🥺 ሐዲስ አለቀሰ 🌻 ሐዲስ እና ቃል በቀንዲል ሚዲያ ልዩ የአዲስ ዓመት ቆይታ | ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2023

Komentáře • 236

  • @tonator.
    @tonator. Před 9 měsíci +62

    እጅግ እምንወዳቸው ቤተሰቦቻችን።

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Před 9 měsíci +26

    እንኳን አደረሳችሁ ይህ አመት የአማራ ነጻነት ይሁንልን 😢😢

  • @selam801
    @selam801 Před 9 měsíci +31

    ሐዲሰ እና ቃል ከልቤ እምወዳችሁ ጥንዶች❤

  • @bareehadesta2162
    @bareehadesta2162 Před 9 měsíci +29

    ፍቅራቹ በጣም ያስቀናል እንደናንተ አይነት ፍቅር የሞላበት ትዳር ይስጠን❤❤❤❤መልካም አዲስ አመት ይሁንልን

  • @enatteshale
    @enatteshale Před 9 měsíci +4

    ቃል እድለኛ ነሽ እንደኛ በቁማርና በኢንተርኔት የተጠመደ ባል ፈጣሪ አልሰጠሽም ሲቀጥል ደሞ የሱ ቤተሰቦች ናቸው ሊመሰገኑ የሚገባቸው በስነምግባር ገንብተው ያሳደጉት መልካም ባል መልካም አባት እነዲሆን በመልካም መንገድ የመሩት እኔ ከሰራው ይበቃል ቁጭበይ ስኬታማ አትሄኚም ትከስሪያለሽ እያለ የሚያሳቅቅሽ ባል ስላልሰጠሽ ፈጣሪን አመስግኚ

  • @user-wm2pp2mq6e
    @user-wm2pp2mq6e Před 9 měsíci +11

    እኔንም አስለቀሱኝ 😢❤❤የናንተን ፍቅር እግዚአብሔር ያድለን ለሁላችንም

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p Před 9 měsíci +32

    እንኳን አደረሳችሁ
    የዘንድሮው አድስ አመት ሆድ ይፍጀው😢😢😢😢

  • @Tizita1232
    @Tizita1232 Před 9 měsíci +3

    ከቃል እና ከአዲስ ብዙ ነገሮችን እየተማርኩ ነው ፈጣሪ አምላካችን እንደነዚ አይነት አስተማሪ የሆኑ ጥንዶችን ያብዛልን

  • @yeshiharegwogayehu5152
    @yeshiharegwogayehu5152 Před 9 měsíci +8

    ድስ የሚሉ ቤተሰብ ፈጣሪ ይባረካቸሆ

  • @emugirmaemu5108
    @emugirmaemu5108 Před 9 měsíci +5

    በስጋውና ደሙ ታትማችሁ ለትውልድ አስተማሪ መሆን ቀላል አይደለምና እግዚአብሔር እከመጨረሻው አርአያ ያድርጋች ❤❤❤

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 Před 9 měsíci +6

    እናንተን የጎበኘ አምላክ እኛንም ይመልከተን

  • @merongm5989
    @merongm5989 Před 9 měsíci +4

    ታድላችሁ ሁሌ ነው ምቀናባችሁ በቤተሰብ በወድማማቾች መሀል ያለው ፍቅር መተሳሰብ መከባበር ብቻ ባለ ብዙ አርአያ ናችሁ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን አይቀንስባችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ ምርጥ የመልካም ዘር ፍሬዎች❤

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 Před 9 měsíci +9

    ወዶቸ እኳን ደህናመጣችሁ ሁላችሁንም እንወዳችኋለን ፍትህ ያለሀጢያቱ ለሚገላታው ወገኖቻችን😢😢😢❤❤

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Před 9 měsíci +6

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን የፍቅር አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ እስከ ዘላለም አይለያችሁ ልጃችሁም እግዚአብሔር በጠበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ አሜን ቀንዲል ሚድያም እናመሰግናለን የምታቀርቡት መረሃ ግብር በጣም አሰተማር ነው በዚሁ ቀጥሉ

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před 9 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ያሰባቹትን ያሳካላቹ 🙏🙏🙏🙏የምወዳቹ የተዋህዶ እንቆች

