አዲስ ወደቀ ያየዉን ማመን አቃተዉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 03. 2024
  • የሐዲስ ዜማ ዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 3,1K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před 4 měsíci +91

    ትምህርቱን ይሄዉ
    👉🏻czcams.com/video/KwruwVyIM2w/video.html👈🏻
    አቤል ጥበብ abel design
    ጥራታቸዉን የጠበቁ የሀገር ባህል ልብስ እኛ ጋር ያገኛሉ 0941259716 /0901919069
    👉🏻 t.me/abmeaz 👈🏻

    • @user-rj6ue3vt5i
      @user-rj6ue3vt5i Před 4 měsíci +5

      ትንሸ የማታፍሩ እግዚአብሔር ልቡ ይሰጣቹ

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb Před 4 měsíci +4

      ፕራኩን ለማየት ስትሮጡ የነበራችሁ እስኪ ይሄንንም ለማድመጥ ኑ

    • @besufikad8924
      @besufikad8924 Před 4 měsíci +1

      አረ ይህ ልጅ በስመ አብ በል በሉት !!! በዘማሪ መጥቶ ወደጋጥ ወጥ ስራ እየገባ ነው !!! ትዳር ቅዱስ ነው ይህ ስራ የአንድ ዘማሪ ሳይሆን ቆማሪ ነው !!! አሳዛኝ ፍጥረት በዚ በአብይ ፇም እንደዚህ አይነት መርገምት ስራ ይገባል ? ምእመናኑ ወደ ፀሎት እንዳይሄ መሰናክል መሆን ምን ጉደ ናችሁ !!! ቶሎ አጥፍተህ ምእመናኑ ያሰርካቸውን ሁሉ ፍታ!!!

    • @besufikad8924
      @besufikad8924 Před 4 měsíci +1

      እህተማርያም ትዘዝልህ ለዚህ ኩርንችታዊ ቁመትህ እና ለዚህ አሳሳች ስራህ???

    • @TefeshiDingle-np6wt
      @TefeshiDingle-np6wt Před 4 měsíci

      ንፍጅል ነክ (ሽ) የተለቀቀዉን ቃለ እግዚአብሔር አዳምጡ ​@@user-rj6ue3vt5i

  • @user-iy4ms6fs6v
    @user-iy4ms6fs6v Před 4 měsíci +860

    ዛሬ አልፎልኝ አንደኛ ነኝ እስኪ ላይክ አድርጉኝ ደስስስስስስ ይበለኝ😂😂😂

    • @Sol-hy5zk
      @Sol-hy5zk Před 4 měsíci +2

      በሚገባ ነው ምናደርገው እና አዲስ መዝሙር እሐሰራው ነበር ግጥም ና ዜማ ራሴ ሰርቼ እና እንዴት ላስተዋዉቅ help me qalyee na adisss

    • @besufikad8924
      @besufikad8924 Před 4 měsíci +1

      አረ ይህ ልጅ በስመ አብ በል በሉት !!! በዘማሪ መጥቶ ወደጋጥ ወጥ ስራ እየገባ ነው !!! ትዳር ቅዱስ ነው ይህ ስራ የአንድ ዘማሪ ሳይሆን ቆማሪ ነው !!! አሳዛኝ ፍጥረት በዚ በአብይ ፇም እንደዚህ አይነት መርገምት ስራ ይገባል ? ምእመናኑ ወደ ፀሎት እንዳይሄ መሰናክል መሆን ምን ጉደ ናችሁ !!! ቶሎ አጥፍተህ ምእመናኑ ያሰርካቸውን ሁሉ ፍታ!!!

    • @brhanwejerat516
      @brhanwejerat516 Před 4 měsíci +1

      ደምሪኝ ማር

    • @Sol-hy5zk
      @Sol-hy5zk Před 4 měsíci

      @@brhanwejerat516 mn alshign enate

    • @besufikad8924
      @besufikad8924 Před 4 měsíci +1

      አረ ይህ ልጅ በስመ አብ በል በሉት !!! በዘማሪ መጥቶ ወደጋጥ ወጥ ስራ እየገባ ነው !!! ትዳር ቅዱስ ነው ይህ ስራ የአንድ ዘማሪ ሳይሆን ቆማሪ ነው !!! አሳዛኝ ፍጥረት በዚ በአብይ ፇም እንደዚህ አይነት መርገምት ስራ ይገባል ? ምእመናኑ ወደ ፀሎት እንዳይሄ መሰናክል መሆን ምን ጉደ ናችሁ !!! ቶሎ አጥፍተህ ምእመናኑ ያሰርካቸውን ሁሉ ፍታ!!!ይድረስ

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 4 měsíci +1161

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ

  • @saa-dx4tg
    @saa-dx4tg Před 4 měsíci +217

    የነገው ቅዱስ ገብርኤል ሀሳብ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ አሜን❤❤

  • @zoomprise
    @zoomprise Před 4 měsíci +192

    አንዳንዴ የምትሠሩትን እወቁ እናንተ ሠለ ክርሥትና የምታውቁ ቆርባችሁ እግዚዬብሔርን አዎቃችሁ እዚ የደረሣችሁ እንደዚህ አይነት ነገር ባታደርጉ መልካም ነው😂

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před 4 měsíci +12

      ተመልካቹ እየሳቀ ነው ወደ ጥፋት የሚወስዳቸው አዲስ በቂርባን ስለአገባ አይደለም አብሮ የሚነሳው የኦርቶዶክስ ተማሪ እና መዝሙር ሰሪ ነው ቤተክርስቲያንንም እያሰደቡ ነው ምግባር ይሄ ነው እንዴ ከአንድ አገልጋይ ለዛዉም ሚዲያ ላይ ገንዘብ ለማግኝት በዚህ አብይ ፆም አንድ ቀን ፖሮግራም ሰርተው አይታቹሀል ግን ይፆማሉ ያስቀድሳሉ😂 ከሄዱ ለምን አያስተላልፉም ኮሜዲያን እሸቱ የገናን ፆም በየደብሩ እየሄደ ፕሮግራም ሲለቅ ነበር እነዚህስ አንድ ቀን ንግስ በአል ተለቆ አይታቹሀል ከሰኞ እስከ አርብ ሰአቱ እረጅም ነው ቅዳሜና እሁድ አንድ ፕሮግራም ሰርተው ለቀዋል አንድ የፔንጤ ዘማሪ በዚህ ነገር አይገኝም የሙስሊሙም ቢሆን በኦርቶዶክስ ስም የሚመጡት ናቸው ባለጌዎች ጠጥቼ ሰከርኩ ፕራንክ ከሴት ጋር ቀጡሮ ያዝኩ ፕራንክ ከዛ ዘማሪ ነኝ መንፈሳዊ መዝሙር ሰሪ ነኝ 😂

