አስደናቂ የሰርግ ፕሮግራም አቤል እና ነፃነት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 07. 2023
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ
    DJ Rohab& Decor
    +251911047243
    +251911177517
    DJ Service ,Decorations ,Event organize,Espiker Rent,Music band,
    Eyob picture
    +251962491597
    +251974024574

Komentáře • 972

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  Před rokem +96

    DJ Rohab& Decor
    +251911047243
    +251911177517
    DJ Service ,Decorations ,Event organize,Espiker Rent,Music band,

  • @elsilovee
    @elsilovee Před rokem +525

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዐል አደረሳችሁ❤ዛሬ የተወለድኩበት ቀን ነዉ እንኳን ተወለድሽ በሉኝ😥😥

    • @masitube3731
      @masitube3731 Před rokem +1

      Happy birthday wude❤️🥰

    • @user-br3uy7eb5l
      @user-br3uy7eb5l Před rokem +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም ልደት

    • @hiwotdebaye3152
      @hiwotdebaye3152 Před rokem +4

      Happy berth day ማማዬ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልሽ 🎉🎉❤❤

    • @tad7
      @tad7 Před rokem +1

      Enkuan tewoledish🎉🎉🎉❤

    • @user-md5xj3od6f
      @user-md5xj3od6f Před rokem

      እንኳን ተውልድሽ🎂🎂🎂🎂🎂

  • @user-xj2xk2sz5n
    @user-xj2xk2sz5n Před rokem +110

    ውድ የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ ቅዱስ ገብርኤል ደስ የሚል ህይወት ይስጠን አቤላ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před rokem +143

    በጣም ታምራላች አቤላ ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመላአኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ የመዳም ቅመሞችዬ የኛንም መጨረሻ ፈጣሪ ያሳምርልን፡፡

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 Před rokem +1

      አሜን ውዷ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን መጨረሻችንን ሲያምር ነው ነገን ተስፍ አድርገን እንኳን አብሮ ያደረሰን አደረሰሽ ቢቲ አቤላ እንኳን ደስ አለኸ ቆጆ ነው ያብርሀም የሳራ ያርግላችሁ በተከታታይ ስታገቡ ደስ ይላል ለወላጂ ደስታው የልጆቹን መድረሻ ማየት ነው አሪፍ ነው መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ትዳር ለለለው መልካም ትዳር ላለው ፍቅር ሰላምና በረከትን ለሁሉም ይስጥልን ልጂላሉ ቅዱስ ገብርኤን እመቤቴን ያበሰረ ልጂ ላሉ ያብስራችሁ ከፈጣሪ ተማልዶ ለምኑ እድታገኙ

    • @rahelsolomon7893
      @rahelsolomon7893 Před rokem

      Amen amen amen

    • @emyembet6241
      @emyembet6241 Před rokem

      ገብርኤል የራሡን ክብር ቢፈልግ ኖሮ ከሠማይ ወደምድር ይወረወር ነበር !
      በገብርኤል ሥም የሚሸቃቅጥ ሸቃቃጭ መንፈስ በህያውና ገናና (እየሡሥ)ሥም የተመታ ይሁን!!!

    • @emyembet6241
      @emyembet6241 Před rokem

      ገብርኤል የራሡን ክብር ቢፈልግ ኖሮ ከሠማይ ወደምድር ይወረወር ነበር !
      በገብርኤል ሥም የሚሸቃቅጥ ሸቃቃጭ መንፈስ በህያውና ገናና (እየሡሥ)ሥም የተመታ ይሁን!!!

  • @KiyaQueen363
    @KiyaQueen363 Před rokem +136

    ፍትህ በሳውዲ ስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢

  • @almaze214
    @almaze214 Před rokem +105

    ዛሬ ወደስደት የወጠዉበት ቀን
    ተቀባይ አጥቸ ያለቀስኩበት መላኩ ቅዱስ ገብርየል ድረስልኝ ብየ ስማፀን አንድ አበሻ መጣልኝ ወደቤቱም ወስዶ ለሶስት ቀን ከቤቱ አስቀምጦ ስራ አስገባኝ ይኸዉ አሁን 5 አመት ሞላኝ
    ምንም ባይኖረኝም ከዛ ጭቅ ስለወጠዉ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @mekdesasalf2915
      @mekdesasalf2915 Před rokem +6

