አዲስን አስለቀስኩት አቤት ሲያሳዝንን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 03. 2023
  • የሐዲስ ዜማ ዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 2,7K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před rokem +290

    ለፋሲካ ከወዲሁ የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎ
    አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
    ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
    imo
    WhatsApp
    Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን

    • @adan1376
      @adan1376 Před rokem +3

      ስታምሩኝ እኮ

    • @hanibabi
      @hanibabi Před rokem +3

      እኔንም ከቤቤተሰቤ ጋር ባያለያየኝ 🙏🏾15 ዓመት ተለያይተን እየኖርን ነው ስደት ት ት ት ት 😭😭

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +3

      ​@@adan1376 ደምረኛ

    • @sabbinn9620
      @sabbinn9620 Před rokem +4

      አላህ ፍቅር ይጨምርላችሁ በጣም ነው የምትመቹት ታስቀናላችሁ ቃሉ ልክ እንዳቺ አይነት ባል ቢሰጠኝ

    • @haymanoynoy6980
      @haymanoynoy6980 Před rokem +1

      እሠይ ቃልየ ጎበዝ ነሽ
      ብዲርሽን መለሽ💪💪💪💪💪❤❤❤

  • @user-xx6fi8mb1g
    @user-xx6fi8mb1g Před rokem +745

    💚💛❤️🕊️🍃ከ7ቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ የሆነው የቅዱስ ኡራኤል ምልጃና ፀሎት እረድኤት በረከቱ ጥበቃው አይለየን !

  • @merisaud6140
    @merisaud6140 Před rokem +105

    የቃል ፕራክ ያበደ ነው ቃልን ያላቹ እስኪ ላይክ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před rokem +151

    አባት, ባል, ጋደኛ በዛ ላይ ጨዋ የሚጎለው ምንም የሌለ በምድር ላይ ካሉ ወንዶች መቶ ከማይሞሉ ውስጥ አንዱ ነው እንደዚህ አይነት ባል ያድለን በስመአብ ከአምላክ እንጂ ከማንም አይታደሉትም ተባረክ❤❤❤ ጌታ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ቃላት አጠረኝ እግዚአብሔር አምላክ እንዳንተ አይነቱን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልን ❤❤❤

    • @user-vg7sr1ur9f
      @user-vg7sr1ur9f Před rokem +4

      ኢልስየ እግዚአብሔር ይመስገን ለኔም ሰጦኛል ይገርማል እኔ እንኳን ስጫወት እውነት የሚመስለው አሉ እኮ መልካም ወንዶች እኔም ድሮ አይመስለኛም ነበር እመብርሃን ክብርና ምስጋና ይሁናት እኛ ብቻ ፀሎት ማድረግ ነው ተመስገን ለኔ የደረሰ እግዚአብሔር ለናንተም ይድረስላቹ

    • @ethio4421
      @ethio4421 Před rokem

      Ewnet new Elsiye besew ager sentun ayenew

    • @felanatube
      @felanatube Před rokem

      ኤልሲ እውነት ብለሻል❤

  • @user-ex1ff5jm1p
    @user-ex1ff5jm1p Před rokem +287

    ሀገር ልገባ 24ቀንነው የቀረኝ ልጂ እንድሠጠኝ ፈጣሪ ዱአ አድረጉልኝ እህትም ወንድም የለኝ ብቸኛነኝ

    • @kabteshlebanon9425
      @kabteshlebanon9425 Před rokem +4

      እህትአለሜመዲሀኒአለምየዲንግልጂየሚሣምየሚጦርእናቴአለሁልሽየሚልልጂይሥጥሽጉዞሽምየሠመረይሁንልሽ

    • @user-ex1ff5jm1p
      @user-ex1ff5jm1p Před rokem

      @@kabteshlebanon9425 አሚን የኔውድ እህት

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem

      አብሸሬ

    • @lailadubai8570
      @lailadubai8570 Před rokem +2

      ፈጣሪ ይስጥሽእማ እኔምብቸኛነኝ.