    • @MekdesErmias-hs9yy
      @MekdesErmias-hs9yy Před 4 měsíci +4

      እውነት ነው አስቡበት ለቪው እያላቹ አትርከሱ

    • @menenamara8701
      @menenamara8701 Před 3 měsíci

      Yenyem teyakye neber

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 Před 4 měsíci +422

    እኔ ግን ስኮምት ለምንድን ነው ላይክ እማታረጉልኝ😢

  • @afiyatube6273
    @afiyatube6273 Před 4 měsíci +1186

    እሱ ያቃል ፕርንከ እንድሆን አውቆ ነው ያምትሉ👍👍👈

    • @user-qu5go8hv6q
      @user-qu5go8hv6q Před 4 měsíci +6

      እኔም አየዋለሁ

    • @ayaayaa2643
      @ayaayaa2643 Před 4 měsíci +52

      እውነትነው ማስመሰል ይችሉበት አደል መጨዋቻ አደረጉንኮ 😏😏

    • @markantube312
      @markantube312 Před 4 měsíci +41

      አዎ ያዉቃል ግን ያዉ የገቢ ምንጫቸዉ ሰለሆነ እያስመሰለ ነዉ

    • @ZahraAl-gn7lc
      @ZahraAl-gn7lc Před 4 měsíci +36

      እንዴ እሄን ያክል ጅል ናችሁ እንዴ ሁሉም ፕራንክ የሚሰሩት እውነት መስሏችሁ ነው መጀመሪያ ተነጋግረው ነው ለእኛ የማያውቁ የሚያስመስሉት እሄን አታውቁም እንዴ ስታስቡት ባያውቅ እንደዚህ ዝም የሚል ይመስላችቃል

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 Před 4 měsíci +14

      አው ሲጀመሪ አውቆ እያሀስመሰለ ነው ምን ታረጊው ብር ወይ አለማዊ አይሆኑ ገዘብ አሰከራቸው

  • @user-vv9xq8fh1h
    @user-vv9xq8fh1h Před 4 měsíci +68

    አዲስዬ ቃልዬ እኔ ከናተ ባላቅም ግን ዛሬ በሰራችሁት ነገር ከፍቶኛል የሄ ምን አይነት ትምምህርትነው ብዙ የሚያስተምሩ ነገሮችን መስራት እየቻላችሁ እናተ ስጋው ደሙን ቀምሳችሁ እዴት እደዚህ ታደርጋላችሁ በዚያላይ ጾም ላይነን የሄምንም አያስተምርም የእውነት

    • @zeynu292
      @zeynu292 Před 4 měsíci +5

      ስለ ዝሙት ሊያስተምሩ ነው ውዴ መምህር ጋብዘዋል እኮ video ላይ አለ ማሬ

    • @eliesalon5982
      @eliesalon5982 Před 3 měsíci +1

      ከቆረቡ ስዎች ይህን አይጠበቅም ብዙ የሚያስተምር ነገር እያለ

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 Před 3 měsíci

      ቆሻሾች በላቸው አስመሳዬች ናቸው

  • @JAJABAKamal
    @JAJABAKamal Před 3 měsíci +35

    የአብራሀሙ ሥላሴ የባረኩላቹሁን ቤት በአፋቹ አጋንንት አትጥሩበት የአፍህን በለስ ትበላለህ ይላል ቃሉ አና እባካቹ እንዳይደገም የዘመኑ ትዳረር እንኳን ታስቦበት እንዲሁም አፍራሹ ብዙ ነው : :እንዲህ አይነት ስራ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናልና ተጠንቁ ላለፈው ፈጣሪ የቅር ይበላቹ ፀልዩ ትጉ ባፋቹ አጋንትን አታስደስቱ ስራው የፍረስ እቅዱ አይሳካ አጋንት ይህን ስፅፍላቹ በጣም ስሜታዊ ሁኜ ነው እና ለማንኛውም ድንግል ከነ ልጇ አትለያቹ

    • @sudansudan2790
      @sudansudan2790 Před 3 měsíci

      ማሰባቸው በራሱ በጣም ያስጠላል ለምን ለብር ብላችሁ የራሳችሁን ሰንት ሰራ የምትሰሩ ልጆች አያምርባችሁም ምንም አስተማሪ መሆን አይችልም።

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 4 měsíci +392

    ነገ እኮ ቀኑ 19 ነው ቅዱስ ገብርኤል አባታችን ውድ የአገሬ ልጆች አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ደስታን ይስጣቹ🙏🙏🙏❤

  • @TERY411
    @TERY411 Před 4 měsíci +311

    እስኪ ቅመሞች ላይክ አድርጉኝ ልቁጠራቹ

  • @selamawitbirhanu326
    @selamawitbirhanu326 Před 4 měsíci +140

    እኔ የ ምለው መዝሙር ስትዘምር አይቼሀለሁ ልበል ባልየው። በዚህ በ ፆም ወቅት አንድ በ ቤተክርስቲያን የ ተጋባ ሰው ክርስቲያን ነኝ የ ሚል ሲሆን መንፈሳዊ ነገር ይሠራል ካልሆነላችሁ ከ ሚድያ ብትጠፋስ ። እሱን ከ ሴት ጋር አገኝችው እሷን ከ ወንድ ጋር እያላችሁ በ ስጋ ወ ደሙ የ ከበረ ነፍሳችሁን የ ምታቆሽሹ ይሄ እኮ ፕራንክም ቢሆንም እንኳ መባል የ ሌለበት ነገር ነው ።ገንዘቡ ይቅርባችሁ እና እስኪ ወደልባችሁ ተመለሱ። ቧልትም ሀጢአት ነው ይላል መጵሀፍቅዱስ