  • @user-sz1kv8lx7d
    @user-sz1kv8lx7d Před 9 měsíci +4

    ቃል እና አዲስ በጣም በጣም በጣም የምወዳቸው ጥዶች እግዚአብሔር እድሜ ማቱ ሳላ ያድላችሁ 🥰🥰🥰

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 Před 9 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን🙏 እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻🙏

  • @alemameha300
    @alemameha300 Před 9 měsíci +3

    እንኳን እግዚአብሔር አምላክ የሀሳባችሁን አሳካላችሁ ደስ የምትሉ ቤትስብ ናችሁ ቃል እና አዲስ

  • @user-sw3ou7nu7t
    @user-sw3ou7nu7t Před 9 měsíci +2

    በጣም ነው የምወዳችሁ ጨምሮ ጨምሮ ፍቅራችሁን ብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @tarikuaweriken1149
    @tarikuaweriken1149 Před 9 měsíci +8

    ውይ ደስ ሲሉ ሁሌ የማልጠግባቸው ነገርስ ሁላችሁንም እናመሰግናለን

  • @user-yb6yv9nb3g
    @user-yb6yv9nb3g Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር የምታስቡት ነገር ሁሉ ሚሳካበት ያድርግላችሁ ። ዘማሪ ቀዳሜ ፀጋ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ ❤

  • @HayatHayat-jk9mu
    @HayatHayat-jk9mu Před 9 měsíci +1

    ደሥ የሚሉ ፈጣሪ ፍቅራችሑን የበለጠ ያድርግላችሑ ሔሉ እሥቲ ተመልከቻቸው በፍቅር ያሉ ተማሪ

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před 9 měsíci +1

    በጣም ምርጥ ናቸው እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ የምታድጉበት ይሁንላቹሁ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Před 9 měsíci +1

    አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው

  • @hanaselam-sp9iv
    @hanaselam-sp9iv Před 9 měsíci +1

    ዘማሬ ቀዳሚ ፀጋ በጣም የማከብርክ ወንድሜ እንኳን አደረሳችሁ

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 Před 9 měsíci +14

    እንኳን አደርሳቹህ አደርስን እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያ ስላም የምንስማመት ዘመን ይሁን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

    • @kimniguse9220
      @kimniguse9220 Před 9 měsíci +1

      Faxre babarkat yigobegchu...lijachum bamlkam mangade yasdegelchu...manfsawe qinat qanhubachu🙏🙏🙏🙏

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ የምህረት ዘመን ያድርግልን⛪❤🙏

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před 9 měsíci

    እውይ የእውነት አፍቃሪ እኮ ነች ቃልዩ
    በጣም ነው የምወዳችሁ አዲስዬና ቃልዬ:: እናተ እኮ በጣም ሀብታም ናቸሁ በጌታ ተገዝቶ በፍቅር መኖር እኮ ትልቅ ሀብት ነው❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @EamanMohammed
    @EamanMohammed Před 9 měsíci +1

    አቤት ፍቅራቸው ደስስስስስ ሲለኝ ሁሌም የማይቀየሩ ምርጥ ጥንዴችችችች ሺአመት ኑሩ

  • @tigisttigist5852
    @tigisttigist5852 Před 9 měsíci +2

    እንኳን አደረሳቹህ በጣም ነው እምታምር❤❤❤❤

  • @user-wm2pp2mq6e
    @user-wm2pp2mq6e Před 9 měsíci +4

    መልካም የስኬት ዘመን ይሁንላችሁ ❤🌻🙏

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Před 9 měsíci +1

    በጣም የምትደነቁ ድንቆች ናቸሁ በርቱ ጋና ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ ጠንኩሩ
    እግዚአብሔር ይባርክላችዉ❤

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እንኳን አብሮ አደርሰን አዲየ እና ቃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው የምወዳችሁ ሶስታችሁንም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @yemekeleyayeliji886
    @yemekeleyayeliji886 Před 9 měsíci +2

    የበሰለ ማንነት የሌላቸዉ ይቱበሮች እነዚህ ባልናሚስት ናቸዉ ትንሽ እስከሚያድኩ በትጠብቋቸዉ ሲያወሩ እየተቅለበለቡ ሲዘምሩም ተቅለብልበዉ ሁለ ነገራቸዉ የቸኮለች አፍሳ ለቀመች አይነት ነገር ናቸዉ