    • @user-kt3op6vd2b
      @user-kt3op6vd2b Před rokem +1

      አላህ ይስጥሽ

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z Před rokem +930

    ቃልየን ማነዉ እደኔ የሚወዳት❤❤❤👍👍👍👍

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před rokem +908

    ሙስሊም ክሪስቲያን. በዱአ በፀሎት እሠቡኝ 😭

  • @masimasi6930
    @masimasi6930 Před rokem +43

    ሚስኪን ወላሂ የአባትንም የባልንም የሁሉንም ቦታ የምትሸፍን ጀግና ባል ነህ ❤ አላህ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem

      በጣም።እኔትታርሰ።አባቴ።ልጁሲያለቀሰ።ይጠራኚንበር

  • @haymanotworku1746
    @haymanotworku1746 Před rokem +13

    እኔ ልጨነቅልህ!!!ወንድሜ በጣም የሚያሳዝን በጣም በሥርአት የተሞላ በእውነት ምን አይነት እናት እንዳሳደገችህ ሁሉም ወንዶች እንዳንተ አይነት ትህትና ቢኖራቸው ቃልዬ በጣም እድለኛ ነሽ

  • @narei21
    @narei21 Před rokem +606

    ቃልዬን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ❤
    ፈጣሪ ለሁላችንንም የልባችንን መሻት ይፈፅምልን😘

  • @meseyabrham9831
    @meseyabrham9831 Před rokem +367

    ከሰደት መልሰ እንደናተ አይነት ትዳር ይሰጠን ለሁላችንም የመዳም ቅመሞች😢

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem +43

    ወይ አዲስ የኔ አባት ሲያሳዝን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እደት እንደምታምሩ ❤❤❤ ለኛም ለስደተኞቹ እንዳዲስ አይነት ባል ይስጠን አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢

  • @tarytary495
    @tarytary495 Před rokem +15

    ቃልዬን ማነው እደኔ የሚወዳት ፍቅራችሁን ፈጣሪ ይባርከው❤❤❤

  • @user-qq5wf9po8i
    @user-qq5wf9po8i Před rokem +562

    ማነው እንደኔ ስዳት የስልች 😭😢😢😢

    • @elhamelham4917
      @elhamelham4917 Před rokem +1

      እኔም😢😢😢😢😢

    • @wazircell4191
      @wazircell4191 Před rokem +1

      እኔኡፉፉፉፉ😢😢😢😢😢

    • @user-sw5yg2js5u
      @user-sw5yg2js5u Před rokem

      እኔ🥺🥺🥺🥺

    • @mekdasmekdas7425
      @mekdasmekdas7425 Před rokem

      እኔም
      😂😂😂😂😂😂

    • @hikmahzeprago2484
      @hikmahzeprago2484 Před rokem +8

      ምን አማራጭ አለን ቢሰለቸንም እንኑርበት እጂ ሀገራችን የተካሄደ ያለው ነገር ልብ ይሰብራል አላህ ይድረስልን

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 Před rokem +428

    ወይኔ አዲስ ሲያሳዝን አቤት እንዳንተ አይነት ባል ለሁላችን ያድለን❤

  • @EthiopiaOnlineBusiness
    @EthiopiaOnlineBusiness Před rokem +9

    ማነዉ እንደኔ የቃልዬ ደርባባነት የሚያስደስተዉ ፈጣሪ ሁሉን አሟልቶ ነዉ የፈጠራት ይጨምርላት😍👍👍

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před rokem +120

    ፈጣሪ ልጃቹን ያሳድግላቹ 🙏ትዳር የምትመኙ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር እና ልጅ ይስጣቹ🙏🙏🙏🥰❤

  • @mahimahi-iu6oj
    @mahimahi-iu6oj Před rokem +84

    በስመአብ አንገቱን ስብር አርጎ ሲያወራሽ አንጀቴን የበላው prank መሆኑን እራሱ እኮ አረሳሁት ቸሩ እግዚአብሔር ልቡን አይቀይርብሽ ያንቺንም እንደዛው አይቀይርበት የድንግል ማርያም ልጅ በትዳራቹ ይንገስ ❤❤🙏🙏 ተባረኩ