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln Před 4 měsíci +8

      ይሄ ፕራንክ ዋጋ እንዳያስከፍላቸው ይፍሩ የአፋቸውን ፍሬ እንዳይበሉ በጣም ያሳዝናል

    • @soliyanayemersewa
      @soliyanayemersewa Před 4 měsíci +4

      እኔ የዛሬ አመት ነዉ ማየት ያቆሙኳቸዉ ማማት ገብቶ እሱ ያችን ሳምንት ማቆም አቅቷቸዉ ሁለት እማይረባ ቪዶወ ለቀዉ ዘማሪ ነኝ ከሚባል እማጠበቅ ጓደኛየ ደህና ልጆች ናቸዉ ስትል ዛሬ አይታ ተናዳ ትክክል ነበርሽ እያለችኝ ገዘብ እማያደረገዉ ነገር የለም ልቦና ይስጠን

    • @TiruworkMogesTadesse-vn2ii
      @TiruworkMogesTadesse-vn2ii Před 4 měsíci +1

      ሰው ግን በዚልክ ገንዘብ ወዳድ ሆነ የእውነት ክብረችውን በዚልክ መጣል የሰማይ አምላክ ምህረት ያርግላችው

    • @Manunited1431
      @Manunited1431 Před 4 měsíci

      Enem geremognale

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Před 4 měsíci +1

      የጌታን ስጋና ደም ሳይገባው የተቀበለ ፍርድ አለበት ይላል ።
      እናተኮ የክርስቶስ ሙሽሮች ናችሁ ከአፋችሁ እያንዳንዱ የሚወጣው ቃል ወይ መዳኛ ይሆናል ወይ መሰናከያ ትሆናላችሁ ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል ተጠንቀቁ ።

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa Před 4 měsíci +43

    ያለለት በጾም ስአት ሊቪ ላይ ቅዳሴ እድንከታተል ያስተላልፋልጅ ገዘብ እማያደርገዉ የለ ልቦና ይስጠን ከዘማሪነት ወደ መጃልነት

    • @zeynu292
      @zeynu292 Před 4 měsíci +3

      ቢገባሽ ስለ ዝሙት እየነገሩሽ ነው መምህሩ እዚው video ላይ ዝሙት ትዳር ያፈርሳል ሲሉ አልሰማሽም

    • @YasabZeleke
      @YasabZeleke Před 3 měsíci

      ነበር 😢

    • @Mm-lf3ki
      @Mm-lf3ki Před 3 měsíci

      ተልከሰከሱ ለገንዘብ አስጠላችሁኝ አስመሳዮች

  • @user-vj7mg5wm1s
    @user-vj7mg5wm1s Před 4 měsíci +281

    በጣም ነበር የምወዳችሁ አሁን ግን በጣም አስጠላችሁን ስጋ ወደሙን ተቀብላችሁ የዝሙት ፕራንክ ትሠራላችሁ እንዳደረጋችሁት ይቆጠራል

    • @user-el4rl4gy4y
      @user-el4rl4gy4y Před 4 měsíci +10

      በትክክል እነሱ አበዙት በስመአብ

    • @tigeadam1992
      @tigeadam1992 Před 4 měsíci +8

      በጣም በጣም ነው የሚያስጠሉት

    • @muluemebetbeyene7568
      @muluemebetbeyene7568 Před 4 měsíci +6

      እውነት ነው በጣም ያሳፍራል

    • @wukiyanosdaniel5487
      @wukiyanosdaniel5487 Před 4 měsíci +5

      Eji eji ale ,,chemilakoch,,tewededin bilewu yichemalekalu😛😛

    • @Tsionyitayew
      @Tsionyitayew Před 4 měsíci +2

      Men adergu esti temert atewesjim kezi wergna hula lemaweratem andegna nachuh meder kenkenam

  • @mmmmmm-pq8vt
    @mmmmmm-pq8vt Před 4 měsíci +378

    ተከታታይ ድራማው እደቀጠለነው የምትሉ😂😂

    • @user-cr1kn5jy9q
      @user-cr1kn5jy9q Před 4 měsíci

      መጀመሪያ ሳያው ብድረ ነው የላኩት 😂😂

    • @user-eg9ep6sq8g
      @user-eg9ep6sq8g Před 4 měsíci

      😂😂😂😂

    • @user-bl8vt9yr9c
      @user-bl8vt9yr9c Před 4 měsíci +6

      አይገርምም ዩቱበሮች ትንሽ ቢዝነስ ቀዝቀዝ ሲልባቸው እንዲህናቸው

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp Před 4 měsíci +1

      አው ይቀጥላል😮😂

    • @azutube6342
      @azutube6342 Před 4 měsíci

      ቤተሰቦች ስለ ዝሙት እንድንማር እኮ ነው የሰሩት ኮመንቶች አስተውሉ ሐዲስ ዜማ ቁ 2 ላይ ግቡና ተማሩ ማናችንም ማወቅ መማር አለብን

  • @user-ey9bh5es6w
    @user-ey9bh5es6w Před 4 měsíci +14

    ለኢትዩብ ብላችሁ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ቢቀርባችሁ ምነው በቁርባን ተጋብታችሁ በዚህ የሚመጣ ሳንቲም ቢቀር ይሻላል

