ቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና በደስታ ከወር እስከ ወር ጠብቆን ለደረሰን ለእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ክብርና ምስጋና ይሁንል የመዳሞቼ ቅመሞች በሰላም ሰርታችሁ ለሀገር ያብቃችሁ እንደ ቃልዬ ወልደችሁ ልጅ ለማሳም ያብቃችሁ ሰደት በቃ ይበላችሁ

  • @user-is1ke2ly7m
    @user-is1ke2ly7m Před rokem +8

    እረ በስመአብ እንደዚ አይነት ትግስት!!! Thank you ቃልዬ እራሴን እንዳይ ነው ያረግሽኝ🙏🏻

  • @sus2475
    @sus2475 Před rokem +9

    አረ ቃልዬ ልክ ነሽ እኔም ወላሂ አልወድም ሰው እያለ ቤተሰብ ተሸክፎ እያወሩ እየተጫወቱ መቆየት እያለባቸው ስልክ ላይ ትክል ሲሉ ያናዱኛል

  • @user-hebtam
    @user-hebtam Před rokem +5

    እኔም ስራ ሆኘከሰውጋ ሆኘ ስልክ መነካካት አልወድም አድስና
    ቃል ስወዳችሁ 💖እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Před rokem +2

    ትክክል ንው ያልሽው በየቤቱ ሬስቱራአንት ቃልየ
    እኔ እምታዘበው ባስ ላይ መውረጃቸውን እንዳንዱ ይስታል ክሚያበሳጨኝ ነገር
    እግዚአብሄር ይባርካችሁ እሚማር ካለ ትልቅ ትምህርት ነው♥️♥️♥️🌹🌹🌹

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem +8

    ወይይይይይ የቃልዬ ትግስት የኔ እናቴ እውነት ለናንተ ቃላት የለኝም እወዳችኋለሁ ኑሩኝኝ ደስታውቼ በትክክል ❤❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Před rokem +4

    እንኳን በሰላም መጣቹ የኔ ቆንጅ ቃሊዬ ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😅😅😅😅😅ባባዬ የኔ ማር ፈጣሪ በአበበ ያሳደግላች ❤❤❤

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Před rokem +21

    ተወዳጅ ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Před rokem +9

    እኳን አደረሣችሁ ለቅዱስ ገብረኤል ወራሀዊ በአል ቃልዬ አዲስ ❤አይቃል እራስሽን ጠብቂ ማለት ግበስ ቀና ስቴይ ወገብሽን ያምሻል አሁን አይሠማሽም በሗላ ነዉ እሚያምሽ❤

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před rokem +9

    እፍፍፍፍፍ ሰውዳችሁ እኮ እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቃችሁ ቃልዬ የኔ እናት ትግሰቷ እኮ ልዩ ነው

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před rokem +26

    ዛሬ እኔም የቃልዬን ሁኔታ ለማየት ጓጓሁ😊ደምሩኝ እስኪ እኔንም ወገን

  • @mekdeslijalem
    @mekdeslijalem Před rokem +7

    ማርያምን ተሎ ተሎ ሳትመጡ ስትቀሮ በጣም ነው የምትናፍቆኝ እና ደሞ የኔ ባል አሁን አድስ እዳደረገው ነው የሚአደርገው እደው ምክር ቢጢ ብሰጡልኝ በጣም ደስ ይለኛል