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 Před rokem +1

      ወላሂ አጀቴ ነው የበላኝ ያረቢ እንዳተው ጀግና ትዕግስት ያላቸው ጋሼ ይስጠን

  • @hayatadela
    @hayatadela Před rokem +584

    እስቲ ማነው እንደእኔ የወር አበባ ስመጣበት የሚያመው እፍ😢😢😢😢

    • @kiyasulubo37
      @kiyasulubo37 Před rokem +6

      አይዞሽ😢😢

    • @rabiamuhemd5668
      @rabiamuhemd5668 Před rokem +11

      ያመኛል አይገልፀዉም

    • @wazircell4191
      @wazircell4191 Před rokem +6

      በጣምነውየሚያመው

    • @rabiamuhemd5668
      @rabiamuhemd5668 Před rokem +3

      @@wollodessiefikr2514 ወላሂ እኔም ነኝ ሀኪቢተት ሁላ ልሂድ እላለሁ አዳደዬ

    • @rabiamuhemd5668
      @rabiamuhemd5668 Před rokem +7

      @@wollodessiefikr2514 ሥታገቡ ይቀንሣል የሚባለዉሥ ነገረ

  • @user-fe3il8ly4v
    @user-fe3il8ly4v Před rokem +18

    የኔ አባት አዲስ ዛሬ በጣም አሳዘንከኝ የምር ምርጥ ባል ነህ ውይይይይ ፍቅራችሁ በጣም ደስስስ ይላል ቃልዬ እና አዲስ ልዑል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayahaya3109
    @hayahaya3109 Před rokem +17

    አቤት እዚህ ቤት ያለን ፍቅር ለኛም ያድለን አላህ ፍቅራችሁን እስከመጨርሻው ያዝልቅላችሁ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před rokem +96

    ውይይይይ አድስ ባል ሳትሆን እናት ነህ😢😢😢❤❤ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛው❤❤ቃልዬ❤

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před rokem +211

    መዝሙረ ዳዊት17-1-2
    አቤቱ ጉልቤቴ ሆይ እወድሃለሁ
    እግዚአብሔር ዓለቴ አምባዬ መድሓንቴ አምላኬ በርሱም የምተማመንበት ረዳቴ መታመኛዬና የደሃንነቴ ቀንድ መጠጊያዬም ነው።

  • @user-qx8uc7di6h
    @user-qx8uc7di6h Před rokem +5

    ዋው ቃል ብድሬን መለሰች አዲስ አሳዘነኝ አቦ ይመቻችሁ አቤት ትህትና አቤት መደማመጥ እንዲህ እርጋ ሰከን ያለ ፍቅር የተሞላበት ትዳር ለሁላችን ያድለን ከስደት መልስ

  • @jemmawork838
    @jemmawork838 Před rokem +6

    በጣም መልካም ባል አለሽ ሁለተኛ እንደዚህ አታስጨንቂው ደስ የምትሉ ጥንዶች ቤተሰቦች ናችሁ

  • @mereamaseld5858
    @mereamaseld5858 Před rokem +211

    ወልጀ አራስ መሆን አማረኚ ውዶቼ እስኪ ዱአ አርጉልኚ የፆመኛ ዱአ ይደርሳል❤❤

    • @saadayimer8273
      @saadayimer8273 Před rokem +3

      ኢንሽአላህ ለሁላችንም አላህ ይስጠን ❤❤❤

    • @maryelove7751
      @maryelove7751 Před rokem

      ፈጣሪ ይስጠን

    • @mereamaseld5858
      @mereamaseld5858 Před rokem +3

      አሚንንንንንን ያረብ💞💞እህቶቼ ከስደት መልስ የተባረከ ትዳር ሷሊህ ሷሊህ ልጆች ይወፍቀን ለኛ ለስደተኞቾም ቀን ይውጣልን ጉሉ አሚንንንን

    • @belgelegesse9754
      @belgelegesse9754 Před rokem

      ​@@mereamaseld5858 አሚንንንንያርብ

    • @user-kt3op6vd2b
      @user-kt3op6vd2b Před rokem

      አላህ ይስጥሽ

  • @yutuy2655
    @yutuy2655 Před rokem +109

    ብድር በምድር 😆ቻለው እግዲህ አዲስ እነ ሸቃሊት እዴት ከረማችሁ አላችሁ ለመሆኑ😅ያልታሰበውን እርዚቅ ፈጣሪ ለኛም ይስጠን😢

  • @wubfeleke60
    @wubfeleke60 Před rokem +5

    ወይኔ አዲስ ሢያሣዝን ትህትናው ጨዋነትህ በዝምታው ውስጥ ያለው ትእግስት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያጠብቅላችሁ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ቃልዬ እንኳን ማሪያም ማረችሺ!!

