Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ያርጉን የተለያዩ የሀገር ባህል ልብስ ለማየት በዚህ ሊንክ ተጭነው 👉 t.me/henokdesign ይመልከቱ
yekasat setasazen
ወደ አረብ ሀገራት ትልካላችሁ
ሄኖክ በእናትህ ይህችን ልጅ ፕራንክ አታድርጋት፤ በጣም የዋህ ነች ትጎዳለች
ወላሂ እኔራሡው ትታሣዝነኝ
በጣም ሰወዳት የኔ እናት
😂😂😂😂😂😂❤
መደረግ አለባት😂😂😂😂😂
የምርአወን ስጉናት
ይሔቤተሰብ ትዳር ከፈጣሪ የሚሰጥ ስጦታ መሆኑን ያስመሰክራሉ ❤❤❤❤❤
Betam betekekel
የእኔ እናት ፀባየ ሰናይ ፆም ውላ ምግብ ሰርታ አናደዳችኋት ያላት ትግስት ይገርማል በቅርቡ ብድርሽን እደምትመልሽ እጠብቃለን
እንኳን ለፃዱቁ ኣቡነ ኣረጋዊ ወርሓዊ መታሰብያ በዓል በሰላም ኣደረሳቹ በፃዱቁ ስም ሳብስክራይብ ኣሩጉልኝ እንዳታልፍኝ❤❤
አድርጌሻለሁ 🎉
🎉🎉🎉 እሺ የኔ ቆንጆ
የኔ መልካም ደስ ስትል ወላሂ ልጅቱ ነች እደ የቋጠረችው ሲሏት አረበጭራሽ እኔነኝ እሷ ብቶን ሳታየው ገብቶባት ነው እል ነበር ሌላው ቢሆን ያመሀኝ ነበር የኔ መልካም ያሳደገችሽ እናትሽ እድሜዋ ይርዘም አያችሁ የጨዋልጅ ስቶኑ የኔ ቆጆ
ተነጋግረው ነው ባክሽ አትጃጃሉ
እዮባ የተመታህ ልጅቷ አሸማቀቅካት😮😂😂😂😂አሳዘነችኝ❤❤❤
አትማል እዮብ በከቱ እግዚአብሔርን አትጥሩ አልወድም
ሀሀሀሀይይይ
ትክክል
እዉነት ነዉ
Ena ersu ka malk baula ya abaten seme bakantu tarhu baya etastalhu
😂ያእ ቢምሉም ውስጣቸው ያቃል የውሸትእየሁ እሚምሉበት
የች ልጅ ግን በጣም የዋህ ናት❤
እግዚአብሔር ይልክ በጣም የጨዋ ጥግ በውነት ከሁሉም ሚስቶች አንደኛ
አቤት ተንኮላችሁኮ ❤❤❤❤❤ደግሞ ሙሉ ቤተሰብ በጣም ነው ምወዳችሁ
የኔ ናት ይህን የመሰለ ምግብ ሰርታላችሁ የምታስጨንቋት ተባረኪ 🙏ፂዪ አይዞሽ አትናደጂ❤👍
ፂዬ የኔ ማር የኔ ቅመም ሄኒና ኢዮባ ግን ቀናቹን ጠብቁ ትመልሳለች ብድሮዋን 🥰🥰😢😂😂😂
የተመታህ ልጅ እጨቱን የከተተ ልጅቷን አስጨነቃት 😂😂😂😂😂ስታሳዝን😢 አየ እዮባ 😂😂😂😂በቀጣይ ስጦታ ስጣት እዮባ😂😂❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ አደነጋገጥዋ ሲያሳዝን
ሄኖክን አለማድነቅ አይቻልም ለነፂ ያለህክር 🎉
ፂየ ባልሽ በጣም እደሚወድሽ እንደሚጠነቀቅልሽ ያስታውቃል ፕራንክ ለሆነ ነገር ምን ያህል እንደ ከበደው
የኔ ቆንጆ በዚ ዘመን እንዳንቺ አይነት የዋህ ንፁህ ሴት ማግኘት ከባድ ነዉ ዋዉዉዉዊ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ምስጊን ስወዳት ❤❤❤❤ እናተ ቆይ ቀናችዉን ጠብቁ
የኔ ቆንጆ አደበትሽ ሁሉ ደስ ይላል ደስምትይ እናት እርጋታዋ❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘ተባረኪ
የኔ እናት ስታሳዝን ኪዳነምህረት አለች ድጋሚ ሲያገኘዉ እንጨቱን አቤት ፀባይ ልዩነዉ 😊❤