      እግዚአብሔር ይመስገን የረዳሽ የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ምልጃው ከሁላችንም ጋር ይሁን

    • @burtukantake183
      @burtukantake183 Před rokem +1

      Egzber yimegan ❤❤❤

    • @user-np8uq7jb7c
      @user-np8uq7jb7c Před rokem +7

      እኔም 5አሜት ሆነኘ እህት ከሀገሬ ሳልወጣ ቅዱስ ገብሬልዋ አሮጊት ብቻ የሆነች ቤት እድሰራ አድርገኘ አልኩት ከቤቴ የወጣሁት በለተ ቀኑ ነው ስራም የገጠመኝ አሮጊት ብቻዋን የምትኖር ቤት ስራ ገባሁ የልብን የሚሰማ ቅዱስ ገብርኤልዋ አባቴ❤❤❤❤

    • @ABK738
      @ABK738 Před rokem +1

      እሰይ እንኳን ሰማሽ
      መላኩ ቅዱስ ገብርኤል በምልጃው ለሀገርሽ ለቤትሽ ያብቃሽ እህቴ!

    • @elinademesee
      @elinademesee Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @fasikamelaku1307
    @fasikamelaku1307 Před rokem +55

    ይሄን ቤተሰብ የሚወድ👍👍👍

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +37

    አቤት መታደል ማነው እንደኔ ይሄ ቤተሰብ እሚወደው❤

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před rokem +42

    አቤት መታደል አቤት መባረክ የወድማማቾቹ ፍቅር እናት አባታችሁ በምን ታደሉት ❤

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 Před rokem +35

    በጣም ደስ ሚትሉ ቤተሰብ እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Před rokem +31

    ደስስስ የምትሉሉሉሉ ወንድሞቼች አባል እና ነፀነት መልካም የጋበቻ ግዜ ይሁንለችሁሁሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před rokem +39

    አቤት ግርማ ሞገሳችሁ ስታምሩ ከአይን ያውጣችሁ እናታችሁ ወልዳችሀለይ ከምር የፍቅር ቤትስብ የተዋህዶ ፍሬወች ❤❤❤

  • @halwahalwa1276
    @halwahalwa1276 Před rokem +21

    ዋው በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ታምራላችሁ እናንተን የወለዱ እናትና አባት ማየት እንፈልጋለን

  • @user-di3rq8ll2j
    @user-di3rq8ll2j Před rokem +3

    ልጂ ከመውለዳቸው በፊት የተጋቡት ነው ወላ ከወለዱ በጏላ😄😄😄የጭፈራ ሰርግኮ እግዚአብሔር አምላክ አያውቀውም ብዙወቻችን ግን ቀላል ይመስለናል ግን ከባድ ነው ኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞቸ በድንግልና ያላችሁ በቅዱሱ ተክሊል በድንግልና ያልሆናችሁ በተቀደሰው ቁርባን በቅዱስ እግዚአብሔር ቤት በማህሌቱ በዝማሬው በእልልታው ሁለቱም አንድ ሆኑ ዛሬ እየተባልን ለመሞሸር ያብቃን አሜን በእውነት🙏🙏🙏🙏
    ወንድማችን እዮባ አንተን በቅዱሱ ቤት እንደምትሞሸር ተስፋ አለን😍😍😍😍

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c Před rokem +9

    አቤላ እኳን ደስ አለክ የወድም ሚዜ መሆን እዴት መታደል ነው ደሞ ፍቅራቹ ውበት ሁሉ ነገር አሟልቶ የሰጣቹ በቃ ታስቀናላቹ ❤እናትና አባታቹ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ❤እኔ እናት አባቴ ጠግቤ ሳላያቸው ሁለቱም በሞት አጣሁ እነሱ ባሰብ ቁጥር እሳት ነው😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před rokem +41

    ከይቅርታ ጋር የሙሽሪት ቬሎ ደረቷን ቢሸፍነው መልካም ነበር :: በተረፈ መልካም ጋብቻ ::