  • @sss-mp4sx
    @sss-mp4sx Před rokem +14

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶቼ ❤️
    እህቶቼ እንዳት ይዛችሃል የረሞዳን ስራ አይዛችሁ ሁሉም ያልፋል ተጠንቀቁ ከእሳት ከዘይት 🤲👏

  • @eyerusalemgeberam756
    @eyerusalemgeberam756 Před rokem +138

    ቃልና አዲስ እመቤታችን ማሪያም ተጠብቀውች❤❤❤❤

  • @masthanmasthan1131
    @masthanmasthan1131 Před rokem +54

    የኔ ጌታ አዲስዬ በጣም ነዉ ያሳዘነኝ የእዉነት እዉነተኛ ስዉ ሠላማቹህ ይብዛልኝ

  • @foziseid5680
    @foziseid5680 Před rokem +8

    ያአላይ ምን አይነት ባል ነህ አድስዩ ❤❤❤ቅመሞች ለኛም አላህ ይወፍቀን ❤ቃልዩ ትለያለሽ😂😂😂😂

  • @EdenAbebaw-ln7kx
    @EdenAbebaw-ln7kx Před rokem +8

    ምን አይነት መታደል ነው 😢እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +47

    ቅዱስ ኡራኤል ፍቅራችሑን ያብዛላቹሕ አዲስ ምርጥ ባል የእውነት አንጀቴን በላኝ እኛም ከስደት መልስ እንዳንተ ጨዋ ባል ይስጠን 🙏

  • @Enen550
    @Enen550 Před rokem +74

    ሚስኪን አድስ ፍቅር የሆክ ልጅ የናተን አይነት ፍቅር ያድለን አቦ ❤❤❤❤

    • @yeshiderisayeshi3365
      @yeshiderisayeshi3365 Před rokem

    • @user-vz7ze1dj6d
      @user-vz7ze1dj6d Před rokem +1

      መሸዋወድክክ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@yeshiderisayeshi3365 ደምሪኛ

    • @emebetmekuriyaw9392
      @emebetmekuriyaw9392 Před rokem +1

      ዳጊየ ደግሞ ብርታትን እነ የተሠጠሽን ስጥታ በአለም አደባባይ ለማሳወቅ የወጣሽ የእኔ ጀግነ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤

    • @woyneshetewunetu7123
      @woyneshetewunetu7123 Před rokem

      ስወድሽ

  • @seniyemariyamlij3243
    @seniyemariyamlij3243 Před rokem +13

    😢😢😢😢ወይኔ አዲስ የኔ ጌታ አይዞህ ፕራንክ መሆኑን እያወቅሁ አንገቱን ሲደፋ ማልቀሴ ቃልዬ በእውነት እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @mekditube7654
    @mekditube7654 Před rokem +4

    አድስ&ቃል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እንደት ደስ ይላሉ በእመቤታችን ❤

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Před rokem +122

    አሞኛልበዱአ በፆሎትአሥቡኝ😢😢

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 Před rokem +92

    ትዳር ከፈጣሪ ሲሆን ይሄ ነዉ ተባረኩ❤❤❤

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před rokem +21

    ምን የጎደለ አለ ምን ልግዛ አለ😢😢😢😢ኧረ ተው በሰው አገር በስንቱ እናልቅስ ባለፈ በቃል አለቀስን ዛሬ በአዲስ😢😢😢❤❤❤

    • @rhema89
      @rhema89 Před rokem +2

      በጣም እንድህ አያነት ባል ያስጠን

    • @user-hx1pm4rh9n
      @user-hx1pm4rh9n Před rokem

      @@rhema89 አሜን፫🙏🙏

  • @user-uk4ol8qw9z
    @user-uk4ol8qw9z Před rokem +5

    ስወዳችሁ እኮ አዲስና ቃል ፈጣሬ ይጠብቃችሁ
    በመዳቤት ኩሽና የምትሰቃዬ እህቶቸ ፈጣሬ ብርታ ይስጣች ከክፋ ይጠብቃችሁ አይዞአቹህ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem +71

    አይ አድስ የትግስት ባለ ፀጋ ብየሀለሁ ሢያሣዝን በዝምታው ውስጥ ያለው ቃል ቃልየ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ፍቅር ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @lemlems683
    @lemlems683 Před rokem +128

    ሲያሳዝን😢😢😢 ቃል እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ❤❤❤❤ ልጃችሁንፈጣሪ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 Před rokem +5

