አዲስ በሌባ ተዘረፈ / አዲሱን ስልኬን ዘረፉኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2023
  • የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 2,1K

  • @abelabi2118
    @abelabi2118 Před rokem +390

    አዲስ ሲሮጥ እንዴት እንደሚያስቅ😂😂😂 ግን ቃል ፕራንክ ስታደርግ ከልቧ ነው ጀግና ነች 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌

  • @alemtube7986
    @alemtube7986 Před rokem +131

    የወንድም አማቾቹ አድናቂወች በላይክ ግለፁልኝ❤❤❤

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s Před rokem +22

    እኔን ደስ እሚሉኝ ወድሞቹ ከሱ ብቻ ጎን ሳይሆን ከሷም ጎን ሁነው ይተባበራሉ ደስ ሥትሉ😍😍😍😍

  • @adenewberehune4274
    @adenewberehune4274 Před rokem +70

    የአዲስን እሩጫ አይቶ እንደኔ የሣቀ ማነዉ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @uchulebanon9782
    @uchulebanon9782 Před rokem +168

    ቃልዬን ልዩ ነሽ የምትሉ እስኪ like አርጉ ❤️❤️

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Před rokem +504

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ አበረታቱኝ 🇪🇹👈🌹

  • @user-mj3ef3ut6p
    @user-mj3ef3ut6p Před rokem +30

    ወይ ቃል የዛሬዉ ይለያል😂😂😂አድስን አለማድነቅ አይቻለም ጮሆ እንኳ አልተቆጣትም አሳዘነኝ ግን😂😂

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 Před rokem +23

    ሰራችልህ በባለፈው ፕራንክ ንቀሀት ተሳልቀህባት ነበር
    ቃልዬ ይመችሽ የናቁት ይወርሳል ❤

  • @kidist7572
    @kidist7572 Před rokem +269

    ቸሩ መድኀኒዓለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን አሜን

  • @toybaorymam1466
    @toybaorymam1466 Před rokem +293

    የኔ ቀሽት ስወድሽ ቃልዬ የምወዷት በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤

    • @aass5403
      @aass5403 Před rokem

      አን አልወዳትም😅😫

    • @medinahha2345
      @medinahha2345 Před rokem

      ጠልተሺምንልታረጊያት

    • @toybaorymam1466
      @toybaorymam1466 Před 10 měsíci

      @@aass5403 የቅናት መፈስ የተወጋ ያርገው

  • @rahellasahel9520
    @rahellasahel9520 Před rokem +2

    ተንኮለኛ ነች በጣም!!! ሀሳቡ እንዴት መጣላት በስማም ጌታዬ!!!

  • @sebleseble178
    @sebleseble178 Před rokem +15

    የእውነት በጣም አስተማሪ ❤ የአዲስ ትግስት ❤ቃልዬ 👌 ሁላችሁንምውድድድድድድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ruthdimple16
    @Ruthdimple16 Před rokem +348

    ይሄ ቪድዮ ለምታዩ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ 🙏ደሞ የመጀመርያ ኮሜንት💙አዲስ ሲሮጥ ሆዴ ቁስልልል አልኩኝ😂😂😂😂😂

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Před rokem +114

    አቤት ብልሃት ❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃቹው መድሃኒአለም ይጠብቃቹው

  • @tube-mn8vo
    @tube-mn8vo Před rokem +6

    ወላሂ ማሻአሏህ ሌላው ቢሆን በጥፊ ነበር የሚላት አላህ ከዚህ በላይ ትግስት ይጨምርልህ 🤣🤣🥰🥰🥰🥰

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    እር በሳቅ ሞትኩ አዴስ እራራጥ እውነት በጣም ጎበዝ ነሽ እንዴት አርገሽ ፊልሙን አስብሽው የአመቱ ምርጥ ፕራንክ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-bg2hh3wz2s
    @user-bg2hh3wz2s Před rokem +231

    የአዲስና ቃል አድናቂዎች❤👍

  • @ARITi01
    @ARITi01 Před rokem +74

    የነዚህ ቤተሶች አድናቂ የት ናችሁ👍👍👍

  • @FanusFa-zv3cz
    @FanusFa-zv3cz Před rokem +23

    ደስ የሚትሉ ቤተሰብ ናቹ ፈጣሪ ይባርኻቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 Před rokem +3