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Před rokem +1

      ልብሱ ጥሩ ነው እመጫት ስለሆነች ነው

    • @aelamabbg3541
      @aelamabbg3541 Před rokem +1

      በትክክል ጡቶ ሊወጣ ነውኮ እረ ተው እናስተውል ክርስቲያን ለዛው ኦርቶዶክስ

  • @salams8446
    @salams8446 Před rokem +11

    አቤል መልከም ትደር ዘመን ይሁንልህ በጠም ደስ የምትሉት ቤተሰብ እግ.ሔር ፍቅሩን ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣቹ❤❤❤❤

  • @molumulo570
    @molumulo570 Před rokem +34

    እንዲዉ ከዉስጤ የማይገባ ነገር ቢኖር ከወለዱ አብረው ከኖሩ በኋላ ሠርግ የሚባል ነገር ነው ለማንኛውም መልካም ትዳር ይሆንላችሁ🎉

    • @elsanurye5843
      @elsanurye5843 Před rokem

      ትክክል

    • @sarayoutube4678
      @sarayoutube4678 Před rokem +1

      ትክክል

    • @atsedewoday-hr1fw
      @atsedewoday-hr1fw Před rokem +1

      ቤተሰብ ለማስተዋወቅ ነው እንጅ በስርዓት ነው የተጋቡት

    • @tirunesh-9126
      @tirunesh-9126 Před rokem

      Enam yalgebagni neger ehe new
      Ke weldu bohala sargi yet bahal naw
      Lemanegnahum melkam gabicha

    • @enanu7590
      @enanu7590 Před rokem

      እኔም ገርሞኛል

  • @jaakjaak8038
    @jaakjaak8038 Před rokem +17

    ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችንን 😢😢😢😢😢😢

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 Před rokem +2

    ዋዉ በጣም ደስ የምቱሉ ቤተሰብ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ አሜን አሜን እናትና አባቶች ታድላቹአል ወርግ ማረግ ያሳያቹ
    እድሜአቹ ያርዝምላቹ፣ቤተሰቦች

  • @tsehayseyoum7552
    @tsehayseyoum7552 Před rokem +7

    እናት አባታችሁ መታደላቸው ❤❤❤❤😂ዋው ሁሉም ቤተሠብ እናንተን መሆን የማይመኝ ያለ አይመስለኝም ስታስቀኑ።እግዚአብሔር አብሮ ያኑራችሁ አይለያችሁ።የእዮባንም ደስታ ለማየት ያብቃችሁ

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Před 11 měsíci +3

    እንኩዋን ደስ አለህ አቤላ❤ ምርጥ ቤተሰብ በጉርምስና እድሜ ሳይንዘላዘሉ በትዳር ጥንቅቅ የሚሉ የተባረኩ ቤተሰቦች ስወዳቸው ❤❤❤❤ የአብርሃም እና የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ አሜን ።

  • @hawew
    @hawew Před rokem +3

    በጣም ነው የምታምሩት የምር መብሩክ ያማረ የሠመረ ትዳር ያድርግላችሁ መታደል ወላሂ በወንዲም መከበብ ደስ ሲል የኔ ወንዲሞች ወንዲሞቸ ናፈቁኝ እናተን ሳይ መቸ ይሆን እኔስ በህት በወንዲሞቸ የምከበበው ያረብ ይሄን ቀን አሳየኝ

  • @fjdf9143
    @fjdf9143 Před rokem +1

    ዋውው እዮባዬ እንዴት እኮ እንደምታምሩ አንደምወዳቹ እግዚያብሔር ከዚ በላይ በግርማ ሞገስ ያኑራቹ እቦ ቤተሰቦቻቹ በጣም ትልቅ ክብር ይገባቸዋል እናንተን የመሳሰሉ ልጆች በምግባር አንፀው በማሳደጋቸው❤❤❤❤❤