    እፍፍፍፍእንዲህ አይነት ባል ይስጣችሁ ሴቶችየ አዲስ የኔ አባት ሲያሳዝን ቃል ሰራሽ ብድርሽን😂😃

  • @MMABAMEN
    @MMABAMEN Před rokem

    ሐዲስ ምን እንበልህ እግዚአብሔር ዋጋህን በሰማይ ይክፈልህ፡፡እንዲህ አይነት ፕራንክ ደግሞ አይገባውም በመልካምነቱ መጠቀም እንዳይሆን፡፡ሁሉን ነገርህን የያዝከውን ሁሉ መድሀኒአለም ይባርክልህ መልካም ሰው የጎደለህን ሁሉ የዶኪማስን ቤት የሞላች እመብርሀን ትሙላልህ፡፡❤❤❤

  • @azbekasaun1468
    @azbekasaun1468 Před rokem +90

    አቤት ፍቅር እመቤቴ ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤
    አዲስዬ ወንድሜ አሣዘንከኝ ዛሬ🙏🙏🙏🙏

  • @amarechkonjo3205
    @amarechkonjo3205 Před rokem +43

    እንኳን ደና መጣቹሁ ❤❤❤❤የቃል አድናቂዎች ላይክ❤❤❤❤😊😊

  • @sameriyetaywesameriyetaywe1361

    አስለቀሰኝ የኔ አባት እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ ለእኛም እንደዚህ ንፁህ ፍቅር ያድለን

  • @user-dh7kf7uu6q
    @user-dh7kf7uu6q Před rokem +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችየ. ወይኔ ሲያሳዝን. ወንፈሏን መለሰሽ. እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ. አቢየም ይደግ

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před rokem +80

    የቅዱስ ዑራኤል ወዳጆች በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አምላካችን በሰላም ለተንሳኤ ያድርሰን👏

  • @3onktube703
    @3onktube703 Před rokem +1

    ደግ አደረግሽልኝ አናዶኝ ነበር የዛኔ እንባሽ እርግፍ እርግፍ ሲል የኔም ነበር እርግፍ እርግፍ ያለብኝ ቢያሳዝነኝም ይገባዋል ግን በዚህ አጋጣሚ በጣም ጎበዝ ባል ነህ ማሻ አላህ

  • @tisony
    @tisony Před rokem +2

    ዉይ ቃል ማርያምን አሳዘነኝ😌😮😮 ብቻ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ዉሎች🥰🥰🥰😍😍😍

  • @zedusman
    @zedusman Před rokem +15

    እንድህ አይነት አስተዋይ የትዳር አጋር ማገኘት ምነኛ መታደል ነዉ❤

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o Před rokem +10

    የመዳም ቅሞሞች እደዚህ የሚሳሳ ባል ይሰጠን አሜን በሉ🙏

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Před rokem +3

    በአላህ እደት እዳሳዘነኝ አድስ😭
    ቃልየ አግተሺዋል በጣም ተጨነቀ ፍቅራችሁ እስከዘላለም ያብብላችሁ💐💐❤❤ የእውነት ፍቅርን አየሁ በናተውስጥ🎉

  • @hiwotlalego7726
    @hiwotlalego7726 Před rokem +4

    ወይ አዲስዬ ላንተ ቃላት የለኝም የኔ ጌታ 😍

  • @teppiworkwoldetsadik1703
    @teppiworkwoldetsadik1703 Před rokem +36

    ቃል እመብረሀን በሽልም ታውጣሽ ስታምሩ ሁሌም በፍቅር ኑሩ ባል ብሎ ዝም ነው ❤❤❤❤

  • @betiasefa4463
    @betiasefa4463 Před rokem +15

    አድስ የኔ ጌታ ቃልየና አድስ በዚህ ዘመን እንደናንተ ውብና ምግባራዊ ትዳር ይዛቹህ ስላየኋቹህ ውድድድድድድ

  • @zahrawawla9055
    @zahrawawla9055 Před rokem +6

    ያበናት እደ አደስ ያለውን አላህይወፍቀን የምር አረብ አገር ቲሸጡን ምንም አይመስላቸውም በዛሬው ግዜ እድህ አይነት ሠው አለ❤❤

  • @user-fg4zr7pd4l
    @user-fg4zr7pd4l Před rokem +1

    የአዲስን እርጋታ ስሀይ አገባህ አለሁ ያልኩት ልጂ አስጠላኝ አምላኬ ምን አይነት ልብ ነው ያለው እግዚአብሔር እረዝም እድሜ ይሥጣችሁ ❤በሽልም ውጪ ቃል❤❤❤❤❤