ፂዬ የኔ ማር የኔ ቅመም ሄኒና ኢዮባ ግን ቀናቹን ጠብቁ ትመልሳለች ብድሮዋን❤😢😂😂
ስታሳዝኚ የኔ እህት ፂዬ❤❤❤❤
ደምሪኝ
God bless u Nice to see you my Lovellyyyy Familyyyyy
Uuufffff enat nat ewnet tensefesefech eko lik ende enatu new yehonechlet yene wdddd ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ወንድማች ደሰ ሰትሉ ተከቢበራላችሁ
የኔ ምስኪን ፃባዉ ደስ ይላል 🥰🥰
wuynee hena misth betam des tlalech , she is cute and humble
አይዞሽ የኔ ዉድ እህት
እኔ ሳላድንቃት.የማላልፍው.የንፂ.እውነት ነት.አንዳድ.ስዎች አንቺ.ነሽ.የስራሽውስሏት ሌላስው.ካል.የኔ.አድልሁም.ትላልች ምግቡ ጥሩ ካልሆን.ጎብዝ.ነሽ.እውነት ታምኝ❤
ውይ የኔ እናት ስታሳዝን😢ደሞ እርግት ያለች ነች ስታምር❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔውድ እህት አቤት ተሰጦሽ እዴት እደሚስቀና በርቱልን ሄኒየብራክ አታድርጉት😢😢
ምሥኪን ትግሥቱን ያብዛልሺ
ግን እዮብም ፈርቶ ብዙም አልተናገራትም አይጣፍጥም ምናምን አላለም እራሱ እየከተተ እጨቱ ነው አለ ሚስኪን ደግሞ እርጋታችሁን ስወድላት❤❤❤❤
yne mare zem alche enta ljietwan aschegrchewt bterf yimchachu ❤
አይ ስታሳዝኝ የኔ እህት❤❤❤
የኔ እናት አሸማቀቃት እኮ እዮባ የስራህን ይስጥህ እሷን ፖራንክ አታድርጓት ፂን 😢😢😢❤❤❤
አትማል እዮባ❤
😂😂እር ትንኮላችሁ እንጭት😢 እቺ ምስኪን አታናዱዳት ሆ የቃል በርች እስዋ ጋ ደርስ😂😂 አታናድዳችው😂😂
Sweet family and sweet wife❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የምር ደግማቹህ እዳታስደነግጦት የኔ ሚሴኪንእዩባ
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ በጣም አሳዘነችኝ እዩባ የስራክን ይስጥክ ደሞ የምትምለውስ ነገር
የኔ እናት ሥታሣዝን ❤❤❤❤
የኔ እናት ደስ የምትል ናት ፂ መልካም እናት አባት ቤተሰቦች ናችሁ ትዳራችሁ ይባረክ
ይች ልጅ ስወዳት የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
የኔ ወድ አህቴ tabarki ❤ምልካም
ፂዬ የኔ ቆንጆ ልቅም ያልሽ ሴት❤
😂😂😂ሚስኪን ❤❤❤
የኔ ቆንጆ ባለሞያ ናት❤እዮብ ድራሽህ ይጥፋ
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ክክክ ኮሜቶችኮ ቅመምናችሁ ዘና
አረ በማርያም አይባልም ሆ እግዚአብሔር ይጠብቀዉ😢😢😢
አረ ድራሺህ ይጥፋ አይባልም ጠላቱ ይጥፋ ፕራክ እስከሆነ ድረስ ግድ ነዉ ያመጡትን መቻቻል ከአደበታችን ጥሩ ቃል ይውጣጂ😥
የኔ ቆጆ ❤❤❤