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Před rokem +1

    በጣም ታምራላችሁ የአብርሀም የሳራ ይሁንላችሁ እንደ ቃና ዘገሊላ ሰርግ ፈጣሪ ከእናቱ ጋር በመካከላችሁ ይገኝ❤❤

  • @hawew
    @hawew Před rokem +11

    ማሻ አላህ እዴዚህ ፍቅር የሆነ ቤተሠብ ስታምሩ ያረብ ለእኛንም እዴዚህ ፍቅር የሆነ ቤተሠብ ይስጠን ዴስ ስትሉ በጣም ታስቀናላችሁ ፍቅራችሁ መከባበራችሁ ያረብ መብሩክ አቤላ &ነፂ በጣም ለብዙ ሠዎች ተምሳሌቶች ናችሁ በርቱ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před rokem +32

    ደስ እምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @Hana-qb6oo
    @Hana-qb6oo Před rokem +18

    ቅድስ ገብርኤል በለተ ቀኑ ፍፆሜ አችሁን ያሣምርላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሠቦች የድንግል ማሪያም ልጁ አይለያችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁንም አቤላ እንኳን ደስ ደስ አለህ

    • @emyembet6241
      @emyembet6241 Před rokem

      ገብርኤል የራሡን ክብር ቢፈልግ ኖሮ ከሠማይ ወደምድር ይወረወር ነበር ! እንደ (ሉሲፈር)ሠይጣን
      **በገብርኤል ሥም የሚሸቃቅጥ ሸቃቃጭ መንፈስ በህያውና ገናና (እየሡሥ)ሥም የተመታ ይሁን!!!

  • @sosinamekonnen601
    @sosinamekonnen601 Před rokem +4

    እዮባ በተክሌል ነው የምታገባ የሚመስለኝ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @almaze214
    @almaze214 Před rokem +10

    የአብርሐም የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ መጨረሻቹ ይመር የወለደቹህት ይደግ❤🎉🎉

  • @user-hv2mu6un7z
    @user-hv2mu6un7z Před rokem +31

    ትዳር ያማረን የመዳም ቅመሞች መልካም ባል ያድለን❤አቤላ 🎉🎉🎉🎉እንኳንደስ አለህአላችሁ

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Před rokem +2

    በጣም ደስ ምትሉ ቤተሰብ ሁሉነገራችሁ እንደእማረ ፍፃሜውን ሁሉ ይመርላችሁ አግረአችንን ስላም ያርግላችሁ እንኮአን ደስ አላችሁ ሁላችሁንም♥️♥️♥️

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +2

    በጣም ደስ ይላል አቤል ቀሪ ዘመናችሁ ይባርክ 🙏እውነት ምርጥ ቤተሰቦች ስወዳችሁ ወንድማማቾች ያላችሁ ፍቅር እና አክብሮት አለማድነቅ አይቻልም እውነት እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ፍቅሩን yabzalachu🙏🥰

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Před rokem +8

    ደሰ የምትሉ ቤተሰብ መጨረሻች ያሳምረላችሁ አቤል አይለያች❤❤❤❤

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před rokem +3

    እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉 መልካም ባልቻ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @etagenjemal7992
    @etagenjemal7992 Před rokem +2

    በጣምነው ደስ የምትሉት ፈጣሪ ልቦናችሆን እንዳይቀይረው

  • @gedam626
    @gedam626 Před rokem +2

    ዋው መልካም ጋብቻእግዚአብሔር አምላክ ይተባረክ ያረጋላችሁ❤❤❤

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Před rokem +8

    በሰርጉ እሚያብድ እብድ😂😂😂 አቤዬ እኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-lz6vg3js5g
    @user-lz6vg3js5g Před rokem +3

    ደስስ ስትሉ አቤት መታደል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ምርጦቼ🙏❤❤❤❤❤❤❤❤ እሰይ አዝናናችሁኝ ከመዳም ስራ ስመለስ ይመቻችሁ 😂😂😂😂😂

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r Před rokem +2

    ውይይይይይይይይ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹህ ምርጥ በተሰቦች❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-ro7xu9jo4s
    @user-ro7xu9jo4s Před rokem +1

    🎉❤❤❤ዋውውውው ደስ ስትሎ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ 🎉🎉

  • @ritaf804
    @ritaf804 Před rokem +3

    To have such families is a blessing. You are lucky Abel.