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube Před 4 měsíci +17

    የመዳም ነገሰቶቸ የረፍተ አንጀራ የሰጣቹ🙏

  • @user-dq1hv7zt4s
    @user-dq1hv7zt4s Před 4 měsíci +66

    እረ ልቤ ግን ። ፕራንክ እንደሆነ እያወኩኝ መወዛገቤ።እሰይ የኤርፖርቷን ብድር መለሰች እሰይ😂😂😂

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 4 měsíci +94

    አዲስ የተልፈሰፈሰበትን ፓርት ለማየት እንደኔ የቸኮለ ማነው?😊

  • @yehizbalemalem-kr1pm
    @yehizbalemalem-kr1pm Před 4 měsíci +15

    ተከታታይ ድራማዉ እደቀጠከነዉ
    እሄ እናንተጋር አይሄድም የምትሉ😂😂

  • @hiwat58
    @hiwat58 Před 4 měsíci +10

    ከናንተ ይህንን አልጠብቅም ነበርስው እዴት በቁርባን አግብቶ ሚስቱ ማገጠቺብኚ ብሎ ፕራንክ ያደርጋል ኤጪ🫢🤔🤔🤔🤔🤔

    • @user-zm6vf8yw4d
      @user-zm6vf8yw4d Před 3 měsíci +1

      የአፍ እንጅ የተግባር ክርስቲያን የለም እኮ

  • @umukeramyoutube8543
    @umukeramyoutube8543 Před 4 měsíci +68

    ፓራንክ ነው 😂😂 ውነት ቃል እንደዚህ አይነት ነገር አታደርጉም እምትሉ ላይክ አድርጉልኝ ደስ ይበለኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን

  • @user-mg5ul7jx1n
    @user-mg5ul7jx1n Před 4 měsíci +219

    ፕራንክ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ ያውቃል ምክንያቱም ቃል የምትጠረጠር አይነት ሴት አይደለችም አታደርግም 100%

    • @samira6797
      @samira6797 Před 4 měsíci +4

      አያውቅም እሱኮ መጀመሪያ ስልክአታነሳልህምብሎትነብር ያልጠበቀውሆነበት😢

    • @Tube-wb5id
      @Tube-wb5id Před 4 měsíci +5

      አዲስ አያውቅም ሌላዎቹ ግን ሁሉም ያውቃሉ ቃል ፕራክ እያረገች መሰለኝ አዲስን

    • @user-yw8vz4iu3n
      @user-yw8vz4iu3n Před 4 měsíci

      ፕራንክ ካልሆኔ የቃል ምላሽ እንደዝህ አይሆንም ።

    • @meleschyoutubechannal8029
      @meleschyoutubechannal8029 Před 4 měsíci

      በትክክል

    • @melatabebe8547
      @melatabebe8547 Před 4 měsíci

      አዲስ እና እዬብ አያውቁም

  • @elizabethk9119
    @elizabethk9119 Před 3 měsíci +5

    ሳይገባን ሳይገባን ቅዱስ ቁርባን እየተቀበልን በዚህ መልኩ እንቀልዳለን ምን የሚሉት ፕራንክ ነው ምንድነው የሚያስተምረን ዝሙትን ለማስፋፋት ማስታወቂያ ነው ?

  • @EamatiTigist
    @EamatiTigist Před 3 měsíci +21

    ከዚህ ምን እንማራለን እኔ video አላየሁትም ግን አንድ ጥሩ ትዳር ያለዉ ሰው እንዴት እንደዚህ ያለ video ይሰራል መጵሀፍ ቅድስ እንደዚህ ይላል "ሰው ያፉን ፍሬ ይበላል "

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 Před 4 měsíci +61

    ቃል ያሥታውቅባታል አችልበትም አቤል ያጋግላል እየሣማት እዳይሆን እያለ ሆሆ😂 ዛሬ ከፍቶኛል እሥኪ ውዴታቹ በላይክ አሣዩኝ ❤❤❤

  • @user-pu3bi4we1s
    @user-pu3bi4we1s Před 4 měsíci +78

    ይህችን ፁሁፍ የምተነቡ በሙሉ ሙስሊሞች በሙሉ ፆመችሁን መቅቡል የርግለቹህ። ክርስትያን ወንድም እህቶቼም አላህ ይጠብቃቹህ

  • @Bethlehem2229
    @Bethlehem2229 Před 4 měsíci +1

    Yikrta adrglgni Haddis yenanten program befikre newu etebkm ayim ye neber plus be 5 6 devices neber mkeftewu. Gin endezihna endebalrfe ayinet topic benante video layi bemayeti betam zignalehu

  • @Seble-cj3kb
    @Seble-cj3kb Před 4 měsíci +3

    ምንድን ነው ማስተማር የፈለጋችሁት ማፈሪያ ናቹህ

  • @atnasiyashenbel3957
    @atnasiyashenbel3957 Před 4 měsíci +173

    ማን እንደ እኔ በጉጉት ስጠብቀዉ የቆየ

    • @user-rp7ox4rb8r
      @user-rp7ox4rb8r Před 4 měsíci

      እኔ

    • @martabekele4734
      @martabekele4734 Před 4 měsíci

      እኔ

    • @Simboo860
      @Simboo860 Před 4 měsíci

      አኔ 😂😂

    • @besufikad8924
      @besufikad8924 Před 4 měsíci

      አረ ይህ ልጅ በስመ አብ በል በሉት !!! በዘማሪ መጥቶ ወደጋጥ ወጥ ስራ እየገባ ነው !!! ትዳር ቅዱስ ነው ይህ ስራ የአንድ ዘማሪ ሳይሆን ቆማሪ ነው !!! አሳዛኝ ፍጥረት በዚ በአብይ ፇም እንደዚህ አይነት መርገምት ስራ ይገባል ? ምእመናኑ ወደ ፀሎት እንዳይሄ መሰናክል መሆን ምን ጉደ ናችሁ !!! ቶሎ አጥፍተህ ምእመናኑ ያሰርካቸውን ሁሉ ፍታ!!! አድርሱለት