  • @user-iw3mt3qw6n
    @user-iw3mt3qw6n Před rokem +86

    እረ ዲንግል ማርያም እመቤቴ አዛኝቷ የሚቸግርሽ የለምና ለኔም እደ አዲስ ያለ ባል ስጭኝ አመብርሀን ወላዲቷ እህህህህህህህህህህህ አዲየ ተጨነቀኮ አመብርሀን ትዳራችሁን ትባርክ♥♥💖

    • @hawawalo662
      @hawawalo662 Před rokem

      አላህ ይሥጥህ

    • @user-tf2ru9cx8j
      @user-tf2ru9cx8j Před rokem +4

      ትስጥሽ ስትለምኝ ግን እንደትና ብለሽ አትለምኝ የምትፈልጊዉን ለምኝ እኔ ጓደኛየ እና ባሏ ሁልግዜ ነው የሚጣሉት ይኾረፈሉ ሰዉ ሲመጣ ያወራሉ ሲሄዱ ይኻረፋሉ ሰዉየዉስጣቸዉን ስለማያወሩ የናተን አይነት ትዳር ይስጠን ይላሉ😂 በዩትብ የሚታየዉን ጡሩ ነገር ነው ሁሉ ነገር በየሚድያ አይወጣም

    • @biredegu9306
      @biredegu9306 Před rokem

      ከልብሽ ፀልይ የበለጠ ታገኛለሽ።

    • @user-lg2uy6iu7j
      @user-lg2uy6iu7j Před rokem

      እመብርሀን ትስጥሽ

    • @user-iw3mt3qw6n
      @user-iw3mt3qw6n Před rokem

      @@biredegu9306 አሜን አሜን አሜን ክበሩልኝ የምሳናት የለም ዲግል ማርያም😢

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Před rokem +14

    ወይይይይ አንጀቴን በላኝ አዲስ 😭😭😭 በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው።❤❤❤😍😍😍💕💕💕

  • @frewoinyalew3090
    @frewoinyalew3090 Před rokem +4

    አቤት ስነስርዓት ፈጣሪ ይባርካቹህ የጨዋ ልጆች በእውነት ስንቱን አስተማራችሁት

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před rokem +2

    ስንት ግዜ ፀለይሸ ነው ቃል 🙏🙏🙏🙏ሚሰኪን ታስቀናላችሁ እግዚአብሔር ያብዛላችሁ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +32

    ውይ እንዴት ነው የተጨነቀው ወይ አዲስ አሳዘንከኝ
    ቃልዬ እግዚአብሔር ልጃችሁን ያሳድግላችሁ አዲስ ምርጥ ባል ሁሌም በፍቅር በደስታ በሰላም ኑሩ ወዳችዋለው 🥰

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 Před rokem +75

    እንደናንተ ቤተሰብ ለሁሉም ይሰጠው እናንተ የእናትና የአባታችሁ ውጤት ናችሁ የሚመሰገኑት ወላጆቻችሁ ናቸው

  • @tesfasete3577
    @tesfasete3577 Před rokem

    በጣም የሚገርም የሚያስደስት ቤተሠብ ፈጣሪ ከመፎ መንፈስ ይጠብቃችሁ እባክሽ ቃልየ ወንዶች በተፈጥሯቸው ጭነቀት አይችሉም ብዙ አታስጨንቂው

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 Před rokem

    ዉይ አዲስ የኔ ወንድም እንዴት አድርገህ እንዳሳዘንከኝ አቤት ትእግስትህ ፍቅር ይታገሳል የሚለውን ቃሉን አስታወስከኝ ተባረክልም አቦ በዚሁ ያስቀጥልህ።

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Před rokem +19

    ፈጠሪዬ ክርስቶስ ሆይ ለኛ ለስደተኞችም እንዲህ ፍቅር የሆነ ባል ይስጠን እኛንም የአለም ተምሣሌት የምንሆን ሚስት ያርገን ውይ እንዴት። እንደምወዳቹ። አሣዘንሽው ቃልዬ❤❤❤

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 Před rokem +28

    አዲስየ አይዞን ምስኪን ብድርህ ነው 😂😂 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃል እና አዲስ