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před rokem +17

    መልካም የትዳር ዘመን ከእናንተ ቤት ግን በመንፈሳዊ ነበር ምንጠብቀው ሆኖም የሙሽሪት ቬሎ ጡትሽ አከባቢ ሸፈን ቢል ጥሩ ነበር😊

    • @anshaebrahim2478
      @anshaebrahim2478 Před rokem +1

      ልልነበር

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před rokem

      @@anshaebrahim2478 እዮብም በዚህ ባይመጣ ደስ ይለናል ኢሄን ኮሜንት ካየህ እንደነአዲስ ይሁን

    • @Seble-cj3kb
      @Seble-cj3kb Před rokem +1

      ቢቀርስ

    • @BM-tq1sy
      @BM-tq1sy Před rokem

      Ende menewe sewe hulu ande ayhonem yerasu felagote alewe

  • @senaitworkneh9005
    @senaitworkneh9005 Před rokem

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @netanetsisay5799
    @netanetsisay5799 Před rokem +1

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ 🎉

  • @salamtube4640
    @salamtube4640 Před rokem +3

    ወይ ጉድ እኮ ነው ስታምሩ😂😂😂😂😂መልካም ጋብቻ ወንድማማቾች አምባሳደር😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-rb6uw5hl1s
    @user-rb6uw5hl1s Před rokem +9

    እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤አንደኛ ኮማች ነኝ አሉ😂😂

  • @zebiderwondmu8561
    @zebiderwondmu8561 Před rokem

    ዋው በጣም ደስ የምትሎት ፈጣሪ ይባርካችሁ አብዝቶ።

  • @user-in9dl2gt7z
    @user-in9dl2gt7z Před rokem +1

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ የፍቅር ትምሳሌት ናቹህ ሰላማቹህ ይብዛልኝ አቤላና ነፂ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹህ

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 Před rokem +4

    እኻን ለቅድስ ገብርኤል በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤ በጣም ደስ የምትሎ ቤተሰብ ናችሁ ☺️☺️☺️☺️☺️☺️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před rokem +3

    ❤እግዝአብሔር ሁሌ ሰላም ደስታ ፍቅር ይስጣቹ🎉

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g Před rokem

    በጣም ነው ምታምሩት በእውነት የተባረከ መንፈስ ቅዱስ የሞላበት ቤተሰብ እንዲህ ነው ቤተሰብ በዚህ ዘመን በስርአት አሳድጎ ለማይረግ ማብቃት እናት አባት ታድላችሁ በእውነት እዴት እደሚያስቀኑኝ መንፈሳዊ ቅናት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ልጆቹን እንዲህ ቢያሳድግ እዴት ደስ ይላል
    ትዳራችሁ ይባረክ
    ይህን ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ደስታችሁን ያብዛው

  • @meazitube269
    @meazitube269 Před rokem +2

    ወይኔ ደስ ስትሉ አስነካችሁት እኩ እግዚአብሔር ፍቅርችያብዛላችሁ

  • @saidaahassan4911
    @saidaahassan4911 Před rokem +3

    በጣም ታምራላችሁ እንኳደሰ አላችሁ ምርጦች

  • @mayunegethio
    @mayunegethio Před rokem +6

    ወድም እኮ ኩራት ነው ማርያምን ደስ ስትሉ ❤

  • @betelove1798
    @betelove1798 Před rokem +1

    ደስ ስትሉ በጌታ ሁለችሁንም እግዚአብሔር ይባርከቹሁ❤❤❤❤

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 Před rokem +1

    ዋው በጣም ነው የምትለዩት በድጋሚ መልካም ጋብቻ❤❤❤❤

  • @atsedemaryam7345
    @atsedemaryam7345 Před rokem +4

    እንኳን አደረሳቹህ የተዋህዶ ልጆች ለሊቀ መላክት ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ባህል ስልስቱን ደቂቅ ከሳተ ነበልባል ያወጣ መላክ እኛንም ካለንበት ጭንቀት መከራ ይሰውረን ተራዳይ ይሁነን እንኳን ደስ አላቹህ 😍😍🙏

  • @freywoldu9901
    @freywoldu9901 Před rokem +3

    ደስ ስትሉ እግዚኣቢሄር በፍቅር ያንራቹ ኣይለያያቹ ❤❤❤❤

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 Před rokem +2

    ዋውውው አቤላ እንኳን ደስ አለህ እመብርሀን ትዳራቹ ትባርግላቹ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem +2