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 4 měsíci

      ene😂😂

  • @YalemseraMulat-zd9pl
    @YalemseraMulat-zd9pl Před 4 měsíci +126

    ካማራ አብሮት እየዞረ ለማስመሰል እጅ ይጠረጥራል ፕራክ እደሆነ

    • @seblealemtshay481
      @seblealemtshay481 Před 4 měsíci +3

      ተማክረው ነው የሚመስለኝ :!ግን ሰው ለማስተማር በሚለው እንያዘው

    • @user-dr8rb1jj3c
      @user-dr8rb1jj3c Před 4 měsíci

      እኮ

    • @sosososo-ov4oo
      @sosososo-ov4oo Před 4 měsíci +9

      የመጀመሪያውን በደንብ ካየሽ ይገባሻል ጓደኛው እንፈትናት ብሎት ነው ስለዚህ ካሜራውን እሱ ይቀርፅ ብሎ ነው

    • @Arabana-kobo
      @Arabana-kobo Před 4 měsíci +2

      ሰዎቹን ስለማያውቃቸው የጠረጠረ አልመሰለኝም እሷ ናት ከልጆቹ ጋር ሁና ፕራንክ ያደረገችው

    • @limujimma
      @limujimma Před 3 měsíci

      Sijemer hulum pirak miserut tenegagrew new drama new iko😂😂😂😂😂😂

  • @kiyatesfaye
    @kiyatesfaye Před 3 měsíci +3

    ቃልዬ ይህ ነገር እናንተ አይመጥንም በጌታ ይቅርባችሁ ❤❤❤❤

  • @zufanmiheretu9425
    @zufanmiheretu9425 Před 4 měsíci

    Err enaddis moive mesrat jmerachu?

  • @naeemaa6659
    @naeemaa6659 Před 4 měsíci +40

    የመዳም ቅመሞች ጥግረራው እደት ይዟችኋል ውዶቸ አብሽሩ በዱአ አንረሣሣ

    • @user-dl8em4jq6r
      @user-dl8em4jq6r Před 4 měsíci

      አላሕ ያበሽርሽ አልሐምዱሊላሕ ጥሩ ነው አላሕ ያበርታን ያረብብብ 😢😢😢

  • @ጊዜ_ለኩሉ
    @ጊዜ_ለኩሉ Před 4 měsíci +12

    ፕራንክ እንደሆነ ያስታውቃል ሲቀጥል ፕራንክ ቢሆንም ያስጠላል ስትሰሩ ለእናንተ እሚያምርና እሚመች ስሩ መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ እንዲህማ በጣም አትውረዱ

  • @frehiwothabte1815
    @frehiwothabte1815 Před 4 měsíci +3

    ❤adis ena kale tekekel aydlchum bewent mekenytum hymanotachu ayfkedem Kente balakem endihaynt perank ykerbachu Kenneth mlekament becha ementbkew lemangnwem sewe hon myssat ylem ewedchulwe hagrachne selme yreglen

  • @user-wk9tp6ts2o
    @user-wk9tp6ts2o Před 3 měsíci

    እንዴት ነው ሚያሳዝነው 🤔🤔

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před 4 měsíci +68

    ምስኪን አዲስ አሳዘነኝ የኔ አባት በናታችሁ የዚህን ያክል አታስጨንቁት😢😢😢

    • @user-uu3fn2jx8j
      @user-uu3fn2jx8j Před 4 měsíci

      😂😂😂

    • @lisayetsega
      @lisayetsega Před 4 měsíci

      ወይኔ እኔም አሳዘነኝ። እኔ ብሆን መቼም ያስመልሰኝ ሁሉ ነበር። እንዲህ ያለ ከባድ ፕራንክ ምነው ምነው!

    • @user-fw5dn1ix4j
      @user-fw5dn1ix4j Před 4 měsíci +1

      ባክሽያቃል p ራንክእደሆነ

  • @user-kj7oe2td1m
    @user-kj7oe2td1m Před 4 měsíci +106

    አድስ እና ቃልን የሚወድ❣️👍👈

    • @Tube-bo7vh
      @Tube-bo7vh Před 4 měsíci +3

      ምናቸው ነው የሚወደደው ቆረበው መሰለኝ የተጋቡት በጣም የሚስጠላ ስራ ))😏😏😊

    • @emushfikadu-ec3hn
      @emushfikadu-ec3hn Před 4 měsíci +1

      ​@@Tube-bo7vhወሬኛ እና ምን ሲያረጉ አየሽ አጉል ፃድቅ ነኝ አትበሎ ፕራንክ ነው😒

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g Před 4 měsíci +2

      @@emushfikadu-ec3hn አስመሳይ አሽቃባጭ ካንች የበለጠ ወረኛ እንዴ ምኑ ነው ፕራንክ በዚህ ፆም መፀለይ ማስቀደስ ሲገባቸው ትርኪ ምርኪ ማሳየት ምን ይሉታል አሁን እሄ ምን ሚያስተር

  • @diyantamrat4398
    @diyantamrat4398 Před 4 měsíci +1

    ምንእየሰራችው እንደሆነ።ግን።ገብቶዋችዋል

  • @fikerteshiferaw2622
    @fikerteshiferaw2622 Před 3 měsíci

    Kali & Addis Ewnet Kenante Yeteshale Temhert Enji Endezhe Yale Yenanten Kiber Yemaymten Sera Bateseru Teru Nber Lemangnaw Lemelkam Belachu Yeserachut Selehone Enamsegenalen

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8r Před 4 měsíci +49

    ቃልዬኮ ፕራክ አታድርግ😅😅😅

  • @user-vp3cb4tj5l
    @user-vp3cb4tj5l Před 4 měsíci +35

    መጥፎ ኮሜት እምፅፉ ተረጋጉ ወላሂ እንደዚህ ድራማ እሚስሩ አሉ ውሸት እንደሆን ለመናገር ይሆናን ምን አንባት በትክክል ባላትዳር ሁነው ከትዳር ውጪ ዝሙት እሚስሩ ይኖራሉ እነሱን ለማስተማር ይሆናን እንጪ ወላሂ ቃል አታደርግም ብታድርግ ብላችሁ ብታስቦም እንኳ ባሏ ሚዲያላ እደማያወጣት ታውቃላችሁ እና ውዶችየ ትምህርት ነው ተማሩበት ዝሙት ወይም ዚና ሀራም እንደሆነ ማስተማሪያ ነው ያውም ባል እያላ ሌላ ውድ ጋ