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Před rokem +2

    ወይኔ ታድላችሁ ፍቅራችሁ የፀና ያርግላችሁ
    ከስደት መልስ እኛም እንደናተ በፍቅር የተሞላ ትዳር ይስጠን በእውነት ታማኝ ወንድ ነህ❤ልጃችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤

  • @addisabateneh5475
    @addisabateneh5475 Před rokem

    የሚገርም ባል ነው ያለሽ ትዕግስቱ ታድሎ ቃልዬ መቼም ቢሆን አይቀይርብሽ እንዲሁ አርጁ ረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ አዲስ ጀግና ባል ነህ ያለቁጣ በትዕግስት ማዋራት መታደል ነው ማርያም በሽልም ታውጣሽ ቃልዬ

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Před rokem +13

    የኔ ውዶች ❤❤❤ውይ አዲስ ይገርመኛል ያንተ አስተሳስብ የእውነት ቃል ግን እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Před rokem +36

    አቤት ትትና አቤት ትግስ አዲስ ለሁላችንም እንደዚህ አይነት ባል ይስጠን 🙏 ፍቅራቹን ሲስቀና በፈጣሪ 😘😍😘😍😘

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 Před rokem +2

    እንኳንም ቃል ይመችሽ❤

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před rokem +2

    ወይይይይ አደስ ምርጥባል ነህ ማሻአላህ የኔንም ባል እዲት ያረገልኚ ያረብ❤ ቃል ሰወደሺ

  • @abdurrahaman6513
    @abdurrahaman6513 Před rokem +26

    አቦ ረጅም እድሜነ ጤነ ይስጠችሁ ስታምሩ❤❤❤

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 Před rokem +9

    ደግ ብዲሮን መለስች ስል ደሞ አሳዘንኝ እደዝህ አይነት ፍቅር አለግን ምን አይነት መታደል ነው ❤❤

  • @betslot9715
    @betslot9715 Před rokem

    አዲስ እዴት እዳሳንከኝ ፓርክ ነዉ እያለችህ እንኳን ከአዘንክ አልወጣህም በእዉነት እነዳንተ አይነት ባሎችን ያብዛልን የተባረክ ፈሪያ እግዛብሔር ያለብህ ነህ ተባረክ ቃልዬ ብድርሽን መልሰሻል እንደዉም በእጥፍ እንቁ ሚስት ለባሏ ዘዉድ ነች አንቺ ነሽ እግዛብሔር ትዳራቹሁን ፍቅራቹሁን ይባርክላቹ❤❤❤

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Před rokem +1

    መከባበራችው በጣም ደስስ ይላል አንተም እሷም ክፉ ነገር አይወጣችውም ቀጥሉበት 👍👍

  • @emufamilytube
    @emufamilytube Před rokem +54

    እስቲ,በሰው ሀገር ለምንከራተተው ለሁላችንም እንዳዲስ አይነት ባለ ይስጠን አሜን በሉ

  • @hayattube3185
    @hayattube3185 Před rokem +66

    የመዳም ቅመሞች የርመዳን ስራ እደት ነው አላህ ያግዘን 😢

    • @akezaberhe6216
      @akezaberhe6216 Před rokem +1

      የእዉነት እግዚአብሔር ያግዜን እንጅ ከባድ ነው እንደ እሩጉዝ ቀን መቅጠር ሰልችቶኛል ክክክክ

    • @hanaalimayo1221
      @hanaalimayo1221 Před rokem

      ብቻዬ ነኝ ተሳፈሩ😂😂😂

    • @user-ns1lg9um1d
      @user-ns1lg9um1d Před rokem

      @@hanaalimayo1221 ክክክክ በሰው ቤት ሲወጡየሚያስደስተኝ ነገር ዘና በይ እስኪመጡ ክክክ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@akezaberhe6216 ደምሪኛዋ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@hanaalimayo1221 ደምሪኛ

  • @heedaskeedas5722
    @heedaskeedas5722 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብበዛላችሁ ትህትና አዲስ ያተስ ይለያል በእውነት ቃልዬ ማርያም መሽልም ታውጣሽ❤❤❤

  • @gfh9633
    @gfh9633 Před rokem +1

    ኡኡፍፍፍፍ እደዚህ ያለውን ባልያብዛልን በምድሬ ውይይይይይ እዴት ልቡ እዳዘነ አይዞክ ምልካም አባት ነህ ስወዳቹ ተባረኩልን❤❤🙏🙏