    ጭፈራ 🤣🤣🤣🤣ፈታ እያልኩ አየሁ ጌታ ዘመናቹን ይባርከው abela congra🎉🎉🎉🍾🍾🍾🍾

  • @merongm5989
    @merongm5989 Před rokem +3

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የምወዳችሁ ❤

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 Před rokem +20

    እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል በሰላም አደረሳቹ አደርስን እግዚአብሔር በፍቅሩ የኑሯችሁ ❤❤❤❤

    • @emyembet6241
      @emyembet6241 Před rokem

      ገብርኤል የራሡን ክብር ቢፈልግ ኖሮ ከሠማይ ወደምድር ይወረወር ነበር ! እንደ (ሉሲፈር)ሠይጣን
      **በገብርኤል ሥም የሚሸቃቅጥ ሸቃቃጭ መንፈስ በህያውና ገናና (እየሡሥ)ሥም የተመታ ይሁን!!!

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před rokem

      Amen Amen Amen enkune abero adarsen 🤲🥰🥰

    • @emyembet6241
      @emyembet6241 Před rokem

      @@shawaye5579 ገብርኤል የራሡን ክብር ቢፈልግ ኖሮ ከሠማይ ወደምድር ይወረወር ነበር ! እንደ (ሉሲፈር)ሠይጣን
      **በገብርኤል ሥም የሚሸቃቅጥ ሸቃቃጭ መንፈስ በህያውና ገናና (እየሡሥ)ሥም የተመታ ይሁን!!!

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 Před rokem

    አላህ ይጠብቃቹ በጣም ደስ ምትሉ ውንድማማች አላህ ፍቅር ከዚም የበላጠ ያብዛላቹ ልዩዎች

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j Před rokem

    እውይ ስታምሩ ፈጣሪ የተባረከ ጋብቻ ያርግልችሁ

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 Před rokem +4

    አቤት ጭፈራ 😂😂😂 ወድም አማቾች ደስሲሉ ዋውውውውውው

  • @yelemsetketemayegebreallg4927

    የከረመ ነው ዋላ ከወለዱ ቡኃላ ለማኑም መልካም ጋብቻ❤
    ከወለዱ ከሆነ እናትና አባቴ ሲጋቡ እኔ ነበርሁ የሚለውን አባባል ተፈጽሟል😂

  • @jgukbv9265
    @jgukbv9265 Před rokem +2

    እንኳን ተወለድሽልን ውድ እህታችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-vf8iz9yd1m
    @user-vf8iz9yd1m Před rokem

    በጣም ነው የሚታምሩት እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላቹሁ የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻቹሁ

  • @gebeyaneshdesse7813
    @gebeyaneshdesse7813 Před rokem +3

    አቤላ እንኩዋን ደስ ያለህ❤❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před rokem +7

    አልገባኝም ሳይዳሩ ነው የወለዱት❤🎉🎉ግን ደስ ትላላችሁ

    • @tigist9632
      @tigist9632 Před rokem +1

      ዘመኑ ተቅይሯል😂😂ወልደሽ ነዉ ማግባት😅😅😅😅

    • @atsedewoday-hr1fw
      @atsedewoday-hr1fw Před rokem +1

      ተጋብተው ነው የወለዱት ግን ሰርግ አልደገሱም ነበር

    • @rak7888
      @rak7888 Před rokem

      ጉድእኮነው,ፍሽንመቶነው,ዝብሎ,መከተልነው,😂😂😂😂😂😂

  • @astermichael3363
    @astermichael3363 Před rokem +1

    አቤት ስታምሩ። መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ።

  • @Ethopia22
    @Ethopia22 Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ትለያላችሁ መልካም ጋብቻ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tm6qb8th3h
    @user-tm6qb8th3h Před rokem +3