    • @wegayehunegese
      @wegayehunegese Před 4 měsíci

    • @user-zn7fz4xr3p
      @user-zn7fz4xr3p Před 4 měsíci

      በትክክል

    • @user-ok3fr1fb5g
      @user-ok3fr1fb5g Před 4 měsíci +4

      እና ምን ወላሂ አስባለሺ በአላየሺው ነገር

    • @user-vp3cb4tj5l
      @user-vp3cb4tj5l Před 4 měsíci +2

      @@user-ok3fr1fb5g ትክክል ስለሆንኩ ለትምህርት ነው እንጂ እንደዚህ እደማታደርግ ብዙ ስው ያቃል እህት

    • @arattube2810
      @arattube2810 Před 4 měsíci

      ትክክል

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t Před 3 měsíci +1

    እውየ ሀድስየ አልተረፍክም ማርያምን ፕራንክ ቃልየ ዋው ዋው ዋው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-nt8qg9wk1p
    @user-nt8qg9wk1p Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤ ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ ቃል እና አድስ

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 4 měsíci +38

    ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣቹ የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ አይከፈልበትም🎉❤❤

    • @zamzamaa3202
      @zamzamaa3202 Před 4 měsíci

      አሚንንንንን ያርብ

    • @SeeSee-zu5ys
      @SeeSee-zu5ys Před 4 měsíci

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před 4 měsíci +14

    ውይ ወንድምዬ አዲስ እኔን ግራ ይግባኝ ማርያምን አሳዘንከኝ ግን ሁለተኛ አንተም ቃልን የሚያስከፋና የሚያስለቅስ ፕራንክ እንዳታረጋት ትምህርት ይሁንህ ሀይለኛ ፕራንክ ነው ቃልዬ ይመችሽ❤❤

  • @user-ln6ew4et4w
    @user-ln6ew4et4w Před 3 měsíci +1

    የኔ አባት አዲሴ እንዴት እንደሚያሳዝን ፊቱ😊 ይሄ እዩብ ደሞ ሶኬት ጭራሽ ሊያሳብደው ሆሆሆ

  • @user-xs8po5lz6p
    @user-xs8po5lz6p Před 3 měsíci

    Abshir mignotachihu yisakal gin betam yastelal

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 Před 4 měsíci +24

    ግን ፕራክ ይሔን ያክል ሰዓት ማስጨነቅ ጥሩነው😢😢😢😢ይከብዳል

  • @leylayimam
    @leylayimam Před 4 měsíci +180

    ወይ ቃልየ ጀግና ሠርተሽለታል የምትሉ❤❤❤❤

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 Před 4 měsíci +1

      አረአይባልም 😢😢😢 እደየ ልጁእኮ ፌት ሰራ ሀራም

    • @user-es6mp5dl4l
      @user-es6mp5dl4l Před 4 měsíci +6

      አይ ኮሜንታተሮች ስትገርሙ ሁሉን ውነት ይመስላችሇል አንድ ሰው ላንድ ቀን ፕራንክ ቢደረግ ነው ከዛ ውጭ ያውቃሉ የናንተ ማመን ያያችሁትን ሁሉ

    • @hfem3901
      @hfem3901 Před 4 měsíci

      አይባልም😢😢😢😢

    • @leylayimam
      @leylayimam Před 4 měsíci

      @@user-es6mp5dl4l ማን አመነ

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 Před 4 měsíci

      ❤❤😢😢

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej Před 3 měsíci +6

    በጣም ነው ምንወዳችሁ አዲስና ቃል ነገር ግን ይሄ ፕራንክ አይመጥናችሁም ምክንያቱም እናንተ በቅዱስ ቁርባን ቅዱሱን ጋብቻ የፈፀማችሁ ተምሣሌት ወጣቶች ሆናችሁ ሣለ የዝሙት ፕራንክ ለናንተ አይሆንም ባሉጌ ነች እያሉ እየኮመቱ ቃልን በየቲክቶኩ ሢያዞሯት ሣይ በጣም ነው ውስጤ ያለቀሠው አሁን አጥፍታችኋል ይሄን ንሠሀ ግቡበት ከዚህ በኋላ ግን በጨዋነታችሁ ቀጥሉ እንወዳችኋለን🙏

  • @henokbekele4513
    @henokbekele4513 Před 3 měsíci

    Betam parnk beza mesimer eyestachw new kensu ke menfesawi hewt wetach betam

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 Před 4 měsíci +32

    ይሄ ፕራክ እየተባለ በኋላ ለትዳር ፀር ነው

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 Před 4 měsíci +14

    አንደኛ ነኝውድ የሃገሬ ልጆች ይችን ኮሜት እምታነቡ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ አሜን በሉ ምርቃት ነው🙏

  • @etaferahuhawade9160
    @etaferahuhawade9160 Před 3 měsíci

    Hulutegna endezih yale prank endaseru hatiyatim new prank endehone tenegagrachihu sew litastemrubet kehone enji keld yelem bezih

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m Před 4 měsíci +1

    አቤት ድራማ የቱርክ እንበለው መስር ጎበዞች

  • @emushfikadu-ec3hn
    @emushfikadu-ec3hn Před 4 měsíci +7

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ ደግ አደረግሽው አስለቅሶሽ ዬሌ ❤❤❤

  • @hlemamprato6798
    @hlemamprato6798 Před 4 měsíci +31

    አቤት ትግስት አሟልቶ ሰቶሀል የኔ ባል ቢሆን ደቂቃ አይታገሰም በጬቤ ሰርጋግፎ ነበር እሚሥርፍች አዲስ አቤት ትግስት ፍጣሪ ይጨምርልህ ቃልየ እደዚህ አይት ብራክ አታዲርጊ ጥሩ አይደለም