  • @ekramali9073
    @ekramali9073 Před 9 měsíci +1

    🎉አድስና ቃልየ የፍቅር ተምሳሌት❤❤❤❤

  • @sarahcarpio3250
    @sarahcarpio3250 Před 9 měsíci +2

    አሚን ያሳምርላችሁ እወዳችኋለሁ ወላሂ

  • @user-to8kd3bb9o
    @user-to8kd3bb9o Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ከዚህም በላይ ብዝዝት ያድርግላችሁ የኔ ምርጥ ጥንዶች❤❤❤❤❤

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg Před 9 měsíci +3

    ቀዳሚ ፀጋ በጣም ነው ምንወድህ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ
    ቃልየ ድሮ አዲስና ቃል ነበር አሁን ቃል ፍርኒቸር እያልኩ ተቸገርኩ ወይ አዲስና ቃል ፈርኒቸር ብትሉት ለማንኛውም እግዚአብሔር ይጨምርላቺሁ ዋጋውን ንገሩን ብየ ነበር በቻላናቺሁ

  • @usersamsunf1781
    @usersamsunf1781 Před 9 měsíci +2

    አሜን መልካም አደሰ አመት ይሁንላችሁ በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሳችሁ እንኳን አብሮን አደረሰን❤❤❤🎉🎉

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před 9 měsíci +2

    በጣም የምንወዳቸው ጥንዶች❤❤❤❤

  • @user-xi1jv4ds6o
    @user-xi1jv4ds6o Před 9 měsíci +1

    ቃልየ ስወድሽ በምክንያት ነው የምርጦች ምርጥ ሽ አመት ኑሩልን በፍቅር❤❤❤❤❤❤

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ፀጋውን ያብዛላችሁ የተዋሕዶ ዕንቁዎች🌷🌷🌷🌻🌻🌻💯🌹💚💛❤️🕊🕊🕊✝️

  • @nnnhhu8879
    @nnnhhu8879 Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před 9 měsíci +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር የመጣብንን መከራ ያርቅልን

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před 9 měsíci +1

    እንኴን አደረሳችሁ ለሀገራችን ሰላሙን ፍቅሩን ይስጠን

  • @user-pz6de1zq4d
    @user-pz6de1zq4d Před 9 měsíci +1

    እንኳን አደረሰን ❤❤❤❤ ምንወዳቹና ምናከብራቹ ከዝ ለበለጠ ስከት ያብቃቹ በእውነት ትለያላቹ ❤❤❤❤

  • @yeshyemarr8303
    @yeshyemarr8303 Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር እሰከመጨረሻው አብሮ ያኑራችሁ ፍቅር ትዳር በእናተያምራል ❤🎉 ከላይነው ትዛዙ 🎉

  • @teebh7448
    @teebh7448 Před 9 měsíci +2

    እንኳን አብሮ አደርስን እግዚአብሔር አምላክ ያስባችሂትን ያሳከላችሁ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před 9 měsíci +1

    ቃልዬ አዲስ በጣም ነው ምወዳችሁ ቀዳሚጸጋ አንተም እወድኃለሁ❤

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh7794 Před 9 měsíci +3

    እንኳን አደርሳችሁ እህት ወንድሞቸ።መልካምአድስአመት ይሁንልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Před 9 měsíci +2

    ተማሪ በነበርኩ ስአት ደግሞ የትምህርት ቤቴን ቅጥር ግቢ ለማየት ጓደኞቼን ለማግኘች በጣም እጓጓለሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @user-md4mh6iy3v
    @user-md4mh6iy3v Před 9 měsíci +1

    እንኳን አደረሳቹሁ እግዚአብሔር ፍቅራቸው ይባረክላቹ የኔ መልካም ች🌼🌼🌼🌼❤❤❤🌼🌻

  • @AlexTube472
    @AlexTube472 Před 9 měsíci

    Addiss ena kal Egziabher ytebkachu መልካም ምሳሌዎች ናቸው ለተዋህዶ በ እምነት በፍቅር ኣፅንቶ ያኑርልን እኛንም ይባርከን