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ክፉ አይካችሁ 💞💞💞

  • @bettykoste183
    @bettykoste183 Před rokem +5

    1ኛ ነይን ዛሬ ❤

  • @user-jx3sq1zp6u
    @user-jx3sq1zp6u Před rokem

    እንኮን ደስ አላቹ እግዚአብሔር ይመስገን🙏👏❤️❤️

  • @maheletmetku6861
    @maheletmetku6861 Před rokem +1

    በጣም ያምራል ቀጣይ ክፍል 3 በጉጉት እንጠብቃለን

  • @mamiethiotube3870
    @mamiethiotube3870 Před rokem +4

    ኮሜዲ የሆናቹሁ 😅ደስስስ የምትሉ ወንድማማቾች ከነመላው ቤተሰቦቻቹሁ ፍቅር ሁናቹሁ ለሌሎችም ምሳሊ የምትሆኑ ምርጥ ቤተሰብ 🎉🎉 ወንድሞች ስላሉኝ የምወዳቸው

  • @taibataibat8191
    @taibataibat8191 Před rokem +2

    ዋውውውውው ድሰ ተላልችሁ አላህ ፍቅረችሁን የጨምረለለችሁ❤❤❤❤❤ ደሰ የሚለ ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m Před rokem

    እንኳን ደስ ያለህ ያላችሁ ደስ ስትሉ ከአይን ይጠብቃችሁ ትልቅ ወንድም ባለው እቀናለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደስ ትላላችሁ መብሩክ ብያለሁ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግልህ

  • @user-wx6ec6xu1m
    @user-wx6ec6xu1m Před rokem +4

    መሽአለህ ደሞ ከሙዚቃ ነጻ ከአይን ያውጣችሁ ወዲማማቾች

  • @gebeyaneshdesse7813
    @gebeyaneshdesse7813 Před rokem +3

    ውለዱ ክበዱ ብዙ ተባዙ ሽ አመት ኑሩልጃችሁም ይደግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beeityabera6741
    @beeityabera6741 Před rokem

    አቤት ግርማ ሞጎስ❤❤❤❤ ስታምሩ ከአይን ይጣብቃችሁ መልካም ትዳር ይሁላችሁ❤❤❤❤❤

  • @HsBs-im2wx
    @HsBs-im2wx Před rokem

    ዋው እንኳን ደሰ አልክ በጣም ደሰ ይልለ መልካም ጋብቻ የምታምሩ በትሰብ ናችሁ

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 Před rokem +2

    በመጀመሪያ እንኳን ለመልአኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን
    እናንተ የፍቅር ምሳሌ የሆናችሁ ቤተሰቦች:: በመቀጠል ደንግጬ ነበር ያገባው እዬቤ መስሎኝ ምክንያቱም ሰርግ ሳይጠራኝ ብዬ! አሁን ግን ተረጋግቻለሁ የ አቤል ወንድሜ ሰርግ እንደሆነ ሳውቅ!!
    anyways, we love you this lovely family forever!!!!!!!
    አቤሎ መልካም የትዳር ጊዜ እንዲሆንልህ ተመኝሁ!!!!!

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před rokem +12

    የአዲስን ሰርግ ይቦንሰዋል ማርያምን በጣም ያምራል ❤❤❤

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Před rokem +1

      የአዲስ ሰርግ እኮ በክርስቶስ ክቡር ስጋና ደም ነው የማይወዳደር አታወዳድሩ እህቶቼ

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 Před rokem +1

      @@clickcell4333 እረ የቆረቡት ካለፈ ብሃላ ሲቀጥል ነጠላ አለበሰች በውግ በሜካፕ ምኑጋነው የክርስቶስ ስጋ ወደሙ

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 Před rokem

    እንኳን ደስ አላቸው የአበርአም እና የሰራ ጋበቻ የደርግላቸዉ ዉንደሜ ❤️🍾

  • @user-ym1xt6tm8c
    @user-ym1xt6tm8c Před rokem +2

    እንኳን ደሰ ያላችሁ የአብርሀምና የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ ❤

  • @yegebreail
    @yegebreail Před rokem +3

    የተዋህዶ ልጆች እንካን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ የዓመት ሰው ይበለን 🙏🙏🙏

    • @user-fg4zr7pd4l
      @user-fg4zr7pd4l Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 Před rokem +6

    ልጅ ተወልዶ ሠርግ ኧረ😂😂😂😂😂😂

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ👏❣️❣️❣️

  • @berybawaneh2045
    @berybawaneh2045 Před rokem +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ወዋዋዋ በጣም ደስ ትላልችሁ