  • @user-zl9zg2qn1s
    @user-zl9zg2qn1s Před 3 měsíci

    .ምን ምንአይነት ባለጌ እደሆናችሁ

  • @sewinetabebe8221
    @sewinetabebe8221 Před 3 měsíci

    adis gen liebeh alech ye muamuach nw mimselegn. eyoba yimecheh sudan enkuan endant metasheqabet aymeselegnem

  • @user-ej5cs4ff2q
    @user-ej5cs4ff2q Před 4 měsíci +23

    አድስ ግን ትግስቱን አደነኩለት ቃል ደግ አደረግሽው ባለፈው ዱባይ ሊሄድ ነው ብሎ አስለቅሶሺ ነበር ቃል ስታለቅስ ታሳዝነኛለች ምክኒያቱም እናትና አባት የላትም😢😢

    • @fatumaebrahim7343
      @fatumaebrahim7343 Před 4 měsíci +1

      ትክክል

    • @newlife9989
      @newlife9989 Před 3 měsíci

      sijemer esum prank endehone awekowal kal endi endematareg enkuwan esu egnam eregetegna nen

  • @Tizita1232
    @Tizita1232 Před 4 měsíci +52

    የዚህ ቪዲኦ መጨረሻውን ለማየት እንደኔ የጓጓ ማነው አይ ቃል ግፍሽ

  • @user-on1wq4yi5q
    @user-on1wq4yi5q Před 3 měsíci

    Min new lekachun alefachu ato Addis ende ant ayent zemari yelenm

  • @naftolidebela
    @naftolidebela Před 4 měsíci

    are bemaryam yihe wektum aydelem benantem ayamrm kale ❤❤

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Před 4 měsíci +11

    ምርጥ ፕራንክ ነው ጀግና ናት ቃልዬ አዲስ ግን እንዴት እንዳሳዘነኝ ድምፁ እኮ እየተንቀጠጠ ነው ወይኔ ሁለተኛ ፕራንክ ብሎ ነገር አዲስ እርም እንደምትል እርግጠኛ ነኝ

    • @የወር
      @የወር Před 4 měsíci

      በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂

  • @sabo8756
    @sabo8756 Před 4 měsíci +5

    ሰው በፆሙ ይፀልያል እናተ የዝሙት ፕራክ. ሳሊለነ ቅድስት ደህና ሰው ሲበላሽ እኮ ስወዳችሁ አሁን አሥጠላችሁኝ😢😢😢😢😢

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 Před 3 měsíci

      ዝም አትያቸውም

  • @betyshuuu1646
    @betyshuuu1646 Před 3 měsíci +1

    😂😂😂 camera eyale prank endehone aleneterter ye aymro zgmet endalebet yasayenal sorry to say that adis hidna tayew😊

  • @semirasultan651
    @semirasultan651 Před 4 měsíci +1

    የኔ የዋህ ወንድም እውነት አንጀቴን ነው ያንሰፈሰፈው እሱ ውስጥ ወንድሜን አሰብኩት 😂😂 ቃልዬ ከጨዋም በላይ ጨዋ ነች የኔ ቆንጆ ግን ወንድሙ እንዴት አስቻለው

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Před 4 měsíci +13

    ወይኔ አዲስ ቸጫወቱብክ እዴት ይሆን ምትበቀላቸው😅😅😅ምስኪን አሳዘነኝ በእውነት

  • @user-oi9of5is3l
    @user-oi9of5is3l Před 4 měsíci +51

    የሰው ልጅ በክብሩ እንዴት ይቀልዳል? ዝሙት ማድረግ ብቻ ሳይሆን ሀሳቡንም ማሰብ ቃሉንም መጥራት ከአንድ መንፈሳዊ ነኝ ከሚል ባልና ሚስት አይጠበቅም ለማይረባ ሳንቲም ብላቹ ምንም ከማድረግ አትቆጠቡም በዛላይ መነጋገሪያ መሆን ትወዳላቹ ወቅቱ የፆም ነው በፀሎት ብትተጉ ይሻላቹሀል ሰው መጥፎ ነገር እንዲናገር ምክንያት አትሁኑ😅😅 ያስጠላል።

    • @user-el4rl4gy4y
      @user-el4rl4gy4y Před 4 měsíci

      😢😢😢😢 በጣም

    • @user-el4rl4gy4y
      @user-el4rl4gy4y Před 4 měsíci

      በጣም😢😢😢

    • @Rahan-vi3mi
      @Rahan-vi3mi Před 4 měsíci

      ትክክል❤

    • @senayittsegaye7000
      @senayittsegaye7000 Před 4 měsíci

      በጣም

    • @user-im1gm2dd7n
      @user-im1gm2dd7n Před 4 měsíci

      እዉነት ነዉ እኔ ከነሱ ይሕን አልጠብቅም ነበር ዝሙት በራሱ ሀጢያት እደሆነ እያዉቁ ከመመኘት እኮ በላይ በተግባር ማድረግ ይሻላል ለዛዉም በታላቁ ባብይ ፆም በአል 😢😢😢

  • @momiloveyou9881
    @momiloveyou9881 Před 3 měsíci +1

    😂😂❤❤❤ቃል ብድሮን መለሰች

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Před 4 měsíci +1

    ሚገርመው የቢኒ ተንኮል ትችላለህ ቢኒ የቃልየ እንባ ጠባቂ😂😂😂😂😂❤❤❤ ዋጋቸውን አግኝተዋል እዮቤና አድስ ቃልየ ይመችሽ የእኔ ንግስት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rh4rh5sz2o
    @user-rh4rh5sz2o Před 4 měsíci +6

    Wyii Hadisiye yene wendim yene Tigistegna❤❤😢😢
    Mirti timirt new hadarechu Katy

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 4 měsíci +14

    ባልየው እኮ እዮብ ነው የሚመስለው 😅😅😅ዘሎ እንደ ጦጣ ወጣበት ልጁላይ🙊😂😂😂ነብሳቹ አይማርም😅አዲስ ግን ያሳዝናል አቅም አጣ🥺🥺🥺