  • @SimegnTakele-ej6uc
    @SimegnTakele-ej6uc Před rokem +27

    ስወዳችሁ እኮ ጌታ እየሱስ ብርክ ያድርጋችሁ።

    • @user-kv8dy4xw3b
      @user-kv8dy4xw3b Před rokem +1

      የምን ጌታ እየሱስ ነው ሆይ 😂😂😂 እየሱስ ክርስቶስ አትይም

    • @user-ep3wx6ex8r
      @user-ep3wx6ex8r Před rokem +2

      ​@@user-kv8dy4xw3b የምትቃወሙትን ነገር ለዩ

    • @SimegnTakele-ej6uc
      @SimegnTakele-ej6uc Před rokem

      @@user-kv8dy4xw3b እየሱስ ጌታ መሆኑን ካላወቅሽ መጽሐፍቅዱስ አንብቢ::ተባረኪ

    • @user-kv8dy4xw3b
      @user-kv8dy4xw3b Před rokem

      @@SimegnTakele-ej6uc እኔ እማቀው እየሱስ ክርስቶስ ነው ከይቅርታ ጋር

  • @haymimulgeta-uq4ol
    @haymimulgeta-uq4ol Před rokem +16

    እንኳን ደና መጣቹ ውቦች እናም እንኳን ደስ አለህ ዳግመኛ አጎት ለመሆን አበቃህ

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j Před rokem +15

    ቃል አለባበስሽን እወደዋለሁን ግን በጣም ግፋፎት አትሆኝ 😂ረዥም ቀሚስም ቢሆን ልቅምቅም ያለ ልብስ ልበሽ ከቤትሽ ከባልሽ ፊት የምን ግፋፎት መሆን ነው 😮😂😂❤

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Před rokem +1

    እዉነት ነዉ ቃልዬ አበላሸን የሥልክ ነገረ❤

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 Před rokem +8

    ወላኢ የኔ ባል ሲበላ እንኳን ስልክ አያስቀምጥም ትግህስቴ ተሟጧል 😢

  • @edenshiferaw8727
    @edenshiferaw8727 Před rokem +3

    የጨጨዋ ጥግ ቃል ! ❤️🙏 የሰልኩን ጉዳይ ቤት ይቁጠረዉ!

  • @fikertebirhanetadesse8086

    አዲሰ በጣም ይገርምሐል ቃልዬ በጣም ቆንጆ ነች አልቻልካትም ።በጣም አሰተዋይ ነች

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem +13

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ምርጦችየ ሠላማችሁ ይብዛ አብሣሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ደስታን ያብስረን 😊

  • @tarytary495
    @tarytary495 Před rokem +3

    ቃልዬ ግን ትግስተኛ ነች ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይባርክው❤❤

  • @azebteketl7094
    @azebteketl7094 Před rokem +7

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ

  • @hgh8912
    @hgh8912 Před rokem +3

    ትግስትሽን ስወድልሽ ታድለሽ❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před rokem +2

    ጎበዝ ቃልዬ ፍቅር የሆነች ሚስት አለችክ❤

  • @hanawerku
    @hanawerku Před rokem +1

    ቃልየ የኔ ደርባባ ሆሆሆሆ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ቃልየ ቢቤየ ደናነው እጁን ሳሜልኝ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +28

    ቃልዬ የኔ ጨዋ ስወድሽ እኮ ወንድ ልጅ እኮ ቶሎ ክርስትና ስለሚነሳ ወገቧ አይጠነክርም ስራ የምታግዛት እንደመፈለግ ጭራሽ ተጋድመሕ 🤳 አዲስ 🤛ማለት ነበር 😂😂

  • @hdhdhushshshje4105
    @hdhdhushshshje4105 Před rokem

    Eshiiiii እናመሰግናለን 🙏

  • @user-rx4rf1zt7d
    @user-rx4rf1zt7d Před rokem +1

    እውነትሺ ነው ቃልዬ❤❤❤

  • @kidistabi
    @kidistabi Před rokem +2

    ቃልየ ውነትሽን ነው ሰው እያለ ስልክ መጎርጎር በጣም ያስጠላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshyhall6997
    @yeshyhall6997 Před rokem +6