ወይኔ ስወዳት ይችን ቆጂየ ልጂ❤❤ስርአቷ❤ እግዛብሔር ትዳራችውን ያሳምርላችው❤❤❤
እርግት ያአለች በእውነት ደስ ስትል ይስራችሁን ይስጣችሁ አሽማቀቃችሁት 😊
ውይ የኔ ቆንጆ እግራ አጋባችኃት ፈጣሪ ይቅር ይበልህ እዩባ አንተ ተንኮለኛ
አደነኩሽ ልጂቱነችደ የሰራችዉ ሲላ እራሴነኝ አለች ዋሽታ እንኳ አሷነች ሳትል አረቦቹ እኮ ጥሩ ሲሆን እኔነኝ ሲበላሽ ሰራተኛይቱነችነዉ እሚለት የኔ የዋህ አደነኩሽ❤❤❤❤❤❤❤
ሄኖክ ፀጉርህ በጣም ተስማምቶሀል ቴጄዬ ሜስኬን አስጨነቁሽ አይደል ብድርሽን መልሽ❤❤❤❤
በጣም ባለሙያ ነች ስንጥር አገኘሁ ስትል ደነገጠች በሙያዋ ስለተማመነች ነው❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Bdrshn melshi yene konjo
Yenekonjo Rasen meselechighi I Respect Henok eyoba gn agbtey yasayen
የኔ እናት ስታዛዝን
ዉይይ እዮብ የተመታህ😂😂😂😂 የኔ እናት ተጨነቀይ እኮ❤❤❤❤
በቃል ለምደህ ተሳቀህነው የሰራህው ይለያን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Eyoba 😂 ከቃል ወደ ፂ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤😂😂😂😂 በርቱ
የኔ እናት ወላሂ ምርጥ መልካም ልጂ ነች ታስታውቃለች ልጂቷ ናት እደ ሲላት እረ በጭራሺ ሌላው ቢሆን
Abyet feqriii ❤❤❤❤ swedachew
የኔወድ በጣም አሣዘነቺኚ
ተንኮለኛ ነህ እዮብ የስራ ይስጥህ😂አንድም አሳዘነችኝ ትግስቷን የሚደነቅ ነው ውድ በርቱ ፍቅራችሁ ደስ ይላል
ሀራም አሳዘነችኝ እዮባ የምትባል ልጅ አግብተክ ሚስትክን ፕራን በፕራንክ ያድርጉብክ❤❤❤❤❤❤
😂😂😂
😂😂😂😂
😅😅😅😅
ያድርጉብክ 😂😂😂
😂😂
የኔሚስኪን ስታሳዝን የዋህ ናት❤❤❤
የኔማር❤ተሳቀቀቺ❤
ምስኪን የኔ እናት ሰታሳዝን ❤❤❤
❤የኔ ቆጆ
የኔ ቆንጆ ፂ እንደዚች ነው ሴት ትግስት እና እርጋታ
I Love this family 😂God bless you ❤
አይዞሽ ❤
Yenee inat❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔ ቆጆ እረ ብራክ አታድርጎት እርጋታዎ ደሞ❤❤❤❤
ደስ ስትሉ🥰🥰🥰
Betam tigstegna nesh yene mar
የኔ ማር ትእግስታ❤❤❤
የኔ ውድ አለመቀወሷሷ❤
ሚስኪንየ ❤❤❤❤ እናደዳችሆት
😢😢😢yene konojo azezanechegn henok ena Eyobe gen 😂😂😂😂😂❤❤❤
እንዴት እኮ እንደምወዳት ፂዬ❤❤❤❤
ስታምሩ❤❤❤
የኔ ውድ የተደገስልሽን አታውቂም ማሬ እንዳትደነግጭ❤❤❤❤❤
ፅ የኔ ቆንጆ የዋህ ስታሳዝን አስደነገጡሽ እዮባ ተንኮለኛ 😂
የኔዉድአብሽሪእዪብነተመታህ😢😢
ሄኒ ሚስትህን. ስወደት❤ አተስጨንቁወት ወለህ የልጆች እነት ነት
ስታምሩ❤
Mr Henok እንዴት እንደምወደው❤
የኔውድ ስወዳችሁ❤❤❤❤
የኔ የውሀ❤
ማሻአላህ መክቱብ አረቢ