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹ ያብዛልኝ
    በእውነት አዲስ ሰረጥ በጣም ነው የሳቅት እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጣቺ ከና ቤተሰባችን
    የኔ ማሮች 👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 Před rokem +68

    የመጀማሪያ ደረጃ የያዘ የሀገራችን ፕራንክ 👍ተዋኞቹ 😂😂😂😂ተመቹኝ ቃልዬ ይመችሽ አቦ❤❤❤

    • @Dasash-rl2zy
      @Dasash-rl2zy Před rokem

      😅😅😅😅😅ወይኔ ምትኩ በሳቅ

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki Před rokem +277

    ይችን ኮመንት የምታነቡ የቃልዬ እና ያዲስ ቤተሰብ ፈጣሪ የረፍት እንጀራ ይስታቹህ መልካሙን ሁሉ ያድርግላቹህ አሜን❤

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před rokem +16

    ውይ አዲስዬ ትህትናህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ልጃችሁም እድግ ይበል የኔ ቡችላ

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před rokem +1

    ማርያምን ጀግና ነሽ አታስቢ ነው የሚባለው ቃልዬ የአዲስ አሯሯጥ በጣም 😅😅😅❤❤❤❤ አዲስ የቤት ስራ ነው የሚጠብቅክ ተዘጋጂ ቃል ፍቅራቹን ያብዛልን አቦ ❤🙏🙏❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw9853 Před rokem +34

    ሴትን ልጅ በፍቅር እጅ ለተኮል እንክፋ ካልን አችሉንም የሴት መላ ይስጥህ

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 Před rokem +76

    ቃልዬ አዲስዬ እንኳን ለእናታችን ለእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ወርሃዊ ክብረ በአል አደረሣችሁ አደረሠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hggff9535
    @hggff9535 Před rokem +5

    ስልኩን ስከፈተው መኬናው እልም😂😂😂ቃልየ ወይኔ ሰራሺለት ትዕግስቱ ❤

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Před rokem +6

    ወይ አዲስ ትህትናዉ ወዮ ማሻ አላህ ምሰኪን አሳዘነኝ😢

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 Před rokem +63

    አላህ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን ያረብ አሚን 🙏

  • @biniyammelaku6300
    @biniyammelaku6300 Před rokem +61

    አዲስ ሳላደንቀው አላልፍም ከዚ ድንጋጤና ብስጭት በዋላ አንቺ ደና ነሽ ያለው ተመቸኝ 😂

    • @haseenath7539
      @haseenath7539 Před rokem +4

      🤣🤣🤣🤣 እኔ ራሱ ስለስልኩ ያለውን ነገር ተስፋ ከቆረጠ በኋላ ግን ልጁ ደህና ነው አላለም 🤣🤣🤣🤣

  • @alemmihretualem2193
    @alemmihretualem2193 Před rokem

    አዲስ የኔ ወንድም በጣም ምርጥ ሰው ነህ ንዴትክን ዋጥ አድርገህ ለሚስትህ እምታሳያት ክብር የአነጋገርህ ቁጥብነት በጣም ይለያል። በርታልን ወንድሜ ቃልዬ ግን ነፍስሽ አይማርም አውነት

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji Před rokem +3

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውይ አዲስ ተባበሩብህ 😅ጅግና ነሽ ቃልዩ

  • @user-rh3nv8mo6y
    @user-rh3nv8mo6y Před rokem +66

    ወይኔ እንደኔ የሳቀ ማነው በአድስ😂👍👈

  • @ledyagatachew8101
    @ledyagatachew8101 Před rokem +40

    😂😂😂😂አቤት ቃልዬ ተንኮልሽ ይሄማ ፕራንክማ አዋርድ ወይ ጉማ ላይ በክብር ዋንጫ መብላት አለብሽ😂😂😂😂😂

  • @banchi716
    @banchi716 Před rokem +31

    ደስ የሚል ቤተስብ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @jesus.is.my.everything6495

    የ ዛርያዉ ይለያል ቃልዬ ምርጥ ትዉን ነው ፍቅራችሁ ያብዛአ እግዚአብሔር አምልክ ❤️❤️❤️🙏

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem +60

    ቃል ውቧ ሠላማችሁ ይብዛ ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před rokem +29