    ቃልዬ ልጁ አጠገብ አትጠርጌ

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Před rokem +1

    እንኳን ደና መጣችሁዉዉዉድድድ

  • @moves6989
    @moves6989 Před rokem +1

    ልክ እንደኔ ነሽ ቃልዬ እኔም በጣም ነው ሚያናድደኝ ስልክ ምጎረጉር

  • @Enen550
    @Enen550 Před rokem +15

    እደው ይሄን ስልክ ያጥፋልን 😢 ጀዘብን እኮ

  • @beydamohamed-lu3fz
    @beydamohamed-lu3fz Před rokem

    እንኳን ደህና መጣቹ በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ያነሳቹት

  • @genetzewudu5210
    @genetzewudu5210 Před rokem +9

    እግዚያብሔርየ ትዳራችሁን ይባርከው ደስ ሰትሉ

  • @mebiratianabo8577
    @mebiratianabo8577 Před rokem +3

    ስዎዳችሁ :ፍቂራችሁ አይቀነስ 👌♥️♥️

  • @user-bp3go3cl2r
    @user-bp3go3cl2r Před rokem +4

    እመብርሀን ፍቅራችሁን ታብዛላቹሁ❤❤

  • @Kedir7715
    @Kedir7715 Před rokem +2

    እንዴት ነው ስልክ የምንቀንሰው እናተ ሁሌ እየመጣችሁ

  • @MeaziGEBRUU-os7nx
    @MeaziGEBRUU-os7nx Před rokem +1

    ቃልዬ ሰላም ናቹ ልክ ነሽ እኔም አሳብሽን እደግፋለው

  • @rehimawoloyewa6989
    @rehimawoloyewa6989 Před rokem +2

    Tigistiii aleshiwuu kaliyee yene malkam 😘

  • @dgfzfyzgf8725
    @dgfzfyzgf8725 Před rokem +1

    የኔ እንቆች⛪⛪⛪💒💒💒🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏💞💞💞💞😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😘💐💐💐💐💐💐

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 Před rokem

    እኔም ስልክ ሚጉረጉር ሰው በጣም ነው ሚያስጠላኝ ትክክልነሽ ቃል የኛ አስተዋይ ምርጦች እወዳቹዋለሁ

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Před rokem +4

    🎉ፋቅርአችሁን 🎉❤ ያብዛላችሁ🎉❤

  • @hanaderibe3211
    @hanaderibe3211 Před rokem +6

    ቃልዬ የኔ ውድ እህት በጣም እኮ ነው የምወድሽ አረ ተው አዲስ ቃልን አገናኘኝ

  • @birtukan7265
    @birtukan7265 Před rokem +1

    ቃልዬ የኔ ውድ ሴት ❤❤

  • @lemlemkebede8622
    @lemlemkebede8622 Před rokem

    በጣም እውነትሽን ነው ሰልክ የፋሚሊ ህይወት እያበላሸ ነው ለወለለዳችሁት ልጆች የበለጠ ማውረት አየጠሉ ይመጣሉና መጠንቀቅ ነው

  • @godu4351
    @godu4351 Před rokem +1

    ዉነት ቃልየ አሣቅሺኝ ፈተና አለወይ ይፈቱኑሀል አለች እኮ😂😂😂

  • @SahayOtlako-ce9ji
    @SahayOtlako-ce9ji Před rokem +1

    አሜንእህት፣ያልፍሁሉም❤❤❤❤❤

  • @drr8432
    @drr8432 Před rokem

    እዉነት ብለሻን ቃልየ እነም ማልወደዉ ነገር ስዉ ጋራ ተሰብስቦ የራስህን ስልክ መገርጎሮ ጨጋራየን ያነሳብኛል ❤❤❤

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Před rokem

    ሰላም ቃልዬ እናትነት እኮ በጣም ደስይላል ቢዚ ትሆኛለሽ❤❤❤❤ እመቤቴ ታሳድግልሽ

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před rokem +1

    በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው የምር እኔ በሀሳቡ እስማማ በሀሳቡ የምትስማሙ 👍❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rehimawoloyewa6989
    @rehimawoloyewa6989 Před rokem +1

    Kaliyee yene qonjooo 😘😍😍😘❤❤❤❤addsi yene qonjooo 😘 si Wedachuu ukoo 😘

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před rokem +3

    ትግስቱን ይስጠን ነው የሚባለው😊👍😍
    የስደተኞች መፅናኛኮ ስልክ ነው😮 የራስ ሰው ካለ ግን ስልክ መጎርጎር ይደብራል በጣም👆