*_አቺም የፕራክ አባሠደር ከሆነችዋ ቃልዬ ጋር ሆነሺ ብድረሺን ክፍይ እንዲህማ ቆለሺን እንደገፈፉሺ ቅሌቸውን ግፈፊቸው_*
😂😂😂እዬባ ሟጠህ ሟጠህ 😂😂😂😂😂ልጅቷ ጎበዝ ነች❤❤❤❤❤
እዮብ ያንን ያጠለጠለህን ሰውየ ይላክብህ ጥሪዉ
ክክክክ
🤣🤣🤣🤣በለው በሳቅ
የኔ የዋህ እደት እዳሳዘነችኚ የኔ ሚስኪን ብድርሽን መልሽሽሽሽ❤
ዮባ ያንተ ሰራ 😂😂😂 አይወዞሸ ውድዋ❤❤
Yene mesegin❤
የኔ ናት ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤
ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ያርጉን
የተለያዩ የሀገር ባህል ልብስ ለማየት በዚህ ሊንክ ተጭነው 👉 t.me/henokdesign ይመልከቱ
yekasat setasazen
ወደ አረብ ሀገራት ትልካላችሁ
ሄኖክ በእናትህ ይህችን ልጅ ፕራንክ አታድርጋት፤ በጣም የዋህ ነች ትጎዳለች
ወላሂ እኔራሡው ትታሣዝነኝ
በጣም ሰወዳት የኔ እናት
😂😂😂😂😂😂❤
መደረግ አለባት😂😂😂😂😂
የምርአወን ስጉናት
ይሔቤተሰብ ትዳር ከፈጣሪ የሚሰጥ ስጦታ መሆኑን ያስመሰክራሉ ❤❤❤❤❤
Betam betekekel
የእኔ እናት ፀባየ ሰናይ ፆም ውላ ምግብ ሰርታ አናደዳችኋት ያላት ትግስት ይገርማል በቅርቡ ብድርሽን እደምትመልሽ እጠብቃለን
እንኳን ለፃዱቁ ኣቡነ ኣረጋዊ ወርሓዊ መታሰብያ በዓል በሰላም ኣደረሳቹ በፃዱቁ ስም ሳብስክራይብ ኣሩጉልኝ እንዳታልፍኝ❤❤
አድርጌሻለሁ 🎉
🎉🎉🎉 እሺ የኔ ቆንጆ
የኔ መልካም ደስ ስትል ወላሂ ልጅቱ ነች እደ የቋጠረችው ሲሏት አረበጭራሽ እኔነኝ እሷ ብቶን ሳታየው ገብቶባት ነው እል ነበር ሌላው ቢሆን ያመሀኝ ነበር የኔ መልካም ያሳደገችሽ እናትሽ እድሜዋ ይርዘም አያችሁ የጨዋልጅ ስቶኑ የኔ ቆጆ
ተነጋግረው ነው ባክሽ አትጃጃሉ
እዮባ የተመታህ ልጅቷ አሸማቀቅካት😮😂😂😂😂አሳዘነችኝ❤❤❤
አትማል እዮብ በከቱ እግዚአብሔርን አትጥሩ አልወድም
ሀሀሀሀይይይ
ትክክል
እዉነት ነዉ
Ena ersu ka malk baula ya abaten seme bakantu tarhu baya etastalhu
😂ያእ ቢምሉም ውስጣቸው ያቃል የውሸትእየሁ እሚምሉበት
የች ልጅ ግን በጣም የዋህ ናት❤
እግዚአብሔር ይልክ በጣም የጨዋ ጥግ በውነት ከሁሉም ሚስቶች አንደኛ
አቤት ተንኮላችሁኮ ❤❤❤❤❤ደግሞ ሙሉ ቤተሰብ በጣም ነው ምወዳችሁ
የኔ ናት ይህን የመሰለ ምግብ ሰርታላችሁ የምታስጨንቋት ተባረኪ 🙏ፂዪ አይዞሽ አትናደጂ❤👍
ፂዬ የኔ ማር የኔ ቅመም ሄኒና ኢዮባ ግን ቀናቹን ጠብቁ ትመልሳለች ብድሮዋን 🥰🥰😢😂😂😂
የተመታህ ልጅ እጨቱን የከተተ ልጅቷን አስጨነቃት 😂😂😂😂😂ስታሳዝን😢 አየ እዮባ 😂😂😂😂በቀጣይ ስጦታ ስጣት እዮባ😂😂❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ አደነጋገጥዋ ሲያሳዝን
ሄኖክን አለማድነቅ አይቻልም ለነፂ ያለህክር 🎉
ፂየ ባልሽ በጣም እደሚወድሽ እንደሚጠነቀቅልሽ ያስታውቃል ፕራንክ ለሆነ ነገር ምን ያህል እንደ ከበደው