    ትልቅቅቅቅ ትምህርት ነው አዲስ ስታሳዝን አፈር ልብላልህ ቤቢ ደህናነው አንች ደናነሽ አላለም❤❤❤❤❤

  • @merrymande1446
    @merrymande1446 Před rokem +1

    አዲስ በጣም አስተዋይ እና ጎበዝ ሰው ነው ጌታን ሁፍፍፍ

  • @HirutDemes-zq7dd
    @HirutDemes-zq7dd Před 11 měsíci +2

    ቃልዬ ድምፅሽ ሲያምር ጨዋነትሽም እጅግ በጣም ደስ ይላል

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před rokem +65

    ዛሬ እኮ ቀኑ 27 ነው ቸሩ መድኃኒአለም ውድ የአገሬ ልጆች ቸሩ መዳኃኒአለም ያስባቹትን በሙሉ ያሳካላቹ 🙏🙏🙏😍

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Před rokem +42

    በጣም 🎉 አስተማሪ 🎉ፕራክ 🎉ነው🎉❤ ምርጥ ቤተሰብ🎉

  • @user-qc8nx3so9x
    @user-qc8nx3so9x Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን ❤❤❤
    በእውነት ቃልየ ዋውውውው በጣም ነው የሚገርመው አድስየ ስታሳዝን አይዞን እሽ 😢😢

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l Před rokem +2

    ልጆ እኮ ወገቡን አሞታል እንደወላድ😅 እረ እንደዛሬ ስቄ አላቅም ቃልዩ እናንተን በሚያከበር ጌታንም በሚያስከብር መልኩ ሰወንም የሚያስቅ ሲሆን ደስ ይላል ይልመድባቹህ

  • @hanawerku
    @hanawerku Před rokem +16

    የአዲስ እሩጫ ያሳቀው ማነው በላይክ

  • @usersamsunf1781
    @usersamsunf1781 Před rokem +23

    የአመቱ ፊራንክ ናው ያበደ ናው ቃልየ ጎበዝ ነሺ አይዞህ አዲስየ ያጋጥማል❤❤❤❤🎉🎉

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 Před rokem +6

    ወይኔ አዲስ ትዕግስትህ ሌላዉ ባል ቢሆን በጥሪ ተማቶ ነበር ወይኔ ደስ ሲል ፍቅራቹሁን አብሮቹሁ ያርጅ 😂

  • @asilkonjo9430
    @asilkonjo9430 Před rokem +2

    ❤❤ቃልዬ የኔ ማር ሰወድሽ ሐድስ በአፍክ ከወለድሹ በሀሏ ፓራንክ ጠፍቶብሻል ያልክ አንተነዉ አበሳ ቃል❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-cc3tc7ck8e
    @user-cc3tc7ck8e Před rokem +59

    አይድያ ብሎ ዝም ነው ወላሂ ምርጥ አይገልፀውም ቃል አበሣ ነሽ ወላሂ የአድሥ አሯሯጥ ወላሂ በሣቅ ልሞት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂። ሸጋ የሆናችሁ ፋሚሊዎች❤❤❤❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před rokem +66

    እንኳን ለአባታችን መድሀኒያለም ወርሀዊ መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚያብሄር የምናስበውን አሳክቶልን ለሀገራችን ያብቃን ቃልዬ የዛሬው ይለያል በርቺ የኔ ቅመም 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-xs6lo9di4k
    @user-xs6lo9di4k Před rokem

    በጣም ነው የተመቸሸኝ የእኔ ቆጁ❤❤

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před rokem +41

    እንዲህ ስርአት ያለው ቪድዮ ስትሰሩ ነው ደስ ምትሉት ❤❤❤❤

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Před rokem +34

    እሄ ማ ፈልም እንጂ ፕርንክ አይደለም ቃል😘😘😘😘😁😁😁👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem

      ወላሂይኒባልሸትቢትአሰገብቱታልገዝችልኪለትሀጋራችንኪሳራጀገቢይለም

  • @SB-mq2eb
    @SB-mq2eb Před rokem

    Next Level Prank Kaliyee Betam Arif!Gen Endezi Beqen Wuchi bezuum Atseri Sirot Adega Menamen Liyagatm Yechelal Ena Tinish Tenekake Yasfelgal!