  • @user-qj1pw3cv5y
    @user-qj1pw3cv5y Před rokem +3

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድሥ ገብርኤል በአል አደረሣችሡ

    • @emyembet6241
      @emyembet6241 Před rokem

      ገብርኤል የራሡን ክብር ቢፈልግ ኖሮ ከሠማይ ወደምድር ይወረወር ነበር ! እንደ (ሉሲፈር)ሠይጣን
      **በገብርኤል ሥም የሚሸቃቅጥ ሸቃቃጭ መንፈስ በህያውና ገናና (እየሡሥ)ሥም የተመታ ይሁን!!!

  • @redienigatu7372
    @redienigatu7372 Před rokem +7

    እረረረረረ !!ለደሃውም እያሰብን....በዚህ ኑሮ ውድነት ምናለ ለተቸገሩ ብትመፀውቱ😢!!!

    • @tsinatweldemariyam3266
      @tsinatweldemariyam3266 Před rokem

      ስለሚመለከትሽ ነገር ብቻ ብታወሪ መልካም ነዉ።!!!

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Před rokem

    መብሩክ እኳን ለዚህ አበቃህ ሱባሀን አላህ ወንድማማቾች አንድ አይነት ናችሁ በተለይ ሁለቱ ምናቸውም አያስታውቅ

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Před rokem +1

    እንኳን ደስ አለህ አቤል❤❤❤በጣም ታምራላችሁ

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x Před rokem +19

    እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤አሪፍ ነበር ግን ዳንኪራው አስፈላጊ አይመስለኝም😢ግን ሰው የራሱን ፍላጎት ራሱ ነው የሚያቀው እኛ አያገባንም ልጃችሁን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤ እዮባዬ ያተንም በቅርብ እጠብቃለን መቼም እኛ የመዳም ቅመሞች አዳማቂዎች ነን 😂❤እግዚአብሔር የኛንም በቅርቡ ያድርግልን አሜን፫ በሉ የመዳም ቅመሞችዬ😢😢❤❤

    • @yodittube11
      @yodittube11 Před rokem

      አሜን

    • @tsinatweldemariyam3266
      @tsinatweldemariyam3266 Před rokem

      Aymeleketishm atimetsadekiben.

    • @user-pd7ji5rb6x
      @user-pd7ji5rb6x Před rokem

      @@tsinatweldemariyam3266 ምን ያሰድብሻል ታዳ ካለስድብ መመለስ አትችይም ፈጣሬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ አሁን ምን የሚያሰድብ ነገር አወራሁ 😥 አቺ ግን ለተግዲህሽ አትሳደቢ ሁሉም ኮሜንትሽ ስድብ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ😥

    • @tsinatweldemariyam3266
      @tsinatweldemariyam3266 Před rokem

      ደግ አረኩ።!!

    • @user-pd7ji5rb6x
      @user-pd7ji5rb6x Před rokem

      @@tsinatweldemariyam3266 እየሔድሽ😂😂😂 ለኔ ብለሽ ተሳደቢ ምን አገባኝ😂😂😂

  • @user-br3uy7eb5l
    @user-br3uy7eb5l Před rokem +7

    ወልዶም ሰርግ አለ 😍😍ዛሬ 3ኛ ነኝ እኔም ወጌ ደረሰኝ

    • @b.tyoutube8191
      @b.tyoutube8191 Před rokem

      እኔም ገርሞኝ😂😂😂😂

    • @user-br3uy7eb5l
      @user-br3uy7eb5l Před rokem

      @@b.tyoutube8191 እህ ከሆነማ እኔም 10ወልጀ እደግሳለሁ 😃😁

    • @shammayousefl657
      @shammayousefl657 Před rokem +1

      ግራ ገብቶኝ ነበር በጣም ደሥ ይላል

  • @mahletadmasu2130
    @mahletadmasu2130 Před rokem +2

    ዋው ደስ እሚል ቤተሠቤ❤❤❤❤

  • @fasikahormon3744
    @fasikahormon3744 Před rokem

    Ere ine libe kome ketay program benatachu dessssss eko nw mitilung henok degmo wow admaki❤❤❤❤❤❤❤❤