የኔ ቆንጆ በዚ ዘመን እንዳንቺ አይነት የዋህ ንፁህ ሴት ማግኘት ከባድ ነዉ ዋዉዉዉዊ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ምስጊን ስወዳት ❤❤❤❤ እናተ ቆይ ቀናችዉን ጠብቁ
የኔ ቆንጆ አደበትሽ ሁሉ ደስ ይላል ደስምትይ እናት እርጋታዋ❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘ተባረኪ
የኔ እናት ስታሳዝን ኪዳነምህረት አለች ድጋሚ ሲያገኘዉ እንጨቱን አቤት ፀባይ ልዩነዉ 😊❤
ፂዬ የኔ ማር የኔ ቅመም ሄኒና ኢዮባ ግን ቀናቹን ጠብቁ ትመልሳለች ብድሮዋን❤😢😂😂
ስታሳዝኚ የኔ እህት ፂዬ❤❤❤❤
ደምሪኝ
God bless u Nice to see you my Lovellyyyy Familyyyyy
Uuufffff enat nat ewnet tensefesefech eko lik ende enatu new yehonechlet yene wdddd ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ወንድማች ደሰ ሰትሉ ተከቢበራላችሁ
የኔ ምስኪን ፃባዉ ደስ ይላል 🥰🥰
wuynee hena misth betam des tlalech , she is cute and humble
አይዞሽ የኔ ዉድ እህት
እኔ ሳላድንቃት.የማላልፍው.የንፂ.እውነት ነት.አንዳድ.ስዎች አንቺ.ነሽ.የስራሽው
ስሏት ሌላስው.ካል.የኔ.አድልሁም.ትላልች ምግቡ ጥሩ ካልሆን.ጎብዝ.ነሽ.እውነት ታምኝ❤
ውይ የኔ እናት ስታሳዝን😢ደሞ እርግት ያለች ነች ስታምር❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔውድ እህት አቤት ተሰጦሽ እዴት እደሚስቀና በርቱልን ሄኒየብራክ አታድርጉት😢😢
ምሥኪን ትግሥቱን ያብዛልሺ
ግን እዮብም ፈርቶ ብዙም አልተናገራትም አይጣፍጥም ምናምን አላለም እራሱ እየከተተ እጨቱ ነው አለ ሚስኪን ደግሞ እርጋታችሁን ስወድላት❤❤❤❤
yne mare zem alche enta ljietwan aschegrchewt bterf yimchachu ❤
አይ ስታሳዝኝ የኔ እህት❤❤❤
የኔ እናት አሸማቀቃት እኮ እዮባ የስራህን ይስጥህ እሷን ፖራንክ አታድርጓት ፂን 😢😢😢❤❤❤
አትማል እዮባ❤
😂😂እር ትንኮላችሁ እንጭት😢 እቺ ምስኪን አታናዱዳት ሆ የቃል በርች እስዋ ጋ ደርስ😂😂 አታናድዳችው😂😂
Sweet family and sweet wife❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የምር ደግማቹህ እዳታስደነግጦት የኔ ሚሴኪንእዩባ
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ በጣም አሳዘነችኝ እዩባ የስራክን ይስጥክ ደሞ የምትምለውስ ነገር
የኔ እናት ሥታሣዝን ❤❤❤❤
የኔ እናት ደስ የምትል ናት ፂ መልካም እናት አባት ቤተሰቦች ናችሁ ትዳራችሁ ይባረክ
ይች ልጅ ስወዳት የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
የኔ ወድ አህቴ tabarki ❤
ምልካም