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Před rokem +1

    ማሻአላህሲያሳዝን አላህይጠብቃችሁምርጥቤተሠብ

  • @haregaubekele3281
    @haregaubekele3281 Před rokem +17

    ወይኔ ቃሌዬ😂😂😂 ብድርሽን እጥፍ አርገሽ ነዉ የመለሽው ❤ አዲስ አሳዘነኝ ግን😂

  • @kokabsa1654
    @kokabsa1654 Před rokem +36

    የአመቱ ምርጥ ፕራክ👌👌👌

  • @samriathuobi5288
    @samriathuobi5288 Před rokem

    እፍፍፍፍፍ ያበድ ነው ግን መኩና ብግባስ ለማንኛውም ቃል ይመችሽ ❤❤❤❤

  • @saras6084
    @saras6084 Před rokem +1

    አየ ቃልየ ሲያሳዝን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤ስወዳችሁ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +15

    በሳቅ ነው የሞትኩት ዛሬ ኧረ ወይኔ😅😅 አዲስ ተጌተኃል ዛሬ ፕራኩ አንድኛ ነው ጎበዝ ቃል በርቺ😁😁

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn Před rokem +9

    ቃል ሰራሺለት ጉበዝ ናት የምትላ

  • @worknehbelen1516
    @worknehbelen1516 Před rokem +1

    ጀግና ጀግና አጨዋወት ነበር ቃል ኮራሁብሽ❤❤❤❤❤❤

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Před rokem +1

    እንኳን❤ሰላም❤ መጣቹቃልየ ደግ ኣረግሽ ኣድስየ ኣሳዘኝ❤❤❤😂😂

  • @user-ub9sy8ly7l
    @user-ub9sy8ly7l Před rokem +14

    ወይኔ አድስ እደዛሬ አስቀኸኝ አታውቅም ሚስኪን😂😂😂😂 ቀልየ ዛሬ ያበደ ነው😅😅

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 Před rokem +16

    ጨዋነትህ አንቺ ደህና ነሽ ልጁ ደህና ነው ማለቱ ንዴቱን ተቆጣጥሮ ተባረክ ፈጣሪ ያክብርህ

  • @user-bk4xt3xb1v
    @user-bk4xt3xb1v Před rokem

    Awo yesss gobez tewanayit nesh

  • @SofayAbdu-vc4ts
    @SofayAbdu-vc4ts Před rokem +3

    ቃላል አገኘሽው እንደ ቃልየ እንዳዛሬ ስቂአላቅም❤ የምር ምርጥ ፕራክ❤

  • @Keyehulum
    @Keyehulum Před rokem +5

    ዋውውውውው ቃል ጥሩ ደራሲ ነሽ። ጀግና!

  • @teebh7448
    @teebh7448 Před rokem +4

    በእውነት ነው ያናደዳል በርቱ

  • @khatun203
    @khatun203 Před rokem

    ዉነት ይመችሽ ቃልየ

  • @woineshetdebeleasfaw404

    እግዚአብሔር ከዚህ ይጠብቃችሁ ቃልዬ ግን በደንብ ተበቅለሻል

  • @Aster2122
    @Aster2122 Před rokem +32

    እንኳን ለቸሩ መዲያኒያለም ለወራዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ዛሬ የጋደኛኜ ነብስ ይማር በሏት ።

  • @emuemu6822
    @emuemu6822 Před rokem +19

    ሰላሟቹ ይብዛልኝ የሀገሬ ልጆች ስደት ላይ ያላቹ

  • @user-nx2cc4wm5p
    @user-nx2cc4wm5p Před rokem +1

    እንዳልጮ ሠው የለም አላለም አይ አድስ ቃል ይማችሽ ጀግና ነሽ እንዲ ነው ፕራንክ ማለት 👍👍

  • @saraKebede-rb5ph
    @saraKebede-rb5ph Před rokem

    kaliye 1ga nesh adisi degimo siyasazin

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 Před rokem +15

    ፎቶ ላነሳዉ ነበር በሳቅ ደብሮኝ ነበር ፈታ አልኩ😂😂

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem +6

    ውይ አዲስ ድርቅ ብሎ ቀረ የኔ አባት ሲያሳዝን ቃልዬ👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌💕❤❤