  • @tsgiegalhageretigrey1192
    @tsgiegalhageretigrey1192 Před 9 měsíci

    እጅግ በጣም ጥሩጥንዶች ናቹ በልርቹልኝ የኔ መልካሞች❤🎉

  • @user-ik6he9os7n
    @user-ik6he9os7n Před 9 měsíci

    ቀዳሚፀጋ የምወድህ የማከብርህ ወንድሜ እድሜና ጤናን ይስጥህ❤ ቃል አድሴ ብርቱ ወጣቶች እወዳችኋለሁ❤

  • @bethyyemessilij6193
    @bethyyemessilij6193 Před 9 měsíci +1

    መታደላችሁ ❤ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤

  • @mekdiesalemayehu1219
    @mekdiesalemayehu1219 Před 9 měsíci

    በጣም የምወደው ዝማሪ ቀዳሚ ፀጋ የሐንስ በቅርብ ባህሪን ነበረ በጣም ወብ የሆነ ገዜ ነበርን😘😘😘😘

  • @user-vw7sg5tm4u
    @user-vw7sg5tm4u Před 9 měsíci +2

    አይ ቃል ደስ ይላል አልሽ ለኛ ለማራ ልጆች ምንም አድስ አመት አይደል በእስር በማንነታቸው እየሞቱ እየተሰቃዩ እህት ወድሞቻችኝን ሃዘን እጂ

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 Před 9 měsíci

    Elellelelelelelle enkuan beselam adresen. Bestam desss talalachu. Egzabher tsegu yabzalachu 🙏🙏🙏

  • @user-vu9jd6qd4x
    @user-vu9jd6qd4x Před 9 měsíci

    እንኳን አብሮ አደረሠን የተወደዳችሁ የተዋህዶ ልጆች እና የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤❤

  • @user-yc2py6fz6m
    @user-yc2py6fz6m Před 9 měsíci

    ቃልዬና ሓዲስ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በበለጠ ፀጋና በረክት ይሙላችሁ ነገር ግን ሓዲስ ቃል ተማሪ እያለች ስሰራቸው የነበሩ ስራዎች ማለትም እግዚአባሔር ፀጋውን ሰጥቷቸው በአቅም ማነስና አስተዋሽ በማጣት የተደበቁ እንቁ ዘማሪያንን እያቀረብክ ስሰራው የነበርከው ስራ እጅግ በጣም ደስ ይል ነበር ቢታጠነክረውና ብትቀጥለው እጅግ በጣም ደስ ይላል ይህ የነ አስተያየት ነው እንኳን አደረሳችሁ የሚወድህ የሚያከብርህ ዘማሪ ቀዳመፀጋ እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎትህን ይባርከው ባለቤትህንም እንኳን አደረሳት

  • @almazmogos514
    @almazmogos514 Před 9 měsíci +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @mesertleges7170
    @mesertleges7170 Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 Před 9 měsíci +2

    ፈጣሪ ትዳራችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ከምንም በላይ ለሀገራችን ሰላም ለአማራህዝብ ፍትህ እረ ቤተሰቦቻችን አለቁብን በስልክእኳንማገኝትአልቻልንም በስደትሁነን ልናብድነው ኡፉፉ ልጅ ቤተሰቦቸ ምንውጧችሁይሆን😢😢