  • @user-bg5ht8yo5i
    @user-bg5ht8yo5i Před 4 měsíci

    kezih buhaka prank bekachihu bdreshnm eyemelesh kehone dramam kehone ngerunna teketatay bemilew enketatelalen 🎉

  • @YeneLyu
    @YeneLyu Před 4 měsíci

    Ahuns beza yezemut limimid ere kenate aytebekm erefu zemri

  • @ELHAM-gw6fe
    @ELHAM-gw6fe Před 4 měsíci +7

    እየተሳሳሙ ባልሆን ያለዉወይቅናት😂😂😂😂😂 ቅመሞች ስራ እንዴት ይዞችሓል በርቹ በዱአ እንዳንረሳሳ🎉🎉🎉🎉

  • @ደስታ
    @ደስታ Před 4 měsíci +29

    እርጉዝ ነኝ ለይክ አመረኝ😊😊

  • @Meskerem-yq3fb
    @Meskerem-yq3fb Před 4 měsíci

    sew kenante mne yemarale zemute???

  • @kidistmulugeta9534
    @kidistmulugeta9534 Před 4 měsíci

    እጅግ እጅግ በጣም ነው የወረዳችሁት እንዴት ቃለ እግዚአብሄርን ያወቀሰው ስጋወ ደሙን የተቀበለ ሰው እንዴት የዝሙት ፕራክ ትሰራላችው በጣም ነው ምታሳፍሩት

  • @alammassafa186
    @alammassafa186 Před 4 měsíci +3

    Mariyamn end film guaguche yexbkut prank nebr 🎉🎉🎉🎉

  • @SirgutAdmasu
    @SirgutAdmasu Před 4 měsíci +28

    ቢኒ የቃል እንባ ጠባቂ ብትሆንም እንደዚህ አይነት ስህተት ጥሩ አይደለም❤ በተረፈ ቃል ጀግና ነሽ ፕራንክሽ ሁል ጊዜ ከባድ ነው አንቺን ማስለቀስ😂😂😂😂😂

  • @user-lo5xj9zs6y
    @user-lo5xj9zs6y Před 4 měsíci

    Enign altemechegnm mnm prank bihonm algalai eskemekemet dres leljochachu tmrt tru adelem

  • @kumnegerazene5955
    @kumnegerazene5955 Před 3 měsíci

    MIN MASITEMAR FELIGACHIHU NEW?

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Před 4 měsíci +6

    ወይ ቃልዬ በፕራንክ እኮ አንደኛ ነሽ😁😆

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 Před 4 měsíci +44

    የምር ዲጋማ እስኪለቀቅ ማነው እንደኔ የቸኮለ😂😢😢

  • @user-vc7up1jx1m
    @user-vc7up1jx1m Před 4 měsíci +1

    ቃል ብደርሽን መለሽ ሥታለዘቅሽ አሣዝነሽኝ ነበር❤

  • @Yitbanazehabesha
    @Yitbanazehabesha Před 3 měsíci +1

    የኔ ጌታ አሳዘነኝ እውነት❤

  • @MuhammedJjj
    @MuhammedJjj Před 4 měsíci +4

    አዲና ቃልዬ የኔ ውዶች ደህና ከረማችሁልኝ❤❤🎉🎉🎉🎉
    ዛሬ እኔ ነኝ አንደኛ ማንም አልቀደመኝ የዛሬ ው ላይክ 1ነጥብ ነው የሚገባው አማን ያውለን ላይክ ላይክ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Před 4 měsíci +8

    እረ ገራሚ የአለማችን አንደኛ ፕራንክ❤❤❤❤

  • @11naniyechristiantube
    @11naniyechristiantube Před 4 měsíci

    Amarelign bilachu nw..yinefalhal tebik

  • @meronberhanu4152
    @meronberhanu4152 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤ aizokii adisiye yene wandim

  • @xboxone8393
    @xboxone8393 Před 4 měsíci +28

    ስታስጠሉ ትዳር መቀለጃ ነው እንዴ ምን አለ እግዚአብሔርን ብትፈሩ አሁን ይሄ ምኑ ኑው ማስተማሪያ የሚሆነው ማፈሪያዎች😢😢መጫዎቻ አደረጋችሁን እሷ ጋ ማይክ አለ እኮ መቀለጃ ሆንን😂😂😂

    • @tegenawyigezaw5352
      @tegenawyigezaw5352 Před 4 měsíci

      አዎ መቀለጃ ነው!!

    • @AdMerko
      @AdMerko Před 4 měsíci +1

      ታስጠላ አለ ማየት ትምርት ነው እያስተማሩ ያሉት

    • @user-iw5ib6np6v
      @user-iw5ib6np6v Před 3 měsíci

      ቢገባሽ ትምህርት ነው እያስተማሩ ያሉት እስከመጨረሻው ሳታይ ስድብ😏

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před 4 měsíci +11

    ኢሄ የፈተና ፕራንክ ነው ከባድ ነው:: እውይ ከአዲስ ፕራንክ ጋር ትልቅ ልዩነት አለው ::

  • @NafyadKebebo-gh8iq
    @NafyadKebebo-gh8iq Před 3 měsíci

    Indi iyaregech hula simun akulamte new yemiterat yemigarm fikir new idilenya set nesh

  • @ChaltuTadesse-ib1vz
    @ChaltuTadesse-ib1vz Před 3 měsíci

    Ene gn wushetachu yigermegnal

  • @user-wi6zf9ku3m
    @user-wi6zf9ku3m Před 4 měsíci +15

    እሄ በፕራንክ መልክ ሊያስተላልፍ የሞከሩትን ነገር ተረዱ ዝሙት ምን ያክል አደጋ እንዳለው እያስተማሩ ይመስለኛል

  • @DanielBekele-dj4jk
    @DanielBekele-dj4jk Před 4 měsíci +7

    እውነት አይማስልም 😂😂ግን ትምህርት አለው 😂👍

  • @ConfusedBaseballEquipmen-kr1sm

    endaz eltebakchum nebar azenalo endet yee warde sera ....uuufff egz yekirbelachu😊