  • @mulushegute2633
    @mulushegute2633 Před rokem +44

    ወይኔ በማርያም በጣም ነው ያሳዘነኝ አነጋገሩ እንዳተ አይነቱን እግዚአብሔር አምላክ ለኛም ለመዳም ቅመሞች ይስጠን ❤❤

  • @lemlemyedingillij7465
    @lemlemyedingillij7465 Před rokem +12

    ግን የማን ደጋፊ ነኝ ባለፈዉ አዲስ፣አሁን ደግሞ ቃል😥 ለማንኛውም ደስ ትላላችሁ😘

  • @jemilseidmohammed4701
    @jemilseidmohammed4701 Před rokem +1

    አድስየ የኔ ወንድም የወለዱህ ሽ አመት ይኑሩ ጨዋ ያሳደገዉ ያስታዉቃል

  • @user-pi7hn2lo5x
    @user-pi7hn2lo5x Před rokem +40

    እኳን ለመላእኩ ለቅዱስ ኡራኤል ዘወርሀዊ ክብረባል በሰላም አደረሳችሁ

  • @banchu3147
    @banchu3147 Před rokem +49

    ውይ አዲስየ ምኑን ልብላው አላለም 😭😭😭😭😭አስለቀስከኝ

  • @andlentedla6154
    @andlentedla6154 Před rokem +1

    ቃልዬ የኔውድ እደት እደምወድሽ አሁንማ በህልሜ ሁሉ ትመጭብኛለሽ አዲስም ምርጥ ሰው እደአዲስ አይነት ባል እዲሰጠኝ በፀሎት አስቡኝ የመዳም ቅመሞች

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před rokem +10

    ቃልዬ በረታሽ እረ አትቀመጪ ወገብሽ ይጠንክር
    ሐዲስዬ መልካም ባል ተባረክ ቤተሰቦችህንም እግዚአብሔር ይጠብቅል።ቃልዬ ልዕልት እህቶችሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ።
    ደሞ ቤትሽ እንኳን ቢደብርሽ እቴት ጋር ነው መሄድ ያለብሽ ምንም ቢሆን እናት ያም አማቾችሽ ደሞ በጣም ጥሩ ናቸው❤❤❤❤❤

  • @user-yj1wd2dh2r
    @user-yj1wd2dh2r Před rokem +26

    ዉይ አዲ ተጨነቀ በድር በምደር ደስ ትላላችሁ ፍቅር ይጨምርላችሁ ፈጣሪ ለሁላችንም የኡነት ፍቅር ይስጠን🙏🙏🙏

  • @samriathuobi5288
    @samriathuobi5288 Před rokem +1

    ትለያላቹህ ❤ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርካቹህ❤❤

  • @eyerusalameeyerusalame7338
    @eyerusalameeyerusalame7338 Před 11 měsíci +2

    ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው ጌታ ይባርካችሁ

  • @LoveLove-ur1hi
    @LoveLove-ur1hi Před rokem +3

    አቤት አዲስ ስያሳዝን ቃል ምርጥ ተዋናይ ብትሆን ይዋጣላታል በርቱ የእናንተ ፍቅር የእዉነት ነዉ ፈጣሪ ከዚ በላይ ፀጋዉን ያብዛላቹ❤❤❤❤❤❤

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 Před rokem +50

    እግዚአብሔር ሆይ ለሁላችንም የተባረከ ትዳር ስጠን

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 Před rokem +1

    ሀይ ቃልዬ መልካም ባል እግዚአብሔር ሰቶሻል እግዚአብሔር አመሰግን😍😍😍😍👍👍👍

  • @mulu6386
    @mulu6386 Před rokem +1

    ኡኡኡኡ ቃል ጨካንሽ እኮ እኔ እዝ እያየዉ ዉስጤ ተረበሸ😢 ተለያላችሁ ❤❤❤

  • @abebech352
    @abebech352 Před rokem +10

    በስፍሩት መስፍር አይቀርም እሷም እዳለቀስች አተም በተራ ፍጣሪ ይጠብቃችሁ ታምራላችሁ 👏👏👏👏👏👏

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c Před rokem +28

    prank ሞሆኑ ኣያወቅኩ ልቤ ታፈነ በጭንቀት ኣምላኬ ሆይ😢😅ሲያሳዝን ፍቅራቹ ይብዛ ቃልዬ አና ኣዲሰየ😊😊😊