  • @sarkysool2341
    @sarkysool2341 Před 9 měsíci

    አሜን አንኳን አብሮ አደረሰን ዲያቆን እንወድህአለን

  • @micalyonas5756
    @micalyonas5756 Před 6 měsíci

    Fkrachu egziabhier ybzalachu des metlu family from eritrean

  • @amhara74
    @amhara74 Před 9 měsíci +7

    እንኳን አደረሳችሁ እዳልል ወጌኔ ታልታደለው አማራ ዛሬም ሃዘን ላይ ነን😢😢😢😢😢

  • @sabatewelde-rn7ct
    @sabatewelde-rn7ct Před 9 měsíci

    Wawwwwww kal tadlesh egziabhier tdarachu ybarklachu

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 9 měsíci

    የኔ ምርጥ ጥዶች ቃል ሐዲስ በጣም ነው የምወዳችሁ😘❤️

  • @emugirmaemu5108
    @emugirmaemu5108 Před 9 měsíci

    አሜን መጨረሻችሁንም ያሳምርላችሁ

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Před 9 měsíci +1

    የምወደዉ ዝማሪየ ባህሬን መቶነበር ሄደህ ነዉ ሀገር ሰላምህ ይብዛ

  • @user-ll9pn1ju8x
    @user-ll9pn1ju8x Před 9 měsíci

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም አድስ አመት

  • @gaga320
    @gaga320 Před 9 měsíci

    እግዚያብሄር ይመስገን ስራና ህይወታችሁን ይባርክ። ቃልዬ ቆንጆ እርጋታሽ ከውበትሽ ጋር እንዴት እንደሚያምርብሽ።

  • @sinqeehabib9370
    @sinqeehabib9370 Před 9 měsíci

    Amen amen amen hunkan abiro aderesne 🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌻❤❤happy new year 🌻🌻🌼🌼🌼🙏🙏

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Před 9 měsíci

    ዋው ያምራል እንኳን አብሮ አደረሠን

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m Před 9 měsíci

    ቃልዬና አዲስ በጣም ነው ምወዳቹ ጸጋው ይብዛላቹ

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እዃንአብሮአደረሰን 🙏🌿🌻🌻🌻🌻🌻

  • @edeng5231
    @edeng5231 Před 9 měsíci

    Fatari yebarekachu yanatan ayent Dasta yamolabet hiwot Fatari yadelan

  • @user-pd8pv7nh4r
    @user-pd8pv7nh4r Před 9 měsíci

    እንኳ አብሮ አድርስን አስርሳችሁ ❤❤❤

  • @tigistayalew2504
    @tigistayalew2504 Před 9 měsíci +1

    የፍቅር አምላክ ይርዳቹ❤

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx Před 9 měsíci +2

    የተባርኩ በተሰብ ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před 9 měsíci

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @TiruneshAbiko
    @TiruneshAbiko Před 29 dny

    እግዚአብሔር አይለያችሁ ስታምሩ ❤❤❤

  • @Miheret-ns3gz
    @Miheret-ns3gz Před 9 měsíci

    እንኳን አዳረሳችሁ መልካም በዓል

  • @godolyas306
    @godolyas306 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ እደረስን

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 Před 9 měsíci +1

    እጅግ የምወዳችሁ አድስ ና ቃልየ

  • @Bemnet649
    @Bemnet649 Před 9 měsíci +3

    እኔኮ ቃለመጠይ እሚጠይቀኝም የለ እጅ በልጅነቴ የምለው ምንም አይነት ትውስታ የለኝም የኔ ትውስታ በልጅነቴ አረብ ሃገር መሂዴና ያሳለፍኳቸው እያሳለፍኳቸው ይሉትን ግን መቸም እማይረሳኝ በእንባ እምናገረው ብቻም ሳይሆን ሳስበውም እንባ የሚተናነቀኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @mmn732
      @mmn732 Před 9 měsíci

      Ayzosh mare

  • @helenhabebe7208
    @helenhabebe7208 Před 9 měsíci

    እንኳንአብሮአደረሰንአደረሳችሁ

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 Před 9 měsíci

    ሰለሁም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 Před 9 měsíci

    እምወዳችሁ ቃልዬ አዲስ ፈጣሪ ይጠብቃችሑ

  • @malikmajid2034
    @malikmajid2034 Před 9 měsíci +2

    እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦቻችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @shewayeshawul7557
    @shewayeshawul7557 Před 9 měsíci

    እንኳን አደረሳቹሁ🌻🌻🌻🌻

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj Před 9 měsíci

    ስወዳችሁ ቃል እርጋታ ሽን ስወድልሽ❤

  • @user-lq6ml3iw9j
    @user-lq6ml3iw9j Před 9 měsíci

    Amen Enkan Abero Aderson DN Kidamitsiga

  • @Bemnet649
    @Bemnet649 Před 9 měsíci +3

    ናሂ & ውብየ ይቅረቡልን የምርሉ

  • @msdana4375
    @msdana4375 Před 9 měsíci

    Eneko yenate negere betam new deseyemtelugn

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i Před 9 měsíci +1

    ደስየሚሉ ጥንዶች❤❤❤

  • @BakaluBerhanu-ki6kx
    @BakaluBerhanu-ki6kx Před 9 měsíci

    Siwadachu ❤❤❤❤

  • @kasechkebede9738
    @kasechkebede9738 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @user-jf7jq1xn3j
    @user-jf7jq1xn3j Před 9 měsíci

    እንኳን አደረሳችሁ