    • @neganega5754
      @neganega5754 Před rokem

      እኔ እያወራዉ መልስ የማይሰጠኝ እና ምግብ እየበላዉ ስልክ የሚይዝ

  • @user-up3rc4ke5v
    @user-up3rc4ke5v Před rokem +6

    ዝፈትወኩም 🎉❤

  • @gltube4471
    @gltube4471 Před rokem +3

    አይ ቃልዬ የኛን ቤት ጉድ አላየሽልኝ

  • @user-wc2fv7mp3k
    @user-wc2fv7mp3k Před rokem +1

    አቶ አዲስ መስፍን😅😅😅😅አይ ቃልዬ የኔ ፍቅር ስወድሽ ቤቢን ሳሚልኝ❤❤❤❤

  • @bittebitte7523
    @bittebitte7523 Před rokem +2

    አንደኛ 😊

  • @zeharamergiaw1026
    @zeharamergiaw1026 Před rokem

    አይ ቃልየ ልክ እንደ ኔ ነሽ ደሜ ነዉ የሚፈላዉ እኔ ስራም ላይ ሆኘ ስልክ መነካካት አልወድም ስራ ጨርሸ ቁጭ ስል ነዉ ቤተሰብ ጋ እንኳን የምደዉለዉ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Před rokem +1

    ደስ የሚል መልክት ነው

  • @merongm5989
    @merongm5989 Před rokem +3

    ደስ ስትሉ ኮ ማርያምን😂😂❤

  • @chaltuboja9533
    @chaltuboja9533 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ baxam xuru temert new endachuwalen👌👌👌👍👍👍👍👍👍

  • @makdasstesfaye1143
    @makdasstesfaye1143 Před rokem

    የኔ ምርጦች

  • @lulyaghebretnsae9160
    @lulyaghebretnsae9160 Před rokem

    ቃልየ የኔ ቆንጆ ❤

  • @user-zi3ut3ei4m
    @user-zi3ut3ei4m Před rokem +1

    ስወዳቸሁ እግዛብሔር ፍቅራቸሁ ይጨምርላቸሁ

  • @user-gj5pr1kj1c
    @user-gj5pr1kj1c Před rokem

    ምንድነው የምታወረው ስውረን

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 Před rokem

    ቃልዬ ስታምር የኔ እናት

  • @GhanaMaryam-np9yc
    @GhanaMaryam-np9yc Před rokem

    Mash Allah qal raga yakshi setnati Desi new mitlugi

  • @FayrouzFayeouz-fm4sg
    @FayrouzFayeouz-fm4sg Před rokem +15

    በጣም ነዉ ምወዳቹ አዲስ ቃልዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤

  • @nas7117
    @nas7117 Před rokem +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሳስባችሁ ነበር
    የመዳም ቅመሞች ተቀድማችሁል

  • @samira7639
    @samira7639 Před rokem

    በጣም ነው የምወዳቹህ አዱስ አንሶላዉን ይዘህ ስተመጣ አሳከኝ መልእክቱ አሪፍ ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏✅✅✅✅✅✅✅

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 Před rokem +1

    wow betam tamralachou i swear ezgiyaber yitebekachou

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 Před rokem

    Emebrhan fkrachihun tabzalachihu❤❤

  • @LoveLove-ur1hi
    @LoveLove-ur1hi Před rokem +1

    ቃልዬ የኔ ትግስተኛ

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Před rokem

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ውዶች እውነት ነው ቃል እንዳለችው አስፈላጊ አይደለም በብዛት ስልክ መጠቀም

  • @kidisttigabu7396
    @kidisttigabu7396 Před rokem

    ቃልዬ የኔ የዋህ😘😘😘

  • @user-ed2nw3lu6r
    @user-ed2nw3lu6r Před rokem

    ቃልየ የኔ ጨዋ ልክነሽ አኔም አልወድም ብቻዩን ስሆን ብቻ ነው ስልክ የምይዘው የትም ስሄድ ጥሪ ከላሆነ በቀር አለደውልም በሃሰብሽ ተስማምቻለው❤❤

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Před rokem

    እኔ ማሻ አላህ የምር ጀግናሲት ቃልዬ የምር ጎበዝ

  • @user-fb4kb3ly1t
    @user-fb4kb3ly1t Před rokem

    Yene konjo kaliye bewnet akrashegn♥️♥️♥️♥️🙏

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před rokem

    ሠላማችሁ ብዝት ይበል ቃል አዲስ

  • @Mamokalo100
    @Mamokalo100 Před rokem

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ቃልዬዬዬዬዬዬዬዬ 1ኛ እኮ ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před rokem +1

    እውነት ነው እኔም ከባሌ ጋር ምጣላው በዚህ ነው እውነት❤❤❤❤