  • @Jdajbz
    @Jdajbz Před rokem

    የምረ ደስ ትላላችሁ እደዝ የሚል ሰው አይገኝም እኮ አንቺ ደህናነሺ አለ

  • @user-pf2ig8sm3w
    @user-pf2ig8sm3w Před rokem +1

    አዲስ ተገኘህ በእውነት ቃልዬ ስራሽል❤❤❤ ኑሩልኝ

  • @somoksa2031
    @somoksa2031 Před rokem +11

    ያበደ ነው ኘራንኩ 👍👌🥰

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Před rokem +5

    የኔ ወርቅ ስወድሽ እኮ ❤❤❤ብዙ ሰው የቃል እህት ነሽ ይሉኛል የምር እንመሳሰላለን።

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před rokem +1

    ዋውውው ስራሽለት ማርያምን ❤❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +1

    ዋው የሚገርም ፕራንክ እውነት አደነኩሽ ቃልዬ ምርጥ ድርሰት ነው በርቺ ወይ አዲስ ግን አሳሰነኝ እንደዛ ሮጦ ለነገሩ ለቦርጩ አሪፍ ነው 🤣🤣ለማንኛውም ተገኝተሃል የሚገርም ፕራንክ አንደኛ 👌👌👌

  • @user-tc3hq6mf2w
    @user-tc3hq6mf2w Před rokem +8

    እናተን መከታተል ከጀመርኩ ቅርብ ሰአትነዉ. ወላሂ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ❤❤❤❤ልጃቺሁንም አሏህ ያሳድግላቺሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💜💜💜💜💖💖💖💖

  • @user-iy3ie9dc5h
    @user-iy3ie9dc5h Před rokem +6

    በቃ እሂነው ፕራክ ነው ቃልየ የኔ ማር ብድሩን ግን ተዘጋጅተሽ ጠብቂይው❤❤❤❤

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Před rokem +2

    👍👍👍👍ዋውውውውው ቃል የዛሬው የሌለ ፊልም ነው

  • @AmeleworkMelaku-je4df
    @AmeleworkMelaku-je4df Před 26 dny

    ይመችሽ ቃልየ

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 Před rokem +9

    እኳን ደና መጣቹ ምርጥ ቤተሠቦች

  • @fasikasimafasikasima4192
    @fasikasimafasikasima4192 Před rokem +12

    ምርጥ ፕራንክ ቃል 👍👍👍♥️♥️♥️

  • @hymanot392
    @hymanot392 Před rokem

    ዋዉዉ አግኝትሽዋል ብርች ጭምሪ ቃልየ

  • @user-my1ss7ex3y
    @user-my1ss7ex3y Před rokem +5

    ሐድስና🎉ቃል ውስጤ ናቸው ኢዪብም ጭምር ❤

  • @GexiAbera
    @GexiAbera Před rokem +5

    Yene konjoo siwodachu❤❤🎉🎉

  • @hshsyeye61
    @hshsyeye61 Před rokem +3

    ወይኔ ቃልየ ቢደወ እደት ተስገብግባ እዳይውት

  • @kokobebeyn5815
    @kokobebeyn5815 Před rokem

    ይመችሽ ቃልዬ ግን ትግስቱን አድንቄለታለሁ

  • @manezashmabezash9753
    @manezashmabezash9753 Před rokem +20

    ድርሰት ብሎ ዝም😂❤ የእውነት በጣም ነው የሳኩት ይመችሽ ውዴ😂😂😂😂❤❤❤

  • @tgstmulat8153
    @tgstmulat8153 Před rokem +16

    ቃልየ የዛሬው የጉድ ነው 😂😂😂አዲስ ሲያሳዝን ቀልቡ ግፍፍፍ ነው ያለው ሲሮጥማ በሳቅ ሞትኩ 🤣🤣🤣
    ሳላደንቅ የማላልፈው ግን አለመቆጣቱ ነው 👍👍👍

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před rokem +1

    ቀላል ማግኘት የሚገርም ቃልዬ ስራሽለት ማርያምን

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c Před rokem +4

    ወይኔ ቃል ሰራሽለት ባልሽን አሯሯጥሽው በዚው አጋጣሚ የሰራሽው ፕራክ ጥሩ መልክት አለው ይመችሽ ቃልዬ አደነኩሽ ግን አድስዬ ድንጋጤው ሳይ አሳዘነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Před rokem +3

    የዛሬው ይለያል አዲስ እራን እራን አደኛ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ቃልዬ እኮ አታስቢ እንጂ ካሰብሽ አንደኛ በረቺ ❤😂😂😂❤❤❤